ከናቲ ጋር ሶሻል ሚዲያ እና አስቂኝ አዝናኝ ቪዲዮዎች በእሁድን በኢቢኤስ/Sunday With EBS Ke Nati Gar Funny Video

Sdílet
Vložit

Komentáře • 347

  • @gfre2252
    @gfre2252 Před 5 lety +6

    በትክክል የአቤል ብርሀኑ የወይኗልጅ እንዲ አይነት ወሬ እያመጣ ነዉ የሚያጃጅለን😁😂😂😂😂😁😁😂

  • @emu1070
    @emu1070 Před 5 lety +15

    ናቲዬ የኔ አድክም በሳቅ ነው የገደልከኝ የምሪ ግን በጣም አስተማር እና አዝናኝ ነው አብሶ ለፊስቡክ አርበኞች

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 Před 2 lety +2

    ናቲ በርታ በጣም ትልቅ ትምህር አለው

  • @user-jl9jl8zq8m
    @user-jl9jl8zq8m Před 5 lety +12

    በጣም ትልቅ መልክት ወይም ትምህርት አለው አዳሜ ተማሩ ማየት ዋጋ የለውም እናመሰግናለን

  • @bettyethopia8784
    @bettyethopia8784 Před 5 lety +5

    😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ጉዴ ናቲዬ ገደልከኝ ሰራከው አይገልፀውም እውነታውን ቁጭ ነው ያረከው

  • @user-qd4cw4tj7n
    @user-qd4cw4tj7n Před 5 lety +4

    ክክክክክክክክክክክክክ...የእውነት ተመቸኝ እንዳው እኛ ሰዎች ከገባን ጥሩ ትምርት ነበር

  • @fikirtedachew5224
    @fikirtedachew5224 Před 5 lety +32

    ናቲ የሚያሳየሁ ሁሉ ነገር ልክ አኛ ከገባን ናቲ በርታ የኛን እውነታዋች ነው ፈታ አርጎ የሚያሳየን 👍👍👍👍👌👌

  • @user-ne5qd4ut2c
    @user-ne5qd4ut2c Před 5 lety +2

    ክክክክክክ ከምር አዝናኝና አስተማሪ ነው ምድረ የፌስቡክ ወሮ በላ ከዚህ ቪድዮ መማር አለባቸው

  • @mesihabeshawit5033
    @mesihabeshawit5033 Před 5 lety +5

    ክክክክ ናቲዬ ስወድህ እኮ ደግሞ አንተን የሚመስል የአክስቴ ልጅ አለ ቁርጥ እሱን ሲገርም አይናችሁ ጥርሳችሁ ሁለ ነገራችሁ እናም ናቲዬ አትጥፋ

  • @user-co3js7zk9f
    @user-co3js7zk9f Před 5 lety +2

    ከከከከከከከከ ቆይ እዚ ልቀመጥና እናውራ ኧረ ናቲ በሳቅ ገደልከኝ አይዞን ተረጋጋ እዛው በጭንቀት አራገፍከው አደል ከከከከከ

  • @meremhussen7627
    @meremhussen7627 Před 5 lety +6

    ክክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅቅቅቅ

  • @mulugeremew8084
    @mulugeremew8084 Před 5 lety +2

    ወይኔ ናቲየ በሳቅቅቅቅቅቅ ገደልኸኝ ይመቺህ ጎበዝ ነህ በርታ

  • @englishforethiopians3419
    @englishforethiopians3419 Před 5 lety +53

    ማነው እንደኔ ራኬብ የመሸሻ ልጅ ላይ ሙድ ስትይዝ በሳቅ ድክም የሚለው 😍😍😍😍😍😍😘😘😘? Like በማድረግ አሳውቁኝ ውዶቼ 🙏🙏🙏

  • @hayatwonde5762
    @hayatwonde5762 Před 5 lety +2

    Kkkkkየተሰጣ እህል ስጠብቅ ዶሮ አስጭሬ ተገርፌ አውቃለሁ

  • @user-wt3ol4tb4p
    @user-wt3ol4tb4p Před 5 lety +2

    በልቶ በልቶ አልመጣም ቂልጦ ነው ያለሁት😃😃😃😃😃ምርጥ መልእክት ነው

  • @ethioyoutube9140
    @ethioyoutube9140 Před 5 lety +1

    ትክክለኛ ላይፍና fb kkkk ተመቸኝ

  • @user-jf8jl4nw9e
    @user-jf8jl4nw9e Před 5 lety +2

    ክክክክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ በጣም ትክክል እኮ ነው ከተማው ተበጥብጧል ደስ እሚል ቀን እያዛጉ

  • @kalidmohammed2993
    @kalidmohammed2993 Před 5 lety +3

    natiiiiiiiiiiiii, yegizew mrt comedian. man you got it all.

  • @user-or1rb4ld4b
    @user-or1rb4ld4b Před 5 lety +82

    ክክክክክክክ ከገባቸው ለfb አርበኞች ጥሩ ነው

  • @user-hw2gh5pv6d
    @user-hw2gh5pv6d Před 5 lety +7

    ሹክ ልበላችሁ ምነው ጠፍችብን ጥሩ ትምረት ነው እናመሰግናለን

    • @meritube2416
      @meritube2416 Před 5 lety

      የሳምንቱም አልቀርበችም ዛሬም ቀርች እሷን እየጠበኩ ነበር

  • @user-re4yh9sw8e
    @user-re4yh9sw8e Před 5 lety +34

    አጂብ ነው
    ህዝቤ ከዚህ ብዙ መማር ይቻላል

  • @user-xb2nk1fe2q
    @user-xb2nk1fe2q Před 5 lety +4

    😂😂ናቲዬ ስለ facebook እውይይ የምር እንዲ ናቸው

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +41

    በጣም ይገርማል ሰው የውሸት ወሬ እውር የሰውን አይምሮ ይበጠበጣሉ በእውነት በዚህ ዘመን እውነት አምኖ ለመቀበል ይከብዳል እግዚአብሔር ልቧን ይሰጠን ያሳዝናል

  • @bigmick2996
    @bigmick2996 Před 4 lety +1

    you made ma day

  • @user-oi9rk4ux6v
    @user-oi9rk4ux6v Před 5 lety +3

    በጣም አሪፍ አስተማሪ ነው

  • @degnet1159
    @degnet1159 Před 5 lety +1

    I like it !!!

  • @hikimetinegnisubscribearag1061

    ወይናቲ እምትገርም አስተማሪ ነህ

  • @loloahemd5377
    @loloahemd5377 Před 5 lety +4

    ክክክክክክክክክክክ ውይ ናቲ አሪፍ ትምህርት ነው

  • @umukalidalhamdulillah6597

    ክክክክክ እኔ እራሡ ከፈረዝ እጠብቅ ነበር ዳቦ አላመጣችልኝም ብዬ እግሯ ገብቼ አለቅሥ ነበር አሉ የዛሬ ከያርገውና😂😂😂😂😁😁😁😁😁☺

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 Před 5 lety +2

    ወይ ናቴ በሳቅ ድክም

  • @woynishetdigafiyoutub3700

    ክክክክክክክክክክክክክክክ።ዋዋዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ

  • @AaAa-sf8vw
    @AaAa-sf8vw Před 5 lety +2

    ወይ ናቲ ዘና ታረገኛለሕ የኔ ዶጮ አይንሕ ያምራል ዶጮየ

  • @saralove7453
    @saralove7453 Před 5 lety +4

    ዋው ዛሬ 1ኛ ነይ ማን ነው ናቲን እንደ እኔ የሚወደው ላይክ ግጩኝ

  • @user-je7su3wi5t
    @user-je7su3wi5t Před 5 lety +7

    ውይ እንዲ ነውዴ የሸቃሊትን ልብ ጠብ ሚያረጉት በስጋት ፎቶ ሌላ ተግባር ሌላ ቅቅቅቅቅ

  • @fakiyajamal9555
    @fakiyajamal9555 Před 5 lety +1

    I love it 😄

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 Před 5 lety +2

    ክክክክክክክክ አይ ናቲ በቀልድ መልኩ አስተማሪ ነዉ በፌስቡክ ወረኞች

  • @user-zj3to3tp7j
    @user-zj3to3tp7j Před 5 lety +2

    😂😂😂😂😂 ወይ ሞትኩዋት

  • @yotor5576
    @yotor5576 Před 5 lety +2

    ክክክክክክክ ናትየ ፍቅር የሆንክ ልጅ ቀጥልበት ጥሩ ነው

  • @gutemakoru
    @gutemakoru Před 5 lety +2

    ገጣሚው የሚለው ላይ 6፡23(ስድስት ደቂቃ ከ
    ሃያሦስት) ሰማያዊ ሸሚዝ ለብሶ ደረጃ የሚወርደው ልጅ ሴት ነው ሚመስለው 😅😅😅😅😅

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 5 lety +1

    በእዉነት ትልቅ ትምህርት እኮ ነዉ ናቲ በርታ

  • @user-cp8np1of1j
    @user-cp8np1of1j Před 5 lety +2

    የአገሬ ጉድ ኮ እንዲህ ነው ግን እኛ ስንበላላ እንውላለን በማይገባን ።

  • @christinehaddad7
    @christinehaddad7 Před 5 lety +1

    Kkkkkkkk betam yemachal🙌🙌🙌🙌Thanks nati

  • @emanfeker3691
    @emanfeker3691 Před 5 lety +4

    ወይኔ ናቲ በያይኑቱ እዴት እደናፈቀኝ

  • @yotube4
    @yotube4 Před 5 lety +7

    ወይ ናቲ አሁን የሰለቸን fb ወሬ ጥሩ ትምህርት አለው 😂😂😂😂😂

  • @ayantuteshale750
    @ayantuteshale750 Před 4 lety +1

    100% እዉነት ነው ናቲሸ ምርጥ ልጅ

  • @maremare6943
    @maremare6943 Před 5 lety +1

    wahahah ናቲ የወያዌዮቹ ተመቸኝ አገር ተቀውጦዋል

  • @mtagsewgaalweonelove6882
    @mtagsewgaalweonelove6882 Před 5 lety +2

    😍😍👏👏btekiklee nate

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 Před 5 lety +18

    እስኪ ናቲን የሚዎድ የናቲ ፕድናቂዎች ብቻ👍👍😘😘

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 Před 5 lety +25

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
    ምንም ውሸት የሌለው እውነታ. ነው

  • @user-di1gi6jg7b
    @user-di1gi6jg7b Před 5 lety +5

    ያስተምራል እኔ ግን በቃ እዉነት ጠፋ ብየ ልደመድም ነዉ

  • @user-ep4fg2wc2q
    @user-ep4fg2wc2q Před 5 lety

    ይመችህ

  • @Moahs
    @Moahs Před 5 lety +1

    ክክክክክ ትክክል ነህ ናቲ

  • @habeshatiktok4209
    @habeshatiktok4209 Před 5 lety +2

    አዲስ ቀልድ ሰልፈኞቹ

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 Před 3 lety +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣that is a good one 👍👌👏

  • @kabeerakabeera2349
    @kabeerakabeera2349 Před 5 lety +1

    በጣም ይርማል እውነት

  • @user-cb2pn8vo3r
    @user-cb2pn8vo3r Před 5 lety +2

    አሪፍ ሀሳብ ታነሳለህ ቀጥልበት!

  • @gechove1154
    @gechove1154 Před 5 lety +2

    I'm dead when he try to open the washroom door:)

  • @user-ez4zp5pt5x
    @user-ez4zp5pt5x Před 4 lety +2

    አንደኛ ነክ ናቲዬ

  • @sofifamily
    @sofifamily Před 5 lety +3

    የናትዬ አድናቂዎች ቤተ ብቅ በሉ

  • @alhaddad706
    @alhaddad706 Před 5 lety +2

    ወይ ናቲ😂😂😂

  • @user-pk2fb7yl5p
    @user-pk2fb7yl5p Před 5 lety

    Wow arif meleket new nati

  • @getabchalene
    @getabchalene Před 5 lety +21

    መንግስታችን ሆይ በሶሻል ሚዲያ የሚዋሹትን እባክህ ወደ ቂሊንጦ ውሰድልን ፡፡

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 Před 5 lety +2

    ዋዉ ሳያጣሩ እና በግዴለሽነት ተነሳስተው ላይ ለመሰብሰብ በሶሻል ለሚፖስቱ ጥሩ ምክር አዘል ፕሮግራም ነው

  • @gj1093
    @gj1093 Před 5 lety +1

    ክክክክክክክ አይ ናቲ በሳቅ ገደልከኝ ይመችህ አቦ

  • @myethiopiamine6815
    @myethiopiamine6815 Před 4 lety +1

    I swear you need to make more videos

  • @user-vm1yx1yk5p
    @user-vm1yx1yk5p Před 5 lety +2

    በርታ ትችላለህ ክክክ

  • @mezeretjebru6658
    @mezeretjebru6658 Před 5 lety +1

    በጣም ዘና አረከኝ ናቲ

  • @aeyubtube3045
    @aeyubtube3045 Před 4 lety +1

    ክክክክክክክክክ አሳከኝ

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 Před 5 lety +3

    ተጃጅለህም ኣጃጅለህም ስላዝናናሀን እናመሠግናለን

  • @wasihunalemayehu4270
    @wasihunalemayehu4270 Před 4 lety +1

    ናቲ ትልቅ መልእክት ነው...!!!

  • @yasina63
    @yasina63 Před 5 lety +2

    Natty man real concept nw..

  • @patypaty2653
    @patypaty2653 Před 5 lety +2

    ከሰራሀው ሁሉ የዛሬው አሪፍ ነው

  • @fetiyazakir6
    @fetiyazakir6 Před 5 lety +3

    😂😂😂😂😂wye tata bewshet lay weshet

  • @andyfari5300
    @andyfari5300 Před 5 lety +2

    😂😂ገጣሚዉ ሙድ አለው✌

  • @gentapk1620
    @gentapk1620 Před 5 lety +1

    ወይኔ ናቲ በጣም ነው ጉድ የወንከው አንድ ሺ ብር እስከ ቤቱ ነው ወይ እኔም ከዚ በዋላ ኢሳብ ሳልጠይቅ ምግብ አላዝም በጣም ከባድ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ

  • @user-pm1gr7ri1x
    @user-pm1gr7ri1x Před 5 lety

    ይግርማል ያግራችን

  • @mahelatmahemahelatmahe2298

    Nati Arife naw Berta 👌👌👌👏👏❤️😍

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 5 lety +2

    አይ ናቲ በሳቅ ነው የምታስቀው።

  • @kamela3871
    @kamela3871 Před 5 lety +2

    ክክክክደስይላልቀጥልበት

  • @user-ci3du1uu2r
    @user-ci3du1uu2r Před 5 lety +1

    ናቲ እንዴት ዘና እንዳደርከኝ ሀሀሀሀሀ ፍታ ብያለሁ እኔ በበኩሌ

  • @user-fw6zv9ff9g
    @user-fw6zv9ff9g Před 5 lety +1

    ወይ ናቲ በሳቅቅቅቅ ገደልከኝ

  • @user-wy1fj6dz5d
    @user-wy1fj6dz5d Před 5 lety +2

    ያዱባ ሥጠው ሁሉንም ብር ክክክክ ሁሉም ሥራህ ያሥቀኛል አምልጥ ሊወቁህ መጡ አተ ዱብየ

  • @betilmetebkik4248
    @betilmetebkik4248 Před 5 lety +6

    ናቲዬ ውድድድድድ ለሀገራችን እንፀልዪ

  • @florat2913
    @florat2913 Před 5 lety +1

    Ur perfect😉

  • @eimanabdullah9864
    @eimanabdullah9864 Před 5 lety +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂አንድ ሺ አንድ መቶ ሀምሳ ብር ክክክክክክ

  • @mekkayesuf1822
    @mekkayesuf1822 Před 5 lety +1

    ይመቺህ ያዚናናል

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 Před 5 lety

    mekasha birre talaquu gaxxaamii

  • @yeabfiker
    @yeabfiker Před 8 měsíci

    ቃላት ነው ያጠረኝ😂😂😂

  • @asolsolomon4680
    @asolsolomon4680 Před 5 lety

    betam des ylal, looks like the new rising comedian

  • @mulej.2533
    @mulej.2533 Před 5 lety +3

    ሆቴል ውስጥ ከነበረው ውጭ ያለው ምናልባትም የናቲ እስካሁኑ ምርጡ ስራ ነው፡፡ በተለይ ከተማው ተበጥብጧል፡፡

  • @user-st3xq5jf4d
    @user-st3xq5jf4d Před 5 lety +1

    ክክክክክክክክ ካነሆ ያሁን ጌዜ ሰው

  • @netsanetyirgalem8650
    @netsanetyirgalem8650 Před 5 lety

    Wow betam new yaskig

  • @user-df7jp2gs7q
    @user-df7jp2gs7q Před 5 lety +1

    ስወደው ይህ ልጅ

  • @bestone4161
    @bestone4161 Před 2 lety

    ክክክክክክክክክክ እውነትህን ነው ናቲሻ ሳያጣሩ ወሬ ሳይገሉ ጎፈሬ

  • @user-hw6jf9kw1k
    @user-hw6jf9kw1k Před 5 lety +4

    ናቲዬ በትክክል የf b ድራማ ይኤ ነው የዘንድሮማ አይወራ መጨረሻውን ፈጣሪ ያሳምረው

  • @ethiopianprincess8445
    @ethiopianprincess8445 Před 5 lety +2

    Lol exactly it’s true 100%

  • @mimimarem7612
    @mimimarem7612 Před 5 lety

    Wow amazing yehone melikt new

  • @tigistsiyuom1003
    @tigistsiyuom1003 Před 5 lety

    natiye baxam arif maliktinew qaxilibet

  • @zenabhbsh5701
    @zenabhbsh5701 Před 5 lety +1

    1000 ላይክ ይገባሀል

  • @user-gx5cm2iy2w
    @user-gx5cm2iy2w Před 5 lety +1

    ናቲ እዉነት ብለሀል