ወላጅ እናቴን ያጣሁት በመኪና አደጋ ነው...ከእናቴ ሞት በኃላ አባቴም ደስታ ራቀው..ሁሌም ለኢትዮጽያ የሚያቀነቅነው ተወዳጁ ጸሀዬ ዮሀንስ Seifu on EBS
Vložit
- čas přidán 19. 03. 2022
- ባለቤቴ ዘፋኝ ሳይሆን ቄስ መስያት ነው ያገባችኝ... bit.ly/3KdxmWW ድምፃዊ ጌታቸው ሀይለማርያም
ወላጅ እናቴን ያጣሁት በመኪና አደጋ ነው...ከእናቴ ሞት በኃላ አባቴም ደስታ ራቀው..ሁሌም ለኢትዮጽያ የሚያቀነቅነው ተወዳጁ ጸሀዬ ዮሀንስ Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow - Zábava
ፀሀዬን ያላቸው ፍቅራችዉን በ Like ግለፁለት !💚💛❤️
Meto Like bichal aderegalew 🤩🤩😘😍😍😍😍🤗
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇨🇬🇨🇬💚💛❤️🇨🇬🇨🇬
@@ethiopialovetube33 ffffffff
በጠም ነው የምወደው በተለይ ሻማዬን አብርቼ አራስቱ።
ሣቂታው ፀሐይዬ❤❤❤
ፀሐዬ ዮሀንስ ማለት ሁልጊዜም የማይቀየር ሁሌም አንድ አይነት ጨዋ ትልቅ ሰው ፀሐዬ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ጥሩ ነው ያለህው ጌታ እግዚአብሄርጤናህን ከእድሜ ጋር አብዝቶ ይስጥህ ይጠብቅህ ይባርክህ በርታ
Amine amine
Amen 🙏🏽
@@Brikti እባክሽ ደምሪኝ
ወደ የት ነዉ የሚቀየረው ?
Amen
ኢትዮጵያ መልክ ቢኖራት ፀሃየን ትመስል ነበር ኑርልን አባቴ!!
ኢትዮጵያዊ ማለት እንዳተ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
የአመቱ ምርጥ እንግዳ😘 ፀሀዬዬዬ እግዚአብሔር
እድሜና ጤና ይሰጥህ በጣም ነው የምወድህ!
Tsehaye mirit ethiopiawi fetari yibarkih
True
Exactly
@@mahletsahle1009 iu dyr uijkm
የጥንቱ ወርቃማው አንዱ:-
Artiste, 'ፀሀየ የሆንስ' ምርጥ የኢትዮጵያ ስው!ጤና ,እድሜ እንዲስጥሕ ሁላችንም ኢትዮጵያን እንመኚልሀለን!🙏🏾
✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
እባክሽ እንደማመር
😭😭😭😭😭😭😭😭
Aameen
ዛሬ ገና የተከበረ ሰው በሰይፉ ሾው ቀረበ! ፀሀዬ የምንግዜም ምርጥ ሰው......ረጅም እድሜ ጤና ይስጥቅ! " ምትክ አልባ እናቴ" ነው የሚለው ለእናቱ የዘፈነው
ፀሀዬ ዮሀንስ የሰው ዘር ለመጣው ለሄደው ፋሽስት የማያሸረግድ በሰንደቁ የማይደራደር የአባቶቹ ልጅ 💚💛❤🙏
እስከዛሬ ብዙ እንግዳ ጋብዘሃል በየሱስ ስም በጣም የምወደውና የማከብረው ፀሐይዬ በጣም አክባሪህ ነኝ እጅግ በጣም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
እህትደምርኝበቅንነት ውዴ ቤተሠብእንሁን
Ye Ewenat dess yemil kalemteyk
True
ፀሀዬ ቃላት የለኝም አገር ወዳድነትህ
ለኢትዮጵያ የሰራሀው ሙዚቃ እውነት ቃላት የለኝም ግሩም ድንቅ ሰው ነህ ለኔ ልዩ ነህ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ለሁሉም ስራህ አድናቂህ ነኝ እረጅም እድሜ የኔ አባት
በጣም የሚገርም ስው ነው ፅሀዬ ብቻ ሳይሆን ሙሉ ቤተስቡ ይገርማል ብቻ ባጋጣሚሚ ከሁለት ወንድሞቹም ጋር እረዳትነት ስርቼ አውቃለሁ ከተከስተ ዮሀንስ እና ከመስፍን ዮሀንስ ጋርበጣም ጨዋዎች ናቹ ስላየሁህም ደስ ብሎኛል።
ፀሐይ ዮሐንስ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥህ ፈጣር ከጊዜ ጋር የማትለወጥ ኢትዮጵያን ዊ ወንድማችንን
ፀሀዬ ከዘረኝነት የፀዳ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ 😘😘😘😘😘ሠይፍሻ ትልቅ ኢትዮጵያዊ ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን
@YouT T belew are tew abidukiyar inji tshaye tigray Ethiopia new silemakachew new.
@YouT T እንደማመር
@@selamyihonal.9290 እባክሽ እንደማመር
he is from Eritrean
@YouT T Yea I heared about that too.
ፀሀዬ የሰው ልክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እረጅም እድሜ ይስጥህ🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በመንግስቱ ግዜ ኢትዮጵያ
በወያኔም ግዜ ኢትዮጵያ
በብልፅግናም ግዜ ኢትዮጵያ
ፀሀይ ሆኖ!
የፀሀይን ምግባር ያሳየ!
አንደፀሀይ የማያረጅ!
ክብር ይስጥህ🙏👑
ማን እንደ እናት ማን እንደ ሀገረ አንድ ናቸው እፍፍፍፍፍ ያሰለቀሰኛል ደም. መከራወ አለፍን
ኢትዮጵያዊ ኑርልኝ
ፀሀዬ ዮሀንስ ከዘረኝነት የጸዳ በኢትዮጵያዊነቱ የኮራ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ጀግና ነክ እግዚአብሄር ካንተጋ የሁን አሜን💚💚💚💛💛💛🧡🧡🧡
እባክሽ እንደማመር
😀😀😀.....
Really 🤣 demo banderachu tekeyre ende 💚💛🧡👈😜😆😂🤣
ኤርትራዊ ነው።
@@elsateame952 eshe tekebelenal yalchehuten yeseferen leji enant kalachu 😂 kefelegachu gen wesedut gift 🎁
ክብር በልልን
አርቲስት ፀሃዬ ዮሃንስ ስፍራውን የማይለቅ ኩሩ ኢትዮጵያዊ
አከብርሃለሁኝ
እጅ እነሳለሁኝ ስለማይናወጠው ስለማይዋዥቀው ጥብቅ ኢትዮጵዊነትህ
እግዚአብሔር ይባርክህ
Wunet Wunet
የማትቀዬር አክብረህ ተከብረህ የምትኖር
ምርጥ ሰው ፀሀዬ እድምና ጤና ይስጥህ
ሁለየም እማትቀየ ፅሀዩ ትልቅ ሠዉ አሥታዎይ ነህ
ሰይፍሻ በእውነት በጣም ዛሬ አከበርኩህ ትልቅ እንግዳ ነው ያቀረብክልን ፀሀየ አስተዋል ሀገር ወዳድ ምናለ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደሱ አገር ፍቅር ቢኖረን ፀሀየ ትለያለህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ፅሀይሂ ምርጡ ስው ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ስላም ጢና ካንት ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትንሩ
በሰሜን አሜሪካ የኢትዮያ እግር ኳስ ዳላስ በነበረው የዛሬ አራት አመት ገደማ አቅፌው ይህንን ሁሉ ዘመን ኢትዮጵያ ሆነህ ኖርክልን ብዬ አቅፊ ስሜው አልቅሼ ማመስገኔ እስካሁን ውስጤ አለ እጅግ የማከብረው ድምፃዊ ነው:: እድሜ ይስጥህ
እኔ ደሞ የገጠመኝ እዛው ዳላስ ለመጀመራ ነው ያውቁት ምግብ ልንበላ እጃችን ስንታጠብ አንዱ አንተ ፀሐይ ነህ ሲለው አው አልመልስም እንደ ሴለው ነው በጣም ገጠመኝ ነው
እባክሽ እንደማመር
አሜን 🙏🙏🙏 የኔ ጨዋ ዘናጭ አንደበተ እርቱ መቼም የማትቀየር ሁሌ ሰለሐገር ስለ እናት አንደዘፈንክ ኑርልን የዱሮ የትምርህት ቤት ጓደኛዬ ❤❤❤
ደምሩኝ በትትና
ባንዳ የአክሱም ህዝብን ሲጨፈጨፍ ድምፁ ያላሰማ ሰው ነው
ፀሀይ ማለት ብርሃን ነው ብርሃን ካለ ጨለማን ያፈካል ይህም ማለት ፀሀይ ዮሀንስ የኢትዮጵያ የማይለወጥ ብርሃን ነው። እድሜህን ያርዝመው የኔ አሳቢ አስተዋይና ቅን ወንድሜ በጣም እወድሃለሁ።
ይሄ ሰው በኢትዮጵዊነት ጥላ በሰውነት ከፍታ ላይ ያለና የሚኖር ስራው ሁሉ ለህዝብና ለሀገር ክብር የሆነ ሩቅ አሳቢ የጥበብ ሰው ነውና አብዝቸ እወደዋለሁ
ፈጣሪ ያሰበውን ሁሉ ሞልቶ ይሰጠው ዘንድ ምኞቴ ነው🙏
አቦ!!!ስለ ወታደር ልጅነት ስለ መሰከርክልን ፈጣሪ ያክብረህ ፀሀዬ!!!🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እባክህ እንደማመን
አሜን መስክሮልናል በጣም ደስ ይላል የወታደር ልጅ እኮ ሀገር ወዳድ ናቸው እውነት💚💚💛💛❤❤
דנה
🇧🇯🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇬🇳🇬🇳
የኔ ጌታ ፀሃዬ የኔ የዋህ የኔ ደግ በቅርበት ስለማውቅህ እድለኛ ነኝ ከዘረኝነት የፀዳ የሰው ልክ
እንደማመር
@@almyyoutube95 እሺ
እውነት. ነው
ይገርማል::
Tikikil !!!!!
Le ene Tsehaye malet tuzita , yevethiopia mastawesha new !!!!!
KE ne betesebe new yeminiwedew ye minakebrew !!!!!!!!!!!!!!
Edmena Tena yistew !!!!!!!!!!!!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኩሩ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤❤ አሁን ዘፈኑ ይበቀሃል ቀሪ ዘመንህን ለክርስቶስ ስጥ ምናልባት አግዚአብሔር ለዚህ ይሆናል ከብዙ አደጋ ያተረፈ ጌታ ይወድሃል
አሁን የቀረህን ግዜ ክርስቶስ አየሱስን አንደ ግል አዳኝ አድርገህ ተቀበል የቀረ ግዘህ የተድላ ይሆናል
netsu orthodox newe menafeke mehone ayefelegem
@@-Godisreal አፌ ቁርጥ ይበልልው🙏😘
ኧረ ንገርልኝ እማ😂😂 !ዝም ብሎ ይዘባርቃል ንስሀ ግባ አትሽሎክሎክ , ንቃ አሁን አንተን መንገድ እና ትራንስፖርት በስም ማጥፍት ብትከሰስስ መንጃ ፍቃድ ኧ ሂ ሂ, ክብርህን እንዳታጣ, ሳይፍሻ እንደሆን እንጀረዋ ነው
እንዴት እኮ እንደምወደው በእመቤቴ ❤️❤️❤️❤️ሙዝቃወችህ ሁሌም ያስለቅሱኛል እንደአዲስ ነው የምሰማቸው አይሰለቹም እኮ ❤️❤️❤️
አንጋፋው እንቁው ድምፃዋይ ፀሐዬ ስወድህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኝሁልህ🙏
ፀሐዬ በወጀብ እና በማዕበል እማትወዛወዝ የኢትዮጵያዊነት መለኪያ አገር ወዳድ የሰው ጥግ
ከቴዲያችን ጋር የሆነ የአገር ነገር ሰርታችሁ ባዳምጥ ምኞቴ ነው ! ኑርልን
የማትቀየር ?ስለ ትግራይ ህዝብ ስቃይ ተናግሮ ቢሆን ኖሮ ዘረኛ ይባል ነበር
እያንዳንዱ የተናገረው ነገር እውነት ነው እኔ ለጸሐዬ ወላጆች ቃላት የለኝም ከመልካም ቤተሰብ ነው የወጣው መልካምነት ከመቃብር በላይ ነው ጸሐዬ የሰፈሪ ልጅ እንወድሐለን ❤️❤️❤️
🇪🇷ማን እንደእናት ማን እንዳ ገር🇪🇷በጣም የምወደዉ ዘፈን🇪🇷
ዘር እና ቋንቋ ያልገደበው ምርጥ ኢትዮጲያዊ ፀሐዬ ዮሀንስ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ🙏🇪🇹🇪🇹
Ewent new meret ethiopiawi
ዘርህ ይጥፋ ዶማ ራስ
ብቻዬን ነዉ እኔ የማሰታወሰ!
ይሄን ዘፈን ከሚሊዬን በላይ ጊዜ ነዉ የሰማሁት!
በዚህ አጋጣሚ ሰለ ዘፈኖች በጣም ከልብ እናመሠግንሀለን🙏🏻
ስለክብሯ ያዜምክላት ያከበርካት የኢትዮጲያ አምላክ ያክብርህ ጤናና እድሜ ተመኘሁልህ
ሰላም ጸሓዬ ዮሓንስ አኔ ኤርትራዊት ነኝ አዲስ ላይ ያንተን ዘፈን እየሰማሁ ነው ያደግኩት። ሁሌም አቆምህ ያስደስተኛል ወላዋይ አለመሆንህ። You look good men, keep it up. Peace for Ethiopia-Eritrea and the whole world.
ፀሀዬ ዮሀንስ በጣም ምርጥ ሰዉ እንወድሀለን
እውነተኛ ሀገር እና ህዝብን ወዳድ ሰው ከመጣው ከሄደው ስርአት ጋር አብሮ የማያሸረግድ ልዩ ሰው
Tku
BETAM .......
Sew min yilegnal .......hizb makber.....ye diro sew yemibalew ......malet new meselegn!!!!!!!
ትክክል
ፀሀዬ እንደ ስምህ ፀሀይ ነህ።
ኑርልን።
የኔ የምንግዜም አንደኛ ነህ እኔም ማአከላዊ እዝ አካባቢ ነው ያደኩት ስሜትህን እጋራዋለሁ እረጅም እድሜ አመኝልሃለሁ ከነቤተሠብህ😍
"አቤቱ፧ ወደ አንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን፤ ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ" (ሰቆ. ኤርሚያስ 5፡21)፡፡ ይህን ጸሎት የምንፀልይበት ጊዜ ነው፡፡ ፀሐዬ ጤናና ዕድሜ ይጨምርልህ!!
ፀሐይዬ የወርቅ ሚዛን ኢትዮጵያን እንዲህ ስለምትውዳት ላንተ ያለኝ ክብር ከፍ ያለ ነው !!!
ፀሀዬ ምርጥ ተጫዋች ተባረክ ረጅም ዕድሜና ጤና ይሰጥህ
Abet anaregha wunetim ye work mizan
ቃላቶች የሉኝም ኮሽ የማይልበት ከዘረኝነት የፀዳ በኢትዮጲያዊነቱ የማይደራደር ለሃገሩ ጥልቅ ፍቅር ያለው ፀሃዬ ዮሃንስ ከነማይሰለቹ ዘፈኖች ከማይጠገበው ድምፁ ጋር ሁሌም በነበረበት አቋሙ የፀና ኢትዮጲያዊ እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጥህ !!!
ፀሐይ ብለው ስም ያወጡልህ እናት አባትህ የተባረኩ ይሁን እግዚአብሔር ክብር ይጨምርልህ❤️ ኢትዮጵያን በአፍ ብቻ ሳይሆን ሁለመናህ ይመሰክራል ሁላችንም እግዚአብሔር እንዳንተ ያድርገን
ፀሐዬ ዮሐንስ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ኑርልን እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሀለን!!!🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፀሐዪ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑርልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቷ ይውደም አሚን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እባክህ ደምረኝ
@@adha-1991 ss
Aameen
@@adha-1991 😂😂😂ስድቡ ምን አመጣው አልደምርም መብትህ ነው😂😂😂
አሜንንንንንን።
ሰላም ለሀገራችን ይሁን! ፍቅር ይበልጣልና ጀሊሉ ፍቅር ይስጠን😍
ዘረኝነት ጥንብ ሲሆን ዘረኛ ሰው ደግሞ ጥንብ አሳ ነው😍 #ፀሀዬን የምትወዱ የት ናችሁ?😎
ፀሐዬን መግለፅ ባልችልም ቆራጥና ወለም ዘለም የማይል ጀግና ኢትዮጵያዊ አርቲስት ነው :: ባካልም አናግሬው አውቃለሁ ኢትዮጵያውነቱ የማይለወጥ አስደናቂ ሆኖ አግኝቼዋለሁ :: ረዥም እድሜ ተመኘሁ ::
ስለአንተ መናገር ይከብዳል ፍቅር ብቻ ነህ❤️💗💕💕
እንደ እናተ አይነት ትልልቅ ዘመን የማይሽራቹ ኑሩልን አከብርሀለው ንፁ ኢትዮጵያዊ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ፀሀዬ ትልቅ ሰው! ድሮም እወድሃለሁ አሁንም እወድሃለሁ:: እግዚአብሄር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏🏼 He is iconic figure of Ethiopia 💚💛❤️ Thank you Seifu for interviewing this amazing human being!
bravo Tsehaye. ኢትዮጵያን ትወዳታለህና። ተወዳጅ ሆነህ ትመሰገናለህ።
ልጅትዋ ነው ምልክትዋ ሀይለኛ ዘፈን በፀሀዬ ዘፈኖች የማይረሳ ትዝታ እለኝ በጣም የማከብረው የምወደው ኢትዮጵያዊ💞💞💞
Brilliant guy ፀሃይ ይሆንስ ክበርልኝ የኢትዮጵይ ጀግና ኢትዮጵያዊ ሁሉ ይወዴሃል ያከብርሃል ዘወትር ለዘላለም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏
ፀሀዬ ዮሀንስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ዘረኝነት ያልተጠናወተው ምርጥ ኢትዮጵያዊ በዛ ላይ ምርጥ አራዳ የቤላ ልጅ ዝ ክብር ይገባኻል🙏🙏🙏👌👌👌
የአመቱ ምርጥ የሴፍ እንግዳ አርቲሰት ፀሀይ ዮሀንሰ ፍጣሪ እድሜ ጤና ይሰጥህ ፀሀይዬ
ጸሀየ የውሃንስ ኤርትራዊነትህ ክደህ ኢትዮጵያዊ ነኝ ስትል የምትገርም እብድ ነኽ ኤርትራዊነት ኽብር ይለው መንነት በመስዋእትነት የመጣች ናት አንተ እብድ ዜግነት ለምነህ መኖር አማረህ ያገርማል እኛም እንዳንተ አያነት ዜጋ አያስፈልገንም !!!ድል ለህዝብ ኤርትራ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
😂😂😂😂😂አባት ሆይ ፈቅራችንን መልስልን ደከመን አባ በቃ በለን ማረን እባክህ ተስፋችን አንተ ብቻ ነህ😭😭😭😭😭😭
አሜን አሜን ፈጣሪ ያስበን
Amen
ፀሀዬ ፀሀዬ ፂሀዬ !!!! እግዚአብሔር ዘመንህ ቤተሰብህ ይባር ክ አንተ ሳዬ የድሮዋን ኢትዮጵያ አስታዉሳለሁ ነፁህ ምርጥ ኢትዮጵያ ፀሀዬ በጣም እንወዳሀለን ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
አንተን ሳይ የድሮዋን ኢትዮጵያ አስታውሳለሁ :: ልክ ነው
ፀሐዬ ዮሐንስን ሳይ ያደግኩበትን ወርቃማዉን ጊዜ ያስታዉሰኛል እድሜና ጤና ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥህ እንቁዉ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️
እማያረጅ ድምፅ ጸሀዬ ዮሀንስ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያ ዊ እርሜህ ይርዘም ከጤና ጋር
እውነት ግን ስሟ እራሱ ሲጠራ ስሜትን ይነካል ሁፍፍፍ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሁሉም አልፎ አንድ የምንሆንበት ቀን ይመጣል ለሁላችንንም ልቦና ይስጠን በምህረቱ ይጎብኘን 🙏🙏🇪🇹🇪🇹
በጣም ምርጥ ሰው ነህ ፀሀየ እንደ ሌላው አሽቃጭ ሳትሆን ምርጥ የህዝብ ፍቅር ያለህ ትልቅ ሰው .... በጣም ነው እምንወድህ ❤❤❤❤❤❤
ማን እነደ እናት ማን እንደ ሐገር ኢትዮጽያ ከእግዚአብሔር በታች እናምስግንሐለን ፀሐይ ዮሐንስ ነዋይ ደበበ ጥላሑን ገሠሠም ።😢
ፀሃዬ የኔ አንደኛ የሁልጊዜ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ 💚💛❤
ፀሃየን ሳይ እናቴ እና ሀገሬ መጀመሪያ ይመጡብኛል😘
ፀሀየ ዮሀንስ ትልቅ ሰው። ከፍ ብለህ ከፍታህ ላይ ያለህ አንጋፋ ባለሞያ ነህ። ክፋ አይንካብኝ ሁሌም አክባሪህ ነኝ 🙏🏻
ፀሐዬ ዮሐንስ ማለት ለኛ ልዩ ሰው በጣም የምንወደው ነው ።
ከመጣው ጋር የማያጎበድድ የጀግና ልጅ ጀግና ነው።
ለሀገሩ ያለው ፍቅር ታማኝነት በጣም ይደንቃል ሁሌ እንደተከበርክ ትኖራለህ ፀሐዬ💚💛❤
እኔንም እስለቀስኝ ማን እንደናት ማን እንዳገር ፀሀዬ ተባረክ
Wow… His mannerism, character, intellect, and his love for his Country is impressive! Not to mention his love for God. Humble soul ❤️
ፀሀዬ የእውነት ቃል የለኝ በጣም ነው የምወድህ ዘፈንህን ስሰማ እባዬ ይፈሳል በተለይ ምን እንዳገር የሚለው ኡኡኡፍ ዘመን የማይሽረው እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼
Enem sisemawe hulem new maleqesew
Tsehaye is special. He deserve honorary doctorate.
I agree ☝️
Thank you!!!
ሰይፍሻ ለመጀመሪያ ጊዜ ምርጥ እንግዳ ሰላቀረብክልን እናመሰግናለን ፀሀዬ ውድድድድ ተባረክልን🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
አይ ፀሀዬ አባቴን በአንተ አስታዉሳለሁ በጣም ይወድሀል በሕይወት የለም ሁሌም ያመኝል
ፀሀዬ ዮሀንስ ደስ የሚል ተጫዋች ዘመን የማይሽረው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ
ጸሀዬ ዮሀንስ እድሜህን ያርዝምልን!
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ
ፀሁዬ ምርጥ ሰዉ የራሱ የሙዚቃ ስልት ያለዉ
💚💛❤ፀሐየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በጣም የምንወድክ የምናከብርክ ከዘረኝነት የፀዳክ አረጅም እድሜ ተመኘሁልክ 💚💛❤
ዋው ፀሀዬ ዮሀንስ እንዴት እንደምወድህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያብዛልህ ፈጣሪ የሰው ልክ 🙏🌼🌼💚💚💛💛♥️❤️😍
የአኔ አባት ልክ እንደኛ እንደሴቶች አንጀትህ አይችልም ድምፃዊ ፀሀየ አንጀትህ ሰፋሳፋነህ በጣም ይከብዳል ሀዘን ከባድነዉ ❤❤❤
ፀሐዬ የማይረሳው ትልቅ የፍቅር ሰው። ሰላየሀለህ በጣም በጣም ደሰ ብሎኝል በዚላይ ያለፉትን ፎቶውችህን ሳይ እውነት ፎቶው። ከጊዜው ጋር እንዴት ደስ እንሚለረ ዝምብዬ አስብኩት እጅግ በጣም እንውድሐለን ኑርልን ጤና ከረጅምእድመረ ይስጥህ አሜን
እንዴት ደስ እያለኝ እንዳየሁ ፀሀዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ዛሬ ምርጥ ኢቶጽይዊሰው አቀርብከልን የጥንቱ ጽሀይየ ይዎኒሰ እድሜይሰጥህ😍
እረጂም እድሜና ጤናን ፈጣሪ አብዥቶ ይስጥህ ፀሀየ በእውነት ስለ ሀገር የዘፈንካቸው ዘፈኖችህ አስለቀስከኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሞን ይመልስልን አሜን፫
ፀሃዬ ታላቅ ሰው እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ
እውነት እግዚአብሔር የድሮ ፍቅራችንን ይመልስልን በጣም ነው ደስ የሚለው ፀሃዬ
betam betam ya Allah
አሜን አሜን
Amne
ፀይዬ ዩሃንስ ምርጥ ኢትዬጲያዊ ያራዳ ልጅ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ከደስታ ከፍቅር ጋር ይስጥህ 🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
በዚህ ዘፈን በጣም ነዉ ያለቀስኩት የተመቻቸ ቢኖረኝም በአገራችን ያለውን መከራ እንዲያቀልልን እንፀልያለን ሰላም ያውርድለን
እንዲህ እድሜ ጤና ኖሮህ ሳይህ እንዴት ደስ እንዳለኝ ጸሀዬ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ሺአመት ኑርልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍❤❤
ፍጹም የማትለወጥ ድንቅ የኢትዮጵያችን ልጅ ጸሃዬ እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤንነት ይስጥህ።
ፀሐየ የእውነት ቃል የለኝም ስወድሕ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
የማያጎበድደው፣ የማያሽቃብጠው ክብሩን የጠበቀው ምርጡ ጸሀዬ ዬሃንስ ሁሌ የምታስቀድማትና የምትወዳት ሃገር በእጅጉ ትወድሃለች እኛም እንወድሃለን።
ዘመኑንን ሙሉ ለሀገሩ የዘመረ ምርጥና ብርቅዬ የሀገር ልጅ፡፡ ሌላዉን በአርምሞ ዝም ብሎ ሙያዉን ሆኖ የኖረ የሰዉ ልክ ነዉ ጸሀይዬ
ያስቀመጡት ወርቅ ፀሀየ ዩሀንስ💚💛❤️ የሰፈሬ ልጅ እናቱ የሞቱ ግዜ አንጀቴን በላኝ 😭😭😭
የየት ሀገር ነው ምርጥ ሀሰው ነው
ዛሬ ሙሉ ፕሮግራም አየው ጸሀዬ..........ውድድ...
ጸሐዬ ማለት ከመልካም ቤተሰብ የወጣ ከጨዋ ማሕበረሰብ የወጣ አርቲስት ነው ጸሐዬ በጣም የምወድሕ የማከብርሕ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሕ ጸሐዬ ምርጥ ሰው 💚 💛 ❤️ 🙏🙏🙏
ኤረ ጻሃየ አሁን ወደ እግዛቢሄር ተመለስ ዘፈን ይብቃህ ወደ እግዛቢሄር ወደ ነፋስህ ተመለስ።
ፀሀዬ የኔ አንደኛ ሙዚቃ አልሰማም ብዬ ዛሬ ያንተን አዲስ ስራ ሳይ ቅድም አዳመጥኩት ለኔ አንደኛ ነክ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልክ ሰይፍሻ ፀሀዬን❤ በመጋበዝክ በጣም አመሰግናለሁ ❤
እኔን የእናት ሞት በምንም ሞት ብትለይ እናት አትረሳም የእናትህን ነፍስ ይማርልህ!!!
ፀሀዬ ዮሀንስ በጣም አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ
የሰፈሬ ልጅ ፀሀዬ አብሮ አደጌ የጃልሜዳ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ውድ ወንድማችን ከሚኒሊክ ሰፈር እናከብርሀለን ውድ ኢትዮጵያዊ
ጸሀየ ትልቅ ሰው !
በጣም ነው ምወድህና የማከብርህ!
እግዚአብሔር እረጅም ጤና እና እድሜን ይስጥህ!