Teeth Whitening and Dental clinic in Addis Ababa- የጥርስ ህክምና ዋጋ በአዲስ አበባ 2016

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 12. 2023
  • የጥርስ ህክምና ዋጋ በአዲስ አበባ 2016/ Teeth Whitening and Dental clinic in Addis Ababa Ethiopia | Ethio market
    ያኔት ልዩ የጥርስ ክሊኒክ አድራሻ - ቦሌ መድሃኒያለም ሬድዋን ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ
    0911997804/0904455555
  • Věda a technologie

Komentáře • 59

  • @ethiomarket
    @ethiomarket  Před 5 měsíci +6

    ያኔት ልዩ የጥርስ ክሊኒክ አድራሻ - ቦሌ መድሃኒያለም ሬድዋን ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ
    0911997804/0904455555

  • @bereketnuru6457
    @bereketnuru6457 Před 7 měsíci +5

    ሰላም በጣም በጥርስ ህመም የተጎዳሁ ነኝ ዋጋው እያሳሰበኝ ጥርሴ ተጎድቶብኛል ለመሳቅ እያሳቀቀኝ እስከ መድረስ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před 5 měsíci +1

    እናመሰግናለን ጎበዝ ነሽ በተለይ ስለ ቱዝ ፔስት ያልሺው ኤግዛክትሊ የኔ ዴንቲስት ያለችኝን ነው ሁሉም ፍሎራይድ አለው በቀን 2 ጊዜ ማጽዳት ግድ ነው

  • @ETHIOPIA12332
    @ETHIOPIA12332 Před 2 měsíci +1

    ዋው በጣም የሚገርም ገለፃ ነው እህታችን ጥሩ ትምህርት ነው ያካፈልሺን በተለይ የዶክተሯ ገለፃ የሌለ ነው ዋዋዋዋው

  • @jeeranmeeran1525
    @jeeranmeeran1525 Před 6 měsíci

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤❤

  • @kenaamare9498
    @kenaamare9498 Před 6 měsíci

    ጤና ይስጥልን! ስልካችሁ አይነሳም።

  • @nigustsegaye5733
    @nigustsegaye5733 Před 5 měsíci +3

    አመሰግናለሁ ዶ/ር የኢንፕላንት ዋጋ ስንት ነው?

  • @melakulule9018
    @melakulule9018 Před 7 měsíci +1

    ኢቲዩ ማርካቶች አሪፍ ፕሮግራም ነው

  • @user-oc3ds4de6e
    @user-oc3ds4de6e Před 2 měsíci

    ስለጥርስ ዎጋና ሁኔታ ስላሳወቅሽን አመሰግንሻለሁ

  • @zewdneshhawando4970
    @zewdneshhawando4970 Před měsícem

    ሰላም ለናተ ይሁን መልክቱ የቆየ ነዉ ወይስ አዲስ?

  • @melakulule9018
    @melakulule9018 Před 7 měsíci +1

    በርቱ

  • @ygfavourites3590
    @ygfavourites3590 Před 3 měsíci +1

    ዋጋ መናገር ለምን አልፈለግሽም

  • @MenberAbebawTiruneh
    @MenberAbebawTiruneh Před 7 měsíci +4

    እኔ ያለሁ አራት ኪሎ ዩንበርስቲ ተማሪ ነኝ እና በጣም የምፈልገው ነው ወጣ ገባ ያሉት ማስተካከል ነው የምፈልገው ዋጋ አስቀምጡልኝ እና ልምጣ እስኪ!!!

    • @user-qg5lk5fs9f
      @user-qg5lk5fs9f Před 6 měsíci

      እደት ነው ግን ይገባል እኔ እራሱ ሁለቱ ጥርሴ ወደ ውጭ የመጣ ነው አይገባልኚ እደሁ ሊላ ማስረከብ አንችልም??

  • @mdpolash7209
    @mdpolash7209 Před 6 měsíci

    ሥልካቸውን አሥቀምጥልን

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 5 měsíci

    እነመስግነለን ለመርጃሽ ጎብዝነሽ

  • @salem4086
    @salem4086 Před měsícem

    Why not tell us the price

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 Před 5 měsíci +1

    ክፍት ጥርስ ፍጭት ታስተካክላላችሁወይ ዋጋውስ

  • @SamrawitSahle-el2hl
    @SamrawitSahle-el2hl Před 5 měsíci

    ኢንፖላንት ዋጋውን pls

  • @BirtukanKindie-rq1ul
    @BirtukanKindie-rq1ul Před měsícem

    ፍንጭት መሞላት በደንብ ንገሩን

  • @Bewoma2024
    @Bewoma2024 Před 5 měsíci

    Reasonable how much

  • @gamilagamila4601
    @gamilagamila4601 Před měsícem

    ሠው ትመርጣላችሁ ኢቭን ሥልክ አትመልሡም

  • @jeeranmeeran1525
    @jeeranmeeran1525 Před 6 měsíci

    ስልክ ቁጥራችሁን እፈልጋለሁ

  • @Zed-rm5lh
    @Zed-rm5lh Před 4 měsíci

    እሺ አንዱ ጥርስ 1ኛው ደርጃ ስንት ነው በማርያም ንገረኝ ባለሁበት ቦታ ከማሰራ አገሬ ገብቼ ላሰራ ከዝህ 10አመት ያረጉት ትስጥልኝ ጥርስ ወደቀብኝ አሁን እላይ እታች ሁሉም መትከል እፈልጋለሁ ስስቅ ሳወራ ሰቀቀን ያዘኝ ወደ አንድ ጎን ይታመማል ከንፈርሽን ውበት ከንቱ ብሆንም የእግዚአብሔር ስጦታየ መልኬ አባልሽቶብኛል ስለዚህ ማስተካከል አለብኝ ብየ ወሰንኩ አይተሽ አትለፍኝ ማስተካከል የምትችይ ከሆነ ንገረኝ ስገባ ልምጣ

  • @fatamafatema2339
    @fatamafatema2339 Před 3 měsíci +1

    ዱባይ የምታቁ የተነቀለ ለማስተከል ተባበሩኝ ዱባይ አላኢን ነኝ😢

  • @user-yr4nh7fe4z
    @user-yr4nh7fe4z Před 2 měsíci

    bleaching sit birr new

  • @user-tk6qs1qd7b
    @user-tk6qs1qd7b Před 7 měsíci +1

    እኔም ሀገሬስመለስአስሳስራለሁየኔግን ወጣገባየለውምግን ሁለቱጥርሴ ወደፊትየመጣነው

  • @hema3991
    @hema3991 Před 6 měsíci

    Minm mereja alsetachehunem

  • @GenatEyayu-lo6ih
    @GenatEyayu-lo6ih Před 4 měsíci

    lmstki sent new

  • @Aman-to1tl
    @Aman-to1tl Před 7 měsíci

    🎉🎉🎉🎉እኛም ጎራ እንላለን እንዲአይነት መረጃ ለቀቅ ለቀቅ አርጉብን

  • @safiyaamuhammad3568
    @safiyaamuhammad3568 Před 2 měsíci

    እኔ በቅርብ ወደ እትዮ እገበለዉ ስልከቹንም እዠለሁኝ ይሰረል አይደለ

  • @YeshiHaregAbebe
    @YeshiHaregAbebe Před 3 měsíci

    ዋጋ ጠይቂልን

  • @SemiraSemu-lg5yl
    @SemiraSemu-lg5yl Před 2 měsíci

    Le haile garment mikerb ale

  • @sisisisi8885
    @sisisisi8885 Před měsícem

    ዶክተር ጃግና Eshi 🙏🙏🙏

  • @romanMifta
    @romanMifta Před 3 měsíci

    ደነዝ ዋጋው አጠይቂም

  • @user-if5hg7cc7p
    @user-if5hg7cc7p Před 6 měsíci

    እዝህ አሰርቸ ብሬን ጨረስኩ አገር ትገባ አሰራለሁ

  • @GideyHadush-ts4rv
    @GideyHadush-ts4rv Před měsícem

    ሳቅ አማረኝ

  • @FiraolShifaraw
    @FiraolShifaraw Před 3 měsíci

    ዋጋ ለሞን አልጠየቅሽም

  • @AyalneshAya
    @AyalneshAya Před 6 měsíci +9

    በአደጋ ምክንያት የፊተኛዉ ጥረሴ .3. ተሰባብሮል እና አስነቅየ ሌላ ጥረስ ማስገጠም ነዉ ሀሳቤ እስከስን ይፈጃል ባለሁበት ሀገር 50000 እሽ ድረሀም አሉኝ 😢😢😢

    • @hayethayet5865
      @hayethayet5865 Před 6 měsíci +3

      ኢትዮጵያ አስር ማር

    • @AyalneshAya
      @AyalneshAya Před 5 měsíci

      @@hayethayet5865 አሽ 🙏

    • @hanaa8530
      @hanaa8530 Před 5 měsíci +1

      በማርያም መቼ ነው ያሉሽ እኔ መጋጋዬ 5 አስወልቄዋለሁ ማስተከል ፈልጌ ነበር😮😮😮

    • @Zed-rm5lh
      @Zed-rm5lh Před 4 měsíci +1

      32ስንት ይሆን የምታውቁ ንገሩኝ ጥርሴ ምንጋጋየ ከጥቅም ውጪ ነው

    • @AyalneshAya
      @AyalneshAya Před 4 měsíci

      @@hayethayet5865 እዉነት በይኝ

  • @zadtube7653
    @zadtube7653 Před 2 měsíci

    ኢትዮጵያን ጥርስ ማስተከል እርካሽ ነው ዱባይ በጣም ውዲ ነው

  • @kadejakkg4639
    @kadejakkg4639 Před 5 měsíci +1

    32 ጥርስ ማስተካል ስትነዉ

  • @user-qg5lk5fs9f
    @user-qg5lk5fs9f Před 6 měsíci

    እሲ ቁጥር አስቀምጡ

  • @user-wz7bq1ic9p
    @user-wz7bq1ic9p Před 6 měsíci +2

    ዋጋ መቼ ጠየቅሻት የማትረቢ