የጨጓራ ካንሰር መንስኤዎች እና ህክምናው በዶ/ር አቤል ሽፈራው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 10. 2021
  • የጨጓራ ካንሰር መንስኤዎች እና ህክምናው በዶ/ር አቤል ሽፈራው
    ‪@afrihealthtv4817‬

Komentáře • 27

  • @ZeyenMehamed
    @ZeyenMehamed Před měsícem

    መርሀባ

  • @nayeeman2318
    @nayeeman2318 Před 11 měsíci

    ስላም ስላም

  • @badriadanuru1299
    @badriadanuru1299 Před rokem +1

    ማሻላ

  • @SimoonSisay
    @SimoonSisay Před rokem +5

    እንዴት ብለን ከዚህ በሽታ መወጣት ይቻላል

  • @SamiraSamira-qq2jg
    @SamiraSamira-qq2jg Před 7 měsíci +1

    ቁጥራቸዉን አስቀምጡ😢😢😢

  • @GashawMertu
    @GashawMertu Před 2 měsíci

    ደኩተር አኪቤት መድሀኒት አለው እኔ በጣም ነው የሚያሰቃየን

  • @alawyamohammed6701
    @alawyamohammed6701 Před rokem +1

    ለምን ኮሜት አመልሱም

  • @hamzaside-hw6sb
    @hamzaside-hw6sb Před 5 měsíci

    ስልኩንእደት እናገኘዋል፡ወድሜታሞነበር

  • @saraeth77
    @saraeth77 Před rokem +1

    Doctor yet new yemtseraw Ebakeh maggnet efelgalew

  • @user-bo4lz2oi7t
    @user-bo4lz2oi7t Před 2 měsíci

    አረ እኔ እየተሳቃየሁ ነው ስደት ሁኛ መታከም ኣልቻልክም ስልክ ቁጥሪ ኣስቀምጥልን

  • @fatumahassn1885
    @fatumahassn1885 Před 2 lety +1

    ደምሩኝበቅንነት

  • @AaQww-uu8sy
    @AaQww-uu8sy Před 10 měsíci

    ጨጓራይ በልቸ አይፈጪም እራብ አይሰማኝም ስራም ሳልሰራ ደክመት ይሰማኛን

  • @alemtsehay8824
    @alemtsehay8824 Před rokem +2

    ኤሎ ዶከተረ ጥያቄ አለኝ ከአን አመተ በፌት የኔ እህት በጨጋራ ታማ ሞታለች በካንሰር ግን ሰትታከም የጨጋራ ባክቴሪያ ነው ተባለች ጥያቄ የጨጋራ አሰድ ምንድን ነው

    • @alemtsehay8824
      @alemtsehay8824 Před rokem

      ሰትታከም የጨጋራሽ አሲድ አለቆዋለ በለው አሉነ እና ይደበቃል ወይ በሽታው ወዲያው ነው የተከመችው ግ ን ሲቸ አሰካ ሁሉ ተይታው ነበር ግን ምንም ነገር አላሉንም ነበር መንስኤው ምልክቶችሰ እንዴት ይታወቃል ሆዳ ተነፍቶ ነው የሞተቸው

    • @yemushgebre3067
      @yemushgebre3067 Před 9 měsíci

      እባክሽ ይቅርታና ትንሽ ቡታቡራሪልኝ ማለት የአክስቴልጅ በክ የጨጉራ ቫክተርይ ትቡላ አሁን 1 ውር ነው ከተባለች እና በዝክ በአሜሪካን አገር ነው የምትኖረው አሁን መዲኒት ታዞሊታል 14 ቀን የሚዎጥ አንቶባቲክ የመዳን ተስፍ አለው ውይስ ምንድነው ከዘበሃላ መፍትሄው ከልምድሽ ልጠይቅሽ ይቅርታ ኮመንትሽ አቸነው

  • @user-sp5iv6ui6e
    @user-sp5iv6ui6e Před rokem +3

    የኔ መጀመሪያ የጨጎራ ባክተሪያ ከዚያ ታክሜ ባክተሪያው ጠፍቷል ጨጎራሺ ቆስሏል አሉኝ ህመሙ በጣም እያሰቃየኝ ነው ወደ ካንሰረ ተቀይሮ ይሆን?አይ በሰው አገረ እንዳልቀረ ፀልዮልኝ ሁልጊዜ ሀኪም ቤት ኪኒን ነው እሚያዙልኝ ምንም ለውጥ የለም😭😭😭😭

    • @thyfgg6964
      @thyfgg6964 Před rokem

      እኔም እዳቺዉ ነኝ አላህ አፊያችንን ይመልሰልን ያረብ የኔ ማ ተልጦል ነዉ ያለኝ ጨጎራየ እናም ሃኪም ሄጀ ክኒን ይሰጡኝና ሰጀምረዉ ይብሰብኛል ና አቆርጠዋለሁ ሲጨንቀኝ🥺

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 Před rokem

      እኔም ነኝ ባክተርያ ቁስለት ነው ተባልካ ኢፊክሽን ነው ተባልኩ 😢😢

    • @user-ch3hg9yt7j
      @user-ch3hg9yt7j Před rokem

      ወተት ነክ ነገሮች ተጠቀሙ:: እኔ ጨጋራ ታማሚ ነኝ ሽታ ነገር እንደ ጋዝ እንደ ሽቱ ያስታውከኛል መኪና ስስቀል ያስታውከኛል ያቃጥለኛል ብቻ ከባድ ነው አላህ ያሽረንን በራህመቱ

    • @uaeuae4902
      @uaeuae4902 Před 11 měsíci

      ​@@thyfgg6964enam ነይ ውዴ አሁን erasu eyasekayy new betly lban በስው አገር medatnu ተስፋ ylew 😭😭

    • @user-or5zy8uw3b
      @user-or5zy8uw3b Před 9 měsíci +1

      አላህአለሺውድአትጨነቂ

  • @user-gm2gm4oy7w
    @user-gm2gm4oy7w Před rokem +2

    ዶ/ር በምንም ጊዜ ምንም አይነት ምግብ በልቼ ግሳት አለ ይህ ግሳት ምግብ ባልበላም አንዳንዴ ያገሳኛል መድኃኒት ወስጄም ለውጥ የለም ህመሙ ብዙም ባያመኝም ምግቦችን ቀይረ እየተመገብኩ ነኝ ግን ከፍ ያለ ግሳት አለ ምክንያቱ ምን ይሀን ሀም ቤትም ብዙ ጊዜ ሄጄያለሁ

    • @AaQww-uu8sy
      @AaQww-uu8sy Před 11 měsíci

      ዶ/ር ጥያቄ አለኝ ጨጓራየ በልቸ አይፈጪም እራብም አይሰማኝ አልፎ አልፎ ደም ያስታዉከ ኛን መፍቴሂዉ ምድነዉ ሀኪም ህጀነበር ሀኪም ከሄድኩ ደም የሚስታዉ ከኝ አቁሞልኝን አሁን ሆደን ሀብርቴ በላይ ይነፋኛን ጀርባየንም እስከት ካሻየ ይፈጨኛን

    • @habeebahh2900
      @habeebahh2900 Před 5 měsíci

      እኔም አደዛዉ ነኝ እህት

    • @habeebahh2900
      @habeebahh2900 Před 5 měsíci

      እኔም አደዛዉ ነኝ እህት

  • @yab9068
    @yab9068 Před rokem +1

    Yechengara hmm medhanit alew