እነዚህ 11 ምልክቶች ካለቦት ጉበቶ (liver) ሥራ ከማቆሙ በፊት በፍጥነት ሐኪሞ ጋር ይሂዱ(early sign and symptoms : liver disease)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 02. 2020
  • ይህን ቪዲዮ ለሚወዷቸው ጓደኞች እና ቤተሰቦች ሼር ያርጉ !! አመሰግናለሁ
    እነዚህ 11 ምልክቶች ካለቦት ጉበቶ (liver) ሥራ ከማቆሙ በፊት በፍጥነት ሐኪሞ ጋር ይሂዱ
    በዚህ ባለንበት ግዜ የጉበት በሽታ በኢትዮጵያውያን ብሎም በአለም ዙሪያ እየጨመረ መቷል። አላፋትም በጉት በሽታ ህይወታቸውን አተዋል ።
    አብዛኞች የጉበት ታማሚዎች ቅድመ ምልክቶችን አውቀው ፈጥነው ህክምና አድርገው ቢሆን የተሻለ ህይወት በመሩ ነብር። እርሶዎም እነዚህ ቅድመ ምልክቶች ካለቦዎት ፈጥነው ሃኪም ያነጋግሩ!!
    በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
  • Věda a technologie

Komentáře • 1K

  • @yenetena
    @yenetena  Před 4 lety +192

    የኔ ጤና ቤተሰቦች ይህን ቪዲዮ በማህረሰብ ገፃቻችሁ ሁሉ ላይ ሼር በማድረግ ወገንን ለማትርፍ ከእኔጋ እድትሰሩ በአክብሮት እጠይቃለሁ!!
    ጥያቄዎቻችሁን እና አስተያየቶቻሁን ኮሜቱ ላይ ፃፋልኝ!!
    የFB ግሩፕ በመቀላቀል ከወገኖት ጋር የጤና ጉዞ ለማድረግ እና የኔን Health Coaching ከፈለጉ follow the link facebook.com/groups/YeneTena/learning_content/

    • @fekadutsiyon1145
      @fekadutsiyon1145 Před 4 lety +2

      Bewunit betam melekam sew neh le hezebacen tena yemeterarat yeh kinenet Ayewesedebeh nurelin wedemacen Dokter dany

    • @user-dd8re8xq9s
      @user-dd8re8xq9s Před 4 lety

      አረ ዶክተር ውሃ ስጠጣ ጣፋጭ ነገር ስበላ የሚያቃጥል ነገር ከበላው ያዞረኝል ማቅለሽለሽ ሽታ እንኮን ያስጠለላኝል ሆዲን ይነፋኝል ከሁሉም ውሃ ስጠጣ አልችልም ያዞረኝል መላ በለይ እባክእን ከዚህ በፌት ሆስፒታል ሄድኩ ግን ቋንቋ መግባባት አልቻልኩም ግን ከሚያቃጥሉ ምግቦች ብስኩቶች እራቂ ማለቱን አውቃለው

    • @kiki7863
      @kiki7863 Před 4 lety +1

      Yes this is important for me and my family life ❤️

    • @DohaQatar-tg3ww
      @DohaQatar-tg3ww Před 4 lety +1

      Betam enamesegnalen Docter gn mn meblat yelebn,n

    • @lubabalubaba3764
      @lubabalubaba3764 Před 4 lety +2

      የኔ ጤና - Yene Tena እይይ ዶክተር እኔስ በሽታየን ሳላውቅ ጨረሰኝ ወላሂ በሰው ሀገርብሱአይነት ህመሜ አወ ቀኔ በጣም ቆያ በጣም ያማል ይጠቀጥቀኛል ታጥፌ መቀመጥ አልችልም ምን ም የለም አሉኝ ግን አልትራሳውዲ ሲነኩብኝ ህመም አለው የባስ ብሎ በግራያ በኩል ታመመብኝ እናም በጀርባየ ይፍለከልክብኛል ይሄዲብኛል ይወገኛል ደግሞ የባስ ብሎ ጉልበቴንም ሊያመኝነው ምን ልሁን ጭቅላቴ 5 አመቱ በሁላ በኩል አናቴላይ ከፍተኛ ህመም አለ እስኪ ምን ላዲርግ ገና ኩትራቴን አልጨረስኩም ልሂዲም እያልኩኝ ነው እናም ዱአ አርጉልኝ በአላህ ዶክተር ባለፈውስለማህፅንም ጠይቄነበር ኮመት አታውም መሰል

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p Před 4 lety +64

    ያለውን ዕውቀት የሚያካፍል የተባረከ ነው።ዶ/ር ዳንኢል ለድሃ ወገኖችህ አስበህ ጊዚህንና ዕውቀትህን ስለሰጠህን እናመሰግናልን።

  • @Dana-Solomon
    @Dana-Solomon Před 4 lety +73

    መማር ትርጉሙ ያወቁትን ማሳወቅ ነዉ እናመሰግናለን ዶር ዳንኤል በርታ 🙏

  • @nimahabitamu9938
    @nimahabitamu9938 Před 3 lety +10

    መዳኒአለም ስራህ ብዙ ነው ፈጣሪ ስለሁሉም ስምህ ይክበር ይመስገን አሁንም ጥበቃህ አይለየኝ የሚረዳኝ የለምና ከእኔ አትራቅ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን እውቀትህን ይጨምርልህ አሜን!

  • @aster696
    @aster696 Před 4 lety +50

    ከልብ እናመሰግናለን ከምንም በላይ ጤናነውና ፈጣሪ ለሁላችንም ጤና ይሥጠን ።

    • @MMm-le7ni
      @MMm-le7ni Před 4 lety +1

      Amen

    • @meseretyilmadagn7662
      @meseretyilmadagn7662 Před 3 lety

      AMEN

    • @enyelammum4206
      @enyelammum4206 Před 3 lety

      ዶክተር"የኔአመሰግናለሁነገርግንእኔየዚህተጠቂሆኛለሁሳላዉቀዉበእኔየደረሰዉበማንምሰዉላይአይድረስ

  • @habibkeder3449
    @habibkeder3449 Před 4 lety +102

    እናመሰግናለን ዶክተር እኛ እኮ ታመን አልጋ ላይ ካልተኛን መች ወደ ህክምና እኔዳለን አላህ ይጠብቀን እንጂ

    • @hirutnegusse3897
      @hirutnegusse3897 Před 4 lety +1

      በጣም የሚጠቅም እውቀት ነግረህናል። ተባረክ

  • @user-rg2zb5pm3y
    @user-rg2zb5pm3y Před 4 lety +23

    Dr በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እውቀት ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @sara.jesusalajmi2111
    @sara.jesusalajmi2111 Před 4 lety +5

    አሜንንን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ይሄን ሁሉ እግዚአብሔር በነፃ ሰጠን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @marthaalemu850
    @marthaalemu850 Před 4 lety +12

    አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ተባረክልን ወንድማችን ።

  • @eimanhawa7820
    @eimanhawa7820 Před 4 lety +33

    እናመሰግናለን ዶ/ ር የምትሰጣቸው ትምህርቶች በጣም ወሳኝ ናቸው

    • @anduweldu9369
      @anduweldu9369 Před 4 lety

      Hello Dr my name is andu I have questions all my body very ichy what can I do I went dr

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 Před 4 lety +73

    አይ ዶክተርዬ አረብ ሀገር እኮ ምንም ህክምና የለም ታመን ሄደን እኮ እንዲ ያረገኛል እንደዚ ይሰማኛል ስንላቸው መዳኒቱ በኮምፒውተር ይፅፉና ሄዱ ይሉናል በሽታው እንኳን ምን እንደሆነ እኛም አናውቅ እነሱም አያቁት አረ ፈጣሪ ጠብቆን እንጂ እዚስ ምንም ዋጋም የለን

    • @AAs-zn7yh
      @AAs-zn7yh Před 4 lety

      betam eht

    • @rozasolomon9908
      @rozasolomon9908 Před 4 lety +2

      Betchal meter rasachehun tbeku weha tetu megebem beagebabu belu bemetenu tsehaye lememok mokeru ebet weset lmetewelu began aseflagi new kehulum belay geta yetbekachehu

    • @tube-jp8hb
      @tube-jp8hb Před 4 lety +1

      ewunatishn Mamaye Mnm seyimaremiru New Medihant Yemiyazut Ena Kulalite Enda Gudi New Miyamegn Gin Sihedi Mnm Yeleshm alugn

    • @user-gy6qm7sz5k
      @user-gy6qm7sz5k Před 4 lety +2

      እውነትሽን ነው እህት በእግዚአብሔር ቸርነት እንጂ እነሱም በኮፒተር ነው ስራቸው

    • @user-sx5vx9cm6d
      @user-sx5vx9cm6d Před 4 lety +3

      አይመስለኝም በጣም ብዙ ዶክተሮች ጥሩ ጎበዝ ዶክተሮች አሉ

  • @user-ly3in5fd3u
    @user-ly3in5fd3u Před 4 lety +10

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል

  • @habeshanag8012
    @habeshanag8012 Před 4 lety +14

    ለኛ ጤንነት እንዳሰብክልን እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልን በጣም ነው የምናመሰግነው ተወዳጅ ነህ አንድ ሺ ላይክ ያንስብሀል

  • @mullugetachew3448
    @mullugetachew3448 Před 4 lety +10

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር እናመሰግናለን።

  • @meseretworku9449
    @meseretworku9449 Před 10 měsíci +2

    ተባረክ! ዘርህ ይባረክ ወንድማችን በሞያህ ለዜጋህ ለእኛ ለወገኖችህ እያደረክ ያለውን ቅዱስ ስራ እግዚአብሔር ይክፈልህ። እናመሰግናለን!!!

  • @Emu-zs4bm
    @Emu-zs4bm Před 4 lety +10

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል ተባረክ

  • @user-ou9ux9wf6e
    @user-ou9ux9wf6e Před 4 lety +20

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ መልካም ትምህርት ነዉ እናዳምጣለን

  • @user-bj9bz7hy2g
    @user-bj9bz7hy2g Před 4 lety +7

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ

  • @rosemarkos6795
    @rosemarkos6795 Před 4 lety +1

    Egziabher yebarkeh melkam ena teqami temhert nw thanks.

  • @ayaamia2676
    @ayaamia2676 Před 4 lety

    Thank you so much! Priceless contribution.

  • @josephjacob7551
    @josephjacob7551 Před 4 lety +4

    Thank you my brother, stay blessed!!!

  • @regatgebresadik1341
    @regatgebresadik1341 Před 4 lety +3

    Thank you. Dr Daniel 👍

  • @MM-ji1vs
    @MM-ji1vs Před 4 lety +3

    Thank you so much Doctor.

  • @bruktitekefelew5633
    @bruktitekefelew5633 Před 4 lety +6

    እጅግ በጣም እናመስግናለን ዶክተር
    በጣም ተቃሚ መረጃ ነው እግዚአብሔር
    ያክብርልን

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 Před 4 lety +3

    Thank you Dt. Dani

  • @kidesteshetu3968
    @kidesteshetu3968 Před 4 lety +3

    እናመስግናለን ዶክተርዬ ትልቅ ትምህርትነው

  • @almazhafte8187
    @almazhafte8187 Před 4 lety +2

    Dr. Dani thank you for this precious teaching and time.
    May God bless you with more knowledge and strength.
    Amen

  • @user-qq1sm7kk6y
    @user-qq1sm7kk6y Před 8 měsíci +1

    Thank you thank you very much

  • @genetmihrete5730
    @genetmihrete5730 Před 4 lety +4

    Thank you doctor🙏

  • @sabasaba4228
    @sabasaba4228 Před 4 lety +8

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዳኒ ተባረክ ሁሌ ምታስተላልፈዉ ትምህርት እከታተላለዉ ኮመንት ስፅፍ ለመጀመርያየ ነዉ እናመስግናለን ተባረክ

  • @kitessemakit
    @kitessemakit Před 4 lety +1

    Dr Daniel Thank you 😊 so much, it’s very useful.

  • @DM-ht8us
    @DM-ht8us Před 4 lety +1

    Thank you Dr tebarke.

  • @bertukanbelayberhane7117
    @bertukanbelayberhane7117 Před 4 lety +3

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን

  • @user-vo6fx2gw8q
    @user-vo6fx2gw8q Před 4 lety +12

    እናመሰግናለን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ

  • @danibelay158
    @danibelay158 Před 4 lety

    Very important lesson!
    Appreciated!!!!

  • @tigistdejene7440
    @tigistdejene7440 Před 4 lety +3

    እናመሰግናለን ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hudaahmed6360
    @hudaahmed6360 Před 4 lety +5

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @saday6114
    @saday6114 Před 4 lety +5

    ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግነው ካለህ በላይ ይጨምርልህ በቅንነት ወገኖችህን እያነቃህ ነው እንዳንተ ያብዛልን!!!!!!

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab8582 Před 2 lety

    Thank you so much Dr . Stay blessed !

  • @alganesht4411
    @alganesht4411 Před 4 lety +1

    Thank you very much Dr Daniel for sharing the information about liver disease.

  • @azizahmed7231
    @azizahmed7231 Před 4 lety +3

    Thank you doctor for all your hard work keep up with this good work it is wonderful program and helpful information

  • @tesefalove3586
    @tesefalove3586 Před 4 lety +2

    በጣም እና መሰግናለን ዶክተር የምትሰጠን ትምህርት ጠቃም ነው በርታልን

  • @nehemiahsintayehu1516
    @nehemiahsintayehu1516 Před 4 lety

    Thanks for your time. That’s what went to here and may God bless you more .

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s Před 4 lety +1

    Wow thank you for your time God bless you. Very informative 👍

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 Před 4 lety +36

    thank u ዳኒ ሰው ተምሮ የራሱን ህዝብ ሲያገለግል /ሲያሰተምር ይሉሃል ይሄ ነው

  • @abebawadane9365
    @abebawadane9365 Před rokem +3

    ክብርና ምስጋና ለዶ/ር ይድረስ!!!ብዙ ህዝብ እያከምክ ነው።

  • @selamethiopia9546
    @selamethiopia9546 Před 3 lety

    Thank you for your valuable education/information.

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 Před 4 lety

    You are so blessed Dr Daniel

  • @seblet6088
    @seblet6088 Před 4 lety +3

    አመሰግናለሁ🙏

  • @destawossenie9221
    @destawossenie9221 Před 4 lety +3

    Thank you very much Dr. Daniel! I wonder how you manage additional to your regular job to give us all these helpful lessons! You are really Blessed!

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi Před 4 lety +1

    Thank you so much my brother your information is beyond

  • @yesheerygoodadamasu8523
    @yesheerygoodadamasu8523 Před 4 lety +1

    Thanks u are good I benefiting.

  • @melkamaschalew8715
    @melkamaschalew8715 Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን የምትሰጠን ምክር ጠቃሚነቱ የጎላ ነው እግዚአብሔር በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን ዓሜን።

  • @tsiontsion9864
    @tsiontsion9864 Před 4 lety +6

    አመሠግናለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!!

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 4 lety +1

    Thank you Dr Dani For you Sharing GOD Bless you Long Life 🙏🙏🙏!!!

  • @amanuelayele1996
    @amanuelayele1996 Před 4 lety +1

    Thank you turu timert bew tebark

  • @meanagugu8872
    @meanagugu8872 Před 4 lety +3

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ረጅም እድሜና ሙሉ ጤንነትን ያድልልን!!

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 4 lety +4

    ዶ/ር ዳኒ እግዚአብሔር ይሰጥልን ከልብ ኤናመሰግናለን ያንተን ትምህርቶች መሰማት ከጀመርኩኝ በጣም ሙሉ ጤንነት ይሰማኛል። ቀርታልን እንዳትሰለችን ኗጣም እናከብርሀለን ወንድሜ ሙሉ የጤና ከነመላው በቤተሰብህ እመኝልሃለሁ በሌላ ቪድዬ እሰካገኝህ ሰላም።

  • @kassahunabay6615
    @kassahunabay6615 Před 4 lety +1

    Thanks a lot!!!!!!!!

  • @meseretyilmadagn7662
    @meseretyilmadagn7662 Před 3 lety

    Betam betam enameseginalen. Dr.

  • @guenetassefa1550
    @guenetassefa1550 Před 4 lety +8

    God Bless you Dr Dani and your family as well! I have no word to thank you. May the Almighty reward you. So informative

    • @tsehayweldesadil1771
      @tsehayweldesadil1771 Před 3 lety

      ጌታ በዘመንህ ይባርከው እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Před 4 lety +7

    Thank you Dr.Daniel!❤️🙏

  • @harega5745
    @harega5745 Před 4 lety

    Thank you and it's very helpful

  • @ahmedinmohammed1990
    @ahmedinmohammed1990 Před 3 lety

    Thank you Doctor for your kind information

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 Před 4 lety +12

    በጣም በጣም እናመሰግንሀላን
    ለኛአስበህ ይህንንቭዲዮ ቁጭብሎመስራት
    እራሱ መሰዋትነት ነው በጣም ነየኮራሁብህ
    እግዝያብሄር እድሜናጤናይስጥህ
    ያሰብከውሁሉ ሉይሳካልህእድሜከና ጤናያጎናጽፍክ መልካም ሰንበት

    • @enyewworku6841
      @enyewworku6841 Před 4 lety

      ዶ/ር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ አምላክ ይባርክህ የበለጠ እንደምታገለግለን ሙሉ ተስፋ አለኝ በተጨማሪም ስለ አመጋገባችን ለጉበት ጠንነት የሚጠቅሙንን በትጽፍል ጥሩ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ኔትወርካችን አያኮራም ቪድዮውን ቀጥብየ ሳይቋረጥ አይቸ አላቀአላቅም ስለዚህ በጽሁፍ ብታግዘን አሪፍ ነው

    • @abebahaile898
      @abebahaile898 Před 4 lety

      Zemenhen geta ybarkw bezu endwke erdthgnal Dr tebarke

    • @meskeremgessese5129
      @meskeremgessese5129 Před 3 lety

      Bream emnamesgenalen

  • @user-mi6tm1ir6t
    @user-mi6tm1ir6t Před 4 lety +8

    እናመስግናለን ወንድም እንዳንተ አይነቶች ያብዛልን አገሩን ወገኑን እሚጠቅም

  • @SA-gn7ie
    @SA-gn7ie Před 4 lety +1

    Thank you so much

  • @user-vz3tg3je5x
    @user-vz3tg3je5x Před měsícem

    Thanks four your message ❤

  • @user-ht4qj3tg6j
    @user-ht4qj3tg6j Před 4 lety +5

    ጊዜህን መስዋዕት አድርገህ ያለህን እውቀት ስለምታካፍለን እግዚአብሔር የንጉስ ሰለሞንን ያህል ጥበብና እውቀት ጨምሮ ይስጥ ተባረክ ከተዘረዘሩት 11 ምልክቶች የግራ አይኔ ህመምና የጎን ህመም ብቻ ይታይብኛል ሆኖም ከፍተኛ ስጋት አድሮብኛል ሀኪም ሆጄ ስብ ተብለው አንተ ባስተማርከን መሰረት ጾም ለ13 ሰአት ጀምሬያለው 3ተኛ ቀኔ ነው እግዚአብሔር ይሁነኝ

    • @mkdgach2176
      @mkdgach2176 Před rokem

      አረ ዶክተር አባቴ የጎበት ካንሰር አለበት እና በሀጣም ግራ ገባን ጎሮሮሆን እየያዘው ምግብ ሲበላ ያስለዋል ውሀም ሲጠጣጣ እደዛው ነው እና የበሽታው ባህሪ ነው ትንሽ ግራ ስለገባን ነው

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 Před 4 lety +4

    E/r yebarkik Dr ::

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat Před 4 lety

    በጣም እናመሰግናለን ስለመረጃው ዶ/ር ዳንኤል

  • @almazahmed6809
    @almazahmed6809 Před 4 lety +1

    Thank you so much Dr

  • @naif60697
    @naif60697 Před 4 lety +11

    ማሻአላህ አላህእውቀትህ ይጨምርልህ ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን

    • @riyanjemal3510
      @riyanjemal3510 Před 3 lety

      ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ እዉቀትህን ይጨምር ልህ አመሠግናለሁ

  • @jemilamohammed9130
    @jemilamohammed9130 Před 4 lety +12

    በጣም በጣምጠቃሚ ትምህርት ነው በጣም አሙሰግናለሁ ጌታ ይባርክህ ዶክተር

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Před 4 lety

    Thank you bless you more🙏

  • @seifegebre2915
    @seifegebre2915 Před 4 lety

    Thank you Dr for thinking of your people as your own business and making this video. Thank you again.

  • @elsatekest2714
    @elsatekest2714 Před 4 lety +8

    እናመሰግናለን ዶክተር እረጅም እድሜ ይስጥህ ስለጨጎራ ባክቴሪያም ብታስተምረን

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 Před 4 lety +8

    ዳክተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
    በገንዘብ ሊተመን የማይችለውን እውቀት ሁሌ ስልእምታካፍለን እናመሰግናለን::

  • @kukshatubebetseb
    @kukshatubebetseb Před měsícem

    በጣም አመሰግናለሁ tebarek

  • @azmarino6117
    @azmarino6117 Před 4 lety

    Thank you, Dr stay bless

  • @TT-jb2yn
    @TT-jb2yn Před 4 lety +3

    We Thank you so much. You are highly professional and genius. Dr can you please tell us something about fatty liver and natural foods that can help avoid fatty liver? Thank you very much indeed.

  • @awindowofhope4254
    @awindowofhope4254 Před 4 lety +8

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር ዳኒ ያንተ የሆነ ነገር ሁሉ ይባረክ።
    በስደት የምትኖሩ የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር ጤና ይስጣችሁ ።
    እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ያስጀመረን እግዚአብሔር ያስጨርሰን ስለ ሀገራችን አብዝተን እንፀልይ።

  • @sarahailesara1410
    @sarahailesara1410 Před 4 lety +2

    God bless you Tankes Doctor 🙏🙏🙏🙏👍👍

  • @meazaafeworki6473
    @meazaafeworki6473 Před 3 lety

    Thanks for Dr. Daneal. It's really a good help and information that will help to figure out our health problem. May God bless you.

  • @senaitkidane8896
    @senaitkidane8896 Před 4 lety +6

    እግዚአብሔር ይስጥህ በዚህ ሰአት ብዙ ኤትራውያን ወደ ህንድ አገር እና ወደ ታይለንድ እየሄዱ ገንዘባቸው እሰከጨርሱ ያቆይዋቸው እና ከዛ ገንዘቡ ዘጨረሰይ በዛዉ ሂወታቸው ያጡ ቁጥራቸው ብዙ ነው ፡ስለ ሁሉ ጊዜ አባክነህ ለወገን ልታስምረ ይህን ፕሮግራም ማሰረጨትህ አመሰግንሀለሁ ተባረክ

  • @tube-br4di
    @tube-br4di Před 4 lety +3

    Enameseginalen

  • @woinshetgurmu954
    @woinshetgurmu954 Před 4 lety

    በጣም እናመሠግናለን ተባረክ

  • @mahderk8288
    @mahderk8288 Před 3 lety

    No word to thank you God bless you so much dr.

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 Před 4 lety +13

    Hey Dani, I am RN and my husband is DNP we know a little bit Medical information but we love to watch your videos and share for friends, great job 👌

    • @Kereyeze
      @Kereyeze Před 4 lety +1

      Dr Dani betam amesegenalehu Hager wegen mageze ewketna muyan lezega bemadares new info is power.ye jegnenet andu megelecham yehew new behe asebalehu ,kalat atekakemeh lebezwochachen bemegem me ged bemehonu esey beyalehu tenesh yegu et besheta metelalefe et mengef kalee betenegren amesegenalehu you are one of my hero

  • @indegenamanor325
    @indegenamanor325 Před 4 lety +4

    ዳኒ ወድሜ ዘመን ይባረክ

  • @manaloshteddesse332
    @manaloshteddesse332 Před 4 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እድመና ጤና ይሰጥህ

  • @tigisttigist8445
    @tigisttigist8445 Před 4 lety +1

    Enameseginalen Egizyabher yistelen betam tekimonale

  • @abzashlamam5778
    @abzashlamam5778 Před 4 lety +5

    ዲ ር ደንኤል ዮሀንሥ ጌታ ይረዳክ

  • @user-hf8uz1il3d
    @user-hf8uz1il3d Před rokem +3

    አላህ ይባርክህ እኔ ተጨንቄ ነበር አሁኑኑ እሄዳለሁ ወደህክምና የጠቀስካቸው ምልክቶች ተከስተውብኝል እና ዱአ አድርጉልኝ ወግኖቸ

  • @mihretubeletelena8689
    @mihretubeletelena8689 Před 4 lety

    God bless you more Dr. Dani !!!!

  • @abebewolderufael2591
    @abebewolderufael2591 Před 3 lety

    Thank you God bless you !!

  • @MM-ji1vs
    @MM-ji1vs Před 4 lety +22

    It's a very serious disease and good to know the symptoms. I feel bad for the people who dislike this video. 💯👍

  • @darselamferej7577
    @darselamferej7577 Před 4 lety +8

    አላህ ይስጥልን ወንድም

  • @Ashenafichacha
    @Ashenafichacha Před 4 lety +2

    Thanks 🙏

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 2 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር