Video není dostupné.
Omlouváme se.

Seifu on EBS: ሰውን በማወዳደር የሚፈጥሩት ድራማ ያስጠላኛል ድምፃዊት ሄዋን ኮሜዲያን ቶማስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2020
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Komentáře • 200

  • @user-my7wh5ox5w
    @user-my7wh5ox5w Před 3 lety +51

    ቶም ስወድህ ግን ብዙዎች አይረዱህም ዝም ብለህ ግን እደሙድህ ቀጥል አትሥማቸው

    • @haqzak4115
      @haqzak4115 Před 3 lety +1

      ABIY RESUME: czcams.com/video/sRB7l4_Yxek/video.html

    • @truthdam6223
      @truthdam6223 Před 3 lety

      የተከበራቹህ እና የተወደዳቹህ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እንዴት ናቹህ?
      በያላቹህበት ሰላማቹህ ይብዛ ጉዶኞቼ
      ወንድሞቼ እና እህቶቼ ቼናሌ eligible ለማድረግ 100 ሰው ሰለቀረኝ እባካቹህ በኢትዮጲያዊነት ስሜት ቼናሌን Subscribe በማድረግ ተባበሩኝ
      ለንኩczcams.com/video/vvI4H75wBko/video.html
      የናንተ አንድ subscribe ለኔ ከምንም በላይ ትልቅ ነገር ነው
      እባካቹህ በጎነት ጥቅም እንጂ ከፋት አያስከትልም እና

  • @tesfayechalla3939
    @tesfayechalla3939 Před 3 lety +2

    ቶም እንዴት እደምታስቀኝ በእውነት ከልብ ነው የምታስቀኝ ! ኸሰይፍሻ እባክህ እማማ ዝናሽንም ባንተ ሾው ብናያቸው ደስ ይለናል ሰይፍሻ !!!

  • @turmitube4275
    @turmitube4275 Před 3 lety +27

    አዲሱ አመት ኮሮና የሚጠፋበት በስደት በችግር ያሉትም ሀገራቸው የሚገቡበት ሀገራችንም ሰለም የምትሆንበት ያርግልን🌻🌻🌻

    • @elshadaylemma669
      @elshadaylemma669 Před 3 lety

      AMENNNN💕💕

    • @-godoliyastube
      @-godoliyastube Před 3 lety

      ሰላምጤና ይስጥልኝ መምህር ምህረትአብ አሰፋ ከመናፍቅ ለተጠየቀ ጥያቄ መልስ ሰጡ
      czcams.com/video/sOzHbb05VA8/video.html
      ሙሉውን ይከታተሉ በቅንነት ሰብስክራይብ ያርጉን እናመሰግናልለን

    • @abrahamwodajnew8250
      @abrahamwodajnew8250 Před 3 lety

      Amen Amen Amen!!!

    • @abchusugerager747
      @abchusugerager747 Před 3 lety

      @@elshadaylemma669አሜን

    • @fantuabebe7151
      @fantuabebe7151 Před 3 lety

      @@-godoliyastube ll0ll0

  • @user-pf6rp1rv1k
    @user-pf6rp1rv1k Před 3 lety +15

    የቶማስ ነፃኑት እኮ የትም የለ

  • @birukayele04
    @birukayele04 Před 3 lety +8

    ሄዋን ደስ ስትል

  • @ethiolove9444
    @ethiolove9444 Před 3 lety +4

    ቶሚ ማኛው ትመቸኛለህ በጣም 🙌🏾

    • @haqzak4115
      @haqzak4115 Před 3 lety

      ABIY RESUME: czcams.com/video/sRB7l4_Yxek/video.html

  • @ebs3463
    @ebs3463 Před 3 lety +1

    አዲሱ አመት የፍቅር የሰላም የጤና የእንድነት ኮረናንም አጥፍቶ በስደት የሚኖሩ ወገኖቻችንም በአገራቸው የሚኖሩበት ዘመን ያድረግልን መልካም አዲስ አመት::..

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 Před 3 lety +8

    መልከም አድስ አመት😍😍😍

  • @rihananeymar1373
    @rihananeymar1373 Před 3 lety +1

    ለሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ ኮሮናን ያጥፋልን

  • @user-xy3fz2uq3c
    @user-xy3fz2uq3c Před 3 lety +3

    ቶሜ ምርጦ

  • @user-cg9xb4mt5w
    @user-cg9xb4mt5w Před 3 lety +1

    ጃኖ ምርጦች ስታምሪሪሪሪሪ የረጋሽሽሽ መልካም በአል 🌻🌻🌻🌻

    • @haqzak4115
      @haqzak4115 Před 3 lety

      ABIY RESUME: czcams.com/video/sRB7l4_Yxek/video.html

  • @oromay9113
    @oromay9113 Před 3 lety +2

    ሒዋን ቆንጆ love you

  • @EthioMerejaNow
    @EthioMerejaNow Před 3 lety +5

    አዲሱ አመት 2013 ለሁለት ሳምንት ለይቶ ማቆያ ቢቆይ ጥሩ ነው ምን አልባት ከ2012 ጋር ንክኪ ይኖረዋል

  • @merryyoutube469
    @merryyoutube469 Před 3 lety +2

    እንኳን አደረሳችሁ ለሞላው ኢቶቢያወች በሙሉ መልካም አድስ አመት

    • @truthdam6223
      @truthdam6223 Před 3 lety

      የተከበራቹህ እና የተወደዳቹህ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እንዴት ናቹህ?
      በያላቹህበት ሰላማቹህ ይብዛ ጉዶኞቼ
      ወንድሞቼ እና እህቶቼ ቼናሌ eligible ለማድረግ 100 ሰው ሰለቀረኝ እባካቹህ በኢትዮጲያዊነት ስሜት ቼናሌን Subscribe በማድረግ ተባበሩኝ
      ለንኩczcams.com/video/vvI4H75wBko/video.html
      የናንተ አንድ subscribe ለኔ ከምንም በላይ ትልቅ ነገር ነው
      እባካቹህ በጎነት ጥቅም እንጂ ከፋት አያስከትልም እና

  • @huseenawwal7756
    @huseenawwal7756 Před 2 lety +1

    ዋው

  • @user-oi9dn9zw6n
    @user-oi9dn9zw6n Před 3 lety +1

    ውዋዋዋ ዛሬ ሰዪፈ ቤት በጣም አምሮል

  • @HopeTube
    @HopeTube Před 3 lety +1

    እንደ ሄዋን ቆንጆ ካሳያችሁኝ እኔ ደግሞ ሰይፉ ፀጉር አብቅሎ አሳያቹሀለው።

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 Před 3 lety +1

    አቶ ሰይፉ አሁን ሌላ ሰው ጠፍቶ ነው ቶማስን ይዘህ የመጣኸው ወሬው ሁሉ ግራ ያው ከዚህ በፊት አይተነዋል ሌሎች ያላቀረብካቸው አዳዲስ ሰወች ይኖራሉ እና እባክህ ይሄን ነገር አስተካክለው ። ለማንኛውም መልካም አድስ አመት ይሁንልን 🙏

    • @natiman5850
      @natiman5850 Před 3 lety

      የእከክ እድፍ

    • @abirayakobo4723
      @abirayakobo4723 Před 3 lety

      @@natiman5850 አስተያየት እንጂ የስድብ ቃል አልወረወርኩም ወይስ ቶማስ ዘመድህ ነው😂 ምን አለ ይሄን ጭንቅላትህ ጥሩ ነገር እንዲያስብ ብታደርገው 🤔

  • @zolaman7074
    @zolaman7074 Před 3 lety +3

    i am in love with hewan i must be a singer to collaborate with her both in music and marriage

  • @yohannesgebremariam3673

    wow ቶም እስካሁን ያልተሰለቸና በራሱ ከለር የመጣ አሪፍ ኮሜዲያን ነው። በዛላይ የዛሬው ደሞ ለየት ይላል። ስለ ፖለቲካ ባለው ደሞ 100% ከሱጋ እስማማለሁ። ሄዋን she is the best. ጃኖ ሲጀመር the best band ever. ሲቀጥል ሄዋን she is my favorite after ሀይሉ አመርጊያ።

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 Před 3 lety

    ቶማስ ዛሬ አምሮብሃል

  • @user-vj6jw2fz7p
    @user-vj6jw2fz7p Před 3 lety

    ቶምየ ሄዊየ ስወዳቹ

  • @rihananeymar1373
    @rihananeymar1373 Před 3 lety

    ሄዋንየ የኔ ፀባየ ሰናይ እርጋታሽ ወደድኩልሽ

  • @thomasnaomi8764
    @thomasnaomi8764 Před 3 lety

    Hewanye gobez nesh adenkishaehu alebabesh tinish des alalegm keykirta miknyatu meskelu ke alebabesish mach alaregem.....from 🇪🇷

  • @wudemengstu5135
    @wudemengstu5135 Před 3 lety

    Tomi proud on you.

  • @nafkottube5421
    @nafkottube5421 Před 5 měsíci

    thomas sewu yeserawun eyebelah batkelid neber yimigermew

  • @yonasdemissie3828
    @yonasdemissie3828 Před 3 lety

    ቶም አንደኛ

  • @tesfayechalla3939
    @tesfayechalla3939 Před 3 lety

    ሕዋንዬ ፍቅር ነሽ አቦ ይመችሽ !!!

  • @samuelethiopia2119
    @samuelethiopia2119 Před 3 lety

    ሰፉየ ሲወድክ

  • @aschetesa1547
    @aschetesa1547 Před 3 lety

    እንወድሀለን አሳበድከን

  • @keeper4686
    @keeper4686 Před 3 lety +4

    እረ ሂዋን አለባበስ ቶሚ ሰቀጠስ አርጋት 😂

  • @azaellove2098
    @azaellove2098 Před 3 lety

    ኡፍፍፍ ሣቅ ናፍቆን ነበር ክክክክክክክክ😂

  • @user-fx1up5zo6p
    @user-fx1up5zo6p Před 8 měsíci

    Gemegernennney

  • @woyramedia6100
    @woyramedia6100 Před 3 lety +2

    ሰላም ሰላም 💪አንበሳው በቅርብ ቀን ያገሳል!!! ለዚህ ቻናል ቤተሰቦች
    አዲስ ቻናል አሁን ከፍቻለሁ እና ገባ ገባ በሉባት እና ሞቅ ትበል🙏

    • @haqzak4115
      @haqzak4115 Před 3 lety

      ABIY RESUME: czcams.com/video/sRB7l4_Yxek/video.html

  • @selu428
    @selu428 Před 3 lety +4

    ሴትዮ ምን አለ በስርአት ብትለብሽ

  • @yayatube4875
    @yayatube4875 Před 3 lety +3

    ሰይፉ ሁለት ሰዎች በዚች ጠባብ ቦታ አታስቀምጥ - ኮሮና መኖሩን አትርሳ።

  • @hanitubeaccounting
    @hanitubeaccounting Před 3 lety +1

    ይህ ዓመት #ኮሮና ሀገሪቱን 🌎 ውጥንቅጡን ሲያወጣ እና 🏫 ቤት ስንቀመጥ አንድ ነገር አሰብኩ ለምን ማወቀውን ነገር እቤት ቁጭ ብዬ ለሌሎች አላካፍልም❓ ይሀው ተሳካልኝ🙏 #አካውንቲንግ እና #የኢትዮጵያ ታክስ ህግ በነፃ ይማሩ ።እኔንም ማላውቀውን ነገር አሳውቁኝ ኑ ጎራ በሉ።

  • @Samuel20258
    @Samuel20258 Před 3 lety +1

    16:42 so funny @hewans response

  • @tube-fo5ev
    @tube-fo5ev Před 3 lety

    ይቺን ድምፃዊ በጣም አደንቃታለሁ :: ሔዋን !

  • @alemgetachew5777
    @alemgetachew5777 Před 3 lety +1

    ቶማስ ያራዳ ልጅ ክክክክክ

  • @barselonafc4761
    @barselonafc4761 Před 3 lety

    good

  • @MonaMona-ph7qs
    @MonaMona-ph7qs Před 3 lety

    tomaseyeeeee sewedeh ekooo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamuabrham2623
    @habtamuabrham2623 Před 3 lety

    Tom funny

  • @birukayele04
    @birukayele04 Před 3 lety +13

    ቶም ከብደሀዋል ይሄን ጦጣ እዝብ ።ሊረዳህ አልቻለም

  • @enatshow5911
    @enatshow5911 Před 3 lety +1

    የቶማስን ቀልድ ከምሰማ በጭለማ ብቻዬን ወክ ባረግ ይቀለኛል

  • @user-nm9hf3ci5d
    @user-nm9hf3ci5d Před 3 lety +2

    የዘመን መለወጫ መዝሙሮችን እንዲሁም የምስጋና መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ፥ አዳዲስ መዝሙሮች ከነግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉን።

    • @woyramedia6100
      @woyramedia6100 Před 3 lety

      ሰላም ሰላም 💪አንበሳው በቅርብ ቀን ያገሳል!!! ለዚህ ቻናል ቤተሰቦች
      አዲስ ቻናል አሁን ከፍቻለሁ እና ገባ ገባ በሉባት እና ሞቅ ትበል🙏

    • @haqzak4115
      @haqzak4115 Před 3 lety

      ABIY RESUME: czcams.com/video/sRB7l4_Yxek/video.html

  • @tilahunfikadu354
    @tilahunfikadu354 Před 3 lety

    መልከም አድስ አመት

  • @medi7110
    @medi7110 Před 3 lety +2

    😂😂😂😂😂😂😂❤ tomiyaaa

  • @getumaru9982
    @getumaru9982 Před 3 lety

    please Seifu tell as the address of hello taxii s

  • @lilytony3299
    @lilytony3299 Před 3 lety

    Nay behaki aytishkn seyfu

  • @abelshmels6848
    @abelshmels6848 Před 2 lety

    ይ መች ክ

  • @erkyihunatnafu9049
    @erkyihunatnafu9049 Před 3 lety

    ምንድን ነው ይሄ ራሱ ላይ ,SideEffects ሚጫወተው ?!!!

  • @seladinabi6890
    @seladinabi6890 Před 3 lety +2

    Tomi hulm sew biredah des yileny nbr ante endemudeh ketl

  • @hayatmoha4118
    @hayatmoha4118 Před 3 lety

    ኢትዮጵያ ጥበብም የጥበብ ሰውም ያጣች የሚመስለኝ እንደ ቶማስ አይነት ሰዎች በየሚድያው ኮሜዲ ሲባሉ ሳይኮ ነው

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 3 lety

      ምን ልትይ🤔🙄🙄🙄😏😏😏

  • @thinkpositive5040
    @thinkpositive5040 Před 3 lety +1

    ባጥሚትና ባፕሲት መሃል ያለው ልዩነት ስኳር መሰለኝ 😀😀😀

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 Před 3 lety

    በቀጣይ ዘቢባ ግርማን አቅርባት ብዙ ግዜ ኢንተርቪው አርገሃታል ግን ሙዚቃዋ በጣም አሪፍ ስለሆነ በዛላይ ድምፇ ብቃቷ በቃ ትችላለች

  • @user-kz5in3cz1u
    @user-kz5in3cz1u Před 7 měsíci

    Seyfu melaxaw are tiktokeroch abbaa abdii amxalin

  • @anbesab3912
    @anbesab3912 Před 3 lety

    Pls ba safe for ur wearing ...tananashochachn mn yimaralu

  • @fuadmustefa4157
    @fuadmustefa4157 Před 3 lety

    የኔ እርጥብ

  • @mesfinalemu8176
    @mesfinalemu8176 Před 3 lety

    Seifu on EBS - ኮሜዲያን ቶማስ | Comedian Tomas Interview
    511,122 views•Jun 21, 2016

  • @yabsirateshome8273
    @yabsirateshome8273 Před 3 lety

    Betam new mite lake Tomas yemiluklij

  • @bellaman2343
    @bellaman2343 Před 3 lety

    በአዲስ አመት fuaa feshee belulegn guys

  • @userfiramusic
    @userfiramusic Před 3 lety +5

    ይህ እኔ የትምህርት እድል ያገኘሁበት ስኮላርሺፕ ነው በቀላሉ በመሙላት አውሮፓ ላይ መማር ትችላላችሁ czcams.com/video/lK9PXzilnqI/video.html

  • @fikermehari3522
    @fikermehari3522 Před 3 lety +1

    Seifusha enkuan aderesachu, and tiyake algn liju gin tenegna new???? yemeteteyekew ena yemiyaweraw arabana kobo new.

    • @arditube5698
      @arditube5698 Před 3 lety

      ይጦዛል በጣም ጦዞ ነው የመጣው ወደ ኢንተርቢው
      ክክክክክ

  • @kalidtube1832
    @kalidtube1832 Před 3 lety +5

    ቶማስ እሚያወራው ግን ምንድን ነው እ !! ምንም አይገባኝም ከምር

    • @brookavity4032
      @brookavity4032 Před 3 lety +4

      Baba dengay selhunse eko new

    • @fuadsultan6566
      @fuadsultan6566 Před 3 lety +1

      kmr chinklat yfelgal miawerawn nger lmredat lmesak,
      btam ychilal tomi

    • @kalidtube1832
      @kalidtube1832 Před 3 lety +1

      @@brookavity4032 ስለ ድንጋይ እሚያቀው ያው ድንጋይ አይደል !! እሺ ድንጋይዬ ድንጋይ ምንድን ነው ጨ ፊት

    • @yaredkebede8423
      @yaredkebede8423 Před 3 lety +1

      አማርኛ ላይ እንዴት ነሽ?😌

    • @haqzak4115
      @haqzak4115 Před 3 lety

      ABIY RESUME: czcams.com/video/sRB7l4_Yxek/video.html

  • @missahlutube1136
    @missahlutube1136 Před 3 lety

    እሄ ቶማስ ግን ምንድነው የሚያወራው

  • @helenyemane2698
    @helenyemane2698 Před 3 lety

    Hewanye ewedshalehu

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 Před 3 lety +1

    ለሄዋን፦ታዲያ "ኦሆኦሆ" እያልሽ በጴንጤ መዝሙር ዜማ ያዙኝ ልቀቁኝ ስቲይ ላትተቺ አምሮሻል? ደሞ "አስጤላኚ ያስጤላሊ" ምንድነው?ቅር ይለኛል ወይም ይከፋኛል አትይም ነበር ይልቅ ሳቅሽ ያምራል እና የሳቅ ነጠላ ዜማ ልቀቂብን።

    • @haqzak4115
      @haqzak4115 Před 3 lety

      ABIY RESUME: czcams.com/video/sRB7l4_Yxek/video.html

    • @dudufc5112
      @dudufc5112 Před 3 lety

      Ere betesekelew.. le like bleh/sh yhew keldu tefah/sh....stastela/y

  • @vivadavefitness7815
    @vivadavefitness7815 Před 3 lety +1

    Ehen comment mitanebut ye ETHIO lijoch ye fitness channelen #subscribe argulign please

  • @rihananeymar1373
    @rihananeymar1373 Před 3 lety

    ቶማስ ምቾት

  • @wujirazebergazeberga2157
    @wujirazebergazeberga2157 Před 7 měsíci

    🎉

  • @footballz6154
    @footballz6154 Před 3 lety

    Hiwi sewedesh eko...ere syfesha ere ye hiwin ngr mela belgn swedat eko😎

  • @naodamare9895
    @naodamare9895 Před 3 lety +1

    Yellow by yellow

  • @scolarshipinformation5614

    ይህ እኔ የትምህርት እድል ያገኘሁበት ስኮላርሺፕ ነው በቀላሉ በመሙላት አውሮፓ ላይ መማር ትችላላችሁ
    czcams.com/video/62eDLFykpsc/video.html

  • @tsgaradayemareyamlijyemary8422

    Hawan.konjo sreat yalesh lij nesh bya asbalew

  • @universaltransit1336
    @universaltransit1336 Před 3 lety

    zefen lemezfen tselot,... hmm

  • @amarefetene6527
    @amarefetene6527 Před 3 lety

    Is she his girlfriend ?

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 Před 3 lety

    ኤጭ ቶማስ

  • @nawalnawal4312
    @nawalnawal4312 Před 3 lety

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻⁦

  • @zulfamohammad4314
    @zulfamohammad4314 Před 3 lety +4

    የጩቢቲ ደምፅ በምን ጠአሙ

    • @haqzak4115
      @haqzak4115 Před 3 lety

      ABIY RESUME: czcams.com/video/sRB7l4_Yxek/video.html

  • @ezekielmekonen3117
    @ezekielmekonen3117 Před 3 lety

    Sefisha hewin sel gabskat amsegenalw bzi agatim and neger ylben mlenager hewinyen ewdatalw malet ymer ewdatalw

  • @estifozewdu3880
    @estifozewdu3880 Před 3 lety +1

    ሰይፍሻ የትግራይ ራፐር መስለሀል

  • @assefabadeta5256
    @assefabadeta5256 Před 3 lety

    Model seron lmin ategbezatem

  • @ibrahimnurbez3021
    @ibrahimnurbez3021 Před 2 lety

    ቶሚ አድናቂህ ነኝ አንቺ ደሞ ልብስ ልበሺ

  • @user-cc9xl2db4e
    @user-cc9xl2db4e Před 3 lety

    konje nash albabsishi jin batam yasitlali

  • @zakariamorgan1045
    @zakariamorgan1045 Před 3 lety

    Sefuwu

  • @amanuelnigatu180
    @amanuelnigatu180 Před 3 lety

    Tomi man yamral sra

  • @birraatube1944
    @birraatube1944 Před 3 lety

    Thomas egzer yesteh anten ayeche endantew malaget hunual wereye hulu....anyways adnakik negn

  • @milkilion696
    @milkilion696 Před 3 lety

    Tomen awekewalaw sateyowa manat 😆?

  • @kidustibebe3793
    @kidustibebe3793 Před 3 lety

    jlsoc laynebeblachu commet atargu

  • @kiyaabel5074
    @kiyaabel5074 Před 3 lety

    Syfesha shebelawe

  • @imafghan8420
    @imafghan8420 Před 2 lety

    ኦንዲትናው ይማቻቹ

  • @talentworldwide9767
    @talentworldwide9767 Před 3 lety +3

    ቶማስ ምንም አይገባኝም .

    • @nebyeelda5862
      @nebyeelda5862 Před 3 lety

      ቀስ ብሎ ይገባሃል እሱ 2013 ላይ ነው።

    • @talentworldwide9767
      @talentworldwide9767 Před 3 lety

      Nebye Elda አልገባኝም

    • @nebyeelda5862
      @nebyeelda5862 Před 3 lety

      @@talentworldwide9767 ኣልኩህ እኮ ቀስ ብሎ ይገባሃል

  • @melsewsetegn3561
    @melsewsetegn3561 Před 3 lety

    Seifu Leba new

  • @habenhaben6923
    @habenhaben6923 Před 3 lety

    Sefusha amohal ende betam debirohal

  • @abalaladrogba1471
    @abalaladrogba1471 Před 3 lety

    tomi fikr

  • @CharlesfranklinC
    @CharlesfranklinC Před 3 lety

    እሷ ማን ​​ናት ???

  • @utopianinteraction-6364

    እንኳን አደረሳችሁ! ውድ እህትና ወንድሞቼ አዝናኝና ቁም ነገር ባላቸው አስተማሪ ቪድዮዎች እንዲሁም መንፈሳዊ አዘል መልዕክቶች እየመጣን እንገኛለን፤ እባክዎ ሰብስክራብ በማድረግ የዩቶጵያ መስተጋብር ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ፣ እናመሰግናለን።
    We will be here soon with new challenging ideas, entertainment and educational futures, till then stay tuned. Don`t forget to subscribe. czcams.com/video/Z4GLUsCHkio/video.html

  • @user-cc9xl2db4e
    @user-cc9xl2db4e Před 3 lety

    konje nash jin albabsishi jin qayar bitadrjeo tiru nabri

    • @dw1422
      @dw1422 Před 3 lety

      ቡይቡይ lakilat

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 Před 3 lety +1

    "ከምኔው" የፕሮተስታንት መዝሙር ዜማ የተሰረቀ ነው መዝሙር ብዙ ጊዜ ወደ ዘፈን ሲመጣ አይጥምም "ከምኔው" ደግሞ ያቅለሸልሻል ኡኡኡ።