EHIOPIA | ቦርጭን አጥፍቶ ሸንቀጥ ብሎ ረጅም ዘመን በሙሉ ጤና ለመኖር እነዚህ ምግቦች ምርጫዎ ይሁኑ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ቦርጭን አጥፍቶ ሸንቀጥ ብሎ ረጅም ዘመን በሙሉ ጤና ለመኖር እነዚህ ምግቦች ምርጫዎ ይሁኑ።
    ከትክክለኛ ምግብ እለመመገብ በማህረሰባችን ብሎም በዓለማችን ላይ በብዙ የሚቆጠሩ በሽታዎች ተንሰራፈተው ይገኛሉ ። የስኳር በሽታ ፣ መጠን የለሽ ክብደት በሽታ ፣ የደም ግፊት ፣የደም ቧንቧ በሽታ ፣ ውስብስብ የሜታቦሊዝም በሽታ እና ሌሎችም ይገኙበታል
    በዚህ ቪዲዮ የቀረቡትን የምግብ ምርጫዎች ቢከተሉ ለእኔም እንደሆነልኝ ቦርጮዎን አጥፍተው ሸንቀጥሽ ብለው እድሜዎትን በሙሉ ጤንነት እንዲኖሩ ይረዴዎታል ። ለልጆች እና ለቤተሰቦ ለእእሶም በጤንነት ለመኖር ይህን እውቀት ይታጠቁ
    ኢትርሚተንት ፋስቲንግ ( intermittent Fasting play list)
    • ETHIOPIA| ቦርጭን ለማስወገድ ...
    • ኢንተርሚተንት ፆም የተሟላ መመርያ...
    Water Fasting play list ( በውሃ ፅም ሁሉም ቪዲዮዎች )
    www.youtube.co....

Komentáře • 476

  • @yenetena
    @yenetena  Před 3 lety +86

    በተለይ ልጆች ላሏቸው ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ

    • @teshomedagnaw9022
      @teshomedagnaw9022 Před 3 lety +2

      Remember, when a lengthy lecture goes on , the main point is lost
      See if you could release a simplified version of the information

    • @aman-wg1bz
      @aman-wg1bz Před 3 lety

      @@teshomedagnaw9022 be nice !!!! Lol
      I agree 👍

    • @frewoyniferede591
      @frewoyniferede591 Před 3 lety

      Sorry ዶክተር የበቆሎና የፍርኖ ድቄት እጀራ ከሆነስ

    • @bettygbermedhin4601
      @bettygbermedhin4601 Před 3 lety +5

      እባክህን ዶክተር ዳንኤል መጣወጥ የምንሰራባቸው ዘይቶች ጥሩና መጥፎ የሆኑትን ብትነግረን በተረፈ በርታ

    • @melkamlove2830
      @melkamlove2830 Před 3 lety +3

      Hello Dac thank you so much for your hard work🙏 doctor i always try to eat Organic food but some of family and friends make fun of me & telling me that USA organic food is fake😨 this makes me worried Especially milk and egg what do you think??

  • @bereketalemayehu720
    @bereketalemayehu720 Před 3 lety +41

    ዲስላይክ የምታደርጉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ?ምነው መልካም ነገር አለርጅክ ሆነብን?ዶክተር በርታ እናመሰግንሃለን

  • @abebaweshetu6156
    @abebaweshetu6156 Před 2 lety +14

    የአንተን ፕሮግራም በጣም እከታተላለሁ በሚገባ የነገርከኝን ተግብሬው በአንድ ወር ካርቦአይድሬት በጣም ቀንሼ ይበልጥ ስኳር ፣ ዳቦ፣ ጣፋጭ ነገሮችን መብላት አቁሜ በሳምንት 3 ሰዓት ያህል በእግር እየተራመድኩ ከ 104 ኪሎ ወደ 97 ኪሎ ቀንሻለሁ

  • @nurenassir6333
    @nurenassir6333 Před 3 lety +9

    •ለፓኪስታን ኒኩለር ካስታጠቀው ሳይንቲስት አብዱልቃድር ክሀንመቆያ
    •ለህንድን ነጻነት መስዕእዋት ከከፈለ ማተበ ገንዲ
    •ለነጻነት 27 አመት ዘብጥያ ከወረደው ኒልሰን ማንዴላ
    •የሁለተኛውን ዓለም ጦርነት ቀስቅሶ አለምን ካንቦቀቦቀው አዶልፍ ሂትለር
    •ጣልያንን አንበርብዶ ወደመጣበት ከመለስው ምኒልክ
    •አንዲት ጥይት እስክትቀረን ለእናት ሀገራችን ሉዑላዊነት እንሰዋለን ከለው ጓድ መንግስቱ ኃ/ማርያም
    •በባዶ እግሩ ሮጦ የእምዬን ኢትዮጵያ ባንዲራ ካፍ አስደርጎ ካስወለበው አበበ ቢቂላ
    •የ2019 የኖቤል ሽልማት አሸናፊ ሆኖ በደስታ ካስፈነጠዘን ዶ/ር
    •በአሜሪካን NASA ውስጥ በሚሰራው እና በድንቅ ስራው ካስደመመን ዶ/ር ብሩክ ላቀው
    አንተ በለጥክብኝ!!! ድንቅ፣ ድንቅ ችሎታ ነው ያለህ። ት/ቤት ሳንሄድ ቤታችን ቀጭ ብለን አንተ 20 እና 30 ዓመት በደከምክበት እኛ ዶ/ር ሆንን። በቦርጫችን እንዳልተሸማቃቅን ዞሬ ምነው ሆዴን አያዩትም እንዴ፣ ይህን 6 ፓኬን ማለት ጀመርን። አቦ አላህ እውቀትህን ያስፍው፣ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ። በሚቀጥለው የdiabet type 2 ላለበቸው ለየት ያለ ፕሮግራም ብታዘጋጅ የበለጠ ይመረጣል። ለእኛ ለወጣቶች ከደከምከው በላይ ለአዛውንት ማድረግ።
    አመሰግናለው

  • @elezabethayele4280
    @elezabethayele4280 Před 3 lety +5

    አሁን ገና በሽታዬን አገኘሁት እንጀራ አበዛለሁ 1/4 መውረድ እንዳለብኝ ተረድዳሁ አመሰግናለሁ::🙏🏻

  • @iamfree347
    @iamfree347 Před 3 lety +4

    ዶ/ር ን በጣም ነው እማመሰግንህ ብዙ ዶክተርነን ባዮች ሀገራችንና ህዝባችንን ሲያናውጡና ሲያጋጩ ሲያፋጁ ይውላሉ አንተ ግን ለምትወደው ህዝብህ ነፃ የሆነ አገልግሎት ራሳችንን በራሳችን እንድናክም እየረዳኸን ነው ተባረክ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት

  • @user-pf6rp1rv1k
    @user-pf6rp1rv1k Před 3 lety +8

    ከልቡ እኮ ነው እሚያስተምረን በእውነት ዶክተር እናመስግናለን💙🙏

  • @misraktamerat8887
    @misraktamerat8887 Před 3 lety +14

    እኛ አብሾች ነን በግራም አንሰራም ቁርስ ይሄንን ምሳ ይሄንን ብሉ ብትል ይቀለናል

  • @esateesate2555
    @esateesate2555 Před 3 lety +5

    ወንድሜ ተባረክ ብዙ ነገር እያሳወከን ነው እውነት ነው ላይክና ማድረግ ብር እንጂ ዲስ ላይክ አይደረግም!!

  • @hagerenuriy3504
    @hagerenuriy3504 Před 3 lety +2

    ዶ/ር ዳኒ በጣም አመሠግናለሁ በብዙ ተጠቅሜያለሁ በዚሁ ቀጥል እንዳትጠፋብን ኢትዮጲያ ላለነው ልክ እንደዛሬው ማግኘት የምንችለውን በደንብ በእርጋታ እንደምታሳየን ተስፋ አደርጋለሁ ተባረክ

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 Před 3 lety +12

    We are so lucky to have you . God bless you🙏🏽

  • @shockingdiscovery7741
    @shockingdiscovery7741 Před 3 lety +2

    ዶክተር ዳንኤል እንደ አንተ ያለውን ያብዛልን የተቸገርንበትን ሁሉ የሚዳስስ መረጃ ስለምታካፍለን ተባረክ🙏🙏🙏

  • @hailefeyssa8419
    @hailefeyssa8419 Před 3 lety +8

    እንደ ማር የምጠፍጥ ትምህርት ነው ወድጀወለሁ::የለህን ስተከፍል ይበዘልሃል በዚሁ ቀጥልበት::

  • @tsedaleedeto2688
    @tsedaleedeto2688 Před 3 lety +8

    Thank you so much. God bless you and your all family. Thanks God we Ethiopians have such a Person like you.

  • @samerawitekassa1576
    @samerawitekassa1576 Před 3 lety +2

    አመሰግናሃለው DRለምትሰጠን ትምህርት ለሆዴ ያልሞከርኩት ነገር የለም ስፓርት፣ምግብ ዳይት ግን intermittent fasting ወደ አንድ ወር ተኩል ሆነኝ ሆዴ እየከሳ መጣ መመዘን አልፈለኩ እስተ. xmass ድረስ
    sugar and loecarb dite እያደረኩ እንዴት ሰላም እንደሚሰማኝ በጣም ደስ ይላል

    • @sdadsa9474
      @sdadsa9474 Před 3 lety +1

      በናትሽ እገሪኝ እኔ
      በጣም ወፍራም ነኝ ግን
      ሁሌም የምመገበው እሩዝ ነው 😥😥😥😢😢😢😢😢😢😢

    • @samerawitekassa1576
      @samerawitekassa1576 Před 3 lety +1

      እኔ ብዙ እሩዝ ፓስታ ዳቦ የመሳሰሉትን የስንዴ ዘር ድንች አልበላም ጣፋጭም ግን ብዙ ጤፍ ገብስ አጃ ቬጂተብል እመገባለው

  • @tabe7777
    @tabe7777 Před 28 dny

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንዳንድ ሰዎች የምሰጡትን አስተያየት ከፍላችሁ የማታደርጉትን ሞራል የሚነካ ባታደርጉት ክብር ይኑረን።

  • @user-cg9xb4mt5w
    @user-cg9xb4mt5w Před 3 lety +3

    እናመሰግናለን ተባረክልን ስለመልካም ትምህርትህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @helinasam3216
    @helinasam3216 Před 3 lety +2

    ጤና ይስጥልኝ ። ዶክተር በብዛት የልጆች ምግብ ላይ ትኩረት ብታደርግ ጥሩ ነበር። እናመሰግናለን ።

  • @tigisttemesgen5013
    @tigisttemesgen5013 Před 3 lety +5

    ተባረክልኝ

  • @abebchassefa8247
    @abebchassefa8247 Před 6 měsíci

    በእውነት በጣም ብዙ ነገሮችን እየተጠቀምኩ ነው ተባረክ ወንድመ 🙏🙏🙏🙏

  • @abiydenberu1214
    @abiydenberu1214 Před 3 lety +2

    Thank you so much ዘመንህ ይባረክ !!

  • @yotamerat420
    @yotamerat420 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዳኒ የምር ምርጥ ማብራሪያ በሁሉም በምታስተላልፋቸው ጠቃሚ መረጃዋች !!!

    • @igo1071
      @igo1071 Před 3 lety

      ፋርማሲ ይስራ ነበር ግን እውነት ዶክተር ነው? አጭበርባሪው በዛ ድ/ር የሆኑት ጊዜውም የላቸው ብዬ ነው

  • @user-me3kh7rq1u
    @user-me3kh7rq1u Před 3 lety +3

    ሁሌም አመሰግንህ አለሁ ወንድም ጠንክር የበለጠ እንጠብቃለን ነገር ግን ፉጥነትህን ትንሽ ብትቃንስ ብዬ ነው ከእቅርታ

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 Před 3 lety +3

    You teach us from the deep of your heart thank you so much, ine tyroid, high blood, presure, arterites alebgne,ke 2 amet wodih degmo I have Vertigo x dyssiness v. Suffer of it pleaseeee what shall I do? My blood group is 0 posetive

  • @wintab9571
    @wintab9571 Před 3 lety +1

    ዶክተር ዳኒ በጣም እናመሰግንሀለን እንተንም ቤተሰብህንም እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @selamawithabtegeorgis8969

    ዶ/ር ጤና እና ሰላሙን እመኛለሁ ለምታስተምረው ፣እንድናውቅ ፣እነድንረዳ በማድረግህ በእግዚአብሄር ስም አመሰግናለሁ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 3 lety +1

    ዶክተራችን፣እግዝያብሔር፣ይስጥክ፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልክ

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 Před 3 lety +1

    አቤት እንዴት እያስተማርከን እንደሆነ ብዙ ጥቅም አግኝቻለሁ ተባረክ ወንድሜ

  • @meseretwoldiehassen6878
    @meseretwoldiehassen6878 Před 3 lety +1

    Thanks dr. For full information.becouse of your videos about weight managements,I have managed to lose 60 pounds in five months 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Sebleabesha
    @Sebleabesha Před 3 lety +2

    ዶ/ር ዳኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሆል ሚልክ ለልጆች ምን ትለኛለህ ኦርጋኒክ ሆልሚልክ ነው የሚጠጡት እባክህ ንገረኝ ክብደታቸውን አይጨምርም ወይ በቀን ስንት ብርጭቆ መጠጣት አለባቸው? 8 አመት እና 6 አመት ናቸው መልስህን እጠብቃለሁ ተባረክ ወንድሜ🙏🏽🙏🏽😍❤️

  • @meskeremhmaryam6530
    @meskeremhmaryam6530 Před 3 lety +3

    ዶክተር እንዴት ነህ የምታቀርበው የጤና ዝግጅት በጣም ጠቃሚ ነውና ልትመሰገን ይገባል ወንደሰን እባላለሁ ከአዲስ አበባ ከፍተኛ 7 ት/ቤ አብረን ተምረናል

    • @yenetena
      @yenetena  Před 3 lety

      Wow such a long time , Thank you!!

  • @user-je8xn3kb9m
    @user-je8xn3kb9m Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ።

  • @user-te5gb5vm8o
    @user-te5gb5vm8o Před 3 lety

    መቸም ለመልካም ስራህ በቂ ምላሽ ባላገኝም
    ስለመልካም ትምህርትህ፣ስለጊዜህ እጅግ በጣም እናመሰግንሀለን

  • @msrakdegefe4024
    @msrakdegefe4024 Před 3 lety +4

    D.rእናመሠግናለን 🙏

  • @terstadefris655
    @terstadefris655 Před 3 lety +2

    በጣም ቆንጇ ምክር ነው እኔ በጣም ይስቸገረኝ ቦርጭ ነው

  • @enatalemgedefe4391
    @enatalemgedefe4391 Před 3 lety

    ከልብ አመሰግናለሁ ዶክተር ዳንኤል በጣም ጥሩ ነገሮችን ነው እያስተማርከን ያለኸው

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 Před 3 lety +2

    I am really interested to see your videos i love it Dr Daniel bless you

  • @sintetube8886
    @sintetube8886 Před 3 lety +1

    ዶክተር በጣም በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ ጌታ ይባርክህ

  • @aminaahmed4180
    @aminaahmed4180 Před 3 lety

    ዶ/ር ዳኒ እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን አላህ እሜና ጤና ይስጥህ

  • @markos4908
    @markos4908 Před 3 lety

    ዶ/ር በጣም ደስ ይላል እኔስ መካከለኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ቪዲዮ ግን አስተማሪ ነው በርታ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ኑርልን ዶ.ዳንኤል
    I hope everyone follows you .

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Před 3 lety +2

    አይ ዶ/ር ኑርልን ባለፈው ስለማዲያት ያስተማርከው ሰርቶልኛል ዘመንህን ጌታ ይባርከው እንወድሀለን እናከብርሀለን 😍

    • @uyigi2670
      @uyigi2670 Před 3 lety

      እህቴ ምን አጊተሽ ተሻለሽ የኔማዳት ዝም ብሎ ይጨመራል መፍተሂ ካለሽ ንገርኚ

    • @yeshimebetgiorgis380
      @yeshimebetgiorgis380 Před 3 lety +1

      Please tell me which one you’re applied, For me I tried but it didn’t worked.

    • @melenabekalu1762
      @melenabekalu1762 Před 3 lety +6

      በእርግጥ ዶ/ር ዳኒ ሲያስተምር ያለው ዚንክ ኦክሳይድ ክሬም ነው ፋርማሲ ሔድኩኝና ዚንክ ኦክሳይድ ክሬም ስጠኝ ስለው የሰጠኝ ecoff የሚባል ክሬም ጠዋትና ማታ ነው ማዲያት በአለበት ቦታ ላይ ነው የምትቀቡት በውስጡ ያለው zinc oxide.olive oil.tea tree oil honey ....በጣም በሚያዲያት ተሠቃይቼ ነበር ሆስፒታል ሁሉ ሒጄ መፍትሔ አላገኘሁም ነበር ሳልወድ በግዴ ማዲያቱን ለመሸፈን ስል ፓውደር አደርግ ነበር እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ፓውደር መቼ ነው የምትገላግለኝ እል ነበር አሁን ተገላግያለሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ይህ ክሬም ምንም ቆዳችሁን ሳይጎዳ ፌድ እያደረገ በ15 ቀን ውስጥ ያጠፋዋል ፋርማሲ ሰጠይቁ ከ15-30 ቀን ነው የሚሏችሁ ሌላ ክሬም አትቀላቅሉበትም ገዝታችሁ ተጠቀሙ እንደ እኔ በማዲያት የተቸገራችሁ ተባረኩ።

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 Před 3 lety +1

      @@melenabekalu1762 በፈጠረሺ ቁጥርሺን ስጭኝ ፈቶ አንስተሺ እንዲልኪልኝ ስሞትልሺ ወይም የኔ ስልክ በዋሳብ 00971566628385 አናግሪኝ

    • @melenabekalu1762
      @melenabekalu1762 Před 3 lety

      @@tamraabi1751 የእኔ እህት ስሙን እኮ አሰቀምጨልሻለሁ ጽፈሽ ሒደሽ ፋርማሲ ስጠይቂያቸው ይሰጡሻል ecoff ይባላል የክሬሙ ስም ከጠፋልሽ በጏላ ስታቆሚው ተመልሶ አይመጣም ሁሉን ይነግሩሻል ሌላው ፎቶውን ከፈለግሽ ደግሞ ጎግል ውስጥ ገብተሽ ሰሙን ስትጽፊ ኢንግራዴንቱ ሁሉ ይመጣልሻል እኔ በጣም ስለተሠቃየሁ የዶ/ርን ትምህርት በደንብ ተከታትየዋለሁ ለቡግር ቬኔጋርና ቲትሪ ኦይል መጠቀም እንዳለብን ተናግሮ ነበር በዚህ ክሬም ውስጥ ደግሞ ቲትሪ ኦይል አለበት ቡግርንም የመከላከል አቅም ያለው ይመስለኛል በእርግጥ ለእኔ መዲያት ብቻ ነው የነበረብኝ

  • @birkineshtereda2896
    @birkineshtereda2896 Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን።ተባረክልኝ!!!!

  • @zebibatube2750
    @zebibatube2750 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ዶ/ር ምርጥ ፕሮግራሞችን ነዉ ምታቀርበዉ አድናቂህ ነኝ

  • @hiweyekidanmhirtleg2868
    @hiweyekidanmhirtleg2868 Před 3 lety +2

    Thank you for sharing information

  • @kidistamare8781
    @kidistamare8781 Před 3 lety

    Nutrition in my own language is such a gift .I have always wanted an Ethiopian and a professional
    to do this.thank you doc.I wish people should know your videos are priceless.we mostly become patient with our own money.

    • @yenetena
      @yenetena  Před 3 lety +1

      Yes that is true , thank you for your support !

  • @kelemkelem3103
    @kelemkelem3103 Před 3 lety +2

    Thank you so much

  • @samritame
    @samritame Před 3 lety +1

    Thank you I appreciate Dr. You always post amazing videos. The people who dislike this i think they are not healthy they often eat junk food. So they are not happy when someone talk about healthy stuffs.

  • @tsiondemessy5896
    @tsiondemessy5896 Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን

  • @misrakbegashaw937
    @misrakbegashaw937 Před 3 lety +1

    Thank you Doctor we appreciate great job

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Před 3 lety +1

    Thank you 🙏🏽 and God bless you!!!

  • @yeshewaskassa8599
    @yeshewaskassa8599 Před 3 lety +3

    አመሰግናለሁ ዶክተር ባይሆን ትንሽ ቪዲዬው አጠረ መደንብ ብታብራራልን ጥሩ ነበር!!

  • @naneamen4825
    @naneamen4825 Před 3 lety +7

    በጣም የተቸገርነው ነገር ቢኖር የሐበሻ ምግብ በምን አይነት ዘይት ቢሰራ ጤናማ ነው ማቁላላት ስለሚፈልግ እባክህን ዶክተር መልስህን እነጠብቃለን

    • @yenetena
      @yenetena  Před 3 lety +4

      የኑግ ፣ የእቦካዶ፣ ኦልቭ ዘይቶች ምርጫ ናቸው

    • @asegesechsefot2142
      @asegesechsefot2142 Před 2 lety

      @@yenetena እግዚአብሔር ፍጹም ጤናና ሰላም ይስጥህ ልጃችን።እባክህ ስለደም ዓይነትና ምግም ፈልግልን

  • @GabrielBahlibi
    @GabrielBahlibi Před 3 měsíci

    Clever idea! Excellent.

  • @rahelteffra4342
    @rahelteffra4342 Před 3 lety +1

    እጅግ አመስግናለሁ ዶክተር ብዙ ጥቅም አግኝቻለሁ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን ተባረክ🙏እኔ በጣም ነው የተቸገርኩት?

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Před 3 lety +1

    Thank you so much Dr.
    God bless you.

  • @asli2998
    @asli2998 Před 3 lety +1

    Thanks a lot doctor Dani it's amazing 👌👍🙏

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Před 3 lety +1

    Thanks Dr!!!! Bless you more🙏🙏

  • @hiwangebregiorgis5812
    @hiwangebregiorgis5812 Před 3 lety +1

    Thank you so much Dr Daniel for info 🙏

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር!

  • @mesilove1387
    @mesilove1387 Před 3 lety

    Thank you for teaching your videos and May God always protect you and your family

  • @Addistoday
    @Addistoday Před 3 lety +2

    welcome Dr Dani!!👏👏👏👏

  • @zainabseid7067
    @zainabseid7067 Před 3 lety

    tank you so mach dr danael በጣም ጡሩ ትመርትነው

  • @elsaberhane9695
    @elsaberhane9695 Před 3 lety +1

    Thank you so much bless you

  • @hayatali253
    @hayatali253 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 Před 3 lety

    Thanks Dr.God bless you and your family🙏🙏🙏💚💛❤

  • @user-ic7qv2cw2n
    @user-ic7qv2cw2n Před 3 lety +4

    እስኪ የጀርባ ከዳጃጋ ተያያዥ ነርቭ ህመም ስፔሻል ዶክተር አድራሻ ስጠኝ አድስ አበባ ተባበረኝ ዶክተር በርታ

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ዶክተር 👍

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ደክተር👍

  • @bettysheger976
    @bettysheger976 Před 3 lety +1

    Thank you so much for sharing Dr.

  • @anchalemeweldesilase6947

    We are so lake to have you God bless you and your family 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @emu88
    @emu88 Před 3 lety +2

    Thank you for the important information Dr Dani. Can you please talk about Autism kids and how we are going to help our kids? And importan supplements for Autistic kids please? God bless you🙏

    • @yenetena
      @yenetena  Před 3 lety +1

      i will try to bring it up on another video

  • @tesfatube8265
    @tesfatube8265 Před 3 lety +1

    እኒመሰግናለን ዶክተር

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 Před 3 lety +1

    Thank you so much Dr,

  • @hadasaeritrea
    @hadasaeritrea Před 3 lety

    Thanks a lot Dr Dani! May God continue to bless you and your family. It's really helpful? Blessings.

  • @redaghebrezghi149
    @redaghebrezghi149 Před 3 lety +1

    God bles u Dr.

  • @tsegaberhe1080
    @tsegaberhe1080 Před 3 lety +1

    Thank you doctor

  • @elleniweldehanna8983
    @elleniweldehanna8983 Před 3 lety +2

    Thankyou so much Dr Danny God bless you my Question is where I have to buy real veggies? Most green is conventional will you please explain about GMO and Pesticides please I know you are bz if you have time thank you

  • @kidisturgesa2861
    @kidisturgesa2861 Před rokem

    Thank youbso much dear! This is really helpful 🎉

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @yashiberihun22
    @yashiberihun22 Před 3 lety

    እንኳን በደህና መጣህ ዶክተር ዳንኤል
    እረ ዳኒ ግን እኮ ስለጉበት የሰራህው ቪድዮ ላይ ጠይቄህ ነበር. 😥

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 Před 3 lety +1

    ተባረክልን ዶክተራችን 🙏🙏🙏

  • @Emu-zs4bm
    @Emu-zs4bm Před 3 lety +1

    Thank You Dr Dannel 🙏

  • @frezerfreezy1949
    @frezerfreezy1949 Před 3 lety +2

    Tnx doctor

  • @etk1296
    @etk1296 Před 3 lety +2

    Ebakih sile Hormon mezabat ena enkirt chgir bitnegiren betam tiru neber enamesginalen.

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 Před 3 lety +1

    Thanks for your best tips doc! If you can try your video shorter.

  • @ajabeethiopya4791
    @ajabeethiopya4791 Před 3 lety +1

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ስለ URIC አሲድ አስተምረን በጣም ተቸግሬለው ግንዛቤ አስጨብጠን

  • @sendudegu5518
    @sendudegu5518 Před 2 lety

    melekam sew neh Dr Egziabher yebelet tena ena edme yeseteh!!

  • @derejealemu995
    @derejealemu995 Před 3 lety

    Bro great respect and appreciation is extended to u. pls keep saving our people.

  • @rosynegash405
    @rosynegash405 Před 3 lety

    Thank you D.r Daniel God bless you.

  • @yodittesfaye3678
    @yodittesfaye3678 Před 3 lety

    Thank you so much Dani.

  • @haregewoinayele892
    @haregewoinayele892 Před 3 lety +1

    Thank you Dr👍

  • @meseretmeseimeseretmesei9793

    Enamesegenalen Doceter

  • @mennataye3397
    @mennataye3397 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር thank u

  • @josephhaile2183
    @josephhaile2183 Před rokem +1

    Dr. Are you telling me to eat just 1/4 of Injera? Is that for snack? Hope not for Lunch / Dinner:) I love your show…

  • @seadamohammed3288
    @seadamohammed3288 Před 3 lety

    Thank you so much Dr

  • @wubayehuwoldeamanuel468
    @wubayehuwoldeamanuel468 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @haileberhane5604
    @haileberhane5604 Před 3 lety +1

    Bless you brother