የቶንሲል ሕመምን በቀላሉ የመከላከያ መንገዶች፡፡ NEW LIFE EP 317

Sdílet
Vložit

Komentáře • 28

  • @messymessy5966
    @messymessy5966 Před rokem +3

    አድረሻቸዉን እምታዉቁ ነገረኝ በማሪያም መታከም እፈልጋለዉ ዉጭ ነዉ ያለሁት ስላመምኝ ልመለስ ነዉ ወደሃገሪ

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ዶክተር
    🌹🌹👍👍

  • @user-rh5ge5qs6b
    @user-rh5ge5qs6b Před 3 lety +2

    ዶክተርዬ እንደው በዘር ይሄዳል የኛ ቤት ሁላችንም የቶንሲል ተጋላጭ ነን መቸም ንፅህና የላችሁም አትይኝም

  • @osmanendris8168
    @osmanendris8168 Před 3 lety

    Thanks Dr

  • @ethiopneur
    @ethiopneur Před 3 lety +3

    ትምህርት ሰጭ የስኬት ቪዲዮችን ቻናላችን ውስጥ ገብተው ይመልከቱ.....

  • @user-xn8ip9oz4i
    @user-xn8ip9oz4i Před 4 měsíci

    እነመሰግነለን ዶር ሀድረ

  • @abebechmamo6328
    @abebechmamo6328 Před rokem +1

    ዶክተር በጨውና በሞቀ ውጀ መጉመጥመጥ የምሉት ምን ያህል ይጠቅማል?

  • @nejatarebo7658
    @nejatarebo7658 Před rokem

    Dr ye 5ena ye 2 amet lgoch lay tolo tolo be 15 kenm ymelalesbachewal mn yshleghal Hajime bet sihedu 1merfi tewegt shrop ywesdlu

  • @yordanosberhanekiros
    @yordanosberhanekiros Před rokem

    አድራሻዋን እባካችሁ

  • @user-vf1fu8lj4t
    @user-vf1fu8lj4t Před 11 měsíci

    ሠላም ዶክተር እኔ ከዛሬ 15ቀን በፊት ታምሜ ታክሜ ነበር የ5ቀን መድሃኒት ወስጀ ነበር እንደገና በድጋሜ ታመምሁኝ እና አሁንም ኪኒን በ24 ሰአት 3 የሚወሰድ መድሃኒት ወስጃለሁ ግን ከውጭ ጉሮሮዬ አብጧል እና ምናልባት ከዚ የተሻለ ህክምና መታከም ይኖርብኝ ይሆን እባክሽ አይተሽ እንዳታልፊው

  • @HamidahmedAhmedseid-uo6om

    አድራሻ የት ነው

  • @segenm950
    @segenm950 Před rokem +1

    ህጻናት ብቻ ??? ነወ እንዴ ለምን ብዙ ትላልቅስዎቸ የቀዶ ጥገና ያደርጋሉ

  • @user-zp2eo4fq5r
    @user-zp2eo4fq5r Před 3 měsíci

    አድራሻ የት ነው እኔ ልጀ እየተሰቃየች ነው?

  • @hawahussen4789
    @hawahussen4789 Před rokem

    ኢፌክሺን ፈጥሮብኛል

  • @HamidahmedAhmedseid-uo6om

    የት ነው። ቦታችሁ

  • @nimoaliyi9467
    @nimoaliyi9467 Před 6 měsíci

    Masha Allah

  • @user-mv8uu1mu9m
    @user-mv8uu1mu9m Před rokem

    ዶክተር ባስወጣዉ ኢንፌክሽንያመጣብኝይሆን አስወጭዉ አሉኝ

  • @hayutitube66
    @hayutitube66 Před rokem +1

    እኔኮ መሞቴ ነዉ ከጉሮሮየም አልፎ ልቤን ያፍነኛል ሆዴንም ያቃጥለኛል ምን ላድረግ ምግብ በልቼ ትንሽ ሣይቆይ ይወጣል

    • @khadijasharjah3146
      @khadijasharjah3146 Před rokem

      እኔም እንደዚህ ነው

    • @taybamohammed4528
      @taybamohammed4528 Před rokem

      ወላሂ ተሰቃየሁ እበጡ ያስፈራል ልቤን አልቻልኩትም ምግብም ስበላ እዴ ህጻን ልጅ ቅርሻት እደዛ ይወጣል

    • @tsegiambaye479
      @tsegiambaye479 Před rokem +1

      Yene demo Tsehay enam Qezqaza neger stekem nw muket Sinor

  • @hawahussen4789
    @hawahussen4789 Před rokem

    እኔስ አስወጪው ተብያለሁ

    • @abaheran1906
      @abaheran1906 Před 7 měsíci

      የኔም እንደዛ ወደ 7 ኣመት ሆነኝ እብጠቱ እንዳለ ነው

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh Před 5 měsíci

      እና አያምሽም እንዴ
      እኔስ ተስቃየሁ​@@abaheran1906