ቁራሌዉ እና ሌሎችም ከናቲ ጋር አስቂኝ ቪዲዮዎች በፋሲካን በኢቢኤስ/Fasika On EBS Kenati Gar Funny Video

Sdílet
Vložit

Komentáře • 266

  • @azruabtubabebe1266
    @azruabtubabebe1266 Před 3 lety +5

    really funny ግን ቁም ነገር በጣም አለው!😂😂😂መሠረተ ድንጋይና 😂😂

  • @bint-ahmed-welloyewa8322
    @bint-ahmed-welloyewa8322 Před 5 lety +8

    የእውነት ምርጥ መልክት የያዘ ነው ለገባው 👍👍

  • @user-cv7yh1ep6z
    @user-cv7yh1ep6z Před 5 lety +12

    በጣም ትልቅ መልክት አለው ልብ ያለው ልብ ይበል ነዉ

  • @fikeryehun3449
    @fikeryehun3449 Před 5 lety +18

    መልክቱ ለሁሉም አጨብጫቢ ለሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው።በማይጠቅም ነገር አጨብጫቢ መሆን ሀገራችንን ህዝባችንን ይጎዳል።

  • @user-rt3zo8bo6e
    @user-rt3zo8bo6e Před 5 lety +34

    እውነትነው ዘንድሮ ጥያቄነው እንጅ መልስ የለም

  • @bluesticker3762
    @bluesticker3762 Před 3 lety +4

    ተምሯል አሉ... ማስተርስ አለው አሉ😂😂😂

  • @mebratmarye8092
    @mebratmarye8092 Před 5 lety +60

    ጥሩ መልዕክት ነው👌 ህዝቤ ለተገቢውም ተገቢ ላልሆነውም ጥያቄና መልስ አጨብጫቢ ነው አስተውሉ ነው በአጭሩ።

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 Před 5 lety +45

    እስኪ ዛሬ እንደኔ በስራ ተጠግርሮ ፍሲካን ያከበር ማነው😥መልካም ባአል መላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እኔስ ባአሉንም ሳላውቀው ቀኑ ነግቶ መሸ አይይ😥

    • @elsayedingilmariyamwedaj5948
      @elsayedingilmariyamwedaj5948 Před 5 lety +1

      Ayizosh yane wud

    • @betieltes6878
      @betieltes6878 Před 5 lety

      lik endene ayiiiii

    • @mekedesgedfaw1mekedesgedfa141
      @mekedesgedfaw1mekedesgedfa141 Před 5 lety +1

      እኔ

    • @user-qg3dx2sp2y
      @user-qg3dx2sp2y Před 5 lety +2

      አብሽሪእህትጤናሁኖመስራቱኸይርነው,ታመውያልጋቁራኛየሆኑ,በስርቤትያሉ,እድሁምሞተውከመሬትስርየሆኑአሉእናምአብሽሩሁሉምያልፋል::;;

    • @awokeote9945
      @awokeote9945 Před 5 lety

      እኔ አለው አደለ እንደ ለፈተና ሳነብ የውልኩ

  • @elsuu3983
    @elsuu3983 Před 5 lety +24

    Bagga ayyan du'a ka'u gofta kenyan sin gahe ❤
    እንኳን ለ ጌታችን ለመዳኒታችን የትንሳኤ በዓል በሠላም አደረሳቹ ❤

  • @aminabetendris4441
    @aminabetendris4441 Před 5 lety +9

    ጥሩ ትምርት አለው ለስህተትም ለትክክሉም ማጨብጨብ ማጨብጨብየኛ ህዝብ

  • @user-uf5wc1uq1i
    @user-uf5wc1uq1i Před 3 lety +3

    ስኳሩን አማስይዉ ነገር አታማስይ😂😂😂😂

  • @maryamkadeeja5429
    @maryamkadeeja5429 Před 5 lety +44

    አይ የሐገሬ ህዝብ ትክክል ለሆነውም ስህተት ለሆነውም እስከመቼ አጨብጭበህ ትችለዋለህ???

  • @user-by4xr2qh7i
    @user-by4xr2qh7i Před 5 lety +11

    መልእክቱ ለአጨብጫቢው እትዮጲያ በሙሉ ነው እባካችሁ በእውነቱም በውሸቱም ማጨብጨብ ይብቃችሁ ለጃችሁ እኳን እዘኑለት

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety +2

    ማጨብጨብ ብቻ 😂😂

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 Před 5 lety +7

    ሃበሻ አጨብጫቢ😂😂😂😂😂😂😂😂ናቲየ

  • @kidistalex7784
    @kidistalex7784 Před rokem +1

    በፈጠረሽ ስለ ስኳር አታነሺም 😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣

  • @getenettamene2245
    @getenettamene2245 Před 5 lety +4

    ናቲ በጣም ተመችተኸኛል በርታ!

  • @naeemaidk6029
    @naeemaidk6029 Před 3 lety +2

    ማስተላለፍ የፈለገውን መልክት እዩት ጎበዝነው

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit3788 Před 5 lety +4

    ክክክክ ይህ ህዝብ እኮ ማጨብጨብ ሲወድ ጥያቄ እንጂ መልስ የለም ዘንድሮ ጨዋታው ሁሉ ፓለቲካ ፈታ አረጋችሁን ስንት ሰው ታስሮ ነበር የምር🙄😂😂

  • @mahidege3776
    @mahidege3776 Před 5 lety +6

    Wow natisha zare fwa demk belkal melkam awudamet

  • @kidstkidst4809
    @kidstkidst4809 Před 5 lety +2

    የኢትዮጵያን እዝብ የገደለዉ ይህ ትርጉም የሌለዉ ጭብጨባ ነዉ

  • @feti_youtub6478
    @feti_youtub6478 Před 5 lety +7

    አይ የኛ ህዝብ ማጨብጨብ ስንወድ እኮ ሀሀሀ

  • @user-di1gi6jg7b
    @user-di1gi6jg7b Před 5 lety

    እቃቃ ጨዋታ መሰለኝ አየ ታዋቂ መሆን እኔ ከዚህ የበለጠ ማቅርብ እችል ነበር አቤት ይህን ልጅ ስወደዉ ሁለገብ ነዉ

  • @nigistyoutube682
    @nigistyoutube682 Před 5 lety +2

    መሠረተድንጋይ መስረተድንጋይ 😄😄😄😄😄😄😄😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ በደንብ ላዳመጠው ላስተዋለ በአግባቡ መጠቀም አለብን የሽንትቤት አጠቃቀም አብሶ ትምህርቶች ላይ ነው ።

  • @madinalove519
    @madinalove519 Před 5 lety +8

    ናቲ ይመችህ ❤❤❤👌👌

  • @birktishimeles
    @birktishimeles Před 5 lety +8

    ✟ እንኳን❖ ለፋሲካ❖በዓል❖አደረሰን ✟
    ✟መልካም ✟ የትንሣኤ ✟በዓል ✟ይሁንላችሁ ✟

  • @meka9196
    @meka9196 Před 5 lety +1

    ዋው ናትዬ የኣመቱ ምርጥ ምስጥር ኣውጪ ሾርኔያም ነህ ጎበዝ በላቸው

  • @kikiethiopiawit9827
    @kikiethiopiawit9827 Před 5 lety +6

    መሰረተ ዲንጋይ ቅቅቅቅቅቅ የገባው like

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia Před 5 lety +1

    Wow wonderful natisha!!!

  • @user-se2wl3ro7f
    @user-se2wl3ro7f Před 5 lety +11

    ለገባው ትልቅ መልክት አለው

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +15

    አሜንንንንን ያርግልን ሀገራችን ሰላም ሰላም ያርግልን እኛንም በያለበት ፈጣሪ ይጠብቀን ለሀገራችንም በሰላም ያብቃን

    • @momenamhmed7412
      @momenamhmed7412 Před 5 lety

      ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች ዛሬ ነዉዴ ፍሲካ

    • @user-pd4hk1ss1v
      @user-pd4hk1ss1v Před 5 lety

      ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች ሚሚዬ እንኳን አደረሰሽ

  • @user-pw2nm3lv6g
    @user-pw2nm3lv6g Před 5 lety +4

    እውነት ነው 👍👍👍👍👍

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 Před 5 lety +4

    አሜንንን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በእውነት መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንልን

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 Před 5 lety +25

    😂😂🤣🤣ሁሉም ድራማ አሁንንላይ እንዳለ ፓለቲካ ነክ ቆይ ዶ/ክ አብይ ባይመጣ ምን ልትሰሩ ነበር ምድረ.... ለእናንተም ስራ ፍጠረላቹ እንዳለ ድራማው ሁሉ ፖለቲካ ነክ ኤጭ

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 Před 3 lety +1

    ኧረ ናቲ አልቻልንህም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sahaibedane4403
    @sahaibedane4403 Před 2 lety +1

    Kkkkkkk 😂 😂 😂 😂 😂 😂 😂

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 Před 2 lety +1

    ወይኔ ብቻውን እኮ ነው የተሰበሰበው

  • @saralove7453
    @saralove7453 Před 5 lety +7

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው በሰላም እና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ

  • @yotor5576
    @yotor5576 Před 5 lety +5

    እር ናትየ በሳቅ ፊሪ አረከኝ ግን በጣም ቁም ነገር አለው እንማሪበት

  • @maremare6943
    @maremare6943 Před 5 lety

    ምልታደርጊበት ነው በዴቹ 😂😂

  • @GG-fc8sd
    @GG-fc8sd Před 5 lety +1

    ወይ ናቲ የሚገርም ልጅ

  • @sebletsegaye8123
    @sebletsegaye8123 Před 4 lety +2

    I'm dead this guy is hilarious 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 Před 5 lety +1

    ክክክክክክክ የአልጋው ተመቸኝ

  • @user-nr6fs3bm3x
    @user-nr6fs3bm3x Před 5 lety +6

    ናቴ በ3 በታ አለህ ወይ ቴክኖሎጂ ሱበሀን አለህ

  • @salamabagaz2572
    @salamabagaz2572 Před 5 lety

    Adi bota yasazenle🤨 Adi bota demo yasekale😂😂😂😂😂😂😂😂🌷

  • @AsAs-to2co
    @AsAs-to2co Před 5 lety +1

    የዚህን ልጅ አይን ስወደው

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 Před 5 lety +1

    ክክክክክ ያልጋው ያስቃል

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 Před 2 lety

    በጣም ታዝበህዋልሁኔታውን ልክእንደዚህነው ዜናላይደሞሌላ ሥብሠባላይሌላ

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 Před 5 lety +2

    በጣም መልክት ያለው ነገር ነው ባሁኑዘመን የበዛው አስመሳይነት ነው ማንኛውም ባለስልጣን ሲያወራ ውስጣችን ሳይቀበል ማጨብጨብ እናሳዝናለን ዋናው ተግባሩን ሲስርት ብነጨበጭብ ይሻል ነበር

  • @julakhakwt2041
    @julakhakwt2041 Před 5 lety +26

    እኔ ሙስሊም ነኝ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኩዋን ለብረሀነ ትንሳኤው🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐🌷💐🌷 አደረሳችሁ መልካም በዓል ምትሳደቡ ልጆች ጉዳዬ አይደላችሁም👎

    • @user-ox5pk4de5u
      @user-ox5pk4de5u Před 5 lety +1

      Amen yemisadeb yelem ayzosh

    • @user-fn8nu9kb9n
      @user-fn8nu9kb9n Před 5 lety +2

      የኔ ውድ እንኳን አብሮ አደረሰን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MM-lk1cj
      @MM-lk1cj Před 5 lety +2

      😘😘😍😍

    • @neimaahmed3468
      @neimaahmed3468 Před 5 lety

      አመኩሽ

    • @tubr7613
      @tubr7613 Před 5 lety +1

      Amen ekan abro adrsan ehtachen egzihabre yakbrln

  • @user-su4cz7op8p
    @user-su4cz7op8p Před 5 lety

    kkkkkkkkkkk ደሰ ይላል

  • @user-qh2vt1ge9b
    @user-qh2vt1ge9b Před 2 lety

    🤣🤣እረጎድ ነው መሰረተ ድንጋይ

  • @selamalop5447
    @selamalop5447 Před 5 lety +2

    አሪፍ ትምህርት አለው;

  • @user-tt6bt9ex7k
    @user-tt6bt9ex7k Před 5 lety +1

    አይመልስ ያገኝ ዝብሎ ማጨብጨብ አይ አገሬ

  • @makiyanuradin5206
    @makiyanuradin5206 Před 5 lety

    Yesikuwarina ye zeyitu guday ankuwar tiyake aydelem 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @adanishkebede7046
    @adanishkebede7046 Před 5 lety

    ጥሩ መልክት ነው

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 Před 5 lety +7

    ኢትያ የጪብጨባ ልክፍት ነው እዴ የያዛቸ

  • @semusemu875
    @semusemu875 Před 5 lety +2

    አይ ህዝቤ በቃ ለሁሉም ነገር አጨብጭበን እንችላለን ወይ ለተባለው ነገር ሁሉ የተባለው ሳይገባን እያጨበጨብን ነው ለጥያቄዎች መልስ ያጣንው

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 Před 5 lety +2

    አሪፍ ትምህርት አለው ህዝቡ ነገሩ ሣይገባው እያጨበጨበ ይሄው ሞት እና መፈናቀል በዛ ይሄ የዋህ ህዝብ

  • @liduyenatuwa3849
    @liduyenatuwa3849 Před 5 lety

    amen egiziyabiher hulachinim bealun yasalifen

  • @user-em7qc8nx3m
    @user-em7qc8nx3m Před 5 lety +1

    ጭብጨባው 😳😂😂😂😂😂😂😂

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 Před 5 lety +1

    ናቲዬ👌👌👌

  • @honey48757
    @honey48757 Před 2 lety

    Meserete Dingay 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @aowelmohammed1830
    @aowelmohammed1830 Před rokem

    በርታእሽ

  • @user-ov8ff7gy1r
    @user-ov8ff7gy1r Před 3 lety

    እንድህ አጥረግርግልኝ እማ አብይን እና መሠለቹን ትክክል ነው ሁሉም ሀሳብ ናቲ አብይን ከዝህ አገር ያጥፋልን

  • @rahmajimma8073
    @rahmajimma8073 Před rokem

    ♥️♥️♥️♥️😂😂😂😂hunat new Walhii

  • @hxfhggfyy2204
    @hxfhggfyy2204 Před 4 lety

    እውነት ነው ባሁን ሰአት አገራችን እደዚናት

  • @user-dm1kh2uc3f
    @user-dm1kh2uc3f Před 5 lety +3

    የኛሀግርሰው
    መቸእደሚበስልአላቅም።

  • @sofiyamustefa5795
    @sofiyamustefa5795 Před 5 lety +1

    በጣምተመቸህኝወድሜአሪፍስብሰባነውበርታ

  • @hayaataggaro1703
    @hayaataggaro1703 Před 5 lety +1

    Kkkkkkk 🤣🤣🤣

  • @user-dm1gu9hj8h
    @user-dm1gu9hj8h Před 5 lety +1

    አክቲቪስት ነኝ እያለ አገር ከሚበጠብጥ ሁሉ እናንተ ፈገግ እያስደረጋችሁ የምታስተምሩን መቶ ጊዜ ትሻላላችሁ።

  • @tizetatibabu2760
    @tizetatibabu2760 Před 5 lety +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ አጨብጫቢ ብቻ

  • @elsabethayele4776
    @elsabethayele4776 Před 5 lety +2

    Wow

  • @negesseteka7569
    @negesseteka7569 Před 10 měsíci

    Best man

  • @user-wr6vq5zv1f
    @user-wr6vq5zv1f Před 5 lety

    ስኳር ክክክክክክክ

  • @user-lm2cw7nc2u
    @user-lm2cw7nc2u Před 5 lety +2

    ከሮጡ አጨብጫቢ አይጠፋም

  • @birukgirma8568
    @birukgirma8568 Před 3 lety

    Nati man ante tleyaleh.. Ymechish abo

  • @yoyoroot1868
    @yoyoroot1868 Před 5 lety +2

    Haha ናቲዬ

    • @mixlagend
      @mixlagend Před 5 lety

      @Yoyo Root ምርጧ መተባበር ባህላችን ነው ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 Před 2 lety

    Kkkkkkkkkkkkkk Btam Ewunet yalechgr new

  • @notificationcenter5382

    ምርጥ

  • @user-pu8dr1wt9y
    @user-pu8dr1wt9y Před 5 lety +1

    ወይ ናቲ በጣም ታስቃለህ……በርታ እሺ

    • @abenezerseifu7964
      @abenezerseifu7964 Před 5 lety

      አረ በግዚአብሔር የሚያስቅ ነገር አይቶ የማያውቅ ብቻ ነው በዚ የሚስቀው መልክቱ ግን 100% ምርጥ ነው።

  • @eisaahmed1085
    @eisaahmed1085 Před 5 lety +1

    እንኮን በሰላም አደርሳችሁ

  • @lightsdiamondslifestyle4741

    Gobez lik abiyen kuchi

  • @user-rh3ru2rs9r
    @user-rh3ru2rs9r Před 5 lety

    😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣😂😂🤣🤣🤣🤣🤣are bask wallah kkkkkkkkkk

  • @kedestkdest4727
    @kedestkdest4727 Před 5 lety

    ክክክ ለሆነው ላልሆነውም ማጨብጨብ አይ ሰው እርተው

  • @kiyaaakooyemariyamlij3604

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkk des seli 👌

  • @user-io2zj5ui2n
    @user-io2zj5ui2n Před 5 lety +1

    ኸረ ጭብጫቦ ለሁሉም ጉድ እኮ ነው ለስንት አጨብጭበን እንችለዋለን

    • @mixlagend
      @mixlagend Před 5 lety

      @ለኔስ ትምክህቴ እመቤቴ ምርጧ መተባበር ባህላችን ነው ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘

  • @alemalem5508
    @alemalem5508 Před 5 lety

    👏👏👏👏👏😂😂😂😂

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b Před 5 lety

    ያጨብጫቢዎቹ ነገር😂😂😂😂😂

  • @enderasenegn
    @enderasenegn Před 5 lety +3

    ሰው ስቆ ያልፋል ብልጥ ግን ቁም ነገሯን በደንብ ይታዘባል

    • @mixlagend
      @mixlagend Před 5 lety

      @Enderase Negn ምርጧ መተባበር ባህላችን ነው ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘

  • @hawayimerhawayimer2783
    @hawayimerhawayimer2783 Před 5 lety +1

    ወይ ናቲ በሳቅ ሞትኩ

  • @user-nr6fs3bm3x
    @user-nr6fs3bm3x Před 5 lety +1

    ተጠያቂው አንተ ጠያቂው አንተው

  • @masraqmalat8317
    @masraqmalat8317 Před 5 lety

    ጥሩመልክት አለው

  • @user-mx5eg7ui8y
    @user-mx5eg7ui8y Před 5 lety

    ወይኔ ጭብጨባ። አየ አገሬ

  • @user-rh3ru2rs9r
    @user-rh3ru2rs9r Před 5 lety

    Kebatami😂😂😂😂😂

  • @user-es6sh3gs7y
    @user-es6sh3gs7y Před 4 lety

    ላነጥረው አልክ ክክክክክክክክ

  • @mohammadsiraj6070
    @mohammadsiraj6070 Před 4 lety +2

    መሰረተ ድጋይ ተመቸኝ

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o Před 5 lety

    ስኳርርር ኪኪኪኪ

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 Před 5 lety

    😂😂😂👌👍❤

  • @yoni2802
    @yoni2802 Před 4 lety

    Nice video