Doctors Ethiopia : በ ቶንሲል ህመም መሰቃየት ቀረ ቀላል መፍትሄዎች ለልብ ህመም ያጋልጣል//Tonsil ena leb hemem kelal mefethe

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 11. 2020
  • #FanaTelevision #DoctorsEthiopia #MebaEntertainmnet
    subscribe our CZcams channel : we will give live medication soon!!
  • Zábava

Komentáře • 80

  • @abrahamwkidan3655
    @abrahamwkidan3655 Před rokem +1

    Very thanks doctors

  • @user-ru5or1rl5y
    @user-ru5or1rl5y Před 5 měsíci

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @tesfaneshtesfa4690
    @tesfaneshtesfa4690 Před měsícem

    አመሰግናለሁ ተባረኩ

  • @dfhg2367
    @dfhg2367 Před 3 lety +3

    አህላን
    ኑር ዶ/ር

  • @user-du5gz9eb6y
    @user-du5gz9eb6y Před 3 měsíci +1

    ሰላም ዶክተር እኔም ጉሮሮየ ካበጠ ቆየ መፍትሄ ካለ ንገረኝ አመሰግለናሁ

  • @gezahegntamiru4595
    @gezahegntamiru4595 Před 2 lety +1

    በባይረስና ባክቴሪያ ምርመራውና መፍትሄው።

  • @akmsekj4114
    @akmsekj4114 Před 2 lety +1

    በርቱ. የኔ ጥያቄ 3ዓመት ከ 10ወር ልጄ x-ry ትነስቶ ወደ ልቡ የሚሄደው ደም ግፊት አለው ተብያለሁ. ምን ላድርግ. ባካችሁ መልሱልኝ ....

  • @user-ub4tt6jr3d
    @user-ub4tt6jr3d Před 2 lety

    እሺዶክተርሥልክአሥቀምጡልን
    ለመጠየቅእንድመቸን

  • @sinasinaniguse6274
    @sinasinaniguse6274 Před 3 lety

    የደረት መጠጠር ምንድ ነው መፍትሄ ስጠኝ የብዙ ጥያቄ ነው።

  • @aligetisha6941
    @aligetisha6941 Před 3 lety +1

    Doctor le mejemeriya ihen idil sile setachu betam ameseginalewu yene tiyakew 1 yene kumet minim ayichemirim chigiru mindinewu

  • @naheemanaheema3327
    @naheemanaheema3327 Před 2 lety +1

    ሠላምዶክተረማ ሻአላህነዉ እኔ እፌክሽ ነአለብኝ ደግሞ አላራጅክ እና በሽታ አድአይነትነዉ ወይሥ የተለ ያ የ ነውቃሬእወድነበረ አሁግትሻለሁ እያሣ ከከኝ እና አዳ ደየ ጅስሚ በሙሉ ያሣ ክከኛልእዳ ደየ ፊቴሁሉ ይኮሰ ኩሠኛ እሄሁሉ የሚሆነዉ የማቃጥል ሥበላነዉ እድትመል ሡል ኝተስ ፋአለኝእናደሙ በራሡ ስአት እለም ይላ ል

  • @user-lw6ue5so2v
    @user-lw6ue5so2v Před 11 měsíci

    sle kedo hkmna mn tlunalachihu

  • @fikeremu3729
    @fikeremu3729 Před 2 lety

    Milktu milasa guribrib bilual,wiha betam yitemagnal,ena akitaya dem alew

  • @user-ur2bc1mc8o
    @user-ur2bc1mc8o Před 2 lety +1

    የላቃ እበጥ አድስ ወቶብኛል የምን ምልክት ነው ያረቢ

  • @mahletawraris
    @mahletawraris Před 4 dny

    Enamesgnalen d/r

  • @ruthkebede9682
    @ruthkebede9682 Před rokem +1

    ዶክተር እኔ እምጠይቀዉ እንጥሌ ቶሎ ቶሎ ይወርዳል በጣም ያመኛል እንጥሌን ባስቆርጠዉ የሚያመጣብኝ ችግር አለ አመሰግናለሁ

  • @senaits8895
    @senaits8895 Před rokem

    ሰላም ዶክተር የ5አመት ልጅ አለችኝ በተደጋጋሚ ቶንሲል ያማታል

  • @hailetseionhagaz367
    @hailetseionhagaz367 Před 2 lety

    የት ቦታ ነው የሚሄደው ዶክቶሩስ የት ይገኛል

  • @hayathusen4985
    @hayathusen4985 Před 3 lety

    Ine giroroyen yamagamal batam qayi hunol nagar gin magil Ina Ina migib mawat ayikalakilagnim Ina batam yikorokuragnal batam new yamikorakuragn baet wusit makam yamichal kahone nigaragn

  • @tiktokfuns7129
    @tiktokfuns7129 Před 3 lety

    Hey Dr.
    Enia meteyeke mefelgew dr. Merakian setefa abero andandea deme(red blood) abero yewotal ena mendenw mekeniyatw plz🙏🙏🙏😢

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 Před 3 měsíci

      Enim dem kelekel alewu tat lay setateb fitin segomamete yewetale

  • @hayath8795
    @hayath8795 Před 2 lety

    👍

  • @mamedeneke7298
    @mamedeneke7298 Před 6 měsíci

    እባካችሁ ስልካችሁን ንገሩኝ

  • @user-ec2pc6pi5u
    @user-ec2pc6pi5u Před rokem

    እኔ 7ወርሖኖኛል አይጠፍም መግልቋጥሯል ሁለቱም ጉረሮዬእና የሥታውከኛል እብጠቱ ወዴውሥጥእየሔደነነውዴክተር እባክ ምላድርግ ክሊኒክ ሥሔድ ክኒንብቻነውየሚሠጠኝ ለውጥየለውም

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam Před 2 měsíci

    ልጄ የ23 አመት ልጅ ነች በቶንሲል በሽታተጠቂ ነች በዙጊዜ ቶንሲል ስትታመም አፍንጫዋን ይዘጋታል የትንፋሽ መታፈን አለባት ይሔን ምን ይመክሩዋታል ዶክተር

  • @user-yp1wu5sw8c
    @user-yp1wu5sw8c Před rokem +3

    ሰላም ዶክተር ከቻልክ መልስልኝ ከጀመረኝ ሁለት ቀኔ ክትባት ወስጀ ነበር ጉሮሮየን በጣም ያመኛል ራስምታት የሰውነት መብረክረክ ብርድብርድ ይለኛ ሲያመኝ ከዛም የሰሊጥ ዘይት ቀብቸው ነበር ሞቃት ቦታ ሁኔ ነበር በላብ እጥለቀለቃለሁ ከዛ ወዳው ይተወኛል ምንም አይነት ህመም አይሰማል ከሰአታት በኃላ ሲነሳብኝ ጉሮሮየም የደረቴ አከባቢ በሙሉ እስከ አንገቴ ያመኛል ይመጣል ይሄዳል በየሰአቱ ሚቀያይረው ተባበሩኝ

  • @user-tz1yq2tb8w
    @user-tz1yq2tb8w Před 2 lety +9

    ዶ/ር በጣም እናመስግናለን እኔ በጉሮሮ በሽታበጣም ተስቃየሁ በጣም ቆይቶብኛል አንገቴን በግራ ጎኔ ያመኛል በተነሳ ስአት ሀኪም ቤትም ብሄድ ምንም አላሉኝ እብጠትም የለውም በስውሀገር ተስቃየሁ ምን ይሻለኛል ወገኖች😥

    • @hananihanani9231
      @hananihanani9231 Před 2 lety +1

      እኔም ልክ እዳች ነኝ በጣም ተሰቃየሁ ሀኪም ቤትም ብሄድ ምንም የለሽም ነው የሚሉኝ ውስጡን ያመኛል ጡት ከቅልፌ ስነሳ አክ ታየ ደም ነው የሚወጣኝ እናም እብጠት አለው ከውስጥ ነው እብጠቱ ግን ከላይ ያስታውቃል እብጠቱ እና ምን ይሻለኛል

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Před rokem

      @@hananihanani9231 እና አሁን ምን ላይ ነሺ

    • @yeznaatalelealemu6186
      @yeznaatalelealemu6186 Před rokem

      እኔም😭😭😭😭በጣም ተሰቀየው

    • @BerhaneGebre-jr3gu
      @BerhaneGebre-jr3gu Před rokem

      Doctor shito sikeba, itan sishetegn betam new mikerekiregn ina degmo lelit lay gororoye betam new miderkew indihum wuha siteta joroye akababi dimtsi yiwetal please melisilign

    • @alemsegdbeyene7339
      @alemsegdbeyene7339 Před 6 měsíci

      O6

  • @abebechmamo6328
    @abebechmamo6328 Před rokem

    መፍተሄውስ ምንድነው ቶሎ ቶሎ ይመላለስብኛል

  • @user-yd9mv4qz5o
    @user-yd9mv4qz5o Před 4 měsíci

    አንዲት የ2 አመት ህፃን ልጅ እጇ እና እግሮቻ በድንገት መንቀሳቀስ ያቅታታል። እና ዶክተር የnerve ችግር ሊሆን ይችላል?

  • @alamerawyehena6685
    @alamerawyehena6685 Před 3 lety

    I have terrible neck disease on my right side.which have headach some time ear sore for the long time almost 4 years.i have seen many doctors,but they say that i have nothing.but i am so suffering by this disease so please tel me what shall i do.

  • @user-ub4tt6jr3d
    @user-ub4tt6jr3d Před 2 lety

    ሐኪምቤትሒጄነበርግንአርትራሣውንድ
    ታይቸነበርእናአንገቴላበቀኝበኩል
    ደምናዋሐነገርተቋጥሯልአሉኝ

  • @yeznaatalelealemu6186

    😢😢😢🙏

  • @yeznaatalelealemu6186

    እኔ መግል አለው

  • @altoupa1174
    @altoupa1174 Před 3 lety +2

    ባክተሪያዉን በምን ይጠፋል እኔ አሞኛል መልሱልኝ ሀኪም ሂጀ ነበር ከኒን ሰጡኝ አላሻለኘም በቤት ዉስጥ ምን ላድርግ

    • @adeesaa7288
      @adeesaa7288 Před rokem

      enem endanchi blewungal leb yale wuha be chew adrgesh ተጉመጥምጠሽ ትፊዉ እንደዛ አድርጊ

  • @abenezerbelachew2077
    @abenezerbelachew2077 Před 3 lety +1

    be masterbetion sus yemisekayu guadeguch alug ena sew tew silachew anchlm ylalu ena lemaskom medanitu mndn ne smun ngerun endet endemiwesed asredulg plis plis be reply melsulg plis plis

    • @doctors_ethiopia
      @doctors_ethiopia  Před 3 lety

      czcams.com/video/_61WcIfMIVc/video.html
      This video will help you a lot !

    • @tesfhman1914
      @tesfhman1914 Před 3 lety

      mesuln betam asfelagi new

  • @murirafi135
    @murirafi135 Před rokem

    አረ ዶከትረ የኔ በየ ወሩ ነዉ ሚያመኝ

  • @bettyyohanisi6078
    @bettyyohanisi6078 Před rokem

    ye.miraqi.madaniti.midino.miraqi.yibazali

  • @user-of1uu8pb9fire
    @user-of1uu8pb9fire Před 3 měsíci

    እኔ በጣም ተሰቃየው በጉሮሮ ህመም 😢😢😢

  • @taybahhgulti7716
    @taybahhgulti7716 Před 2 lety

    አር በናታቹ ቀኜ በኩሌ አገቴን ያመኛል አይተራሳም ተነስቻለው ግን ትንሽ ያበጠነገር አለ አሉኝ ምን ይሁን መላበሉኝ ስነሳብኝ በጣም ያመኛል ትኩሳት እበሳጫለው

    • @sofia___bint___islam7594
      @sofia___bint___islam7594 Před rokem

      ኦፕራሲዎን መሠራት ብቻ ነው መፍትሄው ጨክነሽ ተሰሪ እብጠቱ ከጨመረ ምግብ ሁሉ ይዘጋሻል

  • @user-yi5mj7mp2x
    @user-yi5mj7mp2x Před 7 měsíci

    አረ ዶክተር እኔን ግራ ገባኝ ስበላ ስጠጣ አያመኝ ግን አንገቴን ማጅራቴን እራሴን በጣም ያመኛል

    • @user-yi5mj7mp2x
      @user-yi5mj7mp2x Před 7 měsíci

      በትንሹ ሰባት አመት ነው አብሮኝ ያለው

  • @user-kt1tt9mg2w
    @user-kt1tt9mg2w Před 3 lety +3

    ዶከተር ፕሊስ ልቤን አሞኛል መፍትሔ ከላህ ህመሜ ልቤን ዝም በሉ ደክም የለኛለ መኪና ላይ ስውጣ ዳሞ ልቤ እውስጤ ሊፈነዳ የደርሳል የሶርኛል እራሴን ስቸ እወድቃለሁ ዴህና ከቤት ወጥቼ ሙች ነው የምነሳው ዶከተር ፕሊስ መልስለኝ በፍጠርህ መልስ እጠብቃለሁ? ??????????????

    • @bililghasrasagh4827
      @bililghasrasagh4827 Před 3 lety +1

      dameshen. talki.

    • @doctors_ethiopia
      @doctors_ethiopia  Před 3 lety +1

      czcams.com/video/raDcq5C2xDA/video.html
      ስለ ልብ ህመም መንስኤውና መፍትሔውን በዚህ ቪዲዮ ላይ አስተምረናል ሌላ ምክር በ ቴሌግራም ላይ በመቀላቀል ማማከር ይቻላል።

    • @hayatmohammed5968
      @hayatmohammed5968 Před 3 lety +1

      አላህ ያሽርሽ

    • @user-kt1tt9mg2w
      @user-kt1tt9mg2w Před 3 lety

      @@hayatmohammed5968 አሚን አላሁመ አሚን አሁን ላይ በጣም እየፍራሁ ነው የለሁት ስድት ላይ ነው ትንፋሽ አይጠርኝ ነው ዳሞ የባሰ ግራ የገባኝ ከቤት ስውጣ ደህናነኝ ለክ መኪና ላይ ስወጣ ልቤ ሊፍነዳ ነው የሚደርስው እራሴን አላቀመ ሀገሬ ለገባ አስብ ሶቅ ሄጃእቃየን መርትብ አልቻልኩም ምክናይቱም መኪና ላይ ስውጣ እራሴን አላቀመ

    • @Tube-rw4mu
      @Tube-rw4mu Před 2 lety

      @@user-kt1tt9mg2w እህቴዋ እንዴት ሆንሽ እኔም አሞኛል በአላህ እርጅኝ ለአላህ ብለሽ

  • @someadoom6245
    @someadoom6245 Před 3 lety

    Maloo dawaa naf himii nati jiraa

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +1

    እኔ ጉሮሮየን እንቅነዉ እሚያደርገኝ ምግብ አይከለክለኝም ህመም የለዉም እጉሮሮየላይ ልቤን ግን ያመኛል ድክም እና ያቃጥለኛል ብቻ ምን እንደሆነ አላወኩም የመጀመሪያየነዉ ዶክተር ኮሜቴን እዳየከዉ መልሥልኝ በጣም ጨቆኛል😭😭

    • @Tube-rw4mu
      @Tube-rw4mu Před 2 lety

      ፋጡማ እኔም አሞኛል አሁንማ ጉረሮየን ከማነቁ አልፎ ልቤን አመመኝ

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Před 2 lety

      @@Tube-rw4mu አብሽሪ ሀያቲ እኔም አዳልቤንድክም ይለኛል ጉሮሮየምእደዛዉነዉ

    • @user-ol4hv4ms2y
      @user-ol4hv4ms2y Před 3 měsíci

      እኔም betam abtewal bhuletu ምግብ gn aykeleklegnm gn chnk chnk ylegnal tnfash yatregnal befeterh ዶክተር yhne mefthe kalh erdegn

  • @Gegesaw
    @Gegesaw Před 2 lety

    መፍትሄ ላይ ማተኮሩ አይሻልም ባባ

  • @danielsolomon6415
    @danielsolomon6415 Před 3 lety +2

    ስለ ህጻናት ኦብቲዝም የሆነ ነገር በሉን።

  • @user-hy1ik9jg5z
    @user-hy1ik9jg5z Před 2 lety

    ልክ ነው እኔ እፌክሽን አለኝ ጎሮሮየ አያብጥም የኔ ብቻ ደረቅ ቁሥለት ነው እሚሠማኝ እናም ሀኪም ሄጃለሁ ቀዝቀዛ ነገር እዴልጠቀም ተነግሮኛል አሁን ላይ ግን ግራ እጀና ልቤን እየተማኝ በዛን ሠአት ጎሮሮየን ይሰማኛል እናመሠግናለን

  • @yovana-xr2ce
    @yovana-xr2ce Před 3 lety +2

    እኔ በቶንሲል ምክንያት በግራ በኩል አንገቴ አብጦ ቀረ ሁሌም ያመኛል ምንድነው መፍትሄው?

  • @user-jd9gv7zw4l
    @user-jd9gv7zw4l Před 3 lety +1

    አረ ሸቃሎች አታስቁኝ ሀገራችንም ያሉት በታከሙልን ሳትመርመሩ ልቤን ወገቤን እያልሽ እያንዳንድሽ ያለ መድሀኒቱ መዴሀኒት ተጠቅመሽ እንዳያማችሁ የባስ

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 Před 2 lety

    ሰላም ዶክተር እኔም ጉሮሮየ ካበጠ ቆየ መፍትሄ ካለ ንገረኝ አመሰግለናሁ