ጨጓራዬ ተቃጠለ ምግብ ስበላ ያዋጥለኛል እነዚህ 3 ምልክቶች የጨጓራ ህመም መጥፎ ደረጃ አንደደረሰ ይጠቁማሉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • #DoctorsEthiopia #EthiopianDoctors #FanaTelevision

Komentáře • 51

  • @hiwihiwi8550
    @hiwihiwi8550 Před 3 lety +5

    ጨጎራ በጣም ኣደገኛ በሽታ ነው እኔ ውጭ ኣገር ኣክመው ምያድኑት ይመስለኝ ነበር ግን ምንም ተቃራኒ ሁኖ ኣገኘሁት እኔ የጨጎራ ታማሚ ነኝ ታክሜ የምድን ይመሰለኝ ነበር ግን ኣልቻልኩም ዶክተር ያለኝ ራስሽ ጠብቂ እንጂ መዳን ኣይችልም መዳኒት ሁሉ መኮርኩት ግን የባስ ነው ምያመኝ ከነጮች ተስፋ የለም በናንተ ደሞ ንሞክራለን ቀጥሉበት

    • @TesfaneshEndashaw
      @TesfaneshEndashaw Před 12 dny

      እረ አያድንም ዝም ብሎ ነው ህክምናው እኔም ውጭ ነኝ ሂጃለው ጉሉኮስ ሰጡኝ የበረደ መሰለ መልሶ በትንሽ ምግብ ይነሳል

  • @tiztatesfaye223
    @tiztatesfaye223 Před 4 měsíci +1

    በጣም ነው የሚያመኝ ጨጓራዬን

  • @NuredinBushra-pe9ze
    @NuredinBushra-pe9ze Před 10 měsíci +3

    ሰላም ዶክተ የጨጓራ ህመም ጉሮሮ የመያዝ ባሀሪ አለዉ

  • @user-xd6ed1ew6p
    @user-xd6ed1ew6p Před 5 měsíci +2

    የሚቀሰቅስባችሁን ነገር አስወግዱ ካላችሁ ከባሌ ልጀምር😅😅😅😅😅😅

  • @user-mq9wk4hg7m
    @user-mq9wk4hg7m Před 3 lety +4

    ስላም ለሁሉም እኔም በጣም ያመኛል መግብ ስበላ በጣም ይጭቀኛል የበላሁት አይንቃንቅም ከዛም ያቃጥለኛል ሆደን ይንፋኛል ወተት ስጠጣበት ጠልል ይልና ያቃጥለኛል ያስታውከኛል ዘይት ያለው በጥቅሉ ቅባት ያለው ነግር ከበላሁ ቃራም እደዛው አሁን በጣም ልቤን እያፍነኝ ነው መተፍስ አቃተኝ የሚያመኝ ከብርቴ በላይ ነው ምን ይሻለኛል ጀረባየን ይሞቀኛል

    • @sadiyamahamad9764
      @sadiyamahamad9764 Před 2 lety

      እኔም ልክ እንደዚህ ነው የማርግኝ እስኪ መፍትሄ። ማስኪ ስበላ ነው እምውለው

    • @uaeuae4902
      @uaeuae4902 Před rokem

      Er enam ነይ ውዴ lban sett largy new በዚህ ሙቀት

  • @AbelDerbew-ev2qy
    @AbelDerbew-ev2qy Před 2 měsíci +1

    እግሬን የውስጠኛውን ክፍል ያቅጥለኞል
    ጨጓራ ሊሆን ይችላል

  • @m....m57
    @m....m57 Před 2 lety +6

    ጨጓራየ ሲንሳ እግሬ ይቃጠላል አይመሮየ ይጨናንቃል ሆዴንም ይንፉኛል እሰኪ መፍትሄ ካላቹህ መላ በሉኝ 😢👈

  • @kidistadegeh-js2vz
    @kidistadegeh-js2vz Před 3 měsíci

    Tenayisyilij docter cheguarayen betam yakatilejal kewste esat yiwetal gerbaye yinedal yihe cheguara new weys bacteria yihenin binegiruj

  • @andebetmedia7655
    @andebetmedia7655 Před 2 lety +2

    አንደበት ሚዲያን ይቀላቀሉ፣ ብዙ ያተርፉበታል።

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashaw Před 12 dny

    እኔ የሚያመኝ ጡቶቼ መገጣጠሚያ ነበር የጀመረኝ ሲያቃጥለኝ ለብዙ ወራቶች ቻልኩት ከዛም የቀኝ ክፍል ሰውነቴን እስከ እግሬ ትክሻየ ድረስ እዴት እዴት እደሚያመኝ አልቻልኩም

  • @kirubelawoke71
    @kirubelawoke71 Před 2 lety

    Such a great young Doctors.Keep it up guys.

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před 3 měsíci +1

    እኔም ተሳቃየሁ ያአላህ አተ አፌችንን ስጠን አይቸግርህም ያረቢ እኔስ ጀርባየን ያቃጥለኛል ልቤን ያፍነኛል ትፋሽ ያጥረኛል ቶቶለ ያስፈሽግርኛል ሳፋሽግ ትፋሽ ያጥረኛል. እራጅ ተነሳሁ ደም ተመረመርኩ ጨጎራ ነው አሉኝ እና ጨጎራ. ያስፋሽጋልደ ትፋሽስ ያጥራልደ. ይጨቃልስደ. በአላህ ታዩት መልሱልኝ????

  • @hanahayewu1282
    @hanahayewu1282 Před 5 měsíci

    ደኮተር እኔ ተቃጠልኩ ቆስሎ ውሀ ስጠጣ በጣም ይሰማኛል አኪምቤት ሃጃ ታክሜ ነበር ግን ምንም አለቀቀኝም

  • @user-ud1pw1tx1u
    @user-ud1pw1tx1u Před 5 měsíci +1

    አረ ልሞትነው መፍትሄው ንገሩኝ

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas Před 14 dny

    ደክተርዬ ጀርባ ማሀል ሆዴን የነፋኛል ያቃጥለኛል ምንድን ነዉ

  • @FgCj-eb3yx
    @FgCj-eb3yx Před 4 měsíci

    እናመሰግናል እባካችሁ ለኔም መልሱልኝ በጣም ያቅለሸልሸኛል ልክ እዴነብሰጡር ግን እኔ እርጉዝ አይዴለሁም. ከወድ ከራኩኝ 3 አመት በላይ ሁኖኛል ከባድ እራሥ ምታት ማቅለሽለሽ በጣም ያሰቃየኛል

  • @user-el2jd2qv2t
    @user-el2jd2qv2t Před 3 měsíci

    ደግሞ በቀረብ ጉሮሮየ ጀመረኝ ማቃጠል😢

  • @user-hj8xv8ge7j
    @user-hj8xv8ge7j Před 6 měsíci

    ግሳትየምንምልክትነው❤❤❤

  • @radiasermolo6686
    @radiasermolo6686 Před 3 lety

    ሌሎች ሀኪሞችን አቅርቡልን እንጂ ሁሌ እናንተ ብቻ ምነው

  • @selamwittemesgen7634
    @selamwittemesgen7634 Před rokem

    ene Jarbayee New Miqaxelewu Yehe Cegur New

  • @zbiehassan
    @zbiehassan Před 3 měsíci

    እረኔምልሞትነው ያረብ

  • @FathimaHayat
    @FathimaHayat Před 2 měsíci

    እረ እኔም ልሞት ነው በተሌ ጀርባዬን ቆርፉዶ ይዞኛል ተሰቃየሁ አሁን 4ቀን ሆነኝ እረ መላ በሉኝ

  • @azebadamu5006
    @azebadamu5006 Před 3 lety +1

    ጨጓራ ግን ያአስላል እንዴ ዶክቶረች እባካቹ መልስ ስጡኝ ደሞ የሚያአቃጥል ስበላ ትን ይለኛአል ያአስመልሰኛአል፣

  • @danashiferaw5430
    @danashiferaw5430 Před rokem

    Setasetelu asetemarachehu malete nw

  • @MehariYihdego-gt3oy
    @MehariYihdego-gt3oy Před 11 měsíci

    ሰላም የተከበራችሁ
    እኔ የምጠይቀዉ ጥያቄ
    ድካም የጨጎራ ምልክት ይሆናል ወይ?

  • @seadamohemd7784
    @seadamohemd7784 Před 2 lety

    የምትገኘበትን ቁጥር አስቀምጡልን

  • @hiwihiwi8550
    @hiwihiwi8550 Před 3 lety

    Wil come dokter

  • @semiraahmed9068
    @semiraahmed9068 Před 6 měsíci

    Ara ense lemot naw doctor

  • @biniyamhabtemariyam2884

    ጨጓራ ህመም ነርቭን ይጓዳል ዶክተር

  • @user-jx6wv6dr3l
    @user-jx6wv6dr3l Před 4 měsíci

    ሰላምናቹጨጓራየሁሌምግብከበላሁቦሏያመኛልህክምናስሄድቁስለትየለህምእባላለሁቁስለትየሌለውጨጓራአለወይ

  • @munthafaty631
    @munthafaty631 Před 2 lety +2

    ዶክተር እኔ ጨጋራዬን ሲነሳብኝ ጡቴን ሁሉ ውስጡ ይቃጠላል ምን ይሆን

  • @kebease7498
    @kebease7498 Před 3 lety

    ወንድሜ አሁን 22 አመቱ ነው የዛሬ 10 አመት ከቀኝ ደረቱ ላይ እጢ ወቶ ነበር እና ሙሉ ደረቱን ነው ያወጡት።እና ቀኝ ደረቱ የለም ማለት ይቻላል google ላይ እንዳየሁት poland syndrome ሚባለዉን በሽታ ነዉ ሚመስለዉ።እና ለዚህ መፍትሄ አለዉ?መልሳችሁን በዚህ reply አድርጉልኝ።

  • @semegnsemegn2760
    @semegnsemegn2760 Před 4 měsíci

    እኔ ጡቴ ማእከል ላይ ነው

  • @tamiruassgawe8304
    @tamiruassgawe8304 Před rokem

    ጨጎራ ውስጥ እግርያቃጥላልደ

  • @MehariYihdego-gt3oy
    @MehariYihdego-gt3oy Před 11 měsíci

    ሰላም የተከበራችሁ
    እኔ የምጠይቀዉ ጥያቄ
    ድካም የጨጎራ ምልክት ይሆናል ወይ?