የጨጓራ ሕመም: ምልክቶችና መፍትሄዎች
Vložit
- čas přidán 2. 03. 2020
- የጨጓራ ሕመም: ምልክቶችና መፍትሄዎች
Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of contents. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.
Check out www.addisinsight.net/
Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
Or Twitter: / addisinsight - Zábava
it is very nice and thank you
Thank so much for your contribution!!!
Thank you for sharing us 🙏
Thank you a lot!
Enamesegenalen docteroch
እናመሰግናለን እየተሰቃየሁበት ያለወን የነገራችሁን
Good Job bertu Docs'
በጣም እናመሰግናለን በርቱ
እናመሠግናለን ደክተር
Thank you
#Thank you #very much👍
Betam thanks lemisetun mereja
Thank you.danelaye.
Thank you so much for sharing your knowledge Dr. 🙏❤❤❤❤
I know Im randomly asking but does anybody know of a way to get back into an Instagram account..?
I stupidly forgot the password. I appreciate any tips you can give me!
በጣም እናመሠግናለን
እናመሰግናለን በርቱ
በጣም እኔመሰግናለን
ተባረኩ የጨነቀኝን ነገር ስለነገራቹን
Enamesegnalen Enega hulum Alu Esti Emokralehu
thanks more
Thank you❤
እድሜና ጤና ይሥጣችሁ::
Thanks 😊
Thanks sisters 💓
thanks doctors
በጣም እናመሰግናለን❤
Thanks nice tip ያገረ ልጀ
በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
እናመስግናለን
thankyou
እናመሰግናለን ዶክተሮች ተባረኩ ደጋግሞ ደጋግሞ ጥበብን ያብዛላችዉ ጌታ እየሱስ የኔ ዉቦች።
Thank you for the information
Atenefasfes lay cheger yasaya?
ጎበዞች እርጋታችሁ መከባበራችሁ ደስ ይላል ❤
እናመሰግናለን፡፡
በጣም ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሶብኛል ይማርሽ በሉኝ
Ayzosh egzer yemaresh
እመቤቴ ጨረስትማራሺ ፈጥሪ ጨረስ ይማራሺ
አላህይያድንሽ
እመቤቴ ትማርሽ
አግዛቤሄር ይማር
እናመሰግናለን ❤️❤️❤️እኔ በጣም ነው የምያመኝ ያቀትላኝ
እናመሠግናለን
በጣም በሚገርም ሁኔታ ህመሜን ገራ ጻችሁት :: አላህ ትልቅ ቦታ ያድርሰትሁ ወዶቼ :: . ያላችሁትን መፍትሄ ሞክሬ ውጤቱን እነግርራችኋለሁ :: ተብረኩ
Yegna dektor enamesegenalen
Enema yale medhanit alnorm
waw betam des yilal
እናመሰግናልዶክቸርየ
Dr. I love you
እናመሰግናለኝ ውድ ዶክተሮችችችች ኑሩልንንንን
Enamasaginalyn
Tebareku endewm semonun yegnal tkikl cheguara mehonun ahun teredahu
በጣም አመሰግናለሁ በዚህ ህመም እየተሰቃየሁ ነው እህህህ
Enamsgenalne
እነመሠግነለን
ዛሬ የ9 ወር post ነው ያየሁትና ያዳመጥኩት ቢሆንም ጥሩ ትምህርት አግኝቸበታልሁ. ቸግዋራየን ስላመመኝ ነው youtub አስኪ መፍትሄ ነገር ካለ ብዬ የገባሁት እኔ በመድሃኒት ነው የተነሳብኝ dr ባዘዘልኝ painkiller እና ቁስል ቸጕዋራዬ እንደገና ለጨግዋራው Esomeprazole tab 40mg ታዞልኝ ለ 7ቀን 3ቀን ውጫልሁ ግን ቁስለቱና መንፋቱ አለ እና መቼ ነው ሚድነው እንግዲህ?
እናመሰግናለን ውድ ዶክተሮቻችን እኔስ ተቸግሪያለው የሚይስማማኝም ምግብ የለ🙏
Bartuuu ye hager konjowochi 👍👍👍👍
እነመሰግነለን
Setamru yagere Legoche korhubachehu Egezabehere yebarekechehu Ethiopia Lezelalem Tenure.
እናመሰግናለን በጣም የምፈልገው ማብራሪያ ነበር
እሺ እህቶቼ በጣም ጥሩ ምክርነዉ የኔጨጎራየ ተልጦልብለዉኛል ያለሁት ስደትነዉ የምጠቀመዉ አብሺ የተፈጨ ነጪሩዝ ተልባ ተጀመረኝ ስዲስት ወሬ ምንዪሻለኛል ሀኪም ታዪቻለሁ
@@mashraphpk5078 አብሹ ጠቀመሽ ማሬ እህቴ ተልጦወል ተበለሽ እስኪ ምን ምነው የትጠቂሚው ንገሪኝ እበክሽ
ፈጣሪ ይባርካችሁ ከፈጣሪ በታች እናተናችሁ ዋስትናችን
siqitaa betam yimalalasibingal mini hishalagnal
አላህ የበርታችሁ እህቶቸ
Yale medhanit mekasakes alchlm
Dr. Enamaseginalen
Sorry. Basewunetachen kifl chogare bakegn bakul newo woynis bagira newo migegnaw? Ba gira silalshign newo
ወይኔ ስታምሩ። በርቱ
thanks..bestochi eski andi teyake litayikachewu....malet ye amernga ateraru ...segaሴጋ tekem ena gudatun negarun.....baxam asfalagi nageri....enam bazihi yeteyaz sawu endat erasun madan yechelal????????
እናሠግናለን ዉድ እህቶቼ
ወይን መብላት ጥሩ ነው
ከልብ እናመሰግናለን በቂ ግንዛቤ አግኝተናል
Edimena tena temeynewulachu wudochi wudidi
Is there an injunction medication for these type of Gastric pain ?
des yilal doctor
After a stool test take the recommended antibiotic for H. Pylori, the main problem is uncontrollable gas (fes)
Enamsgnaln
👍
እናመሰግናለን የኔ ውቦች
አላህ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
ኑሩልን ጠንክሩልን
Btam enamsegnalen brtu bezehu ketluvt
❤❤❤❤❤❤❤
👌👍👍👍
Please meleketochu cheguara bacteria sinor melas lay meleket yasayal yebalal selemelas lay selemitayew meleket betechemerubet
እናመስግናለን ዶክተር
ተልባውን እንዴት እንደሆነ የሚውስደው ብትነግሩኝ?
ሠላም ዶክተሮች በጣም እናመሠግናለን ቡናና ሻሂሰ ችግር ያመጣል ለጨጓራ እባካችሁ?
Ene bewchi new mnerow gin sherona berbere sbela ayamegnm gin medhanit hule ewesdalehu
በጣም ጥሩ ዶክተሮች እኔ ከፍተኛ ቁርጠት አለብኝ ምንድን ነው ምክንያቱ
አናመሠግናለን ዶክተሮች ግን ጥያቄ ነበረ
የጨጓራ ምርመራ የሆነው ጋስትሮስኮፒ ምንነት ለመረዳትና ለተጨማሪ የህክምና ቪዲዮች ቻናሌን ይዩ
czcams.com/video/JSa0bKS2oP4/video.html
እኔ ቡና አወዳለሑኝ ግን አያመኝም ስናደደ የሚሠማኝ ከጡጤ ስርና እልቤ አካባቢ ነው ልክ እንደውጋት ነው ስሜቱ ሑለተኛ ትሲል ሕመም አለብኝ አሞክሣሢሊን የምጠቀመው ግን ማዳም ካሊትም ከሷ ወስጄ እውጣለሁኝ ችግር አለው ማለት ነው???
👍👍👍👍❤❤❤❤
Selame endate anacou ena gerbayane betame yakatljale hekmena hga yekolalte enfakeshen new belwjale medhnitoune chershame makteloune altewjem men eshaljale
ጀርባ የቱ ጋር አካባቢ , ላይ ትከሻ አካባቢ ነዉ ? ወይስ መሀል ጀርባ አካባቢ ነው? ወይስ የታችኛው የጀርባ ክፍል ነው?
ከዶክተር እየሩሳሌም
በጣም አመሰግናለው ማታ ልቤን እያልኩኝ ስጮህ ነበር ያደርኩት ተባረኩልኝ ግን እንዴት መከላከል ይቻላል ጅንጅብል ጠጥቼ ነው የታመምኩት ይህው ዛሬ ደሞ ተባብሶዋል ሀኪንቤት እንዳልሄድ መዳም ከቤት አትወጣም ኮሮና ፈርታ ወርቅዬ ነኝ ከኩዌት በምን እንደምከላከል አስረዱኝ
ዝንጅብል ለጨጓራ አይመከርም። ሆስፒታል መሄድ በማዳም ከተከለከልሽ; ተልባ ቤትሽ ካለ ጠጪ በጣም ያስታግሳል። ወተትም መጠቀም ትችያለሽ።
ከዶክተር እየሩሳሌም
ደስ ትላላችሁ ግን አድራሻችሁን አሳውቁን
እኔም ቡዙ ግዜ ያመኛል በተለይ ጀርባየ ኣካባቢ
እንወዳችሃለን እንቁዎቻችን
ለ ጨጓራ ባክቴሪያ ፈዋሽ ናቸው የተባሉት 3ቱ መድሀኒቶች እነዚ ናቸው ወይስ ሌሎች ? amoxicillin,clarithromycin,omeprazole
Arif new 4 amet belay koyitongnal min ladirg
Yemayismamu migibochn sinakom zelaki yidinal malet enichilalen
ዶክተሮችዬ እኔ ደሞ በርበሬ በጣም ከመጠን በላይ እጠቀማለዉ ችግር ይኖረዉ ይሆን እግዚአብሔር ይመሥገን እሥካሁን ምንም አይነት በሽታ የለብኝም ግን በርበሬዉ ችግር እዳያመጣ ፈራዉ አመሠግናለዉ🙏🙏👍
Selam.keftenga y chgora hmam.alebng yafnengal tnfash yatrengal ybelahut mgb wede ororoye eyemeta new miyanqeng
Hkmna bzu gzie eyhedalew mnm gn altedhalengm acid beztual.mew mlung ena mn.ladrg😢😢 plis
Tanxs..gal.bamen.ladwelelco.banatco.salk.kal.mob
Gobezoch endih new wegenin magelgel
እሄዉይዛኛል ማቃጠል የቀመሰነዉ እሚቀዉ ቀላል ይመሰለኚ ነበረ
በጥዋት ነው የሰማያችው አቦ ሰላማችው ይብዛ ኮሮና ያዘኝ ብየ ደንግጨ ነበር የነቃውት መተንፈስ ሲያቅተኝ
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዶኽተር የጥያቄን መልስ እዚ ቻናል አገኘው
❤❤ልቤ ያቃጥለኛል ያስመልሰኛል የመራብ አይነት ስሜት ደሞ ይሰማኛል ካመመኝ አንድ ሳምንት ሞላኝ 😢
,er doctor ena edmaya 19new gen ychgewara hemme albge yalhutem bsidte new mndnew mfithaw