ETHIOPIA :(Type 2 diabetes )እነዚህ ምልክቶች የስኳር በሽታ እንዳለቦት ያረጋግጣል ፣ በሽታውንም መቀልበሻ ውጤታማ መፍትሔውንም እነሆ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ይህን ቪዲዮ ለልጆችዎም ሲሉ ይመልከቱ!!!
    (Type 2 diabetes )እነዚህ ምልክቶች የስኳር በሽታ እንዳለቦት ያረጋግጣል ፣ በሽታውንም መቀልበሻ ውጤታማ መፍትሔውንም እነሆ
    በዚህ ቪዚህ ቪዲዮ የኳር በሽትታ ከ 2 ኛ አይነት ከበሽታው ሂደትና ከበሽታ እንዴት እደምንገላገል ሁነኛ መፍትሔዎችንም ይማሩበታል
    ይህን ከተመለከቱ በውሃላ የደም ስኳር ትክክል ስለሆነ የስኳር በሽታ የለብኝም እንደማይሉ ግን የመቀልበሻ መፍትሔውን እንሚጠቀሙ እርግጠኛ ነኝ
    በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን

Komentáře • 640

  • @yenetena
    @yenetena  Před 4 lety +119

    ይህን ቪዲዮ ለልጆችዎም ሲሉ ይመልከቱ!!!
    (Type 2 diabetes )እነዚህ ምልክቶች የስኳር በሽታ እንዳለቦት ያረጋግጣል ፣ በሽታውንም መቀልበሻ ውጤታማ መፍትሔውንም እነሆ
    ጥያቄዎቻችሁን እና አስተያየቶቻሁን ኮሜቱ ላይ ፃፋልኝ!!

    • @abinezerabinezer1595
      @abinezerabinezer1595 Před 4 lety +14

      የሰዉ ልጅ ከመያዙ በፊት እንዲጠነቀቅ የምትሰጠዉ ምክር እና ትምህርት በጣም ጥሩ እና በቀላሉ የሚገባ ነዉ በዛ ላይ በፍላጎትና በፍቅር በትእግስት የተሞላ ነዉ ወይኔ ሃገራችን የምትኖር ቢሆን ስንቱን ህዝብ ወዳንተ በላክነዉ እና በዳነ ነበር አንተ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ ከዶክተርም በላይ ስለሆንክ እኛም ደስተኞች ነን 😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬

    • @yetkaweldr6317
      @yetkaweldr6317 Před 4 lety +7

      ዶ/ር እባክህን ስልክህን ላክልኝ ላውእራክ ብሩክ ነህ

    • @isaynomore1965
      @isaynomore1965 Před 4 lety +1

      የኔ ጤና - Yene Tena
      ስለ ሁሉ እናመስግናለን:: እንግሊዘኛ እና አማርኛ ባይደበላልቅ በተቻለ መጠን ቢሆን ጥሩ ነው:: የአማርኛውን ትርጓሜ እስካውከው ድረስ ::

    • @tadelechgeremew8827
      @tadelechgeremew8827 Před 4 lety +2

      Ebakh bizu langrh efelg neber kechslk

    • @letebrhantewelde5602
      @letebrhantewelde5602 Před 4 lety +2

      God bless you very important for me i start fasting

  • @yalewyhonal6519
    @yalewyhonal6519 Před 4 lety +131

    ምድር የመጣህበትን አላማ የገባህ ትክክለኛ ዶክተር እግዚአብሔር የሚደሰትብህ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @meazahailemariam6813
      @meazahailemariam6813 Před 4 lety

      ወንድሜ በጣም ግልፅ እንደሜረዳን አድርገህ ነው የነገርከን የገለፅክልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተሰብክ ይስጥህና እንድታስተምረን ያድርግልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው! አንድ ነገር የምለምንህ🙏 ብትችል ይሄንኑ ትምህርት እዚህ አገር ለተወለዱ ልጃቻችን ወደእንጊልዘኛ ቀይረህ ብትልክልን? ጥሩ ነበር እባክህ? ወ/ሮ መአዛ ሃ/ማርያም።

  • @user-te5gb5vm8o
    @user-te5gb5vm8o Před 4 lety +107

    ይህንን አይቶ አለማመስገን ፈፅሞ አይቻልም ብዙ ገንዘብ ከፋዬ እንኳ ይህን ያህል ማብራሪያ ላገኝ ቀርቶ ትክክለኛ መዳኒት ጋር መገናኘት ከባድ በሆነበት ጊዜ በእውነት ችግሩን ከነመፋትሄው በሚገባኝና በምረዳው በምስልም ጭምር ቤቴ ቁጭ ብዬ ታላቅ እውቀት ማግኘት ስለቻልኩ በእውነት ዝቅ ብዬ ላመሰግንህ እወዳለሁ።ቃላት የለኝም ግን በቃ ከልብህ 1 ሰው ለማዳን ( ለማወቅ ለመጠቀም) የፈለገን ለመርዳት ተነስተሀልና እ/ር ይስጥልኝ እላለሁ በርታ እር አቅም ይሁንህ

    • @haioman5957
      @haioman5957 Před 4 lety

      H

    • @abebabulessa5258
      @abebabulessa5258 Před 2 lety

      ትምህርትህን በጣም እወዳለሁ ግን እንግልዘኛ ታበዛለህ ዛሬ ግን በጣም ጥሩ ነዉ እግዝሐቤር ይባርክህ

    • @etsehiwotwondimu7053
      @etsehiwotwondimu7053 Před 2 lety

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-nl1hv7ni2l
      @user-nl1hv7ni2l Před 5 měsíci

      Nothing more can be said!!.

    • @butaharun4233
      @butaharun4233 Před 4 měsíci

      ለዚህ መፍትሄው ምንድነው መከላከያውስ ምንድነው

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail Před 4 lety +55

    ኢሳይያስ 26 (Isaiah)
    7፤ የጻድቃን መንገድ ቅን ናት፤ አንተ ቅን የሆንህ የጻድቃንን መንገድ ታቃናለህ። በቅንነት እያገለገከን ስልሆነ እግዚአብሔር መንገድህን ሁሉ ያቅናልህ

  • @dagmermias688
    @dagmermias688 Před 4 lety +31

    በጣም እናመሰግናለን ይህ ሁሉ የወገን ወዳድእነት ከአንተ ቅንነት የመነጨ ነው። ብዙ ሰዎችን ይታደጋል ተባረክ።

  • @Addistoday
    @Addistoday Před 3 lety +21

    የአንተ ትምህርት እጅግ ልዮ ነው!! በእውቀት እጦት የሚሰቃየውን የአገርህን ህዝብ አስበሃል ና እድሜ ይስጥልን!

  • @marthaalemu850
    @marthaalemu850 Před 4 lety +28

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። አምላካችን እድንተርፍ አንተን እደመልእክተኛ እንደላከልን ይሰማኛል። ክብሩ ይስፍ ቸሩ መድህንአለም።አሜን። እድሜ ይስጥልን አሁንም በሙሉ ጤንነት ከነቤተሰብህ ኑርልን ።

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe3988 Před 4 lety +32

    እግዚያብሄር፡ይስጥልኝ፡፡ደስተኛ፡ነኝ፡የኔ፡ጤና፡መከታተል፡ከጀመርኩ፡ለውጥ፡አግቻለሁ፡እድሜ፡ከጤና፡ጋር፡ይስጥህ፡፡ሰው፡ሁሉ፡እንዳንተ፡ደግ፤ቅን፡ቢሆን፡ኢትዮጵያ፡የት፡ትደርስ፡ነበር፡፡ዘመንህ፡ይባረክ፡፡

    • @shimachashwalelign1816
      @shimachashwalelign1816 Před 4 lety

      አኔ የኔጤናን ያገኘሁት ቅርብቀን ነው ደስተኛ ነኝ

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Před 4 lety +14

    ተባረክ ዛሬ ሰው ምንም ነገር ለማረስ መስዋእት በሚጠይቅበት ጊዜ አንተ ግን ይህን የመሰለ የምክር አገልግሎት ለሁሉም ሰው በነፃ በማድረስህ ዘመንህ ብሩክ ይሁን በጣም የእግዚአብሔር ሰው ነህ ፡፡

  • @mesimesi3735
    @mesimesi3735 Před 4 lety +14

    ጌታ የእየሱስ ይባርክህ በእውነት

  • @amenmerry5405
    @amenmerry5405 Před 4 lety +5

    መልካም ሰው ነህ አውቀትህን share ዘመንህ ከእድሜ ጋር የተባረከ ይሁን!!!

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 Před 4 lety +7

    ደንቅ መልእከት በቋንቋቸን እግዝአብሄር ይባርክህ ጤናና እደሜ ይስጥህ

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 4 lety +1

    እኔ 2014 ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ የሰካር በሽተኛ ነበርኩኚ እና ምን ሆነ መሰላችሁ ያገኘሁትን መፍትሄ ላሳውቃችሁ ተብዬ ነው ከኔ ጋር የምትሰራ የቻይናውያን ናት የነገረችኝ ጥዋት በባዶ ሆድ ኤሎሄ ቬራ( Aloe vera) እነደሻይ ይፈላን ከቀዘቀዘ በኃላ ሦሥት የሾርባ ማንኪያ ፉት አርጎ መጠጣት ከዛ ማታ ደግሞ እንደዛው መጠጣት ከዛ ብትለኩት የስኳሩ መጠን በጣም ነው የሚወርደው እና በአሁን ሰዓት ከዚህ በሸታ ነፃ ከሆንኩኝ 5 ዓመት ሆኖኛል ሞክሩት ውጤቱን ታዩታላችሁ ከእግዚአብሔር ጋር መልካም ዕድል። ዶር/ ዳንኤልን ከልብ አመሰግናለሁ አንተም ሰርች ብታደርገው ውጤቱን ታየዋለህ። ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው።

    • @user-mv7xu3nu5t
      @user-mv7xu3nu5t Před 4 lety

      ሠሌም የኔመቤት አመሠግንሻለውኝ እባክሽን የሜፈላው ጂሊውነው ከነቅርንጫፉ ለምንያህጌዜ መልሽልን አመሠግናለውኝ

    • @mahletksilassie
      @mahletksilassie Před 2 dny

      አባክሽ ለምንያክል ጊዜ

  • @hanishosweet4064
    @hanishosweet4064 Před 4 měsíci +3

    በርታ! ግብህ ሰዎችን መርዳት መሆኑን የይዘቱ ጥልቀት ይመሰክራል ።

  • @user-sm9tu3fb7d
    @user-sm9tu3fb7d Před 4 lety +18

    ሰላምህ ብዝት ይበል መልካም ሰው ነህ ተቢረክ

  • @shimachashwalelign1816
    @shimachashwalelign1816 Před 4 lety +5

    እግዚያብሄር ይጠብቅህ እናመሰግናለን እኔ የስኳር በሽተኛ ነኝ ስለስኳር ስታስተምር በጣም ተመስጨ ነው የማዳምጠው፡፡ ትንሽ ግን ይህን ምግብ አትብሉ ወይም ይሄን አድርጉ የሚለውን በደንብ ብታብራራልን በተረፈ በጣም ቆንጆ ነው ከፍ ያርግህ፡፡

    • @haymiyehanaehethaymiyehana7952
      @haymiyehanaehethaymiyehana7952 Před 4 lety

      ከይቅርታ ጋር እህቴ የስኳር በሽታው ሲጀምርሽ እዴት እደሆነ ብታብራሪልኝ ? እኔ በጣም ፈርቻለሁ አሁን ያለሁበት የጤና ጉዳይ አሳሳቢ ነው 6 አመት ያለማቋረጥ ሻይ እጠጣለሁ ኬክ ነገሮችም እዲሁ ሌላው ምግብ ፆም ወቅት ካልሆነ በስተቀር እመገባለሁ ቁርሴንግን ቀን ከ 7 ስአት ቡኋላ ነው የምበላው ከዛ ቡኋላ እራት 5 ስአት ላይ ምሽት እነዚህም ብሎ ደህና ነበርኩ በዚህ 5 ወራት ውስጥ ግን ከባድ የድካም ስሜት አለኝ ቦርጨ በፍፁም ሊጠፋልኝ አልቻለም እደውም ይጨምራል እጅ ከጡቴ እና ጡቴ መካከል ከደረቴ በታች ስሷ አካባቢ በጣም እጨነቃለሁ የምግብ አለመፈጨትም ያስቸግረኛል እና እስኪ የስኳር በሽታ ምልክት እደሆነ ንገሪኝ እህቴ?
      የሴትዮየ የስኴር መጠን መለኪያ አለ በዛስ ማወቅ እችላለሁ የኔን ?

    • @kurchif
      @kurchif Před 4 lety

      ያለማቋረጥ ሻይ እጠጣለሁ ኬክ ነገሮችም እዲሁ ሌላው ምግብ ፆም ወቅት ካልሆነ በስተቀር....., ቢንጎ!! የስካር በሽታ ዋናው መንስኤው ሀይል ሰጪ ምግቦችን አዘውትሮ ከመብላት ይመጣል:: ስለዚህ እነዚህን ምግቦች ይቀንሱ: ነጭ ዳቦ ኬክ ስካር ጁስ ለስላሳ መጠጥ,......

    • @haymiyehanaehethaymiyehana7952
      @haymiyehanaehethaymiyehana7952 Před 4 lety

      @@kurchif አመሰግናለሁ

  • @fortunapuscale8676
    @fortunapuscale8676 Před 4 lety +7

    No word it's enough to thank you dr ,just I will ask my God to give you long life with your lovely family .

  • @rastamulugeta8806
    @rastamulugeta8806 Před 4 lety +2

    ዶር ዳኒ ምስጋና ይገባሀል ።በሀገሬ ቋንቋ ንፁህ እና እዉነተኛ መረጃ ነው ያስጨበትከኝ።ሐኪሞቹን ስራ ልታሳጣ ይመስላል ።አንዳዶቹ ግልፅ አያደርጉም

  • @sosojed416
    @sosojed416 Před 4 lety +3

    በጣም እናመሰግናለን ረጂም እድሜ ከጤንጋር እመኝልካለሁ

  • @melsatube6360
    @melsatube6360 Před 4 lety +4

    ጥረት እና ፈታ ያለ ትምህረት ደኩተረየ እድሚና ጤና ይሥጥልን

  • @mamalove3919
    @mamalove3919 Před 4 lety +10

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እንዳተ አይነት መልካም ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን

  • @andykebede2022
    @andykebede2022 Před 4 měsíci

    Thank you doc ለምን ይሄን ነገር ባለማወቅ ቡዙ ወጣቶች ላይመለሱ አሸልበዋል ለምን ከስሙ እንኳን ብንነሳ silent killer ነው የሚሉት ጤነኛ መስለው ብዙ ሰዎች ነገሩን ባለመረዳት አልቀዋል እና ለገባው ወሳኝ መረጃ ነው።በጣም ነው የማመሰግንህ የብዙ ሰው ህይወት ይታደጋል ብዬ አስባለው።መልካም ግዜ

  • @swureta
    @swureta Před 4 lety +13

    እንዴት ነህ Dr Dani መቸም የተለየህ ቅን ስው ነህ እግዚአብሔር ጤና ና እድሜ ይስጥህ::

    • @adanechassefa4201
      @adanechassefa4201 Před 4 lety +1

      እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ስዎች ነንና ምን አይነት ምግብ እን ምግብ አትብሉ የተባለውን ምግብ በጣም ያምራል በልቸ ልሙት እንላለን ምን ትመክረናለህ ወንድማችን፣

  • @drda9926
    @drda9926 Před 5 měsíci

    በጣም ግሩም እውቀት ነው የሰጠኸኝ።እግዚአብሄር ይባርክህ። አመሰግናለሁ።

  • @sammymanu7584
    @sammymanu7584 Před 4 měsíci

    Thank you doctor for your valuable information! this could save so many lives and the education will widely get to those who suffered most with Type 2 diabetes!!!

  • @melkamaschalew8715
    @melkamaschalew8715 Před 4 lety +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ጥሩ ማብራሪያ ነው የምታበረክትልን በብዙ መልኩ ሊያግዘን ና ለቅድመ ጥንቃቄ ሊረዳ የሚችል የምክር አገልግሎት ነው የሰጠህን እናመሰግናለን።

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይማራችሁ በዚ በሽታ የተጠቃችሁ በጣም ጥሩ ምክር ነው በርታ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም አለም

  • @tsegayetesfaye8367
    @tsegayetesfaye8367 Před 4 lety +3

    ዶክተር በጣም ነው የማመሰግነው
    ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁብት
    በዙሁ ቀጥልበት በርታ

  • @elyakamefiker1820
    @elyakamefiker1820 Před 5 měsíci

    እግዚሐብሄር አንደበትክን አይቀይርብክ ተባረክ በልጆችክ ተደሰት❤🙏🙏🙏

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 Před 4 lety +12

    Thank you Danny .you’re really doing great for our society !

  • @tsedaletsedale4297
    @tsedaletsedale4297 Před 4 lety +2

    እግዚ አብሄር ይባርክህ ስለእውነት በጣም አሪፍ ትምርጥ እና ጥንቃቄ መውሰጃ ነው

  • @user-oy7gt4nm1t
    @user-oy7gt4nm1t Před 4 lety +3

    ሰላም ዶክተር አኔ ዛሬ ሀኪቤት ሄጄ ነበር እና ዶክተሩ ልክ አንተ ያልከውን ነው ያለኝ ከሶስት አመት በኋላ ስኳር 'ደም ------ልይዝሸ ይችላል ብሎኛል እድሜይ 30 ክብደቴ 96ነው አና ዶክተር ስልክህን ስጠኝና ደውይ አርዳታህን ብሰጠኝ ምኞቴ ነው ስለ ሁሌዎም ትምህርትህ አመሰግናለሁ

    • @user-wy8hw1uy5y
      @user-wy8hw1uy5y Před 3 lety

      ayzosh, kg lemekenes mokeri. enie 90kg neberku ahun 69 kg negn. yemayechal yelem. decide Madreg bicha new

  • @Roza-ou5wp
    @Roza-ou5wp Před 4 lety +2

    The African version of Dr. Eric berg. God bless you brother.👍👍

  • @weeere6324
    @weeere6324 Před 7 měsíci

    ተባረክ በእውነት ድንገት ሰውነቴ ሲደክም ደንግጨ ሰርች ሳደር አንደኛ አንተ መጣህ ስታስረዳ ትመቻለህ

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Před 4 měsíci

    Dr Daniel, I can't control my tears.. Thank-you sooooooo much for your help..I was going bad direction.. I much better..thanks to you 🎉🎉🎉🎉

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 Před 4 lety +1

    ዶ/ር ዳንኤል በጣም ጠቃሜ ነገር ነው ያካፈልከን በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን!

  • @senaitmulugeta9356
    @senaitmulugeta9356 Před 4 lety +7

    የኔ ጤና ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁበት አምላክ በዚሁ ያዝልቅክ እንዳትሰለች አንተን ለስተዋወቀን ተስፍሽን ሳላመሰግን አላልፍም ዶክተር መልካምነት ለራስ ነው መልካሙን ሁሉ ይስጥክ በርታልን 👏👏👏👏👏👏

  • @user-fn9sv5nd1q
    @user-fn9sv5nd1q Před 4 lety

    እናመሰግናለን ለመልካም አሰተምህሮትህ
    የሚሰማህ ብዙ ይጠቀማል። እድሜ ይሰጥህ።

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 Před 4 lety +5

    Thank you for sharing 🙏
    You are best teacher!

  • @yeneamlak2004
    @yeneamlak2004 Před 4 lety +3

    Oh my God my doctor just told me last week after I cpmlain I have some feeling on the right side she order ultrasound and find out there is fat on my liver.God bless you for explaining for me.I learn and I have a lot of hope because I was so depressed about it.I learn that I have to watch my diet and do exercise

  • @tsehayteklu9871
    @tsehayteklu9871 Před měsícem

    ዶክተር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ አመሰግናለሁ ።

  • @teferabekele395
    @teferabekele395 Před rokem

    በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ግንዛቤ አግቻለሁና አድናቂህ ነኝ ምርጥ ትምህርት ነበር ።

  • @yetkaweldr6317
    @yetkaweldr6317 Před 4 lety +2

    እናመስግናለን ዶ/ር ጌታ ይባርክህ በጣም ተጥቅሚለሁ ተባረክ

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 Před 3 lety +1

    እግ/ር ይባርክህ ዶክተር ዳኒ ቅነትህ ለኛ ጊዜህን መስዋእት እያደርክ ስለምታስተምርን ከልብ አመሰግንሀለሁ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @bonitagebs7935
    @bonitagebs7935 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ አንተን መከተል ከጀመርኩ ጀምሮ እምመገበውን ምግብ እያስተካከልኩ ነው ኑርልን

  • @user-pz4ji4re6l
    @user-pz4ji4re6l Před 4 lety +11

    ዶ/ ር ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርክ እኔና ቤተበሰቦቸ በጣም ነው የምንሆድህ ኑርልን !!

    • @seleshihailu4669
      @seleshihailu4669 Před 3 lety

      የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ ! እንዲህ አይነት አዕምሮ ስላለህ ደስ ይበልህ!!

  • @areyayonas6222
    @areyayonas6222 Před 3 lety +4

    Just saying a simple “Thank you” can never repay what you have done for me. But still, thank you.

  • @Addistoday
    @Addistoday Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን ምርጥ ሰው!!

  • @user-jg3pp1gy2p
    @user-jg3pp1gy2p Před 4 lety

    እጅግ እጅግ አርጌ አመሰግናለው ይህ ታላቅ ስራ ነው ምንም ካለማወቅ ብዙ ማወቅ ሆኖልኛልና እግዚአብሔር ይስጥህ እባካችሁ በተለያየ ሞያና እውቀት ላይ ያላችሁ ሙሁራኖች ሆይ ቅኖች ሆይ እንዲህ ውጡና አስተምሩን እውቀታችሁን እግሩን ትውልዱ እንዲህ ያለ ሰው ያስፈልገዋል ከዛም ክፋትና ተንኮልን የሴራ ፖለቲካን ነውርን ሁሉ ይጸየፋል የሚያገዳድሉትንና በዘር የሚከፍሉንን መስማትም ሆነ ማየትን እናቆማለን እናም እባካችሁን ደጋጎች ወገኖች ሆይ ለሀገራችሁና ለህዝባችሁ ድረሱለት ትክክለኛ ግዜው አሁን ነው
    ዶክተርዬ በድጋሚ ምስጋናዬ ከልቤ ነው በርታልን የዘመናችን ጀግና ነህ

  • @MARTAMARTA-st7cd
    @MARTAMARTA-st7cd Před 4 měsíci +1

    እናመስግናለን❤

  • @abebezeleke714
    @abebezeleke714 Před 3 lety +1

    Dr. Dany I appreciate you highly because of your lecture, I am keeping my health well. God may bless you. You are like a king to Ethiopian peoples. Really.

  • @ye-alemzenachannel6000
    @ye-alemzenachannel6000 Před 4 lety +5

    I appreciate dear. It is great life changing lesson. God bless you!

  • @titiafework5049
    @titiafework5049 Před 4 lety +4

    Thank you so much you're such a good person may my Lord blessed you

  • @mehertabbeyene3019
    @mehertabbeyene3019 Před 3 lety +1

    Thank you Dr.Daniel Yohanes you're big treasure for Ethiopian and Eretrian community you're appreciated by all of as !!

  • @alemnegussie2152
    @alemnegussie2152 Před 4 lety +3

    በጣም እናምስግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ እባክህ ስለ ታይሮድ ንገረን

  • @marthagelaye6157
    @marthagelaye6157 Před 4 lety +1

    እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ በርታልን ብዙ ህይወት እያተረፍክ ነው

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 Před 4 lety +1

    በውነት ወድማችን ከልብ እናመሰግናለን
    እግዝያብሄር እዳተ አይነት ያብዛልን
    የተባረከ የተቀደሰ ቀን ይሁንልህ

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Před 4 lety +3

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 Před 3 lety

    ዳር ዳኒ እግ/ር ይባርክህ ተባረክ ዘርህ ይባረክ ጊዜህን መስዋእት አድርገህ ለወገንህ ስለምትተጋ ከልብ አመሰግናለሁ እግ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ ::

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 Před 4 měsíci +1

    More Blessings to you 🙏

  • @timketabebaw5618
    @timketabebaw5618 Před 3 lety +2

    This is wonderful. Thanks a million Doctor

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 Před 3 lety

    ተባረክ የአባቴ ብሩክ ያተ የሆነው ሁሉ ይባረክ

  • @wudaayalew6858
    @wudaayalew6858 Před 4 lety +2

    ዶ/ር እድሜና ጤና እግዚያብሄር አብዝቶ ይስጥህ፡፡

  • @user-dn5ts2fg1dbenben
    @user-dn5ts2fg1dbenben Před 2 lety +1

    Thank you so much we love you and God bless you🥰

  • @mekdestsegaye1735
    @mekdestsegaye1735 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል

  • @yohannesbelay5730
    @yohannesbelay5730 Před 4 lety +3

    Thanks Doctor May God bless you abundantly!!!!!

  • @mesfinayalew7041
    @mesfinayalew7041 Před 4 lety +2

    ዶክተር ሰለምትሰጠው የጤና ትምህርት ጥሩ ነው ስለ ዲያቤቲክስ ጥሩ ገለጻ አድርገሃል እባክህ ስለ አመጋገብ ብትነግረን ስለ ዲያቤቲክስ 2
    ተባረክ!!

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety

      This is planned on upcoming videos

  • @laketana7060
    @laketana7060 Před 4 lety +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ💚💛❤️

  • @woinabebaassefa2513
    @woinabebaassefa2513 Před 3 lety +2

    You're real Doctor God blessed

  • @zelalemsebhat4133
    @zelalemsebhat4133 Před 4 lety +1

    ዶ/ር ዳንኤል እንዴት ዝርዝር እድርገህ እንደምታስረዳ ልትደነቅ ይገባሀል ተባረክ ።

  • @user-ii5lf3dz5h
    @user-ii5lf3dz5h Před 2 měsíci

    ስለመርጃው እናመስግናለን ነገርግን መፍትሄው ህክምናውን ብታብራራልን ጥሩ ነው

  • @etsegenetadane9220
    @etsegenetadane9220 Před 5 měsíci +1

    Thanks very clear !!

  • @duoa8816
    @duoa8816 Před 4 lety +3

    Thanks doctor to share with us God bless you

  • @demissieayele7702
    @demissieayele7702 Před 4 lety +2

    Thanks Dr Daniel for your explanation God bless you.

  • @selamforethiopian3116
    @selamforethiopian3116 Před 4 lety +3

    Thanks for the good health information God bless you!!

  • @ayneneshkendo8801
    @ayneneshkendo8801 Před 4 lety

    በእውነት አንተ እራስህ ዶር ዳኔ ፍጥረትህ ማንነቱ ጥሩ ስው ነህ
    ሳሰዚህም ነው ህዝብህን ለመርዳት ይሄን ሁሉ የምትለፋው
    ደሞም የዩቱዩቭ ብር አይመጥንህም ደሞም አትፈልግም ይሄን ብለህም በዩቱዩቭ አልወጣህም
    የህዝብህን ችግር ተረድተህ በነፃ ለመርዳት አስበህ ነው
    በእውነት ለትዳርህ ለልጆችህ ላገር ኩራት ነህ ዶር ዳኔ
    እግዛብሄር ይባርክህ እንዳንተ ያሉትን ተምረው የሚያስተምሩ ልክ እንዳንተ ያገር ኩራት የሆኑትን ስዎች ያብዛልን
    ለልጆችህም ያንተን አገርህን እና ህዝብን ማፍቀርህን ያሶርስልን እያልኩኝ
    እድሜና ጤና ከእረጅም እድሜ ጋር በፍቅር ከባለቤትህና ከልጆችህ ጋር ይብዛልህ ተባረኩ

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety +1

      ዋው ፣መቼም ይህ ለኔ ትልቅ እርዳታ ነው ግዜ ወስደሽ ይህንን የሚያበረታታ ከልብ የውጣ ደብዳቤ ስለፃፍሽ በጣም ከልቤ አመሰግናለው ። ከተጣበበ ሰአቴ አና በግል ህይወቴ ካልኝ ወከባ ይህንን የማደርገው ላገሬ ህዝብ ካለኝ ፍቅር እና አክብሮት መሆኑንን ስለተረዳሽኝ አመሰግናለሁ!! ይህ የእኔ ጤና የይቱብ ቤተሰቦችም እይታ እደሆነና እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ።
      እህቴ ወደ ፌስ ቡክ ግሩፕ ውስጥ ብትገቢ ደግሞ በጣም ትጠቅሚናለሽ!!
      facebook.com/groups/YeneTena/learning_content/

  • @YegnaNegerOfficial
    @YegnaNegerOfficial Před 4 lety +3

    Best Video D.R Thank you For Advice 🙏❤🙏❤🙏

  • @zerihunyilma1363
    @zerihunyilma1363 Před 3 lety +1

    thank you ! wish u long and happy life, i respect u DR.

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 Před 3 lety

    ተባረክ ወንድሜ እጅግ ደስ የሚል ማብራሪያ ነው ስንት ሰዉ እንዳተረፍ መገመት አትችልም በርታ

  • @user-gi4tb8sn5g
    @user-gi4tb8sn5g Před 4 lety +3

    ስለ ሰጠኸን ትምህርት ከልቤ አመሰግናለሁ። እግዚአብሄር ይባርክህ

    • @kidestkitaw5794
      @kidestkitaw5794 Před 4 lety

      ዳክተር፣ዳባ፣በጣም፣እዉዳለሁ፣ምን፣ይሻለኛል

  • @sese6809
    @sese6809 Před 4 lety +2

    He is very amazing the doctor thank you.

  • @lulaweldelchel1669
    @lulaweldelchel1669 Před 4 lety +2

    Dr I am glade you for recommended to us abou diabetic. Thank you.God bless you. Many thanks God.

  • @lieltayele3485
    @lieltayele3485 Před 4 lety +4

    It's a vital important issue. Tanx 🙏🙏

  • @user-nl1hv7ni2l
    @user-nl1hv7ni2l Před 5 měsíci

    Excellent my brother!!! . Continue help people! Wish you the best!

  • @ethioman1241
    @ethioman1241 Před 4 lety +2

    thank you Dr. betam yetkemen temehret setonal....God bless you!!!

  • @memeyedigililijtube6496
    @memeyedigililijtube6496 Před 4 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን።

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @regatgebresadik1341
    @regatgebresadik1341 Před 4 lety +2

    Very educational. Thank you our helping

  • @tizitamekiso5601
    @tizitamekiso5601 Před 4 lety +4

    Thank you DR God bless you 🙏

  • @user-xl8xc6mr7m
    @user-xl8xc6mr7m Před 4 lety +3

    Well done Dr., keep up the good work and God bless you.

  • @mamituemana278
    @mamituemana278 Před 4 lety +3

    ሰላምህ ብዝት ይበል መልካም ሰው ነህ ተቢረክ::

  • @user-uy7bi4ex4n
    @user-uy7bi4ex4n Před 3 lety

    ወንድም ዳኒ እድሜእና ጤና ይስጥክ እምታስተላልፈው ስለ ጤና ትምህርት በጥም ምርጥ ነው ቀጥልበት
    በመቀጠል በደሜ ውስጥ ከፍተኛ የጨው መጠን አል በምን ማስወገድ እንደምችል እንድትጠቁምኝ በትህትና እጠይቃሀለው አመሰግናለው

  • @user-kg2oy4iz9l
    @user-kg2oy4iz9l Před 4 lety +2

    ዶክተር ዴኒ በጣም እናመሰግናለን

  • @nayjesus4350
    @nayjesus4350 Před rokem +1

    Thank you Dr God bless you

  • @nardosb
    @nardosb Před 4 lety +3

    Thank you!

  • @akieh.1787
    @akieh.1787 Před 3 lety +1

    Dr. Danielle God bless you🙏

  • @suzijeshwa1734
    @suzijeshwa1734 Před 4 lety +3

    Thank you my dear tebarek

  • @user-nb9kg3rh7u
    @user-nb9kg3rh7u Před 4 lety +2

    Thanks Dr tebark

  • @selamethiopia9546
    @selamethiopia9546 Před 3 lety +2

    Thank you Dr.Danee.

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Před 4 lety +2

    Thank you so much Dr. God bless you you are the best we love you 🙏🏾🙏🏾