ETHIOPIAN | ከጨጓራ በሽታ ለመገላገል የሚያስችሉ 8 ፍቱን መፍትሄዎች(What you need to know about Acid reflux )
Vložit
- čas přidán 30. 06. 2020
- ETHIOPIAN | ከጨጓራ በሽታ ለመገላገል የሚያስችሉ 8 ፍቱን መፍትሄዎች (Ways to treat acid reflux and GERD )
Correction
የብክግራውዱ ምስል ላይ " Acid reflex " ይላል ትክክለኛው ግን "Acid reflux" ተብሎ ይነበብልኝ ። ስለስህተቱ ይቅርታ ።
On the background the word should read "Acid Reflux" instead of " Acid Reflex". I am sorry for the mistake .
በሚቀጥለው ቪድዮ ስለ ቆሰለ ጨጓራ ህክምና (Peptic Ulcer Disease : PUD ) አቀርባለሁ ።
Red falgs እነዚህን ምልክቶች ካዩ ፈጥነው ወደ ሃኪሞት ጋር ይህዱ
1.ይህ ችግር ከሦስት ሳምንት በላይ ከቆየ
2.ሌላ ምልክቶች :ምግብ መዋጥ ሲያስቸግር
3.በተደጋጋሚ በሽታው ከመጣ
4.ጥቁር እና ጣንካራ ሰገራ ከታየ
5.ሆድ ላይ የሚጠቀጥቅ ህመም
6.ጨጓራ ውስጥም ያበጠ ነገር ከተሰማዎ
7.ደም የተቀላቀለበት ማስመለስ ( vomiting)
OTC treatments
1.Anti Acid ( አንታይ አሲድ)
2.Foaming Agents ( ፎሚንግ ኤጀንት)
3.H2 Blockers ( ኤች 2 ብሎከር)
4.PPI ( protein Pump inhibitor)
if you want to buy this
The Wellness Wedge Your Mattress Elevation Solution; Two Pack of Plastic Wedges
amzn.to/3dUxZ7b
Adjustable Bed Wedge Pillow | Exclusive 7-in-1 Incline and Positioner Memory Foam Pillow for Sleeping. 9 or 12 Inch - Adjust To Your Comfort | Helps With Acid Reflux, Gerd, Heartburn, Back & Knee Pain
amzn.to/3igaOY8
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን - Věda a technologie
የብክግራውዱ ምስል ላይ " Acid reflex " ይላል ትክክለኛው ግን "Acid reflux" ተብሎ ይነበብልኝ ። ስለስህተቱ ይቅርታ!!
የኔ ጤና ቤተሰቦች ይህንን ቪዲዮ ለብዙ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
ቪዲዮው ትንሽ ረዘም ብሏል ይቅርታ ምንም እዳላስቀር ብዬ ነው
በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
በሚቀጥለው ቪድዮ ስለ ቆሰለ ጨጓራ ህክምና (Peptic Ulcer Disease : PUD ) አቀርባለሁ ።
ፈጣሪ ይርዳህ አንጠብቃለን በጉጉት እህቴ በቁስለት በጣም ያማታል በርታልን ወንድማችን
Abate be bizu beshita yiseqayal min ladirgi (sikwar dem gifit sanbaa )
እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ አብራርተህ ነው የነገርከን የኔ ችግር ከጡቴ በታች ቁስለት ይሰማኛል በተለይ ጠዋት ስነሳማ ቁስል ነው ጀርባዩን በጣም ያቃጥለኛል በርበሪ ወጥ ነገር ከበላሁ እራሴን ሁላ ነው የሚያመኝ እጅግ ቁስለት እንዳለው እና የመላጥ ምልክት እንዳሳየ ከ3አመት በፊት ተነግሮኛል ሌላው ድካም ምንም ሳልሰራ ይደክመኛል በተለይ 30ደቂቃ መቆም አልችልም ልገልጸው የማልችለው ስሜት ይሰማኛል ስቀመጥ ይሻለኛል ምግቤን ማስተካከል በማልችልበት በሰው ቤት ስላለሁ ምንትመክረኛለህ አመሰግናለው
ሰላም ዶክተር! የህንን ትምህርት የሰማሁት ጨጓራዬን በጣም አሞኝ ተኝቼ ነው የሰማሁት ስለ ትምህርትህ በጣም አመሰግናለሁ ገንዘብ ከፍለን የማናገኘውን ት/ት ስለሰጠኸኸን አመሰግናለሁ። ሌላው ጥያቄ ነው ያለኝ ጨጓራ ሲታመም አራስ ይታማለ ወይ? ይህ የጨጎራ ህመም ምን ደረጃ ላይ ሲደርስ ነው እራስ የሚታመመው?አመሰግናለሁ ።
ሰላም ጤና ይስጥልኝ
ድንች ቀቅሎ መብላት ጥሩ ነው ወይ?
እናመሰግናለን ዶክተር ግን እኛ ሸቃላወች ምንም አይሞላልን በሩጫ ነው እምንበለው በዛላይ በጣም ከራበን በኃላ ነው እምንበለው ብቻ ፈጣሪ አይርሳን እሱ ያስበን እንጅ እስኪ የመዳም ቅመሞች ልክ ነሽ እምትሉ በላይክ አሳዩኝ
ክክ ትክክል ሁቢ
ትክክል ነሽ
ትክክል ነሽ ማር
ልክነሺ ውዴ
ለኔ እህት ውነትሽነው
እናመሰግናለን ዶ/ር በርታ
ላይክ እማታደርጉ ሰዎች ግን ሀኪም ቤት ብትሄዱ ይሄን ሁሉ ምክር ለማገኘት ከመግቢያ ካርድ ይጀምራል ክፍያ ሶ እሰቡ 👍👍 አድርጉ
ዴክተርዬ ኧረ ተሰቃየሁ ይሄ የያስተማርከው ሁሉ በኔ ላይ አለገና በ10 አመቴ ነው የጀመረኝ እሁን ህክምና ጋ ሂጀ ያቡካዶ ዘይት / ኮኮናት ዘይት ታዘዘልኝ ሁሌ ይመኛል እንዳልከው ትንሽ ሆደ እስኪሞላ ድረስ ከበላው ይመኛል አሁን ደግሞ ስኳር ኮለስትሮ አብሮ ተከተለብኝ ስጋ በጭራሽ አይስማማኝም የምበላው ነገር ግራ ገባኝ አሁን ዳይት ላይ ነኝ ወፍራም አይለውም ግን ትንሽ ክብደት ስጨምር የበለጠ ያመኛል ውሃ ነው ቀለቤ ።
@@elizabethk9119 የጥቁር አዝሙዲ ዘይት ከአጣራቤት ገዝተሺ ጧት ጧት ዉሰጂ 1ማኪያ ብቻዉንስለማይወሰዲሺ ማርጋርዉሠጂበባዶሆዲሺ ለ30 ደቂቃያክል ምግብ አትመገቢ ብዙሠዉ የጥቁር አዝሙዱዘይት አስሊዉ ብዙሠዉአዲኗል
Thanks
አላረግም ላይክ ጨጋራም
ከፋለንም አብራርተውአይነግሩን
ስለአገልግሎትህ በጣም እናመስግናለን እኛ ኢትዮጵያውያንኖችን ትልቅ ክብርና ድጋፍ በህዝቤ ስም ❤️
Tnx for everything but What about the side effects of the medicines
ይሄማ ለኔ ነው ከምር እናመሰግናለን ፈጣሪ እውቀትን ይጨምርልክ
ሰላም የጤና በተሰቦች በአላህ ቁጭርህን ወይም እኔ ልላክልህ እና ሀይበለኝ ባሌን እያመመው ሆኖነው በግል ላዋራህ በአላህ መልስኝ
@@hadiahhadiah2649 አላህ ይማርልሽ እህቴ
የአላህ እንደተ ቅን መልካም ሰዎችን አላህ ያብዛልን ወንዲሜ በመልካም ሥራህ አላህ ሀይሩን ይምረጥልህ ያረብ ♥♦
ዶክተር ሰዎች ጤንነታቸውን እንዴት መጠበቅ እንዳለባቸው የምትሰጠው ትምህርት ግሩም ነው እናመሰግናለን
ተባረክ። ወንድማችን።መማር እንዲህ ነው።ያስተማሩህና ያሳደጉህ ሁሉ ይባረኩ።
ዘሬ ለኔ ነው የመጣከው እውነት ያልከው ሁሉ አለብኝ ግን በትኩስ ነገር የተነሳ ይመስለኝ ነበር በጣም ነው እማመሰግነው ከዚ በላይ እውቀት ይጨምርልህ ተባረክ ዶክተር ዳንኤል
እኔም በጣም ነው የሚያመሰግነው
በትክክል ነው ችግሬን የነገርከኝ ደኩተር በተለይ ጥዋት ጥዋት ላይ እጅግ በጣም ያቅለሸለሸኛል የበላሁት ሁሉ አይስማማኝም
ወይኔ በሺታየ መብዛቱ
ያአላህ እናመሰግናልድክተር
😢😢😢
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን
ጥሩ ምክር ነው ♥♥♥
Dr Daniel,thank you for your kindness!!
ሰላም ላንተ ይሁን የምታስተምራቸው ትምህርቶች ሁሉም ጠቃሚ ነው ተባረክ !!
I don't know what kind of people dislike this video. He's trying to share his knowledge😢
ዶክተር ዩሐንስ በጣም አመስግናለሁ::
Tewachew ke ewket netsa nachew mehayemen atekesew engdi
Betam ysazinal hilina bis nachew
በጣም ያመኛል ዶክተር ስህዲ የሚሰጠቢልኮስነዉ በጣም ጨጎራየ ተልጦል ብሎኛል ነጪሩዝብቻነዉ የምመገበዉ
Thank you Daniel for answering my question. GOD Bless you!! Keep your good work
Thank for your clear description & important message.
Thank You Dr. Daniel! Your description is spot on!
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ❤️
በጣም አመሠግናለሁ ደኩተራ በጣም ተሣቃይቼ ነበር Thank you በርታ
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን ዶክተር።
In my life, I have always been surrounded by a lot of amazing people. Thanks for being one of them.
I watched lot of healthy channel video but i never satisfy in my entire life like your explanation!!! My God bless you brother .
ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በጣም እናመስግናለን
Thanks for your excellent advice
እናመሰግናለን ዶክተር መልካም ሀሳብ ነዉ።
ትምህርትህን በጣም ጠቃሚ ነው በርታ ተባረክ
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ስለሆነ በጣም አመሰግናለሁ !!!
Thanks Dani, I really enjoyed your lesson and done practically.Jehovah bless you?
በጣም ጠቃሚ ነው ተባረክ
ዶክተር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን በርታ
You are a life saver
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
በጣም አሪጌ አመሰግናለው የጨጋራ ህመም ጥያቄዩን ስለመለስክልኝ አከብሪሀለው
በጣም አናመሰግናለን Docterye
Thank you for ur good explanation.👍
ዶክተር እናመሰግናለን አላህ ሙሉ ጤናችንን ይስጠን ያረብ
ላይክ ያንስሃል ዶ/ርየ ኑርልን ላድምጥ
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን🙏🙏🙏
Thank you so much for teaching us a lot God bless you
Thank you doctor we really appreciate God bless you
እናመሰግናለን ዶ/ር
ዶ/ር ዳንዬ በጣም እናመሰግናለን ! ተጨንቀህ ተጠበህ ለናንተ ይጠቅማችህሗል ያልከውን በዚህ መልኩ አዘጋጅተህ ስለምታስተምረን እጅግ በጣም ነው የምናመሰግ ነው 🙏❤️!!
Thanks entgberalen
እድሜና ጤና ይስጥህ ለምትሰጠን ትምህርት በጣም እናመሰግናሃለን
በጣም ጥሩ ትምህቲ ነውና ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።
Excellent!!! Thank you so much!
*ዶ/ር ዳንኤል በጣም በጣም እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ*
በእውነት አሜን
Thanks I am really appreciate. I learn a lot.
Nice message thank u God bless you Dr.
Where have u been bro. Welcome back. Thank you for the great advice and education
አንተ የጠቀስካቸው የታሉ
መብላት ያለብንን ምግቦች በዝርዝር በምን አይነት ሁኔታ cook እንደምናረግ ምን ዘይት እንደምንጠቀም avoid ደሞ ማድረግ ያለብንን ደሞ ብታብራራው more ጥሩ ይሆናል ብዬ አስባለሁ.
Thank you Doctor. God bless you.
Thank you so much Dr God bless you and your family
እናመሰግናለን ዶክተር
እናመሰግናለን
ደኮተርእኔንየሚያቃጥልምግብስመገብያመኛንለሚሳሌ..በርበሬ..ሊሚ.በጣምነውየሚያመኝጣፋጭነገርስጠቀምይተወኛን..ለምሳሌ..ስኳርማር..የምኖርበስደትነውህክምናመሂድአልችልም..ምንማድርግአለብኝ..አባከወ.ምክርለግሱኝደክተር
እናመሰግናለን Dr Daniel ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏
ከልብ እናመስግናለን በርታ
10 likes
ቁጥር ያለችህ ሰውች ለኩልኝ
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ ለሰጠህን ትምህርት
በጣም አመሰግናለው ዶክተር ፈጣሪ ይጠብቅህ
በጣም እናመስግናልን ዶክተር እኔ በጣም ነብር ያሚመኝ አሁን ፈጣሪ ይመስገን ሆስፒታል ሄጄ ተሻሎኝል ዘይት ፡ሽይ ፡የሚቀጥል ምግብ ፡ቡና ፡ጠፋጭ ነገር ሎሚ፡ ክልካለውኝል በትልይ ምስር ስብል በጣም ነው ያሚመኝ
ምዲነዉ ያሻለሺ እህቴ
ታድለሽ ማር እኔም በጣም ፈራሁ ያልሽው ሁሉ ሃኪም ከልክለኛል ኣሁን ጨርሶ ተወሻል?
Great information! thank your doctor🙏 we need more doctors like you that can talk to us and educate us in our own language, please keep up the great work you doing!
ኢሻአላ👍
እናመሰግናለን ዶር
እረእንየስ ልሞትነው ጋይስ መፈትሄ ከላቹህ ለጨንጎራ ህመ ም😢😢😢
ሱብሀን አላህ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
እረጅም እድሜ ይስጥልን
thank you Dr. God bless you more
Dr Daniel thanks a lot about your expression,what do you say about IBD especially about ulcer colitis?
Oh. I am suffering a bit and planning to be examined. Lesson learnt from this video is to avoid coffee, chocolate, mineral water, mint chewing gum, lying down after eating, sleeping on the right side at times and weight are the areas that I need to control. My priority is to avoid all that i mentioned and hope my health will improve. I will give my testimony. I will be examined as required necessary. Thank you. God bless you.
Thank you so much DR i like the way you..explaining❤
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የስጠህን ።
I appreciate Doctor it is very important advice, God bless you!
High carbohydrate ያላቸው ምግቦች ያላካቸውን በቪድዮ ካልሆነ በፅሁፍ በዝርዝር ስማቸውን ብትዘረዝረው መልካም ነበር
ሰላምእ ይብዛ ወንድማችን
ዶክተር እጅግ በጣም እናመሰግናለን
Thanks a lot this helps a lot 🙏🙏🙏
በእውቀት ረሃብ የሚሰቃይ ህዝብህን በማስታወስህ አደንቅሃለው! ብዙዎች ሳይማር ያስተማራቸውን ህዝብ ዘንግተው ረስተውታል ህዝቡም በእውቀጥ እጦት ይማቅ ቃል!!👏👏👏
እውነት በጣም
በጣም እናመሰግናለን እውቀተወትን ስላካፈሉን።
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እንኩዋን በሰላም ብቅ አልክ ኧረ አድርጌያለው ሁለት ሶስቴ ቢደረግ አይቻለም እንጂ
በጣም እናመሰግናለን ዶክተርየ
የምትሰጠን የጤናመረጃ በጣም ጠቃሚነዉ ተባረክ በአሁን ጊዚ በጣም ብዙ ህዝብ በደም መርጋት ችግር እየተሰቃየ ነዉ ሰለሱ መንሰኤ ብትነግረን የብዙ ሠዉ ሂወት ትታደጋለህ ተባረክ
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ከ8 ውስጥ ምን አልባት ያልሞከርኩት በደንብ አላምጦ አለመመገብ ይሆናል ብዬ አስባለሁ እስኪ ይኼን ልሞክርና ለውጡን አየዋለሁ
ጥሬ ተልባ ቀቅለቨ ባባዶ ሆድቨ ጠጪ አሰከፍሬዉ
ዶክተር ዳኒ ለጨጔራ ባክቴሪያ ምን ማድረግ እንዳለብን አስረዳን ።
እኔምየጨጓራባክተሪያአለብኝበጣምያሰቃየኛልመፍትሄውምንይሁንሀኪቤትብሄድምመፍትሄየለውም
እናመሰግናለን ጠቃሚ ትምሀርት
እመሰግናለሁ ዶክተር በጣም የሚያስቸግረኚ ህመም ይህ ነው ብዙ ትምህርት አግኚቼበታለሁ
Starbuck ቡና ባጠቃላይ ቡና ለተከታታይ ከጠጣሁ ግሮሮዬ ይቀላል ያብጣል እታች ድረስ ያመኛል ለተወሰነ ግዜ ሳቆም ይተወኛል አሁን መፍትዬውን ስላረጋገጥክልኝ አመሰግናለሁ ኑርልን
በጣም ሲጠብቀው የነበረ topic nw በጣም አመሰግናለው የኔ ችግር የበለሁት ምግብ ቶሎ አይፈጭም የቆይና acid ይፈጥራል ምንም የጨጎራ መድሐኒት አልወስድም የሆነ ጊዜ h. Paylori testአሰርቼ posative ነበር መድሐኒት መጀመር አለብኝ ወይ? ዶ/ር ስለ እርዳታክ ተበረክልኝ
If you are H Pylori positive you have to take the medicine you will get relief. But take cabbage juice also its very good.
@@merryab6920 thank you
በጣም አናመሰግናለን
ሰላም ዶክተር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን
የኔ ወንድም እግሬ ሁለቱምም ባቴ ከጉልበቴ በላይ ቀይ እና አረንጋዴ ሥር በጣም በዛብኝ ቤሪኮሥት ማለቴ ነው ምን ላድርግ ከምንድነው የሚመጣው ሠራተኛ ነኝ 18 ሠአታት አሠራለሁ እቆማለሁ እንቀሣቀሣለሁ ግን በዛ በጣም መፍትሄው ንገረኝ
Perfect Mr.Muluken በደምብ፡ ገልፆታል። 😪👍🏽👍🏽 አንድ፡ የጐደለው፡ ለቫሪኮስ፡ እስቶኪንግ፡ በልክሽ፡ አለ፡ ተለክተሽ።
ፋርማሲ፡ ወዘተ። (Compression stockings help relieve the symptoms of varicose veins. They improve circulation and are a mainstay of treatment for varicose veins that are causing symptoms. (Mild varicose veins that are not causing symptoms don't need treatment.) Compression stockings are tightest at the foot.).
እውነትህን ነው ባጣም ቲማቲም ሽኩርት አበዛለው !
ተባረክ በብዙ ዶ/ር ዳኒኤል
ትምህርትቱ በጣም ጥሩ ነው ።
እኔ ጨጓራ አለብኝ ብዙ አመት ሆነኝ ሀኪም ቤት ስሄድ መዳኒት ይሰጡኛል ግን ለተወሰነ ግዜ ይጠፋና መልሶ ያመኛል ትኩስ ነገረ አልጠቀምም ተከልክያለሁ መዳሀኒትም እወስዳለሁ ግን ህመሙ አልተወኝም
እኔም እንደዛ
እረ ጨጓራ መድሀኒት የለዉም የሴጣን በሽታ ነዉ እኔ ከሸዋረቢት ጀምሬ ደሴ ደብረብርሀን ሾላ ሜዳ እረ ምኑ ቅጡ እስከ አዲስ አበባ ድረስ በዛላይ የተለያየ ሆስፔታል ነዉ የምገባዉ ከመግስት እሰከ ግል ምንም መድሀኒት የለዉም ሲነሳብኝ ዉሀ እራሱ ይወጣል እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭
enem
😢😢
Egiziabher abzito yichemirlih. Good health education. Thank you.
Betam enamesginalen Doctor lesetehen yetena mikir moyahin yibarek 🙏❤️
እኔ ከባድ የጨጓራ ህመ ም አለብኝ በግራ ጉኔ ነዉ በጣም የሚያመኝ
እንወያይ
Enem gera yegeban esu new begeza bekul new mesemag
እ ረ ዘመዶች እንዎያይሲ በፈጠራችሁ እኔማ ሃኪምቤት ስሄድ ጨጉራ ነው ሌላ ነገር የለብሽም ይሉኛል እኔ ግን ተሰቃየሁ በግራ ጎኔ ከልቤ ጀምሮ እስከራሴ በጣም ይበረታብኛል ይገርማል ምላሴ ራሱ ግማሹ በግራ ጎኔ ያለው አይኔም እደዛው ጉሮሮየ ግማሹ ውነት ጨጉራ ይሆን ሌላ ቢሆንጅ እያልኩ ከበሽታው ሌላ አሳቡ ሊገለኝ ነው እሲ አስረዱኝ ከቻላችሁም ቁጥር ተለዋውጠን እንዎያይ ጨጉራ መሆኑን ራሱ ማረጋገጡ ትልቅ ነገር ነው ውዶቼ አይታችሁ ዝም እዳትሉኝ አደራ እደኔ ያረጋችሁ ሰዎች አስረዱኝ
@@user-iw6uz8ct6l abesher Enem edachew begera gone eje jerebay guroroyn chemer new eyamemeg. Yalew yehon. Aketa memeseleg n et ger yaschegeregal yemegremesh mejemreya megeb metelalefeyay bota neber cheger yalew lebezu geze gen sekay hemem yelewem neber mednew beyem echenek neber kuran. Eyekerahu weha lay tutu eyaleku seteta lbezu Ken betammm bezu gud wetag ahun gen lebelay begera gone chemdedo. Yezoga Enam Mata betam seyadcheneke lawetaw broker yebelahuten legag yemesele neger ne yewetaw enam betammm keleleg enesu chegora new belugem enegen chenkogal ahun be mayskrokob metayet alebat alu gera gone yetbelash new memeseleg gen lemanegawem ye gubet hekemena madregu aykefam
አረ እኔም ጉኒነው የሚቅጠለው ወይ ወይ
Thank you Dr for All information
On time God bless you Dr.
Thanks Dr Daniel God bless you .
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር😊
Betam Betam inamesaginalen Dr yeha yenem chegir naber
ከልብ እናመሰግናለንዶክተርየ።
አናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ
Thank you so much Doctor Danie
May godbless you with ur family thanks infinity
Thank you i really appreciate you
Interesting lesson!!!
እድሜ እና ጤና ይስጥልን
Tnx a Lot Brother God bless u
በጣም ኣስተማሪ ምክር ነው ቀጥልበት እግዚአብሔር አንተ ጋር ይሁን
አላህ ያቆይህ ዶክተር በጣም አሪፍ ትምህርት ነው