Video není dostupné.
Omlouváme se.

ህሊና ድራማ ክፍል 14 - Helina Drama Part 14

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 07. 2024
  • ህሊና ድራማ ክፍል 14 - Helina Drama Part 14
    #HelinaDrama
    #SalkanTube
    #ethiopiandrama
    contact us
    on Instagram
    www.instagram....
    TikTok
    www.tiktok.com...
    Facebook
    / 1221filmsproduction
    Join this channel to get access to perks:
    / @salkantube
    Join this channel to get access to perks:
    / @salkantube

Komentáře • 565

  • @tebabe
    @tebabe Před měsícem +195

    ይህሊናን አባት ብቻ እሚወድ❤👍👈 ትልቅ ሰው እና ትንሽዬ ልጅ ማነው እደኔ እሚወዳቸው 👍👈

  • @Tamralech-mq5qg
    @Tamralech-mq5qg Před měsícem +114

    መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በሙሉ እንኮን ለአብርሃሙ ስላሴ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉❤❤

    • @mithaa3330
      @mithaa3330 Před měsícem

      እኳንም አብሮ አደረሰን

    • @YehtZewdie-go9fi
      @YehtZewdie-go9fi Před měsícem

      amen enkuwan abero aderesen,yeaberehamu selase lehagerachen selam yelakulen

    • @user-cm7ix8pg5r
      @user-cm7ix8pg5r Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤

  • @ZenebechZenebechsewbesew
    @ZenebechZenebechsewbesew Před měsícem +420

    እደምን ዋላችሁ እህት ወድሞቼ የዛሬው የአብርሀሙ ስላሴ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ አሜን በሉ ካሜን ይቀራል ይላሉ አባቶቻችን

  • @Bereket5
    @Bereket5 Před měsícem +196

    በሳምንት ሁለቴ የሚል like 😮

    • @Betty12194
      @Betty12194 Před měsícem +1

      Ye tv 📺 dirama sile hone mehone aychilm legna hulete

  • @user-yf5gy1jy1s
    @user-yf5gy1jy1s Před měsícem +166

    ለሰው ዘር በሙሉ ሰላም ይብዛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብርሃሙ ስላሤ አመታዊ በዓአደረሳቹ🎉

  • @gsfhcgjkgchjkvcc
    @gsfhcgjkgchjkvcc Před měsícem +74

    በሳምንት 2 ጊዜ ይለቀቅ እየረሳነው ነው👍🥰

    • @yasmeenyasmeen8049
      @yasmeenyasmeen8049 Před měsícem

      አይ አይሰምም እዳያልቅባቸ ነው😅😅😅😅

    • @aai3499
      @aai3499 Před měsícem

      እየረሳሽ ከሆነ አሁን እንዴት አስታወሽ ላንቺ ብለው ብዙ የደከሙበትን በሳምንት ሁለቴ ይሁንልሽ ሲያምርሽ ይቅር🤔🤔🤔🙄

  • @MamaM-mf8kc
    @MamaM-mf8kc Před měsícem +90

    እሄን ፊልም በስርሃት ከሚታይበት ሰሀት ይልቅ ሀተትና ኮተት ይበዛዋል የቻናሉ ባለቤት በጣም አካበዳችሁ።

  • @user-oh6mb2ue7j
    @user-oh6mb2ue7j Před měsícem +95

    አንደኛ ነኝ ዛሬ😂😂😂ላይክ ስጡኝ እርጉዝ ነኝ😅😅😅

    • @Amina-jn3ii
      @Amina-jn3ii Před měsícem +1

      😂😂😂እና ላይክ አምሮሽ ነው 😂😂😂😂❤

    • @shemeleskebede5028
      @shemeleskebede5028 Před měsícem +2

      እርግዝናው የመጣው በላይክና በኮሜት ነው እንዴ ቆይ😂😂

    • @lemlemg542
      @lemlemg542 Před měsícem

      Vitamin መሆኑ ነው ?

    • @meritube4549
      @meritube4549 Před měsícem

      የዘመኑ እርጉዝ ላይክ አምሮኛል አላለችም😂😂😂

    • @user-uy9sr4ji6i
      @user-uy9sr4ji6i Před měsícem

      😂😂😂

  • @Emuti349
    @Emuti349 Před měsícem +28

    የዛሬው ስላሴዎች ለልጄ እህት እንዲሰጠው ፀልዩልኝ ብቻውን እንዳይቀርብኝ🙏🙏🙏

    • @alami5787
      @alami5787 Před měsícem

      የልብሽን መሻት ሥላሤወች ይፈፅሙልሽ ማማየ ፅልይ ውደ

  • @MsLucky-et7qd
    @MsLucky-et7qd Před měsícem +89

    ፍትህ ለአማራዉ ወገኔ😢😢😢😢ይነጋል

  • @user-rw7yw4xf3r
    @user-rw7yw4xf3r Před měsícem +60

    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል አማራ ክልል ኔት ወርቅ ተለቀቀ ተመስገን 🙏

  • @melikamdesye9294
    @melikamdesye9294 Před měsícem +27

    እደኔ የስደት ህይወት የመረራችሁ በሰላም ለአገራችሁ ምድር ያብቃችሁ ከጤና ጋር😊

  • @yonasbrhane2024
    @yonasbrhane2024 Před měsícem +14

    መጀመሪያ ተመችቶኝ ነበር አሁን ግን አድክም ሆነብኝ ምንም አይነት የሚጨበጥ ነገር አላገኝሁበትም ምን አልባት ማስተካከል ያለባችሁ ነገር ካለ ብታስተካክሉት መልካም ነው እላለሁ:: የድራማው ታሪክ ግን በጣም አሪፍ እና አስተማሪ እንደሆነ እሙን ነው ነገር ግን አቀራረብ ደግሞ ወሳኝ ነው::❤❤❤

  • @FiDrasi
    @FiDrasi Před měsícem +33

    የሳሚ አድናቂወች የት ናችሁ❤

  • @user-wl7eh4po6j
    @user-wl7eh4po6j Před měsícem +28

    ባለፈው ከምን ነበር ያቆመው?🤔 እረሳነው እኮ😂😂😂😂

    • @Beemenet
      @Beemenet Před měsícem +1

      እኔም ያስታወስኩት ሳየው ነው እናጓጓለን ብለው እያስርሱን ነው😅

    • @Hana-ps5gn
      @Hana-ps5gn Před měsícem

      😂😂😂

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on Před měsícem +49

    ከኔ የበርታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ በጣም ጭንቅ ብሎኛል

  • @user-kq8iw7bk2q
    @user-kq8iw7bk2q Před měsícem +5

    ቴዲ የሚገርም ችሎታ ያለው ልጅ ነው 💪ያበደ ድራማ ነው በርቱ👏

  • @Genett-g4z
    @Genett-g4z Před měsícem +10

    የመጀመሪያ ጊዜ ምርጥ ድራማ ሲሰራ በ ኢትዮጵያ wow

  • @uadsfdd7491
    @uadsfdd7491 Před měsícem +28

    ማነው መጨረሻው የናፈቀውእንደኔ 🥰🥰👍👍👍😊

    • @frehiwetyonas22
      @frehiwetyonas22 Před měsícem +1

      መች ተጀመረ?

    • @uadsfdd7491
      @uadsfdd7491 Před měsícem

      @@frehiwetyonas22 ማለት

    • @user-by5ky6hi3d
      @user-by5ky6hi3d Před měsícem +1

      መጨረሻው ይጋባሉ ወይ ከሁለት አንዳቸው ይሞታሉ ከዚ አያልፍም። ድራማ ደስ የሚለው መሀሉ ነው ከምን ቀጥሎ ምን ሆኑ የሚለው የደራሲውን የማሰብ ችሎታ ታይበታለች። ግን ድርሰት ከተባለ ዙረትን የሚያክለው አለ? በስመአብ🤯 የሆነ ድርሰት

    • @uadsfdd7491
      @uadsfdd7491 Před měsícem

      @@user-by5ky6hi3d አይዋ

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq Před měsícem +8

    የዛሬ መጨረሸ ብቻ ነው ልብ ሰያንጠለጥል ያለቀው እንደዝህ ይለቅ ሁሌም ። ግን ደረስው በጣም ከበድ ነው የቴድም ብቃት የምያስቀና ❤❤😂

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Před měsícem +6

    ለደራሲዎቹ እና ምርጥ ለሆኑት ተዋናዮች እናመሰግናለን❤💐💐💐💞

  • @MominaAbuker-tj7zf
    @MominaAbuker-tj7zf Před měsícem +9

    ደቂቃው ቭ
    በጣም ትንሽነው ይጨመርልን በጣምአሪፍነው ሁላችሁንም እወዳችሗህለሁ በርቱ

  • @ShgeTube
    @ShgeTube Před měsícem +10

    እንደኔ የህሊና አባትን የሚመቸዉ 👍

  • @havemercyonus2123
    @havemercyonus2123 Před měsícem +6

    ስዩሜ (Dagmawi) ❤❤❤

  • @user-tm2vz5nh8x
    @user-tm2vz5nh8x Před měsícem +5

    ይሄ ፊልም በጣም አሪፋ ነው እናም ለሁላችንም አስተማሪ ነው እናም አንደኛ ምርጫዬ ህሊና ድራማ ነው🎉

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq Před měsícem +15

    ኢየሱስ ጌታ ነው እመኑ ትድነለችው ይሄን የምተነቡ ሁሉ ❤❤❤ ።

  • @dere-kg4lw
    @dere-kg4lw Před měsícem +4

    የእንግዳሰው ሃብቴ 👏👏👏

  • @DawitAragaDeve
    @DawitAragaDeve Před měsícem +6

    እግዚአብሔር አወቅ ነው ስራችንን ይመዝናል ወጋችንን ይተምነል !!

  • @bezialiye5085
    @bezialiye5085 Před měsícem +10

    በማርያም ፀልዩልኝ ከባድ ፈተና ውስጥ ነኝ

    • @gyyuu1930
      @gyyuu1930 Před měsícem

      አይዞን

    • @yemarayamsitota2845
      @yemarayamsitota2845 Před měsícem

      Egzabiher al wde

    • @user-gsareklam
      @user-gsareklam Před měsícem

      እግዚአብሔር ይቅደምልሽ ታሪክሽን ይቀይርልሽ❤❤❤አይዞሽ ፀልይ ሳትሰለች❤❤

    • @abc12452
      @abc12452 Před měsícem

      እግዚአብሔር ይርዳሽ ውዴ

    • @danielmesfin5048
      @danielmesfin5048 Před měsícem

      Geta Eyesus fetenawen lebego yaregelesh

  • @nardi7379
    @nardi7379 Před měsícem +9

    እንኳን ደስ አለን ዳታ ተለቀቀ አማራ ክልል

    • @tube6676
      @tube6676 Před měsícem +1

      በጣም ደስ ብሎኛል

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Před měsícem

      የጤና አይመሥለይም ወጥመድ ሊሆን ይችላል

    • @mahiyakiya1050
      @mahiyakiya1050 Před měsícem

      አብይ ጎንደር ገብቶ የለ 😂😂😂😂ለዛ ነው​@@Zeze-ds6qq

    • @user-rd5cu1xg9f
      @user-rd5cu1xg9f Před měsícem

      ወጥመድ ነዉ በኛ እኳን ዳታ የመስመርም የለ

    • @jinataJinata-df1cd
      @jinataJinata-df1cd Před měsícem

      እስቲ ስለወረኢሉ የሠማ ይገረኝ

  • @ብሩክሰይደ
    @ብሩክሰይደ Před 19 dny +1

    በሳምት ሁለተየ ይሁንልን እየረሳነዉ ነዉ❤❤❤

  • @fre-dy6gi
    @fre-dy6gi Před měsícem +5

    እኔማ እየረሳዃቼዉ ፖስተሩን ሳይ ነዉ የማስታዉሳቼዉ 😊

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq Před měsícem +3

    እንኳንደሦሦአላችሁቅመሞች አማሬክልልዳታ ተለቀቀ🎉🎉🎉❤❤መብሩክክክ አሏህሀገራችንንሠላምያደረግልን

  • @Netanetadiss
    @Netanetadiss Před měsícem +4

    በጣም ከፍቶኛል እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ

    • @abc12452
      @abc12452 Před měsícem

      አይዞሽ ውዴ እግዚአብሔር ከጭንቅ ያዉጣሽ

    • @ትግስት955
      @ትግስት955 Před 22 dny

      እመቤታችን ታስብሽ

  • @JamaA-dz1fj
    @JamaA-dz1fj Před měsícem +4

    ተመስገን በጉጉት ሎሞት ነበሪ ህሌናዋች አንኳን ደና መጣቹ

  • @haymanotbelete5295
    @haymanotbelete5295 Před měsícem +2

    ምርጦችዬደገፍ አድርጉኝ 😢

  • @SurafelTebibu
    @SurafelTebibu Před měsícem +1

    አውነት ነው በጣም አካበዳቹ ማስታወቂያዉ ከ ድራማው በለጠ

  • @user-rv5my1bl5h
    @user-rv5my1bl5h Před 17 dny +1

    Syume betam new yetemechegn endene yetemechachu be like

  • @yoditbelachew3570
    @yoditbelachew3570 Před měsícem +2

    እኔ እምለው ምን አይነት ደካማ ገፀ ባህሪ ነው ተፈጠሩት በቃ ሴት ልጅ እየተማረች ; እየሰራች ደግሞ የፍቅር ህይወት አይኖራትም።

  • @user-bl8ze2yb5i
    @user-bl8ze2yb5i Před měsícem +7

    Enkwan dena metacu erogoz ngay like amerogyal

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil Před měsícem +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ!!

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 Před měsícem +1

    አሪፍ ድራማ ነው በሳምን ሁለቴ አርጉልን

  • @sintayoukassaye
    @sintayoukassaye Před měsícem +5

    እንደ ህሉ አይንት አፍቃሪ ❤❤❤❤

  • @Fedila-b4q
    @Fedila-b4q Před měsícem +1

    ቴዲ ግን ሚያምርበት የፍቅር ፊልም መስራት ነው።

  • @birtukantolla7814
    @birtukantolla7814 Před měsícem +2

    Acting syum, good job keep it up 👍

  • @Yetm798
    @Yetm798 Před měsícem +3

    ምን አይነት አባት ነው የልጁ ጭንቀት የሚያስደስተው 😮😮😮

  • @BetyAyele-tz3rr
    @BetyAyele-tz3rr Před měsícem +1

    hilinan,miwadd bekikee yigilathe❤❤

  • @jemilsharif9750
    @jemilsharif9750 Před měsícem +4

    ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤

  • @user-tn6tv7zg5z
    @user-tn6tv7zg5z Před 14 dny

    ገራሚ ስራ❤ በርቱ

  • @YeabsiraAlexander
    @YeabsiraAlexander Před měsícem +3

    BTW siyom is the one who is gonna play the biggest role on their life not mande trust me people and how i love him uffa 🥰

  • @selamabraha-i5w
    @selamabraha-i5w Před měsícem

    አረ አሄ ድራማ በጣም ነው የተመቸኝ ከታሪኩ,የትወና ብቃታቸው ብትሉ ብቻ በጣም በጣም ነው የተመቸኝ እናም በዚው ቀጥሉበት. ብቻ አንድ ነገር የ sound system ትንሽ አለበት እስዋን ብቻ ይስተካከል እንጂ 1ኛ የሆነ ፊልም ነው.አወዳቸዋለሁኝ❤❤❤👏👏👏

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před měsícem +14

    ሰንሞትበቹ በሰምት ሁለቴ 😮ይሁንልን ያምትሉ😢😂

  • @MominaAbuker-tj7zf
    @MominaAbuker-tj7zf Před měsícem +2

    ሰኔ እና ሰኞ ምዕራፍ ሁለትን ልቀቁልን

  • @user-qo4zz6yw1g
    @user-qo4zz6yw1g Před měsícem +2

    ሰላም ለሀገራችን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sebli5024
    @sebli5024 Před měsícem +1

    ቀጣይ ሳምቱን ናፈኩት ኡፍፍ ያበደ አይደል ❤❤

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 Před měsícem +2

    ኢሄ ድራማ እየገባኝ አይድለም ትዝታ ነው ወይ ያሁን ነው ተዘበራረቀብኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @MichaelTesema-ek3iq
      @MichaelTesema-ek3iq Před měsícem +1

      ታርክ ነው አቦ ህልነ ለጎደኛው እየተረከች ነው ።
      ከመጀመርያው አለያህም እንዴ?

    • @user-ep9vy8vl1i
      @user-ep9vy8vl1i Před měsícem +2

      ትዝታነዉ.ወላሂ❤❤❤

    • @LeilaShamil
      @LeilaShamil Před měsícem +2

      ያለፈን እና አሁን ያሉበትን ነው ሚተርከው!!!

    • @user-cc5yd7ju4v
      @user-cc5yd7ju4v Před měsícem

      ያለፈ ታሪክ ነው

  • @user-eu4yl2ih5g
    @user-eu4yl2ih5g Před měsícem

    ይበልጥ ደግሞ በሳምንት 2 ግዜ ቢሆን በጣም ደስ ይል ነበር ውደችየ❤

  • @marakibirhanu3641
    @marakibirhanu3641 Před měsícem +2

    hilina gin ebdet des tilalech bexam nw yemiwedish ❤❤❤ qonjo lij dimtsish❤❤❤

  • @MekiyaMuhamed
    @MekiyaMuhamed Před měsícem +3

    ያጀማአ አገራችን ኢትቢዮ ሸበካ ሰለተለቀቀ ደሰብሎኛል❤❤❤❤❤❤

  • @Rozy908
    @Rozy908 Před měsícem +2

    ቴዲ እኮ ስታስፈራ😂😂😂😂😂😂

  • @FarisMekuria-rd4gr
    @FarisMekuria-rd4gr Před měsícem +2

    ይሄ ድራማ እንደ ወይን ጠጅ እያደር እየጣፈጠ እየጠነከረና እየማረከኝ ነው

  • @NatnaelMekonin
    @NatnaelMekonin Před měsícem +1

    ለዚ ድራማ ክብር ለ history ውም አድናቆት አለኝ director ግን አንዳንድ ጥቃቅን ነገር ተጠንቀቅ ማንደፍሮና ሳሚ በታየው motion ውስጥ ሆነው ስዩም አገላገላቸው ከዛ ሽጉጡን አስቀመጠ ስዩምም ወጣ ሽጉጡን ለሳሚ ትተው መውጣታቸው ተገቢ ነበር ? ወይም በነሱ መዘናጋት ምክንያት ሳሚ የሆነ action ሊያሳየን ይገባ ነበር ብዬ አስባለው አመሠግናለው ቆንጆ ነው በርቱልን

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Před měsícem +3

    ስትመጡ ብቻ ነው የማስታውሳቹህ እየረሳኋችሁ በሳምት ቢያንስ ሁለት ግዜ ብሆን ጡሩ ነበረ ለናተ ብየ ነው😁😁😁

    • @Yetm798
      @Yetm798 Před měsícem

      እኔም ሳያቸው እሁድ መሆኑን አውቃለሁ😂😂

    • @የራያዋ
      @የራያዋ Před měsícem

      @@Yetm798 እኮ😁

    • @mulusew505
      @mulusew505 Před měsícem

      😂😂😂

  • @simretdange1911
    @simretdange1911 Před 2 dny

    አ ሪ ፍ 👌👌

  • @AhmedSeid-yv5tn
    @AhmedSeid-yv5tn Před měsícem +1

    ማነው እንደኔ በጉጉት ሢጠብቅ የነበረው።የውሸት የሚለቀቀውን ህሌና ክፍል 14"የሚል ሢያይ ዘሎ የሚገባ

  • @Roman-ym5fh
    @Roman-ym5fh Před měsícem +2

    ፍናንን እንደኔ የሚወዳት ላይክ❤

  • @user-tu3it7mc7x
    @user-tu3it7mc7x Před měsícem +4

    ዬልብስ መሥታዎቅያ ነው ዎይስ ድረማ ነው ምተሰዩት ቀንሱት እንጅ😡😡😡😡😡

  • @FatimaEbrahim-pd1ox
    @FatimaEbrahim-pd1ox Před měsícem +4

    ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ከዚሁም ደቂቃ ላይ ማስታወቂያ

  • @fatinooraldine7936
    @fatinooraldine7936 Před měsícem +1

    ማነዉ እንደኔ በጉጉት ሚጠብቀዉ❤❤❤

  • @haiathaita524
    @haiathaita524 Před měsícem +5

    ከድራማው ኮተቱ ብዛቱ

  • @MsLucky-et7qd
    @MsLucky-et7qd Před měsícem +7

    የመጀመርያ ኮማችነኚ ግጩኚ❤❤❤ አማርያዋን ዳታተለቀቀዛሬ ይህ ጥናጃም መንግስት ምን አስቦነዉ😢😢😢

    • @Saranegni21
      @Saranegni21 Před měsícem +1

      እ የሆነ ነገር አስቦል ፈጣሪ በቃ ይበለን😢

    • @MsLucky-et7qd
      @MsLucky-et7qd Před měsícem

      @@Saranegni21 በጣም

    • @Saranegni21
      @Saranegni21 Před měsícem +1

      @@MsLucky-et7qd ፍሮፋይልሽ ላይ ያለዉ ልጅ ደስ ሲል የኔም ባል ፋኖ ነዉ ጀግኖቻችን ፈጣሪ ከእነርሱ ጋር ይሁን ❤💝

    • @MsLucky-et7qd
      @MsLucky-et7qd Před měsícem

      @@Saranegni21 የኔዉድ ወንድሜነዉ የምሳሳለት ሰላም ይሁኑልን እህቴ

    • @Saranegni21
      @Saranegni21 Před měsícem

      @@MsLucky-et7qd አሜን

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Před měsícem +1

    ወይኔ እንስመርሳትየትእይደ ዳቆመ ምናልሁለቴብታፘጉትበሳምንት

  • @seadllahabdulkader2838
    @seadllahabdulkader2838 Před měsícem

    በጣም የሚሰለች ድራማ ነው
    ሁሌም ተመሳሳይ ነገር ነው
    ገና ከአሁኑ አስጠላ

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs Před měsícem +3

    ሆ ደቂቃ ጨምሩ በቃ አይመስላቹም ኮማች 👍👍

  • @ritamarli3199
    @ritamarli3199 Před 23 dny +1

    Asetawsugn ersawt 😂

  • @user-ow1sz1kb8v
    @user-ow1sz1kb8v Před měsícem +1

    ተባረኩ❤❤❤❤🎉

  • @metikyeenatua
    @metikyeenatua Před měsícem +1

    Gashi felikin betam mewedahew♥ endew agera segeba bakal bagenahiw betam desi yelenal

  • @abc12452
    @abc12452 Před měsícem

    ውይይ የህሊና አለባበስ wow ❤❤❤

  • @AmanE18-nd6hh
    @AmanE18-nd6hh Před měsícem +1

    ዛሬ ደግሞ ቸኮሎታ ታስፎግራለች😊

  • @MH-ro8rl
    @MH-ro8rl Před měsícem

    ከፊልሙ ይልቅ ማስታወቂያዉ ይበዛል ቀንሱ❤

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw3114 Před 24 dny +1

    እየተረሳ ሚታይ ፊልም

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA Před měsícem +1

    😢😢የሳሚ ጣጣ 😢ውይ

  • @GenatGebiru
    @GenatGebiru Před měsícem

    እንኳን ደስ አለሽ እኔንም ደስ ብሎኛል

  • @user-zy2xo7iq6m
    @user-zy2xo7iq6m Před měsícem +3

    የደሴ ልጆች ኢተርኔት ተለቆል

  • @felekeborga1209
    @felekeborga1209 Před 7 dny +1

    ህሊና ላይ እንዲ ሆነህ ባለ ክራር እንዴት ሰራህ ማንዴላ አስታውስ

  • @meseretsisay7723
    @meseretsisay7723 Před měsícem +2

    እባካችሁ በሳምንት ሁለት ጊዜ ይለቀቅን የምትል ላይክአርጉ❤❤🎉

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 Před měsícem +1

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን አሚን

  • @Abdalrhm-se1ov
    @Abdalrhm-se1ov Před měsícem +1

    ይመጨርሻውነገር ነው ይነፈቅኘ

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk Před měsícem +4

    ፈናን. ምት ለብሰው. ልብሶች. አደኛ. ❤❤❤❤.

    • @abc12452
      @abc12452 Před měsícem

      በጣም የምር እኔም እወድላታለዉ

  • @SerkserkSerk
    @SerkserkSerk Před měsícem +1

    የሳሚ አድናቄ ነይ

  • @user-pc8ri2ud7p
    @user-pc8ri2ud7p Před měsícem

    ማነውእደኔበጉጉትየሚጠብቅ❤❤❤❤❤

  • @user-dx3yy8uh5e
    @user-dx3yy8uh5e Před měsícem

    ከምር አዎ በሣምት ሁለት ግዜ ይሁንልን

  • @hebshawit
    @hebshawit Před 11 dny

    ፍትህ ለአማራው ህዝብ ባሰቃቂለሚገደሉት

  • @user-ow1sz1kb8v
    @user-ow1sz1kb8v Před měsícem

    ምርጥ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @እንተዋወቅ
    @እንተዋወቅ Před měsícem

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤

  • @user-fz2fk2ts1g
    @user-fz2fk2ts1g Před měsícem +1

    አሪፍ ነው በርቱ❤❤❤❤❤❤❤ ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤❤❤ ሰው ሀገር ያለነውን በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን

  • @RimKo-ze6tb
    @RimKo-ze6tb Před měsícem +1

    Like argugn isti das yibalagn😢

  • @Zepeto236
    @Zepeto236 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-re9ir8xs8c
    @user-re9ir8xs8c Před měsícem

    ፊልሙቆንጆነበር. ግን. ከሳምትአዴ. ለዛውም. በጣም. አጭርነው. ወይከሳምትሁለቴ ወይእረዘም. ብታረጉልን. ድራማው ግን ❤❤❤❤

  • @zerihuntakele2517
    @zerihuntakele2517 Před měsícem +1

    Hilena eyastelau yal be like