ኩላሊቶ ከጥቅም ውጪ ከመሆኑ በፊት ማስወገድ የሚገባዎት 7 ባህሪያት እና የምግብ አይነቾች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ኩላሊቶ ከጥቅም ውጪ ከመሆኑ በፊት ማስወገድ የሚገባዎት 7 ባህሪያት እና የምግብ አይነቾች
    7 Common Habits AND FOOD That Can Damage Your Kidneys

Komentáře • 973

  • @makdeaumer5555
    @makdeaumer5555 Před 4 lety +162

    እንኳን ያንተን ስው የሚያስጨሪሱትን ስፕስክራይብ እረገናል ተባረክ ወንድም👍

  • @lemechasisay511
    @lemechasisay511 Před rokem +8

    ጥሩ እና መልካም እገዛ ነው። ይሔን ሚዲያ መጠቀም የማይችሉ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚኖሩ አማራጭ ቢኖርዎት እጅግ መልካም ነው።

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 4 lety +55

    እስከዛሬ አለማየቴ ተባረክ ወድማችን!

  • @tsegrdamesfintwarda851
    @tsegrdamesfintwarda851 Před 4 lety +5

    ምርጥ የዜግነት ግዴታህን በአግባቡ የምትወጣ ምርጡ ዜጋችን እናመሠግናለን

  • @hanakebede3324
    @hanakebede3324 Před 4 lety +63

    ውንድማችን ዶ/ር ዳንኤል ስለአስተላለፍከው በገንዘብ የማይለካ እውቀት ላካፈልከን እጅግ ጣም እግዛብሄር ይስጥልኝ::

    • @ghirmayshuli6760
      @ghirmayshuli6760 Před 4 lety +3

      ሁሉም እንዳንት ቢሆን ኖሮ እንደት መልካም ነበር በጣም የሚገርም ትምርት ነው እግዚኣብሄረ ካንተ ጋር ይሁን

    • @EthiopianMandafro
      @EthiopianMandafro Před 4 lety

      Betam ym mesgen new thank you brother

  • @werkneshsahela3819
    @werkneshsahela3819 Před 3 lety +6

    ወይኔ ዲስላይክ የምታደርጉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹሁ አሁን ምኑን ጠልታቹሁ ነው ዲስላይክ የምታደርጉት ወይስ ላይክና ዲስላክ ተቀላቅሎባቹሁ ነው
    ወንድማችን በእውነት ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር አሁንም ከዚህም በላይ ጸጋውን አብዝቶ እረጅም እድሜ ሰእቶ ያቆይልን በጣም ነው የምናመሠግነው

  • @laketana7060
    @laketana7060 Před 4 lety +10

    እግዚአብሔር ይባርክህ : እየሰራህ ያለኸው ስራ እግዚአብሔር የሚወደው መልካም ስራ ነው: እኛንም ትልቅ ትምህርት ነው እያገኘን ያለነው:: 💚💛❤️

  • @demekewasie8595
    @demekewasie8595 Před rokem +6

    ዶክተር ዳንኤል ከልብ እናመሰግናለን። እግዚአብሔር እምላክ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይባርክህ። !!! በጣም ጠቃሚ እውቀት - ትምህርት ነው።

  • @samiatresso6544
    @samiatresso6544 Před 4 lety +61

    Thank you Dani. እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክህ ከተጣበበ ግዜህ ቀንሰህ ወገንህን ለመርዳት የምታደርገው ጥረት እጅግ ያስመሰግንሀል ብዙ ግንዛቤ አስጨብጠከናል በርታ!!!

  • @user-me3kh7rq1u
    @user-me3kh7rq1u Před 4 lety +16

    ወለሂ በጠም ደስ የሚል ትምህርት ነው በጠም እነመሰግነለን ምን አለበት ከጥለቻ የሀገረችነን ሰው አለህ ነጅ የውጠልን

  • @meazamesele9276
    @meazamesele9276 Před 4 lety +12

    ዶክተር ዳንኤል ከልብ እናመሰግናለን፤ ተባረክ ።
    ውሃ 3ሌሊትና ከዛም በላይ በቀን ውስጥ ቢጠጣ በጤናችን ላይ ሊያመጣብን የሚችለው ችግር አለ ? ሌላው ደግሞ የመኝታ ሰዓት አካባቢ ውሃ መጠጣት ጥሩ እንዳልሆነ ይነገራል ፤ ይህ ለምን ይሆን?ለነዚህ ጥያቄዎች ከባለሙያ ትክክለኛውን መልስ ስለፈለግን ለማቅረብ ብትሞክርልን ምስጋናችን የላቀ ነው ። እናመሰግናለን ።

  • @tayechamenti1218
    @tayechamenti1218 Před 4 lety +31

    ወይንማችን አመሰግናለው ለወገንዎች የምታስተምረ የቅን ስው ሥራ ነውና እግዚአብሔር እምላክ ከነመላው ቤተሰብህ ይባርክህ !!! ወላዲት አምላክ ድንግል ማርያም በምልጅዋ አትለይህ አሜን!!🙏😃👍

    • @hermelaselase948
      @hermelaselase948 Před 3 lety

      Doctor betam new yeminamisgnew ye mitastemiren ye kine swe sira new ena Egizabher amilak kinebetsibochehe yetibikeh Dingele maryam tilakilela killed tihune 🙏🙏🙏

    • @tiruworkbelete2980
      @tiruworkbelete2980 Před rokem

      በዩቱዪብ ታሪክ ደስተኛ የሆንኩበት የመጀመሪያ ቻናል በርታ

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 Před 4 lety +3

    እግ/ር ይባርክህ ዶክተር ዳኒ ጊዜህን መስዋእት አድርገህ እውቀትህን ሳትቆጥብ ስለምታሳውቀን የብዙዎችን ህይወት እያተረፍክ ስለሆነ እኔ ብዙ እየተማርኩኝ ነው ሼርም እያረኩህ ነው God. Bless you more and more we love you

  • @user-rw5ir8mh4r
    @user-rw5ir8mh4r Před 4 lety +22

    ዛሬ ነው ያየሁት dr እናመሰግናለን በርታልን በተለይ ሀረብ ሀገር ላሉ እህቶቼ ይጠቅማል እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @amenaamena4254
    @amenaamena4254 Před 3 lety +2

    ዶክተር በጣም ነው የማመሰግነው እኔም ባለፈው አንድ ቪዲዮ በለቀቀከው የኩላሊት ምልክቶችን አዳምጬ በኔ ላይ እንዳለ ተጠራጠርኩና ወደ ሀኪምቤት ሄጄ በኔላይ የሚታዩ ምልክቶችን ሳማክራቸው ኩላሊቴ ችግር እንዳለበት ነገኝ ብቆይ ኖሮ ጠጠር ነበር የሚሆንብኝ አረቦቹ አምላሕ ይሉታል በኛ ደሞ ጨው ፈጣሪ እድሜና ጤና ሰቶ ያኑርልን መልካምነት ለራስ ነው ኑርልን

  • @wubalemgebre-egziabher9792

    ምርጥ ወንድ ማችን ከነቤተሰብህ ተባረክልን🙏🙏🙏

  • @elfineshtsega5151
    @elfineshtsega5151 Před 3 lety +3

    thank u እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ ጠቃሚ የሆነውን ለጥንቃቄ የሚጠቀሙ ትምህርት ያገኘሁበት ነው እንደዚህ ለወገን የመጠቀም እውቀት ይብዛላችሁ

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 Před 4 lety +18

    ዶ/ር አላህ ይስጥህ እጅግ በጣም እናመሰግንሀለን

  • @senaitmulugeta9356
    @senaitmulugeta9356 Před 4 lety +34

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያቀረብክልን እግዚአብሄር ይባርክክ ዶክተር ጥሩ ነገር ማረግና መርዳት ደስ የሚል ነገር ነው 👏👏👏👏

  • @user-ly2yc7uh9q
    @user-ly2yc7uh9q Před 4 měsíci

    ጊዜህ መሰዋት አድርገህ ለሰው ልጆች ጤንነት በማሰብ ያለህን እውቀት ሀይልህን በማውጣት ስለምታስተምር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እውቀትህን በፀጋው ያብዛልህ

  • @eleniabera9500
    @eleniabera9500 Před 4 lety +6

    እግዚአብሔር እውቀትን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ እውቀትህን ሳትሰስት ስላካፈልከን እናመሰግናለን።

  • @alemneshwaktola5887
    @alemneshwaktola5887 Před 4 lety +11

    ዶክተር ዘመንክ ይባረክልን።በጣም ጠቃሚ ትምህርት እባካችሁ ሰምተን ብቻ አንሂድ apply እናድርገው life style ሊሆን ነው የሚገባው።

  • @zelalemdesta5493
    @zelalemdesta5493 Před 3 lety +2

    ዶ/ር ዘመንህን እግዚያብሔር ይባርክ! እንደ አንተ ያሉትን ለምድራችን ያብዛልን!!

  • @46Bono
    @46Bono Před 4 lety +8

    ሴቶችን አስመልክቶ ትንሽ ለማለት የፈለኩት ነገር በተለይ መጸዳጃ ቤት ውስጥ ሲጸዳዱ የሃይጂን አጠቃቀም ዘዴ ወሳኝ ነው....ይህም በኢ-ኮሊ ባክቴሪያ የሚፈጠረውን ዩሪነሪ ትራክት ኢንፌክሽን UTI ለመካከል ይረዳል....

  • @hanitile9304
    @hanitile9304 Před 4 lety +14

    ወንድማች ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም ስለሰጠኸን መረጃ እናመሰግናል ይሄም ትልቅ አገልግሎት ስለሆነ በርታ

  • @shimlesk.h.r4069
    @shimlesk.h.r4069 Před 4 lety +12

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ ትልቅ መልዕክት ነው ያካፈልከን ያለህን ሰሀት ተሻምተህ ለሰጠኸን ትምህርት በብዙ ክበርልን በቀጣይ ትምህርትህን በጉጉት እንጠብቃለን ተባረክልን!!!

  • @maremaru
    @maremaru Před 4 lety +4

    በጣም እናመሰግናለን አሁን ላይ በጣም በዝቱዋል ኩላሊት በሽተኛ ይሄን ሰምተን መጠንቀቅ እና መተግበር አለብን

  • @beyansalih3075
    @beyansalih3075 Před 2 lety

    ሰላም ዶክተራችን! ከአንደበትህ ወጥቶ መሬት ጠብ የሚል ምንም ነገር አላየሁም ሰላምና ጤናን ከረጅም እድሜ ጋር እመኝልሃለሁ ።

  • @fisehatizazu1593
    @fisehatizazu1593 Před 4 lety +16

    በጣም ደስ በሚል ሁኔታነው የምታስተምረው ዶ/ክ እናመሰግናለን

  • @assetola9117
    @assetola9117 Před 4 lety +4

    አሜን ጌታ ይባርክ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ጥሩ ተምሬበታለሁ ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን ዶ/ር ደንኤል እናመሰግናለን

  • @lubabamdtube6320
    @lubabamdtube6320 Před 4 lety +1

    ከልብ ከልብ አመስግነለሁ የምታስተምረውን ትምህረት በዴንብ እከታተላለሁ ስለ ኩላሊት ስታስተምረ ምልክቱ የኔ ያቅለሽልሼኛል ከማሀፅኔ ጎኔን ህመም ይስማኝ ነበረ እነ ሀኪምቤት ሂጄ ምረመራ አዴረኩ ውጤቱን ሲመጣ የኩላሊት ኢንፊክሽን አለብሽ ተባልኩ እኔ ያለሁት አረብ አግረ ነው ውጤቱንም ያመጣው የምስራበት ስውየ ነው እነ መዴሀኒት አላዘዙልሽም ውሀ ትጠጣ ነው ያሉት አለኝ ከዚህ ጋረ እኪ የማረግውን ነግረ ብመክረኝ ዘንዲ ምክረህን ልለግስኝ እለምንሀለሁ ከይቅረታ ጋረ ስለምግብም ለምሳሌ ጨውም አያስፍልግም ብለሀል ስፍ አረግህ ብትነግረኝ ዶክተረየ

  • @user-ux9bd1ly5r
    @user-ux9bd1ly5r Před 4 lety +1

    በውነቱ ትልቅ ሀላፊነትህን ለወገኖችህ እየሰጠህ ነው በተለይ መምህሬ ነው የመሰለኝ ሙሉ እውቀት ያለህ ዶ/ር ነህ አዋቂ አውቆ የሚያሳውቅ ጎበዝ በብዙ ድካምና ጊዜ ያወቅከውን አሳውቀሀል በጣም ይጠቅማል አንተም እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ እውቀቱን ይስጥህ ኑርልን የብዙ ሰው ህይወት ታተርፋለህና ።

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 Před 4 lety +11

    በርካታ ጥሩ ስራ ነው በተለይ በራሳችን ቁዋንቀቁዋ መሆኑ ለብዙሰው ይጠቅማል

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe3988 Před 4 lety +8

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል፡እንዳንተ፡አይነት፡ጠቃሚ፡ቻናል፡አይቼ፡አላቅም፡በአንተምክር፡በመጠቀሜ፡ለውጥ፡አግቻለሁ፡፡ዘመንህ፡ይባረክ፡፡👍

    • @user-qd1wd9ij1s
      @user-qd1wd9ij1s Před 4 lety +1

      በጣም በጣም እናመሰግናልን ሰሰቃይ ነበር የኖርኩት አሁን በእንተ ምክር እጋዛለሁኝ እእግዚአብሔር ይስጥህ ያስብከሁሉ ይሳካልህ!!!!

    • @tsigekiflay8972
      @tsigekiflay8972 Před 4 lety

      You are doing great thing keep up a good work God bless you Almighty. I love your. Videos.

    • @melsatube6360
      @melsatube6360 Před 4 lety

      ንገርኝ ማረየ ምን ተጠቅመሺ ነው የተሻለሺ እኒም በጣም ግራ ጎኒን ያገበግበኛል ምግብ ሥበላ በተላይ ብረቱካን

  • @selamfekirselam1474
    @selamfekirselam1474 Před 3 lety +1

    እኔ ግን የሚገርመኝ ነገር ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች ተባረክ ዶክተር

  • @letebrhankahsai1499
    @letebrhankahsai1499 Před rokem +1

    It is very interesting and you
    Explained perfectly . Thank you
    Brother. This is helpful.!!!!!!!!!!!!!

  • @-wirstena9307
    @-wirstena9307 Před 2 lety +4

    Thank you doctor. You are an inspiration to most of us. 👏

  • @user-kg2oy4iz9l
    @user-kg2oy4iz9l Před 4 lety +6

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ቀጥይበት 💕💕💕በጉጉት እጠብቃለሁ 😘😘😘😘😘😘

  • @soliyanatamrat4284
    @soliyanatamrat4284 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጊዜን መስዋዕት አድርጎ ቀቃሚ ምክር ማስተላለፍ ይከብዳል እናከብራለን

  • @selamawithabtegeorgis8969

    በርታ ይህ ትልቅ አስተዋፅዮ ነው በገንዘብ የማይገኝ አስተዋፅኦ ያደረከው እግዚአብሄር ይባርከህ አመሰግናለሁ

  • @emebettaddese9428
    @emebettaddese9428 Před 3 lety +4

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን አስፈላጊ እና ጠቃሚ ትምህርት ነው

    • @mehrethabte8553
      @mehrethabte8553 Před 3 lety

      እባክህን ወንድሜ እኔ የአንጀት ችግር አለኝ ሀኪም ቤት ብሄድም የምግብ ም ርጭ ብቻ ነው የሚስቱኝ ሁል ጌዜ ስለ ም ከ ታተልህ ቴሌፎህ ማግኘት አልቻልኩም ይህን እንዴት ትመ ክረኘለህ

  • @user-rg2zb5pm3y
    @user-rg2zb5pm3y Před 4 lety +11

    ወላሂ ኮተቶቹንም አድርጌያለሁ እንኳን አንተን ተባረክ

    • @ghirmayshuli6760
      @ghirmayshuli6760 Před 4 lety +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍 በርታልን good job Dr

  • @samsonkebede6950
    @samsonkebede6950 Před 4 měsíci

    ለረጅም ጊዜ መቀመጥ በትክክል ኩላሊትን ይጎዳል ትክክለኛ ጥናት ነው፡፡በቂ እንቅልፍ አለማግኘትም ኩላሊትን ይጎዳል፡፡

  • @great-full3612
    @great-full3612 Před 4 lety +27

    Thank you! We were able to learn a lot from this video and appreciate you! Such a great teacher 🙏🏽

  • @dagemawtmoges9877
    @dagemawtmoges9877 Před 4 lety +6

    ተባረክልን እስከበፊቱ የት ነበርክ ወድም አለም በጣም ነው ምናመሰግነው ዘመንክ ይባረክ

  • @user-lc9dc7ib6w
    @user-lc9dc7ib6w Před 4 lety +3

    ትምህርት እራሱ ፈውስ ነው ከጭንቀት ካላስፈላጊ መላምት ይገላግላል ዶክተር ስላም ይብዛ

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp Před 4 lety

      ለኢትቢያ ሕዞ ጡሪ ፣የሚያሦብ እዳት ያለዉን፣አላሕ ያብዛልን አለሕይጠብቅሕ

  • @unifaya5507
    @unifaya5507 Před 3 lety

    ዶክተር ዳንኤል አንደዚህ ግዜህን ወስደህ ቃላቶችን መርጠህ አኛ አንደሚገባን አድረገህ ለቅድመ
    ዝግጅትም ሆነ ወይም ከታመምን በዋላ ስለምታስገነዝበን መክሮች በግሌ በጣም አመሰግናለሁ🙏 ከሚጠበቀው በላይ ነው ግንዛቤ የምትሰጠን በግሌ አየተጠቀምኩበት ነው:: ኤግዚያብሔር ይባርክህ 🙏

  • @mesfinchali6791
    @mesfinchali6791 Před 4 lety +2

    ዶ/ር ዳንኤል በጣም ጠቃሚና ወቅታዊ የሆነ የጤና ትምህርት ቀለል ባለና በቀላሉ ልንረዳው በምንችለው መልኩ ስላቀረብክልን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!!! እባክህን በርትተህ ቀጥልበት!!! ግፋበት!!!

  • @zerfiedejene7186
    @zerfiedejene7186 Před 4 lety +119

    ይሄን የመሰለ ምክር dislike የምታደርጉ ስዎች እውነት ጤነኛ ናችሁ?

    • @fsy1999
      @fsy1999 Před 4 lety +2

      ክክክ እኮ

    • @mahletabebe72
      @mahletabebe72 Před 4 lety +5

      Zerfie Dejene negative people always do negative things

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 Před 4 lety +2

      እውነት እኔም ገርሞኛል

    • @eefphilipos3153
      @eefphilipos3153 Před 4 lety +6

      ማንበብና መስማት የተሳናቸው ያልታደሉ ናቸው።ፀልዩላቸው።

    • @sunight0033
      @sunight0033 Před 4 lety +2

      እኔ ግን በስተት ይመስለኛል ዲስ ላይክ ሚያርጉት

  • @mottybiya8282
    @mottybiya8282 Před 3 lety +4

    Thanks a lot for your important teachings,Dr.Daniel
    I really appreciate and respect you for your initiative and effort.God bless you,Dr.!

  • @timehirtbelete9721
    @timehirtbelete9721 Před 2 lety

    በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው ብዙ ጊዜ ትምህርቶችህን ተከታትያለሁ አስተያየት ስሰጥ ግን ይሄ የመጀመሪዬ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን የራስን ኑሮ አሸንፎ ለወገን ጊዜ መስጠት ትልቅ ፀጋ ነው።

  • @dironazendiro1827
    @dironazendiro1827 Před 4 lety +1

    ዶክተር እጅግ በጣም እናመሸግናለን በእውነት
    ኢትዮጵያዬ ዘርሽ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 Před 4 lety +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ክ/ትር በውነት እኔ እሞኝ ነበር ኩላሊቴን አኪም ቤት ሂጀ መዳኒት ስተውኝ እየተጠቀምኩኝ ነው
    እግሬ ያብጣል
    በዛላይ ስራ መስራት በጣም ይከብደኛል በስደት ላይ ስቃየት ነው ስላቀረብክልን መረጃ ከልብ እናመስግናለን
    ከልብ

    • @emunaemu9605
      @emunaemu9605 Před 4 lety +1

      አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ከስድቶኞች ጋር ነው በፍጣሬሽ ተስፍ አድርጊ

    • @treered583
      @treered583 Před 4 lety

      Egzabeary yemarsh

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 Před 4 lety

      @@emunaemu9605 እሽ ውድ በሱ ነው ያለሁት ኩላሊት ኪታሮት ነው ያተረፍኩት በስደት ላይ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ብየ ተቀምጫለሁ

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 Před 4 lety

      @@treered583 እሜንንን

    • @jdhjfjfhewtkonjoudurjrur249
      @jdhjfjfhewtkonjoudurjrur249 Před 4 lety

      Igzabere yemarishe

  • @sophiea8695
    @sophiea8695 Před 4 lety +4

    ጉዴ ፈላ i am talking naproxen everye month or every 24 or 28 days . every day for 7 days 2 Capsule 2 or 3 times a day . to prevent excessive bleeding.ወይ ጉድ እረፍት የሌለበት ህይወት። Thank YOU for sharing your knowledge .stay blessed.

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety +2

      there are safer alternative to prevent excessive bleeding , talk to your Doctor

  • @eyobbekele1834
    @eyobbekele1834 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @samsonberhanu-ep1km
    @samsonberhanu-ep1km Před 3 měsíci

    አጅግ በጣም አሥተማሪ ፕሮግራም ነው አጥብቀህ በርታ።

  • @bizusewsamuel1112
    @bizusewsamuel1112 Před 4 lety +5

    Tank you Dr. for your interesting advice . May God bless you in all his blessings.

  • @lemlemketema1321
    @lemlemketema1321 Před 4 lety +3

    Dr Dani ተባረክ በብዙ ። በጣም ብዙ ትምህርት አግንቺለው በርታ ፣ አመሰግናለው

  • @IPhonetastic-dc7cj
    @IPhonetastic-dc7cj Před 6 měsíci

    ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጥህ እስከቤተስብህ ስንት የማላቃቸውን ተማርኩኝ ደስ እያለኝ ነው የምሰማህ ፈጣሪ እውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 Před 4 lety

    የተወደድከው ዶ/ር ዳንኤል እኔ ከዛሬ 17 ዓመት በፊት 2ኛ ልጄን ከወለድኩ በኋላ ከፍተኛ ህመም ገጠመኝ ያስመልሰኛል በዚህ ምክንያት ወደ ሐኪም ሄድኩ እናም ብዙ ምርመራ አድርጌ ኩላሌቴ ውስጥ በተለይ የግራው በኩል ጠጠር እንዳለኝና ይህም ጠጠር የሽንት ቧንቧሽን ሊጎዳው ነውና መከፈት አለበት ተብዬ ኦፕራሲዮን አድረግሁ በዚህ ምክንያት ጠጠሩ ወጣ ግን ሀኪሙ ምናለኝ ብዙ ውሃ ጠጭ የቀረው ይወጣል ብለውኝ ሌት ተቀን አልልም በሸናሁ ቁጥር እጠጣለሁ በዚህ ምክንያት ከምልህ በላይ ብዙ በጣም ብዙ አሸዋ የሚመስል ጠጠር ወጣልኝ ከዚያም ተነፈስኩ ከዚያ በኋላ ሽንት ባልሸናም ጠጠሯ ትወጣለች ለ5 ዓመት ያህል ሰላሜን አገኘሁ ግን አሁንም ጠጠሩ እንደገና እየሰራ እንዳውም የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን አለ እየተባልኩ ማስታገሻ እየተሰጠኝ ለጊዜው ይሻለኛል ግን ፈጽሞ አይተወኝም በጋጣሚ የምታይበት ሆስፒታል ራዶሎጅስቱ እንደኔ ያመው ስለነበር እኔ የምወስደው ይህንን ነው ብሎኛ የመድሃኒቱ ስም ROWATINEX ትባላለች አገልግሎቷ FOR RENAL DISORDERS, INFECTIONS OF THE URINARY TRACT AND UROLOTHIASIS ይህንን ስወስድ ፍጹም ሰላም አገኝ ነበር መድሃኒቱ አሁን የለም እጅግ በጣም ተቸግሬአለሁ ምን ላድርግ ምንስ ትመክረኛለህ፡፡
    አመሰግናለሁ
    ጽላት

  • @soloapple3
    @soloapple3 Před 4 lety +5

    God bless you brother. Keep going “ knowledge is a power “ I’m really benefiting from your lecture. Stay Humble.

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Před 4 lety +3

    Thank you very much! You are the best teacher and nice adviser.

  • @SallySally-p6s
    @SallySally-p6s Před 5 dny

    ዳ/ርተባረክ እኔ በጣምተቸግሬለሁ ስተኛጀረባየንኩላሊቴንበጣምይሞቀኛልየምተኛዉበጣምትንሺሰአትነዉ

  • @shimachashwalelign1816

    የምታስተምረን ሁሉ ጠቃሚ ነው ጌታ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ

  • @yowrdanoszegeye4343
    @yowrdanoszegeye4343 Před 4 lety +4

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር እናመሠግናለን በርታልን በተለይ ባርብ አገር ላለን በጣም ጠቃሜ ነገር ነው

  • @sabatesfu1609
    @sabatesfu1609 Před 4 lety +5

    ወንድም ትምርትክ አሪፍ ነው መግቢያውን ግን አሳጥረው

  • @ahmedibrahimnejat5553
    @ahmedibrahimnejat5553 Před 3 lety

    ዳክተር አላህ ጤና ዪሰጥህ መልካም።ሰወ አመሰግናለሁ

  • @alesaalesa3518
    @alesaalesa3518 Před 13 dny

    እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን ጥሩ ግንዛቤ ነው በተላይ ስደት ላለነው መንቀሳቀስ ላማንችለው

  • @h.michaelg.mariyam9101
    @h.michaelg.mariyam9101 Před 4 lety +3

    Thank you and be blessed

  • @abigailwilson8254
    @abigailwilson8254 Před 4 lety +5

    Thank you for sharing your knowledge... God bless you Dr.

  • @princenati5205
    @princenati5205 Před 4 lety +1

    Eskezare alemayet betame azeghalew fetare abezeto yebarekhe

  • @AshagreTeshome1213
    @AshagreTeshome1213 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል!!

  • @progirl405
    @progirl405 Před 4 lety +3

    Thank you 🙏

  • @lulabelay4927
    @lulabelay4927 Před 4 lety +3

    Dr Daniye , I have been begging you to address about PCO’s treatments and nutrition that we need to follow I have infertility issues because of it so please do so video thank you 🙏

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety +1

      OK , I will include your topic !!

  • @user-ls1cc9kz4c
    @user-ls1cc9kz4c Před 3 lety

    ተባረክ ጤናና እድሜ ይስጥህ ኢትዮጰያነት አሳቢ እሩሩህ ነት ነው እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @hfyrtddffhg8254
    @hfyrtddffhg8254 Před 3 lety

    ዶክተር ለሰጠህን መልካም መረጃ በጣም እናመሰግናለን
    አንድ ጥያቄ ነበረኝ ፆታይ ግንኙነት ማድረግ ኩላሊት ያለበት ሰዉ ላይ ምን ችግር ያመጣን

  • @mariytesfiaya6206
    @mariytesfiaya6206 Před 4 lety +7

    እናመሰግናቸዋለን
    በብዛት እኔ እቅልፍ የለኝም ምን ማረግ እዳለብኝ ብትረዳኝ ደስ ይለኛል ።

  • @user-vm9di6wd7g
    @user-vm9di6wd7g Před 4 lety +5

    እኔም ጎኔ ወገቤ ጨምሮ ያመኛል ብዙ ስቆም ልክ ኩላልቴ ላይ በጣም ያመኛል ጉልበቴ ይዝላል ህክም ቤት እንዳልሄድ ፈራሀ ብቻ ጨንቆኛል

    • @user-ij1eb4tb9g
      @user-ij1eb4tb9g Před 4 lety +1

      አኪቤት መሂዱነው ጡሩ እየእደዝህ እያልኩኝ ቆይች ብኋላ ካቅሜ በላይ ሆነ እግሬም እጀም ዛለና ሀኪም ሄድኩኝ እፌክሽን ነው ብለው ክኒን ሠጡኝ አሁን ተሽሎኛል

    • @user-vm9di6wd7g
      @user-vm9di6wd7g Před 4 lety

      @@user-ij1eb4tb9g ደም ተስጥቶ ነው ምርመራው እንዴት ነው እህቴ ?

    • @user-ij1eb4tb9g
      @user-ij1eb4tb9g Před 4 lety

      @@user-vm9di6wd7g አወ ደምም ሽትም

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 Před 4 lety +2

    በእውነት እግዛብሄር ይባርክህ !!!

  • @vvc9039
    @vvc9039 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ወድማችን በርታልን ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘

  • @tokkummaanhumna9908
    @tokkummaanhumna9908 Před 4 lety +12

    የበሽታዮች ሁሉ መዳንት የድንግል ማርያም ልጅ ብቻ ነው እመኑኝ

    • @elsanegash9259
      @elsanegash9259 Před 4 lety

      Bettikikil

    • @user-ji2do3hg1q
      @user-ji2do3hg1q Před 4 lety

      👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn Před 4 měsíci

      ኢየሱስ ክርስቶስ ማለት ለምን ይከብዳቹሃል 🤔

  • @Nureshetu1910
    @Nureshetu1910 Před 4 lety +4

    ከምር ያንተ አይነቱን ያብዛልን ካለህ እውቀት ጊዜ ቀነሰህ ለኛ እያስተማርክ በብር የማይገዛ እውቀት በነፃ

    • @user-xh5jm6rh7z
      @user-xh5jm6rh7z Před 2 lety

      አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ

  • @yemaryamleglehun1550
    @yemaryamleglehun1550 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው
    እናመሰግናለን

  • @lunalhma4169
    @lunalhma4169 Před 4 lety +1

    እ/ር ይስጥልን ጥሩ ትምህርት ነው እናም እኔ አኪም ኩላሊትሽ ላይ ውሃ አለ ብለውኛል እናም አኪሙ ያለኝ ብዙ ሰዎች አላቸው ምንም ችግር የለውም አለኝ እባክህን ዶክተር ማብራሪያ ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል ጌታ ይባርክህ ።

    • @galbreiki2562
      @galbreiki2562 Před 3 lety

      የእግዚኣብሔር ስም ኣሳጥረህ/ሽ ኣትፃፍ/ፊ ውዴ

  • @user-me3kh7rq1u
    @user-me3kh7rq1u Před 4 lety +18

    እኔ እኮ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር አሁን እሄ ቪድዮ ምኑነው ዲስለይክ የምተደርጉት ጤንነተችን እንዴት መከበከብ እንደለብነ የሚነግረን ሰው ለከ አይገበው

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety

      Thank you, I wish everyone one had your understanding

    • @user-me3kh7rq1u
      @user-me3kh7rq1u Před 4 lety

      @@yenetena እኔም አመሰግነለሁ ቃጥልበት አለህ የግዝህ

    • @tigatig457
      @tigatig457 Před 4 lety

      Ewenetshe nwe yamachwale meslne

    • @mahletabebe72
      @mahletabebe72 Před 4 lety

      አልሀምዱሊለ ሙስሊም ለደረገኝ አለህ maybe they’ve personality disorder!!!

    • @cbndb9960
      @cbndb9960 Před 4 lety

      በጣምእናመሰግናለን

  • @user-pz4ou6kr9h
    @user-pz4ou6kr9h Před 4 lety +3

    ምግቡን ባማረኛ ብትነግረን ጥሩ ነበር

  • @sintayehugebeyehu8438
    @sintayehugebeyehu8438 Před 4 lety

    በጣም የሚገርም ነው አዳዲስ ግኝቶች ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥልን

  • @d-man202
    @d-man202 Před 4 lety +1

    ዶ/ር ዳንኤል God bless your family Thank you for telling us how to prepare our self To be honest most of us we don’t know what to do This is Very important for our people Please don’t stop what you’re doing 🙏
    Respect fully

  • @kiki7863
    @kiki7863 Před 4 lety +14

    121 dis like🤦🏽‍♀️ I hope you are not Ethiopian 🤔 don't understand his language

  • @fikrteabebe5160
    @fikrteabebe5160 Před 2 lety

    በጣም እመሠግናለሁ እኒ በጣም ነው የምይዘው ለመተው ብሞክርም የው ነኝ

  • @user-ph8vq5ob7e
    @user-ph8vq5ob7e Před 4 lety +1

    እኳን ደና መጣእ ወድሜ በጣም ጥሩ ነው በተለይ ስደት ያለን ቆመን የምንሰራበት ስለሚበዛ ይጠቅመናል

  • @henokaserat7447
    @henokaserat7447 Před 4 lety

    ዶክተር ዳንኤል ልዩ ትምርት ነው ለውጥ አግኝቺበታለው አምላክ ይባርክህ

  • @bezuneshasefa5303
    @bezuneshasefa5303 Před 3 lety

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ትምርትህ ሁሉ ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ

  • @hirutgodana9479
    @hirutgodana9479 Před 4 měsíci

    ጤና ይስጥልን ዶክተር ❤❤❤

  • @maazamahray4407
    @maazamahray4407 Před 4 lety

    ለተከበሩ ዶክተር ዳንኤል በጣም ጠቃሚ ምክር በሰማሁት ትምህርት በጣም የሚያስደስት ነው እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @rebeccawondaferew1243
    @rebeccawondaferew1243 Před 2 lety

    Thank you doctor
    God bless you
    ረጅም ዕድሜ ይስጥልን

  • @user-gg8el5os7r
    @user-gg8el5os7r Před 5 měsíci

    ዶክተር በጣም እናመስግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @mesertkeyar91
    @mesertkeyar91 Před měsícem

    ተባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰ኢትዮጵያዊነት እኤ ነው

  • @marthaassefa3580
    @marthaassefa3580 Před 4 lety

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በጣም ብዙ እውቀት ሰጥተሀኸናል ። ለኩላሊት ጤንነት ሲባል መመገብ ያለብንና የሌለብንን ብትገልፅለን ለምሳሌ ስለ ጨው አጠቃቀም እና የመሳሰሉትን ከላስቸገርኩህ በተረፈ እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @BB-mt2cl
      @BB-mt2cl Před 4 lety

      ተናግሮዋል መጨረሻ ላይ ኣዳምጪ እሺ ሶድዬም ያለው ጨው ነው

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 Před 3 lety

    በጣም እናመሰግናለን ገና ዛሬ ነው ያየሁት ጠቃሚ ትምህርት ነው