ቀበሌው ! - ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 06. 2024
  • #kenatigar #naticomedy #natiabraham
    ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
    ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    instagram - / official_nati_abraham
    tiktok - nati_abraham
  • Komedie

Komentáře • 61

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  Před 24 dny +8

    ውድ ቤተሰቦቻችን official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ !
    ለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን !

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 Před 24 dny +43

    አንድ ቀን ቀበሌ ሄጀመታወቅያ ስጠኝ አልኳቸው ከዛ 3ቁጥር ህድ አለኝ ሄድኩ ከ3ቁጥር 7 እያሉ አንገላቱኝ ነገሩ ሙስና እንደፈለጉ ገባኝ ወታደር መሆነን አላወቁም ምክንያቱም አልነገርኳቸውም የሄድነውም ከደህንነቶች ጋር ነው ከዛ በድብቅ ብር ስንሰጠው ተሯርጠው ሰሩ ወድያው 7ቱ በቁጥጥር ሥር ዋሉ እስካሁን ፍርደቤት የለ ቃሊት እየደነሱ ነው😄😆😆😆😆😆😆😄😆😁😁

    • @user-yj8bm3dv1f
      @user-yj8bm3dv1f Před 24 dny +1

      እዴ ስው የሚገላቱ አሁንም ለእግ ይቅረብ

    • @naniadhanom
      @naniadhanom Před 23 dny

      😂😂😂😂😂😂

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před 22 dny +5

      እውነት ይህን ካደረክ ሀገር ወዳድ ጀግና ነህ የህዝብ ችግር ገብቶህ ሌቦችን ስላጋለጥክ እናመስግናለን 🙏❤❤

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před 22 dny +3

      እኔ እምኖረው ውጭ ነው የልጄ ግልኮስ መልክ ምትወስደው ወተት ነበር ከሆስፒታል ነው እሚስጠኝ ከዛ አዲስ አበባ ላይ እቃዬን ስረከብ ይህ የልጄ ምግብ ቀረብኝ ስጠይቃቹው እንፈልግ አሉኝ እኔም ትራንዚት ስለነበረኝ ስዓት ሲደርስብኝ ትቼ ወደ ክፍለ ሀገር ሄድኩ ከዛ ካለሁበት ሀገር ኤርፓርት ሂጀ አመለከትኩ እቃ ጠፍብኝ ስላቸው ፈልገው ጅምሩክ ይዞብሻል አሉኝና ካለሽበት ቀበሌ ሂደሽ ውክልና አፅፈሽ ላኪ አሉኝ ቀበሌ ከወንድሜ ጋር ሄድኩ ጠዋት ትኬት ስጡን እንግልቱ ተወው ያዘንኩት ለሽማግሌዎች እንግልት ሲወጡ ሲወርዱ ከዛ ከስዓት ቀጠሩን ልክ ከስዓት ስንሄድ ከፅሀፊዋ ቢሮ ስንገባ ሽማግሌ ውን ስውዬ ፀሀፊ ተብዬዋ ሙልጭ አድርጋ ስድብ ገላምጣ ስታባርራቸው ደረስኩ ያኔ እኔ እምሆነውን አላውቅም መቆጣጠር አልቻልኩም ሙልጭ አድርጌ ስድቤያት ተገልግዬ ሁላ ወንድሜ እባክሽን እኛንም ታስከለክይናለሽ ሲለኝ ለነሱ ስል ትቸ አዝኘ አልቅሽ እቃውም ተወርሽ ተመለስኩ 😭 ግን ስለስደብኳት አይቆጨኝም ብወረስም አላወቀችኝም ማናት ደግሞ እች እንዲህ የደፈረችኝ ስትለኝ ማን መሆኔን ታውቂያለሽ ስትለኝ አውቃለሁ ጠብደል መሀይም ነትሽን እና በዘመድ የተቀጠርሽ ነሽ ስንት የተማረ ስራ አጥቶ አንች ከዚህ ስራውን እምትስድቢ እውቀት ሳሰለሽ ነው ለምን ለቀሽ ለተማሩት አትስጭም ብያት ወጣሁ አረረች ትቻት ውፕጣሁ 😂😂

    • @samueldriba8731
      @samueldriba8731 Před 21 dnem +1

      በቃ ከዚህ በኋላ መታወቂያ ማውጣት ካንተ ጋር ነው አባቴ😅😅

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Před 24 dny +5

    ናቲ ትለያለህ በቀልድ እያዋዛህ የጊዜውን ሁኔታ ቁልጭ አርገህ ታሳያለህ

  • @menelikt9139
    @menelikt9139 Před 24 dny +4

    Nati's coming mini movie will be "Prison break" .😂

  • @balcha24
    @balcha24 Před 24 dny +10

    ወገኖቼ ፀልዩልኝ በናታቹ መኖር አልገፋ አለኝ ታከትኩ ለነገ የሚታየኝ መንም ነገር አጣው በገታ ስም ይዚአቸለው አይዞሽ ብላቹ አበርቱኝ

    • @saragetachew4218
      @saragetachew4218 Před 24 dny

      ayizosh leamilak yemayichal yilem

    • @selams549
      @selams549 Před 24 dny

      Ayzosh ehete. Selye. ❤❤❤

    • @hilinatesfaye4106
      @hilinatesfaye4106 Před 24 dny +3

      አይዛሽ የሰማይ ወፎች ተመልከቺ አይዘሩ አያጭቁ የሰማይ አባታቸው ይመግባቸዎል ታዲያ አንቺ እንዴት ከነሱ አትበልጪ በርች ሁሉም ያልፋል

    • @abdulkadirmohammed705
      @abdulkadirmohammed705 Před 24 dny

      Ayzon absher hulum le bego new emegnign u will be stronger 💪 after this .

    • @Pets19921
      @Pets19921 Před 24 dny +2

      ሰላም ወንድሜ የጌታ ሰላም ካንተ ጋር ይሁን
      ጌታ መልካም ነው ነገ በፈጣሪ እጅ ነዉ ሰለዚህ ጌታን ተሰፈ አድርግ ነገ ሌላ ቀን ነዉ
      ይዞት የሚመጣዉን የተሻለ ነገር አታዉቅም ሰለዚህ ጌታን ጠብቀዉ ይወድካል ላንተ የሸለ ነገር አለዉ 🎉

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 Před 24 dny +3

    መቼስ የቀበሌ ጉድ ኣያልቅ😂😂😂

  • @shamileabdella2104
    @shamileabdella2104 Před 24 dny +1

    😂😂AY NATI 😂😂😂

  • @nebyudanial8448
    @nebyudanial8448 Před 24 dny +2

    Nati my favorite

  • @user-ch2in7sh9e
    @user-ch2in7sh9e Před 24 dny +3

    እኔን እንዲ አሰቃይተው ነው የሰጡኝ tuu ቀበሌዎች😂😂😂

  • @yafet2121
    @yafet2121 Před 24 dny +2

    የወቅቱ እውነታ ይሄ ነው!

  • @Sara-iq8ex
    @Sara-iq8ex Před 13 dny

    Selam Selam Nati Abraham ❤❤❤😂😂😂

  • @degietube7896
    @degietube7896 Před 23 dny +2

    እዉነታዉ ይሄ ነዉ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 24 dny +3

    አቅ ግን በየቀበሌው የትስሩት ስውች እግዚአብሔር ፍሩ 😮😮😮

  • @Tube-Jone
    @Tube-Jone Před 24 dny +1

    Nati Man haha

  • @hope2633cu
    @hope2633cu Před 20 dny

    Hhhh😢😢😮😮😂😂😂 yemer ewnet neww

  • @amrh610
    @amrh610 Před 24 dny +2

    😂😂😂👍

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před 21 dnem

    ❤❤❤

  • @yosefbiratu3923
    @yosefbiratu3923 Před 22 dny +1

    ❤ ❤❤ again

  • @ysolnet
    @ysolnet Před 8 dny

    የቀበሌ ሰራተኛ ለመሆን ዋናው መስፈርት ድልብ መሐይም መሆን ነው ። መሐይም ሆዱ ከሞላ ወዴት እንዴት ብሎ አይጠይቅም ።

  • @Momeyeop
    @Momeyeop Před 23 dny

    ተመቸኝ

  • @adameaschalw
    @adameaschalw Před 18 dny +1

    wow

  • @esmaielgessa8746
    @esmaielgessa8746 Před 24 dny +1

    no sound?

  • @OSMANMOHAMMED-kr7vo
    @OSMANMOHAMMED-kr7vo Před 24 dny +1

    😄😄😄😄😄😄👍

  • @YAOMSAN
    @YAOMSAN Před 18 dny +1

    ሁሉንም ችግር ቀዳዳ ክፍተት ህዝብ የተማረረበት የተሰላቸበትን ነገር በሙሉ በአሽሙር በቅኔ በተውኔት በምሳሌ በቧልት በቀልድ በጫወታ በትያትር............ወ.ዘ.ተ ቢነገርም እኮ ያው ና ያው ብቻ ነው... የለውጥ አብዮት በዚህ ቢነሳማ እያዩ ፈንገስ ባስነሳ ነበር

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 Před 24 dny +1

    መቼ እንዳንተስ አምሮባቸው አፈር የመሳሠሉ

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 Před 24 dny +1

    😂😂😂😂

  • @GfygGruj-ww3dq
    @GfygGruj-ww3dq Před 24 dny +1

    😂😂

  • @mekiinmohammedumar8191
    @mekiinmohammedumar8191 Před 24 dny +1

    Hhhhhh😅😅😅😅😅

  • @zenebusemaw7185
    @zenebusemaw7185 Před 15 dny

    😂😂😂😂😂😂

  • @anisayimer2170
    @anisayimer2170 Před 23 dny +1

    The background classicalusic is disturbing

  • @abelhaile3511
    @abelhaile3511 Před 24 dny

    😮😮😮😮😮😮😮

  • @ifargantech
    @ifargantech Před 7 dny

    This video's audio is not balanced with earphone!

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 19 dny

    ክክክክ

  • @Eyaasu
    @Eyaasu Před 18 dny

    በአብዛኛው ድምፁ አይሰማም

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 20 dny

    ክክክክክክክክ

  • @user-uz1mj7sf7e
    @user-uz1mj7sf7e Před 17 dny

    😂😂😂😂

  • @TAHATaha-hm8dz
    @TAHATaha-hm8dz Před 9 dny

    😂😂