How To Lose Belly Fat Naturally Without Exercise(እስፓርት አልባ የሆነ የተዋጣለት ቦርጭ ማጥፊያ መንገድ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • How To Lose Belly Fat Naturally Without Exercise(እስፓርት አልባ የሆነ የተዋጣለት ቦርጭ ማጥፊያ መንገድ)
    Abdominal (visceral):የሆድቃ ስብ
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን

Komentáře • 2,8K

  • @Addistoday
    @Addistoday Před 3 lety +174

    እንደዚህ ያለ ጥልቅ ሳይንሳዊ ትንታኔ በራሳችን ቋንቋ የሰጠ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዶ/ር ስላየሁ በጣም ተደስቻለሁ! አመሰግናለሁ!!!👏👏👏👏

  • @onelove6356
    @onelove6356 Před 4 lety +69

    1. በቀን አንዴ መመገብ 16 ሰአት መፆም ወይም በትቂቱ ከመሸ በሗላ በልቶ አለመተኛት
    2. ሀይል ሰጭ ምግቦችን በዝቅተኛ መጠን እና በዛ ያለ ቅባት ያላቸውን አጣምሮ በተዘጋጀ በመጠኑ መጠቀም
    3. ቀለል ያለ የሰውነት እንቅስቃሴ ማድረግ እስከ 20-30 ደቂቃ
    4. ጭንቀትን እና ሀሳብን መቆጣጠር ወይም ማስወገድ

  • @MesiAbera-sl5xk
    @MesiAbera-sl5xk Před 11 měsíci +11

    አቤት አገላለጥ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዶ/ር፡፡

  • @ethiopiahagere231
    @ethiopiahagere231 Před 3 lety +5

    እጅግ በጣም ለውጥ አምጣቻለው
    አንተ ያልከውን. አይነት በመከተል።
    ቁርስ እና ምሳ በደንብ ሳልጠግብ እራትን እዘላለው።
    ለአንድ ወር ሰርቼ ከ88 kg to 81 ለውጥ አምጥቼያለው።
    ስለዚህ ዶ/ር ምክር በጣም ነው ምደግፈው ትክክል ነው።
    እናመስግናለን።

    • @aymenseid
      @aymenseid Před 11 dny

      አለመብላት አልችልም ምን ይሻለኛል😂

  • @user-fn9sv5nd1q
    @user-fn9sv5nd1q Před 4 lety +63

    D/R Dani አድናቂህ ነኝ
    ምርጥ አሰተማሪ ነህ። ሀገሬ ብዙ ምርጥና ጎበዝ ሰምሸን የሚያሰጠሩ ጀግኖች እዲህ ይብዙልሸ።
    ለአለም ትረፍ ወድሜ።

    • @wogayehueedo8161
      @wogayehueedo8161 Před 3 lety

      It is not clear to me the only thing I understand is fast in more one day you said 56 hour I am I can not fast more than two or three hours how do I do that Thank you so much you gave hint I will try.

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 4 lety +273

    እዳተ ውብ ኢትዮጽያዊ እያለን መኩራትም አለብን ዘመንህ ይባረክ ከነ ቤተሰብክ🙏🙏🙏

    • @tinsaemakuria5550
      @tinsaemakuria5550 Před 4 lety +1

      Betam new mamesgenew thank u berta borch mebale neger asechegergn aselchey new esport endewm awefergn grup west asegebagn fb liye

    • @endeenatorg4104
      @endeenatorg4104 Před 4 lety

      ታይፕ 2 ስኳር የተያዘ ሰው አንዴ ከተያዘ መዳን አይችልም ይላሉ ፡፡ይህ ምን ያህል እውነት ነው ?
      መዳን ይቻላል ከተባለስ በምን አይነት መንገድ ነው መዳን የሚችለው ?
      ዶር አመሠግናለሁ፡፡
      የአንተ ፕሮግራም በጣም መፍትሔ ሰጭ ነው፡፡

    • @tsigedereje3049
      @tsigedereje3049 Před 2 lety

      Dr. Danni
      Thank you !

  • @awetlucas155
    @awetlucas155 Před 3 lety +2

    THANK YOU ወንድሜ አእምሮህ ይባረክ እኛ የመማር እድሉ ሳናገኝ ስደግን ቢቆጨንም እ/ር ግን እንደናንተ አይነት ደግ ሰዎች ስለሰጠን አመስግነዋለው አሜን
    በርታ አእምሮህ ይባረክ በየሱስ ስም አሜን

  • @etsegenetamdeselassie5364
    @etsegenetamdeselassie5364 Před 3 lety +23

    አመሰግናለሁ። እኔ በቦርጭ በጣም ተቸግሬአለሁ የግሩፑ አባል መሆን እፈልጋለሁ

  • @shimlesk.h.r4069
    @shimlesk.h.r4069 Před 4 lety +83

    ከልብህ ስለምታስረዳን ከልቤ አዳምጬ ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት ሳልከፍል በብዙ ተባረክልን አቦ!!!

  • @kidistweldegiorgis689
    @kidistweldegiorgis689 Před 4 lety +16

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ በጣም ነው የማመሰግነው :: ቆይ ግን እስከ አሁን የት ነበርኩ ? በእውነት የእውነት አምላክ አንተን ስለሰጠን ስሙ ብሩክ ይሁን እናመሰግናለን ::

  • @zewduwondifraw6937
    @zewduwondifraw6937 Před 4 lety +6

    ስለ ጠቃሚ ትምህርትህ እና በተግባር ዜጎችን ለመርዳት ላደረግው ጥረት በጣም አመሰግንሃለሁ፡፡

  • @merytesfaye4892
    @merytesfaye4892 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እንኮራብሀለን በጣም ጥሩ ምክር ነው ለኛም ልቦና ይስጠን አይምሮአችንን ያብራልን አሜን በዛሬው ትምህርት ብዙ ትኩረት ሰጥተን ለውጤት እንድንበቃ አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @yoadanyohannes1982
    @yoadanyohannes1982 Před 4 lety +60

    የማይረባ ትርኪምርኪ ከማየትና ከመስማት ካንተ ጋር መሆን ድንቅና አትራፊ መሆን ነው

  • @yenetena
    @yenetena  Před 4 lety +53

    የግል ፌስቡክ ግሩም ለመግባት እና persol coaching ይምትፈልጉ እና ተጨማሪ የተብራራ ትምህርቶች on the topics : intermittent fasting ; LCHF And Keto and more እዚህ ኮሜንቱ በታች ኮሜት ፃፋልኝ። this video is an introduction video.Any one interested to join Coaching FB group,i will put the link on the next video , please answer all the 3 questions and register and make sure to subscribe yene Tena You tube channel for more training video
    The link for the group is facebook.com/groups/YeneTena/

    • @Moneygod3
      @Moneygod3 Před 4 lety +1

      የኔ ጤና - Yene Tena እኔ እፈልጋለሁ☺️

    • @user-te5gb5vm8o
      @user-te5gb5vm8o Před 4 lety +2

      Please Dr.i am interesting

    • @biniamafewerki7399
      @biniamafewerki7399 Před 4 lety +2

      Yes I interest for group

    • @addiszewge5573
      @addiszewge5573 Před 4 lety +1

      I am interesting

    • @betelhemmelaku84
      @betelhemmelaku84 Před 4 lety +1

      ዳኒ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ብዙውን ትምህርቶችህን እከታተላለሁ። ስለትጋትህ እና ያለህን እውቀት ለማሳወቅ ያለህን ትጋት በእርግጥ አይቻለሁ ተባረክ ማለት እፈልጋለሁ። የFacebook group ውስጥ መግባት እፈልጋለሁ። keto diet ትንሽ በለን። Thank you.

  • @healthyfoodlover1124
    @healthyfoodlover1124 Před 3 lety +1

    በጣም ብዙ የሆኑ ት/ቶች ሥለምታሥተመርን እ/ር ሠላሙንና ጤናውን አነቤተሠቦችህ ይሥጥልን❤

  • @andeesha2782
    @andeesha2782 Před 3 lety +2

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን።የምታስተላልፈው መልዕክት አጭርና ግልፅ ብታደርገው አሪፍ ነው።

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 Před 4 lety +15

    አይቼህ አላውቅም ዛሬ ገና ይህን ቪዲዮህን ስመለከት ዋው አልኩ። ትልቅ የሀበሻ ችግራችን ቦርጭ ነው ውይይይይይይይ ብቻ እስኪ እንሞክረዋለን ወንድማችን በርታልን ተባረክ

  • @user-kv6rq5it9p
    @user-kv6rq5it9p Před 4 lety +5

    ተባረክ ፈጣሪ ይባሪክህ እኔ እጄላይ እና ቦርጭ አለብኝ ከዛሬ ጀምሬ እሞክራለው እስፖርት መስራት አሎድም ስለዝ ይኔ ለኔ በጣም ጥሩ አማራጭ ነው ተባረክ ለውጤን እነግሪካለው በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @aydakebede8623
    @aydakebede8623 Před 3 lety +1

    አመስግናለሁ ዶክተር ያልከውን ሁሉ ለመተግበር እሞክራለው የቦርጪ ነገር ከምልህ በላይ እያስጨነቀኝ ነው ተባረክ

  • @aberayayine4701
    @aberayayine4701 Před 2 lety +4

    Dr. Daniel thank you very much I'm familiar with all the terminologies in your video since I'm in the health profession area but when you preset it in detail makes more sense and is organized incredibly the physiology lesson part, the root cause of our belly fats. I always watch all the videos I want to say thank you for changing our life. God bless you

  • @hanitile9304
    @hanitile9304 Před 4 lety +13

    ወንድማችን በጣም ነው የምናመሰግንህ ትምህርቶችህ ሁሉ ጥሩ ናቸው የዛሬው ግን በጣም ጠቃሚ ሆኖልኛል ተባረክ በዚሁ ቀጥል ብዙ የማናቃቸው ነገሮች እንዳሉ አስተውያለሁ

    • @elsagebreyesus6651
      @elsagebreyesus6651 Před 4 lety

      በጣም የሚያበረታታ ነገር ነው ተባረክ ካንተጋር መጀመር ም መቀጠልም እፈልጋለው እኔም በጣም ባርጭ ያስቸግረኘል

  • @Moneygod3
    @Moneygod3 Před 4 lety +43

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው እላለሁ ከዚያም በመቀጠል ጊዜህን ወስደህ ልታገለግለን ፍቃደኛ ስለሆንክ ተባረክልን ሌላው በጣም የምፈልገውን ነገር ልታስተምረን ስለትዘጋጀህ በጣም ደስ ብሎኛል የምግብ አዘገጃጀቱን ጊዜ ሳትውስድ ብታስትምር ደስ ይለኛል LCHF diet ምግብ ለመግዛትና ለመጀመር አስቤ ነበር ግን በጣም ውድ ነው ስለዚህ አንተን መጠበቅ የግድ ነው ቀጣይ ቪድዮህን እስከምትለቅ ጏግቻለው ተባርክልኝ☺️

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety +6

      This is the first teaching , I will continue teaching on this topic

    • @SamiraSamira-yu7qo
      @SamiraSamira-yu7qo Před 4 lety +1

      አመሠግናለው ግሩብ አስገባኝ በናትክ እንግሊዝ አልችልም አማርኛ ተናገርወይተጉመው

  • @user-vi2lb8gf5g
    @user-vi2lb8gf5g Před 5 měsíci +3

    ለ ጠቃሚ ትምህርትህ እጅግ በጣም አመሠግንሃለሁ

  • @eyosyasdawit9840
    @eyosyasdawit9840 Před 3 lety +5

    በጣም ይገርማል ብዙትደክማለህ ግን በፍፁም አይገባም ታወሳስበዋለህ ያሳዝናል ኮሜንት አንብብ

  • @LinaLina-uq5cb
    @LinaLina-uq5cb Před 4 lety +555

    እኔ ቦርጭ ከቀነስኩኝ እንደ አዲስ የተወለድኩ ያህል ነው የሚሰማኝ ፈጣሪ ሆይ እርዳኝ

    • @emaneshtu4427
      @emaneshtu4427 Před 4 lety +47

      እኔ ደስታ እርቆኛል በቦርጭ ምክንያት ብቀንስ ደስታየ የሚመለስ ይመስለኛል

    • @derejethomas8376
      @derejethomas8376 Před 4 lety +16

      Maria Maria =>ሁሉም ነገር ትኩረትና ጥንቃቄ እንዲሁም ጥረትን ይጠይቃልና እነዚህ ነገሮች ላይ ማተኮር ነው::

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo Před 4 lety +3

      ክክክክክክክክክ

    • @mytube2450
      @mytube2450 Před 4 lety +3

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @malihamohammed4476
      @malihamohammed4476 Před 4 lety +6

      እና መሰግናለን ግን ይህ ሁሉ ምክርህ
      ለዳያቤት ህመምተኛ ምን ትመክራለህ
      ምክናየቱም እረሃብ አይችልም
      እናም እኔ በጣም ቦርጭ ተቸግሪለሁ በእንቅልፍፉ ማጣት ምን ትመክረኛለህ
      አመሰግናለሁ መልስ እባኮዎት።

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 Před 4 lety +3

    በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን፡፡ በተለይ ለስፖርት ምቹ ጊዜ ለሌለን ሰዎች ነገር ግን ችግራችንን ለመፍታት ምቹ የሆነ መንገድ ስላስተማርከን በግሌ በጣም አመሠግናለሁ፡፡ ይህ የምትነግረን ነገር ከደምብዛት መድኃኒት ጋር ምንም አይነት ችግር አያመጣም ትላለህ

  • @ananias-
    @ananias- Před 3 lety +3

    You earned my subscription! Great remedy It’s types of food you eat , the portion you eat and how often you eat and timing for dinning and intermittent fasting ! Exercise comes second

  • @denekehabtemariam2054
    @denekehabtemariam2054 Před rokem +1

    Thank you so much and GOD bless you and your family, for all the help and wonderful thinking.

  • @demissiekifle5878
    @demissiekifle5878 Před 4 lety +54

    ባጣም ሳይንቲፊክ ነው ምን ብመገብ እቀንሳለሁ ለሚለው ባጭሩ ብትገልፅልን ጥሩ ነበር

  • @lovegrace1303
    @lovegrace1303 Před 4 lety +4

    ገና ድምፅህን ስሰማ አወኩህ በቴሌ ሰታሰተምር እየፃፍኩ ነበር የምሰማህ በጣም ተጠቅሜበታለሁ አሁን ደግሞ በዩብ ሰላየሁህ ደሰ ብሎኛል ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ።

  • @ayunademissie8039
    @ayunademissie8039 Před 3 lety +2

    Dr.Dani, you are lucky to help 369,649 people and get 16k like you are blessed.

  • @mesaybalcha5962
    @mesaybalcha5962 Před rokem +1

    Dr thanks for your support!!! I start the intermittent fasting 2 week before.

  • @BGul-tk8xw
    @BGul-tk8xw Před 4 lety +4

    ስታስረዳ ለተራ ሰው ሳይሆን ቴርሚኖሎጅውንና የሙያውን ቋንቋ አብዝተህ ስለምትጠቀም የምታስረዳው ሙያው ውስጥ ላሉ ብቻ ነው የሚመስለው ፤ ከተቻለ ቀለል ባልና አጠር ባለመንገድ ብታስተምረን በጣም ጠቃሚ ትምሕርት ነው።እናመሰግናለን!

  • @azebmokonnen9702
    @azebmokonnen9702 Před 4 lety +34

    ተባረክ አምሮህም ይባረክ ወንድማችን!!♥

    • @need1286
      @need1286 Před 4 lety

      Tanks dr

    • @sentayehutha9591
      @sentayehutha9591 Před 4 lety

      Tebarek telk sew

    • @ababaadal446
      @ababaadal446 Před 4 lety

      እኔ አልገባኝም በምን እንደቀነስክ በግልጽ አስረዳን እባክህ

    • @zeynebedris5561
      @zeynebedris5561 Před 3 lety

      እሽ ዶክተር ጧትና ማታ ምርፌ እንሱልን እወስዳልሁ እና እንዴት ነው የማረገው መርፌውን እየወስድኩ ልዑም ምንትመኽረኝለህ

  • @kaskem5288
    @kaskem5288 Před 3 lety

    ዶ/ር ሠላምህ ይብዛ ትምህርትህን ከሚከታተሉት አንዱ ነኝ ተባረክ ግን ለሕዝቤ በለህ ይህን አገልግሎት በመስጠትህ ተባረክ ግን በትምህርትህ የእንግሊዘኛ ቃለትን በተቻለህ ወደአማርኛ በትተረጉመው መልካም ነበር በእርግጥ የሕክምናው ቋንቋ በንግሊዘኛ አስቸጋሪ ቢሆን እንኳን በተቻለ ምክሮችህ በአመጋገብ ሥርአት ማሥተካከልጋር ውጤቱ መልካም እንዲሆን ትርጉማቸው ለሁሉ ሥለማይገባ የምታስተምረውን save አያደረግን ሰዎችን እያገለገልን ሥለሆነ ተገበቢ ያልሆነ አተረጓጎም ለተቸገሩት እንዳንሰጥ እስቲ ከተቻለህ. ይህን እንዴት ታየዋለህ. ወደ ራሴ ችግር ሥመጣ በታየብኝ ምልክት ተመርምሬ ውጤቱ 155; 178;; 135; 180 የአራት ቀን ምርመራ መሆኑ ነው እነርሱ የሚሉት ስኳር የለብህም ይላሉ እኔ ግን ሽንቴ በሶስት ሰአት ልዪነት መምጣት አፌ በጣም መድረቅ( የምራቅ መጥፋት) ድካም ለሊት ላይ የረሀብ ስሜት ግን ለምግብ ደካማ ፍላጎት አለብኝ.ክብደትመቀነስ በስኳር ሕመምተኛነት ለመመደብ የስኳር ልኬት ከስንት እስከ ስንት ሲሆን ነው በአንተ ትምህርት ውስጥ የሰማሁት ደግሞ በአንድ ዲጅት ከነጥብ በሆነ ሁኔታ ነው የገለጥከው በዚህመም ውሰጥ ያሉትንም ጠይቄ በጣም ሲየመኝእስከ _400ይደርሳል አሉኝ ሰለዚህ ከአለሁበት ችግር እንድወጣ የተብራራ መፍትሔ ከአንተ እጠብቃለሁ ሠላምህ ይብዛ. ካሳሁን ከኢትዮጽያ

  • @kingmike1253
    @kingmike1253 Před 4 lety

    Dr ዳኒ በጣም በጣም እየተማርኩ ነው እኔ ምን ብዬ እንደማመሰግንህ አላውቅም ስለምታስተምረን ነገር እያነበብኩ ነበር በጣም ጠቅሞኛል እናመሰግናለን እግዛብሄር ውለታህን ይክፈልህ በርታ ወንድማችን

  • @user-ok2wz4tb7t
    @user-ok2wz4tb7t Před 4 lety +4

    ግሩፕ ላይ መግባት እፈልጋለሁ ዶ/ር ዳንኤል ተባረክ

  • @helenaki18
    @helenaki18 Před 4 lety +8

    Hi Dr.Daniel,thank you for sharing your knowledge with us,great teaching👌God bless you my brother! 🙏 Eritrean sister ❤

  • @yesharegayele8069
    @yesharegayele8069 Před 3 lety

    ዶ/ር ዳንኤል በጣም እናመሱግናለን ሁሉንም ምክርህን እናደርጋለን እግዚኣብሔር ይጠብቅልን።

  • @chuchu8641
    @chuchu8641 Před 2 lety +1

    ትምህርቶቹ በጣም አሪፍ ናቸው ። በተቻለ ሁሉ ሊረዳው እንዲችል ቀላል ቃላት መጠቀም ብትችል፣ሞር መፍትሄ ላይ ማብራሪያ ቢሆን ።አመሠግናለሁ

  • @wakamedia9545
    @wakamedia9545 Před 4 lety +146

    ለግንዛቤ ጥሩ ነው ነገር ግን የምትናገረው በብዛት ትምህርታዊ ሲምል ይበዛዋል ምን አልባት ይህን ለግንዛቤ የቀረበ ትምህርት ለሁሉም በሚገባ መልኩ ቀለል ብሎ ቢዘጋጅ

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety +36

      ደጋግመው ቢሰሙት ምክሬ ነው ፣ ጤና ነክ ጉዳዮች ከእዚህ በላይ ቀለል አድርጎ ለማቅረብ አስቸጋሪ ቢሆንም ለወደፊት ግን የተሥቻለኝን ለማድረግ እሞክራለሁ!!

    • @ellagalentin1343
      @ellagalentin1343 Před 4 lety +17

      @@yenetena አረ እንደዝህ ዝርዝር አድርገህ ንገረን ምክንያቱንም ማወቅ አለብን እኔ ተመቺቶኛል በነፃ ትምርት ቤት ነው እኔ አፕል አቺቶ ጠዋት bebado ሆዴ አንድ ማንኪያ 2ማንኪያ ሎሚ ቺማቂ ለ 7ቀን 2ብርቺቅ ውሃ 30ደቂቃ ከቁርስ በፊት ወስጄ በጣም ለውጥ አይቻለሁ በተደጋጋሚ ከወሰድቁ ቺግር አለው? በተርፈ እንደአንተ ያለ ሰው በአማረኛ የሚያቀርብ የምመኘው ነበር ቱርክ ወስጥ እንደአንተ ዝርዝር አድርገው ሲናገሩ ያገሬ ሰውች እንዴት ልንገራቸው ስል ነበር ከነበተሰብህ ጌታ ይጠብቅህ አምሰግናለሁ

    • @zewdneshkebede8166
      @zewdneshkebede8166 Před 4 lety

      Yes please I can wat it's good

    • @merryschannel8612
      @merryschannel8612 Před 4 lety

      እሰማማለሁ

    • @aidahamza12
      @aidahamza12 Před 4 lety +4

      Just my opinion kezi belay endet likel endemichel I don’t know I personally I appreciate even the fact that he try his possible best to even use Amharic Terms when really it’s hard to to translate medical terminology to Amharic but yet he is doing it Ena I personally give him so much credit .

  • @wesenyeleshbiru7031
    @wesenyeleshbiru7031 Před 4 lety +67

    ይሄን ያህል ሰአት ከቆየህ በኋላ ምን አይነት ምግብ እንደምትበላ ብታብራራልን ጥሩ ነው።

    • @sisayseyoum1480
      @sisayseyoum1480 Před 3 lety +1

      እኔም አለሑ

    • @abebaabera5957
      @abebaabera5957 Před 3 lety +2

      Dear dr you are giving a very nice knowledge really thanks a lot

    • @feven.leul6287
      @feven.leul6287 Před 5 měsíci

      Less carbohydrate/sugar and more fat be 16 hour liyunet new yalew. Interminent fasting yalew malet new.

  • @mekonnenzeleke3480
    @mekonnenzeleke3480 Před 3 lety +2

    ትምህርቱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው። but pls make it short and comprehensive. Thank you so much.

  • @tsegeradahailemariyam3638

    እናመሰግናለን ዶክተር አንተ ትልቅ ነህ ለሰው ልጅ ጤንነት አብዝት ትጨነቃለህ ነገር ግን በጣም ቦርጭ አለኝ ክብደቴም እንደዛው ምንም መቀነስ አልቻልኩም የጉልበት ፈሽ መድረቅ ታማሚ ነኝ መን ትመክረኛለህ አመሰግናለሁ

  • @dstube5123
    @dstube5123 Před 4 lety +5

    እናመሰግናለን ዶ/ር ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል ከግሩፑ መግባት እፈልጋለሁ

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety

      facebook.com/groups/YeneTena/about/

  • @jerytesfaye211
    @jerytesfaye211 Před 4 lety +5

    ጌታ ይባርክህ እናመሠግናለን ዶ/ር እኔም ከግሩኙ ጋር መቀላቀል እፈልጋለሁ አመሠግናለሁ

    • @almazmegersa6253
      @almazmegersa6253 Před 4 lety

      በጣም እናመሰግናለን
      እኔም ከግሩፑ ጋር መቀላቀል እፈልጋለሁ

    • @rahellovehbtamu793
      @rahellovehbtamu793 Před 4 lety

      አኔም

    • @abinetababa7301
      @abinetababa7301 Před 4 lety

      Batem migarm timhrt nw tbarkh banth ene 22 ameta nw gn yelij klo nw yelgn klo mecamer endat nw yemcelw. Ara male blugn

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 Před 3 lety

    ጊዜህን መሰዋእት አድርገክ ስለ ሰጠከን ወሳኝ ትምህርት እናመሰግናለን ዶ ር ዳኒ፡

  • @tadessehagos3881
    @tadessehagos3881 Před 3 lety +1

    ሰላም ዶ/ር ዳዊት ስለ ጥረትህ ሳላደንቅህ ኣላልፍም፡ ነገር ግና ኣጠረ ምጥን ያለ በሚገባን ቋንቋ መልእክትህ ብታስተላልፈው ብዙ በተጠቀምን ነበር።

  • @tsiongetachew6767
    @tsiongetachew6767 Před 4 lety +8

    What a lesson, God bless you very helpful thank you

    • @kathymuchugia1516
      @kathymuchugia1516 Před 4 lety +1

      Can u explain for those of us who dont understand the language

  • @bettymasresha8034
    @bettymasresha8034 Před 4 lety +4

    Hello dr. Daniel ,I saw your video for second time really loved it specially the way you explain each of the things .feels like taking the real medicine class thank you!

  • @user-ui7gq3bm6z
    @user-ui7gq3bm6z Před rokem +1

    በጣም አመሰግናለሁ ደስ የሚል ማብራሪያ ነው

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 Před 3 lety +1

    Wow! You are such a great professional, full of knowledge & concern to your people. Let the Lord bless.

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 Před 4 lety +4

    I am glad to see you l am so happy and proud of you l hope everybody talks advantage your show 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @genetwelbe2892
    @genetwelbe2892 Před 4 lety +4

    Thank you so much, for your help Doc, I wish you could do demonstration on how to prepare and what types of foods to eat during Ketogenic diet. Thanks again

  • @abiakalu3950
    @abiakalu3950 Před 3 měsíci

    ትምህርቱ ጥሩ ነው እንግሊዘኛና የህክምና ቃሎችን ለማይችሉ ሀገርቤት ለላን ወደ አማርኛ ቢቀየሩ ከስፓርት ውጭ ቦርጭ ለመቀነስ ፊዚዎሎጂውን ለመታከም ምን አይነት የሆርሞን ምርመራ እናርግ

  • @ehetayehualayu2494
    @ehetayehualayu2494 Před 3 lety +3

    Thanx Doc. It been really a good lesson, but its better to tell us which type of food we have to eat and which ones to avoid. The other thing is its better to tell us the list of food with protein and low Carb.. food.

  • @hulehule9644
    @hulehule9644 Před 4 lety +120

    አልገባኝም እስካሁን ችግሩን እንጂ ትክክለኛ መቀነሻውን አልነገርከንም ወይም እኔ አልገባኝም በጉርፕ አድ አድርገኝ በጣም ተቸግሬአለሁ አላስፈላጊ ስብ በጣም ከመጠን በላይ ነው ያለብኝ እባክህ

    • @Dink159
      @Dink159 Před 4 lety +7

      Just eat once a day. He says😎

    • @zenebechdesta1580
      @zenebechdesta1580 Před 4 lety +9

      እኔም አልገባኝም ወድ መፍትሔው ብትገባ ምን አለ

    • @martasenbeta9467
      @martasenbeta9467 Před 4 lety +2

      በቀን አንድ ግዜ መብላት ማለት ምሳ በቂ መብላት በቃ

    • @tsehaynore4328
      @tsehaynore4328 Před 4 lety +3

      The main message is reduce carbohydrate and increase high fat food/diet. Then fast frequently

    • @tsionkebebew2476
      @tsionkebebew2476 Před 4 lety +2

      Ename menme alegebsgeme

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Před 4 lety +6

    Thank you. Very important lesson.

  • @simegn8630
    @simegn8630 Před 2 lety

    ዶ/ር ፈጣሪ እድሜና ጤና እመኝልሀለው እውቀትህን ሳትሰስት ስለረዳኸን እናመሰግናለን። ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ

  • @sinnithm.6972
    @sinnithm.6972 Před 3 lety

    ዶር የ ተባረክ ጌታ የሱስ እውቀትህ ይጨምርልህ ምን ኣለበት ኣጠገብህ ሃገር ቢሆን ችግሬ ይፈታ ነበር በል በዚ የሄልዝ ጉሩብ 1 ኣለሁ ፍይስቡክ ላይ ደግሜ ጌታ ከነ ቤተሶበችህ ኣብዝቶ ይባርክህ በልጆጅህ የተደሰትኽ ኑሪልን ሰላም!!!!

  • @emraanibrahim
    @emraanibrahim Před 4 lety +12

    Hi Dr. Daniel, I can't thank you enough for this very important lesson, that I have been searching for a long time. I was confused about how to select the information that addresses my need and how to apply it to get the benefits that affect many of us. Thank you so much!

  • @asegedechlemma8028
    @asegedechlemma8028 Před 4 lety +11

    I just understand the truth, when I listen with my language. Thank you for your kind lesson.

  • @EphremDagneOfficial
    @EphremDagneOfficial Před 3 lety +1

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እኔ በብዙ ተጠቅሜአአሁ እንድታቋርጥ በርታ ተባረክ

  • @zzaa3693
    @zzaa3693 Před 3 lety

    በእውነት ጠቃሚ ትምህርትነው የሰጠህን እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር ዳኒ እናመሰግናለን ግሩፑን መቀላቀል እፈልጋለሁ

  • @mimishadanial7647
    @mimishadanial7647 Před 4 lety +57

    እስኪ የገባው ካለ እንደገና ያስረዳኝ ምንድ ነው መብቴው ትምርቱ እንጂ መብቴውን አልተረዳውትም

    • @kidisthibistu4612
      @kidisthibistu4612 Před 3 lety +4

      He said stop eating to much crb and if you can do like fasting. I mean at least no eat anything for 16 hours.

    • @kidisthibistu4612
      @kidisthibistu4612 Před 3 lety +1

      I believe its good idea.

    • @tedroseworkneh3201
      @tedroseworkneh3201 Před 3 lety

      afie kuret yeblelesh

    • @semawitjaffihailu
      @semawitjaffihailu Před 3 lety +5

      ዶክተር ምንም ግልፅ አይደለም ስፖርት አልባ ያልከው ቦርጭ ማጥፊያ መፍትሄውን አልገለፅከውም

    • @isabellaisra5888
      @isabellaisra5888 Před 3 lety +1

      @@kidisthibistu4612 thank you dear. I have never seen this CZcams channel and suddenly I saw it thank you die your explanation. It’s hard to not to eat carb , but I don’t care 🤷‍♀️ meet. I try to lees sweet 🙁🙁🙁

  • @comfyride4955
    @comfyride4955 Před 4 lety +6

    Thank you Doctor SO much for sharing this important information.

    • @azebaga7596
      @azebaga7596 Před 4 lety

      Thank you so much. God bless you! I will try.

  • @samueltadesse6005
    @samueltadesse6005 Před 3 lety +1

    Hi Dr. Daniel you are very resourceful and I recommend that you should write book on different subject. Please

  • @BiruktawitTigineh
    @BiruktawitTigineh Před 6 měsíci

    ዘመንህ ትውልድህ ይባረክ እግ/ሔር ከአንተና ከቤተሰብ ጋር ይሁን ዶ/ር እናመሰግናለን

  • @frehiwotshiferaw3703
    @frehiwotshiferaw3703 Před 4 lety +4

    Thank you so much Doctor Daniel, may Almighty God bless you.

  • @heyatmuluneh831
    @heyatmuluneh831 Před 4 lety +57

    ዶክተር ትምህርትህ ጥሩነው ግን ኤክስጸሌን ይበዛበታል እኔ በኩሌ ጤናየን ለመጠበቅ እና ክብደትን ለመቀነስ
    1 ቁርስ ምን መብላት። እዳለብን
    2 ምሳ ምን መብላት እንዳለብን
    3 እራት ምን መብላት እንዳለብን እና ምን አይነት እስፓርት መስራት እንዳለብን ብትነግረን ጥሩ ነው ።አንተ ግን እደትምህርት ቤት ነው እያስተማርከን ያለህው ።

    • @yordanoskidane5394
      @yordanoskidane5394 Před 4 lety +10

      ግዴታ እኮ የለበትም
      We should say.....just Thank u.

    • @kelemkelem5829
      @kelemkelem5829 Před 4 lety +6

      If you not comfortable just do not follow him

    • @susaaklilu7536
      @susaaklilu7536 Před 4 lety +2

      He is giving his time to teach his people with our language which is very important to most people but ur trying to complain instead of thankful i think u have memory problem 😉

    • @Sabrina-ek9cc
      @Sabrina-ek9cc Před 4 lety +1

      Why don't find food preparation or recipe channel for me I agreed with him he is so talented to explain done Dr keep doing what you're doing may Allah bless you my dear brother

    • @biniyamkasahun5503
      @biniyamkasahun5503 Před 3 lety +1

      ፁሙ ለ 16 ሰአት አለ እኮ!

  • @kumlachewmesafint3072
    @kumlachewmesafint3072 Před rokem +1

    Hello Doc, although am not from medical science in profession, there is nothing that inspire me other than physics and biology. Your explanation about the human pysiology and nutrition to combat potential health complications are so brilliant. Thank you so much for all the hard work you put to explain the science and passion to change peoples life. Keep up the good work doc 🙏👍

  • @user-mq5nc2lv6c
    @user-mq5nc2lv6c Před 2 lety +1

    ዋው አዲስ የፕሮግራምኽ ተከታታይ ነኝ በጣም አኩሪ አስተማሪ ምርጥ ሀበሻ ወንድማችን ነህ አመሰግናለሁ ዋው።

  • @monaali9356
    @monaali9356 Před 4 lety +10

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር። እናመሰግናለህ ወንድም። ባብዛኛው የምታስተላልፈው። እንደእኔ ላሉት እንግሊዝኛ ለማይችሉ አይገባንም በተቻለህ መጠን በአማርኛ አስረዳን እግዚአብሔር ይባርክህ ።

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety

      እሚቻለኝ የያደረኩ ነው እንግሊዘኛ ላለመጨመር ብዙ እየተለማመድኩ ትግስታችሁን እሻለሁ። በቅርብ ጌዜ ለሁሉ የሚሆ አማርኛ እደምናገር ጥርጥር የለኝም

    • @yadessahunkie7229
      @yadessahunkie7229 Před 4 lety

      Thank you so much Dr, it is very important might GOD bless you.

    • @tigistm7184
      @tigistm7184 Před 4 lety

      ግሩፕ ውስጥ አስገባኝ ዶር

  • @mimiabate2550
    @mimiabate2550 Před 4 lety +7

    Thank you so much Doc.! I just received your video's link from a friend. It is very educational and appreciate your expertise and intense interest to help your community.

  • @honeycooking9088
    @honeycooking9088 Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ጉርኘ መግባት አፈልጋለሁ

  • @kukutomas1428
    @kukutomas1428 Před 4 lety +19

    Dr. Daniel,I really appreciate sharing your knowledge,helped me a lots!!

    • @yeshitelatsegaye6422
      @yeshitelatsegaye6422 Před 4 lety

      ሁልጊዜ የምሰጠኝ ትምህርት በጣም ነው የሚጠቅመው አመሰግናለሁ

    • @yadessategene9526
      @yadessategene9526 Před 3 lety

      ዶ/ር በጣሞ ጠቃሚ መረጃ ሰጥተከናል ግን መፍትሄዎቹን ግልጽ ብታደርጋቸው በተለይ በኛ context

    • @firehiwottsehay9314
      @firehiwottsehay9314 Před 3 lety

      @@yadessategene9526 a

    • @inwinw9852
      @inwinw9852 Před 3 lety

      ማሽአሏህ

  • @user-yh9el3hg1o
    @user-yh9el3hg1o Před 4 lety +10

    በጣም እናመሰግናለን እስቲ የእጅ ወይም የክንድ ፍፍረትን እንዴት መቀነስ እንዳለብን ንገረን ክንዴ ወይም ጡንቻዬ አከባቢ ወፍሮ ልብስ መልበስ አቅቶኛል ባክህን

  • @user-md5ls9uo5x
    @user-md5ls9uo5x Před rokem +1

    ስለምትሠጠን ጠቃሚ መረጃበጣም እናመሠግናለን

  • @user-tb9op4lu7v
    @user-tb9op4lu7v Před 3 měsíci

    እኔ ይህን ዳ/ በጣም. ነው የምወዳው. አንድ ለብዙ አመት ሲያስቼግረኝ የነበረውን. ህመም እሱ. ባስተማረው በሰረት በትንሽ ብር በመግዛት. እየተጠቀምቁ በጣም እያመሰገንኩት. ነው. ግን ቻናሉ ጠፋቶብኝ ስፈልግ አጥቼው አዝኜ ነበር. እና. ስላገኜሁክ ዴስ ብሎኛል. አላህ ረጅም እድሜ ይስጥክ
    እስኪ. ባክህን ስለ eye bags. መፋትሄ ካለክ መላ በልኝ. Please pease😢

  • @yemishaw6802
    @yemishaw6802 Před 3 lety +3

    Great lesson Dr Daniel
    Thanks 🙏

  • @sabaabraha6621
    @sabaabraha6621 Před 3 lety +3

    Thank you , I really appreciate your efforts to educate us . Keep up the good work 🙏

  • @befekaduwirtu6262
    @befekaduwirtu6262 Před 2 lety

    ጌታ: አብዝቶ: ይባርክህ: ዶክተር: ጥሩ: ትምህርት: እየሰጠሄን: ነዉ:: እኔም: ሥልጠናዉን: ለመሳተፍ: እፈልጋለሁና: ከቡድኑ: ጋር: ጨምረኝ: አመሰግናለሁ።

  • @user-nd5oo3qc4u
    @user-nd5oo3qc4u Před 3 lety

    ዶክተር ብዙ ጊዜ ችግሩን እንጅ ምፍቴሂወን አታስቅምጠም በዛ ላይ እንግሊዘኛ እይብዛህ ትምርቱን ግዕዝ ታርግው አልህ!!

  • @zeetube4857
    @zeetube4857 Před 4 lety +5

    Thank you for sharing your experience with all of us.🙏 God bless you and your family too.

  • @alroemie9370
    @alroemie9370 Před 4 lety +11

    በጣም ጥሩ ትምሕርት ነዉ ከፋስት። በኋላ እንዴት ምን መመገብ። እንዳለብን። ብታስተምረን

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety +1

      በሚቀጥሉት ሳምንታት ትኩረት እርሱ ላይ ነው!

    • @tewodrosZ
      @tewodrosZ Před 4 lety

      አልገባኝም ምን ምን መመገብ እንዳለብን አብራራልን እባክህን

    • @zenebegeda639
      @zenebegeda639 Před 4 lety +2

      በጣም ፡ጥሩ፡ምክር፡ነው፡እየሰጠህን፡ያለህው፡ እናመሰግናለን።

    • @genetnoreh4532
      @genetnoreh4532 Před 4 lety +1

      @@yenetena God bless you

  • @ermiaswogayehu185
    @ermiaswogayehu185 Před rokem +1

    ዶ/ር ዳንኤል ጾም በአዲስ አመት ጀመርኩ ነገር ግን ደም ገፊት ና ዮሪክ አሲድ አለብኝ አሁን ያስቸገረኝ ዮሪክ አሲዱ ነዉ ማራመድ አቅቶኝ እቤት ተኘቼ ነዉ ያለሁት ምን ትመክረኟለህ

  • @Alemye777
    @Alemye777 Před 2 lety

    ዶክተር በእውነት እግዚያብሔር ይባርክህ:ይህ ትምህርት ያስፈልገናል🙏

  • @mihrettewelde4975
    @mihrettewelde4975 Před 4 lety +6

    Thank you Doctor Daniel
    God bless you 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @meronfekede3187
      @meronfekede3187 Před 3 lety

      ዶክተር ዳኒ በመጀመሪያ እጅግ በጣም አመሰግናለዉ ሁሉም ባለዉ አቅም እንደዚ ህዉቀቱን ቢያካፍል የት በደረስን ነበር ተባረክ ሌላዉ አሁን እንቀንሳለን ያልከዉ 16 ሰዓት በመጶም ብቻ ነዉ ወይ ሌላዉ እጃችን የሚቀንስበትንም ነገር ብትነግረን

  • @amangher2931
    @amangher2931 Před 4 lety +4

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘመን ሂወትህ ይባረክ!!!!

  • @hanihiwot6743
    @hanihiwot6743 Před 3 lety

    በሚገርም ሁኔታ እኔ ምስክር አለው የቤት ውስጥ ስፖርት ከጅመርኩ ዛሬ 3 ወር አደረኩ ያለ ማቁረጥ ከ 62 ኪሎ ወደ 57 ኪሎ ሆኝያለው ቤሊ ወይም ቦርጭ ግን ንቅንቅ አላለም እንደደከምኩት እኔ ትላት ነው ሄልን ሾው ላይ ያየውክ ከዛ ዮቲዪብ ላይ ቼክ ሳደርግ አቤል አብሮ አደጌ ምስክርነት ሲሰጥ ሰማውት ገረመኝ በጣም ወዲያው ነው ለብዙ ወገኖቼ ሼር ያደረኩት ዶክተር በጣም ነው ምናመሰግነው ፈጣሪ ይባርክህ ኑርልን እንዳንተ አይንቶች ይብዙልን

  • @ayalikibettafese9177
    @ayalikibettafese9177 Před 2 lety

    ዶ/ር በጣም አመሠግናለሁ። ጉሩፕ ውስጥ መሳተፍ እፈልጋለሁ። በጣም ተቸግራለሁ በቦርጭ

  • @hannaemebetgirmatefera8940
    @hannaemebetgirmatefera8940 Před 4 lety +46

    ወድሜ የምትለው መፍትሔው 16 መፆም አለባችሁነው የምትለው ከመፍትሔው ይልቅ የሜመጣውን በሽታነው የዘረዘርክልን የውፍረቱን መከላከያ በበለጠ ብታሳውቀን ይጠቅመናል

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety +9

      please watch the next 2 video. you will get your answer

    • @fekrrkassa1965
      @fekrrkassa1965 Před 4 lety

      እንዴት በሽታ ያመጣል

    • @haymishbeshi3363
      @haymishbeshi3363 Před 4 lety +2

      ጅብ አርፈሽ ፁሚ ለውጥ ለማየት ከፈለግሽ ምንም ጉዳት የለውም 😄😄😄

    • @yutbwgjh2183
      @yutbwgjh2183 Před 4 lety

      @@haymishbeshi3363 ክክክክ

    • @edenlij5965
      @edenlij5965 Před 4 lety

      @@haymishbeshi3363 😂😂😂😂

  • @tenulemma422
    @tenulemma422 Před 4 lety +11

    ዶክተር በጣም እናመሰገግናለን ነገር ግን በምን እንደምናጠፋው ብታስተምረን መልካም ነው

  • @aliadime4875
    @aliadime4875 Před 3 lety

    ግራ የሚገባ ትምህርት ነው ሀሳቡ ጥሩ ነው እውነቱ ግን ያለ ሰውነት እንቅስቃሴ ጤነኛ የሰውነት መቀነስ በራሱ ከፍተኛ ችግር እንዳለው ይታወቃል :: ዶክተር ይሄ አንተ እያደረክ ያለህው ለራስህ ማስታወቂያ ነው :: ይሄንን ሁሉ ግዜ አጥፍቼ ዋናው ነጥብህ በውስጥ መስመር ተመዝግበን እውነተኛውን ሚስጥር ልትነግረን ነው :: ትምህርቱ መሀበረሰባችንን በጣም ያሳንፋል ወገኖቼ እስፓርታቹሁን እየሰራቹሁ አመጋገባቹሁን እየተከታተላቹሁ በደንብ ሰውነት በጤነኛ መልክ መቀነስ ይቻላል እንዳትዘናጉ ያለ ድካም ያለልፋት ምንም ውጤት አይኖርም

  • @sofiaomer364
    @sofiaomer364 Před 11 měsíci

    ትምርቱ በጣም ጠቃሚ ነው ግን በቀላል ዘዴ ቦርጭ ማጥፊያ ዘዴወች ብለህ ስትጀምረው የበለጠ እንድንረዳ አንድ በአንድ ብታስረዳን ጥሩ ነው

  • @seidahmed1988
    @seidahmed1988 Před 4 lety +47

    ይቅርታ ማጥፍት የሚቻልበትን አስተምረን አሁን ያልከው ምንም አልገባኝም

    • @tsehayneshtegegne7950
      @tsehayneshtegegne7950 Před 3 lety

      እንወዳሀለን በርታ እናመሰግናለን God bless you

    • @natytube3604
      @natytube3604 Před 3 lety

      እኔም

    • @user-hh6ll8ln9z
      @user-hh6ll8ln9z Před 3 lety

      ኮመት አያነብም መሰል ሰውየው ሁለየም አይገባም የሚያወራው ዛዛታ ወሬ

    • @ferewyinmekonen2018
      @ferewyinmekonen2018 Před 3 lety

      Ene edegbgne megeb syeblu mewal buna weym shy nescoff eytetu mewl megbe le 16 sat alememgeb new.

    • @sarakedir6704
      @sarakedir6704 Před 3 lety

      @@user-hh6ll8ln9z kalgebah be thtna teyk sm alew beza lay betam gobez D'r new eshi☹

  • @eexx6385
    @eexx6385 Před 4 lety +7

    ሁሉንም አዳመጥኩት ግን አልገባኝም አጠር አድርገህ የምንመገበውን የምንከለከለውን በየስንት ሰአት ልዩነት እንደምንመገብ ምን ምን እንደምንመገብ ብታብራራልን

    • @konigetachew8592
      @konigetachew8592 Před 3 lety

      ሠላም ይበዛልህ ዲኒ እግዚአብሔር ይጨምርልህ በርታ ጸጋም ይብዚልህ ከአውቀህ ሰላጋራህንን
      በሁሉም በርታ

    • @iphonexx6156
      @iphonexx6156 Před 3 lety

      አማርኛ እኮ ነው ያወራው ስኳር ተው ዱቄት ፓስታ ምናምን አትብሉ ወደ 16 ሰአት ፁሙ አለ ይሀው ነው ባጭሩ

    • @helenbekana1799
      @helenbekana1799 Před 3 lety +1

      ታድያ ዳኒ አትብሉ ነው የምትለን አልገባኝም ?????

  • @sefefechbitew9382
    @sefefechbitew9382 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ግዜ እከታተልሀለሁኝ የሚገርም መልክት ነው ያስተላለፍክልን

  • @amareaklog3965
    @amareaklog3965 Před 3 lety

    በተጨማሪ በመጨረሻ ያስቀመጥከው ሀሳብ ይስማማኛል ምግቡን አብረን እየ ስራን እንማራለን ስለነበረን ትምህርት በጣም ነው የምናመስግነው እድ ሜይ 61 ነው ግን አረብ ቤት ፅዳት እየስራሁ ነው

  • @hashimayele7870
    @hashimayele7870 Před 4 lety +5

    Thank you so much Dr! My wife hooked me up to your channel and I’m loving it. Keep it up brother!

    • @bruknigatu997
      @bruknigatu997 Před 3 lety

      Why don’t you make it simple and easy
      You are so complicated and boring😡

    • @ethio4421
      @ethio4421 Před 3 lety

      @@bruknigatu997
      Yihen yemesele tintane kalgebah ask yourself! Betbito matetat new yekerew eko, kalgebah degmeh admit