Ethiopia: ቁጥር-38 የጨጓራ ባክቴርያ(H-Pylori) ኢንፌክሽን፥ ከቀላል ህመም እስከ ጨጓራ ካንሰር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 01. 2021
  • በዶ/ር ፈቃደሥላሴ ሄኖክ

Komentáře • 288

  • @user-jc1pi8im9q
    @user-jc1pi8im9q Před 7 měsíci +8

    ዶክተር በመድሀኒያለም አንዴ ስማኝ፣ አሁን እኔ የ 26 አመት ወጣት ነኝ፣ ግን የሚገርመው ገና የ 16 አመት ልጅ እያለሁኝ ከዛሬ 10 አመት በፊት ማለት ነው፣ አንድ ቀን ደርሶ ደረቴን ጭምግግ(ስቅዝ) አድርጎ ያዘኝ ከዛ ወደ ህክምና ሄድኩኝ ምንም የለብህም ጤነኛ ነህ ይሉኛል። ህመሙ ግን እየተስፋፋ ሄደብኝ። ከደረቴ ተነስቶ ቀጥታ ወደ ማጅራቴ፣ ትክሻየ፣ ወደ እጆቼ፣ ወደ ጭንቅላቴ፣ ወደ መንጋጋየ፣ አሁን ደሞ ወደ ወገቤ ሙሉ ለሙሉ ከወገብ በላይ ወገቤን ጨምሮ ያለውን የሰውነት ክፍሌን ተቆጣጠረኝ። በዚህ የተነሳ መፃፍ ማንበብ አልችልም ምክንያቱም ዝቅ ስል ማጅራቴን፣ ደረቴን፣ በቃ ሁሉ ነገሬን ያመኛል። ስተኛ የአልጋ ትራስ መጠቀም አልችልም፣ በጀርባየ ተደግፌ መቀመጥ አልችልም፣ ትራንስፖርት ትንሽ እንደተጓዝኩ ያስመልሰኛል፣ ያቅለሸልሸኛል ብቻ ዶክተር ምንም ተስፋ የለኝም። ብዙ ጊዜ ህክምና ስሄድ ጤነኛ ነህ ነው የማሉኝ። እውነት ዶክተር አግዘኝ እኔ በዚህ ሰዓት ገና በ 26 ከመቴ እራሴን ለማጥፋት ወሰንኩ። እውነት በምትችለው እርዳኝ። አንድ የ26 አመት ወጣት ሂወት ታደግ። ምንም ተስፋ የለኝም። መማር እፈልጋለሁ አልችልም። ስለዚህ 10 አመት ተሰቃይቼ አልዳንኩም። አማራጫ መሞት ነው። ከዛ በፊት ግን ይህን መልዕክት የምታነቡ ማነኛውም ሰዎች በፈጣሪያችሁ ልለምናችሁ እርዱኝ።እርዱኝ። ስልክ
    +251972264607/
    +251989854166
    በዚህ ደውላችሁ በሀሳባችሁ በዕውቀታችሁ አግዙኝ።

    • @user-sv7qj7lr6q
      @user-sv7qj7lr6q Před 5 měsíci

      እግዚአብሔር ይማርህ ደሞ ጸበል ጠጣ ተጠመቀ ወንድም እኔም የደረት ቁስለት አለብኝ ግን ምንም የለብሽ ነው ያለኝ ዶክተሩ አይዞህ

    • @ANANIsalale
      @ANANIsalale Před 3 měsíci

      Est be hayimanot mokir tsebel hedi tseliy betam tsebel teta ewnet emenegn tidinaleh

    • @Kidest-qc6mu
      @Kidest-qc6mu Před 2 měsíci

      ትድናለህ ተስፋ አትቁረጥ ፈጣሪ ለሁሉ ምክንያት አለው በእምነትክ ጠንካራ ሁን ለሁሉ ቀን አለው ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ የሁሉ እናት የሆነችው እሷ ከልጇ ታማልድክ ትድናለህ ወንድሜ በርታ

    • @TamratEnjosi
      @TamratEnjosi Před 2 měsíci

      eg/r yiyih eju tifewush

  • @melkammelkam1616
    @melkammelkam1616 Před 2 lety +1

    Thank you Dr.

  • @lucytube925
    @lucytube925 Před 3 lety

    Thank you D/r 💚💛❤️

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Před 3 lety +1

    Thank you so much Dr.

  • @user-ou6qn3by8k
    @user-ou6qn3by8k Před 3 lety +1

    ዶ/ር እንኳን አዳርሳቹ ለብራህን ጥምቅቱ
    ስለ ስጣቹን ጌንዝቤ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @emawayishemelese7173
    @emawayishemelese7173 Před 9 měsíci +1

    ዶ/ር እናመሰግናለን

  • @wollelawaschale1430
    @wollelawaschale1430 Před 3 lety +1

    Thank you Dr

  • @yetimworkyoseph5516
    @yetimworkyoseph5516 Před 3 lety +1

    May God bless you and thank you!

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 Před 3 lety

    Thank you Doctor

  • @mimigebremariam4582
    @mimigebremariam4582 Před 10 měsíci

    Thank you Doctor,

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 Před 2 lety

    Betam new yemamesegnh glx yehone tmhrt new tebarek

  • @aderajewalemiye4721
    @aderajewalemiye4721 Před měsícem

    እጂግ አስተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ዶክተር

  • @kamilaselimah7989
    @kamilaselimah7989 Před 9 měsíci

    Thank you so much dr

  • @teg22345
    @teg22345 Před rokem

    Betam tekami meker new God bless you

  • @user-qx7st8ij2p
    @user-qx7st8ij2p Před rokem +1

    Thank you 💕 so much doctor

  • @eyadethiopia
    @eyadethiopia Před 9 měsíci

    Thanks Doc🎉

  • @kirubelmehari3672
    @kirubelmehari3672 Před rokem

    Thanks Dr.

  • @alemitugeleta7435
    @alemitugeleta7435 Před 3 lety

    አመግናለው ዶክተር💚💛❤️🙏

  • @mssalam3983
    @mssalam3983 Před 11 měsíci

    Thanks so much you are perfect 👌

  • @alemtsehayashagrie8269

    Thank you so much

  • @asnimilka6559
    @asnimilka6559 Před 3 lety

    Thank you 👏

  • @muluyeeshetie-xj2tj
    @muluyeeshetie-xj2tj Před rokem

    እናመሰግናለን ዶክተርየ

  • @almeshettilhuian3138
    @almeshettilhuian3138 Před 3 lety +1

    አመሰግናለሁ ዶክተሪ 🙏

  • @etifwondu1482
    @etifwondu1482 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ዶክተር!!!

  • @bettyshewa5953
    @bettyshewa5953 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር

  • @rootsflex9331
    @rootsflex9331 Před měsícem

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @eyobzegeye2014
    @eyobzegeye2014 Před rokem

    እናመሰግናለን dr

  • @marthaassefa9552
    @marthaassefa9552 Před 2 lety +2

    ዶክተር ተባረክ !ጥሩ ዕውቀት ነው የሰጠኸን

  • @tizitahussein2383
    @tizitahussein2383 Před rokem

    Enamesegenaln Doctor

  • @hewantsegay8553
    @hewantsegay8553 Před 2 lety

    Betam amesegnalehu 🙏

  • @user-lk9vp9nm8c
    @user-lk9vp9nm8c Před 2 lety

    ዶክተር ዘመንህ ይባረክ

    • @drfsh
      @drfsh  Před 2 lety

      አሜን አሜን

  • @yemushgebre3067
    @yemushgebre3067 Před 9 měsíci

    እናመስግናለን 😊

  • @rozag6033
    @rozag6033 Před 2 lety +3

    በጣም በጥሩ ሁኔታ ነው ያብራራህልን አመሰግናለሁ
    የዘረዘርካቸወ ሁሉም ምልክቶች ነበረኝ
    ችላ እያልኩ ለሀኪም ቤት ደርሻለሁ መልስ እየጠበኩኝ ነው

    • @rozag6033
      @rozag6033 Před 2 lety

      አስተያቴን አይ ተወ መልስ ስለሰጡኝ አመሰግኖታለሁ

  • @user-uq2px4jk5r
    @user-uq2px4jk5r Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @habeshatube4362
    @habeshatube4362 Před 11 dny

    እናመሰገናለን

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 Před 3 lety

    Selam Dr

  • @SemreBayabl-tl3uq
    @SemreBayabl-tl3uq Před 10 měsíci

    እናመሰግናለን ዶ/ር
    ህመሙ አለብህ ብለውኛል ምልክቶቹ ግን ትንሽ ተለዩብኝ።

  • @alemayehunana3230
    @alemayehunana3230 Před 10 měsíci

    Dear Dr am Alemayehu and 34 years old for the last two years I suffer from stomach upset ,bloating ,excess gas and sometimes heart burn .i have got different medication and changed my life style but the problem never removed .what you advice me?

  • @abelhailudesie2719
    @abelhailudesie2719 Před 10 měsíci

    እናመሰግናለን doctor ባክቴሪያው ከጠፋ የacid በጥሩ መንገድ ስራውን መስራት ይችላል የጨጉአራ acid ችግር ሙሉ ለሙሉ ይቀረፋል?

  • @YosefbelayYosefbelay
    @YosefbelayYosefbelay Před rokem +1

    በጣም ከባድ ህመም አለዉ ለረዥም ግዜ እየተሰቃየው ነው በዚ በሽታ 😊😊😊😊😊

  • @haunaali6097
    @haunaali6097 Před rokem

    ዶክተር እላህ እድሜህን ያርዝምልን እናመስግናለን ።እናም ክበላው በሃላ ሆዴን ያመኛል። በላይኛው በኩል ፕሊስ እርድኝ

  • @semumuhadin8251
    @semumuhadin8251 Před rokem

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እባክህን ስታየው መልስልኝ Urea Breath Test አድርጌ (5.9)positive ነው የሚለው ውጤቱ እና መድሀኒት የታዘዘልኝ ደሞ Xifaxan የሚባለውን 10ካርቶን ነው ጠዋት 3ከሰአት 3ማታ 2አሉኝ መጀመርያ ስመረመር የጨጓራ ባክቴሪያ ነው ብለውኝ ነበር በድጋሜ ስመረመር ደሞ ኢንፌክሽን ነው አሉ የጨጓራ ዶክተር ኢንፌክሽን ማለት ቁስለት ማለት ነው እባክህን መልስልኝ አመሰግናለው

  • @abiyusetargew
    @abiyusetargew Před 2 lety +4

    እውቀት እንዲ ነው አመሰግናለሁ ወጣቱ ዶክተር

  • @berukeniguse3880
    @berukeniguse3880 Před 10 měsíci

    ሰላም ዶክተር የጨጓራ ባክቴሪ ከደረት በታች የመብላትና ትንፋሽ የማሳጠር አለው የልብ ምርመራ አድርጌለሁ ብታብራራልኝ

  • @dawit2583
    @dawit2583 Před rokem

    THANKS SIR I AM 64Y HAVE NO HP [ANTIGEN] BUT SUFFERING FROM FREQUENT HANGER WITH EXTREM WEAKNING EPISOD THAT IMPROVES WIH EATING ESPCIALY MEAT. NO RELATION TO MY DM2, NO DARK STOOL, NO BURNIG, NO VOM I THINK RESISTED PANTO AND ULCER-X 4WEEKS NOW . NO HP BEFOE TOO. I WANTED TO AVOID INSTRUMENTATION= ENOSCOPY ANY SUGGESTION?

  • @haimanoteliyunesh1055
    @haimanoteliyunesh1055 Před 3 lety

    Thank you 🙏

  • @kadjia7514
    @kadjia7514 Před rokem

    በየት ነው እምትገኘው

  • @danielfisehaye2404
    @danielfisehaye2404 Před rokem

    Selam Dr betam tiru ewket new gin yet new yante sra lemetakem can you tell me your address please. Thanks

  • @user-zs2zl8vp6w
    @user-zs2zl8vp6w Před 3 lety +1

    እንደምን ሰነበትክ ዶ/ ር በእነት እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ያንተን ቪዲዮ አይቼቼ ያልካቸው ሁሉ እኔን ይሰማኝ ነበር ተመርምሬ እንደዳለብኝ ተነገረኝ ሁለት አይነት መድሀኒት ታዞልኛል ለ 10 ቀን እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @drfsh
      @drfsh  Před 3 lety +1

      Amen Amen, Egziabhier mihretun yilakiliwo

    • @hlwyaawle7708
      @hlwyaawle7708 Před 2 lety +1

      እህት ለውጥ አገኘሽ

  • @ayelingzerihun5174
    @ayelingzerihun5174 Před rokem

    ከጡቶቸ መሀል በጠም ያመኞል መተንፈስ ሁሉ ያቅተኞል ምንትመክረኝ አለህ ዶክተር

  • @gechoanbaseder197
    @gechoanbaseder197 Před rokem

    እባክህን ሁለት ግዜ መድሀኒት ወስጃለሁ ግን እየጠፋ አይደለም አሁን ሶስተኛ ጀምረለሁ ምንድነው ምሸለው መድሀኒቱን በትክክል ነበረ የወሰድኩት

  • @yasinali4331
    @yasinali4331 Před 10 měsíci

    ዶክተርየ በጣም እናመሰግናለን የኔን በሽታ ነው የነገርከኝ ግን እንደት ነው የማገኝህ

  • @user-ks9ud4ku7p
    @user-ks9ud4ku7p Před 8 měsíci

    ዶ/ር ያልካቸው ሶስቱንም አዞልኛል 10 ቀን ድርቀት አስቸገርኝ ምን ላርግ

  • @emawayishemelese7173
    @emawayishemelese7173 Před 9 měsíci +1

    ምን ምግብ መብላት አለብን

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 Před 3 lety +1

    🙏💕💕❤️❤️

  • @user-gx4wz9it7x
    @user-gx4wz9it7x Před 3 měsíci

    ዶክተር እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ይህ ባክቴሪያ እግር ላይ ችግር ያመጣል ???????

  • @user-qj7im9dw4m
    @user-qj7im9dw4m Před rokem

    እባክህ ዶክተር ላስቸግርህ ሆስቢታል ስሄድ ራጅ ስነሳ ጉሮሮሽ ምንም የለውም ይሉኛል እኔ ግን ጉሮሮየ የሚስርከርክ እደ ንፍጥ ያለ ነገር ያስቸግርኛል ግን አይወጣም አሁን አሁን ማቃጠልና መከርከር አምጥቶብኛል ምን ላድርግ እባክህ ንገርኝ

  • @user-gq6nt6wv7u
    @user-gq6nt6wv7u Před rokem

    ሰላም ዶክተር ባለፍው በሆድ ውስጥ ስላሉ ባክተርያውች ስታስተምር ነበር ግን መዳህኒቶችን ንገርን እኔ በዚህ በሽታ ተጠቂ ነይ

  • @hirutdaniel8049
    @hirutdaniel8049 Před 7 měsíci

    ዶክተር እባክህ ጨጓራዬን በጣም እያመመኝ ነው ጨጓራን ብቻ የሚያክም እስፔሻሊስት ብትነግረኝ እባክህ እርዳኝ

  • @awolmohammed4692
    @awolmohammed4692 Před rokem

    ዶክተር እኔ ብዙ አይነ መዳኒት ወሰድኩ ግን ምንም ለውጥ አላገኜሁበትም ብዙ አይነት መዳኒት ወሰድኩ ምን ማረግ አለብኚ ዶክተር ፕሊስ

  • @Mussie60
    @Mussie60 Před 18 dny

    I have been suffering from gastritis for the last 24 years. I was infected with H-pylori bacteria. I took the triple drug treatment three times. I am selective in talking food. Still, I am suffering from gastritis, though I am negative from this bacteria through recent investigation via stool test. No weight loss rather gain. No blood sign in my stool and no vomit. I was investigated by endoscopy, and the first two shoed chronic gastritis, but the lat investigation showed no sign of gastritis.
    What can I do.

  • @helinagetahun7510
    @helinagetahun7510 Před rokem

    Selam doctor ebakh melslgn yecheguwara bacteriya new tebye medanit eyewesedku new bzu yemgb flagot yelegnm ydekmegnal berejmu lemetenfes sl yyzegnal erasen ykebdegnal brkbrkb ylegnal afe edret eret new yemilgn yetazezulgn medanitoch Esomeprazole,Clarzim &Amoxicillin nachew bemehal gn kesegerayega dem ayche docteren anakrew bemerfe keyrolgn neber le3 ken yakl medanitun kakomku behuwala new dgame mewsed yejemerkut ebakh docter melslgn

  • @abeni909
    @abeni909 Před rokem

    መዳኒቱ ተላምዷል አለኝ

  • @user-ql3nf1fh5x
    @user-ql3nf1fh5x Před 5 měsíci

    እናመሠግናለን ደክተር ሥለሠጠኸን መረጃ ደክተር እኔ ግሳትና ነጭ የምራቅ መብዛት ነው የረበሸኝ ሀኪምም ብሄዲ መፍትሄ የለውም ምን አይነት ምርመራ ባደርግ ይሻላል በናትህ አትለፈኝ ንገረኝ

  • @zedmohammad8387
    @zedmohammad8387 Před 2 lety

    ዶክተር የሆድ እፌክሽን እና ባክቴርያ አለሽ አሉኝ መዳኔት ሰጡኝ የወር 14 ቀን አጥት መገጣጠሚያላይ የረጋደም አለ ወገቤ እግሬ ጎኔ ያቀጣልኛል ተሁሉም ያሰጋኝ የረጋው ደሜነው መልስልኝ ዶክተር

  • @user-ru4ml1jt9c
    @user-ru4ml1jt9c Před 5 měsíci

    ዶ/ር አሞከሳ ጠዋት 2 ማታ 2 ይወስዳል ?

  • @tsegayenatadmasu7316
    @tsegayenatadmasu7316 Před rokem

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @FatumaNuru-wi9rv
    @FatumaNuru-wi9rv Před 7 měsíci

    እኔ በጣም ያመኝል የት ነዉ ቦታህ መመረመር ፈልጌ ነበር

  • @nigususolomon222
    @nigususolomon222 Před 2 lety

    Doc, ካላስቸገርን ለጨጋራ አሲድ መብዛት እና ምግብ የማስመለስ ችግር አጋሽ የመድሐኒት ብጠቁመኝ....

    • @drfsh
      @drfsh  Před 2 lety +1

      Omeprazole 20 mg at night( 30 mines before dinner) ወይም 2 times daily( 30 mines before breakfast and dinner.

  • @zekaryasmengesha7222
    @zekaryasmengesha7222 Před rokem

    ዶክተር ለሰጣኸን ማብራርያ ከልብ አመሰግናለሁ እናም የኔ ጥያቄ ስል ማስነጠስ የድምፅ መወፈር ከደረቴና ከጀርባዬ አካባቢ ማቃጠል እንዲሁም አክታ እና ንፍጥ መብዛት ይህ የጨጓራ ህመም ምልክት ሊሆን ይችላል

    • @drfsh
      @drfsh  Před rokem

      ሊሆንም ላይሆንም ስለሚችል በሀኪም መመርመር መልካም ነው።

  • @dalmarmahamud755
    @dalmarmahamud755 Před 3 lety +1

    Dr.they diagnosed me with h.pylori before three months after eradication am not good..with endoscopy they found erossive gastritis.and am on pantoprazol 40 since then.but am losing weight, sleep disturbance, feeling tired and weak and green or yellow stool.is it the medication or other else. Sorry for the late comment.

    • @drfsh
      @drfsh  Před 3 lety +1

      I am sorry to hear that. When did you take the eradication therapy? I hope the pantoprazole will help u with the gastritis, it just needs some time for it to be fully effective. The symptoms you mentioned are not related to pantoprazole. If you continue to lose weight ( unintentionally), to have fatigue,weakness, sleep disturbance, it is better to look for other reason/explanation for these symptoms including checking your thyroid function.
      Egziabhier mihiretun yilakilih. All the best

    • @dalmarmahamud755
      @dalmarmahamud755 Před 3 lety +1

      @@drfsh it was 3 months ago. I feel the gastritis is healing now i can tolerate many foods my appetite is better now. The anxiety is killing me. someone is also suggest me to check that and vitamine and mineral deficiencies.

    • @dalmarmahamud755
      @dalmarmahamud755 Před 3 lety +1

      @@drfsh yeah i was watching your video about hyperthyroidism and I have expriencing almost all the symptoms you mentioned about the hair, muscle weakness oh God thank you keep up the good work. am glad I found.God bless you

    • @drfsh
      @drfsh  Před 3 lety +1

      @@dalmarmahamud755 amen, I am glad it helped as well. Just get ur TSH, T3 and T4 checked and we go from there

  • @user-cx6gz2jv7g
    @user-cx6gz2jv7g Před rokem +1

    ዶክተር አንድ ጥየቄ አለኝ እባክህን ዝም አትበለኝ የጨጓራ በክቴሪያ አለብኝ ግን ከጨጓራው በለይ የጨንቀት ስሜት ነው እሚፈጥርብኝ የጭንቅለቱን አልቸልኩትም መንፈሰዊ ጭንቀት ይለቅብኘል እነ እምየገነኘው ነገር ከላ እንድትነግራኝ ነው

    • @drfsh
      @drfsh  Před rokem +1

      የጨጓራ ባክቴርያና ጭንቀት ግንኙነት የለውም። ነገር ግን ብዙ ጭንቀት ማብዛት የጨጓራ ህመምን ሊያባብስስለሚችል በተቻለ መጠን ጭንቀትን መቀነስ መልካም ነው

  • @MesafintKesila-gz8sw
    @MesafintKesila-gz8sw Před 18 dny

    እናመሰግናለን ዳክተር እኔ በጣም ያመኛል ጨጎራያን ኢንዳስኳፒ እድርጌ ulcer ነው አሉኝ እና መድሀኒት ሰተውኛል ግን እመሙ ምንም አልተሻለኝም ምን ላድርግ

  • @madass826
    @madass826 Před rokem

    እናመሰግናለን ዶክተር ምን ትመክረኝ አለህ 3 ግዜ ታክሜአለሁ ትቶኝ ነበር አሁን ግን በድጋሜ ተነሳብኝ በጣም ኪሎየም በጣም ቀነስኩ ምንም ምግብ ሊሰማማኝ አልቻለም

    • @drfsh
      @drfsh  Před rokem

      በአንጀት ስፔሻሊስት ቢታዩ መልካም ነው

  • @AbrehamAlemayehu-il9ye
    @AbrehamAlemayehu-il9ye Před 6 měsíci

    Doktre balebete yechgwara hememe albate Hakim ga keeba yechgwara gedgeda mesasat new tebla medhanite testwate teru lewte ameteta nebre medhanite siyalek temleso yemtale betam yasemelsatale betame chgere weste Nene doktere ebakhe erdane

  • @user-yq5pv5is9s
    @user-yq5pv5is9s Před 5 měsíci

    ሙሉ ሠውነቴ ያቃጥለኛል ሥጋ ስበላ አይፈጭልኝም።ይሄ የጨጓራ ባክቴሪያ ሊሆን ይችላል ወይ?

  • @merhawitmebrahtu19
    @merhawitmebrahtu19 Před 10 měsíci

    የት ሆስፒታል ነው የምትሰራው

  • @TamratEnjosi
    @TamratEnjosi Před 2 měsíci

    ዶክ በፈስ ተቸገርኩኝ ከኔ ቁጥጥር ውጭ በጣም የምያስጠላ ጠረን አለው በህክምናም ልፈዎስ አልቻልኩም በልጅነቴ ጀምሮ የጨጉዋራ በክተርያ ያመኛል

  • @lidyateame8790
    @lidyateame8790 Před rokem

    ሰላም ዶክተር በባክቴሪያ ታምሜ መድሀኒት ተሰጥቶኝ ድኛለው። ነገር ግን ምልክቱ በደረቴ እና በጀርባዬ ቁርጠት ነበር የሚያመኝ እንደኔ የሚያመው ባክቴሪያ ሊሆን ይችላል።

    • @drfsh
      @drfsh  Před rokem

      ሊሆን ይችላል ።ዋናው ስለተሻለዎት ምልካም ነው

  • @sameeragasho9596
    @sameeragasho9596 Před 3 lety

    አደራ እንድመልስልኝ ዶክተር
    ,

  • @yeneneshbekele3928
    @yeneneshbekele3928 Před 2 lety +1

    ዶክተር ስለምክሮት በጣም እናመሰግናለን የመጠይቀው የአንድ ወር እርጉዝ ነኝ የጨጔራ ባክቴርያ ተገኝቶብኛል ደግሞም በሰገራዬ ላይ ደም እንደሚታይ ተነግሮኛል ግን ለዚሕ በሽታ የሚታዘዙ መድሀኒቶች ከባድ በመሆናቸው ፅንስ ማቋረጥ እንዳይገጥመኝ እፈራለሁ ምክርሕን እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @user-km7dt3rg7x
    @user-km7dt3rg7x Před rokem

    👍👍👍👍👍👍

  • @AnnoyedLemonZester-el2ql
    @AnnoyedLemonZester-el2ql Před 5 měsíci

    ሰላም ዶክተር እናቴን ሆዳ ዉሀ አለዉ ምን ላርግ

  • @user-jc1tx6sd5k
    @user-jc1tx6sd5k Před rokem

    ዶክተርየ መልሥልኝ እኔ ጨጎራ በሽታ አለብኝ እና ጉሯሮየን ላይ ያፍነኛል ደረቴ ላይ ያቃጥለኛል ምን ማድረግ አለብኝ

    • @drfsh
      @drfsh  Před rokem

      ሁል ግዜ እንደምመክረው እድሉ ካለ በሀኪም መታየት መልካም ነው

  • @sihamdunbure1325
    @sihamdunbure1325 Před 2 lety

    Selam Dr fsh ene ye choggare temami nengi hikkiminam adigaallow gin alteshalingim min maderik eda allabingi negegne Dr please

    • @sihamdunbure1325
      @sihamdunbure1325 Před 2 lety

      Bendinow anten kaxita magegnet yemichilow

    • @drfsh
      @drfsh  Před 2 lety

      የሚቻል ከሆነ የጨጓራ ሀኪም ቢያማክሩ መልካም ነው። በተረፈ የሚያባብስብዎትን ምግብ ማስወገድ፣ እንዲሁም በዚህ ቪድዮ የተቀመጡትን ምክሮች መከተል ይረዳል

  • @user-sg2fn8py5p
    @user-sg2fn8py5p Před 10 měsíci

    ዶክተርዬ ተባረክ እናመሰግናለን እኔ ያንተን ምክር ሰምቼ ታክሜ ባክቴሪያው ነበረብኝ ለሁለት ሳምንት መዳኒቴን ጨርሺያለው ኢንዶስኮፒም ተነስቼ ምንም ሌላ ችግር የለብኝም ግን ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ ከቻልክ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል እኔ ምግብ በልቼ ከተኛው፣ቡና ፣ሻይ፣ኮምጣጣ ነገር ወስጄ ከተኛው ጉሮሮዬን እየከረከረ በጣም ያስለኛል እዚህ ዶክተሮቹ ሊረዱኝ አልቻሉም ምናልባት አሲድ ካለ ብዬ አሰብኩ
    2 ጥያቂዬ የወር አበባዬ ሲመጣ በጣም ያመኛል በተለይ ከእንብርቴ በታች የመሃፅን ጊርጊዳ ነው ሚባለው መሰለኝ በጣም ያመኛል ሆዴ እዛ አከባቢ ሙሉ በሙሉ ይቆስላል በእጅ አያስነካኝም ግን በፊት ደም እስከ ሰባት ቀን ስለሚፍሰኝ በደንብ ከቁርጠት ውጪ ይሄ ያልኩህ ህመም የለም የመሃፀን ምርመራ በተደጋጋሚ ታይቼ ምንም የለም ግን ለአራት ወር ያክል የወሊድ መከላከያ ታዞልኝ ለሁለት ወር ያክል ወስጄው ሰላም ሆንኩ ህመም የለም ያልኩህ ቦታ አሁን በዚህ ሁለት ቀን የወር አበባዬ መቶ ግን የተለየ ህመም ለሁለት ቀን እንብርቴ ላይ ከፍተኛ ህመም ነበረኝ ምግብ ሲገባ፣ውሃ ከጠጣው ብቻ ምንም ነገር ሲገባ ሃይለኛ ቁርጠት አለኝ እንብርቴ ላይ ለሁለት ቀን ተቅማጥና ቮሚት ነበረኝ ዛሬ ግን እንብርቴ ላይ ያለው እንደ ቁስል በእጄ ስነካው ሚያመኝ ህመም የወር አበባዬ ሲቆም ቆመ ግን ምንም አይነት ነገር ስወስድ ቁርጠት አለኝ ትንሽ ማቅለሽለሽና ሆድ መንፉት አለኝ ዶ/ ር ይሄ ህመም ከወር አበባዬ ጋር የተያያዘ ነው ወይስ የአንጀት ችግር ነው? ኢንዶስኮፒ አንጀቴንም ጨጓራዬንም ከተሰራው በቅርብ ነው ቢያንስ 3 ወር ይሆነኛል ምንም እንደሌለ ነው የተነገረኝ
    3 ጥያቂዬ ደግሞ የባክቴሪያ መዳኒቴን ከጨረስኩ ቆየው ግን ደግሜ ባክቴርያው መጥፉት አለመጥፉቱን ቼክ እርላረኩም ድጋሜ ቼክ ላድርግ ከቻልክ መልስልኝ ዶክተርዬ ከአክብሮት ጋር

  • @SamsungA05s-gu2in
    @SamsungA05s-gu2in Před měsícem

    ዶክተር በዝሁ በሽታ እንቅልፍ ካጣሁ ስድስት አመት ሆነኝ ምንም መፍቲሄ አላገኘሁም😢😢😢

  • @user-lu2sj9cm3i
    @user-lu2sj9cm3i Před 3 měsíci

    ምግብስ ምን አይነት ምግብ መመገብ አለብን ምንስ አለመመገብ አለብን ማብራሪያ ብትሰጡን ይመረጣል

  • @alemAdmas
    @alemAdmas Před měsícem

    ደኩተር እኔ ያለውት አረብ አገር ነው እና አሁን ሁለት ወር እየሁነኝ ነው ጉሮሮየ አካካብ ወደታች ወደላይ የምል ነህ አለ እን ምንድ ነው

  • @alemabrha6047
    @alemabrha6047 Před 2 lety

    How can I contact you dear.Thanks

    • @drfsh
      @drfsh  Před 2 lety

      You can participate during in one of the upcoming live sessions.

  • @wuletawketsela6563
    @wuletawketsela6563 Před 2 lety

    Ereee bedbe eymemegn nw mine Marge alebign buzu Hakim bete hejalew gn mine lewte yelem

    • @drfsh
      @drfsh  Před 2 lety

      ህክምናው በትምህርቱ ላይ እንደተብራራው ነው። ህመምዎ በትክክል የጨጓራ ባክቴርያ ከሆነ አልፎ አልፎ ባክቴርያው መድሀኒቶቹን የተለማመደ ሊሆን ስለሚችል በስፔሻሊስት ሀኪም መታየቱ መልካም ነው። ህመምዎ ከሌላም ነገር የተነሳ ሊሆን ስለሚችል በደንብ መታየቱን እመክርዎታለው

  • @ephremtamene8371
    @ephremtamene8371 Před 3 lety +1

    ኣሞክሳስሊን ና ክላሪትሮማይሲን:ፓንቶፕራዞል፡፡ እነዚ መዳኒቶች ኣንድ ላይ ሚወሰዱ ናቸው?

    • @drfsh
      @drfsh  Před 3 lety +1

      ትክክል ነው

  • @yemushgebre3067
    @yemushgebre3067 Před 9 měsíci

    ዶክተር እህቴ አሁን አንዶር በፊት እንደዝክ ይልከው የጨጎራ ቫክተርይ ተቡላ ለችና እክምናላይ ነች ከዝክ በፊት ታማ አታቅም ይሄድንገት ተከስቶባትታል እንድ አልከው አሁን ይልከው መዳኒቱን ተስቷት 6 ቀን ውጣ በመሃል ኮቫድ ይዛት እና ትንሽ መዳናቱን መውስድ አልቻለችም እና ዛሬ ኢመርጅሲ ገባች እና አሁን መዳኒቱን መውስድ እለቡሽ አላት ዶክተር

  • @jamelasuraj
    @jamelasuraj Před rokem

    ኢበኪ ዬት አከቢነዉ ቁጡራሂን ኢኔ ታሰቀዬሁኙ በዚ በሺታ

  • @user-rv5rd1fi7o
    @user-rv5rd1fi7o Před 11 měsíci

    ሀይለኛ ጨጎራ አለብኝ ታምር በተደጋጋሚ ስበላ ያቃጥለኛል መጥፎ ነወይ ታምር

  • @ghg8385
    @ghg8385 Před 2 lety

    ዶክተር ምግብ በልቼ ስተኛ እስትንፋሴ ይቆማል የምሞት ያሕል ነዉ ሚሰማኝ ከዛ ያስታውከኛል ከዛ ነው በሰላም ምተኛው

    • @drfsh
      @drfsh  Před 2 lety +1

      I am sorry to hear that, ምናልባት ራትዎን በጊዜ ቢበሉ ምናልባት የረዳዎ ይሆናል

  • @yasinali4331
    @yasinali4331 Před 10 měsíci

    ሰላም

  • @user-ku1nq5ps6x
    @user-ku1nq5ps6x Před 8 měsíci

    ሰላም ዶ/ር እንዴት ነህ በአጋጣሚ ነው ቪዲዮህን ያየሁት በጣም ብዙ ሆስፒታል እና ብዙ ስፔሻሊስቶች ጋር ሄጃለሁ ግን ምንም የለብሽም ነው የሚሉኝ አንተ የጠቀስካቸው ስሜቶች በሙሉ አሉኝ ምን ላድርግ

  • @yohannesseyoum7933
    @yohannesseyoum7933 Před 3 měsíci

    Hello Dr. please inform (tell us) your address.

  • @kidistbokansa4981
    @kidistbokansa4981 Před 3 měsíci

    አንድ አንድ ግዜ የጀርባ ህመምንም ያካትታል የምባለዉ ነገር እዉነት ነዉ ?