ተወዳጁ ተዋናይ ዓለማየሁ ታደሰ (በስንቱ) አዲስ ፊልሙን የሰኔ ግርግር ...፣76 ግዜ ቴያትሩን ያየው ተመልካች... እግዚአብሔር በልጅ ባርኮኛል...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 08. 2022
  • ህክምና ገና አላለቀም እስካሁን ከ20 በላይ ቀዶ ጥገናዎች አድርጌለሁ …. bit.ly/3w0E3GU
    ተወዳጁ ተዋናይ ዓለማየሁ ታደሰ (በስንቱ) አዲስ ፊልሙን የሰኔ ግርግር ሊያስተዋውቅ ... | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Zábava

Komentáře • 549

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před 2 lety +289

    ማነው እደኔ አልማየሁታደሰን የሚወዲ💚💛❤🥰🥰🥰

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 2 lety +196

    የማከብርክ አክተር አለማየሁ ታደሰ እንኳን በሰላም መጣህልን።
    ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።

  • @user-vz3jb8ek4i
    @user-vz3jb8ek4i Před 2 lety +74

    ይሄ ሠዉዬ አያረጅም ማሻአላህ ካወቅኩት ጀምሮ አይጨምር አይቀንስ እንዴዉ ሚስጥሩን ሹክ ቢለን እኔ ሀያ ቤት ነኝ ከጎኑ ብሎን እናቱ ነዉ እሚሉኝ

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před 2 lety +5

      በትዳሩም በኑሮዉም ደስተኛ እና ምቹ ስለሆነለት መሰለኝ ሚስቱም ልጆቹ ቀለል ያሉ ቤተሰብ ናቸዉ

    • @user-vz3jb8ek4i
      @user-vz3jb8ek4i Před 2 lety +1

      @@user-fz9ie5ih8m እዉነት ነዉ አላህ ረድም እድሜና ጤና ይስጣቼዉ

    • @yeznakindie752
      @yeznakindie752 Před 2 lety

      Betam tikikil

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 2 lety

      እስፖርት ይሰራል አይወፍርም አያረጅም

    • @henok4368
      @henok4368 Před 2 lety

      ይህች ልጅ ከባድ ስህተት ሠራች!! (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      czcams.com/video/ZAaJu7agWok/video.html
      czcams.com/video/ZAaJu7agWok/video.html

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 Před 2 lety +42

    ዛሬ ትልቅ ሰው ነው ያቀረብክልን እናመሰግናለን አሌክስ እንወድሀለን በስንቱዬ የሳቄ ምንጭ

  • @user-yq5tu1uf5r
    @user-yq5tu1uf5r Před 2 lety +78

    ኢትዮጵያ. ውስጥ ካሉ ታዋቂ ሰወች ውስጥ ሰይፍየና አሌክሶን በጣም ነው ምወዳቸው !

  • @dasewole7707
    @dasewole7707 Před 2 lety +65

    አሌክስ ጥንካሬ በሙያክ መልካም ነገር የምታሳይ ጠንካራ ነክ ለአገራችን በምንሰራው ስራ ሁላችን እንዳንተ ጠንካራ ያርገን 🙏🙏

  • @nati9660
    @nati9660 Před 2 lety +113

    I feel like Denzel Washington is the American version of Alex. Big fan 🙌🏾

    • @menderin4228
      @menderin4228 Před 2 lety +1

      109% Exactly Nati

    • @samm5903
      @samm5903 Před 2 lety

      Agreed 👍

    • @agjj5327
      @agjj5327 Před 2 lety

      Couldn’t agree more

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 Před 2 lety

      Exactly I agree with you 100%👍👍👍

    • @henok4368
      @henok4368 Před 2 lety

      ይህች ልጅ ከባድ ስህተት ሠራች!! (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      czcams.com/video/ZAaJu7agWok/video.html
      czcams.com/video/ZAaJu7agWok/video.html

  • @truugechi9120
    @truugechi9120 Před 2 lety +30

    አለማየሁ በጣም ነው የምወድህ እድሜ ጤና ይስጥህ ምርጥ ቤተሰብ

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 Před 2 lety +30

    ተዋናይ አሌክስን አለማድነቅ አይቻልም እኔ በጣም ልጅ ሆኜ ለመጀመሪያ ቲያትር ያየሁት የሱን ነዉ የዛኔ የስማሁት ድምፅ ፊዚካል ምንም ሳይቀየር እስካሁን በሚገርም ሳይቀየር የማቀዉ እሱን ነዉ አድናቂክ ነኝ አሌ ምርጥ ስዉ

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b Před rokem +6

    አለማየሁ በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ 🙏🏾🙏🏾ባለ ማህተቡ እስከ መላ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🏾❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤🙏🏾

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Před 2 lety +26

    አሌኮ የኔ ጥቁር አዝሙድ ስወድህ አባ❤❤❤❤የቅዱስ ገብርኤል ልጅ እንኳን ተወለድክልን ለኢትዮጵያ በረከት ነህ አሌኮዬ❤❤❤

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 Před 2 lety +30

    አሌክ ስውድህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ እግዚአብሔር በበርከት ይባርክህ

  • @KokebFilm
    @KokebFilm Před 2 lety +20

    አሌክስ ምርጥ ትህትናን የተላበሰ አርቲስት! ይለያል 👏👏

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +15

    አሌክስ ልጅ ሆኜ ፎዚያ የሚል ፊልምህን አይቻለሁ አሁንም ያው ነው እረጅም እድሜና ጤና አክባሪህ ነኝ

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Před 2 lety +20

    አልኮዬ በጣም የምንወደው የምናከብረው ምርጥ የኢትዮጵያያውያን አርቲስት ነው እኔም ያለ ስስት እወዱሃለው በስንቱዬ (አልኮዬ) ያለበት መድረክ ሁሉ ውበት አለው በጉጉት ነው የሚታየው

  • @Aradamedia1
    @Aradamedia1 Před 2 lety +45

    ለክርስትና እምነት ተከታዮቹ እንኳንአደርሳቺሁ ሀገራቺንን ፈጣሪሰላምያዲርግልን🇪🇹 🙏

    • @janatmmm6876
      @janatmmm6876 Před 2 lety +1

      እኳን አብሮ አደረሰን መልካም ፆሞ ይሁንልን

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 Před 2 lety +26

    አሌክስዬ ሲበዛ አክባሪህ ነኝ ዘመንህ ይባረክ በስንቱ ድራማ ደግሞ አንደኛ ነው

  • @dandi704
    @dandi704 Před 2 lety +7

    በጣም የምወድህ ኢትዮጵያዊ አሌክሳችን ኑርልን።

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 Před 2 lety +4

    አሌክሶ የኛ ቶም ክሩዝ፣ የኛ ዴንዝል ፣የኛ ጂም ኬሪ! ያለህበት ሁሉ ውበት ነው የሚፈስበት ። በስንቱ እንዴት ደስ እንደሚል! ረጅም እድሜ ይስጥህ!!!

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Před 2 lety +18

    የሚገርመው ትላንት ነበር የዛሬ 8 አመት የተደረገውን እንተርቪ ያየሁት ምንም አልተቀየረም 🥰

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +11

    አሌክሳችን ❤❤❤እኛ ስናረጅ እሱ ወጣት ማሻአላህ

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 Před 2 lety +10

    ዋው ልጆችህ ሲያምሩ ለቁም ነገር ያብቃቸው

  • @emayeazeb4365
    @emayeazeb4365 Před 2 lety +9

    አርቲስት አለማየሁ ታደሠ በጣም የምወድህ የኢትዮጵያ ብርቅየ ልጅ፣ በሀገርህ ላይ ተቀምጠህ እናት አገርህን ልጆች እያገለገልክ ከቤተሠብ ጋር ንፁህ ሕይወት ሠጥቶሃል ። ተባረክ።

    • @emayeazeb4365
      @emayeazeb4365 Před 2 lety

      በርታ አለማየሁ ታደሠ ብዙ ከአንተ እንጠብቃለን። እድሜሀን አርዝሞ አሌክስየ የኢትዮጵያን ሠላም እግዚአብሔር ጠብቆ ከሀገራችን የዘረኝነት ስሜት ጠፍቶ፣ ረሀብ፣ድህነትንና ችግር ጠፍቶ 1915 ዓ.ም የሠላም ጊዜ የድሮዋ ኢትዮጵያ ሥምዋ የዳቦ ቅርጫት የሚለው ሥምዋ ተመልሶ የዘር ልዮነት ጠፍቶ የሞቱት ወገኖቻችችን ነፍስ ይማር ያለነውም ፍቅር ያላብሠን አሜነ።

    • @emayeazeb4365
      @emayeazeb4365 Před 2 lety

  • @Miko16459
    @Miko16459 Před 2 lety +84

    በስንቱ !!! ሁለት ሺ አስራ አራት በስንቱ አነባን ተጨነቅን ታዘብን አዘንን ብቻ ውድ የሀገሬ ልጆች ሁለት ሺ አስራ አምስት ሰላም ፍቅር አንድነትን ያድለን ከወዲሁ ❤❤❤

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Před 2 lety +8

    አሌክስየ በጣም ከምወዳቸው እና ከማከብራቸው ሰወች አንዱ ነው ኑርልን ጀግናችን 💜💜👏

  • @user-jf3gi6iy6h
    @user-jf3gi6iy6h Před 2 lety +10

    ምርጥ ተዋናይ ነው አለማየሁ ታደሰ😍😍

  • @kidest7selasea208
    @kidest7selasea208 Před 2 lety +2

    አሌክስዬዬዬ ከአንተ ብዙ ትምህርት ስለምናገኝ እባክህ አትጥፋብን ወንድሜ ስለትዳር የተናገርከው በእውነት ከውስጤ ገብቶ ማንነቴን እንዳይ እና እንዳስተውል ያደረገኝ ሲሆን እግዚአብሔር በአንተ አንደበት ተጠቅሞ ነው የተናገረው እና ሁሌም እንወድሀለን አሌክዬ እስከተከበረው እስካማረው ትዳርህ ቤተሰቦችህ የቁልቢው ገብርኤል በሰላም በጤና ያቆይህ ወንድሜ

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 Před 2 lety +2

    የተዋህዶ ጅገና ድንቅ ስው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Před 2 lety +4

    በጣም የሚወደድ ሰው አሌክ በተለይ በስንቱ የሚለው የሚለው ድራማ በጣም ያዝናናል አሌክስ እንግዳ ስላረከው ሰይፍ በጣም እናመሰግናለን 🙏

  • @ferityabera2677
    @ferityabera2677 Před 2 lety +6

    በስንቱ #1 በጣም የሚገርም አዝናኝ 👏👏👏👏👏👏 አሌክስ ምርጥ ሰው ረጅም እደሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před 2 lety +6

    አለማየሁ እውነት በጣም ነው የምወድህ ሰይፉየ አንተንም እወድሀለሁ እውነት

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 Před 2 lety +4

    አለማየሁ በጣም የማደንቀው ሰው ነው የሱ ፎቶ ያለበትን አላልፈውም ሁሉም አስተማሪ አስኪኝ ናቸው በርታ ወንድማችን ፐርሰናሊቲ አንደኛ ሌሎቹም ከዚህ ድንቅ ሰው ተማሩ ዝንጥ ብሎ ነው የመጣው በጂንስ የምትመቱ ትልልቅ ሰዎች ከይቅርታ ጋር ።

    • @yeznakindie752
      @yeznakindie752 Před 2 lety

      Tikikil yemilebes sayatu quritrit yale libis milebisu

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty Před 2 lety +4

    በጣም የምወደው አርትስት ነው አለማየሁ ታደሰ እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ እግዚአብሔር አምላክ

  • @Amele8427
    @Amele8427 Před 2 lety +12

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጾመ ፍልሰታ አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏
    እውነትም የሰኔ ግርግር👉ቤት መስራት የሚፈልገውን እኮ ፌንት ሥናሰራቸው ነው የከረምነው

  • @aladormelekot123
    @aladormelekot123 Před 2 lety +2

    ሰይፍሻ እንደ አሌኮ በጣም በህይወታችን ብዙ ነገር ሊያስተምሩን የሚችሉ ሰዎቸን ሁሌ ብታቀርብን ቡዙ ነገሮችን ከነሱ መማር እንችላለን፡፡

  • @kokebtaye1489
    @kokebtaye1489 Před 2 lety +1

    እንዴት አንውደደው ልዩ ነው እኮ በጣም ክብር ይገባዋል ዘመኑ ይባረክ!!!!!!

  • @kubawoyi1826
    @kubawoyi1826 Před 2 lety +5

    አሌክስዬ እንደው ስወድህ ዘመንህ ይባረክ🥰

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 Před 2 lety +3

    Alxo የኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ ባለሙያ በትክክል ተሰጥኦ ከተሰጣቸው መካከል በሀይማኖትም ለስራ ያለህ ክብር ብቻ ብዙ ከአንተ መማር ትምህርት በጣም ሚወሰደው ሰይፉ እንደዚህ ሚጠቅመን ሰው ሚያስተምረን ጋብዝልን ደስ ይለኛል

  • @amengeberhiwote5083
    @amengeberhiwote5083 Před 2 lety +3

    ክብርን ከስብእና ጋ ያደለዉ ምርጥ ተዋናይ ነህ አሌስከየ
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ አብዝቶ

  • @mandelayesho2787
    @mandelayesho2787 Před 2 lety +54

    This guy never get old. We where in the same batch at the university.....but he still looked 25 haha. He likes to whistle a lot. I nice to see u bro . Keep doing the good job !!

    • @mimiy2938
      @mimiy2938 Před 2 lety +5

      How old are you since you are anonymous lol

    • @AA-114
      @AA-114 Před rokem +1

      Which University? Did you take English or

  • @515mobil2
    @515mobil2 Před 2 lety +2

    ኣሌክስ ልዩ ሰው ስወድህ እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 Před 2 lety +7

    አሌክስ ማኛ ሰው፣ በርታ፤ ትችላለህ!!🙂

  • @harlove2985
    @harlove2985 Před 2 lety +3

    አሌክስ ምርጥ ሰው የስራ ዘመንህ ይባረክልህ

  • @nesredintube227
    @nesredintube227 Před 2 lety +16

    እስኪ አሌክስ( በስንቱ) አድናቂዎች የታላችው

  • @user-ek3qb4rg7d
    @user-ek3qb4rg7d Před 2 lety +14

    ውይ አሌክሶ ምርጥ ሰው በስንቱ ላይ በሳቅ ልትገለኝ ነው 😂🥰🥰🥰

  • @beletuabera5430
    @beletuabera5430 Před 2 lety +4

    አሌ ምርጥ የምንወድክ የምናከብርክ ትልቅ እና ውዱ የጥበብ ሰው

  • @mariouset142
    @mariouset142 Před 2 lety +1

    አለማየሁ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ

  • @samuelsleshi1588
    @samuelsleshi1588 Před 2 lety +4

    በጣም ነው ምንወድክ አሌኮ በስቱ እጅግ ተወዳጅ አዝናኝ አቀራረብ ነው አንተ ስላለክ ነው ምንከታተለው

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 Před 2 lety +3

    በስንቱን ድራማም አስተማሪ አዝናኝ ነው መሳቅም ጀምረናል እድሜ ለሁላችሁም

  • @zazazuzu5560
    @zazazuzu5560 Před 2 lety +4

    አሌክስ ምርጥ ተዋናይ አንተ ያለህበት ፊልም ሳይታይ ማለፍ አይቻልም ።

  • @nesrujemal2675
    @nesrujemal2675 Před 2 lety +4

    በርግጥ አለማየሁ ታደሰ ከልጅነት እስከእውቀት ከዓይነ ህሊናችን ሳይርቅ እየናፈቅን የምንጠብቀው ተወዳጅ ከያኒ እድሜና ጤና ይስጠው ከሰሞኑ ደሞ በስንቱ ድራማን ያስኮመኮመን ነው ይበል ብለናል ባቢሎን በሳሎንን ብቻ ሳይሆን በርካታ የመድረክ ትወናዎቹን ታድመናል አሁን ያለው ተክለ ቁመና ከዛሬ ሀያ አመት በፊትም እንዲሁ ነበር ፈጣሪ አብዝቶ በሞገስና በክብር በጤና ይጠብቅህ።

  • @user-ui5em4iz8p
    @user-ui5em4iz8p Před 2 lety +3

    አሌክስ እግዚአብሔር ልጆችህን በጤና በሞገስ ያሳድግልህ አንበሳ ነህ በርታልኝ

  • @tseganeshyeferu9852
    @tseganeshyeferu9852 Před 2 lety +3

    አለማየሁ ዩምወደው አርቲስት ሰይፉ thank you!!

  • @user-hi3vs7vt5p
    @user-hi3vs7vt5p Před 2 lety +13

    በስንቱ ስንቱን አየነሰ አልሃምዱሊላህ ብቻ አሌክሶ በጣም ነዉ የምንወድህህህ 😂😂😂

  • @suauhaik6260
    @suauhaik6260 Před 2 lety +2

    አለማየሁ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ስራወችህ ሁሉ ልዩናቸው ከነ ሙሉ ቤተሠብህ ሰላምህይብዛ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Před 2 lety +5

    አሌክስ ማሻአላህ ተማሪ ሆነን አዲስ አበባ 6 ኪሎ ዩኒቨርስቲ አካባቢ በተደጋጋ እናየው ነበር የሚገርመው አሁንም ብዙም የተቀየረው ነገር የለም።

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 2 lety +1

    የአለማየሁ,ድምፃ ትዝ ይለኛል ወፊ ቆመች, የሚለው የሪዲዋ ድራማ እከታተለው ነበር ,ቅዳሜ ጦት ላይ በውጪ ስአት አቆጣጠር ብዙውንም ባይሆን 'አለማየሁ'በአካልም ሳይታይ A radio ትወና ላይ በጣም ጎበዝ professionals ተዋኒ ነው!🙏🏾👍🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹🫶🏽

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 Před 2 lety +2

    አሌክስ የሰዉ ማኛ እረጅም እድሜ ኑርልን

  • @user-qd8kj6hn1n
    @user-qd8kj6hn1n Před 2 lety +9

    አለማየሁ ታደሰ ❤ ቃልየለኝም በጣም ምርጥነህ ክብርይገባሃል ኑርልን እንደነዚህ አይነት አርቲስቶችን ቆሞ መቀበልና መሸኘት ቢለመድ የበለጠደስይላል ይገባቸዋል 👏🏽

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 2 lety +3

    ዋዉ 20 አመት በትዳር ገና ወጣት ናችሁ በዛላይ አሌክስ ከነ ባለቤትህ በጣም ነው የምወድህ

  • @abdunebyattube1703
    @abdunebyattube1703 Před 2 lety +6

    አለማዬሁ ታደሰ የምወደው አርቲስት ወፌ ቆመች የሬድዮ ድራማ የናፈቀው ማታማታ ፀብ ከአባዬ ጋር እኔ ድራማ አባቴ ዜና ፀብ ነበር
    በሰይፋሻ ሞት ሰብስክራይብ አዲስ ነኝ ወላሂ ስስት አይልመድባችሁ እኔስ ማን አለኝ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @egziabherqenalew2342
    @egziabherqenalew2342 Před 2 lety +2

    የሚገርም የትወና ብቃት በእውነት ምን ልበል በቃ አንተ ትለያለህ👌👌👌❤❤❤

  • @asniit1199
    @asniit1199 Před 2 lety +2

    By ዘ ዌ ከወንድ ተዋናይ በአንደኛ ደረጃ የማደንቀህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁልህ

  • @fozifozi6273
    @fozifozi6273 Před 2 lety +2

    አለማየሁ ታደሰ በጣም ነው የምወደው መልኩ ደሞ አባቴን ቁርጥ ❤️❤️❤️❤️👌

  • @ayelebaharu7747
    @ayelebaharu7747 Před 2 lety +1

    ምርጥ. የአባግዳልጅ. እን. ኳርብህልን.

  • @paleto3640
    @paleto3640 Před 2 lety +3

    ዋዉ አሌክስ በጣም ነዉ የምወድህ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před 2 lety +2

    አለማየሁ በፍፁም አያረጅም የሚገርም የፈጣሪ ስጦታ ነው

  • @user-bc6cd9hp3h
    @user-bc6cd9hp3h Před 2 lety +1

    አሌክሶ በጣም የምወድህ የማከብርህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @Adot340
    @Adot340 Před 2 lety +1

    ሰይፍሻ እንደዚ አይነት ደህና ሰው ሚያስተምር አቅርብልን የማንም ትሪኪ ምሪኪ ከምታቀርብልን

  • @buzayehumulat4024
    @buzayehumulat4024 Před 2 lety +11

    አሌክስ የእነ ግሩሜ መምህር እንወድሀለን

  • @deremactube2480
    @deremactube2480 Před 2 lety +1

    አሌኮ ምርጥ ሰው ካንተ ጋር በመስራቴ ዕድለኛ ነኝ እጅግ በጣም ነው የማከብርህ ዕረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይጥህ

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 Před 2 lety +7

    አሌክሶ ምርጥ ስው 😍😍😍

  • @amenadabtube397
    @amenadabtube397 Před 2 lety +7

    እውነት ትችላለህ አሌክስ ፣እድሜና እና ጤና ይስጠህ ፣ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን። ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene8802 Před 2 lety +1

    ሰይፍሻ አሌክስ ስላቀረብክልን ደስ ብሎናል መሳቅ ሲያምረን በስንቱን መኮምኮምናነው እባክህ በሳምንት ሁለት ጊዜ ይሁን በልልን
    የወሬ ሚድያና ፌስቡክ ሰልችቶናል :

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +7

    አሌክስ ምርጥ ተወዳጅ ተዋናይ ሺ አመት ኑርልን"በስንቱ ላይ ደስ የሚልን ድራማ ነው 😍😍

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 Před rokem +1

    አሌክስ እንደ ሌሎች ታዋቂ ተዋንያን ለሚድያ ብቻ ትህትና የሚያሳይ ሳይሆን፡ የእውነተኛ ትሁት መሆኑን አራት ኪሎ ላይ ከሊስትሮች ጋር እንደ ጓደኛ ተቃልዶ ሲያልፍ በማየቴ በጣም አደነቅሁት። ተሰጥኦን በትህትና ያደለህ ወንድሜ እግዚአብሔር ከእነቤተቦችህ ይባርክህ።

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 Před 2 lety +2

    አሌክስ ምርጥ ሰው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤️👏

  • @user-ft9xp7ol6r
    @user-ft9xp7ol6r Před 2 lety +6

    አሌክስ በጣም ነው የምወደው ❤❤😍😍

  • @tigistfikre9249
    @tigistfikre9249 Před 2 lety +4

    አሌክስ አባቴ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤እንወድሃለን የምወደው የአባቴ ስም ስለሆነ ይሁን አላውቅም እወደዋለሁ በእውነት ውድድድድድ ኑርልን አባቴ ❤❤❤

  • @rose_pink2949
    @rose_pink2949 Před 2 lety

    አሌክስ በጣም በትወና የተገነባ ተዋናይ ነው። እሱ ያለበት የመድረክ ስራም ሆነ ተንቀሳቃሽ ምስል እስከመጨረሻው የተመልካችን ቀልብ ይገዛል ። እናመሰግናለን ሰይፍሻ እሱን ስለጋበዝክልን።

  • @rahelbehailu2012
    @rahelbehailu2012 Před 2 lety +2

    ገራሚ ገራሚ አርቲስቶች አየው ፐ ምርጥ ይመስልኛል መልካም እድል🦋💚🦋

  • @bemnetap80
    @bemnetap80 Před 2 lety +2

    ሰይፍሻ እምር ብሎብሀል የኛ መልካም ሠዉ

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 Před 2 lety +1

    አሌክስ ምርጥ ሰው ስወድሕ እረጅም እድሜ እና ጤና ከነ ቤተሰቦችሕ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před 2 lety +3

    የምን ጊዜም ምርጥ ተዋናይ😍

  • @ሂወቴኢማንይመር

    በስንቱ አዘን በስንቱ ተጨነቅን በስንቱ ተባላን በስንቱ ተጋደልን በቃ በለን አላህ ደግሞ በስንቱ እንፋቀር በስንቱ እንተዛዘን በስንቱ አብረን እንብላ በስንቱ እንደጋገፍ ፍቅር ሰላም ይስፈን በ2005

  • @ethiopiayoutube5356
    @ethiopiayoutube5356 Před 2 lety

    በጣም እምወደው እማደንቀው ሰው አንተ ያለህበትን ሁሉ ፊልሞች ማየት በጣም ያስደስተኛል እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ🙏😍

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 2 lety +3

    ውይ ቅልብልብ ሰይፍ ዛሬ አሪፍ ጀግና ነው ያመጣክልን!! 🥰🥰

  • @tube9874
    @tube9874 Před 2 lety +1

    አለማየሁ ታደሰ የትወና ብቻ ሳይሆን ያለማርጀት ጥበብም አለው ጠይቅልን እስቲ

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 Před 2 lety

    አለማየሁ በጣም የምንወድህ የምናከብርህ ኢትዮጵያዊ ነህ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ከነቤተሰብህ ሰይፍዬ ተወዳጁን አርቲስት ስለጋበዝክልን እናመሰግንሀለን አንተም እኮ በጣም ተወዳጅ ነህ እጅግ በጣም

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Před 2 lety +2

    አሌክስ በሬድዮ ድራማም ይሁን በሙቪ አክተርነት እጅግ እጅግ የተዋጣለት ምርጥ ተዋናይ ነዉ!!! በእውነት አሌክሶ living legend's ከሚባሉት ጥቂት ሙሉ ተሰጥኦ ያለዉ ካላቸው ተዋናዮቹ ዋናዉ ነዉ! አሌክሶ በርታልን ረጅም እድሜ ጤና ከመላው ቤተሰብ ተመኚሁኝ!!!

  • @emuyadesya
    @emuyadesya Před 2 lety +2

    አሌክሶ ስወድህ ባቢሎንን 20 ጊዜ አይቼዋለሁ አንተን አለማድነቅ አይቻልም

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +13

    አሌኮ ምርጥ ሰው ስወድሕ እረጅም እድሜእናጤና ከነቤተሰቦችሕ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳችሁ የበረከት ፆም ያድርግልን 🙏

  • @lloveyoumomlloveyoumom5047

    አለማየሁ ታደሰ በጣም ነው እምወድህ እንደው እምለምንህ ቢኖር ሀገሬ ሰገባ አንተን ባገኝህ ደሰ ይለኛል እሰኪ ቃል ግባለኝ በጣም ነው አማደንቅህ ባይህ ደሰ ይለኛልምርጥ ተዋናየን ነህ

  • @awolljemila4414
    @awolljemila4414 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ምንም የማያረጅ ሰዉ አንተን አየሁ እኔ ብቻነኝ ሚመስለኝ?

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Před 2 lety +1

    አሌክሶ ስወድክ እመብራሀን ከነ ቤተሰብክ ትጠብቅክ የኔ ጀግና አንተጋር መጥቼ ብማር ደስ ይለኛል ለሀገር በሰላም ያምጣኛና አሌክሶ

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Před 2 lety +7

    አሌክስ ምርጥ አርቲስት🥰🥰

  • @tsyonteka7777
    @tsyonteka7777 Před 2 lety

    አሌክስ የውነት ትችላለክ ባቢሎን በሳሎን ትያትር ላይ ስተውን ጀምረክ እስክጨርስ እንደሳኩ ነው የጨረስኩት ተባረክ አቦ

  • @henok1ab35
    @henok1ab35 Před 2 lety

    ምርጥ ሰው የእውነት እግዚአብሔር እድሜ ይስጠው ቤተሰቦችንም ይባርክለት

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 Před 2 lety +1

    በጣም የሚወደድ ሰው ነው

  • @Habeshy2024
    @Habeshy2024 Před 2 lety +1

    በጣም የማደንቀው ተዋናይ ነው :: ዝም ብየ ሳየው እኔን ይመስለኛል::