Video není dostupné.
Omlouváme se.

Ethiopia: Qin Leboch (ቅን ልቦች) | ኮንዶም ግዙልኝ፡፡ እኔ አፍሬ ነው፡፡ አስቂኝ ፕራንክ Funny Prank

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2019
  • "Would you mind buying me Condom?" Another funny prank.
    “Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
    ******************************************************
    (Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
    ******************************************************
    Buy a product here and help Muday Charity Association
    ******************************************************
    teespring.com/...
    ********************************************************************
    ========FOLLOW US=======
    Telegram:- t.me/joinchat/...
    CZcams:- / @qinliboch
    Facebook:- / qinlebochtvandradio
    Website: www.bogastube.net/
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

Komentáře • 1,1K

  • @sgsfdgg947
    @sgsfdgg947 Před 5 lety +459

    በአድሱ አመት ላገባ ነው መልካም ትዳር ይሁንልህ በሉኝ መርቁኝ እስትይ ፍርክ አርጉኝ ወጎኖቸ ላይክ ግጩ

  • @user-ip5km1fh1s
    @user-ip5km1fh1s Před 5 lety +304

    በ 2012 ዘረኝነት ተቀብሮ ኢትዮጲያን ብቻ ማየት እንደኔ የናፈቀው 👍👍

    • @leyalilove7749
      @leyalilove7749 Před 5 lety

      me tooi

    • @stephaniemachriki6455
      @stephaniemachriki6455 Před 5 lety

      👍👍👍👍👍👍

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 Před 5 lety +1

      ዘረኝነት ይጥፋልን ውዴ በፍቃደኝነት ቻናሌን ጎብኚልኝ

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 Před 5 lety +1

      @@leyalilove7749 ማር በፍቃደኝነት ቻናሌን ጎብኚልኝ

  • @ethiopiawinanghabesha4170
    @ethiopiawinanghabesha4170 Před 5 lety +303

    ዘሬኝነት ወደ 2012 እዳይሻገሪ የምስማማ ብቻ 👍👍💚💛❤

  • @tiartefera5546
    @tiartefera5546 Před 5 lety +274

    እስኪ እናቱን የሚወድ ሀሉ እጁን ያወጣ👍

    • @hayat8126
      @hayat8126 Před 5 lety +4

      እነቱን የማይውድ አለ እንድ ቅልሽ ትክክል አይድለም

    • @user-vc2lp1kr8q
      @user-vc2lp1kr8q Před 5 lety +3

      👍👍

    • @user-vl6ku6yb7f
      @user-vl6ku6yb7f Před 5 lety +1

      👍👍

    • @meryyedengellej1448
      @meryyedengellej1448 Před 5 lety +1

      ☝️

    • @emebet445
      @emebet445 Před 5 lety

      ምን ማለት ነው እናቱን እኮ የማይወድ የለም እኔስ እናቴን በጣምምምም ነው የምወዳት. 1000000 አመት ያኖርለኝ ፆሎቴ ነው

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 Před 5 lety +164

    አቤት እኔ እንኳን ልገዛው ስሙንም እፈራለው ከምር 🙊😹እስኪ ፍፄን የምትወዱ በላይክ ግለፁለት👉👍🏻❤😅

    • @user-jx7dp2oo9l
      @user-jx7dp2oo9l Před 5 lety +2

      እውነትሽን ነው ስሙን ሲጠሩት እራሱ ሰውነቴነው የሚቀጠቀጠው

    • @user-jx7dp2oo9l
      @user-jx7dp2oo9l Před 5 lety

      @Mulualem Bihon እሽ የኔቆንጆ

    • @user-jx7dp2oo9l
      @user-jx7dp2oo9l Před 5 lety

      @Mulualem Bihon ይሔው ደስ ይበል ሽ የኔ ቆንጆ

    • @user-yv2vm7oi8z
      @user-yv2vm7oi8z Před 5 lety

      አይ ሰው የማያሳፍር። ነገር። ያሳፍረናል ልክ ነኝ አይደል

    • @aabdulla2229
      @aabdulla2229 Před 4 lety

      @@user-jx7dp2oo9l ሥለሞከረሺው ይሆናል

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 5 lety +179

    እንደኔ ኮሜንት ለማንበብ የመጣችሁ እስኪ ላይክና ሰብስክራይብ አድርጉኝ👍👍👍👍

    • @user-km6wd2nt6s
      @user-km6wd2nt6s Před 5 lety +2

      እንደራረግ ጋይስ

    • @foziyasultan84
      @foziyasultan84 Před 5 lety

      Das setilu bartu yaznanal

    • @gashaw2288
      @gashaw2288 Před 5 lety

      ይሄን ሁሉም ሰው አውቆታል ዝለዝህ ሁሉም እሽነው የሚሉት ሰለዝህ አድስነገር አጡ

    • @Life12558
      @Life12558 Před 5 lety +1

      ጠቅላላ እውቀት me

    • @fekeryebltel2183
      @fekeryebltel2183 Před 5 lety

      የንፍጠኛ ዘር ነኝ ያውም ያፄወቹ adergiylwu anchim adergi

  • @user-kg3ql6yi1g
    @user-kg3ql6yi1g Před 5 lety +116

    በጣም ከፍቶኛል በናታቹ በላይክ አጽናናኑኝ የከፍኝ አምስት አመት በሙሉ አመት በአል በስደት ማሳለፌ ነው ሁሌ በአል ሲመጣ ይከፋኛል

    • @tsegekasa5587
      @tsegekasa5587 Před 5 lety +2

      እይዞሽ

    • @nxnsjndnsnsn5628
      @nxnsjndnsnsn5628 Před 5 lety

      Ayezoshi yena konjoo fetare lihagereshi yabikashi

    • @nxnsjndnsnsn5628
      @nxnsjndnsnsn5628 Před 5 lety

      Enami liki edahi bisewe hagere nige bikifagimi ehiliwaliw

    • @user-rf4cs4if7s
      @user-rf4cs4if7s Před 5 lety +2

      አይዞሽ የኔ እህት ላይክ ናፍቆትን ሚያጠፍ ቢሆን 10 ግዜ ባደረኩሽ ነበር

    • @yerombahirou7601
      @yerombahirou7601 Před 5 lety

      አይዞሽ እህታችን

  • @user-yi6ir3gh7w
    @user-yi6ir3gh7w Před 5 lety +101

    የተጣላ የሚታረቅበት
    ዘረኝነት የምናጠፋበት
    ጥላቻን የምናርቅበት ዘመን ይሁንልን ሁለት ሺ አስራ ሁለት

    • @suleymanahmed1134
      @suleymanahmed1134 Před 5 lety +1

      ፋፄ ለሀና አስጨናቂ መልእክት አድርሽልኝ እባክሽ አንችን ስጠርሽ እስምለሀ????+

    • @hdhhdh1811
      @hdhhdh1811 Před 5 lety

      ማሻ አላህ ሙስልም ልጅች ደስስሉ አላህ የስዱግች

    • @user-yi6ir3gh7w
      @user-yi6ir3gh7w Před 5 lety

      @@suleymanahmed1134 ምን ልበልልሽ ማማዬ

    • @tiktokethiopia7865
      @tiktokethiopia7865 Před 5 lety

      Fitsum Girma subscribe እንደራረግ

    • @user-yi6ir3gh7w
      @user-yi6ir3gh7w Před 5 lety

      @@tiktokethiopia7865 እሺ

  • @user-su1yz8fs5n
    @user-su1yz8fs5n Před 5 lety +28

    እንኳን አደረሳችሁ በውጭም በሀገር ውስጥም ያላችሁ ወገኖቼ መልካም አድስ አመት♥ እስኪ ማነው እንደ እኔ 2011 የነበረበትን ደካማ ጎን ቀርፎ 2012 ቅን ለመሆን የወሰነ 😊

  • @yoalapp
    @yoalapp Před 5 lety +75

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ እህቶቼ ወንድሞቼ
    ፈጣሪ በአዲሱ አመት በስደት ያሉት ሚመለሱበት ያድርግልን እንዲሁም ተንኮል ምቀኝነት እንዲሁም ዘረኝነትን ያውድምልን አሜንንንንን🙏🙏🙏
    👉ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቤን ይቀላቀሉ

  • @etiopialove2890
    @etiopialove2890 Před 5 lety +65

    ወንዶች 😂😂😂😂😂😂😂ሚተባበሩት እኮ በዚች ምናምቴ ነገር ላይ አይጨክኑም 😄😄😄😄😄

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 Před 5 lety +36

    ኮንዶም መግዛት ለወንዶች አቡወለድ እደመግዛት ነው የሚቀለው

  • @hanan7573
    @hanan7573 Před 5 lety +18

    አረ ተው ፍፄ ይኸንን የተደበቀ ፕሮድውሰር አሳየን አቦ እንደኔ ጎማዳ ነው መሰል ምን አለ ብቅ ብሎ ልባችንን ቀጥ ቢያደርን*😂😂😂😂😂

  • @mixlagend
    @mixlagend Před 5 lety +56

    አዲሱ አመት ሰው በብሄሩ ምክንያት የማይሞትበት ይሁንልን የምትስማሙ #አሜን ሳትሉ አትለፉ በነካ እጃቹሁ ቤተሰባቹሁ አድርጉኝ

    • @SarahSarah-mx7xd
      @SarahSarah-mx7xd Před 5 lety

      አሜን በሰላም ተመለሱ

    • @user-km6wd2nt6s
      @user-km6wd2nt6s Před 5 lety +1

      ጓድኛየ አርገኝ ሰብስክራይብ

    • @mixlagend
      @mixlagend Před 5 lety +2

      የንፍጠኛ ዘር ነኝ ያውም ያፄወቹ እሺ አንተም ጎራ በል

    • @mercygreat887
      @mercygreat887 Před 5 lety

      Amennnnnnnnnn Amennnnnnnnnn Amennnnnnnnnn Amennnnnnnnnn #Yaya

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 Před 5 lety

      ሠብ አርጌሐለሁ ወደኔም ጎራ በል

  • @meditube2710
    @meditube2710 Před 5 lety +1

    ኧረ በለው ስለኮዶም ስታነሱ በጣም አዝናናችሁኝ እኛ አገር ኤች አይ ቪ መጣ ተብሎ በየመደሩ እንዲታደል ላባቴ ካርቶኑን ሰጡት በየመደሩ አድል ብለውት ከዛ አባቴ እኛ እንዳንነካ አርቆ አስቀመጠው በመሠላል ወጥተን አወረድንና ወደ በር ወጣንና እደ ፊና እየነፋን አፈድተን አፈድተን ካርቶኑን ልንጨርሰው የተወሰኑ እሽጎች ሲቀሩ መጣ አይመታን ቸገረው የተረፈውን ቀምቶ ሰሽትቤት ከተተው ክክክክክክ አባቴ በጣም ጥሩ ሰው ነው እናቴም እደዛው በፍቅር ነው ያሳደጉን አይመቱንም ጥፋታችን በምክር ይታረማል አላህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሚን ያረብ
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @MM-lk1cj
    @MM-lk1cj Před 5 lety +44

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቅን ልቦች
    2012 አገራችንን የሠላም የፍቅር. ያድነት አላህ ያድርግልን

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 Před 5 lety +16

    ክክክክ አይ ፍፄ በምን እንሣቅ ነው ዛሬ የመቻችሁ እሙን ሰላም በሉልኚ

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety +12

    በስደት ያለነውን ስደት በቃ ብሎ በስኬት አምላክ ለአገራችን ያብቃን መቼ ነው አገሬ የምገባው ያልነውን አምላክ ይስማን ሁሉ ነገራችንን ፈጣር በአገር ያድርግልን

  • @ayutube6498
    @ayutube6498 Před 5 lety +22

    እንኳን ደህና መጣችሁ ፍፄ መልካም አድስ አመት ይሁንላችሁ አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት እና በስደት ያለን ደግሞ በአምላክ መልካም ፈቃድ ወደ ሐገራችን የምንገባበት እንድሆን ተመኘሁ !! መቸም አድስ አመት ሲመጣ መልካም ምኞት መመኘት ስጦታ መሰጣጠት ልማዳችን ነው እስኪ ለኔም ለስደተኛዋ እህታችሁ የአድስ አመት ስጦታ #ሰብስክራይብ አበርክቱልኝ ደስ ይበለኝ በቻናሌ አሪፍ የሚባሉ ስራዎች አሉኝ ትወዷቸዋላችሁ 💐💐💐🌮🥧🥮🍸

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 Před 5 lety +3

    መላው የኢትዮጵያ። ህዝብ እንኳን አደርሳቹ
    እኔ ክፍትት ብሎኛል እህት ወንድሞቼ እስኪ በላይክ አይዞሽ በሉኝ ስወዳቹ👉👍🏻❤

  • @user-wi5sn3hb2s
    @user-wi5sn3hb2s Před 5 lety +34

    ፍፄ ምርጥ ሰው እኔ ብሆን እረስሽ ግዢ ነብር ምለው ሞዴሱን ግን እገዛለተለው

    • @fhaylufhaylu4901
      @fhaylufhaylu4901 Před 5 lety +2

      ኢየሱስ የአላህ ባሪያ ነው ያልሽው/ያልከው
      ምናይነቲቱ ጋጠወጥ ነሽ በፈጣሪ ለነገሩ ሴት ነሽ መሰል አህያ ነሽ እሽ ፋራ ለነገሩ ከፋራ ምን ይጠበቃል እግዚያብሄር ማስተዋልን ይስጥሽ እህቴ ጋጠወጥ

    • @user-wi5sn3hb2s
      @user-wi5sn3hb2s Před 5 lety +3

      @@fhaylufhaylu4901 አቤት አቤት እና አንታ ዶቆሮ ከሆክ እኔም ዶቆሮ ልኑን

    • @SS-wf3vq
      @SS-wf3vq Před 5 lety +1

      @@user-wi5sn3hb2s ሳህ ትክክል👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌷

    • @user-ut3pn5du9b
      @user-ut3pn5du9b Před 5 lety

      @@fhaylufhaylu4901 እነሱ ክብር አይወድላቸው አህዮች ናቸው እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው🙏🙏🙏

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 Před 5 lety +1

      @@user-wi5sn3hb2s dedebi mehoneshe Eko keperofayeleshe yasitawikali.::
      Allah man new?

  • @hikimetinegnisubscribearag1061

    ውይ ተመስገን ፍፃ አዲስ ነገር ጥበቃ ላይ ነበርኩ እዴኔ ሲቀዋለል የነበር ማን ነበር አሳውቁኚ የኔ ውዶች

  • @Fretube
    @Fretube Před 5 lety +33

    ቅን ልቦች በጣም ነው የምወዳችሁ:: እንግሊዝኛ ለጀማሪዎች አስተምራለው:: ኑና እዩት :) እመቤት አንቺም :)

    • @Tube-cg1ng
      @Tube-cg1ng Před 5 lety +2

      Frye habesha tube እውነትሽንነው ጓራ ልበል

    • @jumanishjumanish5173
      @jumanishjumanish5173 Před 5 lety

      እንኳን አደርሰን ለአድሱ አመት የሰላም የፍቅር የአድነት የብልፅግ ይሁንልን

    • @tiktokethiopia7865
      @tiktokethiopia7865 Před 5 lety

      Frye habesha tube subscribe እንደራረግ

    • @ummastihabeshawit1057
      @ummastihabeshawit1057 Před 5 lety

      መጣሁልሽ

    • @Fretube
      @Fretube Před 5 lety

      Eshi Sami

  • @user-jm4og5bl4y
    @user-jm4og5bl4y Před 5 lety +7

    ዋው በጣም አሪፍ
    ነው እንኳን አደረሳች ለመላው
    ለኢትዮጵያ ልጆች

  • @hussainjuma9778
    @hussainjuma9778 Před 5 lety +5

    እኳን አደረሣችው አዲሱ አመት የሠላም የጤና የፍቅርየብልፅግና የእድገት ይሁንልን ለመላው ኢትዮጵያዋያን

  • @MM-lk1cj
    @MM-lk1cj Před 5 lety +4

    ወዱ ገዝቶ አይሄድም. እድ ሴቱም ኮዶም እየገዛ አይሄድም. ሃሃሃ😀😀😃😃ወድዮው ቅን ነው👌

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 Před 5 lety

    እንኳን አደረሳቹ ቅን ልቦች, በጣም ፕሮግራማችሁን እወዳለሁ ተባረኩ, ወንዶች ጣጣ የላቸውም ቅኖች ብዙ አሉ ግን ሽልማት ሲሰጣቸውአላየንም ነው አለቀባቹ ሽልማቱ? የኮንደሙ በጣም ጥሩ መልእክት አለው በተለይ በሐገራችን ቫይረሱ እየተስፋፋ ባለበት በዚሕ ሰአት የማንቂያ ደውል ነው በርቱ, መልካም በአል!

  • @user-vm8mj2ux7c
    @user-vm8mj2ux7c Před 5 lety +4

    ፍፄ ናፍቆኝ ነበር ምትሉ እስኪበላይክ አሳዩኝ👍🏾🇪🇹

  • @aliyajama3858
    @aliyajama3858 Před 5 lety +8

    ፕሮደሰርህብ ብቅ አርግ ፍፄ አለበለዛ ቅልቦችን ማየት ልናቆምነው ፍፄ መልካም ሰው እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ

  • @user-wc8ej5lw4s
    @user-wc8ej5lw4s Před 5 lety +5

    ያገሬ ልጆች እቁጣጣሽ ፍፆየ እቁጣጣሽ እኮን አደርሳችሁ ለአዲስ አመት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @khalilmakhlouta2133
    @khalilmakhlouta2133 Před 5 lety +7

    እንዃን አደረሳችሁ መልካም አድስ አመት
    ተመመ ምድንልን
    የታሰረ ምፈታልን
    የተጠማ ምጠጣልን
    የተጣላ ምታረቅልን ዘመን ይሁንልን አሜን

  • @zawudezawude890
    @zawudezawude890 Před 5 lety +8

    እኔም በጣም አፍራለሁ ብሞት አልገዛም ሥሙን እራሱ አልጠራዉም እንኳን ልገዛዉ ትሽ ሞዴሥ ግን አያሣፍርም

  • @marimaa801
    @marimaa801 Před 5 lety +16

    ምንም ችግር የለውም ሞዴሥ መግዛት ለወንድም ለሤትም ግን ኮንዶም ለሤት ያሣፍራል

  • @allahbekiyenew5024
    @allahbekiyenew5024 Před 5 lety +2

    Kkkkkkkkkk ኧረ ቅን ልቦች በጣም አሳቃችሁኝ እኔም ቢጠይቁኝ አልገዛም እፈራለሁ!!

  • @ethiopan9422
    @ethiopan9422 Před 5 lety

    አይይይይ እኔ ስሙን እራሱ ገና ዛሬ ሰማዉkkkkkለማንኛዉም አገርም ያላችሁ ከአገር ወጪም የሆናችሁ እንኳን ለ2012 አዲሱ አመት አደረሳችሁ አዲሲ አመት ዘረኝነት ብሔረተኝነት የሚለዉን ትተን አንድ ኢትዮጵያ ብለን የምናሰብበት ዘመን ይሁንልን በተረፈ ለአዲሱ ዘመን ፕሮዳሰሩን የምናይበት ዘመን ይሁንላችሁkkkkkkkk

  • @user-yn1oz9ni1n
    @user-yn1oz9ni1n Před 5 lety +19

    ሀገር ልገባ ነው ላገባ ነው የዚህ ቤት በተሰብ ነኝ። ቤተሰቦች በላይክ ሸኙኝ😍

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 Před 5 lety

      በሰላም ግቢ በመልካምነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ በመልካምነት እህቴ

    • @user-cl2ku5oj8i
      @user-cl2ku5oj8i Před 4 lety

      ስለምግቢኤህት

  • @AhmedAhmed-ov7cc
    @AhmedAhmed-ov7cc Před 5 lety +13

    Happy new year
    Blessd be the future year🌻💚💛❤🌻💚💛❤🌻💚💛❤🌻🌷🌷👏

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +2

    *እንኳን ድህና መጣችሁ ቅን ልባችን 2012የስላም የፍቅር የአንድነት ይሁንልን ዝርኘነትን የማንስማበት ኢትዮጵያ ብቻ የምንስማበት አምት ይሁንልን አሜን ብሎ !*

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 Před 5 lety +3

    በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ መልካም አዲስ አመት ይሁላችሁ ።2012 ዘረኝነት ጠፍቶ አንድነት ድህነት ጠፍቶ ብልፅግና በሽታ ጠፍቶ ጤና ረብሻ ጠፍቶ ሰላም ላጉራችን የሚሆንበት ያድርግልን ።አሜን

  • @user-mt3eb4ek2o
    @user-mt3eb4ek2o Před 5 lety +8

    ሰዉ ግን ምን ችግር አለዉ ቢገዙላት እኔ ብቻ አልጠቀመዉ እጂ የፈለጉትን ነዉ እሚገዛላቸዉ እዴ እነሱ ካላፈሩ እኔ ምን አገባኝ

  • @user-vo8pp8bt1l
    @user-vo8pp8bt1l Před 5 lety

    ኮዶም በጣም ይከብዳል ውድ ሀገሬ ልጆች በሀገርም በስደትም ያንን ሁላችሁም መልካም አዲስ አመት አዲስ አመት ሰላም ፍቅር መልካምነት መዋደድ ንሮ ውድነት የሚቀንስበት ደሞዝ የሚያድግበት ያድርግልን ፍፄም ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ

  • @sultangg3894
    @sultangg3894 Před 5 lety +1

    ፍፄ በየ ሔድክበት መልካሙን ሁሉ ይከተልህ አተ ደግ ሰዉ በዚች ዱኒያ የፈለገ ዝነኛ ሀብታም ቢኮን ካድ ከፈን ሌላ ምንም ይዘን አንሔድም በዉነት አተ ቅን ነህ አተ ምገልፅበት አደበት የለኝም
    #ፍፄ አደራ ኧመቤትን ወንድማዊ ምክርህን ለግሳት ማለቴ የዋህ ስለሆነች ሁሉም ወንድ ሚያገባት ይመስላታል በተረፈ ሰላምህ ይብዛ አላህ መሳሎችህ ያብዛልን በነገርህ ላይ ፕሮዲሰሩ ፊቱ ባይበትን ቀን ናፍቄ አለዉ ክክክ

  • @user-zg2nl5te8z
    @user-zg2nl5te8z Před 5 lety +6

    ፍፄ እንኴን አደረሰህ "" መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ " ለእመቤትም አድርስልኝ አድናቂዋ ነኝ

    • @lamaaldossry5640
      @lamaaldossry5640 Před 5 lety +1

      እሥዬ የለቻት ሞዴሥ መነም አደለም ዉየጉዴ ዘዳሩ ሥቱን እነሥማ ባዲሡ አምት አጀነት ፌቀረ መተባበረ መዱደድ የምጣልን የረብ ፌፁም ዉየ የዛሬዉ የሠፌረል

    • @tiktokethiopia7865
      @tiktokethiopia7865 Před 5 lety

      Maseret Beyene subscribe እንደራረግ

    • @user-zg2nl5te8z
      @user-zg2nl5te8z Před 5 lety

      @@tiktokethiopia7865 Eshi

    • @tiktokethiopia7865
      @tiktokethiopia7865 Před 5 lety

      Maseret Beyene እሽ አድርጊ እኔ አድርጊአለሁ subscribe

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 5 lety +4

    በአሁኑ ሠዓት እኮ ከኔ ጀምሮ ከፈጣሪ ይልቅ
    ሠውን ነው የምንፈራው ወይ ዘመንና ትውልድ እሡ ይሁነን

  • @user-mn5pq8ww4s
    @user-mn5pq8ww4s Před 5 lety +2

    እንኳን ለአድስ አመት እንቁጣጣሽ በአል በሰላም አደረሳችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    ሲቀጥል ሱቅ ሄዶ ኮዶም ከመጠዬቅ 😜ከመንግስት ጋር አብሬ አንድ ገበታ ላይ ልብላ እደማለት ነው😆😆😆
    😀አማቴ ኮዶም ስትል አትችልበትም ኮዶሚኒዬም ነው የምትለው😆😆

  • @tube-iy6bs
    @tube-iy6bs Před 5 lety

    አሚን ፍፄ አድሱ አመት የሰላም፣ የጤና ፣ የፍቅር፣ የትብብር፣ የመተሳሰብ ፣ የእድገት አመት ይሁንልን በአድሱ አመት ወደ እናት ሀገራችን የምንገባ ያድርገን አሚንንን ያረብ ፍፄ ፕሮግራማችሁን ሁሌም እከታተላለሁ እንዳንተ አይነት ቅን ሰወችን ያብዛልን

  • @martatole1139
    @martatole1139 Před 5 lety +5

    #Next year ያማረ ና አላማችን
    የሚሳካበት ከ 2011 የተሻለ አገራችንን
    ሰላም የሰፈነበት ያድርግልን🙏

  • @user-vb4dd4we2g
    @user-vb4dd4we2g Před 5 lety +8

    የረቢዘረኚነትን፣የምየጠፈ፣ሀሰበችንየምሰከበት፣እቅደችንእውንየምሆንበት፣ልጅየሌላው፣ልጅየምየገኝበት፣ትደርለሌለው፣የምጠፊጥ፣ህወትየተሞለበትጥሩትደርይስጠቹሁ።አቦአምንበሉ

  • @bezuyalove7338
    @bezuyalove7338 Před 5 lety

    ደስ ይለል በእውነት እናማስግናለን መልካም አዲስ አመት

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 Před 5 lety +2

    አድሱ አመት በጎ በጎውን የምንሰማበት ዘመን ያርግልን

  • @yirgaalem8626
    @yirgaalem8626 Před 5 lety +7

    ለምን ሲባል ነው የሚታፈረው ሂወት አይደል እንዴ ምንም አያሳፍርም ሲያካብዱ እንጂ

    • @Tube-xy2sl
      @Tube-xy2sl Před 5 lety

      Kezhe Hulu baetdrgis keblsh becha aetdrgim six

  • @drsami762
    @drsami762 Před 5 lety +3

    ኮንዶሙን ግን ለምን ይሆን ሰዎች የሚፈልጉት??
    ለዝሙት?
    ወይንስ ለግዜው ላለማርገዝ ?
    አደራ እህቶቸ & ወንድሞቸ ዝሙትን አትቅረቡት
    OK ምርጦችዬ ስወዳችሁ♥።

    • @user-kp1qd4kg5j
      @user-kp1qd4kg5j Před 5 lety +1

      😂😂😂😃ሳሚዬ ጉ
      ድ እኮ ነዉ

    • @drsami762
      @drsami762 Před 5 lety

      @@user-kp1qd4kg5j ደግሞ በየት መጣሽ
      በየምሄድበት አትከተይኝ አላልኩሽም😃😃😃😜😜😜😜😜😛😛😛😛

    • @user-kp1qd4kg5j
      @user-kp1qd4kg5j Před 5 lety +1

      @@drsami762 ሳሚዬ 😂😂😂😂😂ኮሜንት ሳነብ አገኘሁህ ጠሎብኝ ኮሜንት ማንበብ ዉስጤ ነዉ👌👌👌

    • @user-yo4dc5br7u
      @user-yo4dc5br7u Před 5 lety

      ለሁለቱም ይጠቅማል

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l Před 5 lety +2

    ኧረ ፉፆየ. በሳቅ ሞትኩብህ
    ቅን ልቦችን. በጉጉት እድኔ. የሚጠብቅ ማነዉ 👍👍

  • @user-rp1xx1lj2r
    @user-rp1xx1lj2r Před 5 lety +1

    እኳን በሰላም መጣቹ ፉፂ ምርጥ ሰው

  • @hyamesintayu8970
    @hyamesintayu8970 Před 5 lety +8

    በ2012 ፍቅር ሰላም አንድነት የሚነግስበት ዘመን ይሁንልን ከፈጣርጋር

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 Před 5 lety +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ አይደለም ኮንዶም ማስቲካም ብትልከኝ አልገዛላት ደፋር ሞደሱን እገዛለሁ አዝናኝ ነዉ ቀጥሉበት

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 Před 5 lety

    ደስ ይላሉ ሁለቱ ህፃንሴቶች እና ወዱ ልጅ። ቅን ልብ አላቸው። 😘

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go Před 5 lety +1

    ወዉ ወንዶችኮ የዋህና ቅንናቸው የመጀመሪያው ሞደስለመግዛት በሩጫ የሄደው ልጂ ደስሲል

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 Před 5 lety +8

    ፊፄ አንተስ እችን አመት በቅንነት አሳለፍከዉ እኛስ ?????🤔🤔🤔 ጥያቄው ለረሳችን !

  • @user-wt3sl6pb4w
    @user-wt3sl6pb4w Před 5 lety +3

    እኳን 2012 በሰላም አዴረሳችሁ እሲ እዴኔ ሰዴት እግር እግር ያለዉ እጂ አዉጡ በፊፄ ይሁንባችሁ

    • @user-ly2hv4sr7o
      @user-ly2hv4sr7o Před 5 lety

      ዘሀራ ዘሀራ አይባልም እህት ዛሀራ በሙስሊሞች አድስ አመት ብሎ ማለት የለም

    • @user-ko7nz4lj4r
      @user-ko7nz4lj4r Před 5 lety

      @@user-ly2hv4sr7o አረ አትድከሚ አይሰሙሽም ልባቸው ደርቆዋል

  • @cell8632
    @cell8632 Před 4 lety

    ፈፀዬ የዛሬው ለየት ያለነው ደስ የሚል አስተማሪ ነው ሳላምህ ብዝትትት ይበል ከነስራ ባላደራባዎችህ

  • @uaeuaeee1100
    @uaeuaeee1100 Před 4 lety

    እረፍፄ በጣም ነዉ ሚደብረዉ እዉነት ለመናገር እኔ ብሆን አልገዛላትም እናም ኮንዶምና ኮቴክስ ትልቅ ልዩነት አለዉ በህብረተሰብ ዘንድእሺ ፍፄ ሰላማቹ ይብዛ

  • @user-kp1qd4kg5j
    @user-kp1qd4kg5j Před 5 lety +3

    ኮሜንቶችዬ መቸ ቀደማችሁኝ 😐😐ሲለቀቅ ለምን ሹክ 👊👊👊👊ሳትሉኝ ታዘብኳችሁ😎😎 እሽ በቃ አኩርፌለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ghassannassar198
    @ghassannassar198 Před 5 lety +3

    ዛሬ ወደ ሀገር ልገባንዉ ሰላም ግቢ በሉኝ

  • @marryalemalem4693
    @marryalemalem4693 Před 5 lety +1

    ፍሴ እረፍት አርግ በጣም ደክሞሀል ፊትህ ላይ ያስታውቃን ባአል ሲደርስኮ አርቲስት እና ደሮ መዴከም አድል

  • @amnaapdlla9225
    @amnaapdlla9225 Před 5 lety

    ፍፀ ማኛው እኳን አደረሣችሁ ብያለሁ እሥከሥራ ባልደረቦችህ በተለይ እመቡ ቆጆ የኔ ማር መልካም በአል ብየሻለሁ ፍፄ ንገርልኝ በፕሮግራማችሁ በጣም ዝና እላለሁ ሁልጊዜም እከታተላለሁ በጣም ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት የኔ ቅኖች ፕሮዲሠሩን ደግሞ መቸ ነው ብቅ የምትለው በለው እንደ ብቅበል በለው ዳሥፎራ ሚሥት እንዲዲርህ ትዳር የለኝም ብሎ የለ ክክክክ ለማንኛውም ለጫወታ ያክልነው መልካም አዲሥ አመት በመቀጠል እመቡ ቆጆ የዛሬ ሁለት አመት አላህ ሡበሀነ ውታአላ እዛ ካደረሠን አችን ማየት እፈልጋለሁ አይዞሽ ሁላችሁንም እወዳችሁአለሁ ቅን ልቦች ይብዙልን እላለሁ ከምሥጋና ጋር

  • @febenpretty8442
    @febenpretty8442 Před 5 lety +3

    ቅቅቅ ሞዴሱን እገዛለት አለሁ ኮደሙን ግን ማርያምን እኔ ብሆን እሰድባት አለሁ!!

  • @khalilmakhlouta2133
    @khalilmakhlouta2133 Před 5 lety +3

    በየ አለም የምትገኙ ወገኖች እንዃን አደረሳችሁ
    የሰላም ፤የፍቅር የይቅር ፤የስራ ፤የብልግና ፤የደስታ ዘመን ይሁንልን ይህ መናጥ ዘረኝነት ይጥፋልን

    • @tnshuash426
      @tnshuash426 Před 5 lety

      አሚን በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አጊኝ በመልካምነት እህት

  • @user-hx6oy2nq6v
    @user-hx6oy2nq6v Před 5 lety

    ለምን ያሳፍራል ለምን ያስፈራል ጤና እኮ ነው ምርጥ ልጅ ነው በደንብ አድርጎ ነው የነገራት ....እኔ ብሆን ነይ ላሳይሽ ሳይሆን መክሬ እገዛላት ነበር እኔም ሴት ነኝ።
    የኔ ባል ሞደስ ሲገዛ እንደ ጫት በጋዜጣ ነው ጠቅልሎልኝ እሚመጣው ። በእርግጥ አያሳፍርም ለወን ሞደስ

  • @hayatmohaned9280
    @hayatmohaned9280 Před 5 lety

    ዋው ቅን ልቦችዬ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ወላሂ በጣም ያስተምራል አትፍሩ ያለ ነገር ነውና በተቻለን አቅም ቅን እንሁን ዋው ምርጦች ሰላማችሁን ያብዛልን ሴቶችማ ስንባል ኡፍ ክፉ ነን ግን ገዙለት ደስ ይላል

  • @balembalembalem3087
    @balembalembalem3087 Před 5 lety +4

    እሳ ላለችው እኔ አፈርኩ እውነት
    እረ ሽም ነው በአደባባይ እደዚህ ማለት

  • @mesilove3050
    @mesilove3050 Před 5 lety

    የመዳም ጭቅጭቅ የሰለቸው ላይክ ያድርግ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ባድሱ አመት መዳም ጭቅጭቅሽን አያሰማኝ እደኔ የመረረው ላይክ

    • @samirakonjo8213
      @samirakonjo8213 Před 5 lety

      እር እኔም ጨጓራየን ልታስቀይርኝ ነው ኡ ኡ

  • @user-os7px3qb7e
    @user-os7px3qb7e Před 5 lety

    ፍፄን እስኪ የሚወድ በላኝክ ኦፍ ስወደዉ ሰላማችሁ ይብዛ መልካም አዲስ አመት አረ ምኔ ምነዉ አሳዩን በድምፁ ፎንቃ አሳዛኝ እእእ

  • @user-wn4ro4os6u
    @user-wn4ro4os6u Před 5 lety

    ውይ ይሄን በ ኮ የሚጀምር ነገር ትፈራው ክክክ ቅን ልቦች እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @user-ci9xu5ed6x
    @user-ci9xu5ed6x Před 5 lety

    ፍፄ ያሳዝናን ልጁ ግዙልኝ ሲል እዉነቱን ነዉ የሚመስለዉ

  • @tamiratgetachew9856
    @tamiratgetachew9856 Před 5 lety

    ክክክክክክክክ ደስ ስሉ እንኳን አደሬሰቹ መለው የእትዮጵያ ሰዎች ሰለምታዬ ይድረሳችሁ ለቅን ልቦች

  • @user-mw3ez1li3j
    @user-mw3ez1li3j Před 5 lety +1

    በ 2012 የፍቅር የሰላም ይሁንልን
    ሀገራችን ለዘላለም ትሳቅ ያስቀየምኳችሁ ካለ በእግዛብህር ስም ይቅር በሉኝ ይቅር ብያችሁ አለሁ🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s Před 5 lety

    ክክክክክክ ኧረ እኔስ ይቅር ልገዛው ስሙ ሲጠራ ራሱ አልወድም

  • @user-ct7wq3de6d
    @user-ct7wq3de6d Před 5 lety +1

    ኮንዶም 😂😂😂😂 ኧረ በጣም ያስፈራል

  • @itsmydam7685
    @itsmydam7685 Před 5 lety

    ፍጣሪየ ትግስቱን ስጠኝ እኔ መቸም አልገዛልሺም ክክክክክክክክክክክ

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 Před 5 lety +1

    እንኳን በሰላም መጣቹ መልካም ኣድስ ኣመት

  • @nejmutyubenejmutyube3145
    @nejmutyubenejmutyube3145 Před 4 lety +1

    ፊፁምዬ ሳቅ እድሜ ልክህ ሳቅ አያቃርጥህ

  • @user-ky8dw7mc5b
    @user-ky8dw7mc5b Před 5 lety

    ዋው ዛሬ አላዳገቱም ቅን ልቦች በዝተዋል መሰሎቻችሁን ያብዛልን

  • @sosainasosi3951
    @sosainasosi3951 Před 5 lety +1

    እረ አታስቁን መልካም አዲስ አመት ይሁላችው በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቸ

  • @user-cc7rm7gg7d
    @user-cc7rm7gg7d Před 5 lety

    መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ 🌻🌻🌻🌻❤❤

  • @user-rz1mo5yd8l
    @user-rz1mo5yd8l Před 5 lety

    አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የድገት ብልፅግና ይሁንል ከነ ቤተሰቦችህ ፍፂ ሺ አመት ኑርልኝ ከነ ባለቤትህ ከነ ልጅህ ዘመንህን ፈጣሪይ ይባርክልህ እምብርሀን ትጠብቅህ እወዳለሁ ስደተኛዋ ፍሬ ነኝ

  • @linidesbele380
    @linidesbele380 Před 5 lety +1

    በጣም ኣስተማሪ ስራ ነው ቀጥሉበት የኔ ውዶች

  • @fhjdbbk9609
    @fhjdbbk9609 Před 5 lety

    በጣም ደስስስስስ ይላል ፍፁም አስፋው እናመሰግናለን

  • @zaynab669
    @zaynab669 Před 5 lety

    አረፍፄ፡ኑርልኝ ማሻአላህ ደስሲትሉ የኔባል መቸም ቢሞትም ሞደስአይገዛልኝም በጣም ይፈራል

  • @mahiyemikitanash6471
    @mahiyemikitanash6471 Před 5 lety +1

    ፍፄ ምርጤ ስወድክ ኣሪፍ ስራ ነዉ👌💛💐💚

  • @madinnahasiin737
    @madinnahasiin737 Před 5 lety

    ፍፄ ፕሮግራማችሁ በጣም ነው ምወደው እድሜና ጤና ይስጣችሁ አዲሱ አመት የፍቅር የመደመር :ዘረኝነትን የሚያጠፋ ይሁንልን አሚን ያረብ

  • @enhayuyoutubeuae8713
    @enhayuyoutubeuae8713 Před 5 lety

    እኳንም ለ20012 አ.ም በሰላም አደረሳችሁ አድሱ አመት የሰላምና የፍቅር ይሁንልን ለሀገራችን ሰላምና እድገትን መረጋጋትን አላህ ይፍጠርልን ፍፄ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ቅንነትህን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይጨምርልህ እድሁ እመቤትና ፕሮድሰሩን ይጠብቅልን የበለጥ የቅን ሰወችን የምናገኝበት አመት ዘመን ያድርግልን እኛንም ከስደት አላህ ለምንወዳት ለሀገራችን እናም ለውድ ቤተሰቦቻችን በሰላም ለመገናኘት ያብቃን አሚንን በሉ……………………ቅን ልቦች ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ ከኔ በላይ ፈጣሪ ይውደድልኝ " ቀ……ን…… ልብ" እድኖረን እመኛለሁ "

  • @habeshafunnyvideo9625
    @habeshafunnyvideo9625 Před 5 lety +1

    Welcome happy new year 🇪🇹❤️
    በአድሱ ዘመን ፈጣሪ ቅን ሰውችን ያበዛልን አሜን (3)💞

  • @hanahana7890
    @hanahana7890 Před 4 lety

    ውይ ወዶቹ በጣም ምስኪኖች ናቸው ሲያሳዝኑ

  • @user-qt3mh6yn2f
    @user-qt3mh6yn2f Před 5 lety

    ቅን ልቦች እንኮን በሰላም መጣችሁ ጥሩ ጨዋታ ነው ሁላችንም ቅን ልብ ይኖረን እስኪ ፍፂ ሰላምህን ያብዛል

  • @JjjjLkhf
    @JjjjLkhf Před 5 lety

    ቅልቦች እኲዋን ለአዲሱ አመት አደረሳቹ አዲሱ አመት የሰላም እና የጤና ያሪግልን

  • @Islam-su2js
    @Islam-su2js Před 5 lety +1

    ቅን ልቦች እንኳን ደህነ ማጠቹ

  • @user-ev5ct7jj6l
    @user-ev5ct7jj6l Před 5 lety

    ክክክክ ወይ ጉድ ፍፄ ደሞ እሺ በቀጣይ እንደዚ አዝናኝ የሆነ ነገር እንደታምጣልን እናምናለን

  • @user-jt7gh5nb1i
    @user-jt7gh5nb1i Před 5 lety

    ፍፄን የምትወዱት እስኪ ሊያቹ በላይክ እንኳን አደረሳች ውድ ያገሬ ልጆች አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የጤና የብልፅግና በስደት ያለን ወደአገራችን የምንገባበት ይሁንልን

  • @hanisanu2127
    @hanisanu2127 Před 5 lety

    ፍፄ ምርጥ ሰው ስወድህ ምርጥ ምላሾች ናቸው