ETHIOPIA | ጉበት ከጥቅም ውጪ እንዲሆን የሚያደርገውን ስባማ የጉበት በሽታን (Fatty Liver ) የመቀልበሻ ፍቱን መንገዶች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ለጉበት ከጥቅም ውጪ እንዲሆን የሚያደርገውን ስባማ የጉበት በሽታን (Fatty liver ) የመቀልበሻ ፍቱን መንገዶች
    በዚህ ቪዲዮ
    በአሁኑ ጊዜ የብዙ ሰዎች ጉበት ከጥቅም ውጪ እንዲሆን ያደረገ ያለውን Fatty liver disease ( non alcoholic fatty liver disease)
    1. ከምን ይመጣል?
    2.እዳለብኝ በምን አውቃለሁ?
    2. መቀልበስ ይቻላል ? የመቀልበሻዎቹ ፍቱን መንገዶች ተብራርተዋል
    ኢትርሚተንት ፋስቲንግ ( intermittent Fasting play list)
    www.youtube.co....
    Water Fasting play list ( በውሃ ፅም ሁሉም ቪዲዮዎች )
    www.youtube.co....
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this CZcams channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this CZcams channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Komentáře • 346

  • @yenetena
    @yenetena  Před 3 lety +66

    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው !!

    • @awetdawit3089
      @awetdawit3089 Před 3 lety +1

      Thanks Dr Daniel 🙏

    • @orthodoxneg8742
      @orthodoxneg8742 Před 3 lety +3

      ዶክተር የወገብ ህመምና መንስኤውንና መፍትሄውን ስራልን 😢🙇

    • @user-hg5vb2rk8r
      @user-hg5vb2rk8r Před 3 lety +1

      አመሰግናለሁ 💐💐💐💐💐💐💐💐👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @et1206
      @et1206 Před 3 lety +2

      እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እባክህ ስለ መርሳት ወይም የትውስታ መደብዘዝ ምክንያቱ ምንድነው መፍትሄውስ እባክህ አስረዳን እኔ አሁን የህልም አይነት ነገር ነው የምኖረው

    • @mammaalemeujjguh
      @mammaalemeujjguh Před 3 lety

      Dr gra gonei hulei yamenal anedanedei hodeine chimir Dr mnem yeleshim alune shitna ye dem mermera adrigew tesekayehu mkir kaleh 🙏

  • @hsbhsshsgsggshs558
    @hsbhsshsgsggshs558 Před 3 lety +31

    ዋጋ ከፍለህ የተማርከወን ጊዜ ሰተህ ሕዝብህን እያገለገልክ ስለሆነ በጣም እናመሰግነለን ጌታ ትጋት ና ፀጋ ይጨምርልህ

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 Před 3 lety +6

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን የተቸገረ ሰዉ አለ እባክህ

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 Před 3 lety +7

    ከዚህ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቀን
    ስለ መረጃው እናመሰግናለን!

  • @mohammedumer4449
    @mohammedumer4449 Před měsícem

    ዶ/ር ዳኒ አንበሳ ስታስረዳ በእውቀት የተደገፈ በጣም ግልፅ መልእክት እና ትምህርት ነው ። ከጋዜጠኛ እስከ የኪነ-ጥበብ ሰው ከለውየር እስከ ኢንጅነር ያለን ጓደኛሞች እንወደሃለን እናከብራሃለን እንከታተለሃለን ፣፣በርትዕ ኣጆኻ !!!!

  • @soulz2374
    @soulz2374 Před 3 lety +10

    I have learned a lot from him, and I feel like I will be a doctor soon.

  • @masetuyifosheshaw2191
    @masetuyifosheshaw2191 Před 3 lety +3

    ዶክተርዬ እናመሰግናለው ከቪዶዎችክ ብዙ ነገሮችን ተምሬአለው ለውጥም በብዙ ነገር አጊንቻለው👌👌👌እስኪ ዶክተርዬን ምቶዱ በላይክ ግለፁ

    • @yenetena
      @yenetena  Před 3 lety

      ስለማበረቻ ቀቃላቶ አመሰግናለው

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 Před 3 lety +2

    ዶ/ር ዳኒ በውነት በጣም ወሳኝ የሆነ ምልክት ነው ከልብ እናመሰግናለን፡

  • @yohanneshailu5550
    @yohanneshailu5550 Před 3 měsíci

    ዳኒ በእውነት የምትሰጠው የጤና ትምህርት በገንዘብ የማይተመን እጅግ ጠቃሚ ስለሆነ እግዚአብሔር አብዝቶ ከነቤተሰብህ ይባርክህ ማለት እፈልጋለሁ።

  • @mohammedwasyhun6872
    @mohammedwasyhun6872 Před 3 lety +3

    የውነት ነው የምልህ የውስጥ አዋቂ ነህ በጣም እናመሰግናለን

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 Před 3 lety +2

    ዶክተርዪ ጌታየሱስ አብዝቶ ይባርክ በጣም የሚጠቅም መረጃ ነው እኔ ኡንተርሚቴት ፋስቲንግ በመውሰዴ ከጎኔ ጀጎኔ ውፍረት ነበረኝ አሁን ቡገርምህ እየጎደጊደ ከኔ በጣም እስጀሚገርመኝ ድረስ በጣም ነው ተረዳኝ ለጓደኞቼ ለማውቀውም ሁሉ ሼር እያረኩ ነው አሜሪካንም ኢትዪጵያም በጣም ለውጥ አምጥቼበታለሁ።

  • @cbacbacba8392
    @cbacbacba8392 Před 3 lety +3

    ዶ/ር ዳንኤል እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ

  • @netsanettadesse8540
    @netsanettadesse8540 Před 3 lety +1

    ጌታ እግዚአብሔር ዘመንን ከጤና ጋር ይጨምርልህ ዶክተር ዳንኤል አንተን ጥቅማችን አረጎ የሰጠንን ጌታ እናመሰግነዋለን

  • @yordanosgebrehiwot9222
    @yordanosgebrehiwot9222 Před 3 lety +1

    አመሰግናለሁ ዶር ጉበቴ ጮማ እንዳለው ካወቅኩ ቆየሁ እናም የሱካር ህመም አስከትሎብኝ አሁን ሜትፎርሚን በመዋጥ ላይ ነኝ ስለትምህርትህ እድሜ ይስጥልኝ ሁሌም እከታተልሀለሁ ከአ.አ ነኝ

  • @senimar2865
    @senimar2865 Před 3 lety +1

    ለማመስገንም ለማሞገስም ቃላት አጠረኝ የምርርርር በጣም ጥሩ ሰው ነህ ኑርልልልልንንንንንንን!

  • @mreasy9731
    @mreasy9731 Před 3 lety +2

    Hi dr Daniel. My doctor told me this problem fatty liver 2 years ago After that I start doing low carb diet
    This help me a lot. 2 times I do yearly check up and the doctor told me I have healthy liver now Thank you very much for what you doing Doctor 🙏🙏🙏🙏

  • @selamtube7601
    @selamtube7601 Před 3 lety

    ዶ/ር እጅግ መልካም ነገር ነዉ ያስገነበዝከን ምነበር ከዛ አመት በፊት በጀመርክ አልኩ ልክ የዛሬ አመት ነዉ አባዬ በጉበት በሽታ ዳግም ላይመለስ ያሸለበዉ ምንም ሳናስበዉ የታመመዉ ለ3ወር ብቻ ነዉ ማንም ቤተሰብ ያርፍል ብለን አላሳብንም ነበር

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 Před 3 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ዳኒ
    ስለምትሰጠን ትምህርት

  • @sarahtaffese7113
    @sarahtaffese7113 Před 3 lety +2

    ምን እንላለን ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዶ/ር ዳኒ!!!!

  • @user-cg9xb4mt5w
    @user-cg9xb4mt5w Před 3 lety +2

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ተባረክልን ስለምትሰጠን ታላቅ ትምህርት 🙏🏿

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 Před 3 lety +2

    በጣም ነው እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል ጥሩ መረጃ ነው ተባረክ

  • @rahmahamid7333
    @rahmahamid7333 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር ሰለ ታይፍይድ አንድ በለን አገራችን ህዝብ

  • @tegazeabe9821
    @tegazeabe9821 Před 3 lety +2

    ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር
    ባይገርም የውሃ ጾም ጀመርኩ ትላን ዛሬም ቀጥሏል
    ምንም አረበሸኝም እሰካሁን ነገ እንግዲህ
    ጾምም ሰለሆነ ያትክልት ሾርባ አስቢያለው
    🙏🙏🙏
    ሰኞ ለውጤን አያለው ብያለው

  • @Addistoday
    @Addistoday Před 3 lety +1

    Long live Dr !! በገንዘብ የማይተመን እውቀት ስለምታስጨብጠን እናመሰግናለን!!

  • @mesfin8094
    @mesfin8094 Před 3 lety +3

    በጣም አመሰግናለው በመጠኑ የጉበት ስብ አለብኝ በዚ በካናዳ አንዱም ነጭ ሀኪም ያንተን እሩቡን መፍትሄ አልሰጠኝም ተስፋ አረጋለው ባልከው መሰረት እደማጠፋው

    • @hanamariam6122
      @hanamariam6122 Před 3 lety

      Endet honek ahun

    • @mesfin8094
      @mesfin8094 Před 3 lety

      Ahun tinish lewut ale hageru birdam new sport yelem

    • @hanamariam6122
      @hanamariam6122 Před 3 lety

      Been yetenesa awekekew new over wait nek enenem belewugn new

  • @fanayewoldemichael3763
    @fanayewoldemichael3763 Před 2 lety +1

    አንተ የተባረክ ልጅ ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @mesilove1387
    @mesilove1387 Před 3 lety +2

    Thank you for always teaching videos May God bless you and your family ❤

  • @user-il8vu9hj6m
    @user-il8vu9hj6m Před 3 lety +2

    ዶ/ርየ በጣም እናመሰግናለን በጣም ሀሪፍ ምክር ነው ፡፡

  • @martaz9311
    @martaz9311 Před 3 lety +3

    Thank you Doctor. Appreciate all the great advice!

  • @tihrasyohanes5735
    @tihrasyohanes5735 Před 8 měsíci

    ቸተባረክ ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል ትንሽ ግ ብዙ እንግሊዝኛ ለማይችሉ ከበድ ስለሚለን እየተረጎምክ ብትገልጽልን መልካም ነው

  • @addisaddis4686
    @addisaddis4686 Před 3 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን ድክተር ጥሩ መረጃ ነው አመሰግናለው 👍🤝

  • @samsonyelma5176
    @samsonyelma5176 Před 3 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን ድክተር ጥሩ መረጃ ነው አመሰግናለው 👍

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Před 3 lety +2

    Thank you Dr!! really you change my life style! God bless you more 🙏🙏🙏

  • @asrabebtesfow7860
    @asrabebtesfow7860 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው እናመሰግናለን

  • @user-hg5vb2rk8r
    @user-hg5vb2rk8r Před 3 lety +1

    አመሰግናለሁ ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከክፉ ይሰውርልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን አመሰግናለሁ 👍💚💛❤️❤️

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Před 3 lety +2

    ተባረክ ዶ/ር እናመሠግናለን ኑርልን😍

  • @user-jk2jm6ic1h
    @user-jk2jm6ic1h Před 8 měsíci

    ሰላም ዶክተር የምትሰጣቸው ምክርች በጣም ጠቃሚ ናቸው ። እናመሰግናለን። ስለ መቅመቆ ጥቅም ብትገልጽልን

  • @ErmeErme-gi1gi
    @ErmeErme-gi1gi Před měsícem

    ብቻል በአማሪኛ ብሆን ይመረጣል ላንተ በአማሪኛ የምታስረዳ ብመስልህም በጣም ዉስብስብ በሆነ መልኩ እያብራራህ መሆኑን በስርአት አዳምጠዉ ለቀጣዩ ምልካም ይሆናልና በተረፈ በርታ

  • @sebletesfaye9683
    @sebletesfaye9683 Před 3 lety +2

    አመሰግናለሁ ዶር እኔ ከ13 አመት በፊት ይመስለኛል ዶክተሬ ለሌላ ህክምና አልትራ ሳውንድ ስታይ ጉበትሽ ከፍተኛ ፋት አለው ብሎ ያለኝ ቀለል አድርጎ እስፓርት ስሪ ጣፋጭ ቀንሺ ብሎ ያለኝ እኔም ብዙ ትኩረት አልሰጠሁትም ነበር እንዳልከውም ሆዴ አካባቢም ቦርጬ ምንም የመቀነስ ነገር የለውም እስኪ አሁን እንዳልከው የመከርካቸውን ምግቦች እሞክራለሁ አመሰግናለሁ

  • @lieyuworkaterif7198
    @lieyuworkaterif7198 Před 3 lety +3

    እኔ በዘመኔ እንደዚህ ማህበረሰብን ካወቀው የሚያካፍል ደግነት የተሞለህ ሠው ነህ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ከነቤተሰቦችህ

  • @betiabraham8879
    @betiabraham8879 Před 3 lety +1

    Well come Doctor Thank for your intelligence advise and health teaching

  • @weinaregtesfai9983
    @weinaregtesfai9983 Před 3 lety +1

    Thank you for everything Dr Daniel May the Lord bless you and your family .I am great full

  • @user-qr1xq9cm4s
    @user-qr1xq9cm4s Před rokem +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ብዙ ካንተ እንጠብቓለን

  • @habybelay5407
    @habybelay5407 Před 3 lety

    I thank you so much for your teachings, I learned a lot about my body health. God 🙏 bless you. I shared to people who suffers from this sickness it helps them but they haven't understand some of the main sentences because of the English words you used
    Thanks

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 Před 3 lety +1

    ዶ/ር ዳኒ ተባረክ

  • @tgnu7369
    @tgnu7369 Před 3 lety +1

    Thankyou dr hule adamitahlew timrtik betam tiru nw tebarek

  • @rahelberihu964
    @rahelberihu964 Před 3 lety +1

    Fetari ybarkih anem andeza tebye yante mkir wesje ntsa tebye neber.ahun metenkek sakom smetu ayeteseman new .thank you

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 Před 3 lety +2

    Dr በጣም እናመሰግናለን 🙏 ተባረኩ

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል ተባረክ

  • @mmss4878
    @mmss4878 Před 3 lety +1

    Differin..Gel እየተጠቀምኩት በጣም ቆንጆ ነው።ለብር

  • @user-uj6uq1fl1n
    @user-uj6uq1fl1n Před 10 měsíci

    ጌታ ብርክ ያርግህ ዶክተርዬ ክፉ አይንካህ በብዙ ተጠቅሜያለሁ

  • @elsatarikuelsatariku9133

    ስለጤና የምትለዉን ሁሉ ከልቤ ነዉ የምሰማህ የምተገብረዉ

  • @user-vo6fx2gw8q
    @user-vo6fx2gw8q Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ዘመኔህይባረክ

  • @tigisttigist1162
    @tigisttigist1162 Před 3 lety +2

    Thank you doctor God bless you ❤

  • @wintab9571
    @wintab9571 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ዳኒ

  • @mekdasmolla181
    @mekdasmolla181 Před 4 měsíci +1

    እድሜ ይስጥልን

  • @abeltesfabrhan4325
    @abeltesfabrhan4325 Před 2 lety

    ዶ/ር ስለ መረጃህ በጣም እናመሰግናለህ

  • @NegashWordofa-xh4is
    @NegashWordofa-xh4is Před měsícem

    እናመሠግናለን ዶክተር በርታ

  • @fikertetesfye5984
    @fikertetesfye5984 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @user-me3kh7rq1u
    @user-me3kh7rq1u Před 3 lety +2

    መሸአለህ አሌይክ የዶክተር እድሜ ይስጥህ

  • @frehiwotwoldemariam3093

    አመሰግናለሁ ዶ/ር ዳዊት ተባረክልኝ ወንድሜ።

    • @kassahunteshome1001
      @kassahunteshome1001 Před 3 lety +2

      እባክህ ትምርትህ በጣም ይጠቅማል እንግሊዝኛ ስለምታበዛ ግር ይለኛል ለማንኛውም ጥቅሙ ይበዛል ተባረክ

  • @ABEBAABe-b8f
    @ABEBAABe-b8f Před měsícem

    በጣም አመሰግናለሁ ጠሩ ህክምና ነው ከአዲስአበባ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 3 lety +1

    Dr Daniy Thanks For your Information GOD Bless you Long Life 🙏💚💛❤

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Před 3 lety +2

    Thank you Dr. Daniel ♥️👍👏🙏

  • @altoupa1174
    @altoupa1174 Před 3 lety +4

    ሂወት አጭር ነች ግን አድካሚና በበሽታ የተከበበች ነች

  • @yanitgirma
    @yanitgirma Před 3 lety +2

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት ነው የምጠብቅህ እስኪ ጊዜ ካገኘህ ስለሀሞት ጠጠር ከውሀ ፆም ጋር ችግር ይኖረው ይሆን በሚለው ብታስረዳን።

    • @yenetena
      @yenetena  Před 3 lety

      በሌላ ቪዲዮ

    • @yanitgirma
      @yanitgirma Před 3 lety

      እሺ እጠብቃለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ

  • @mimishewangzaw9932
    @mimishewangzaw9932 Před 3 lety +3

    ጌታ ይባርክህ

  • @fatemeterejaw8824
    @fatemeterejaw8824 Před 3 lety +1

    ደኩተር እናመሠግናለን በጣም እድሜ ይሥጥህ

  • @lelohalide7340
    @lelohalide7340 Před 3 lety

    Hi DR My name is Lelo Thank you so much for the lesson you are giving it is amazing. God bless you . I do have fatty liver that dr had told me a year ago. I am going to follow your tips. Thank you so much for sharing this.

  • @awetdawit3089
    @awetdawit3089 Před 3 lety +1

    Thank you Dr Daniel for new advice 🙏

  • @birkiealemayehu2939
    @birkiealemayehu2939 Před 3 lety +2

    Thank you Dr for the advice

  • @elleniweldehanna8983
    @elleniweldehanna8983 Před 3 lety +1

    Thankyou Dr Dani God bless you and your family ❤

  • @tirueworky3244
    @tirueworky3244 Před 3 lety +1

    ጊዜህን : ሰጥተህ :ለማህረሰቡ : የምታደርገውን :ሁሉ
    ሥልምታሳውቀን: እግዝብሄር ይባርክህ::

  • @mesiloveatnafu5998
    @mesiloveatnafu5998 Před 3 lety +1

    Thank you Drit is very important issues so May God bless more you❤

    • @sadamohamedbader5724
      @sadamohamedbader5724 Před 3 lety

      ዶክተር ዳኒ ሰላምህ ይብዛ ባለፈው ከስኳር በሽታ ጋር የተያያዘ ጥያቄ ልኬልሀለሁ ግን አልመለሰክልኝም ጌዜ አልበቃህ ይሆናል ይውልህ ዳኒ ኪሊኒክ ሀጄ ደም ምርመራ አድርጌ የስኳር መጠን HbAlc:6.6% አሉኝ አና ይህ ማለት ስኳር ጀምሯል ማለት ነዉ ? ያንተ የምታስተምረውን ጾም መጾም እችላለሁ ?ሌላው ስኳር በቀን ስንት ማንኪያ ልጠቀም የዳይት ስኳር ብጠቀመስ ጉዳት አለው ከባክህ መልስልኝ

  • @great-full3612
    @great-full3612 Před 3 lety +1

    Thank you! As usual very informative!

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 Před 3 lety

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው።

  • @abebagessesse7715
    @abebagessesse7715 Před 3 lety +1

    Thank s Br Dr Dani!!!Stay blessed!!!

  • @genetbushra6979
    @genetbushra6979 Před 3 lety +2

    ዶር.በበጣም እናመሰግናለን በውነቱ በምትሰጠው ግንዛቤ ቤተሰቤን ጨምሬ ብዙ እየተጠቀምንበት ነው

  • @rehanaabdella9675
    @rehanaabdella9675 Před 3 lety +1

    I created Yene Tena Notebook. Thank you so much

  • @samrasamra7848
    @samrasamra7848 Před 3 lety +1

    Enamsegnalen bertalin betamm eyetlwotiku nwu anetn mketatl kejemerku fetariy kenbetsebihe yetbikihe

  • @qal211
    @qal211 Před 3 lety +2

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን !!!!!

    • @meazahailemariam6813
      @meazahailemariam6813 Před 3 lety +1

      በጣም እናመስግናለን ዳክተር እድሜእና ጤና ከነቤተስብህ እንመኛለን !! ምን አይነት የምግብ ዘይት ነው ጥሩ ለስውነታችን?

    • @yenetena
      @yenetena  Před 3 lety

      @@meazahailemariam6813 ከተገኝ olive oil or Avocado oil

  • @edenedenbeyene7248
    @edenedenbeyene7248 Před 3 lety

    ዶክተር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን

  • @Sandy-gl9mp
    @Sandy-gl9mp Před 3 lety

    This topic will save a lot people. Keep it up and thank you.

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 Před 3 lety +1

    Thank u Dr dani.
    May God bless u

  • @almtsehaymingistu150
    @almtsehaymingistu150 Před 3 lety +1

    ዶር ዳኒ ተባረክ

  • @EphremDagneOfficial
    @EphremDagneOfficial Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ አመሰግናለሁ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን Dr Daniel 👍🙏

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 Před 3 lety

    Many thank you Dr, may God bless you more and more 👍🙏

  • @tsegakinfe3476
    @tsegakinfe3476 Před 3 lety

    Many Thank you Dr. May GBU more & More.
    Red Cabbage is good.

  • @engnethiopa4888
    @engnethiopa4888 Před 3 lety +1

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @user-st8br5vw6r
    @user-st8br5vw6r Před 3 lety +1

    እናመሠግናለን ተባረክ

  • @jaimyjaimy9807
    @jaimyjaimy9807 Před 3 lety +1

    Enamesegnalen doc.👍👍👍

  • @mimitsegaye4642
    @mimitsegaye4642 Před 3 lety +1

    አመሰግናለሁ። ዶር

  • @slamawitgrima1436
    @slamawitgrima1436 Před 3 lety +2

    Allha ytebqk ye muhran Adnaqinegna selamk ybza

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 Před 3 lety

    ላይክክክ ሲያስህ ነው የኔ ጅግና ብዙ ነገር ጠቀመኝ ትምህርትህን ።

  • @mahletasfaw7749
    @mahletasfaw7749 Před 3 lety +1

    God bless u & your family !!!!!

  • @maramawit100
    @maramawit100 Před 3 lety +1

    ዳ/ር ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ , አንዱ ጥያቄዬ ተመለሰልኝ .

  • @sese6809
    @sese6809 Před 3 lety +1

    Thank you so much Dr. 🙏🙏🙏

  • @rahilaabdella2603
    @rahilaabdella2603 Před 2 lety +2

    Thanks a lot

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 Před 2 lety

    እናመሰግናለን እኔ ቦርጭ የለኘም ግን ዛሬ ዶክተር ር ነገረኘእንዳለብኘ በጣም ደነገጥኩኝ