የስኳር መጠናችን ከፍ ሲል በፍጥነት ለማውረድ የሚጠቅሙን 3 ዘዴዎች !/How to treat Hyperglycemia fast

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 02. 2023
  • የስኳር መጠናችን ከፍ ሲል በፍጥነት ለማውረድ የሚጠቅሙን 3 ዘዴዎች !
    1. ውሀ መጠጣት
    2. የአካል እንቅስቃሴ ማድረግ
    3. ፋስት አክቲንግ ኢንሱሊን መውስድ
    • Diabetes Awarness mont...

Komentáře • 151

  • @danielasnake2166
    @danielasnake2166 Před 4 měsíci +7

    ዶ/ር ቅርብ ቀናት ነው ቻናልሽን ያገኘሁት፣ እግዚአብሄር ይባርክሽ ! በርቺ ! ብዙ ሰው እየጠቀምሽ ነው። ዛሬ ዛሬ የዚህ በሽታና መዘዙ ከመቸው ግዜ በበለጠ አበሻውን ማህበረሰብ እያጠቃ የሚሞተው መጠነወ መበርከቱ በሚገባቸው ቋንቋ ይህን መሰል ሙያዊ ትምህርት 😊😊😊😊

  • @DanielDanieladera-hl5tn
    @DanielDanieladera-hl5tn Před 4 měsíci +3

    ዶክተር ትምህርትሽ በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግንሻለን

  • @derejeabay8577
    @derejeabay8577 Před 2 měsíci +2

    በጣም አመሠግናለሁ ዶክተር ስለማብራሪያሽ።❤

  • @teg22345
    @teg22345 Před 9 měsíci +1

    I learned a lot thank you

  • @misssara8313
    @misssara8313 Před 11 měsíci +3

    አመሰግናለው በትክክለኛው.
    ሰዓት ነው የሰማውት

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 Před rokem +3

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር

  • @shorfawondoshasafo7156
    @shorfawondoshasafo7156 Před rokem +3

    Thanks

  • @Betelhaftay
    @Betelhaftay Před 2 měsíci +3

    Thank you

  • @tezeruaka7315
    @tezeruaka7315 Před 2 měsíci +1

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክሽ ። በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። በጣም አመሰግናለሁ።

  • @user-dw1tb8ir8e
    @user-dw1tb8ir8e Před 5 měsíci +2

    በጣም ጥሩ የጤና ትምህርት ነው አመሰግናለው

  • @user-cv3wu7md2x
    @user-cv3wu7md2x Před 3 měsíci +1

    Thanku❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-inethiopian
    @user-inethiopian Před 2 měsíci +1

    ጥሩ ማብራሪያ ነው ተመችቶኛል ።

  • @MengeshaZewdie
    @MengeshaZewdie Před 23 dny +1

    እናሠሰግናለን

  • @pharmaaa14
    @pharmaaa14 Před rokem +2

    To the point

  • @abduomer8253
    @abduomer8253 Před rokem +2

    ❤ tank's

  • @MengeshaZewdie
    @MengeshaZewdie Před 23 dny +1

    እናመሰግናለን

  • @chernetbereket
    @chernetbereket Před měsícem

    thank u

  • @alinuredin1801
    @alinuredin1801 Před 6 měsíci +3

    ፈጠረ ኡከቱንዉ ይጨሚር ሊሺ

  • @negatambessie899
    @negatambessie899 Před 2 měsíci +1

    Great teaching. I really learned a lot from this video. Blessings!

  • @LongStaff-es4ug
    @LongStaff-es4ug Před 2 měsíci +2

    Ere bakish betam zegeyesh

  • @user-cr7xi9ys4y
    @user-cr7xi9ys4y Před měsícem

    Enamesegnalen doctor

  • @user-gt1mx3bd5m
    @user-gt1mx3bd5m Před 3 měsíci +3

    ዶ/ርዬ ሰላም ሽ ይብዛልን

  • @frehiwotkibru9712
    @frehiwotkibru9712 Před 2 měsíci +1

    ተባረኬ

  • @user-xh3ck8en4c
    @user-xh3ck8en4c Před 6 měsíci +2

    ጥሩ ትምህርት ነው

  • @amelworkateref6503
    @amelworkateref6503 Před 4 měsíci +3

    ዶክተርዬ ገለፃሽ ጥሩ ሆኖ ቶሎ ወደጉዳዩ አትገቢም ብዙ ተከታታዮችሽ ነግረውሻል ግን አላሻሻልሽም ትምርትሽ ግን ልዩ ነው እባክሽ ስሚን እናመሰግናለን

  • @hiba6396
    @hiba6396 Před rokem +14

    ዶክተርየ ዘርሽ ይብዛ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤ አሪፍ እና በቀላል መገዱ የምንረዳው ምክር ነው

  • @boussicell6797
    @boussicell6797 Před rokem +4

    Sb ተቀላቅያለሁ ትምህርቱ ስለሚጠቅመኝ🙏😍😍

  • @KeffaleGashie
    @KeffaleGashie Před 2 měsíci +1

    አይነት 2ስኳር በሽታ አለብህ ተብየ በጾም ከ240 ወደ 120 አወረድኩት:ሜትፎርሚን 1000ጠዋትና ማታ እወስዳለሁ: በብዛት ገብስ ለምግብነት እጠቀማለሁ: ዶ/ር ደምሴ የሰጠውን ትምህርት ተከታትያለሁ:ተግብሩት:ከባ/ዳር ነኝ

  • @eyerusalembelay-ze4ri
    @eyerusalembelay-ze4ri Před 28 dny +1

    ሰላም ዶክተር ለቻናልሽ አዲስ ነኝ በጣም ጥሩ ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁት አመሰግናለሁ❤

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 27 dny

      እንዃን ደህና መጣሽ፡ ሁሌም አብረሽን እንድትሆኚ እጋብዛለሁ

  • @YalewMekonnen-ud8ox
    @YalewMekonnen-ud8ox Před měsícem +1

    ደ/ር.በቅርብ.ቀንነዉ.እንደዝህ.ዓይነት.ት/ምህርታዊ.መረጃ.ማግኘትእንደምንችል.ያወኩት.ጥሩ.ት/ምህርት.አግኝቻለሁ.አመሰግናለሁ

  • @yonasw4433
    @yonasw4433 Před rokem +2

    Wonderful tnx

  • @alemayehudense
    @alemayehudense Před rokem +4

    መልካም ቀን በጣም ለዛ ያለው ጠቃሚ ትምህርት አመሠግናለሁ

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i Před rokem +5

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @gambellaketema4564
    @gambellaketema4564 Před rokem +2

    Thank u Dr.

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Před 10 měsíci

    Wow!! This was 6 months ago? ዛሬ ነው የሰማሁት ተባረኪ 🙏 አንዳንዴ ከፍ እያለ ያስቸግረኛልና ጥሩ ዘዴ ነው የነገርሽን እስቲ ወደኃላ ሄጄ እስከዛሬ ያስተማርሻቸውን እከታተላለሁ በጣም ደስ ትያለሽ ሲያዳምጡሽም ❤️👋🏾👋🏾👋🏾 keep up your great job 👏

  • @muluneshayele9394
    @muluneshayele9394 Před rokem +3

    ዶ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን 💞

  • @abereashagrie2326
    @abereashagrie2326 Před 9 měsíci +3

    እግዜዓብሔ ሰዎችን እንድትረጅ ለዓላማ የላከሽ መልካም ሴት። እግዜር አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @matiwosgirma6558
    @matiwosgirma6558 Před rokem +2

    Thank you doctor

  • @redietephrem2318
    @redietephrem2318 Před rokem +2

    ተባረኪ

  • @aredogetenet4518
    @aredogetenet4518 Před rokem +2

    መልካም ትምሕርት ነው ተባረኪ

  • @woinshetabebe7620
    @woinshetabebe7620 Před rokem +1

  • @user-hn3cd6jh8i
    @user-hn3cd6jh8i Před 6 měsíci

    እኛም እናመሰግናለን

  • @user-uq7bq5ns9w
    @user-uq7bq5ns9w Před 11 měsíci +4

    ጾክተር የናቴ ስኳር ይወጣል ይወርዳል ምን ላድርግ ንገሪኝ እባክሽ😢😢

  • @EbrahimAli-in4wt
    @EbrahimAli-in4wt Před 3 měsíci +3

    ፍጣሪ፡ላንች፡ጥሩነገር፡ያስብ።

  • @tsionakioneda1013
    @tsionakioneda1013 Před rokem +3

    ተባረኪ ዶክተር በጣም ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ

  • @MisawiGebireMisawiGebire

    ስኳር በሽታ የምትይው ክፉ መንፈስ ነው እግዚአብሔርን በፀሎት ይጠፋል

  • @NewayKahsay
    @NewayKahsay Před 3 měsíci +2

    አይርዘም እባክሽ ዶክተር።

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Před rokem +1

    እድሜ ከጤና ይሰጥል ዶክተርዬ

  • @areejphones3981
    @areejphones3981 Před 11 měsíci +2

    Tankew Iam happy

  • @khadijakhadija3847
    @khadijakhadija3847 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @RahelWerku-pe5qm
    @RahelWerku-pe5qm Před 9 měsíci +2

    በጣም እናመሰግናለን እድምና ጤና ይስጥሽ

  • @ughngnbvc2846
    @ughngnbvc2846 Před rokem +2

    Thanks a lot i had type 2 but i never took medicine, i am trying by food , i hope it gelps me more

  • @abaroostube7411
    @abaroostube7411 Před rokem +2

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይበርክሽ ዶ/ር
    እኔ ሌላ ጥያቄ አለኝ እንዴት ነው ለመውለድ ያስቸግራል?

  • @user-mc8fv9zc7d
    @user-mc8fv9zc7d Před 8 měsíci +2

    wow በጣም በጥንቃቄና በርህራሄ ነው ገለፃሽ thank u D.r🙏🙏

  • @dalaswindow
    @dalaswindow Před 3 měsíci +7

    ዶር የማናውቀውን አይደለም የምናውቃቸውንም ጭምር የሚያስተውሰን ትምህርት ነው።
    አንቺ ና አንቺን መሠሎችን ያብዛልን። የሰውን ፕራዮሪቲ ሳይ ይገርመኛል የሰው ትዳር ሲያበጣብጥ ብሄር ና ሃይማኖት እየጋጨ የሚውለውን ዩቲዩበር በመቶ ሺዎች እና በሚሊዮን ሰብስክራበር ተከቦ እየዋለ እናንተ ከፍተኛና ወሳኝ የጤና ግንዛቤ እፈጠራችሁ አሳጥሩልን የሚል ውተወታ አያለሁ።
    ለማንኛውም ለናንተ ጤናና ፅናት ይስጥልን በጀመራችሁትም ቀጥሉልን

  • @egigayehueshete224
    @egigayehueshete224 Před 5 měsíci

    Dr. Eb akesh tolo wed arestsh gebe lemen tarezemwalsh?

  • @fisshayetestay6705
    @fisshayetestay6705 Před 3 měsíci

    Tenzazash

  • @user-cy9rv9bx4r
    @user-cy9rv9bx4r Před 11 měsíci +1

    ተባረክዬ

  • @mesayetameregodana559
    @mesayetameregodana559 Před rokem +1

    Tebareke Bebezu Doctor

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 Před 8 měsíci

    ተባረኪ ቆንጅዬ

  • @derejeyilma2395
    @derejeyilma2395 Před rokem +2

    Pls express your contents shortly ...

  • @user-dw1tb8ir8e
    @user-dw1tb8ir8e Před 5 měsíci +1

    በጣም ጥሩ የጤና እውቀት ነው አመሰግናለው ጤናሽን ይስጥልኝ

  • @SelamBenani
    @SelamBenani Před 16 dny +1

    አድራሻሽንላኪልኝህክምናክትትልማድረግእፈልጋለሁ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 15 dny

      ሰላም እንዴት ነሽ የምኖረው ከሃገር ውጭ ነው። ነገር ግን ኦንላይን ላይ የምክር አገልግሎት እንሰጣለን። በዚህ ዌብ ሳይት ቀጠሮ ማስያዝ ትችያለሽ www.hannagg.com

  • @user-ui7gq3bm6z
    @user-ui7gq3bm6z Před 11 měsíci +1

    ❤አመሰግናለሁ

  • @user-jf6nm3dy6j
    @user-jf6nm3dy6j Před 11 měsíci +2

    D/r ebakishe nigerign type1 or type 2 yemibale be edeme nw enda pls melishlgn ene Type 1 tebiye medehanit be Kirbu nw yejemerekut

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Před 4 měsíci

    Yetechemeke tirit yale ater yale meeliekt masyekalef tegebi new.

  • @shawulekassa588
    @shawulekassa588 Před rokem +1

    ዶ/ር ሌላ የሻለ ልንገርሽ እርድ ባንድ ትንሽ የሻይ ማንኪያ መውስድ
    3ማንኪያ የፈጨ ተልባ እወጥ ላይ ነሥንሶ መብላት.
    3ኛ አንድ አንድ ብርጭቆ አጃና ምሥር ቀቅሎ ልክ እንደ ገንፎ ሲሆን በልቶ መለካት በጣም እንዳያውርደው
    ይህን መከሪያቸው.

  • @EbrahimAli-in4wt
    @EbrahimAli-in4wt Před 3 měsíci +1

    አዛኝነሽ፡አላህ፡ይዘንልሽ።

  • @fikrtfkrt3793
    @fikrtfkrt3793 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይስጥሸ

  • @yohannesbelay2659
    @yohannesbelay2659 Před 11 měsíci +2

    የቀነሰን ሰውነት እንዴት ወደ ቦታው መመለሰ ይቻላል

  • @andualemmasresha
    @andualemmasresha Před měsícem

    አሪፍ ነዉ ግን እንደ ድሮ አምቡላንስ በጣም ዘገየሽ ዶ/ር

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Před 4 měsíci

    Lemind new yin wede ketita yimhrtish atihegim silealem sikemisketilew gudat jil yaeikal adis atinagrrum melefkef tiwedalachu

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Před 4 měsíci

    Yemiasketikew gudat manim sew yawikal.

  • @etsbubu8871
    @etsbubu8871 Před rokem +1

    Edme tenawen yadlsh tegawen yabzlsh

  • @tesfayedesta9856
    @tesfayedesta9856 Před 4 měsíci +2

    ጥ ሩ አ ቅራ ረብ

  • @natimulatu
    @natimulatu Před rokem +2

    ዶር እናመሰግናለን Metforme የሰኳር መድሀኒት ረጅም ጊዜ ስወሰድ የሚፈጥረው ችግር ይኖረል ? ምን አይነት ችግር ነው የሚያመጣው ? ለችግሩ መፍትሔ ምንድነው ?

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před rokem +2

      ሰላም፥ መድሀኒቱን እነደታዘዘው ከወሰድሸ ባንቺ ላይ የሚያደርሰው ብዙ ጉዳት የለም፡ በርግጥ ማንኛውም መድሐኒት ሳይዲፌክቶች ይኖሩታል፡ ነገር ግን እረጅም ጊዜ ስለወሰድሽው ሳይሆን ከአወሳሰድ ችግር እና በሰውነትሽ ውስጥ ባለሁ ሆርሞኖች ምክንያት ነው፡ ትልቁ ነገር ሰውነትሽን አዳምጪ ለውጥ ስታይ ሀኪምሽን አማክሪ፡ ኤይዞሽ በርቺ

  • @yuseramohamed2090
    @yuseramohamed2090 Před 4 měsíci +1

    ዶክተር
    ፈጣሪ እድሜሽን ያብዛው

  • @fhcdfb5590
    @fhcdfb5590 Před rokem +3

    በየእለቱ የሚደረግ አካላዊ እንቅሰቃሴ ጠቀሜታው ምን ያህል ነው ?

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 11 měsíci

      በጣም ጠቃሚ ነው። ይሄን ቪዲዮ ይመልከቱ። czcams.com/video/69u4X2B4pf8/video.html

  • @TadeseThaymnot
    @TadeseThaymnot Před 2 měsíci

    To point please

  • @aada6490
    @aada6490 Před měsícem +1

    የስካር መጠ ናችን 200 ቤሆን በነጽብ ቤት ሲቀመጥ ስንት ነው ወይም 3,2 __ወድ መቶ ቤት ሲቀመጥ አልገባኝም

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před měsícem

      A1C የሶስት ውር አቬሬጅ ነው አበዛኛውን ጊዜ ወደ 200 ከሆነ ወደ 7.4 አካባቢ ነው

  • @FantuEshete
    @FantuEshete Před 3 měsíci

    ዶክተር ተባረኬ

  • @yacobbeyene7607
    @yacobbeyene7607 Před 6 měsíci

    በተሚገባ ሁኔታ እያብራሽ ስላቀረብሽው ብዙ ብዥታዎችን አጥርቼ ለመምረጥ ስለቸመቻቸልኝ ምስጋናዬ ይድረስልኝ !

  • @hashimahmed4558
    @hashimahmed4558 Před 9 dny +1

    ዶክተር ድንች ከስኳርጋ ይገናኛል ለምን መብላት አይቻልም

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 7 dny

      በመጠኑ መብላት ይቻላል፣ ነገር ግን በብዛት ሲበላ የስኳር መጠናችን ከፍ ያደርገዋል. ስለድንች የሰራሁት ቪዲዮን ይመልከቱት፡ czcams.com/video/dZGBfXHjE9k/video.html

  • @user-fy6dw6gf7q
    @user-fy6dw6gf7q Před měsícem +1

    ዶክተርዬ አዲስ ነኝ ለቤትሽ የምወደው ባሌ ህይወቴ ምን ላድርግለት ብዬ ሳስብ አንቺን አገኘው አመሰግናለው

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před měsícem

      እንዃን ደሕና መጣሽ፣ አይዞሽ አንቺ ካገዝሽው ምንም አይሆንም በርቺ

    • @user-fy6dw6gf7q
      @user-fy6dw6gf7q Před měsícem

      @@managingyourdiabetesHGW ፣እንዴት ማገዝ እችላለው ዶክተርዬ?

  • @MeskeremAmbelu
    @MeskeremAmbelu Před rokem +7

    እናመሰግናለን ዶ/ር አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ እምኖረው እዚህ ሜሪላንድ ነው ቅርብ ጊዜ ነው የመጣሁት እኔ ያልገባኝ የሰኳር2 ያመኛል ተቆጣጥሬ በምግብም በመዳኒትም ግን አልፎ አልፎ ትከሻዬን ልክ እንደብርድ ሲያመኝ ስኳሬ ይጨምራል ጥሩ አምለው ጠዋት 98_120 ነው ግን ትከሻዬን ሲያመኝ 140_በላይ ይሆናል ውሀ አይጠማኝም ግን ሽንቴ ቶሎ ቶለ እሸናለሁ ከበላሁ በኋላ ስለካው 175ሆነ አና ምን ተመክሪኛለሽ

    • @mdet9828
      @mdet9828 Před 6 měsíci +2

      እኔእምመክራችሁ እኔንያየይቀ የሥኮርበሺታ ከያዛችሁ መደሀኒቱን ዳትጀምሩ እኔልቤንበሽተኛሆኩኝ አሁንግንአቁሜለሁኝ ጥርሴግን ሁሉምተነቃነቀብኝ ሌላውየከፋአይደለም

  • @MarshetMengistu
    @MarshetMengistu Před měsícem

    ሰኳራችን በጣም ጨምሮ በአይናችነ ላይ ችግር ቢፈጥር ስኳሩ ሲቀንስ እይታችን ማሰተካከል አይቻልም

  • @samikahsai3114
    @samikahsai3114 Před rokem +1

    ❤❤❤❤🌹👍👏💯👈

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 Před 4 měsíci

    ከአመት በላይ ለሆነ ጊዜ በባዶ ሆዴ ከ180-240 ልኬት አለኝ። ግን ከላይ የተዘረዘሩት ምልክቶች አይቼ አላዉቅም። መፍትሔው ምንድንነው?
    ፋክት አክቲንግ ኢንሱሊን ከወሰዱ በኋላ ማቆም ይቻላል?

  • @user-tc2fr4dw3f
    @user-tc2fr4dw3f Před 18 hodinami

    ለይቅርታ ዶክተር ለተጨነቀ ሰው ሰው አትሆኝም። ቶሎ ወደ ጉዳይ አትገቢም

  • @yikealotesfalidet3557
    @yikealotesfalidet3557 Před 11 měsíci +28

    ዶክተር ትምህርትሽ ጥሩ ሆኖ ቶሎ ወደ ጉዳዩ አትገቢም ያሰለቻል ፕሊስ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 11 měsíci +6

      ላሰተያየተዎ አመሰግናልሁ ለወደፊቱ አስትካክላልሁ

    • @lensami2970
      @lensami2970 Před 6 měsíci

      👍👍👍

    • @GezahgnSisay-hn7kw
      @GezahgnSisay-hn7kw Před 3 měsíci

      😢😢😢​@@managingyourdiabetesHGW

    • @dalaswindow
      @dalaswindow Před 3 měsíci

      ምን ያጣድፍሃል ዋዛ ፈዛዛ ቀልድ ቢሆን አጠረብኝ ትል ነበረ።
      ዶር የማናውቀውን አይደለም የምናውቃቸውንም ጭምር የሚያስተውሰን ትምህርት ነው።
      አንቺ ና አንቺን መሠሎችን ያብዛልን። የሰውን ፕራዮሪቲ ሳይ ይገርመኛል የሰው ትዳር ሲያበጣብጥ ብሄር ና ሃይማኖት እየጋጨ የሚውለውን ዩቲዩበር በመቶ ሺዎች እና በሚሊዮን ሰብስክራበር ተከቦ እየዋለ እናንተ ከፍተኛና ወሳኝ የጤና ግንዛቤ እፈጠራችሁ አሳጥሩልን የሚል ውተወታ አያለሁ።
      ለማንኛውም ለናንተ ጤናና ፅናት ይስጥልን በጀመራችሁትም ቀጥሉልን

  • @gebretsadik-cv1ir
    @gebretsadik-cv1ir Před 2 měsíci

    እጅግም ታሳለቻለች በዛዉም ላይ በቋንቋ ኣጠቃቀምዎ መሞላቀቁም ራሱ ታስጠላለች

  • @user-inethiopian
    @user-inethiopian Před 2 měsíci +1

    ውሀ መጠጣት የስኳር መጠጥን ይቀንሳል ነገር ግን ውሀ ብዙ ስጠጣ ጨጓራዬ ይረብሸኛል ።

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 2 měsíci

      እንደዛ ሲሆን በትንሽ በትንሹ ቶል ቶሎ መጠጣት ይረዳል

  • @yikealotesfalidet3557
    @yikealotesfalidet3557 Před 10 měsíci

    በጣም ታሰለቺያለሽ የሰው አስተያየት አትቀበይም ቶሎ ወደ ጉዳዩ አትገቢም የዛሬውን እንኳን ተመልከች እንዴት እንዴት እንዳዛዛሽው አዳምጭን እባክሽ

  • @yemanewelde3758
    @yemanewelde3758 Před 3 měsíci

    Pls to the point.

  • @user-yl5us4lt7h
    @user-yl5us4lt7h Před 3 měsíci

    ስታስረጂ ወይም ስታብራሪ አትዘባዘቢ አሳጥረሽ ለማስረዳት ሞክሪ አሰልቺ አትሁኚ።

  • @alinuredin1801
    @alinuredin1801 Před 6 měsíci

    አንዲ ሱከር ተመሜ ለሲኬሢ ጉበዚ ሊሆን ሜንህ ምገቢ አሌበት

  • @user-ii5lf3dz5h
    @user-ii5lf3dz5h Před 4 měsíci

    ችግሩ ክምክርሽ የተንዛዛዛነው

  • @WONDEWONDATA
    @WONDEWONDATA Před 11 měsíci +1

    ወግ በዛ አጠር ቢል

  • @fantuassefa507
    @fantuassefa507 Před 7 měsíci

    ቶሎ ተናገሪ የስኳር በሽተኛ የሆንን እንቸገራለን

  • @tadebest
    @tadebest Před rokem +1

    አረ ወይኔ 400