የደማችሁ የስኳር መጠን ጤናማ,ቅድመ የስኳር በሽታና የስኳር በሽታ አለባችሁ የሚባለው ስንት ሲሆን ነው| Tests for Type 1,2 and Prediabetes

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #youtube #diabetes #የስኳርበሽታ
    እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ ዶክተር ዮሀንስ እባላለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃን ያግኙ! ሌሎች የሶሻል ማድያ ገፆቼን ከታች ተጭነው ይከታተሉ!
    ✅ ዶ/ር ዮሀንስ/Dr. Yohanes
    👉 ለተጨማሪ የጤና መረጃ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ!
    t.me/Healthedu...
    👉 የፌስቡክ ገፄን ይቀላቀሉ
    / doctoryohanes

Komentáře • 75

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  Před rokem +10

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን በሰላም መጣችሁ በቅንነት ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ አሳውቁ🙏

  • @user-uv5co1gp4t
    @user-uv5co1gp4t Před 9 dny

    በጣም እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ዶክተርዬ ኑርልኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebechshewaye6955
    @abebechshewaye6955 Před 2 měsíci +1

    እናመስግናለን ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ይስጥልን።

  • @user-uv5co1gp4t
    @user-uv5co1gp4t Před 9 dny

    አመሰግናለሁ ዶክተርዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ow2mp7yo1g
    @user-ow2mp7yo1g Před 12 dny +1

    ደኮተር እኔ እርጉዝ ነኝ ተመርመሬ መቶ አስር ነው አለኝ ያሳያል አለኝ ጣፋጭ አቁሚ ተበየለው ለጉዳት ይሰጠኛል ስለማላቅ ነው መሁን የለበት ስት ነው እባክ ላስችግረህ መለስለኝ

  • @EagerBocce-vl1ri
    @EagerBocce-vl1ri Před 3 měsíci

    ዋው እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Creativeminds921
    @Creativeminds921 Před 9 měsíci +2

    ሰላም የእርጉዝ የስኳር መጠን ከምግብ በፊትና በኃላ ስንት መሆን ከለበት?

  • @ትዝታ123
    @ትዝታ123 Před 7 měsíci

    ብሮ ጥሩ ትምርት ነው በርታልን 🙏

  • @user-zy9wd6ps3z
    @user-zy9wd6ps3z Před 4 měsíci +1

    ሰላም ዶክተር የስምንት ወር እርጉዝ ነኝ የስኳር መጠኔ ምግብ ሳልበላ ተለክቼ 87 ነው የእርጉዝ ሴት የስኳር መጠን ስንት? ነው የኔስ ኖርማል ነው? በተጨማሪም ምላሴ ነጭ ሆኗል ውሀም ቶሎ ቶሎ ይጠማኛል ብጠጣም አያረካኝም ምን ሊሆን ይችላል አመሰግናለው

  • @Addistoday
    @Addistoday Před měsícem

    Great content❤🏆

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před rokem

    ሰላም ዶ/ር እንኳን ደህና መጡ እናመሰግናለን 🙏💓

  • @birzafadmasu388
    @birzafadmasu388 Před rokem +2

    ሰላም ዶክተር የ2ወር ከ15 ቀን እርጉዝ ነኝ ለመጀመርያ ግዜ ስኳር ተገኘብኝ እናም ዶክተሬ መርፌዉን ብጀምር ጥሩ እንደሆነ ነገረኝ ብጀምር ፅንሱ ላይ ምንም ችግር አያስከትልብኝም የቱ ነዉ ጥሩ ምክርህ ያስፈልገኛል ልጀምር ፅንሱ ላይ ጉዳት አያመጣብኝም አመሰግናለዉ

    • @user-li9id9qk8e
      @user-li9id9qk8e Před měsícem

      እህቴ አረ እዳትውስጅ እኔም ተገኜቶብኝ ነበር ነብሰጡር ሁኜ

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 Před 8 měsíci

    Kubur doctor edmena tena yestachu xegawn yabzalachehu

  • @aberuyeamare4442
    @aberuyeamare4442 Před 8 měsíci

    እኔ 94 ነኝ እና አለብኝ ማለት ነው ዛሬ ነበር ቸክ ያደረኩት

  • @rahmamohmed590
    @rahmamohmed590 Před rokem

    እናመስግናለን ዶክተር

  • @serkalemfesesework7403
    @serkalemfesesework7403 Před 8 měsíci +2

    ሰላም ዶክተር እኔ ተመርምሬ ነበር መጀመሪያ በባዶ ሆዴ ስለካ 78 ሆነ ከዛ ግልኮስ ጠጥቸ 1ሰአት ቆይቼ ስመረመር 173 ሆነ ድጋሚ 2 ሰአት ቆይቸ ስመረመር 134 ሆነ የኔ ትክክል ነው ቀጠሮየ እስኪደርስ ነው ንገረኝ

  • @romanjemberu7412
    @romanjemberu7412 Před rokem

    Thank You

  • @wondimagegn8557
    @wondimagegn8557 Před rokem

    Good explanation thanks

  • @user-km7dt3rg7x
    @user-km7dt3rg7x Před rokem

    ስላም

  • @adonitesfaye4097
    @adonitesfaye4097 Před rokem

    Selam d/r selemetsetin mereja bemulu kelib enameseginalin ene ahun ye1 wer erguz negn lomi betam etekemalew makileshleshun yastagiselignal mn timekiregnalik

  • @user-vi6wi1ku9x
    @user-vi6wi1ku9x Před 3 měsíci +1

    የኔ የአባቴ በጣም ይወርዳል እስከ 30mg መፍትሄው ምንድነው?

  • @user-vp4pj9ci9c
    @user-vp4pj9ci9c Před rokem +1

    ሰላም ሰላም

  • @zedf617
    @zedf617 Před 11 měsíci +2

    የስኳር በሽታ ስንት ከሆነ ነው መድሀኒት መጀመር ያለበት ማብራርያ ፈልጌ ነበር

  • @saramillion9585
    @saramillion9585 Před 4 měsíci

    ዶክተር እባክህ ቶሎ መልስልኝ እኔ ተመርምሬ በደም ውስጥ ያለው የስኳር ደም ጨምሯል ብለውኝ ለ 3 ወል መዳኒት አዘውልኛል እና ምንና ምን ምግቦችን መተውና መመገብ አለብኝ ሰውነቴ ደሞ በጣም ያቃጥለኛል እብክህ ተባበረኝ የስኳር መጠኔ 5:8 ነው

  • @yembirru1625
    @yembirru1625 Před 9 měsíci

    Waw so nice thnk u very mach❤❤❤❤❤

  • @LydiaGezahegn
    @LydiaGezahegn Před 10 měsíci +1

    ሰላም እኔ ምጠይቀው የተመረመረችው ከቀኑ 6 ሰአት ነው 360 ሆኖል እድሜዋ 77ነው መዳኔት መጀመር አለባት ትለኛለህ

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Před rokem

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 Před 5 měsíci

    በርታ ዶክተር 🌷🌹
    ግን መለኪያው ለምሳሌ እኔ ቸክ ባረግበት ምን ችግር አለው ያለበት ሠው የሚጠቀምበትን ?ችግር አሐው እንዴ

  • @zerihunzeleke1970
    @zerihunzeleke1970 Před rokem

    ሠላም ዶግተረ ሰላም እናጤና አመኝልህ አለሁ እኔ ሱካረ አለብኝእና ሱካረ የሽንት እና የደም ያለያያል ማለት ነው

  • @smeerasmeeraa1683
    @smeerasmeeraa1683 Před 7 měsíci

    Dr selam ene yesukar tamaminegn Enna kinin exeqemalew gin ke200 alwrdem alegn

  • @user-cj4kb2ss7i
    @user-cj4kb2ss7i Před rokem +3

    ዶክተር እኔ ማኃል እጄ ላይ በፋሻ ጠቅልዬ ነው ማየው እና አስር ፣ አስራ አንድ ነው ሚሆነው እንዴት ነው

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před rokem +1

      በቅድሚያ የለቀኩትን ቪድዮ በደምብ አድምጪው ስለ test type መረዳት አለብሽ!

    • @user-cj4kb2ss7i
      @user-cj4kb2ss7i Před rokem

      @@healtheducation2 እሺ አመሰግናለው

  • @user-ow2mp7yo1g
    @user-ow2mp7yo1g Před 12 dny

    መግብ ሳልቅምስ ነው የተመረመርኮት

  • @user-wj6dw3re9y
    @user-wj6dw3re9y Před 9 měsíci +1

    ዶክተር እኔ2ወርነብሰጡርነኝ እና በጣምጨንቆኛል እናከጽንሱጋርግንኙነቱየኔአሁን131ነው

    • @ahlamseid1671
      @ahlamseid1671 Před 7 měsíci

      እደትነሽ እህት እኔም እዳችው ሁኜ ጨቆኝነው

    • @ahlamseid1671
      @ahlamseid1671 Před 7 měsíci

      መልሽልኝ ከምንደረሽ ጭቀትብቻ

  • @hayfayoutube7281
    @hayfayoutube7281 Před 11 měsíci +1

    የኔ 108 ነው አለብኝ😢

  • @user-pq1dm8zr5y
    @user-pq1dm8zr5y Před 4 měsíci

    እኔ ስኩኣር በደሜ 100
    ኤዋን ሲየ 5,8 ነው ሆኖም ዶክተሬ በቀን 1 ማታ ጉሉኮሚ መድሃኒቱን ውስድ ይለኛል
    መወሰን ፈራሁ

  • @LiliAlemu-m8q
    @LiliAlemu-m8q Před 24 dny

    በስኳር መያዜ ታውቆ መዳኒት ሳልጠቀም በአመጋገብ እየቀነሠ መትዋል ከ350 ወደ 209 ቀንስዋል ሊጠፍ የሚችልበት መንገድ አለው ?

  • @user-pq1dm8zr5y
    @user-pq1dm8zr5y Před 6 měsíci

    እኔ ባደረኩት የደም ምርመራ 106
    ኤች1ፒየ 5,8 ነበር ከ3 ወርበሁአላ ባደረኩትየድጋሚ ምርመራ 86 ማውረድብችልም ኤች1ፒየ ግን ባለበትነበር 5,8 ተረጋግቶ የቆየ እሄ እዴትይታያል መምህር

  • @seadamohammedseid4645

    ዶክተር እናመሰግናለን እርጅም እድሜነ ና ጤን ይስጥህ ከይቅርታጋር ጥያቄ አለኝ ባለፈው የእርግዝና ቴስት ገዝቸ ካርቶኑላይ ባለው መመሪያ መሰርት መርምሬ ነበር እና አንድ መስመር ነው ያሳየኝ ምርመራ ከማድሬጌ 3 ቀን በፊት ፓራስታሞል ወስጃለሁ እና ብዙ ኮፊ እጠጣለሁ ቲስት ለማድርግ ስፈልግ ምንም አይነት ብዙ ፈሳሽ አልወሰድኩም ያየሁትም ጧት ነው እራሴን በጣም ያዞረኛል ከበፊት ደማነስ አለብኝ ከበፊቱ በተለየ ነው እሚያዞርኝ ምን ትመክረኛለህ

    • @sikosilo457
      @sikosilo457 Před rokem

      1 መስመር ካሳየሽ ነቭሰጡር አይደለሽም
      ሌላው ነስካፋ ደም ማነስ ያስይዛል አተጠጪ
      አሲሮች ጠጪ ለደም ማነስሽ ራስሽን አብዛኛው ጊዜ የሚያዞር የደም ማነስ ስለሆነ

    • @seadamohammedseid4645
      @seadamohammedseid4645 Před rokem +1

      @@sikosilo457 እሺ ከልብ አመሰግናለሁ

    • @sikosilo457
      @sikosilo457 Před rokem

      @@seadamohammedseid4645 ምንም አይደል ማማየ

  • @Saada-og8hq
    @Saada-og8hq Před 3 měsíci

    A1c 5.9 ነው እንዴት ነው በእግዚአብሔር መልስልኝ ጨንቆኝ ነው ስደት ላይ ነኝ ላብድ ነው😢

  • @etabezubaye7337
    @etabezubaye7337 Před 4 měsíci

    Alc 1 ተመርምሬ 8.4% / NGSP/ ሲሆን በኘርሰንት 6%ነው። ስለሆነም ምን ትመክረኛለህ። አመሰግናለሁ።

  • @alemneshchalchissa9415
    @alemneshchalchissa9415 Před rokem +1

    ዶ/ር በቅድሚያ አመሠግናለሁ አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ በእርግዝና ጊዜ ይዞኝ ነበር ከወለድኩኝ በኃላ በ9 ሳምንት ቼክ ስደረግ ቅድመ ስኳር አለብሸ ሔሞግሎቢ AC1 5.7 ነው አሉኝ እስፖርትና ምግብ አስተካክይ ተባልኩኝ እስፖርት ጀምሬያለሁ ምግብም በተቻለኝ መጠን ለማስተካከል እየሞከርኩኝ ነው አሁን ላይ የ3ወር የወሊድ መቆጣጠሪያ መርፌውን እየወሰድኩኝ ነው ፔሬድ አይፈሰኝም ሰውነቴ ሆዴ አካባቢ እንደ ቦርጭ እየሆነብኝ ነው ምን ላድርግ ሞያዊ ምክር ቢሰጡኝ ?ስለሠልካም መልስዎ ከወዲሁ አመሠግናለሁ ።

  • @kassakawzaMalefia-nk3ox
    @kassakawzaMalefia-nk3ox Před 7 měsíci

    ብዙን ግዜ የሚደረገው የስኳር መጠን ምርመራ የሚደረገው በዘፈቀደ የስኳር መጠን ምርመራ ዘደ ነው። ውጤቱ አስተማማኝ ሊሆን ይችላል?

  • @eskinderhussein9000
    @eskinderhussein9000 Před rokem

    የለዉዝ ቅቤ ለስኮር በሽተኛ ይፈቀዳል ወይ?

  • @user-ty3uf9ij7q
    @user-ty3uf9ij7q Před 5 měsíci

    Wede lijoch yetelalfal wy ?

  • @rahell1223
    @rahell1223 Před rokem

    ዶክተር እርግዝና አንቅልፍ ይከለክላል አንዴ

  • @habashashi4349
    @habashashi4349 Před rokem

    ዶክተር ሰላም ለምሰጠን መረጃ እናመሰግናለን እባክህ መልስልኝ በዚሁ አጋጣሚ ጡቴን አሞኝ ነበር እብጠት እዳለብኝ ነግረውኛል ከጀመረኝ ሀያቀኔ እራጂ ተስቼ ትንሽ ክብደት ያላት እብጠት አለች አሉኝ እምታሰጋ አይደለችም አሉ እናም የብጠቷ45.mm ነው አሉኝ ይህማለት አንድ ሴትሜትር ሞልቷል እናም ምንም አይደለ አሉኝ እናም መልስልኝ

  • @ebabutadesse9270
    @ebabutadesse9270 Před rokem

    የሰኴሬ። መጠን. 132 ደርሷል ምን ይሻለኛል

  • @zainadfiekt3465
    @zainadfiekt3465 Před 10 měsíci

    ሰላም ዶክተር እኔ 46 ነኝ 😢😢😢 ምን ማድረግ አለብኝ እንዴስተካከል

  • @user-jt9ge3bw2b
    @user-jt9ge3bw2b Před 7 měsíci

    ምንም አልገባኝም

  • @helenalado5345
    @helenalado5345 Před 10 měsíci

    አለብኝማለትነዉ 94ነኝ ጢትነዉየለካሁት

  • @mebrehetberehu
    @mebrehetberehu Před rokem +1

    ሰላም ዶ/ር በምትስጠን ትምህርትን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ረጅም ዕድመና ጠና ይስጥህ እና ከይቅርታጋ በቶሎ እድተመልስልኝ እፈልጋሎው እና ወደ ጥያቅ ልግባ እንየ እርግዝናየ 3ተ ወር ልመላው 10 ቀን ነዉ የቀረዉ እና በዛርየ ቀን የልታስበ የደም መፈስ የወር አበባ የሚመስል መፈስስ ጀመረ እና ግራ ገባኝ ህክምና እዳልሔድ በስደት እዛ ሳዑዲ ነዉ የላሁት እና ዛርየ አርብ ሰለ ሆነ ዝግ ነዉ እስክሚነጋ ጨነቀኝ ዶ/ርየይይ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před rokem +2

      ህክምና ነው ማድረግ ያለብሽ አይዞሽ እሺ ከባድ እንቅስቃሴዎችን እና ከባድ ስራን ብዙ አትስሪ ጭንቀትሽንም ቀንሺ ብዙ ግዜ በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ደም የችግር ምልክት ሊሆን ስለሚችል ግዴታ ግን ሀኪም ማየት አለብሽ!

  • @tegabuhay
    @tegabuhay Před 9 měsíci +2

    የእኔ 91ነው አለብኝ ማለት ነው 😢😢

  • @user-eq2hm8sk5u
    @user-eq2hm8sk5u Před 5 měsíci

    ውድሚ ስኮረ በሽታ ግን ጭራሽ ማስወገድ ይቻላል አይቻልም

  • @akaluayele2464
    @akaluayele2464 Před 6 měsíci

    የሰኳር በሸታ ከሰው ወደሰው ይተላለፋል ወይ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 6 měsíci

      አይተላለፍም! በዘር ግን ሊከሰት ይችላል! ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል የአኗኗር ዘይቤ ላይ!

  • @hikmahikma5133
    @hikmahikma5133 Před rokem

    የኔ የሱከር መጠኔ 90 ናው😢

  • @hayfayoutube7281
    @hayfayoutube7281 Před 11 měsíci

    እንዴ

  • @buzufikir6
    @buzufikir6 Před rokem

    𝑡ℎ𝑎𝑛𝑘𝑠 ❤🙏