ከምግብ በመታቀብ ከስኳር በሽታ መዳን ይቻላል ! - ዶ/ር ደምሴ ታደሰ NBCTena |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 04. 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #NBC_ጤና
    #NBCEhud #kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ #teater #hagerfkrteater
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት
  • Zábava

Komentáře • 1,1K

  • @NBCETHIOPIA
    @NBCETHIOPIA  Před měsícem +95

    የስኳር ህመም ህክምናን አስመልክቶ በ ዶ/ር ደምሴ ታደሰ የተነሳው ሀሳብ ላይ በበርካቶች አስተያየት እየተሰጠበት ያለ እና ለቀጣይ ውይይቶች በር ከፋች መሆኑን ለማስተዋል ችለናል። በመሆኑም የስኳር ህመምን መከላከል፣ ከተከሰተ በኋላ መቀልበስ አልያም ኮምፕልኬሽኖችን ማስቀረት(ማዘግየት) በተመለከተ ተጨማሪ ፕሮግራሞችን ስለምናዘጋጅ በጉዳዩ ላይ መወያየት የምትፈልጉ ባለሞያዎች፣ ልምዳችሁን ማካፈል የምትፈልጉ ተመልካቾች በ 0965774647 በመደወል ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ
    ስለተሳትፏችሁ በቅድምያ እናመሰግናለን።
    NBC ጤና - ለተሟላ ጤንነት።

    • @atadele
      @atadele Před měsícem

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @mukecha1704
      @mukecha1704 Před měsícem +2

      እባካችሁን ስክዋር በሽታ ፈውስ ወይም ድህነት የለዉም አራት ነጥብ!! መቀልበስ መከላከል መቆጣጠር ማለት ማዳን አይደለም!! ተዉ ሕግ የለም ብላችሁ ወንጀል አትፈፅሙ

    • @Abdu-zz
      @Abdu-zz Před měsícem

      ​@mukecha1704 መድኃኒት ነጋዴ ነህ እንዴ 😂

    • @ibrahimsaid-saleh1601
      @ibrahimsaid-saleh1601 Před měsícem +2

      Dr. Demise thank you from Germany.

    • @ibrahimsaid-saleh1601
      @ibrahimsaid-saleh1601 Před měsícem +3

      Dr. DEMISE'S WAY IS SCIENTIFIC UP TO Date.

  • @frebmeskel8417
    @frebmeskel8417 Před 2 měsíci +228

    የቆሸሸ ፓለቲካ ስናጨማልቅ ከምንዉል ምናለ እንደዚህ አይነት የህይወት መሰረት እና የማይጠገብ ሀሳብ ያላቸዉ ሁሌም ብንሰማ🙏

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 Před měsícem +5

      የቆሽሽ ፖለቲካ የሚመጣው ከቆሸሹ ሠዎች ነው:: ዝም አንላቸውም::

    • @AdaneMekonn
      @AdaneMekonn Před měsícem +2

      ትክክል የገማ የጠነባ የተርመጠመጠ ፖለቲካ ከምንሠማ እንደዚሕ አይነት ምሁሮች የሚነግሩንን ብንሠማ ጤነኛ እንኳን ብንሆን ሌሎች እንኳ እናጋራለንና እንከታተላቸው እባካችሁ።

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 Před měsícem

      ​​@@mulugetaseleshi7422 ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPLESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!

    • @ferewyinmekonen2018
      @ferewyinmekonen2018 Před 19 dny

      Tekekel

  • @ethiopiannewendeavor8867
    @ethiopiannewendeavor8867 Před 2 měsíci +147

    እንዲህ ዓይነት ዶክተር ነበር በሃገሬ ላይ ማየት የናፈቀኝ:: Thank you Doc.
    #ደምሴ

    • @KebronYohannes-fp8pr
      @KebronYohannes-fp8pr Před měsícem +1

      በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ደምሴ

    • @memesifound2670
      @memesifound2670 Před měsícem +3

      ኢትዮጵያውያዊዉ ዶኽተር በርግ! your are saving alots of people life by telling the truth. You have Golden knowledge may God keep you safe

  • @masoletube9019
    @masoletube9019 Před měsícem +75

    ዶ/ር ማለት እንደዚህ ነው የተባለውን የሚል ሳይሆን በራሱ ተመራምሮ የደረሰበትን ለሌሎች የሚያካፍል ነው ተባረክ ለስንቶች ተስፋ እንደሆንክ አታውቅም እኔም ስኳር የሚድን በሽታ ነው ብዬ አምናለሁ

    • @user-ui7gq3bm6z
      @user-ui7gq3bm6z Před 2 dny

      በትክክል ❤ዶ/ር

    • @TeshomeAga
      @TeshomeAga Před 9 hodinami

      ጠያቂዎች ምነው እስከመጨረሻው ለዶክተሩ እድል ስጡት፣ እንዲህ አይነት ቅጥ ያጣ ጥያቄ ተራ የሆነ ጭቅጭቅ ይመስላል። እባካችሁ ዶክተሩን አስጨርሱት!!!

  • @jeerydehhie779
    @jeerydehhie779 Před 2 měsíci +42

    ዶ/ደምሴ፡በጣም፡ጥሩ፡ትልቅ፡እውቀት፡ያለው፡ለህሊናው፡ፍርድ፡ያደረ፡ነው፡ለጥቅም፡የሚስገበገቡ፡ሀኪሞች፡በበዙበት፡ዘመን፡ባንተ፡ሳይደነቁና፡ሳያደንቁ፡ማለፍ፡አይቻልም፡ዘመንሕ፡ይለምልም❤

  • @tesfayeayelech1831
    @tesfayeayelech1831 Před 2 měsíci +88

    እኔም diabete 2 ተብዬ ለአንድ አመት መድሐኒት እና ኤክሰርሳይስ እያደረኩ በየ ሦስት ወር ከትተል እያደረኩ ኖርማል ሲሆን
    መድሀኒቱን አቁሜ ምግቤን በማስተካከል ይሄው ሦስት አመት ሞላኝ ኖርማል ነው እ/ር ይመስገን። ዶ/ር ደምሴ ያሉት ትከከል ነቸው።እንደዚህ አይነት ሐኪሞችን ያብዛልን።።

    • @user-wr8fs2zs8k
      @user-wr8fs2zs8k Před měsícem +4

      ያንቺን ፈለግ እከተላለሁ

    • @butejakob12
      @butejakob12 Před měsícem +1

      Ebaksh mkerin lenem

    • @fikirtedessalew4443
      @fikirtedessalew4443 Před měsícem

      Ebaksh mkerin lenem

    • @Tesfaye-zj7gy
      @Tesfaye-zj7gy Před měsícem +1

      የት ነው የሚገኙት እባክሽ ሀሳብ ይዞኛል

    • @FREHIWOTGADISA
      @FREHIWOTGADISA Před měsícem

      እናቴ በመድሃኒት እየተሰቃየችብኝ ነው እባኮን የት ነበረ ክትትሉ እንዴትስ ዳኑ ነገሩኝ😭

  • @helinawube5787
    @helinawube5787 Před 2 měsíci +52

    በትክክል እኔም በራሴ ሞክሬው እንደሚሰራ ተረድቼአለሁ ብዙ ግዜም በፆም ግዜ ልብ ብላችሁ ከተከታተላችሁ የስኮር በሽተኞች የደም ግፊት ያለባቸው ሰዎች ከህመማቸው ፋታ ያገኛሉ ፆሙ ሲፈታ ደግሞ ሁሉም አልጋ ይይዛሉ ይህንን እኔም በራሴ አይቸዋለሁ ሌላው የገቢ ማነስ ጉዳይ ነው ምግባችን ሁልግዜም አንድ አይነት ነው ለማንኛውም በዶ/ር ደሴ ሃሳብ 100% እስማማለሁ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ

  • @yalewayiker308
    @yalewayiker308 Před 2 měsíci +138

    የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ጥያቄ ትጠይቁና ተጠያቂው ሃሳቡን አጠቃሎ ሳይጨርስ ጣልቃ እየገባቹ የምታቆዋርጡት ነገር በጣም ይረብሽኛል

    • @abesheraden9132
      @abesheraden9132 Před 2 měsíci +2

      You are right

    • @yegaramedia1466
      @yegaramedia1466 Před 2 měsíci +3

      እሷም ዶክተር ናት

    • @michaelwub4040
      @michaelwub4040 Před 2 měsíci +7

      ስለ ሙያዋ ብቻ ሳይሆን አስያየቱ የተሰነዘረዉ የእንግዳዉ ሐሳብ ሳይጨርስ ባያቋርጡት ጥሩ ነበር ነዉቁም ነገሩ፤ ዶክተርም ብትሆ የጀመረዉን ቢጨርስ የተሻለ ይሆናል ለማለት ተፈልጎ ነዉ።

    • @michaelwub4040
      @michaelwub4040 Před 2 měsíci +2

      የእንግዳችን የዶክተር አነጋገሩ ከነ ድምፁ የአብይ በመምሰሉ በጣም ቅር ብሎናል። ያኛዉ የተረገመ በመሆኑ ማለት ነዉ። በክፉ ስላስመሰልነዉ በጣም ይቅርታ።

    • @soltafbel3890
      @soltafbel3890 Před 2 měsíci +3

      ማን ረጋሚ አደረገህ/ሽ?

  • @fentawgebeyaw5716
    @fentawgebeyaw5716 Před 2 měsíci +24

    ዶ/ር አበባ ይዚህን አይነት ባለሙያ አቅርበሽ በስኳር በሽታ ላይ ተገቢውን ዘመቻ እንድንወስድ የሚረዳን በመሆኑ ባለሙያውን በማቅረብሽ እያመሰገንኩ ዶ/ር ደምሴን ደግሞ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በዚህ ዘመን መድሀኒት እየቀያየሩ መድሀኒቱን ምግብ አድርገን እንድንኖር የሚያደርጉ ሀኪሞች በበዙበት ዘመን የመድኃኒት አያስፈልግም በማለት አዲስ ሙግት ዶ/ር ደምሴ በማቅረቡ በጣም እረክቻለሁ።

  • @YimerEndris-95
    @YimerEndris-95 Před měsícem +7

    በጣም የሚገርም ማብራሪያ ነው ይሄን መልዕክት የስኳር ታማሚዎችን ብቻ ሳይሆን ሀኪሞቻችንንም በጣም የሚያስተምር ውይይት ነው

  • @birukbehailu5757
    @birukbehailu5757 Před 2 měsíci +43

    እንደዚህ አይነት ብቁ የህክምና ባለሙያ በማቅረብሽ እጅግ በጣም አደንቅሻለሁ በጥያቄወችሽ ነጥቦች ላይ የሰወችን ጥያቄወች እና ለ ህመምተኞች መድረስ ባለባቸው ቁልፍ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በመስጠትሽ አደንቅሻለሁ።

    • @user-sb3rc4hp7r
      @user-sb3rc4hp7r Před měsícem

      ቀጭን የሆኑ ሰወችስ እንዴት ነው ምንም ክምችት የሌላቸውስ

    • @alemudemissie2934
      @alemudemissie2934 Před měsícem

      2:26 2:27

    • @ashawasho3754
      @ashawasho3754 Před měsícem

      @@user-sb3rc4hp7rddddddd dddd I love this so much ueu

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m Před 2 měsíci +23

    ክብር ለዶክተር ደምሴ ክብር ይገባቸዋል ለበዙ ህሙማን መድን ሆነዋል እናመሰግናለን ።

  • @husseinambo3464
    @husseinambo3464 Před 2 měsíci +27

    እጅግ በጣም እጅግ አመሰግናለሁ ይህንን ምክር በመከተል ለዉጥ አመጣለሁ ብዬ አምናለሁ ተስፋም አጭሮብኛል አላህ ይርዳኝ!!

  • @user-wc5kd6kl5t
    @user-wc5kd6kl5t Před 2 měsíci +18

    ዶክተር በጣም እጅግ ትክክለኛ ሀሰብ ነው በዚህ ምክር ተጠቅሜ ወጤተማ ነኝ

  • @siedaahmed5245
    @siedaahmed5245 Před 2 měsíci +19

    ዶክተር አመሰግናለሁ በትክክል የኛ አገሮች ምርመራ እንደዚህው ነው በጣም እውነት ረጅም እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ 🎉🎉🎉

  • @Ashiyealex
    @Ashiyealex Před měsícem +5

    አበሻ ከእግዚአብሔር ይልቅ የምሰማው አንድ አንድ ተስፋ አስቆራጭ ዶክተር ምክር ነው ይህ ዶክተር የደረሰበት ደረጃ በጣም የሚመሰገን ነው እድሜ ይስጥልኝ ዶክተር !!!

  • @adaneadego9328
    @adaneadego9328 Před 2 měsíci +38

    ዶ/ር ደምሴ የቀረቡት ሀሳብ በስኳር በሽታ ለሚሰቃዩ ሂዮማን እጅግ በጣም ጠቀሠሚ ሰለሆነ ጥናቱ ትንሽ ሰፋ ተደርጎ በመጽሐፍ ቢዘጋጅ ለማህበረሰቡ ተደራሽ ስለሚሆ ቢተሠሰብበት ለሁሉም ደ/ር ደምሴን ከልብ ላመሰግን እወዳለው ።

  • @ameermohammed3665
    @ameermohammed3665 Před 2 měsíci +25

    ግሩም ሀሳብ ነው ያቀረባችሁት እኔም የሱካር ታማሚ ነኝ እናም በየ ቀኑ እራሴን ቸክ አደርጋለው እራሴን ከምግብ ሳቅብ ኖርማል እሆናለው ትንሽ ካርቦሀይድሬት ምግቦችን ስምገብ ወዳው ነው ሱካሬ ኦቭር የሚወጣው
    ለዶክተሩ የደህንነት ህይወት እሰጋለው ካፒታሊስቶች በጥቅማቸው ስለመጣ አላህ ይጠብቅህ

    • @RemedanRemedan-zy3nw
      @RemedanRemedan-zy3nw Před měsícem +2

      Alah yitebqeh and as macho indalew medhanit qemamy balhabtochi tiqmachewu sileminka alahh katenkolachewu yitebqh

    • @sitymehammed
      @sitymehammed Před měsícem +1

      ዶክተር አላህ ይጠብቅህ አብዛኛው ባለሙያ ያቃል እያወቀ ነው ሚያሳስተው

    • @girmaalemu5491
      @girmaalemu5491 Před 28 dny +1

      tikekele new bemetsom mekelakle yichalale.

  • @MM13668
    @MM13668 Před 2 měsíci +33

    በጣም ጠቃሚና ሳይንሳዊ ውይይት ነው። ዶ/ር ደምሴ Researchable ዕይታ ነው ያቀረቡት። በጥንቃቄና ቀስ በቀስ የምግብ አጠቃቀማችንን መከለስ እንደሚገባ ተምሬያለሁ። ስኳር የበዛባቸውን ምግቦች በተለይም ፈጣን ስኳር (Sugar) ከሚሰጡ የምግብ ዓይነቶች መጠንቀቅ ያስፈልገናል። ይህን ስናደርግ ዕለት በዕለት እየተለማመድን (through adaptation) እና ለውጦችን በሕክምና ክትትል እያደረግን እንጂ ብድግ ብለን ወዲያውኑ መሆን የለበትም።
    የአካል እንቅስቃሴ ማድረግና ጭንቀት ከሚያመጡ ሁኔታዎች መራቅም ጠቃሚ ነው።
    ዶ/ር ደምሴንና አቅራቢዎቹን እናመሰግናለን።

    • @getahundeneke3590
      @getahundeneke3590 Před 2 měsíci +3

      ዛሬ ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Před 2 měsíci +2

      Yes true advice

    • @tademeasfaw
      @tademeasfaw Před 2 měsíci +3

      Please Dr.Demise would you please send us your telephone number for further assistance?

  • @kefyalewalemu438
    @kefyalewalemu438 Před 2 měsíci +64

    በአለም ያሉ ዶክተሮች እጅ ጠምዘው የሰውን አእምሮ አዛብተው መድሀኒትን ያስውጣሉ
    እርስዎ ግን ውነቱን ባደባባይ ማስተማርዎ በጣም ያስመሰግንዎታል
    እኔም በዚህ መሰረት ድኛለሁ

    • @gmplc4651
      @gmplc4651 Před 2 měsíci +2

      ሠላም እባክህን እንዴት እንደሰበክ ያንተን ልምድ አካፍለኝ በኢንሱሊን እየተሰቃየሁ ነው

    • @gmplc4651
      @gmplc4651 Před 2 měsíci

      ይቅርታ እንደዳንክ ለማለት ነው

    • @AlmazYadete
      @AlmazYadete Před měsícem

      How can take fasting if the person is diabetic?

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq Před měsícem

      እባክዎ ልምዶዎን ቢያካፍሉኝ 🙏

    • @kefyalewalemu438
      @kefyalewalemu438 Před měsícem

      @@Dhdt-zj1wq ኑሮዬ ከኢትዮጵያ ውጪ ነው ካገሬ ስወጣ የስኳር ችግር ተጠቂ አልነበርኩም
      ከ10 አመታት በፊት የስኳር ችግር እንዳለብኝ ቢነገረኝም መድሀኒት ቢታዘዝልኝም አንድም ጊዜ አልተጠቀምኩም
      የአመጋገብ ስርአት በማስተካከል ለምሳሌ እርድ , ነጭሽንኩርት (ሳይበዛ) ,የአሳ ሰርዲን,ዝንጅብል በተደጋጋሚ ተጠቅሜያለሁ በቂና የተስተካከለ እንቅልፍ ከጥሩ የእንቅልፍ ስርአት ጋር ማለቴ ነው
      ተፈጥሮዬ ለ life time medication የተገዛ አይደለም
      የስኳር መጠን መጨመር በሽታ አይደለም ከአመጋገባችንና የአኗኗር ሁኔታ የሚከሰት ችግር ነው ስለዚህ የአኗኗርን ሁኔታ በመቀየር ከችግሩ መውጣት ይቻላል
      ይህ የራሴ አስተያየት ነው

  • @mahammudmohemmod175
    @mahammudmohemmod175 Před 2 měsíci +15

    ቆንጆና አስፈላጊ ትምህርት ፣ ዶር ደምሴ ጥሩ ምክር ለግሰሃል።
    እባካችሁ ሃሳብን አስጨርሱና ፣ ተወያዩ ተጠያየቁ። አታቁርጡ።
    Good job over all

  • @user-bo5cv1ei1p
    @user-bo5cv1ei1p Před 2 měsíci +27

    በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው እንዲህ አይነት ህክምና ተግባራዊ እንዳይሆ በብዙ ቢሊዮን
    ገንዘብ የሚሰሩ የመድሀኒት ቀማሚ ባለሀብቶች
    ጉሮሮ ስለሚዘጋ ይህንን አይነት እስተምሮ አይሰጡም ስለዚህ ዶ/ር በረታ ወገናችንን ይህንን
    አስተምሮ በማህበረሰቡ ውስጥ በሰፊው ማሰራጨት አስፈላጊ ነው🙏🏼

    • @user-qx6xr1fm5k
      @user-qx6xr1fm5k Před 2 měsíci +2

      ዶክተር ደምሴ ሰኳር በሽታ የማይፈልገው ምግብ ምንአይነት ነው

  • @gudukassa9512
    @gudukassa9512 Před 2 měsíci +11

    ዶ/ር ደምሴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎ። እንደኔ እይታ በስኴር ህመም ላይ ትንሳኤ እንዳለ ነው የገለፁት! ምርጥ የህክምና ባለሙያ ገለፃ።

  • @user-jk4zl7sz9q
    @user-jk4zl7sz9q Před 2 měsíci +19

    ደፋርና ምርጥ ሐኪም ናቸው!
    አዎ በትክክል በፆምና በምግብ ማስተካከል ይዳናል:: እኔም በዚያ መንገድ ተከታትዬ ውጤት እያገኘሁበት ነው:: እንዲህ ያሉ ብቁ ባለሙያዎችን በመከታተሌ ተጠቅሜያለሁ::

  • @godisgoodblessed9357
    @godisgoodblessed9357 Před 2 měsíci +27

    ዶር ደምሴ እባክህ ሕብረተሰብህን በተለያዩ ሚድያዎች ትክክለኛ ግንዛቤን በመስጠት ብታገለግለን እንጠይቅሃለን

  • @yitbarekgebre226
    @yitbarekgebre226 Před měsícem +6

    እረጅም እድሜ ይስጥህ ዶክተር እነዚህ ሌቦች እውነት እሚናገር አይወዱምናእራስእን ጠብቅ ወንድማችን ።

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před měsícem +6

    ሰኮር የዳቢሎሰ መንፈሰ ነው እኔ ሰኮር ነበረብኝ መዳኒት መርፌ አሰቃይቶኝ ነበር ምኖረው ሰደት ነበር ግን ወደኢትዩጵያ ሰኤድ ተክልዬ ተጠመኩ አውን ሶስት አመቴ ኢንሱኒንም መዳኒትም ካቆምኩ ሰላም ነኝ እራሴን ሰቼም አላውቅ ድኜአለው ማለት እችላለው ምክንያቱም በፊት ኢንሱሊን መዳኒት እየወሰድኩ በወር 3ግዜ ያህል እራሴን እሰት ነበር ምንም አልሰራልኝም መዳኒቱ ለኔ እና ከሰኮር መዳን ይቻላል የመንፈሰ በሽታ ነው በእምነታቹ ተፀበሉ እናመሰግናለን ዶ/ር ከሰኮር መዳን ይቻላል

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 Před 2 měsíci +8

    በጣም ግሩም ትምህርት! የሀገሬ ባለሙያዎች ሰፊ ጥናት እያደረጉ እውቀት ማካፈላቸው የሚበረታታ ነው! በርቱልን::

  • @mesghenetseyoum526
    @mesghenetseyoum526 Před 2 měsíci +13

    በዚህ አርእስት መቅረባቸውን ደስ ብሎኛል። carbohidrate ጥሩ መሰሎኝ ብዛት እየተመገብኩ ነዉ ነው በጣም አመሰግናለሁ። መብላት ያለብን የምግብ ዓይነት ቢገለጽ ደስ ይለኛል። አመሠግናለሁ።

    • @hailemicaelestifanos6037
      @hailemicaelestifanos6037 Před měsícem +3

      Ene bemakew enjera betam sikuar silemiyabeza betam keniso meblat arif new

    • @damtewharinet851
      @damtewharinet851 Před měsícem +1

      እኔ ከዚ ዶክተር ጋር መቶ በመቶ እስማማለሁ።
      እነዚህን ምግችን አትብላ አትጠጣ
      )ጣፋጭ ነግር አትጠጣ አትብላ
      ድንች
      ፓስታ፣መኮሮኒ የመሳሰሉ
      ሩዝ
      ዳቦ እንጀራ
      ፍራፍሬ
      እነዚህን ብላ
      አሳ
      ስጋ
      ቅጠላ ቅጠል
      አቮካዶ
      እንቁላል
      ባጠቃላይ protein and fat ብላ

  • @MA-vn1lg
    @MA-vn1lg Před měsícem +4

    የጀመረውን ሐሳብ እንዲጨርስ አድርጊው በጣም ታቋርጭው አለሽ ትምህርቱ በጣም ጠቃሚ ነው እና እድሉን ለሱ ስጭው እባክሽ ዶክተር ለሰጡት ትምህርት እናመሰግናለን 🙏. Please give him a chance to explain about it. Thanks

  • @hirutgebremariam2957
    @hirutgebremariam2957 Před měsícem +8

    ዶክተር 100% ትክክል ነህ እኔ ለሶስት አመት ወይም ከዛ በላይ ታይኘ 2 ነበርኩ አሁንም አለኝ ግን መድሀኒቱ ሜትፎርሚን ሀገር ቤት 2 በአለ 750 ግራም ዉሰጂ አሉ ዉጭ ሐገር ስነግራቸዉ ልክ አይደለም ብለዉ 2ሺ ግራም ዉሰጂ ሌላ ተጨማሪ መድሀኒትም ቀጠለ ከተቀመጥኩበት መነሳት እስኪአቅተኝ ወሰድኩ በጣም አቅም ሲያሳጣኝ ኪሎዬም በሚገርም ሁኔታ ቀነሰ ድሮም ቀጭን ነበርኩ በዛዉ ላይ ጠፋሁ እስከጭራሹ ሁሉንም መድሀኒት ትራሽ አድርጌ ሁሉንም አቆምኩ አሁን እግዚአብሔር ይመስገነ ደህና ነኝ😊

  • @abebechfeyissa7200
    @abebechfeyissa7200 Před 2 měsíci +20

    ዶክተር ተባረክ እውነት የተማርከውን ለሕዝብህ በማሳወቅ እኔም እናቴንና ባለቤቴን በዚሁ በምግብ ሕክምና እየተከታተል ባለቤቴ መድሐኒት አቆመ እናቴ መድሐኒት ቀንሳለች ከጌታ ጋር

    • @elsabethgebrecristos194
      @elsabethgebrecristos194 Před 2 měsíci +2

      እንዴት ባለ የምግብ ፕሮግራም ነው ከዲያቤቲክ ነፃ የሆናችሁት እኔ 13አመት ከታወቀ እባክሽ

    • @seadaabdurahman829
      @seadaabdurahman829 Před 2 měsíci +2

      ተባረክ አውነት ሰለተናገርክ ሰው ይህንን ማወቅ ሰላለበትነው ተባረክ አሜን አይምሮህ ይባረክ አሜን

    • @rabiaseid6695
      @rabiaseid6695 Před 2 měsíci +2

      ለግፊትስ ይጠቅመን ይሆን

    • @user-fx6nt8cl7k
      @user-fx6nt8cl7k Před měsícem

      እስቲ እንዴት እንደተጠቀምሽ ንገሪኝ እናት

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Před 22 dny

      ደሚርኝማ 11:37

  • @dawittefera3679
    @dawittefera3679 Před 2 měsíci +9

    I am a witness. I was a diabetic for 23 years
    I cut carb completely
    My A1C was 6.4 after cutting carb I lost 30lbs and my A1C is 5.6 and Abel to maintain it for 1 year.

  • @user-wc4dz8jq6h
    @user-wc4dz8jq6h Před měsícem +5

    ዶ/ር በጣም በጣም ትክክል ነህ እኔ 35 አመት ከስኳር በሽታ ጋር አብሬ አለሁ በ2 ወር የሁዳዴ ፆም ጊዜ መድሀኒት ኢንሱሊን በግማሽ ቀንሼ ሰውነቴ ቅልል ብሎኝ እንዲያውም አንዳንድ ጊዜ እየወረደብኝ በጣም በሰላም ቆይቼ አይቼዋለሁ እኔ አንተን በጣም ነወ የምደግፍህ

    • @zeharaseid7716
      @zeharaseid7716 Před měsícem

      እስኪ የምትጠቀሙትን ምግብ እና መጠጥ ንገሩን እባካችሁ አልቀንስ ያለው አለ

  • @johnskevofilax6787
    @johnskevofilax6787 Před 2 měsíci +8

    This is one of the most important and correct explanations I’ve heard about Diabetes. I wish they would translate this interview and spread it around the world. Thank you for posting it. This doctor got it right!!!

  • @ermiaster3792
    @ermiaster3792 Před 2 měsíci +4

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ቀጣይ ክፍል ቢኖረው በጣም ደስ ይለኛል ሰው ሁሉ ግራ እየገባው ነው

  • @AnwarAli-cv4ej
    @AnwarAli-cv4ej Před 2 měsíci +7

    እጅግ በጣም ደስ እሚል ሐሣብ አንስታችሁ ነው የተወያያችሁት እኛም ብዙ ሐሣቦችን ገዝተናል ጌታ አላህ የሁላችን ጤና ይመለስልን እላለሁኘ አናመሠግናችሁለን በድጋሚ እንደምትመለሱ ተስፋ አደርጋለው

  • @user-fh5vt2ms5m
    @user-fh5vt2ms5m Před měsícem +3

    ዶክተር አመሰግናለሁ በትክክል የኛ አገሮች ምርመራ እንደዚህው ነው በጣም እውነት ረጅም እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 Před 2 měsíci +121

    ዶ/ር ደምሴ አሳባቸዉ ተቀባይነት ያለዉና እኔ እራሴ ከኘሪ ዲያቤትክስ እራሴን ነፃ ያወጣሁት ከአሳባቸዉ ጋር መንገድ በመከተል ነዉ::

    • @wassihunyitbarek5661
      @wassihunyitbarek5661 Před 2 měsíci +4

      Ere esty legnam hasab seten endt nw yedankew

    • @samsonkibret2200
      @samsonkibret2200 Před 2 měsíci +6

      ስለተቆጣጠርከው ለጊዜው ከ prediabetes በአንፃራዊነት ነፃ ሆነኃል። ባመጋገብህ ከተዘናጋህ ተመልሶ ይመጣል።

    • @zemenay-8258
      @zemenay-8258 Před 2 měsíci

      ካርቦሀይድሬት የምናገኝባቸው ምግቦች እነማን ናቸው ታማሚ ስለሆንኩ ጥንቃቄ ለማድረግ

    • @frewzeru2809
      @frewzeru2809 Před 2 měsíci

      @@zemenay-8258 ዳቦ ፓስታና ሞኮረኒ የመሳሰሉት የእህል ዝርያና ድንችን የመሳሰሉ ከስራስር የሚገኙትን ከስራሥር የሚገኙትን በጢቂቶቹ ናቸዉ ከጥራጥሬም ስለሚገኙ ለምሳሌ ያክል ሽሮ በእንጀራና እንቁላል በዳቦ ከመሰሉ አመጋገብ በተቻለ መጠን መራቅ ለዉጤታማ ያበቃሻል በአካል እንቅሥቃሴን ማዘዉተሩ መልካም ዉጤትን ስለሚያጎናጽፍሽ በርቺ የማይቀየር ነገር የለም በአምላክ እርዳታ::

    • @alg7524
      @alg7524 Před měsícem

      በጣም ትክክል። ስኳር አይድንም። እስካሁን መድሀኒት አልተገኘለትም። ሪሚሽን ነው የሚደረገው። እሱም ኧርሊ ከተደረሰበት ነው።​@@samsonkibret2200

  • @user-vp2bt5cj8s
    @user-vp2bt5cj8s Před měsícem +1

    የጤና ባለሞያ ነኝ በጣም ያስማማኛል የ ዶ/ ር ደምሴ ሀሳብ !!! ተባረክ እድሜ ይስጥህ።

  • @user-bb8lv7nj3w
    @user-bb8lv7nj3w Před 2 měsíci +15

    ዶክተር ሲባል ሁሉም ዶክተር ይመስለን ነበር ግን አይደለም ተመልከቱት ይሂንን አዊቂና ትልቅ ዶክተር ዶክተር እኔ
    37:35 ለአንተ ቃላት የለኝም በጣም አመሠግናለሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ
    እላለሁ!!
    እኔ የገጠመኝን ልንገራችሁ ኩላሊትህ ተጎድተዋልና መድሀኒቱን ማቆም አለብህ ካልሆነ ኩላሊትህ ከስራ ውጭ ሊሆን ነው ተብዬ መድሀኒቱን አቁሜ ዶክተሩ የሚበላውንና የማይበላውን በወረቀት ፅፎ ሠጠኝ ያንን ተግባራዊ አደረኩኝና አሁን በጣም ሰላም ነኝ ኩላሊቴም ድኗል ፍርክቶስ እውነትም መርዝ ነው አፕል ጥሩ ነው ማንጎና ብርቱኳን አናናስ በፍፁም አይበሉም!!

  • @biniyamsisay-thelight3869
    @biniyamsisay-thelight3869 Před 2 měsíci +8

    ዶክተር ረጅም እድሜ ይስጥህ! አንተ እንዳልከው በፆምና ካርቦሃይድሬት በመቀነስ በጣም ከፍተኛ ለውጥ አምጥቼአለሁ።በርቱ እንዲህ አይነቱ ሀሳብ ለሀገራችን ህዝብ በተለይ ለከተማ ነዋሪዎች አስፈላጊ ነው።የመድሃኒት ፋብሪካ ባለሀብቶች መድሃኒት መሸጥ ስለሚፈልጉ ህዝቡን በተሳሳተ መንገድ እንዲጓዝ ስለሚያደርግ ንቁና ህዝቡን አስተምሩ!!!

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Před měsícem +3

    ፕሮግራሙ በጣም ጥሩ ነው:: ምክንያቱም ጥያቄውም መልሱም የሚሰጠው ከጉዳዩ ጋራ ቀጥታ ግንኙነት ባላቸው ባለሙያዎች ነው :: ይህ ፕሮግራም ከሙያው ጋራ ምንም ግንኙነት በሌለው ጋዜጠኛ ቢቀርብ ኖሮ ተገቢውን እውቀት አናገኝም ነበር::ሶስታችሁንም አመስግናለሁ::you are the right professionals for the right questions .

  • @temesgendemise7428
    @temesgendemise7428 Před měsícem +2

    እውነት ነው በጣም መዳን ይቻላል ይሄ እኔው እራሴ ምስክር ነኝ እንደዚህ አይነት ምርጥ አኪም ግልጥ አድርጎ የሚያብራ አኪም በማቅረብሽ በጣም አመሰግንሻለው ምግብን ብቻ በማስተካከል የስኳር በሽታን ማጥፍት ይቻላል ተባረኪ ዶክተር እናመሰግናለን

  • @fuadsherif2271
    @fuadsherif2271 Před 10 dny +1

    Thanks Dr. Damisse
    It is an Excellent public education for those who understand.

  • @yigezuberhanu7707
    @yigezuberhanu7707 Před měsícem +3

    ዶ/ር ደምሴ ታደሰ እጅግ ግልፅ በሆነ መንገድ መሠረታዊ ሳይንስን በማስተማር በተለይ ከስኳር በሽታና ከህክምናው ዘዴ ችግር የምገላገልበትን መንገድ አመላክተውናል እናመሰግናለን። ዶ/ር አበባ ቻናልሽን ያገኘሁት ዛሬ ቢሆንም እጅግ ወድጀዋለሁ።

  • @MeleseWeldemichael
    @MeleseWeldemichael Před 2 měsíci +7

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ልጄ type 2 ስኳር ታማሚ ነው የያዘው በ7 አመቱ ነው አሁን 12 አመቱ ነው እና ሀኪሞች የእድሜ ልክ በሽታ እንደሆነ ነው አንተ ደሞ ይድናል እያልክ ነው ስለዚህ እባክህን ካንተ በጣም ምክር እፈልጋለሁ ልጄን ለማዳን እና አድራሻህን ባገኝና ብታወራኝ

  • @MebrateRasho
    @MebrateRasho Před 2 měsíci +6

    እጅግ በጣም ጠቃሚና ነፍስ አድን ዕውቀት Dr. 😍😍😍😍 እናመሰግናለን። ስኳሬ ከ350 ካርቦሀይድረት ምግቦችን ጣፋጭ ምግቦችን በመተው እንቅስቃሴ በማድረግ ክብደቴን 10 ኪ. ግ ቀንሻለሁ ስካሬን 101 እንዲወርድ አድርግያለሁ። ሙዝና ጣፋጭ ፍራፍሬዎችን ለአንድ ሳምንት ስመገብ ትንሽ የስኳር መጠኔ ስጨምር አይቻለሁ። አተክልቶች ፕሮቲን ምግቦች ተመራጭ ናቸው። የዶክተር ሀሳብ 100 ፐርሰንት ትክክል ነው።❤❤❤

    • @BirtaluNega
      @BirtaluNega Před měsícem

      ሙዝ ሀብሀብ ማንጎ ወይኖች አናናስ ከፍተኛ የስኳር በውስጣቸው የያዙ ስለሆነ እነሱን መጠቀም ማቆሙ ከዚህም በላይ ሊቀንስ ይችላል አነበብኩት ወይም የኔ ጤና ቻናል ላይ ካየሁት ።

    • @wondwesensolomon8626
      @wondwesensolomon8626 Před měsícem

      የዶክተሩን ሀሳብ ሲናገር ጣልቃ አትግቡ አታቆራርጡት

  • @2009alem
    @2009alem Před 2 měsíci +4

    Dr. Demise is 100% correct I have had changed my life by frequently fasting and reducing my carbo intake I appticiate you for defending facts/ scientific truth blessing to you all.
    USA

  • @chalyw1450
    @chalyw1450 Před 2 měsíci +5

    እስከዛሬ ከአዳመትኩት ሁሉ ዶ/ር ደምሴን የመሰለ ምሁር ብሙያው ብቁ የሆነ አላዳመጥኩም በተረፈ የተዋጣለት ውይይት ነበር ሀኪሞቻችን እድሜያችሁ ያርዝምልን ምሁርወቻችን ዋው❤❤❤

  • @AdaneMekonn
    @AdaneMekonn Před 2 měsíci +3

    ዶክተር ደምሴ ስኳር ነክ የፍራፍሬን ጨምሮ መርዝነቱን እኔም እስማማበታለሁ ማንኜውንም ፍራፍሬ ከመብላቴ በፊትና ከበላሁ በዃላ የደም ስኳርመጠኔን ለክቼ ሁልግዜጨምሮ ነውየማገኘው የሚሠማኝ ስሜትም አለ አይኔላይ እግሮቼላይ እና የዶክተር ሀሳብ ትክክል ነው

  • @user-fh5vt2ms5m
    @user-fh5vt2ms5m Před měsícem +1

    እንደዚህ አይነት ብቁ የህክምና ባለሙያ በማቅረብሽ እጅግ በጣም አደንቅሻለሁ በጥያቄወችሽ ነጥቦች ላይ የሰወችን ጥያቄወች እና ለ ህመምተኞች መድረስ ባለባቸው ቁልፍ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በመስጠትሽ አደንቅሻለሁ።❤❤❤

  • @netsanetlemma1256
    @netsanetlemma1256 Před 2 měsíci +1

    እናመሰግናለን ጠቃሚ መረጃ ነው ያስጨበጣችሁን

  • @thesimefa
    @thesimefa Před 2 měsíci +5

    I must admit that I lack familiarity with the field of medicine. The theories Dr. Demisie proposes appear contentious to me, yet his ability to clarify complex ideas is impressive. It's evident that he has thoroughly engaged with the latest literature in his area of expertise.

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 Před 2 měsíci +5

    እዉነት ነዉ እኔም በክኒን አላምንም ዶክተሬ ስኳር አለብሺ metformin ወሰጂ ብልኝ NO አልኩኝ ለመንኛዉም ሰዉን የገንዘብ ምንጭ አድርነዉታል የሚሰሩት ለገንዘብ ነዉ money talk ነዉ የሚባለዉ Dac ተባረክ እህቴ ምግብህን አስተካክል ብለሺ ብትልኪዉ pharmaceuticel ገንዘብ እንዴት ያግኙ ሰዉን production away of making money አርገዉታል ህዝቤ ሆይ ንቃ የሰጡህን ክኒን ሁሉ አትዉሰድ አገራችን በእፀዎት የታደለች ናት መላ ፈልጉ

    • @GetuAlemayehu-hf9xn
      @GetuAlemayehu-hf9xn Před měsícem

      ምን ማድረግ እንዳለብን በዝርዝር ብታስረዳን በጥልቀት አመሰግናለሁ። በርታ።

    • @gideymekonnen3644
      @gideymekonnen3644 Před měsícem

      በዝርዝር ስትል ለምን አይነት በሽታ

  • @yosephhiyabu
    @yosephhiyabu Před měsícem

    Dr Demisse Tasesse GOD bless you you gave me clear information which I used to practice unknowngly

  • @samsonkidanewoldabezgi7577
    @samsonkidanewoldabezgi7577 Před měsícem +2

    በጣም ጎበዝ ዶክተር በመሀል እየገባችሁ ባትረብሹት ጥሩነበር በተለይ መላጣው አናዶኛል

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 Před 2 měsíci +6

    ይህን ቃለምልልስ በአጋጣሚ ነው ያገኘሁት ዶ/ር ደምሴ በጣም ድንቅ ሰው ኮዝ ተኮር አመለካከትና አስተሳሰብ ነው ያለህ እንደአንተ ያሉ ሰውች ይብዙልኝ ስልክህን አግኝቼ ልባዊ ምስጋናዬን ባቀርብልህ ምንኛ ደስ ባለኝ ። እስከዛው እድሜ ከጤና እግዚአብሔር እንዲሰጥህ እመኝልሀለው።

    • @alg7524
      @alg7524 Před měsícem

      ይድናል የሚለው አነጋገር በጣም ስህተት ነው። እንደ ሰው አይነት በሚናገረው መሠረት መቆጣጠር፣ የሚችሉ አለ። የመዳኒት መጠን የሚቀንሱ አሉ፣ መዳን ብሎ ነገር ግን የለም።

    • @akabeka2352
      @akabeka2352 Před měsícem +2

      @@alg7524 መዳን ካልፈለክ አትድንም 🤣🤣🤣🤣

    • @alg7524
      @alg7524 Před měsícem

      @@akabeka2352
      ሐቁን ነው የምነግርህ። ስኳርን ትቆጣጠራለህ እንጂ አታድነውም። በምኞት የሚሆን ነገር የለም።

    • @akabeka2352
      @akabeka2352 Před měsícem

      @@alg7524 በጠመንጃ ልታሳምነኝ ነው🤣🤣🤣 ነገርኩህ መጀመሪያ ይሄን ቀሽም ስነልቦናህን ታከመው አትጨቃጨቀኝ መሀይም አልድንም በል እንጂ አይድንም አትበል ሁሉም ሰው እንዳንተ ሀሞተቢስ አይደለም 😂😂😂

    • @user-mo6zm5st2u
      @user-mo6zm5st2u Před 25 dny +1

      @@alg7524እኔ ወንድሜ ዶክተር ነዉ የዳኑ ሰዎች አሉ‼️‼️

  • @mulemamo7544
    @mulemamo7544 Před 2 měsíci +6

    በጣም ጥሩ አሳቤ በበጎ ፈቃደኞች ታግዘህጥናትና ምርምርህን ቀጥል እንድም ነገር ከፈረንጆች ጋር ለመስራት አትሞክር የባህል ሀኪሞች ይሻሉካል በርታ።

  • @mesfingebre8984
    @mesfingebre8984 Před 2 měsíci

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት አግኝቻለሁ አመስግናለሁ።

  • @destadegu5257
    @destadegu5257 Před měsícem +1

    ዶክተር ደምሴ በጣም አመሰግናለሁ :: እኔ ስኳር በሽተኛ ነኝ :: ነገር ግን እራሴን ገትቼ የአንተን ሃሳብ ተከትዬ ውጤቴን አሳውቅሃለሁ :: ሃሳብህን 100 በመቶ እደካፋለሁ :: በዚህ አጋጣሚ ተያቂዋ እባክሽን ሲናገር አታቋርጪው አትሊስት እስኪጨርስ ጠብቂው :: ምሥጋና በሁላችሁም ::

  • @tilahunerduno8740
    @tilahunerduno8740 Před 2 měsíci +7

    ዶ/ር ደምሴ እያነሳኸው ያለው ሀሳብ ጌም ቼንጀር የሚባል ዓይነት በመሆኑ ተመሳሳይ ሀሳብ ካላቸው የሥራ ባልደረቦችህ ጋር በመሆን በተጨባጭ ዳታ/መረጃ አስደግፋችሁ ጥናት በማድረግ ዓለምን ማዳን ትችላላችሁ። ኢንሱሊን የፈጠረው ሳይንቲስት ከተሸለመ ኢንሱሊን ያስወገደው የማይሸለምበት ምክንያት የለምና በርታልን። ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህ። ጎን ለጎን ሀሳብህን በመጽሐፍ አሳትመህ ብታወጣውና ህዝብህን ብትታደግ መልካም ነው።

  • @mamushhawaz9691
    @mamushhawaz9691 Před měsícem +4

    ዶ.ር ደምሴ ድንቅ ነው
    የምግብ ባለሙያ የተባሉት ዶ.ር በሙያቸው ብቻ ቢያወሩ
    ጋዜጠኛዋ ዶር ብዙ ሀሳቦችን አላስጨርስ እያልሽ እያስቸገርሽ ነበር
    ዝግጅቱ ምርጥ ነበር
    ምናልባት የምግብ ባለሙያው ዶር በሙያው እንደገና ቢቀርብ
    ሁላችሁንም አመሰግናለሁ ❤❤

  • @fitsumethiotube1791
    @fitsumethiotube1791 Před 2 měsíci +1

    ድንቅ ትምህርት እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @AberaWondafrash-cb8rh
    @AberaWondafrash-cb8rh Před 2 měsíci

    Really i thank you very much Dr. Demissie and others too.

  • @marakinegash8775
    @marakinegash8775 Před 2 měsíci +2

    Big respect for Dr Demise. He well understood the issue and the solution. Well done 👏🏼👏🏼👏🏼

  • @SS-wt9ur
    @SS-wt9ur Před 2 měsíci +4

    Thank you Dr demissie Tadesse
    CZcams followers they can get supportive ideas from this two doctors
    Dr William li &
    Dr Pradip Jamnadas

  • @soltube2527
    @soltube2527 Před měsícem

    ምርጥ ምርጥ ለስኳር በሽታ የሚሆን በዶ/ር ደምሴ ታደሰ የቀረበውን ሃሳብ ሙሉ በሙሉ ተቀብያለሁ ምርጥ ሃሳብ ነው ደስ ብሎኛል

  • @baharuahmed3868
    @baharuahmed3868 Před měsícem

    እጅግ በጣም በእውቀት ላይ የተመሰረተ ምርጥ ትንታኔ ፡፡ በጣም አመሰግነለሁ

  • @helenabebe-jg2lg
    @helenabebe-jg2lg Před 2 měsíci +3

    Are you a doctors so proud ❤❤❤❤❤❤because save people life❤❤❤love you

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 Před měsícem +4

    ዶ/ር ደምሴን ከልቤ እያመሰገንሁ NBC ጤናዎችም ይህን የተባረከ ሰው ከህይወቱና ከልምዱ የደረሰበትን ዕውቀት ያለ ስስት ለእኛ ለወገኖቹ በማስተማሩ እ/ር በሰፊው እጁ ይባርክልን !! ግን የተቆጠበ ሰዓት ይዛችሁ ከምታቻኩሉ በተከታይ ሳምንትም ማቅረብ ትችሉ ነበር እናመሰግናለን ! ❤❤

  • @mekdesmekuria1277
    @mekdesmekuria1277 Před 2 měsíci +1

    ዶክተር ደምሴ እጅግ ጠቃሚ በአእውቀት ላይ የተመሰረተ ግንዛቤ ለህብረተሰባችን በማካፈልህ እጅግ አድርጌ አመሰግንሀለሁ ። ፈረንጆቹ በዚህ ነው የሚበልጡን ህዝባቸውን በማንቃት ከሚሊየን ሰው አንድ ሺ ቢድን ትልቅ ስኬት ነው ይህንእ ስራህን አጠናክረህ ቀጥልበት ያፀድቅሀል የኛ ህዝብ ስለማያነብ ብዙ ያመልጠዋል ። 🙏👍

  • @blenTube
    @blenTube Před měsícem

    ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ተባረኩ❤

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před měsícem +6

    ስኳር በሽታ የሆዳሞች በሽታ ነው በራሴ ሳየው ጾሜን እያቋረጥኩ እስከ 12 ሰአት መቆየት እያቃተኝ በ9ሰአት እየበላሁ ለጤናዬም ለነፍሴም ሳልሆን ሁዳዴ አለቀ በጣም እስከ እራስመታት ድረስ እየራበኝ እንኳን 3 ቀን ልቆይ

    • @fisehayeaa8079
      @fisehayeaa8079 Před měsícem

      Betaaaaaam asekognal comentu!

    • @user-wr8fs2zs8k
      @user-wr8fs2zs8k Před měsícem

      @@fisehayeaa8079 እውነቴን ነው እራሴን ታዘብኩት ልጆቼ ስኳር አትጨምሪ አቶግዢ ሲሉኝ እየደበቅሁ ቡናዬ ውሰጥ እጨምራለሁ ባንድ ፊት ኪኒን ስኳር መቀነሻ እውጣለሁ በአንድ ፊት ቡና በስኳር ምን ማለት ነው ሞቴን እያፋጠንኩት አይደል

    • @fasileyayu
      @fasileyayu Před měsícem

      Lol

    • @meseretberhanu2745
      @meseretberhanu2745 Před měsícem

      Eske mecheresha endalsemahachewu comentih yasayal lamangnawum bedenb madamet limed+

    • @dagabe2107
      @dagabe2107 Před měsícem

      የገባህ/ሽ አይመስልም። እንደገና ስለዚህ በሸታ ተከታተዪ

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 Před 2 měsíci

    Wow በጣም ምርጥ ትምህርት ተባረኩ

  • @seadaabdurahman829
    @seadaabdurahman829 Před 28 dny

    ትክክለኛ ደ/ር ነህ በማስፈራሪያ ቃል ነው የሚናገሩት አንተ ትክክል ነህ ጌታ ይባርክህ አሜን ተባረክ

  • @zxy8006
    @zxy8006 Před 2 měsíci +15

    ባለሞያ ካቀረባችሁ ዝም በሉ እና ሀሳቡን አስጨርሱት።

  • @konjithabtemichael7324
    @konjithabtemichael7324 Před měsícem +6

    My name is Tsehai. Last year in February I went to for 2 months from Maryland. Before I left I was worried about my health and wanted to know about sugar level. My results show 7.8 % A1C now 6.5 cholesterol, 246 now 208, HDL 42 now 39, 172 now 150. I achieved these improvements because I understood fasting, walking , stopping sugar intake and reducing carbohydrates. The time I stayed in Ethiopia was lent/Arba tsom .The doctor that diagnosed me last year said I was. Diabetic and had to start medication. She threatened me I would encounter complications with my eyes, etc. She didn't give me a chance to change lifestyle. I ignored her and tried by myself. The other doctor this year said ' congratulations your sugar result is under excellent control ' This corroborates Dr. Demise's professional, honest and clear explanation as to how we can be able to reverse type Ii diabetes. I thank him and NBC

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 Před měsícem +1

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤🎉❤❤​ 🎉🎉🎉🎉🎉❤ዕልልልልል…መጀመሪያ እንቋዕ ኣብፀሓኹም ንዘላለማዊ ሓዘንን ቁዛመን ቃንዛ ስቃይ ሰቆቓ መርድእ ናብ ሲኦል ጋሃንብ ዝኣቱ ዝረገፉ more than 1.5 million ዝተቀንዘፉ ደመ ኸልቢ ኾይኖም ዝረገፉ ምውታት REST IN HELL❤❤❤🤣🤣🤣😂😂😂ሓይልታት ምክልኻል ሞቶረ ሃገረ ዓባይ ትግራይ Republic( so called USELESS HOPLESS tdf) ብዘይካ መናእሰይ ካባ “ሰብኣዊ መሰል“ ተጎልቢቦም ዝንቅዉ ዘሎዉ ሓደሽቲ ኣዛብእ ናይ ቀትሪ ፍጥረት ናይ ሰብ ዘይብሎም ዕቡድ ኸልቢ ዝለሃሶም ብመንፈስ ዕቡድ ኸልቢ ዝተጠመቁ ዝተለኸፉ ዝተበኸሉ ንሞት ንስቃይ ንጥሜት ንቃንዛ እምበር ንምንባር ዘይተዓደሉ ተጎቢሆም ብመኣኮሮም ብኣፎም ይዉገሩ ብበረኺና ብኣሲድ ተሓፂቡ ዘይጸርይ ጥላም ጥምባም ብስብስ ረሳሕ ለሓሲ ዘርኢ ድያብሎሳት ተወጋሪ ትግራዋይ ሰማእታት ኣብ ምድራዊ ሲኦል ዘርኢ ድያብሎሳት ጋንየናት ሕዝቢ መንሃርያ ክልል ትግራይ ኣብፀሓኹም: ኣሜን! ኣሜን!

  • @zerihunlulseged5126
    @zerihunlulseged5126 Před 2 měsíci +1

    Thank-you, dr.

  • @solomonmengesha196
    @solomonmengesha196 Před 2 měsíci +1

    Dr Demisie, I appreciated your great intellectuality in this field of study. I have never heard such a lecture before. Many thanks!

  • @dagnachewoda5794
    @dagnachewoda5794 Před 2 měsíci +3

    እኔ ራሴ ምስክር ነኝ ምሳ ብቻ ነው የምመገበው እሱም እስክጠግብ አይደለም በየቀኑ አንድ ሰአት ዎክ አደረጋቸው ወደ ሀኪም ስሄድ ውጤቴ ተቀይሮ ኖርማል ሆነ ዶክተሯም በመደነቅ ምንድነው ያደረከው በማለት ጠየቀችኝ እኔ ተሞክሬዬን አጋራኃት ይኸው በጤንነት አለው

  • @gebreyesusteklu5784
    @gebreyesusteklu5784 Před 2 měsíci +3

    እኔ የዛሬ አስራ ኣምስት ዓመት በስፔሻሊስት የስኳር በሽታ እንዳለብኝ ተረጋግጦ ታዞልኝ ለአንድ ወር ተጠቅሜ ነበር። ከዛ በስፖርትና የምግብ ዓይነት በመምረጥ ፕሪ ድያቤቲክ ሁኜ ያለመዴሃኒት ለአስር ዓመት ቆየሁ። አሁን ያለመድሀኒት ሙሉለሙሉ ከስኳር በሽታ ነፃ ሁኜ እኖራለሁ። ዶክተር ደምሴ ያነባቸው ነገሮች በሙሉ አንብቤአለሁ። መደምደምያችሁ በጣም በጣም ስህተት ነው። ሁሉም ሳይሆን በአብዛኛው ታይኘ ቱ ድያበቲክ መድሃኒት ጥሎ መኖር ይችላል። ፆም ለሌሎች በሽታዎችም መድሃኒት ነው።

    • @FREHIWOTGADISA
      @FREHIWOTGADISA Před měsícem

      እባክህን እርዳኝ ወንድሜ

    • @saramillion9585
      @saramillion9585 Před měsícem

      እባክህ ወንድሜ ተባበረኝ እኔ tiyp 1 ላይ ነኝ 5.8 ሆኜ ለ 3 ወር መዳኒት ታዞልኝ ምግብሽን አስተካክይ ተብያለሁ

  • @leulYagrsew
    @leulYagrsew Před měsícem +1

    ውይይቱ በጣም ጥሩ ነዉ የመግብ እቅድ ቤፃፍል

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 Před 2 měsíci

    DR demes thanku so much i appreciate you i am type two diabetic patient i never take serious about my health i used to eat anything I can get but finally my whole body messed up today I learned alot thanku ❤

  • @tibebutadese5520
    @tibebutadese5520 Před 2 měsíci +6

    የዘማናዊ ሕክምና ወድ ቢዝነስ (ንግድ) በመሆኑ ነው ዶክተር ታደስ ትክክለኛ ሃሳብ ነው

  • @amaredemesess1047
    @amaredemesess1047 Před 2 měsíci +5

    እባካቹን ዶ/ር ደምሴ ታጀሰ የት ነው የሚሰራው ወይ ስልኩን ያላቹ ???

  • @SeniA-su3bz
    @SeniA-su3bz Před měsícem +2

    እንዲህ ነው የሐረርጌ ልጅ እውቀቱን ገንዘቡን ጊዜውን የሚያካፍል ሳይስ ስት ለሰው ልጅ ክብር ያለውብ እዉነት የሚናገር ጌታ ይባርክህ ተባረክ ግኝ።

  • @EtaferahuTerefe
    @EtaferahuTerefe Před 2 měsíci +1

    ዶ/ር አግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ የአሁን ዘመን ሃኪሞች ለገንዘብ አንጂ ሰዉነ ለማዳነ ግድ የላቸውም መድሃኒት እንድንላመድ አድርገውናል ሁሉም ባይሆኑም አብዛኛዎቹ ገንዘብ ያስቀድማሉ በዚህ እኔን ጨምሮ ብዙ ነብሳትን ታድገሃል ቀጣይነት ቢኖረው ጥሩ ነው አናመሰግናለን

  • @gambellaketema4564
    @gambellaketema4564 Před 2 měsíci +4

    ,ከዚህ በፊት የነበረውን ቪዶውን የማግኘት መንገድ ቢታሳውቁን ደስ ይለኛል

  • @pvalendis
    @pvalendis Před 2 měsíci +4

    የከዚህ በፊቱ የስኳር በሽታ ህክምና ያልተቀየረው የመድሐኒት አምራቾችን ጥቅም ለማስጠበቅ ይሆን?

  • @MarshetMengistu
    @MarshetMengistu Před měsícem

    በጣም. ደስ የሚል አገላለጽ. ነዉ አብዛኛዉ የሀገራችን ዶክተሮች ወደ መድሀኒት ይገፉሀል እንጂ. በምግብ ማሰተካከል እንደሚቻል እሚመክር ሀኪም አላገኘሁም ስለዚህ ሁሉም ባለሙያዎች ይህንን አካሄድ ቢጠቀሙበት።

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 Před měsícem

    ዳ/ር እናመሰግና መሰግናለን

  • @tsegazeabmekbib1696
    @tsegazeabmekbib1696 Před 2 měsíci +3

    ውይይቱ በተለይ ለስኳር ሕመምተኞች ጥሩ መረጃ የሚሰጥና እጅግ አበራታች ነው።
    እኔ በኢንሱሊን ሬዚስታንስ ምክንያት ፋቲ ሊቨር አጋጥሞኝ ነበር። በሳምንት ለ5 ቀናት ከ18-21 ሰዓታት ለ 5 ወራት ከፃምኩ በኋላ ቼክ ስደረግ ፋቲ ሊቨር እንደሌለብኝ በምርመራ ተረጋግጧል። A1C ዬ 7 የነበረው ወደ 4.9 ዝቅ ብሏል። ሆኖም የመድሐኒት መጠን ከመቀነስ ውጭ የመዳን ነገር አላየሁም። ምንአልባት የአፈፃፀም ችግር ሊኖርብኝ ይችል ይሆናል።
    ፕሮግራማችሁን ወድጄዋለሁ።

    • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
      @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Před 2 měsíci

      Yeante silk bitisetegn

    • @getachewmihretab4162
      @getachewmihretab4162 Před měsícem

      መዳኒት መውሰድ የለብህም A1c 5.6 በታች ሆኖ ለምን ትወስዳለህ ከ ዶክተር ጋር ተነጋገር የተጻፋ መጽሐፍትን ጎግል አድርግ በአንተ ጤና ለይ አንተ ነህ ወሳኝ

    • @kiflealemayehu262
      @kiflealemayehu262 Před měsícem

      18 ሰዓት ማን ፁም አለህ።ሰዓቱን ቀያይረው።

  • @brooke5457
    @brooke5457 Před 2 měsíci +3

    ባታቆርጭው መልካም ነበር ሀሳቡን በታተንሽበት ረጋ በይ ጠቇሚ ነገር ነው ሲያወራ የነበረው።

  • @user-ed7en9nx4b
    @user-ed7en9nx4b Před měsícem +1

    Its really a great justification.tnx

  • @user-xy5pe9dg8k
    @user-xy5pe9dg8k Před měsícem +1

    እግዚአብሔር እረዥም ዕድሜ ደ/ር ደምሴ ዕድል ባገኝ በስልክ እንኳን ባወራዎት

  • @messya7125
    @messya7125 Před 2 měsíci +7

    አታጥድፏቸዉ ሀሳባቸዉን አስጨርሷቸዉ ትክክልን የሚሉት ዶክተር ጠያቂም መላሽም ሆናችሁ። ጥያቄዬ መድሀኒት የምንወስደዉን አቁመን ነዉ ምግብ ቶሎ ቶሎ ባለመመገብ ቀስበቀስ ነዉ የሚሆነዉ መድሀኒቱ ያለምግብ ወይም በመቀነስ ነወይ?

  • @yenetagebre8019
    @yenetagebre8019 Před 2 měsíci +3

    ለምን አታናግሩትም?የጋዜጠኝነት ሥነ ምግባር ይኑራችሁ።

  • @almazwoldemariam7181
    @almazwoldemariam7181 Před 2 měsíci +1

    ዶክተር የሰጡት ትምህርት እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናአለን

  • @fetenewedago6320
    @fetenewedago6320 Před 2 měsíci

    አመሰግናለሁ ዶክተር