ለጉሮሮ ካንሰር ተጋልጠን ይኾን?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • የጉሮሮ ካንሰር ምንነት፣ መነሻ፣ ምልክቶች እና መፍትሔ በተመለከተ ዶ/ር ሙስጠፋ ሀሰን ተከታዩን መረጃ ይዞልን ቀርቧል። መልካም ቆይታ።

Komentáře • 67

  • @Belayneh-f7r
    @Belayneh-f7r Před 3 dny

    ጥሩ የበህል መህዳንት አሌ

  • @aziizaaziiza4077
    @aziizaaziiza4077 Před rokem +2

    እናመሠግናለንዶክተርርርርር😊

  • @HibjjUbuub
    @HibjjUbuub Před měsícem +1

    ኦረ እኔጉሮሮየ አሞኛል ውጭኖንምይበላኛል ወሥጥምጠጠረመሳይአለው

  • @werknshrata4794
    @werknshrata4794 Před 2 měsíci +2

    ዶክተር ስለገለፃው እናመሰግናለን ጉሮሮየን ያመኛል መዋጥ ችግርየለውም አጥንተ መሀልየምፈለቅቀኝ ይመስለኛል በተለይ ስርበኝ ፀሀይ ስወጣብኝ የህመሙስመት ራሰን ሁሉ ያመኛል ስልክህን ስጠኛና አማክረኝ

    • @Belayneh-f7r
      @Belayneh-f7r Před 3 dny

      ጥሩ የበህል መህዳንት አሌ

  • @belaynehdesta1833
    @belaynehdesta1833 Před 7 měsíci

    Thank you so much.

  • @ywube
    @ywube Před 11 měsíci +3

    ከሁሉ በፊት ሰዋች በቸልተኝነት ከመውደቅ በፊት ገለፃ ማድረግህን ወድጄዋለሁ ክበርልን በመቀጠል የኔ ችግር ጎሮሮዩን ህመም አይሰማኝም ግን ድመፄን መናገር እስከሚየቅተኝ ጎርናና በመድረግ ይይዘኛል በተለይ ጉንፋን ከየዘኝ ህመም ይሰማኛል ህክምና ሄጄ አለርጂክ ተብየ መዳህኒት ወስጄ ለውጥ የለኝም ከ5 አመት በላይ ቆይቶብኛል እባክህ ዶክተር ምንማድረግ አለብኝ ?

  • @user-qd8by7cw3q
    @user-qd8by7cw3q Před 2 měsíci

    Tnx doctor gen men yahel surgery wetetama new

  • @Kaseyegg
    @Kaseyegg Před 4 měsíci +1

    ዶክተርእባክህቁጥርህንእኔበጣምያመኛል22አመትሆነውምግብመዋጥያቅተኛልበዛለይፈሳሽአለውሲመኝመላስውነቴነውየሚመኝእናሥደትነውያለሁትቡዙግዜታክሜአለውእሄነውብለውምክኒያትአልስጡኝምከ2ለትወርበሗላሀገርእገባለሁእናእሚስራከሆነላናግርህእፈልጋለውplsዶክተርእርደኝ

  • @hananseid3730
    @hananseid3730 Před 4 dny

    Doc enatyn surjeri tesertolat tekur abesa telken neber keza degemo enzih hekemna yelm belo 4kilo lakun eza degemo zektnaw 200,000berr alun gera gebtonale plz selk kaleh

  • @osamatarizi8292
    @osamatarizi8292 Před rokem

    በርታ

  • @ToyibaassenAssen
    @ToyibaassenAssen Před 9 hodinami

    ዶግተር በናትህ መልስልኝ ጉረሮየን ይጠዘጥዘኛል እራሴን ሆዴን ያመኛል

  • @MulunesheAmde
    @MulunesheAmde Před 13 dny

    ሰላም ዶክተር እኔ ጉሮሮዬን የሚያመኝ በቀኝ ጉሮሮዬ ጥግ ላይ የሆነ ነገር ያለ ይመስለኛል ከዛ በተጨማሪም የማሳከክ ነገር አለዉ ሽታ በሚሸተኝ ጊዜም በአክታ እንኳን ለማዉጣት ስሞክር እሺ አይለኝም ወደ ሆዴ የመመለስ ነገር አለዉ በዛም ሰአት የማስመለስና ከባድ ትንታ አለዉ ትንታዉም ከእንቅልፌ ሁላ ሊቀሰቅሰኝ ይችላል እናም በየትኛዉም አጋጣሚ ዉሀ ከእጄ መለየት የለበትም ቀንም ሆነ ማታ በዚ ህመም ምን ትለኛለህ ዶክተር ይሄ የጉሮሮ ህመም በየትኛዉ ህመም ይመደባል መፍትሄዉስ ምንድን ነዉ
    አመሰግናለዉ መልስህን አጠብቃለሁ

  • @smarttube9672
    @smarttube9672 Před 9 měsíci +1

    ከጉሮሮ በታች ጉንላይ በቀኝበኩል አበጠኘ ለበሽታው ተጋልጬ ይሆን

  • @user-bm5bi5tp5h
    @user-bm5bi5tp5h Před 5 měsíci +2

    ሰላም ደክተር ካንሰሩ የተበተነ ኾሆነ እምሰበስብ መድሃኒት ኣለ ወይ ወይም የንተ ኣድረሻ ወይም ስልክሀ ብትነግረን እንለምናሃለን

  • @user-xp5xn2ge1q
    @user-xp5xn2ge1q Před měsícem

    Adirashahn. Laklgni. Wedme

  • @user-sp8tu9vv3q
    @user-sp8tu9vv3q Před 6 měsíci +1

    ዱክተረየ ቁጥርህን ብታስቀምጥልኝ እፍልግግ ናበር

  • @taiypkadiraamz
    @taiypkadiraamz Před měsícem

    😭😭😭😭😭

  • @urud8496
    @urud8496 Před 4 měsíci +1

    ኸረ ሰዎች አንገቴ እንደልብ ምት ይመታል ከሁለት ቦታ የአገንገቴ የደም ስራ ይመታል የምን ምልክት ይሁን

    • @ameenaetp
      @ameenaetp Před 2 měsíci

      እኔም ነኝ ተሻለሽ ወይ መፍትሄ አገኘሽ

  • @zeyinmohammed4058
    @zeyinmohammed4058 Před měsícem

    Dcr selkhn seten

  • @HibjjUbuub
    @HibjjUbuub Před měsícem

    ሥክቁጥረሥጠን እሴየትነውየምንመረመረው

  • @user-xh7hz9jr3e
    @user-xh7hz9jr3e Před 6 měsíci

    እባክህ ደውለልልኝ አሞኛል አድሬስ የት ነው ህክምና የማገኘው

  • @KamilaAli-fg5sr
    @KamilaAli-fg5sr Před měsícem

    እስኪ በኸለቀህ. የት ነዉ ሞትገኘዉ😢😢😢😢😢.

  • @user-xp5xn2ge1q
    @user-xp5xn2ge1q Před měsícem

    Swet. Echegeralehu. Ebakh. Dokter. Adrashahn. Sitegni

  • @user-rb2es4ob5o
    @user-rb2es4ob5o Před 11 měsíci +1

    ዶክተር አደራ መልስልኝ እጥሌ አካባቢ በቀኝ በኩል ያቃጥለኛል ምግብ እበላለሁ አይከለክለኝም መጀመሪያ አገር እያለሁ ምች መቶሽ ነው አሉኝ እቤት እና ሀኪም ቤት ሄጄ አሞክሳ ሰተውኝ ትቶኝ ነበር እየቆየ ይነሳል እባክህን እርዳኝ መታከም የማልችልበት ቦታ ላይ ነኝ ስሰግድ ማጎንበስ ያቅተኛል

  • @Jfjrjhydif-xy2jy
    @Jfjrjhydif-xy2jy Před 6 měsíci

    አሁን ከውጭ እያመመኝነውምላረግ እስከዛሬ፣ ከውስጥነበረ መዳኒት ካለህ

  • @JemilaHamtha
    @JemilaHamtha Před 7 měsíci +1

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱሁ ውንድማችን እኔ ጉሮሮይን የሚያቀኝ ነገር አለ መንሲኤው መንድነው መፍትሕውስ ብታብራራለኝ

    • @Zahra-so5rl
      @Zahra-so5rl Před 5 měsíci

      ኧረ እኔንም ውዴ ምንይሆን

    • @Zahra-so5rl
      @Zahra-so5rl Před 5 měsíci

      መዳኒት ካገኘሽ ንገሪኝ

    • @athubia8872
      @athubia8872 Před měsícem

      አረ ለኔም ነገሩኝ ጎሮሮይን የሚሰማኚ ሰሜት አለ
      ዊአሊኩም እሰላም ወራህመቱላህ ወብረካተሁ መፍቴህ ካግኚቺሁ ነግሩኝ

  • @MohammedMahi-ml4ll
    @MohammedMahi-ml4ll Před 11 měsíci +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ መሀመድ ኑር እባላለሁ ዶክተር ካላስቸገርኩህ ቁጥርህን ልሰጠኝ ትችላለህ ይቅርታ የማማክርህ ስላለኝ ነው

    • @Belayneh-f7r
      @Belayneh-f7r Před 3 dny

      ጥሩ የበህል መህዳንት አሌ

  • @taiypkadiraamz
    @taiypkadiraamz Před měsícem

    አኔም አንጋቴ እማም ዬለውም ዝምቢሎ የንቀኘል

  • @user-pw8fp3xl3j
    @user-pw8fp3xl3j Před 23 dny

    ሰላም ዶክተር ካንሰሩ መታከም አይችልም እንዴ ከተቻለ ብጠቁመኝ አንድ ልጅ ታማብል አንችልም ብለውን ወጣች ከጥቁር አንበሳ እባክህ መልስልኝ በናትህ

  • @NardiTafa-lz8ms
    @NardiTafa-lz8ms Před 6 měsíci

    Dr ጉሮሮዬን በጣም ያመኛል ህክምና በተደጋጋሚ ሄጄ ፈንገስ ነው ብለውኝ የተለያየ መድሀኒት ሰተውኝ ለውጥ የለውም ምግብ መዋጥ ይከለክለኛል ውሀም መጠጣት አልቻልኩም ምን ላድርግ

    • @Jfjrjhydif-xy2jy
      @Jfjrjhydif-xy2jy Před 6 měsíci

      ወላሂ እኔ በጣምያመኛል ሁልግዜ ሀኪቤትሄድኩ ለውጥየለውም😢😢

  • @SeadaSaudiarabiya-ll4sl
    @SeadaSaudiarabiya-ll4sl Před 6 měsíci

    እላቃየ ለይ በምላሴ ሥነካው ነጠብጣብ ነገር አሉ በጣም ነው የሚበላኝ አፍጫየንም በጣም ይበላኛል ምን ይሆን መልሱልኝ ሥጋት ሊገለኝ ነው😢😢😢😢

    • @alamnasir9579
      @alamnasir9579 Před 2 měsíci

      ያቺና የኔ አዳይነት ነው አሁን እዴት ነሽ እስኪ እናውራ እኔ በአሳብ በጭቀት ልሞት ነው አዪ ስደት

    • @ekramseid3825
      @ekramseid3825 Před 15 dny

      እኔም ልክክ እንዳንች ነው ጆሮዬም ይቆስላል ያሳክከኛል ስንቴ ህክምና ወሰድኩ መፍትሄ አጣሁ😢😢😢

  • @ssssss-hx7ty
    @ssssss-hx7ty Před 10 měsíci +1

    ሰላም ዶክተር እባክህ መልሥልኝ እኔ ጉሮሮየላይ ምላሥየመሠለ ወጣብኝእና ምግብ ስውጥ በጣምያሸግረኛል😭

    • @fathemafathema1236
      @fathemafathema1236 Před 9 měsíci

      የኔም አለው እህቴ ሐኪም ቤት ስሔድ ምንም የለም አሉ

    • @ssssss-hx7ty
      @ssssss-hx7ty Před 9 měsíci

      @@fathemafathema1236 ምንይሻላል ያረቢ😭

    • @fathemafathema1236
      @fathemafathema1236 Před 9 měsíci

      @@ssssss-hx7ty አይዞን ዱአ አድርጊ ሐኪም ቤት ካልሔድሽ ሒደሽ ታይ እኔ ሒጀ መላ አጥቸ ነው

    • @user-jb9vu9nc5p
      @user-jb9vu9nc5p Před 7 měsíci

      እኔም አድ አመቴ ወላሂ ቆጭ ብሏል በጭቀት ልሞት ነዉ ሀኪቤትም ሶስግዜ ሂጀ ኖርማል ነዉ አሉ

    • @SdfgSaff
      @SdfgSaff Před 6 měsíci +1

      እህ እኔም አለኝ አሁንማ መልኩም ወደቢጫ እየቀየረ ነው ግን ሀኪም ቤት ሄጄ ነበር ምንም አያቁም አላህ ሡብሀን አላህ ያሽረን ያረብ

  • @user-hv8lh2pq4s
    @user-hv8lh2pq4s Před 11 měsíci

    ዶ/ር ሲልክ ቁጥር ላክሌን ጥያቄ አሌ🌹🌹🌹🌹

  • @zeyinmohammed4058
    @zeyinmohammed4058 Před měsícem

    Yet hakim biat nw metserwo

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 Před rokem +2

    ከቻልክ መልስልኝ ዶክተርዬ ጉሮሮዬን በጣም ነው ሚበላኝ እንደማቃጠል ስሜት አለው እናም ሳክ ደም ይወጣኛል በጣም እንደ አክታ ሚመስል ነገርም ይበዛኛል መላ ካለክ ንገረኝ እስቲ

    • @makeyaadam5623
      @makeyaadam5623 Před rokem

      እኔም

    • @gezebfkadu8193
      @gezebfkadu8193 Před rokem +2

      የጨጔራ አሲድ ነው ያለብሽ እና አመጋገብሽን አስተካኪ ብትችይ እደብርቱካን ሎሚ ወተት ነክ እሚረቃጥል እደበርበሬ ቲማቲም አትቢ ማታማታ ብትችይ እራት አትቢ ከበላሽም ቀለል ያለ ምግብ ቢ ስትተኝ ትራስ ደራርበሽ ተኚ ሲቀጥል የአሲድ መቀነሻ አለ በቀን አዴ እሚወሰድ ከፈለክሽ በውስጥ አውሪኝ እኔም እዳቺ ለረጅም አመታት እሰቃይ ነበር አሁን ግን በጣም ደናነን

    • @HaJc-in1yb
      @HaJc-in1yb Před rokem

      ​@@gezebfkadu8193እኔም እንደዚሁ ነው የሚያደርገኝ

    • @user-rb2es4ob5o
      @user-rb2es4ob5o Před 11 měsíci

      ሰላም እኔ ከእጥሌ በቀኝ በኩል አንድ ቦታ ላይ ያቃጥለኛል ምግብ እበላለሁ ግን በቃ ያቃጥለኛል ጆሮዬን እሳት ይሆንብኛል ስስቅ እረጅም ሰአት ካወራሁ በጣም ያመኛ ል እባካችሁ መላ በሉኝ መታከም የማልችልበት ቦታ ላይ ነኝ😢😢😢😢

    • @fatumafatuma6359
      @fatumafatuma6359 Před 8 měsíci

      @@user-rb2es4ob5o እረ እኔም በዝህ በሽታ እየተሠቃየሁነዉ

  • @sadatwohabrebi7572
    @sadatwohabrebi7572 Před rokem +1

    ዶክተር ትኩሰ ውሀ መጠታትሰ ካንሰር ያመጣል