Ethiopia | ያልታከመ ሀይፓ ታይሮድዝም (hypothyroidism) የሚያስከትለው 5 ፅኑ የጤና ቀውስ እና ምልክቶቹ |hypothyroidism symptoms

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • ማታወቅ ያለበት
    የልታከመ ሀይፓ ታይሮድዝም (hypothyroidism) የሚያስከትለው 5 ፅኑ የጤና ቀውስ እና ምልክቶቹ
    በቪዲዮ ውስጥ የተጣቀሱት 5 ቱ ፅኑ የጤና ህውከት ከመድረሱ በፊት የሀይፖ ታይሮድዝም ምልክቶች በስዉነቶ ካስተዋሉ ፈጥነው ህክምና ያድርጎ።
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን

Komentáře • 849

  • @yenetena
    @yenetena  Před 4 lety +89

    የኔ ጤና ቤተሰቦች ይህንን ቪዲዮ ለብዙ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው !!

    • @behriyatb1557
      @behriyatb1557 Před 4 lety

      ዶክተር ተከታታይህ ነኝ የምትሰጠን ትምህርት በጣም ጥሩ ነዉ እግሬ ያመኛል ምን ላድርግ ምክርህ እሻለሁ

    • @Liya-lz9hp
      @Liya-lz9hp Před 4 lety

      D/ር Dani
      Hi do Dani ተባረክ ወንድሜ.... እኔ ታይሮድ አለሸ ብሎ መድሃኒት ላቫክሲን እየወስድኩ ነበርኩ ባሃላ ግን ሌላ ዶ ደሞ የሌሽም ኣለ እንዴት የተሌያየ ውጠት ልያሳየን ይችላል.? ኣመሰግሌው 🇪🌷🇪🇷

    • @fikrtefanta2606
      @fikrtefanta2606 Před 4 lety +1

      እነመሰግናለን ዶክተር የታይሮይድ ማቆሚያው ምድነው እጢስ እስኪያመነጭ ሚያደርሰው ምድነው

    • @lulagebrekirstos5313
      @lulagebrekirstos5313 Před 4 lety

      Thanks

    • @alisagebrmedhin7587
      @alisagebrmedhin7587 Před 4 lety

      Dr. Egzabher yebarkeh enamsgnaln.

  • @aminaahmed4180
    @aminaahmed4180 Před 4 lety +15

    ወንድማችን ዶ/ር ዳኒ ለምታረግልን የጤናችን እርዳታ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ በዚህ ሰዓት ጊዜ ውድ በሆነበት ዘመን ከስራህ በኃላ ከእረፍትህ ከቤተሰብህ ላይ ቀንሰህ ለወገኖችህ የምታረገውን እገዛ በጣም ያስመሰግንሀል አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @amanueltsadik6198
    @amanueltsadik6198 Před 4 lety +14

    ጌታ ቤተሰብህን ይባርክልህ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ የድግል ልጅ ይለመንህ ኢትዮጵያ ያንተን አይነት በብዛት እንዲኖራት እመኛለሁ

    • @merhawittkabo12amsaid42
      @merhawittkabo12amsaid42 Před 3 lety

      የታይሮይድ መብዛት ፈጣኝ እንቅርት አለኝ

    • @erkabneshwolde9065
      @erkabneshwolde9065 Před rokem

      Hi Dr thank you I always listen to you and I in my title is to remove already and I take title with medication but I have a problem sleeping I can't sleep but they can't help me can you tell me what to do please

  • @kalkidanabebe4558
    @kalkidanabebe4558 Před 4 lety +5

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል ግን hypothyroidism ቢኖርብና ህክምና እየተከታተልን ያለን ሰዎች ምግባችንን ማስተካከል ካለብን ብትመክረን ምን አይነት ዳይት እናድርግ በሀይሌ የመጣንስ ክብደት እንዴት እንቀስ መፍትሄዎችን ብታስቀምጥልን ጥሩ ነው እንደምትረዳኝ ተስፍ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ።

  • @e.tdebebe5521
    @e.tdebebe5521 Před 4 lety +6

    በጣም አመሰግናለው: የኔ አባት ተክልዬ ፃዲቁ ከመጥፎ ነገር ይጠብቁእ::👍👍👍👍

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Před 4 lety +11

    በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር ግን ምን ምን አይነት ምግብ ብንመገብ ሊረዳን ይችላል ??

  • @marthazemene4474
    @marthazemene4474 Před 2 lety +4

    ዶክተር በጣም አመሰግናለ ው እኔ በጣም ጨንቆኝ ነበር በሰማው ግዜ መዳኛ ካለው ተስፈ አለኝ ማለት ነው የተጨነኩት ብዙ ሌላ በሽታዌች ስላለብኝ ይህ ተጨማሬ ስሰማ ደንግጬ ነበር ተስፋም ቆርጪ ነበር አመሰግናለው ስለገለፅክልን

  • @wudassabogale8023
    @wudassabogale8023 Před 4 měsíci +2

    Doctor በጣም አመሰግናለ, ግን ጥያቄዎችን ስለማትመልስ, ምንም ጥቅምየለውም እዚህ ላይ ማስቀመጥ, እባክህን የአንዳንድ ሰዎችን ጥያቄ መልስ ለብዙዎም መልስ ይሆናል 🙏🏽

  • @shockingdiscovery7741
    @shockingdiscovery7741 Před 4 lety +1

    ዶክተር ዳንኤል ከልብ አመሰግናለሁ። ለምትሰጣቸው የጤና ትምህርቶች እግዚአብሔር ይባርክህ። እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን። 🙏

  • @marthanigusse7568
    @marthanigusse7568 Před 4 lety +3

    ሰላም ዶክተር ዳንኤል, የምትሰጣቸዉ የጤና ምክሮች ሳይንሱን ተከትለህ ስለሆነ በጣም አስተማማኝ ነዉ በጠም አመሰግናለሁ:: ግን ከቻልክ አንዳን ነገሮችን ችግሩን ብቻ ነዉ የምትነገረን እሱም ጥሩ ነዉ: ለምሳሌ ስለ ታይሮድ ብዙ ነገርከን ግን ከአመጋገብ ጀምሮ ምክር ይኖራል ብየ ስጠብቅ አልነገርከንም አማራጩ ህክምና ብቻ ስለሆነ ነዉ ወይስ እባክን ተጨባጭ የሆኑ ምግቦች የማይበሉ ወይም የሚበሉ ካለ ምከረኝ:: በጣም ነዉ የማደንቅህ እና የማመሰግንህ:: በርታ አድናቂህ ነኝ እግዛብሔር እዉቀትህን ይባርክልህ አበዛሁብህ ይቅርታ🙏

  • @adisbelete4387
    @adisbelete4387 Před 2 lety +4

    ዶር በጣም አመሰግናለሁ የታይሮይድ ማነስ ተብዬ መድሀኒቱን መውሰድ ግን ፈርቻለሁ እባክህ ምክርህን ፈልጋለሁ።

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 Před 4 lety +4

    Thank you Doctor for your very helpful advice God bless you

  • @molumolu3229
    @molumolu3229 Před 4 lety +2

    ዘመን የተባረከ ይሁን ዶክተር ዳንኤል በእውነት በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው

  • @senaitb.s9897
    @senaitb.s9897 Před 4 lety +3

    You are saving a lot of people’s life. May God bless you

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 Před 2 lety +2

    ዶ/ር ዘርህ ይባረክ።ለሁለተኛ ጊዜ ለጤናዬ ደረስክልኝ።
    እግዚአብሔር ከማያልቀው በረከቱ ዕለት ዕለት ይሙላብህ።
    ዛሬ ጥያቄ የሆነብኝን መልስ አገኘሁ።

  • @zowdi810
    @zowdi810 Před 5 měsíci +2

    Wow you are amazing thanks Dr ♥️ we love you 🇪🇷 👏 👍 ❤️ God bless you ❤️

  • @martawolde8069
    @martawolde8069 Před 4 lety +3

    እናመሰግናለን ዶክተር ሁሌም ለኛ አስበህ የምትለቅልን ቪዲዎች ብዙ ጠቅሞኛል ጌታ ከክፍ ይጠብቅህ ከነ መላ ቤተሠብህ

  • @sabatesfaghiorgis1335
    @sabatesfaghiorgis1335 Před 4 lety +3

    Dr Daniel thank you so much for everything . I have tyrod almost
    7 year ago but still my heart is beating I hope you help me GOD bless you.

  • @user-vo6fx2gw8q
    @user-vo6fx2gw8q Před 4 lety +3

    እናመሰግናለን ዘመኔህይባረክ

  • @seritu9867
    @seritu9867 Před 4 lety +2

    ዶ/ር ሰላም እንዴትነህ አኔሜ የዚህ ሆርሞን አጥረት ገጥሞኝ ሳላውቀው ብዙ ጊዜ ተሰቃይቼ አሁን መድሀኒት ከጀመርኩ አመት አለፈኝ እና በጣም ለውጥ አለኝ ዶ/ር ከምግብ ጋር ማስተካከል ያለብኝ ነገር ካለ ብትመክረኝ ዶ/ር ለወገኖችህ የምታደርገው ነገር ከቃላት በላይ ነው አመሰግናለሁ

  • @yettygossaye8333
    @yettygossaye8333 Před 4 lety +2

    ሰላም ዶ/ር ዳንኤል ልትመሰገን ይገባሃል በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው የሰራህልን። ውፍረትን እንዴት መቀነስ እንደሚቻል አንድ ቪዲዮ ብትሰራልን ታይሮይድ ችግር ላለብን ሰዋች ጠቃሚ ይመስለኛል። ውፍረት ለመቀነስ ብዙ ምክሬ አጥጋቢ ውጤት አላገፕሁም። ምን አይነት የስፖርት እንቅስቅሴ እና የምግብ ዓይነት ሊረዳ ይችላል? ምስጋናዬ የላቀ ነው!

  • @berktiasmeromabraha6393
    @berktiasmeromabraha6393 Před 4 lety +1

    በጣም አመሰግናለው ዶክተር የሰጠህው ምክር በጣም ጠቅሞኛል

  • @toor795
    @toor795 Před 3 lety +1

    ወድም ማአሻላህ አላህ ከሰው አይንም ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ በጣም እናመሠግንአለን

  • @zenebechdesbalew8800
    @zenebechdesbalew8800 Před 4 lety +2

    Thankyou brother I learned something today Thankyou for sharing have a good blessed day!!!!!

  • @nigistkidane5853
    @nigistkidane5853 Před 3 lety

    ዶር. ዳንኤል እግዚአብሄር ይባርክህ ቤተስቦችህንም ይባርክልህ አሜን 🙏🏽
    ስለታይሮይድ ስታነሳ በጣም ደስ አለኝ
    ከ 10 አመት በላይ ታማሚ እና መድሃኒቱን ተጠቃሚ ነኝ :: በጣም እወፍራለሁ መድሃኖቴ 112
    ሚግ ነው ! አመጋገብ የሚረዳ ከሆነ
    እንድትረዳኝ ብየ ነው:: አመሰግናለሁ::

  • @zahrahassan7533
    @zahrahassan7533 Před 4 lety +2

    Thank you very much God bless you please let us what is right food raspy

  • @meskeremdegefu8824
    @meskeremdegefu8824 Před 4 lety +1

    ሠላም ለአንተ ይሁን! ለምታረግልን ነገር ሁሉ በጣም አመሠግናለሁ ጌታ ይባርክህ እንደው ብትችል ስለሀይፐር ታይሮይድዝም ህክምና እና ከሠርጀሪ ወይም ታይሮዳክተሚ በሀላ የሚመጡትን ተያያዥ ችግሮችና ከሚወሠዱት መዳኒቶችጋ ሊፈጠሩ የሚችሉትን ሣይድ ዒፌክቶችና መፍትሄዎች ብትገልጥልን ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ THANK YOU FOR YOUR HALP Dr.DANI YOU ARE ONE OF OUR HEALTH HERO GOD BLESS YOU THANK YOU.

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety +1

      By the way that is my next video

    • @meskeremdegefu8824
      @meskeremdegefu8824 Před 4 lety

      THANK YOU. I CAN'T WAIT TO FOWLLOW YOU. GOD BLESS U.

  • @hirutb3830
    @hirutb3830 Před 4 lety +2

    ሰላም ለንተ ይሁን ዶክተር ዳንኤል
    ለብዙ አመት Euthyrox 125 መዳኒት እወስጃለሁ ግን ምንም ለውጥ አላገኘሁም እንዲአውም ክብደቴ በጣም ይጨምራል ,ከባድ ድርቀት አለብኝ,ጸጉሬ በጣም ነው የሚረግፈው ባለፈው የደም ምርመራ ደግሞ ታይሮየድሽ ስራውን አቁማል ስለዚህ መዳኒቱን እንቀንስ ተብለው ወደ 112 ዝቅ አድርገውታል ግን አጥንቶቼ ዳሌዬ አከባቢ በጣም ያመኛል እንዴት አርጌ በምግብ አክቲፍ ማድረግ እችላለሁ ጌታ ይባርክ እንደዚህ ለወገኖችህ ለመርዳት ስለተነሳህ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ መልስህን እጠብቃለሁ መልካም ውኬድ ።

  • @mimiethiopia9628
    @mimiethiopia9628 Před 4 lety +4

    ዳክተር. ውነትምፍልጋቸው. እኔላይያሉብኝነገሮችን እየነገርከኝነው. አመሰግናለው

  • @kasechtesfaye4731
    @kasechtesfaye4731 Před 3 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሕ ዶክተር. ዳንኤል አመሰግናለሁ መድሐኒት ስውጥ. ጉሮሮዬን ያመኛል በጣም ያስጨንቀኛል. መተንፈስ ያቅተኛል ምንም አይነት መድሐኒት ማለትም የታዘዘልኝ. ስወስድ ያዞረኛል አፊ ይደርቃል የልብ ምቴ ይጨምራል ያንቀጠቅጠኛል እራሴን ያመኛል. በዚሕ ምክንያት ምንም አልውጥም ፀበል እጠጣለሁ. እምነት እጠጣለሑ. ብዙ ችግር አለኝ ስመረመር. ምንም የለብሽ ነው የሚሉኝ ለታይሮድ ግሪን ነገሮች እየፈጨሽ ጠጭ አሉኝ ሌላ ምንላድርግ ብየነው የፃፍኩልሕ ዶክተር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @amkelehawaz
    @amkelehawaz Před 4 lety +1

    በመጀመሪያ ለምታፍለን እውቀት በጣም እናመሠግናለን ሲቀጥል እኔ በጣም ጉሮሮዬን ያመኝ ጀመረ ከዛን ቶንሲል ነው ተብሎ አሞክሳስሊን ተሠጠኝ ምንም ለውጥ ሳጣ ምርመራ አደረኩ ከዛን የሆርሞን መብዛት የአዬዲን እጥረት ነው አሉኝ ገና አሁን ስለጀመረ ከስድስት ወር በኋላ ቀጠሩኝ እኔ ግን እያበጠብኝ ነው ለመዋጥ እቸገራለሁ ምላሴ በጣም ይቅስለል እና በስደት ነው የምኖረው በሠው ቤት ነው የምሠራው ምን ማድረግ አለብኝ በጣም ግራ የገባኝ በጣም እግሬን ያመኛል

  • @wuhibabebe7951
    @wuhibabebe7951 Před 4 lety +1

    You are helping a lot of people
    Thank you so much
    Long live
    God bless you always and forever

  • @e.tdebebe5521
    @e.tdebebe5521 Před 4 lety +2

    You're amazing !!!! Thank you so much. "God Bless" you're family.

  • @tamir2235
    @tamir2235 Před 2 lety

    ዘመንህ ይባረክ ሳደምጥህ ሌላ ነገር ሰምቼ እንደምረበሸው እንደምጠራጠረው አይነት ስሜት የለኝም በእርግጥ አስተማሪ ነህ

  • @markontadesse9364
    @markontadesse9364 Před 3 lety

    በጣም ነው የማመሰግነው በታይሮይድ ዙሪያ ብዘ ተረድቻለው ያልካቸው ምልክቶች አብዛኛው በኔ ላይ ይታያል እግዛብሔር ይጠብቅክ ተባረክ

    • @meremwusman6966
      @meremwusman6966 Před 3 lety

      እኔታይሮይድ።አለብኝግንሀኪምሲሁድለውጠየለም

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 4 lety +1

    Thank you Dr ! I'm taking levorthyroix for life time.

  • @zmare2357
    @zmare2357 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hofstettersaba2161
    @hofstettersaba2161 Před 4 lety +2

    Thanks Dr Daniel

  • @Amany1213
    @Amany1213 Před rokem

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 Před 4 lety +2

    Thank you Dr.

  • @keneanwase7693
    @keneanwase7693 Před 4 lety +1

    Thank you so much this was really helpful.and I really wanted to know if it can be the reason to have a really bad mood swings and depression.

  • @alemitugebre2852
    @alemitugebre2852 Před 2 lety +1

    ዳ/ር በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @teppiworkwoldetsadik3143
    @teppiworkwoldetsadik3143 Před 4 lety +1

    E/r ybarkih ewketuni ychemirlih kelib enamesegnalen

  • @demefere5640
    @demefere5640 Před 2 lety +1

    እኔም በቅርቡ ይኸ በሽታ እንዳለብኝ አውቂያለሁና ካላስቸገርኩህ ጎበዝ ከሆነ ዶክተር ጋር ብታገናኘኝ ደስ ይለኛል

  • @birtukenbedane9481
    @birtukenbedane9481 Před 4 lety +2

    thanks I have thyriod for 7 years so can you tell me types of food to protect my thyriod

    • @geriemelkama7059
      @geriemelkama7059 Před 4 lety +2

      Me to I have hypothyroidism, you have to eat gluten free , like pure tiff , Good helps us 🙏🏾

  • @n.g.7977
    @n.g.7977 Před 4 lety +1

    Betam amesegnaleh Dr.edmena tena ysth Geta .haypo ena hayer lynetu btgltln;medhanit bmayagegnu ager mn aynet mgb memegeb alebachew. Amesegnaleh.

  • @hanatilahun3277
    @hanatilahun3277 Před 4 lety +1

    ተባረክ ወንድሜ በጣም ጠቃሚ ነው

  • @guenetassefa1550
    @guenetassefa1550 Před 4 lety +1

    God bless you and your family richly Dr. Dani! Very informative as always!

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 Před 4 lety +2

    ዘመንህን ይባርከው

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 Před 4 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ለሰጠህን ምከር

  • @hellenaamedia8806
    @hellenaamedia8806 Před 2 lety +1

    በጣም አመሰገናለው ተባረክ እኔጋ ያለ ችግር ነው።

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን ዶክተር 🙏

  • @SamiraSamira-te9tw
    @SamiraSamira-te9tw Před rokem

    ወላሂ እኔ የምትለዉ ሁሉ አለ ምልክቱ እሥከዛሬ የልብ ድካም ነዉ እያልኩኝ ሥጨነቅ በጣም አሞኝ አሁን አገቴ ላይ አበጠ ትካሻየ ቀኝ እጄ ኩላልቴ ጉሮሮየን አሞኛል አመሠግናለሁ ጀግና ነህ

  • @asmerettekle55
    @asmerettekle55 Před 2 lety +2

    Thank you so much

  • @tigistmeshesha5988
    @tigistmeshesha5988 Před 4 lety

    Thanks Dr 3 days before I did my surgery thanks for u and yr video more encourage me to do it thanks So helpful...,, you are blessed

  • @mamamaa9740
    @mamamaa9740 Před 2 lety +1

    ለኔ ነው ይህ ምክር ጉሮሮየን በጣም ይበላኛል ምንብየ ልገርህ ደምእሰከሚወጣው ነው የሚያሰጮህኝ ብቻ ትክክል ነህ አመጋገቤን አሰተካክላለሁ ሀኪም ለመታየት አይወሥዱኝም ወይይይ

  • @EeEe-oe9rd
    @EeEe-oe9rd Před 3 lety +2

    እኔ ሁሉም ምልክትች አሉብኝ ውጫዊዮም ውስጣውይዮም በጣም ትንፋሽ ያጥረኛል ያፍንጫ አላርጂክ ስላለብኝ አስም ማለት ነው የሱ ሰበብ መስሎኝ ነበር አሁን ግን አንተ ያልከው በሙሉ የኔ በሽታ ሆኖ አገኘሁት አላህ ይስጥህ እድሜህን ያርዝመው

  • @DM-ht8us
    @DM-ht8us Před 4 lety +2

    Thank you Dr tebarek. Can you please make a video about infertility if it's possible?
    Thank you.

  • @Liz-mb5un
    @Liz-mb5un Před 4 lety

    I am so glad to see this video today. I finshed my medicine last week. I didnt see my doctor . Thank you for sharing your knowledge. it give me attantion for health . I need to see my doctor. 👍👍👍

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Před 4 lety +2

    Thank you so much Dr bless you more🙏

  • @biniyamhabtemariyam2884
    @biniyamhabtemariyam2884 Před 3 lety +1

    የጉሮራችን (ማንቁርታችን) ግራና ቀኝ ያሉ እጢዎች ህመም መሰማት እና አንገትና ከዛ በላይ ትኩሳት የእጅና እግር መዳፋችን ላይ ማቃጠል ስሜት መንስኤውና መፍትሄውን ቸር በለን እስቲ ባክህ

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 Před rokem

    በጣም ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር የምሰጠው ትምርት ❤❤ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mekdesmamo8952
    @mekdesmamo8952 Před 4 lety +1

    Very helpful as usual. Thank you

  • @selamawitshiferaw3538
    @selamawitshiferaw3538 Před 4 lety +2

    እጥረት የምንለው ስንት ሲሆን ነው?መብዛቱስ? ከመድሀኒት ይልቅ በምግብ መስተካከል አይችልም?

  • @selamghirmai5110
    @selamghirmai5110 Před 4 lety +1

    thank you doctor bless you and all your family

  • @meheretzena6405
    @meheretzena6405 Před rokem +2

    ዶክተር ሰላም ላንተ ይሁን ተመርምሬ በሽታው አለብኝ መድሀኒቱን ለ4 አመት ወሰድኩኝ ግን ምንም አልዳነም እባክህ በእግዚአብሄር እርዳኝ ባለትዳር ነኝ መውለድም አልቻልኩም😢😢😢

  • @barekaomar7010
    @barekaomar7010 Před 4 lety +1

    ወንድም እናመሰግናለን ጥሩ ትህምርት ነዉ

  • @rediettadase8241
    @rediettadase8241 Před 4 lety +1

    God bless you more Ena largem amat alwkome nbara ahone gen eytakmko nwe geta abzto ybarkeke

  • @astersimegn6399
    @astersimegn6399 Před rokem

    በውነት ጌታ ይባርክ እኔ ተመርምሬ ታይሮድ ነው ምርመራ ላይ ነኝ ግን ምልክቱ ያስተማርክው ሁሉ እኔ ላይ አለ ግን ተመርምሬ ናሙና ውስደው ነብር በጨረር ነው ካሉ ጥሩ ነው ከይቅርታ ጋር ንገረኝ አመስግናለው

  • @user-gk4uu8xe7k
    @user-gk4uu8xe7k Před 5 měsíci +1

    እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤❤

  • @abebayelma8103
    @abebayelma8103 Před 4 lety +1

    እውነት ዶር ዳኒኤል ት/ት ተስማምቶኛል ጌበዝ

  • @mamodessie2164
    @mamodessie2164 Před 3 lety +1

    Emetelew hulu yesmgale esu yehone temermra alewkwm ankahgh tnx

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 Před 2 lety +1

    ዶክተር መደበያ በየስድት ወር ላብራቶሪ ሲልከያ የደም ውቴታ ላይ የታይሮይድ ምልክት አሳይቶት መድኃኒት አዞልይ (Levothyroxine 50mg) በአኡኑ ወቅት የተሻለ ይሰማያል በፊት ግን ችግሩን ሳላውቀው በታም ድካም ይሰማይ ነበር እና ሌሎችም የተለዪ በአሪወች አንተ ያልከው በሙሉ ብዙዎች ደርሰውብያል፣በታም አመሰግናለሁ ።

  • @user-oi3dr5er1f
    @user-oi3dr5er1f Před 4 lety

    የእወነት ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል ወንድም የምትናገራቸው እኔም ያለንኛንና የሚጠቅመኝ ነገር ተምራለሁ

  • @robelalem3089
    @robelalem3089 Před 2 lety +1

    መጀመራያ በጣም ነዉ የማመሰግንህ

  • @omkhuludvh5080
    @omkhuludvh5080 Před 4 lety +4

    አመስግናለሁ መዳኒቴን አቋርጬ ነበር ነገ እጀምራለሁ ( Euthyrox 25 )ነው

  • @user-tm5xm2px6y
    @user-tm5xm2px6y Před 10 měsíci +1

    ጀዛክአላህኸይረንቁጥርህንአስቀምጥ

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስተላለፍከው

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 Před 4 lety +1

    Thank you every much

  • @sebleondemand8158
    @sebleondemand8158 Před 4 lety +1

    You’re the best Dr. Dani! Geta ahunim abzito yebarkeh💕

  • @erkabneshwolde2428
    @erkabneshwolde2428 Před rokem

    ሰላም ዶክተር ዳንኤል እኔ ሁልጊዜ እከታተልሐለሁ በጣም አመሰግንሐለሁ የእኔ ሁለቱንም አዉጥተዉት በመድሐኒት ነዉ የምኖረዉ ግን መድሐኒቱ ብዙ በቂ እንቅለፍ መተኛት አልችልም ምክር ብትሰጠኝ ሰለምበላቸዉና የምጠጣቸዉ ምክር ብትሰጠኝ እባክህ👏👏

    • @samirasaeed4337
      @samirasaeed4337 Před rokem

      ሠላም ዶክተር ይቅርታ አንድጥያቄ ብትመልስለኝ ደስይለኛል እኔ የሆርመንመብዛት ነበርብኝ ግንታክሜ ዳንኩ ግንአይኔ አለቀቀኝም ሀክቤት ሂጀ ይለቅሻልይሉኛልግን አለቀቀኝም

    • @gdhjd5332
      @gdhjd5332 Před rokem

      እባብ የት ነው ያስወጣሽእ

  • @yedelayele340
    @yedelayele340 Před 4 lety +2

    Thank you wendme I have thyroid I'm taking medicine for long time

  • @geberyesmimi1473
    @geberyesmimi1473 Před 4 lety +1

    Enamsgenaln Dr very good information

  • @hazemhussein7907
    @hazemhussein7907 Před 2 lety +2

    ዶክቱር ዳንኤል ደናስጥልኝ። ብዙ ትምህርት እየሰጠን ነው እናመሰግናለን ጥያቄ አለኝ ይህም ታይሮይድ አለኝ መድአኔት እየውሰድኩ ነው ከቁርስ በፊት ይሚውስድ። ግን እንቅልፍ እቢማለት ከጀመረኝ እንድ ወር ሆንኝ። በምን ምክንያት እንደሆን ብታስረዳኝ በትህትና ጠይቃለሁ

    • @bertukanetr5776
      @bertukanetr5776 Před 2 lety

      ምን አይነት ህክምና አርገሽ ነዉ እሰቲ ንገሪኝ እኔ ደም ነበር የሠጠሁት ሙሉ ምርመራ ግን ደም ማነስ ነዉአሉኝደም የሠጠሁት የአገትና የሰዉነት 2አይት ግን አገቴን ኛዝ ያረገኛል በፊት ልቤንም ደሬቴለይም ጡቴ ላይም ህመም ይሰመኝ ነበር አሁን ተሽሎኛል ግን አገቴን በጣም ያመኛል

    • @ahlam7742
      @ahlam7742 Před 2 lety

      ሰላም እህት እደት ነሽ

    • @ahlam7742
      @ahlam7742 Před 2 lety

      ምን አይነት ህክምና አዲርገሽ ነው መዳኒት የታዘዘልሽ

  • @user-im3dt1lo1c
    @user-im3dt1lo1c Před 3 lety

    በጣም የሚገርም ነዉ ዶክተር ይሄ ሁሉ ምልክት እኔ ላይ አለ እግሬ እና እጄ ይደነዝዘኛል ይቆጠቁጠኛል ችግሬን ያወቀልኝ አልነበረም የነርቭ ችግር ነዉ ተብየ የሰጡኝ መድሃኒት ምንም አላሻለኝም ከሁሉት አመት በህዋላ ጎሮሮዮ ሥር አብጦብኝ ስታይ እንቅርት ነዉ ተባልኩኝ እግዚአብሔር ይስጥህ ተባተክ አሁን ገባኝ የእኔ ችግር ያልከው ሁሉ እውነት ነዉ

  • @askalekassye9307
    @askalekassye9307 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይባረክ ዶክተር 🙏በጣም እናመሰግናለን!!

  • @lulel2192
    @lulel2192 Před 4 lety +1

    Thank you so much god bless you Dr 👍

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 Před 4 lety

    አመሰግናለሁ ዶክተር የገለፅካቸው ነገሮች ሁሉ በኔ ላይ ያሉ ናቸው ህክምና ሳደርግ ብዙ አመት አለኝ በመጀመሪያ እንዳለብኝ ሲረጋገጥ T4 75 ሚሊ ግራም እየወሰድኩ ጠፋ እንደገና ደግሞ ተከሰተና ምርመራ አድርጌ ያለ መድሃኒት በየ 6ወር እየታየሁት ክብደት እንዳልጨምር እየተቆጣጠርኩ 8አመት ቆየሁ አሁን ግን ባለሰብኩት ሁኔታ ክብደት ጨመርኩ የህክምና ክትትል በየአመቱ አደርጋለሁ የኔ በቀኝ በኩል ያለው ነው እያደገ የመጣው እና ዶክተሬ ብዙ ተከታተልነው በአሁኑ ጊዜ እየጨመረ ስለሆነ መውጣት አለበት ብሎኝ ኦክቶበር ላይ እንደገና ሙሉ ምርመራ አድርጌ ለማስወጣት እየጠበኩ ነው ትንሽ እያስቸገረኝ ነው ጎንበስ ብዬ አንዳንድ ነገሮች መስራት አልቻልኩም ወደላይ መጥቶ ውትፍ ይላል ማለት ጉሮሮዬጋ ዝግት ያደርገኛል

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety

      አንዴ ከወጣ በውሃላ በመድሃኒት በቀላሉ ሳይጨነቁ መኖር ይችላሉ

  • @enayaali2330
    @enayaali2330 Před 4 lety +3

    ስላም ዶክተር እንኮን ስላም መጣህ እኔ ታይሮድ አለብኝ ግን ሰውነዬ አከሳኝ በዛ ላይ ያበሳጨኛ ቀልቃላ አርገኝ ግን ህክምናውን ጅምራለው ለአንድ አመት የሚስጥ መዳኒት ስትውኛል እየውጥኩ ነው እና ዶክተር አንድ አይኔን ፍጥጥ አድርጎታታ

    • @arianaplaysroblox9538
      @arianaplaysroblox9538 Před 4 lety +1

      Hi doctor thank you so much for your advice it happens to me when I get pregnant my second baby I was taken medicine until I finished pregnancy and after I get my baby they take blood drowse told me I’m free. But still I have concerns I have big problems. Please doctor I really need more your advice. I can’t talk all things here if get time please call me 2064348015. Thank you so much for your understanding. Stay safe!

    • @saadh4492
      @saadh4492 Před 3 lety

      እኔም አለብኝ የት ነው ያገኝሺው ንገሪኝእባክሺ

  • @abmikael732
    @abmikael732 Před rokem +1

    እግዚከብሄር የስጥልኝ ዶክተር ዳኒ

  • @jaimyjaimy9807
    @jaimyjaimy9807 Před 4 lety +1

    Enamesegnalen doc.👍👍👍

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን ተባረክ!

  • @hzjsjsjs6105
    @hzjsjsjs6105 Před 4 lety +1

    Selam lent yhun dr betmi enmessegaleni dr ini thyroid gaitor alebing dr period chigar alebing esti bakeh dr nagring cancer naw endi dr ??

  • @Almaz1870
    @Almaz1870 Před 4 lety +1

    Thanks Doctor

  • @abiygnare6338
    @abiygnare6338 Před 4 lety +1

    Thanks Doc dany.

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 Před 3 lety +1

    የማላቀውን የጤና ችግር ስላሳወከኝ ዶክተር ከልብ አመሰግናለው👍

  • @menbimoha7489
    @menbimoha7489 Před 2 lety

    ዶክተር ዳንኤል እናመሰግናለን እኔም የህመሙ ተጠቂ ስለሆንኩ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @solomonbygrace3396
    @solomonbygrace3396 Před 4 lety +1

    Thank you so much Dr Dani

  • @leuldesta8806
    @leuldesta8806 Před rokem

    Thank you Dr I found that was very helpful for everbody thanks again

  • @tegazeabe9821
    @tegazeabe9821 Před 4 lety +1

    ከልብ አመሰግናለው ዶክተር ጠቃሚ መረጃነው
    በርታ