ጉበቶ ከጥቅም ውጪ እንዳይሆን ማስውገድ የሚገባዎት 9 ነገሮች እና ባህሪያት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ከጉበት በሽታ እራሶን ለመጠበቅ እነዚህን 9 ማስውገድ የሚገቡ ነገሮች እና ባህሪያት ምን እንደሆኑ በትጋት ቪዲዬውን እስከመጨረሻው ይመልከቱ (9 Things That Can Hurt Your Liver)
    ለወገኖት እና ለቤተሰቦ ሼር ያድርጉልን !!
    እነዚህ 11 ምልክቶች ካለቦት ጉበቶ (liver) ሥራ ከማቆሙ በፊት በፍጥነት ሐኪሞ ጋር ይሂዱ(early sign and symptoms : liver disease) • እነዚህ 11 ምልክቶች ካለቦት ጉበቶ...
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን

Komentáře • 259

  • @yenetena
    @yenetena  Před 4 lety +39

    የኔ ጤና ቤተሰቦች ይህን ቪዲዮ በማህረሰብ ገፃቻችሁ ሁሉ ላይ ሼር በማድረግ ወገንን ለማትርፍ ከእኔጋ እድትሰሩ በአክብሮት እጠይቃለሁ!!
    ጥያቄዎቻችሁን እና አስተያየቶቻሁን ኮሜቱ ላይ ፃፋልኝ!!
    የFB ግሩፕ በመቀላቀል ከወገኖት ጋር የጤና ጉዞ ለማድረግ እና የኔን Health Coaching ከፈለጉ follow the link facebook.com/groups/YeneTena/learning_content/

    • @bizuneshworku4144
      @bizuneshworku4144 Před 4 lety +1

      Thanku our brother, betechale meten akerarebun kelel aregew yeteleyaya level yalew sew new yememeleketeh. God bless you more!!

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety

      @@bizuneshworku4144 THANK YOU , I AM TRYING MY BEST . TRY TO TAKE YOUR TIME TO WATCH IT

    • @qatarqatar8020
      @qatarqatar8020 Před 4 lety

      Selam doctor ena meteyk emefelgw fate liver begubt akebabi ymigegne seb endate matfat enchelalen

    • @jaimyjaimy9807
      @jaimyjaimy9807 Před 4 lety

      endezi lewegenih endemtasib fetari antenina mela betesebihih yitebikilih berta wendime ❤️👍

    • @kokifekadukoki9523
      @kokifekadukoki9523 Před 4 lety

      ሰላም ዶክተር እኔ ምኖረዉ አረብ ሀገር ነው በጣም ሆድቁርጠት አለብኝ ፋርማሲ ስሄድ የኮሶእና የወስፋት መድሀኒት ይሰጡኛል ትንሽ ቆይቶ ይመለሳል ምን ትመክረኛለህ ወንድሜ

  • @Josefe4950
    @Josefe4950 Před 4 lety +21

    እግዚያብሔር ይባርክህ ፀጋውን እውቀቱን ያብዛልህ ልፋት ድካምህ በፍፁም በከንቱ አይለፍ !!!
    አሜን

    • @lemlemsolomon7688
      @lemlemsolomon7688 Před 4 lety +1

      እጀግ በጣም ደስ የሚል ምላሽ መስጠት ተገቢ ነው ቃላት ብቻ አልገለፀዉም ተባረክ ወንድ ማችን ኑርልን አሜን

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 Před 4 lety +17

    እግዚአብሔር እዳተ መልካም ሰው ያብዛልን እናመሰግናለን

  • @hammyyemariam7570
    @hammyyemariam7570 Před 4 lety +4

    Dr.Daniel as I mentioned last time I feel like I am in the classroom. Sooo helpful Egziabher Yestelegn to sharing and saving our life.
    Blessing

  • @user-vo6fx2gw8q
    @user-vo6fx2gw8q Před 4 lety +4

    እናመሰግናለን ዘመኔህይባረክ በጌታ በኢየሱስ ስም

  • @fahizafahiza1741
    @fahizafahiza1741 Před 4 lety +5

    እንኳን በስም መጣህ እናመሰግናለን

  • @sirgutkassaye1781
    @sirgutkassaye1781 Před 4 lety +14

    Dr Daniel you are gifted from the above, God bless you !!!

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před 4 lety +5

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን

  • @melkamaschalew8715
    @melkamaschalew8715 Před 4 lety +4

    እናመሰግናለን ወንድማችን ዘወትር ምክርህ አይለ የን።

  • @user-bj9bz7hy2g
    @user-bj9bz7hy2g Před 4 lety +5

    ዳክተርዬ በጣም እናመሰግናለን

  • @sala-id7bn
    @sala-id7bn Před 4 lety +4

    ተባረክ ውቀትህን ይጨምርልህ

  • @rabiamussa1739
    @rabiamussa1739 Před 4 lety +1

    በጣም ነው የምናመሰግነዉ ዶክተር ዳንኤል 🙏🏾 በዉነት ፡ እባየ ነው የመጣው ፡ እንደተ አይነት ሰው አላህ ስለሰጠን ፡ ጌታ እዉቀቱንም በጥፍ በጥፍ የጨምርልህ ከጤና ጋር ፡ የኔ ጥያቄ እኔም ልጆቸም በየ አመቱ የ ፍሉ ክትባት እንወስዳለን ቡዙ ሰዎች ጥሩ አይደለም ይላሉ አንተ ምን ትላለሀ

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety

      ጥሩ ውሳኔ ነው ቀጥሉበት!!። የቀረው ሰው የሚያውራው የሳይንስዊ መሰረት የለውም

    • @rabiamussa1739
      @rabiamussa1739 Před 4 lety

      Thank you so much 🙏🏾

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 Před 4 lety +2

    እናመሰግናልእን ዶ/ ር thank you በጣም ጥሩ ት/ር ነው

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 Před 4 lety

      Please can you make video about bleeding gum .thanks

  • @amsalemekuria6109
    @amsalemekuria6109 Před 3 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዶ/ር ዳንኤል ለህዝብህ በምታደርገው የቅንነት አገልግሎት!

  • @abzashlamam5778
    @abzashlamam5778 Před 4 lety +2

    ዶ ር ትምህሮትህ ደሥ ይላል ጌታ ይጠብቅህ

  • @mikesibhatu8043
    @mikesibhatu8043 Před 4 lety +2

    Dr. Daniel, what you're doing is awesome. Please keep up this noble contribution to our community.

  • @yetenayetendeshaw1808
    @yetenayetendeshaw1808 Před 4 lety +5

    ወንድማችን በጣም እናመስግናለን የጉበት ብሸታው ከያዘ በሃላ በምን ሊድን የሚችለውበተለይ ኤፒታተስ ቢ ይህንን ብታብራራልን

    • @edenurgie1523
      @edenurgie1523 Před 3 lety

      ሰለምክርእ እናመሰግናለን ኤቢታይትሰ B መከላከያን ብታብራሪልን ከተያዘ እክምና አለው ወይ?

  • @workebogale4015
    @workebogale4015 Před 4 lety +1

    ዶ/ር ስለሰጡን ትምህርት እጅግ እናመሰግናለን:: ስለ ስሮስስ ትንሽ ቢሉን ደስ ባለኝ ነበር

  • @sally-de7xt
    @sally-de7xt Před 4 lety +4

    ዶ/ር በጣም እነመሰግናሌን

  • @mulatwamk7138
    @mulatwamk7138 Před 4 lety +1

    Thankyou very much ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 4 lety +3

    Dr Dani Thank You For your Information GOD Bless you!!!

  • @elizabethyemane9570
    @elizabethyemane9570 Před 4 lety

    You are a savior I hope many many of our people watch you and listen to your advice. May God bless you

  • @sabasaba4228
    @sabasaba4228 Před 4 lety +2

    እናመስግናለን ዶክተራችን ተባረክ

  • @tarikuagetu5079
    @tarikuagetu5079 Před 4 lety

    በጣም እናመሰግናለን እኔ አውቀው አለሁ የጉበት ጉዳት የምወዳቸው ቤተሰብ አሳጥቶኛል ከሁሉ በላይ እግዚአብሔር ጠብቀን እና አሪፍ ትምህርት ነው በእውነት

  • @godisgood1050
    @godisgood1050 Před 4 lety

    thank much my brother Dr, Danny.
    GOD blesse U & your Lovely famillys again and again with much of Love Peace & much of KNOWLEDGES 💝

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 Před rokem

    ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ በርታልኝ ወንድሜ ተባረክ እሰካሁን ባለማወቅ ተጎድተናል

  • @hikmadelil2649
    @hikmadelil2649 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን ዶክተር 👍👍👍👍👍👍

  • @seblechannel4726
    @seblechannel4726 Před 4 lety

    በጣም ጠቃሚ ትምህት ነው ተባረክ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 4 lety +1

    Thank you for sharing with us those important information and God bless you

  • @arsiefiyilma3284
    @arsiefiyilma3284 Před 4 lety

    Melkamneth yinebebal Amlak ke kifu yitebkh!!!! Enamesegnalen Dr.

  • @meseretcafriker6781
    @meseretcafriker6781 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን ዶ ክተር ሰለጤናችን አጠባበቅ ሰላሰተማርከን እናም አንድ ጥያቄ አለኝ ጋደኛዬ በጣም ጥሩ ሰውነት ነበራት ግን አሁን ምንም ሳታሰበው ሰውነት በየቀኑ እየቀነሰ ሄደ ብትመረመርም ምንም ችግር የለባትም እናም በጣም ታሰባለች ምክናቱ ምን ሊሆን ይችላል

  • @enkumaryam4542
    @enkumaryam4542 Před 4 lety

    Dr zemenehen emeberhan tebarekelhe

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 Před 4 lety +1

    አግዛብሄር አብዝቶ ይባርኸህ

  • @nitsuhmoges2269
    @nitsuhmoges2269 Před 8 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @abse5663
    @abse5663 Před 4 lety +1

    Thankyou i appreciate all your video.

  • @user-bb7zo6yh3s
    @user-bb7zo6yh3s Před 4 lety

    እህህህ ዶክተርየ ምነዉ ቀደም ብየ ፔጅህን ባገኘዉህ ኖሮ አሁንም ሌት አይደለም በዉነት በዉነት በጣም አመሰህናለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣምጥሩ እና አስተማሪ ስለሆነ ቀጥልበት

  • @jsfamily3726
    @jsfamily3726 Před 4 lety

    Thank you Dr. Daniel for the useful channel👍. I really like when you say "wegenoche" God bless you!
    From Canada 🇨🇦

  • @wossenedesalegn7107
    @wossenedesalegn7107 Před 4 lety

    E/yestlen tebareke!!

  • @user-ri1vl4tv2k
    @user-ri1vl4tv2k Před 4 lety

    ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን
    እንዳንተ አይነት ሰወችን ያብዛልን

  • @yeshewedeyohanse6563
    @yeshewedeyohanse6563 Před 4 lety

    በየጣም የተለየክ ሰው እግዛብሄር ይባርክህ ይሄን ማንም አያደርግም እድሜ ይስጥህ ነው የምለው

  • @danbole1233
    @danbole1233 Před 4 lety +1

    Thank you dr.Deneke Sew nehe.Be Heptaites hemame zurya please sefa yale sera beteseralene?Egziabehere ewkete tebebune yabezalhe. Yebarkeheme. Thank you.

  • @amind3365
    @amind3365 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ዶክተር

    • @betelhemzeleke4806
      @betelhemzeleke4806 Před 4 lety

      ዶክተር ጌታ ዘመንህን ይባርክህ ልጆች ህ ይባረኩ።

  • @emebettilahun1915
    @emebettilahun1915 Před 4 lety +1

    Egizaber yibarkiki enameseginaleni !!!

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif5040 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @nokiathanks7193
    @nokiathanks7193 Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ ትምህርት አይለየን በርታልን

  • @genetgenet1516
    @genetgenet1516 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ዳኒ

  • @lililora9557
    @lililora9557 Před 4 lety

    Ye ewnet men beya endemamesgenek alaqem tebark

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Před 4 lety

    Thank you Dr. tebarek bebezu

  • @LG-xl4io
    @LG-xl4io Před 4 lety +2

    God bless you!

  • @eimanhawa7820
    @eimanhawa7820 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @yewbmamo9695
    @yewbmamo9695 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ተባረክ

  • @aduwaadu5392
    @aduwaadu5392 Před 4 lety +1

    God bless you plz try to teach us about kids food and drink

  • @selamethiopia9546
    @selamethiopia9546 Před 4 lety

    Thank you so much for your valuable information. Could you also provide more information on diabetic . Thank you again.

  • @DM-ht8us
    @DM-ht8us Před 4 lety

    Thank you very much Dr Tebarek.

  • @selamdemeke5584
    @selamdemeke5584 Před 4 lety

    Melkam sew tebarek

  • @geliladegaga155
    @geliladegaga155 Před 4 lety

    GETA abezto abzeto yebarkeh anten yasnesa Egziabeher yebarek.wagah tlek nw

  • @hannaabate5830
    @hannaabate5830 Před 4 lety

    Thanks so much for giving us valuable information

  • @nethanetethiopia9321
    @nethanetethiopia9321 Před 4 lety

    ጌታ ይባርክ ዶክተር አመሰግናለሁ

  • @ninu12366
    @ninu12366 Před 4 lety

    Dr Dani enamesgnh alen tebarek

  • @browngirl7355
    @browngirl7355 Před 4 lety +1

    God bless you DR I appreciate

  • @bennyplaysgames1874
    @bennyplaysgames1874 Před 4 lety +1

    God bless DR

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 Před 4 lety +1

    Thank you Dr.Daniel. This is very important topic Dani 👏👌🙏

  • @tizazutefera9576
    @tizazutefera9576 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 Před 4 lety

    እነመሰግን አለን ዶክተር ዳኒ

  • @libonasiten4725
    @libonasiten4725 Před 4 lety +1

    Thanx

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 Před 4 lety

    እውነት ነው ከልብ እናመሰግናለን

  • @susuberhane929
    @susuberhane929 Před 4 lety +1

    Thank you 🙏 Dr

  • @alafkaar
    @alafkaar Před 2 měsíci

    Dr Yebaki atilefegn ye Sanba xabasaa medanti alewo 😢😢😢🙏🙏🙏

  • @elizabethamsalework3006

    Thank you doc great information

  • @molla27
    @molla27 Před 4 lety

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር ዳንኤል በእውነት ድንቅ ነው እግዚአብሔር እኛን እንዴት እንደሚረዳን ያውቃል ።ይኸው እንዳንተ አይነቶችን እያስነሳ ይመክረናል ያስተምረናል እናም እኔ የሚያሳስበኝ ነገር የሀሞት ጠጠር ተገኝቶብኝ ኢትዮጵያ ሰርጀሪ ተደርጎልኝ ጠጠሩ ወጣልኝ ግን ጥያቄዬ አሁን የሀሞት ከረጢት አለኝ ወይስ ወቷል? ከሌለኝስ ጉበቴ ምን ያጋጥመዋል እባክህ መልስህን በጉጉት እጠብቃለሁ ተባረክ

  • @bizusewsamuel1112
    @bizusewsamuel1112 Před 4 lety

    Thank you Dr. it very important advice

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Před 4 lety

    Dr. Dani God bless you and your Generation.

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 Před 4 lety

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ተባረክ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 3 lety

    ተባረክ አቦ🙏🙏🙏

  • @imdove7528
    @imdove7528 Před 3 lety

    ደክተር እናመሰግነለን መልካሙን ነገር እግዘዚአብሄር ይስጥን

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Před 4 lety

    You are the best person God bless you 🙏🏾

  • @samsonbanti6459
    @samsonbanti6459 Před 4 lety

    ዶክተር ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክልኝ የኔጥያቄ ከወርበሗላ ወደአገርቤት መሄድ አስባለሁኝ ምንትመክረኛለህ ከጤና አኳያ ምንላድርግ ተባረክልኝ

  • @mametetemke868
    @mametetemke868 Před 4 lety +1

    Bless you more 🙏🙏🙏🙏

  • @habeshaamerica4045
    @habeshaamerica4045 Před 4 lety +1

    Thank you 🙏🏽

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 Před 4 lety

    Dainy bewnet betam tetkmaelw begil yeartrays beshta aelej ena betam new besewnetm hone bebeshtaw betam lewit aelj GTA ybarkh

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 Před 4 lety

    በጣም እናመሰግናለን

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 Před 4 lety

    ዳኒ እናመሰግናለን

  • @maxmini8328
    @maxmini8328 Před 4 lety

    Dr.danie
    It's good explanation

  • @bilainishbilainish1767

    እግዛአብሒር ይባርክህ

  • @selamselam805
    @selamselam805 Před 4 lety +1

    Enamsegnalen

  • @BiniamTeklemariam1
    @BiniamTeklemariam1 Před 4 měsíci

    Thank you I got high colostrol

  • @abse5663
    @abse5663 Před 4 lety

    Geta Egziabher zemnhun betesebhen yebark. Ketelebet tru temehert new yemtastemrew.

  • @tegesttg9472
    @tegesttg9472 Před 4 lety

    ተባረክ

  • @alemashraya9059
    @alemashraya9059 Před 4 lety

    Thanky DR God bless you

  • @tigistm1128
    @tigistm1128 Před 4 lety

    beza Layi Stagure Chirashi Yelawum Minm Yelam Min Ladirgi Eywferawu New ymn Bashita Milkit New

  • @mesaytayeberhanu7304
    @mesaytayeberhanu7304 Před 4 lety

    Thanks so much Dr daniel 🙏🏼

  • @monaali9356
    @monaali9356 Před 4 lety

    ተባረክ ዳኒ ።

  • @GetachewTadese-ux6bh
    @GetachewTadese-ux6bh Před 2 dny

    አድራሻህን ንገረን

  • @mennataye3397
    @mennataye3397 Před 4 lety

    እና መሰግናለን

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 Před 4 lety

    ዘመን ይባረከ

  • @addisutadese4801
    @addisutadese4801 Před 2 lety

    ጤና ይስጠልኝ ዶክተር ሰለ Tramadol Capsule ብታብራራልን በቁዋሚነት ለማስታገሻ መወሰድ ይችላል?

  • @meskiyegata3715
    @meskiyegata3715 Před 4 lety +1

    Gata yebarkih berta

  • @zemzemredi867
    @zemzemredi867 Před 4 lety

    Thank you doktor

  • @zemzemredi867
    @zemzemredi867 Před 4 lety

    Gobze mashallha Berta

  • @user-nt6ck4to8q
    @user-nt6ck4to8q Před 3 měsíci

    ዶክተር የማይበሉነገሮችንቢነግሩን ወተትናእቁላል