Video není dostupné.
Omlouváme se.

Seifu on EBS: ኮሜዲያን ቶማስ | Comedian Tomas

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 09. 2018
  • Seifu on EBS: ሰይፉ በኢቢኤስ ኮሜዲያን ቶማስ ጋር ያደረገው ቆይታ
    ኮሜዲያን ቶማስ bit.ly/2BiPYDn ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Komentáře • 899

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety +7

    ቶማስየ ስወድህ ምርጥ ልጅ ነህ። ገና ሳይህ ሳቂን መቆጣጠር ነው የሚያቅተኝ በጣም ያስቀኛል

  • @user-lt9pg7wv5j
    @user-lt9pg7wv5j Před 5 lety +6

    ውይ ኮሜታቶች እናተ ለሳቅ ስላልተፈጣራችሁ ይሆናልጅ ቶማስ ምርጥ ኮሜድያን ነው በርታ የኔ ጀግና ሲደብረኝ ዘና እምለው በተነው ሁሌም ምችት ድልት ይበልህ አይክፋህ ወድሜ ምርጥ ሰው

  • @speedcell7722
    @speedcell7722 Před 6 lety +451

    ኢሄን ልጅ ልክ እንደኔ የሚጠላ ላይክ

  • @kaleababeje1986
    @kaleababeje1986 Před 5 lety +23

    ቶማስ ቀልዶቹ በሳል እና ለመረዳት ጊዜ የሚወስዱ ናችው
    Dude you are so original keep the flame 🔥

    • @tewahdohaimanote
      @tewahdohaimanote Před 2 lety

      ሙሽራው ተዋረደ። ድንግልና መውሰድ አቃተው czcams.com/video/3Wi-aE6Xc30/video.html

    • @jaferinfotech2680
      @jaferinfotech2680 Před 2 lety

      ትክክል

  • @elshaddai7086
    @elshaddai7086 Před 5 lety +2

    በመጀሙሪያ ፓስተር ቶማስን እኔም አልወደውም ነበር! በኋላ ላይ ግን የሚሰራው ሰብአዊ ስራዎች ሳይ ባለው አቅም ለድሆች እሚያደርገውን ድጋፍ ስመለከት ግን በጣም ወድጄዋለው አክብሬዋለው! እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ አድርሶክ ማየት ምኛቴ ነው።

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 Před 6 lety +28

    የኢትዩጵያ ህዝብኮ መሳቅ ካቆመ ቆይቷል ቶማስ በርታ ግን ለወደፊቱ

  • @awokeseba3784
    @awokeseba3784 Před 4 lety +15

    አለባበሱ ሲያምር የኔ ጥርሳም

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 Před 5 lety +4

    የኔ ምርጥ ባካል በደንብ አውቀዋለው ለሰከንድ ጥርሴ ክድን አይልም ከሱጋር አቦ ይመችህ ቶም

  • @Rut96969
    @Rut96969 Před 6 lety +67

    ቶሚ ምን እንደምወድልክ ታቃላክ ስራክን ስለምትወድ እወድሃለው በርታ ስንት ኣለ ኣይደል መጥፎ ስራ እየሰራ መታወቅ ሚፈልገው ፣

  • @shirleytemple8635
    @shirleytemple8635 Před 6 lety +2

    የእውነት ሳይህ እንኳን ልስቅ እናደዳለሁ ኤጭ ደረቅ

  • @danawiet80
    @danawiet80 Před 5 lety +32

    ክክክክክክክ ወይይይ ቶምዬ ስጠብቅ ነበረ ያንተን ኢንተርቢ ስወድክክክ እስቲ እንደኔ ቶም የሚወድ like ይግጨኛ

  • @tigistanegash45
    @tigistanegash45 Před 5 lety +16

    I can't believe i watched this interview over 5 times 😍😂😂😂..

  • @hirutbekele9609
    @hirutbekele9609 Před 6 lety +17

    ኮመንታተሮች በርታ ጎበዝ ነው የሚባለው

    • @femer1430
      @femer1430 Před 5 lety

      ምኑ ነው በርታ የሚባለው ጥበብ የርገመው ምኑም አያስቅ

    • @tenahuntesfaye8589
      @tenahuntesfaye8589 Před 4 lety

      Tomi man

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 Před 5 lety +8

    Omg! He is the funniest guy😀😀

  • @kidusmesfin8605
    @kidusmesfin8605 Před 5 lety +5

    I like this guy regardless of what people say fr he is lit

  • @vivaviva6594
    @vivaviva6594 Před 6 lety +215

    ቶሚዬ ማሬ ስወድህ እኮ መቼስ ያንተ ቀልድ ለፋራዎች አይገባቸውም

  • @user-wv6zd9ud7e
    @user-wv6zd9ud7e Před 6 lety +36

    አረ ወገን አትሳደቡ ከደበራቹሁ ኮመንት አለመፃፍ ትችላላችሁ

  • @-betetewahedo
    @-betetewahedo Před 3 lety +11

    በኢትዮጵያ አንደኛው ኮሜዲ ቶሚ ነው

    • @Ballller
      @Ballller Před 2 lety

      Aw

    • @abelmallow756
      @abelmallow756 Před 2 lety

      ፍልፍሉ እና ቢኒ ዳና እና ቶሚ = ናቸው።

  • @MohamedMohamed-xw1ss
    @MohamedMohamed-xw1ss Před 5 lety +7

    he have twisted sense of humor he is good , ignore the haters!

  • @Damo6345
    @Damo6345 Před 5 lety +8

    haters gonne hate .....keep up the good work tomi

    • @tewahdohaimanote
      @tewahdohaimanote Před 2 lety

      ሙሽራው ተዋረደ። ድንግልና መውሰድ አቃተው czcams.com/video/3Wi-aE6Xc30/video.html

  • @lamlamtizazu3612
    @lamlamtizazu3612 Před 6 lety +1

    ወይ ኮመተሮች እድሜያቹ ይርዘምልኝ ከሱ የናተ ኮሜት ያስቀኛል

  • @user-uu9cz5hy2k
    @user-uu9cz5hy2k Před 5 lety +2

    ክክክክክክክክክ በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው አቦ የመቸህ 🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷😍😍😍

  • @haniharar735
    @haniharar735 Před 6 lety +8

    ቶሜዬ❤️

  • @mylife8496
    @mylife8496 Před 4 lety +4

    Creative comedian...big respect #tomi

  • @hayumark5241
    @hayumark5241 Před 6 lety +245

    ይህን ልጂ ምኑንም አይመቸኝም አዲም ቀን በቀልዱ ስቄ አላቅም

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker1805 Před 6 lety +6

    ሰይፉየ ስለ ስደት አንስተክ አውራ ሁሌ ስለ ታዋቂ አትገረን ማለቴ መቼም ላለው ነው መጨመር የምኖድ

  • @sabitashibeshi9516
    @sabitashibeshi9516 Před 5 lety +1

    በጣም ምርጥ ልጅ ነው

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 Před 6 lety +24

    ቶ መስቀልክ በጣም ያምራል ቴሜ

  • @zenateqmu5878
    @zenateqmu5878 Před 5 lety

    ይሄኔ እደነ ፍልፍሉ ቢለፋደዲ ትወዱት ነበር ቶሚየ በርታ ጐበዝ

  • @user-we1yu7gz2y
    @user-we1yu7gz2y Před 5 lety +1

    ቶሚ።ምርጥ

  • @selamtsede5637
    @selamtsede5637 Před 5 lety

    ቶሚየ ምርጥ ስው እኔስ እወደውአለሁ እንደኔ የሚወደው ላይክ

  • @fitsumabera
    @fitsumabera Před 5 lety +348

    Comment ላይ የምትቀደዱ ሁላ! ማን አስገድዶሸ ነው የምታዪው ታዲያ? ገና ለገና ኢንተርኔት ስላገኘሽ ላይክሽን ለመሰብሰብ መሳደብ አለብሽ? ካላሳቀሽ አላሳቀሽም፡፡ አለቀ! ዝም ብለሽ ህይወትሽን ቀጥዪ፡፡ Comment እንድትሰጪ ያስገደደሽ እኮ የለም፡፡ ልቅ ስድብሽን እያመጣሽ አታደንቁሪን፡፡

  • @birukbelay4621
    @birukbelay4621 Před 3 lety +1

    ዜዶን በሰማውበት ጆሮዬ አንተን ስሰማ ጆሮህን ቁረጠው ነው ያለኝ

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker1805 Před 6 lety +13

    በስማም በወልድ ከላይ እስከ ታች ኮሜንት ሳነብ አንድ ጥሩ ኮሜንት የለም ሲከርም
    ግን እኔም ቶማስ ቀልድክ አያስቀኝም ይቅርታ መጥፎ ቃል አልነገርም ላንተ ከተመቸክ ይመችክ ግን ሰውን ስጠላው አይባልም እሽ ጓደኞቼ

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před rokem +1

    0:22 I like u Thomas 😂😂

  • @sadaahmed114
    @sadaahmed114 Před 5 lety +10

    Am sorry for his future wife,if she doesn’t laugh when he jok 😂😂

  • @hadeyajemal737
    @hadeyajemal737 Před 3 lety +3

    ምንም የሚጥመኝ ነገር የለም በጣም ከደበሩኝ ኮሜዲያን ቁጥር 1

    • @tewahdohaimanote
      @tewahdohaimanote Před 2 lety

      ሙሽራው ተዋረደ። ድንግልና መውሰድ አቃተው czcams.com/video/3Wi-aE6Xc30/video.html

  • @zuriyashimuzmil834
    @zuriyashimuzmil834 Před 5 lety +5

    ግርም የምትሉኝ ኮመቶች ናቹ ካልተመቻቹ አለማየት አስተያት አለመስጠት በግድ እዩኝ አላላቹ

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 Před 5 lety +77

    ኮሜንተሮች ካልተመቻችሁ አለማዬት ስትችሉ መዘባረቅ በ2011 እንኳን ተሻሻሉ

  • @emuti22
    @emuti22 Před 5 lety +8

    Heck is wrong with the comment section?? The best comedian in ethio right now is tomas...get on his level

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l Před 4 lety +4

    የገጠረ ሽትቤት. 😂😂😂😂😂
    ኧረ ቶሚ በሳቅ ሞትኩ

  • @user-vz3km4tx1l
    @user-vz3km4tx1l Před 6 lety +38

    ይህ ልይ ምንም አይመቸኝ አያስቀኝም ለዛ የለውም ።ስት ምርጥ ሰው አለ ኢተርቢ የሚመጥን ። ወሬ የባዛን እኔ አልወድም ቀልቃላ ወድ

  • @awet2507
    @awet2507 Před 5 lety +5

    Sifu yhenin bemakrebh yewerede show new.honwal program honwal

  • @nebiyutesfaye3620
    @nebiyutesfaye3620 Před 5 lety +6

    all comments are against Thomas . I don't know why all people hate him. But I think his works are some what difficult to understand directly for most of habesha(elder age >30) people. so you people go and luagn with fifilu

  • @muletaengidawzinabie1303
    @muletaengidawzinabie1303 Před 5 lety +20

    ሁሌም ቅስም ሰባሪ ያለበት ሀገር መቼ ነው ግን እምትለወጡት?

  • @AhmedIymen
    @AhmedIymen Před 2 měsíci

    ቶሚየ ትመቸናለህ❤❤❤

  • @amanuelaychew4871
    @amanuelaychew4871 Před 5 lety +2

    I love this guy!!!!! good job

  • @mamiyena8673
    @mamiyena8673 Před 3 lety +1

    አንደኛ ቶሚ ዋው

  • @seadinew2424
    @seadinew2424 Před 5 lety +1

    ውይ ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ 😁😁😁😁😁😅

  • @samiproduction1278
    @samiproduction1278 Před 5 lety +1

    hi seifu ከ micro vine ነው በጣም ነው ምንወድህ አሪፍ ነው እና micro vine ንን እይልን አስተያየትህን ላክልን youtube micro vine (meselale entertiment) tanks for looking we love you seifu

  • @ndhmdj4961
    @ndhmdj4961 Před 5 lety +2

    ምንም አያስቅም ሰይፍሻ ሼም ይዞህ ነው እምትበቀበቀው

  • @user-rw2vn7wc9f
    @user-rw2vn7wc9f Před 5 lety +1

    ክክክክክ የግል ሆስፒታ በማሲንቆና በክራር ነው ሚወልዱት ውይ ቶማስ ሁለቱም አንድ አይነት ናቸው ሴይፉና ቶማስ

  • @abigukefyalew4879
    @abigukefyalew4879 Před 11 měsíci

    Tomas my favorite comedian!!!.

  • @dsddfsdd4428
    @dsddfsdd4428 Před 4 lety

    ውይኔ ይሄ ሰውዬ ድምፁን ስስማ ጉሮሮዬን ያመኛል ግን እወደዋለሁ

  • @tigisttigist234
    @tigisttigist234 Před 5 lety +2

    ጠርዜ እየገባቹ ተሳደቡ እኔን ተመችቶኛል

  • @user-iw9lg5fz2w
    @user-iw9lg5fz2w Před 6 lety +5

    እኔ እግ ር ይቅር የበለኝ ስጠላው ቀልድ ምንም አይመቸኝ ምን አያስቅም ጩህት ብቻ

  • @degnetgetachew3349
    @degnetgetachew3349 Před 5 lety +2

    Tom nebise i wish u long life
    Go on do it now"

  • @zainlmam8403
    @zainlmam8403 Před 5 lety +1

    ቶምዬ ስወድህ

  • @deguassefa4998
    @deguassefa4998 Před 5 lety +1

    great man toms i like it

  • @ethiopianamhara3984
    @ethiopianamhara3984 Před 5 lety +3

    Funny guy, thanx 😀🤙🏽

  • @fekrefekre6792
    @fekrefekre6792 Před 5 lety +1

    ውይይ ቶማስ ሚባለው ልጅ ሲደብረኝ ምኑም አይመቸይምም

  • @faresmohamed5173
    @faresmohamed5173 Před 5 lety +9

    ይሄ እኮ ለ new generation ነው ካልባነንሽ ላሽ ላሽ አለ ቶሚ!!! ይመችሽ !! (420)

  • @yonasyonas2476
    @yonasyonas2476 Před 5 lety +2

    አይ ሰይፎ ይሄን የተጨማለቀ ሰው ታቀርባለህ ቶርች ቢያደርገኝም አልስቅከትም!!

  • @user-jm1bm8kl8s
    @user-jm1bm8kl8s Před 5 lety +2

    እኔ ኮ ግራ ሚገባኝ ጆሮዋቹ ድረስ ታገጡና ምንም አያስቅም ቀልዱ አይጥመኝም እያላቹ ምት ሳደቡ ሰዎች ናቹ ልጁን እኔም አሎደውም ግ ን ቀልዱ ያስቀኛል ሲፈጥረን የሰው መውደድ ይስጠን ነው ሚባለው

    • @tsenuashna3685
      @tsenuashna3685 Před 5 lety

      Samiya Wube ውይ ያስቀኛል ስወደው ውደደው

  • @adhif9885
    @adhif9885 Před 2 lety

    ቶሚ የኔ አራዳ እኖድሀለን አንደና እኖድሀለን ከዱባይ በርታ ልዩ ❤❤❤

  • @user-ts4xj3yr2r
    @user-ts4xj3yr2r Před 5 lety +1

    ቶሜ ስወድህ

  • @bettymekonnen2809
    @bettymekonnen2809 Před 4 lety +1

    Tomiy my favorite..... Comedian

  • @user-yc2ez1qt9c
    @user-yc2ez1qt9c Před 5 lety +2

    ውውውይይይይይይ ስጠላህ እንካን ልስቅ ለማየት እኮን አልፈልግም

  • @user-pl3yz1wu9f
    @user-pl3yz1wu9f Před 5 lety

    ውውውይ ይህን ልጅ ስጠላው ፍቱ ከጅብ አይለይም ይሄ ፍት ለሀዘን እጅ ለቀልድ አይሆንም።

  • @binayobino2266
    @binayobino2266 Před 3 lety +1

    አይ ቶሚ አንበላስ እኮ ነህ ስወድህ

  • @sedatgawhayu5290
    @sedatgawhayu5290 Před 6 lety

    ግርም የሚለኝ የድል ጉዳይ እንጅ ምንም አያስቅም የልቃስ የኔቆንጆ ኑር የኔቆንጆ በኔላይም ኩር ያስቃል አመዳም አንተብሎ የጥበብ ሰው ይድል ጉዳይጅ

  • @jebenaent
    @jebenaent Před 5 lety +11

    እስኪ ዘረኝነት የምትጠሉ like....Etihopa ትቅደም

  • @emutube5285
    @emutube5285 Před 5 lety

    ቶሚዬ ዉስጤ ነው በርታልን 😂😂😂

  • @user-gg5ft3qc4e
    @user-gg5ft3qc4e Před 6 lety +25

    የሰዉ ሞራል አትንኩ ኮማቾች

    • @samiabisinya4358
      @samiabisinya4358 Před 5 lety +1

      ታጋይ ነኝ ለድኔ ጌታየ ሆይ በሀቅ ላይ አፅናኝ

  • @hossen754
    @hossen754 Před 5 lety

    ሰይፉ ገናዛሬ የዉነት ሳክ ክክክክክክ

  • @patypaty2653
    @patypaty2653 Před 5 lety +3

    እንጨት እንጨት የሚል ቀልድ አሳቆ ገደለን እኮ

  • @semirafdlu6671
    @semirafdlu6671 Před 5 lety +7

    እኔ ግን ይመቸኛል እሄ ልጅ ኮሜንታተሮች ካልተመቻችሁ አለ ማየት ለምን የሰው ሞራል ትነካላችሁ

  • @Yassin_Jr38
    @Yassin_Jr38 Před 2 lety +1

    😂😁Thomas

  • @khalidbarak3507
    @khalidbarak3507 Před 5 lety

    ምንድነው ጉዱ ማነው ጠያቂ ማነው ተጠያቂ ግራ ተጋባን እኮ

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n Před 2 lety

    ውይ ቶማስ ከናቲ ጋር የሰራችሁትን። ኮምፕዲ ሳቄን መመለስ እስከሚያቅተኝ ነው የሳቅኩት

  • @kal2457
    @kal2457 Před 5 lety +2

    ቶማስ በጣም ያስቃል አድናቂህ ነኝ

  • @mine33083
    @mine33083 Před 3 lety +1

    Love this dude

  • @xoyibaahimad6737
    @xoyibaahimad6737 Před 2 lety

    ምርጥሰው ቶማስ

  • @aaqa9455
    @aaqa9455 Před 6 lety +45

    በምን ቀን ነው የኮሜዲነት ማአረግ ያገኘኸው

  • @user-rv6es8lq2v
    @user-rv6es8lq2v Před 5 lety

    ቶማስዬ በጣም ነዉ ምወድሕ

  • @azayahenok8282
    @azayahenok8282 Před 3 lety +1

    linega new egzabher yebarcachu

  • @SultanSultan-rp8zm
    @SultanSultan-rp8zm Před 6 lety

    ቶሚ አንደኛ ለኔ ዋው ኮሜዲህ

  • @senihabshwit1908
    @senihabshwit1908 Před 5 lety +1

    ቶሚዬ ከሰውነትህ ሁሉ እጅክ በጣም ያስጠላኛል😏 ማስሻ እጅ እኝኝኝኝ ብቻ ላይክ አሳዩኝ😂እደኔ ይሄን መቆስቆሻ እጁን የምጠሉ☺

    • @yohansabyo6783
      @yohansabyo6783 Před 3 lety

      ካንቺ የባሰ አያስጨላም አንቺ ጅል

  • @user-wo9oq7qk1r
    @user-wo9oq7qk1r Před 5 lety +1

    ቶሚ ይመችህ

  • @sisay2793
    @sisay2793 Před 5 lety

    ስወደው

  • @seadamohammed1535
    @seadamohammed1535 Před 6 lety +4

    ይሄ ሰውየ ማሳቁ ቀርቶ ባላናደደኝ

  • @aboygebrehana3338
    @aboygebrehana3338 Před 6 lety +2

    Tomas he so funny adnakika ye

  • @mmnnbb7141
    @mmnnbb7141 Před 5 lety

    ufffff leza bes nger new gen betam menme aysekem

  • @gantemohammde6038
    @gantemohammde6038 Před 5 lety +1

    ክክክክክቅ ሁ በሳቅ ሞትኩ ውይይ ተማስ

  • @hmccelltube758
    @hmccelltube758 Před 6 lety +2

    ወይይትትትት ክክክክክህህህህህህህህክክክህክክህህክክክክ

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t Před 4 lety

    ቶሚ ይመቸኛል😂😂😂❤

  • @brukchanal8523
    @brukchanal8523 Před 2 lety

    አብሮየነበረው ፍልፍሉ አልበላም👍👍👍👍

  • @tsegashetmekuria2751
    @tsegashetmekuria2751 Před 2 lety

    እንደው ግን የፈለገ ኮሜዲ ቢመጣ ከሠይፉ ከራሡ በላይ የሚያዝናናኝ የለም፡፡
    "ሠይፍሽ በመላጣዬ ነው?" በለኝ ደግሞ

  • @bettycute5932
    @bettycute5932 Před 5 lety +1

    Tomiye 💕

  • @orthodoxtewahidochristian6479

    ቶሚየ ስወድህ እኮ ♥