ዲያስፖራው መቷል ! - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር / Ke nati gar

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 12. 2021
  • #kenatigar #naticomedy #natiabraham
    ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
    ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    instagram - official_nati_abraham
    tiktok - nati_abraham
  • Komedie

Komentáře • 213

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  Před 2 lety +47

    ውድ ቤተሰቦች ፣ እንኳን ለሃገራችሁ አበቃችሁ !
    ከናቲ ጋር እንግዳ መሆን የምትፈልጉ በ 0944161202 ስልክ ደውሉልን !
    Instagram - official_nati_abraham ታገኙኛላችሁ !!!
    ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን !!!

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 Před 2 lety +49

    Please ናቲዬ እኛንም ሳኡዲ እስረኞችን አንድ ቀልድ መሳይ ቁምነገር ስራልን 🙏
    ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች 💔😭😭😭💔😭

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 Před 2 lety +13

    ናቲዬዬ ስወድህ እኔ ገና ሳትናገር እኮ ነው የምስቀው ገና ሳይህ እስቃለሁ 🤣🤣🤣🤣 የሐገሬ ልጅ ተናፋቂው ወንድሜ በርታ 🤣🤣🤣 አንተን እያየሁ ፈታ እላለሁ በጣም እናመሰግናለን እግዜር ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ የኔ ወንድም😍🥰🥰🥰🥰❤

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 Před 2 lety +8

    ሆዴ ቆሰለ በሳቅ አይናቲ ልጁ እራሱ በጣም ያሰቃል😂😂

  • @user-cg6pz7ve9f
    @user-cg6pz7ve9f Před 2 lety +27

    ባልና ሚስቶቹን በማደጎ ውሰዳቸው አላለም 😄😄😄

  • @fekertekebede994
    @fekertekebede994 Před 2 lety +27

    ወይኔ መሳቅ ማቆም አልቻልኩም 🤣🤣🤣የምር #1 ነህ❤ደሞ ሀሳብ አያልቅብህም🙏😍

    • @Solomon-vy2kh
      @Solomon-vy2kh Před 2 lety +1

      ይሄ ምኑ ያስቃል ያናድዳል እንጅ።

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 2 lety +17

    ይሄ የአሜሪካን አምላኪወች ሀሳብ ነዉ ያነሳችሁት😁😁

  • @eyueyu7738
    @eyueyu7738 Před 2 lety +11

    ናቲ በጣም ነው ምትመቸኝ። በሳቅ ገደልከል ዲያስፓራው ግን ትወና ትንሽ ይቀረዋል

  • @terengot9414
    @terengot9414 Před 2 lety +2

    😂🤣😂እንደው ብርክ በል👏🏽👏🏽👏🏽 ይቺን ለስንት ሰው እንደምልካት😂

  • @Tube-mr2mo
    @Tube-mr2mo Před 2 lety +3

    ናቲሻ በጣም ነዉ የምታበስለኝ በርታ

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman2386 Před 2 lety +13

    ያልበላኝን ነገር :-
    ሳክ ኖሬ ኖሬ
    የበላኝ ላይ ስደርስ:-
    አለቀብኝ ጥፍሬ::😳

  • @Tsegaonline
    @Tsegaonline Před 2 lety +4

    Real diaspora acting i give him A+

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 2 lety +3

    አረ ተው ናቲ አረ ተው ምንድነው የሚያንቀለቅላቸው 🤣😂😂😂 እኔኮ በጣም ነው የምታስቀኝ

  • @ortodox719
    @ortodox719 Před 2 lety +5

    ዉይ ሆዴ ቆሰለ ምን አይነት ልጅ ነህ ደስ ትላለህ

  • @antenehasfaw
    @antenehasfaw Před 2 lety +1

    ዲያስፖራው You’re amazing,

  • @lillyl4262
    @lillyl4262 Před 2 lety +5

    You’re amazing 😻

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah Před 2 lety +5

    Oh my Goodness, at least get him his machiato lol😆 😂

  • @abeltekleab5502
    @abeltekleab5502 Před 2 lety +1

    Nattiya wede love ya so much big fun .....keep it up....😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 Před 2 lety +1

    ዲ ያ ስ ፖ ራ እንኳን በሰላም መጣችሁ ብለናል ናት ይመችህ ፈታ አርገኸኛል

  • @kiyashow6928
    @kiyashow6928 Před 2 lety

    Proud of you 👍 full of wisdom Nati

  • @btt9411
    @btt9411 Před 2 lety

    በጣም ተመቸኝ አሪፍ ችሎታ ነው እናመሠግናለን ።

  • @zekariasyemariam6398
    @zekariasyemariam6398 Před 2 lety +3

    ናቲ በፊት አትመቸኝም አሁን ግን በጣም በጉጉት ነው ስራዎችን ምጠብቀው በርታ።

  • @paa36044
    @paa36044 Před 2 lety +5

    ኧረ ናቱ ፍትህ ሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖች ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ድምፅ ሁኑን

  • @user-kw7mu8ro8i
    @user-kw7mu8ro8i Před 2 lety +4

    አይ ዲያስፖራዎች ፈረደባቹ እግዲ ቻሉት 😀😀
    ባልና ሚስትን በማደጎ ውሰድ አላለም አይ ሳቄ😀

  • @mubasak2470
    @mubasak2470 Před 2 lety +1

    ትችላለህ 💟100%ናቲዬ

  • @asniethiopia7749
    @asniethiopia7749 Před 2 lety +1

    😂😂🤣🤣🤣🤣🤣 እንዴት ነው ትራፕ ክክክክክክ

  • @emanwako2840
    @emanwako2840 Před 2 lety

    eree huuu maddgow alelem😁😁😁😁

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 Před 2 lety

    ትግተኛ ዳያስፓራ ነው damn 😂😂😂

  • @mn-zh7we
    @mn-zh7we Před 2 lety

    ክክክክክክክክክ የአባቴ አምላክ ያሽከርክርህ ናቴዬ የኔ አዝግ

  • @user-lt2ok1po1y
    @user-lt2ok1po1y Před 2 lety

    ወይ ዘና ነው የሚያረገኝ😂

  • @lillaguyo6485
    @lillaguyo6485 Před 2 lety +1

    It’s been a while since i laughed dis much😍😜, keep it up the comedy 😎

  • @lmbno4066
    @lmbno4066 Před 2 lety

    I like the guy he nailed it!

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před 2 lety

    ወይ ናቲ ገደልከኝ በሳቅ ኑርልኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @birkiemiherite6617
    @birkiemiherite6617 Před 2 lety

    ውይ ናቲ ግን አሪፍ ኬመዲ ነህ እኮ
    በርታ

  • @user-tq2bp8cf4o
    @user-tq2bp8cf4o Před 2 lety +2

    ናቲዬ በጣም አሪፍ ነው በዚው ቀጥል

  • @rodieyor
    @rodieyor Před 2 lety

    ጎበዝ በርታ ናቲያችን

  • @miniliknigus3540
    @miniliknigus3540 Před 2 lety

    አይዞሽ ገለቴ... 😂 😂 😂 😂

  • @leyila3tube439
    @leyila3tube439 Před 2 lety

    😂😂😂 ትራብ ደህና ነውይ 😂
    አረ ናቲይ በሳቅቅቅቅቅ

  • @codingforhuman221
    @codingforhuman221 Před 2 lety

    አንደኛ

  • @atzion9230
    @atzion9230 Před 2 lety +1

    የትልልቅ ህፃን አላለም

  • @nazerawet1661
    @nazerawet1661 Před 2 lety

    ምርጥ ነበር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @khadijahussein7630
    @khadijahussein7630 Před 2 lety

    ክክክክክክክክክክክ
    ናቲ በሳቅ ገደልከን

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 Před 2 lety

    ናቲያችን አሪፍ አቀባበል ነውእ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏

  • @user-zg6jm1yo1v
    @user-zg6jm1yo1v Před 2 lety +1

    ይገርማል ዲያስፖራ

  • @user-tq2bp8cf4o
    @user-tq2bp8cf4o Před 2 lety

    😂ናቲዬ 😂😂😂😂😂😂

  • @user-hd4rg9dq5o
    @user-hd4rg9dq5o Před 2 lety +1

    ወተቱከቦረና😂😂😂😂

  • @dinanohe101
    @dinanohe101 Před 2 lety

    This so funny and true I like the way you see things 😄😄😄😄😄😄😄😄😄

  • @khalidelias2662
    @khalidelias2662 Před rokem

    Wow. Good

  • @furtunabelay465
    @furtunabelay465 Před 2 lety +2

    በማደጐ ወይ ናቲ አያልቅብህም በሳቅ ገደልከኝ

  • @abay6325
    @abay6325 Před 2 lety

    ልጁ ግን ይችላል ጎበዝ ተዋናይ ነው።

  • @befekadunigusie850
    @befekadunigusie850 Před 2 lety

    ይሄ አንደኛ ነው::

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 Před 2 lety

    ረ ረቦሾ ሳቅ በርታ ናቲሻ

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891

    ወይ ናቲዬ እንደው ምን ይሻልሀል ካንተ በላይ እኔ አውቅልሀለሁ❤

  • @user-wl2pp8mw6c
    @user-wl2pp8mw6c Před 2 lety

    ይህ ሰውየ በጣም ነው ዘና ፈታ የሚደረኛ😃

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 Před 2 lety

    አየ ናቲ ድርቅ እኮነዉ😀😀 በርታልን

  • @user-kt1my2jf9p
    @user-kt1my2jf9p Před 2 lety

    ወይኔ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 2 lety +1

    ናቲ በሳቅ ገደልከኝ

  • @yfter1992
    @yfter1992 Před 2 lety

    Kkkkkkkk Kkkkkkkk wey gud

  • @mogessdejene391
    @mogessdejene391 Před 2 lety

    እረ ሞትን😁

  • @user-mg3vk9nk7d
    @user-mg3vk9nk7d Před 2 lety

    አይናቲዬ😹💞💞💞

  • @fatumaethiopia4709
    @fatumaethiopia4709 Před 2 lety

    Nati funny guy 😁😁😁🤣😅😅

  • @zeyadman8353
    @zeyadman8353 Před 2 lety +1

    ዛሬ ተቀደምኩ ናቲያችን

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f Před 2 lety

    ገደልከን በሳቅ ነቲየ

  • @hayatmohamed9896
    @hayatmohamed9896 Před 2 lety +3

    👌👌♥

  • @honey48757
    @honey48757 Před 2 lety

    Wushuma Biliek Wusedi 😝😝😝😂😂😂😂😂😂

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube Před 2 lety


    😃😄😄😄

  • @RoofG
    @RoofG Před 2 lety

    😂😂😂😂😂 omg 😱 this is funnnnnnyyyyyy😂😂

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 2 lety +3

    🙄what አግብተህ ወሰድ ናቲሻ የተመታህ ልጁ እራሱ አዝግ ነዉ ይመቻችሁ😁😁

  • @gfg4073
    @gfg4073 Před 2 lety

    በርታ ናቲሻ

  • @yunitecnologyet7244
    @yunitecnologyet7244 Před 2 lety +1

    I love you bro

  • @shimemabebe8257
    @shimemabebe8257 Před 2 lety

    I like the last reactions 👌

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 Před 2 lety

    Nati you always funny keep it up

  • @hanitubeaccounting
    @hanitubeaccounting Před 2 lety

    አይ ናቲ 😂😂😂

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 Před 2 lety

    ክክክክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክክክ ምን ያክለፈልፈዋል ክክክክክክክክክክክክክ

  • @sitsettube8526
    @sitsettube8526 Před 2 lety

    ክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 2 lety

    እውነት ነው ማክያቶ ልጠጣ ገብቼ መብራት የለም ትንሽይጠብቁ. 🤣🤣🤣

  • @yoomfuntube81
    @yoomfuntube81 Před 2 lety

    ኦኦኦ ናቲ ባለትዳሮችን በማደጎ ይውሰድ! በጣም ነው የሚያስቀው

  • @tadureganeregane1754
    @tadureganeregane1754 Před 2 lety

    Berta nati

  • @user-ew5mj5ec6o
    @user-ew5mj5ec6o Před 2 lety

    ትችላለህ 😂😂😂😂

  • @user-zg6jm1yo1v
    @user-zg6jm1yo1v Před 2 lety

    ዋዉ ናቲ

  • @saratube5851
    @saratube5851 Před 2 lety

    Kkkkkkk natiye gedelikegn besak

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb35 Před 2 lety

    ነቲ😂😂😂😂😂😂😂❤🙏👈

  • @lopinaalop192
    @lopinaalop192 Před 2 lety

    yene wud natiye waw betam new yemiwedih betam timechegnaleh yemir yemitasikegn ante bicha neh

  • @fethiyashiferou6751
    @fethiyashiferou6751 Před 2 lety

    I like it

  • @user-gz1pq7xy3r
    @user-gz1pq7xy3r Před 2 lety

    ክክክክክክክክክ ናትዬ

  • @kalabsolomon6794
    @kalabsolomon6794 Před 2 lety +1

    ናት ከዚ ልጅ ጋር እኮ ብዙ መስራት ትችላላችሁ

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 Před 2 lety

    👏👏👏👏👏👏👏berta

  • @helilahmed6909
    @helilahmed6909 Před 2 lety

    ይርጋ ይጭፍጭፍህና 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zewduhailu4324
    @zewduhailu4324 Před 2 lety

    Nati man

  • @adhanomtekle3609
    @adhanomtekle3609 Před 2 lety

    I'm dead🤣🤣🤣🤣

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 Před 2 lety

    አይ እማማ ኢትዮጵያ 😂😂😂😂

  • @abby8182
    @abby8182 Před 2 lety

    የፈረደበት ዲያስቦራ ክክክክክክክ

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 Před 2 lety

    Natisha nice video as usual

  • @lasthope3430
    @lasthope3430 Před 2 lety

    kkkkkkkkkkkk......libun awelekew.

  • @misaeladmassu5735
    @misaeladmassu5735 Před 2 lety

    You are so funny Naty

  • @girmayedesalegn6608
    @girmayedesalegn6608 Před 2 lety

    Arif nati diasporawochin machenanek chigir ale netsanet linsetachew yigebal

  • @Bezibrook
    @Bezibrook Před 2 lety

    So funny

  • @genetpender3194
    @genetpender3194 Před 2 lety

    You funny

  • @serkaserka6554
    @serkaserka6554 Před 2 lety +1

    Neteya sewdha

  • @tesfayeyeshambel
    @tesfayeyeshambel Před 2 lety

    👍👍👍👍👍👍👍👍