ETHIOPIA | ከሳይነስ ኢንፌክሽን (Sinus Infection) ስቃይ የሚያርፋበት የቤት ውስጥ ህክምና | 6 ውጤታማ መፍትሔዎች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • አሁን ወራቱ እየተለወጠ ሲመጣ ብዙ ሰዎች በሳይነስ ኢንድፌክሽን ይሰቃያሉ ። እነዚህን 6 የቤት ውስጥ ህክምና በማድረግ ይህንን ወራት ያለ ስቃይ እንደሚያልፋ ምንም ጥርጥር የለኝም !!
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this CZcams channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this CZcams channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Komentáře • 587

  • @yenetena
    @yenetena  Před 3 lety +65

    ለመላው ላገሬ ህዝብ እንዲሁም የኔ ጤና ዮቱብ ቤተሰቦች ሁላችሁ አዲሱ ዓመት የሰላም የበረከት እንዲሆንልን በኔና በቤተሰቤ ስም ምኛቴን እገልፃለሁ!!!!
    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው !!

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 Před 3 lety +1

      ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን ለማድያት የሰራክልን መድሃኒት ላገኘው አልቻልኩም cvs ሌሎችም ቦታዎች አላገኘሁትም እባካህ ብትጠቁመኝ

    • @user-wn9xd4fm5w
      @user-wn9xd4fm5w Před 3 lety

      እባክህ ወንድማችን ስልክህን ወይም አድራሻህን😭😭😭😭

    • @rahmaathubia76
      @rahmaathubia76 Před 3 lety +2

      ዶክተረዋ እድሜህ ይርዘም ተባረክ ሰላምህይብዛ እውቀትበውወት አላህ ይጨምርልህ እኔ በጣ እየተሰቃየሁነው አልሀምዱሊላህ አላህ መዳኔት ያርገው ሲጠናብኝ አፍጫየላይ ቆደየ ጠቆር

    • @user-cg9xb4mt5w
      @user-cg9xb4mt5w Před 3 lety +2

      አሜን

    • @lubsbalubaba2644
      @lubsbalubaba2644 Před 3 lety +1

      ዶክተር ምላሽ አግኝቸአላቅም እቶም ምልክት አስቀምጣለሁ ግን የኔ የተለየነበር የማህፀን ኢንፌክሽን ነው ግን ከመቆየቱ ይሄው የመተፈሻ አካሌን ጀምሮ ልብን ይህብ ኩላሊቴን ብቻ ከፍተኛህመም አመጣብኝ ትንፋሸን ይቆራረጣል ይደክመኛል በጣም ይጎተኛል ደረቴአካባቢ ሰአት ህልው ይባስብሎ 2ንምንታይ እፍትን ታመምኩኝ ሂወትን ፈራሁኝ የትልሂዲ ያለሁት ሰውቤት ሲቀጥል 3ወርሒ ይቀረኛል በጣም ሩቅነው እባክህ የሆነመዳኒት እዘዝልኝ ጭቅላቴም ከፍተኛህመም አለው ደረቴአካባቢ ልክዕ የተሰነጠቀ ይመስል የማቃጠል ባህሪአለው ይህ ሁሉ የማህፀኔ ችግርነው

  • @user-vy5hu9tf4s
    @user-vy5hu9tf4s Před 5 měsíci +6

    እውነት ነው ዶክተረ አላህ ያቆይህ እኔ በፈልወሀው ነው የዳንኩኝ በብረድ ልብሴታፈኘ ነው የታጠንኩት እዛውላይ እስኪያልባቹሁ ታጠኑ እደጨረሳቹሁ አየረ ሳታስገቡ በዛው ተኑ ለውጡን በአጭረ ጊዜ ታዪት አላቹሁ አላህ ከበሽታ ይጠብቀን❤❤

  • @mareshetethiopiawit4136
    @mareshetethiopiawit4136 Před 3 lety +4

    ዶክተር ከነመላው ቤተሰብህ እንክዋን ለአዲስ አመት ከነመላው ቤተሰብህ በሰላም በጤና አደረሰህ!!! በእውነት የምትዳስሰው እና የምትሰራው ቪዲዮ የሁላችንንም ህይወት የሚዳስስ እና ከእግዚአብሔር በታች መድኃኒት የሆንከን ሰው ነህ ተባረክ ዘርህ ይለምልም!! እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @user-ys2tl9hq6b
    @user-ys2tl9hq6b Před 3 lety +2

    ሌላው በሙሉ ሞክሬው የረካሁበት ነው ከሐኪሞቹ የተነገረኝ ነው በሌላው ሁሉ አደንቅኃለሁ ትክክል መዳኒቱን ነው የነገርከው እኔም የዚህ ታማሚ ነኝ እውነቱን ነው ተጠቀሙት ፍቱን ነው አደንቅኃሉሁ አመሰግንኃለሁ ሁሌም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠው።

  • @alove3176
    @alove3176 Před 3 lety +30

    በጣም እናመስግን ዶክተር እኔም በጣም ያመኛል ሀገር አነበርኝም አርብሀገር መጥቼ ጀመርኝ በጣም ያነጥስኛል

    • @user-pt3tv9il3y
      @user-pt3tv9il3y Před 2 lety

      እህ እኔም አሞኛል ብርዱ ጋር አልቻልኩም 😭😍

    • @zinetfentaw3380
      @zinetfentaw3380 Před rokem

      ኧረኔም አልቻልኩም እራሤ ሊወልቅነው እደትነው እማያረጋችሁ

    • @user-xe9ij6gy9x
      @user-xe9ij6gy9x Před rokem

      @@user-pt3tv9il3y ወላሂ እኔም አልቻልኩም አፍጫየን እያስነጠሰኝ ብርዱ ጋር

    • @user-rf6gh5rl1r
      @user-rf6gh5rl1r Před rokem

      እኔንአዉሪኝ

    • @uiataamobile5133
      @uiataamobile5133 Před rokem

      እረ እኔም ተቸገርኩ መላ ጠፋ እኮ

  • @user-gd7xb6bj9q
    @user-gd7xb6bj9q Před 3 lety +3

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ሰላምህን ባለህበት ያብዛልን
    በርታልን

  • @hdu4612
    @hdu4612 Před 3 lety +5

    በእውነት፣ሰላምላንተይሁን፣ወንድማችን፣ትናት፣በጣም፣አሞኝነበር፣ሀኪቤትሄጄ፣መድሀኒት፣ሰጡኝ፣ይመስገነው፣ዛሬ፣ደህናነኝ፣ግንአንተያስተማርከውን፣እሞክረዋለሁ፣እግዛብሔርሯይስጥልኝ፣ተባረክልኝ

  • @hannah8746
    @hannah8746 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ! በጣም በተቸገርኩበት ሰአት ነው መፍትሄውን ያመጣሀው ዘመንህ ይባረክ

  • @zdseed4880
    @zdseed4880 Před 3 lety +3

    ብርቅዬው የሀበሻ ልጅ ከምንም በላይ እናመሠግናለን አላህ ይስጥልን

  • @molumolu3229
    @molumolu3229 Před 3 lety +2

    ምስጋና ከልብ ነው የሃገር ጀግና 😍😍😍😍😍

  • @hanaalem535
    @hanaalem535 Před 3 lety +7

    እናመሰግናለን ዶክተር በርታል እኔም በጣም ተችገር ነበር አሁን ተሽሎናል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-mh5ue3tb9n
      @user-mh5ue3tb9n Před 3 lety

      አረ እህቴ በምን ለቃቀሽ ምን አደረግሽለት እኔ እየተሰቀዬሁ ናዉ ኡፍፍፍ

    • @user-jb7oh6sr7y
      @user-jb7oh6sr7y Před 3 lety

      ኧረ እህቴ በምን ተወሽ በናትሽ ንገሪኝ

    • @user-ki1xx7wp4o
      @user-ki1xx7wp4o Před rokem +1

      ኧረ ምን ተጠቅመሽ ነው የተሻለሽ እህት በማሪያም ንገሪኝ በሰው አገር ላይ ተሰቃየሁ😭😭😭😭😭

  • @kalyiengusu2451
    @kalyiengusu2451 Před 3 lety +2

    አናመሰጋንለን ዶግተር ውሃዉ በጣም ያስታግሳል ከልብ አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @kadejamohammed922
    @kadejamohammed922 Před 3 lety +3

    Happy new year to you and all the family. We thank you for explaining about all those complex medical issues.with out a charge. We need more people like you.

  • @Almaz1870
    @Almaz1870 Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን ዳክተር ተባረክልን
    በጣም እየጠቀምከን ነዉ

  • @abebezeleke714
    @abebezeleke714 Před 3 lety +2

    Dr. I admire you. I am university lecturer. I am attending always.Thank you very much.

  • @Tg-es1bz
    @Tg-es1bz Před 3 lety +3

    Dr thanks for your helpful information God bless you more and more 🙏🙏🙏🙏🙏have a wonderful year 🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @biruksisay3717
    @biruksisay3717 Před 3 lety +2

    Thank you for sharing important information! Thank you very much Dr.!

  • @abebetemesgen5895
    @abebetemesgen5895 Před 3 lety +1

    በዓመቱ የመጀመሪያ ቪዲዮ እንኳን ደህና መጣክ ዶ/ር ዳኒ!

  • @aaabbb10315
    @aaabbb10315 Před rokem +3

    አሰቃዬኝ ስተኛ መተንፈስ አልችልም ሙቀት ላይ ነው የምተኛው በዛላይ ሙቀቱ 😢😢😢 አይሲ ከከፈትኩ አልችልም እስኪ ቪዲዎውን ልጨርስ እና ከዛ ሞክራለሁ እናመሰግናለን ❤

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 Před 3 lety +2

    ውይ ወንድምየ እድሜና ጤና ይሰጥልኘ ዕኔ በጣም በአሰቃቂ ሁኔታ ነው የኔ ሳይነሰ የዘረዝርከው ምልክቶች በኔ ላይ ይታያል ግን ተባረክልይ አይዟህ በርታልን

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 3 lety +3

    Dr Daniy Thanks For your Sharing GOD Bless you Long Life 🙏💙💚❤🌼🌼🌼

  • @user-cg9xb4mt5w
    @user-cg9xb4mt5w Před 3 lety +1

    እጅግ እናመሰግናለን ተባረክልን ሁሌም የሚገርም ምክርህ አይለየን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @lilykonjo9720
    @lilykonjo9720 Před 3 lety +3

    Thank you very much Dr you are very helpful. ❤️❤️🙏🙏🙏

    • @anamuze7218
      @anamuze7218 Před 3 lety

      Batam enmasaginaln sila timirtu andand madaniti silamayigany bakababi yamigany nagar ends ahunu binagaran

  • @sirguttessma4643
    @sirguttessma4643 Před 3 lety +2

    ሁልጌዜ የምታቀርበውን እከታተላለሁ ብዙ ጠቅሞኛል አሁን የተቸገርኩት ያስነጥሰኛ ዓይኔን ያሳክከኛል በአፍንጫዬና በጉሮሮየ ብዙ ፈሳሽ ይወጣል እና እባክህ ለዜህ መፍቴ ካለ.ሰዎች አለርጂክ ነው.ይሉኛል

    • @yenetena
      @yenetena  Před 3 lety

      ምልክቶቹ የአላርጂ ምልክት ይመስላል! የአላርጂ መድሃኒት ይጠቀሙ

  • @hawaahmed-mg8fx
    @hawaahmed-mg8fx Před 7 měsíci +6

    ኧረ ተሰቃየሁ 10 አመቴ እህህህ ዛሬስ እራሴን ጠለሁ አፍጫ ውስጡ ይሸተኛል ተሰቃየሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @BuzuneTeshome
      @BuzuneTeshome Před 4 měsíci

      ሀይ ሰላምነሽ ከቻልሽ ቁጥርሽን ላኪልኝ

  • @zakz1724
    @zakz1724 Před 3 lety +1

    God bless you Dr...good work,,,,,keep on!

  • @menberetefferi8777
    @menberetefferi8777 Před 3 lety +2

    እባክዎ ዶክተር ስለሶስት ምግቦች ጥቅምና ጉዳት ቢያስረዱኝ ስለአብሽ ተልባ እና ስሊጥ ለጤንነታችን ያለው ጥቅምና የሚያስከትልው ጉዳት እስረዱኝ በቅድሚያ በጣም አምስግናለሁ::

  • @fortunapuscale8676
    @fortunapuscale8676 Před 3 lety +1

    You're the best dr .,thanks God you're in our lives 🙏🙏

  • @shakiramohamad3359
    @shakiramohamad3359 Před 3 lety +2

    አላህ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ሹክረን ዶክተር ዳኒ ሰላምህ ብዝት ይበልልን

  • @HabibaAli-cd8iz
    @HabibaAli-cd8iz Před 2 měsíci +3

    መተንፈስ ሁሉ አልቻልኩም ተሰቃየሁ

  • @user-vf2fz6cm9m
    @user-vf2fz6cm9m Před 10 měsíci +44

    ኡፍ ተሰቃየሁ ያስነጥሰኛል ዉሀ ይፈሳል አይኔን ይበላኛል

    • @GirmaGirma-lw1ih
      @GirmaGirma-lw1ih Před 8 měsíci +3

      ከኔጋ በጣም ተመሣሣይ የሆነ የህመም ስሜት ነው ።
      እና ሊወገድ የሚችለው በ sport ነው ።
      ሩጫ ፣ ገመድ ዝላይ ..........

    • @samdan-ie7zn
      @samdan-ie7zn Před 8 měsíci +1

      እኔ ነበረብኝ እግዚአብሄር ይስጠው እና አንድ የተባረከ ሰው አጋጥሞኝ ሲያመኝ አይቶ አኮፓቸር ይባላል ህክምናው ቻይና ሀገር መሰለኝ ሀኪሙ የተማረው ስለ ቆየ ረሳውት እዛ ወስዶኝ ታክሜ አሁን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን የለም ህመሙ

    • @nejattube2395
      @nejattube2395 Před 8 měsíci

      እይ ወላ አረ መላ ያለው በአሏህ እኔ ማስነጠሱ አያባራ ከመጀረ መተንፈስ አልችል አረ ያአሏህ መደሀኒቱን አምጣልን

    • @user-ks6io5os5l
      @user-ks6io5os5l Před 7 měsíci

      እኔ ትንሽ ሲቀዘቅዘኝ እንደዚህ ነው ነገር ግን ወር እና አየር ይመርጣል ።ጨው አቅልጬ ሳቃጥለው ትንሽ እተነፍሳለሁ። ግን ጭንቅላት ቦዶ ያደርጋል ሰይጣን የሆነ ነገር።

    • @Tube-nv4el
      @Tube-nv4el Před 6 měsíci +3

      እኔ በራሴ ተሞክሮ ላካፍለወት ፣ለረጂም ግዜ በጣም ተምሜ ስሮር ነበር ፣ዋነኛው እግዚአብሔር ነው ፣ከእግዚአብሔር በታች፣ ውሐ እም ጨው ጨምሬ እያፈላው በፋሎቱ እጣጠን ነበር ከዛ በፎጣ ተሸፍኘ አፊን ግፅም አድርጌ ባፍጫዬ ብቻ እዬ ተነፈስኩ ፣ደቂቃወችን ፣ከቆየሁ ቡሀላ ሽፍን ብዬ ትኝት ፣ከዛ አሁን ድኛለሁ ፣ይሞክሩት በትነት ይሰራል።100%❤

  • @fatemeterejaw8824
    @fatemeterejaw8824 Před 3 lety +5

    እኔ ከጉሮሮየ ላይ እያሠቃየኝ ምግብ እራሡ ለመዋጥ ተቸግሪያለሁ አማደርግው ጠፋን ልውጥ ሥል በጣምነው የሚወጋ ያሥቸግረኛል ሥሥለው አኽ ሥለው አይወጣም እየተሠቃየሁ መፍቲሄ ካለህ ንገረኝ ፈጣሪ በለህበት ይጠብቅ በርታ

    • @yenetena
      @yenetena  Před 3 lety

      በሃኪም ጉሮሮዎትን ምርመራ ማድረግ አለቦት

    • @sanianoria1715
      @sanianoria1715 Před 3 lety

      በቅንነት ሳብስክራይብ አርጊኝ

    • @BebehkTube
      @BebehkTube Před 4 měsíci

      Enega medhanit ale contact me @Yefetariwa

  • @bitewlgntesfaye2114
    @bitewlgntesfaye2114 Před rokem +2

    ዶክተርዬ በጣም አመሰግናለው አይኔን በጣም ያሳክከኛል መፍትሄው

  • @fikirgsfmmm9875
    @fikirgsfmmm9875 Před 3 lety +1

    በጣም. አመሰግናለሁ. ደኩተር. ጥያቄየ ተመልሶልኛል. አላህ ስበብ ያድርግልን

  • @semeonarefayne2164
    @semeonarefayne2164 Před 3 lety

    ዶክተር እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ የዘወትር ተከታታይ ነኝ ተጠቃሚም ሁኛለሁ እኔ ibs የተባለ በሽታ ይዞኛል እስካወኩበት ጊዜ በጣም ተቸግሬአለሁ ከተለያየ ሀኪም ሂጀ የወሰድኳቸው መዳህኒቶች በጣም ጎድቶኛል ከኒንተርኔት ያየ ሰው ከነገረኝ በኋላ ለውጥ ያገኘሁ በሽታውም ለውጥ የሚያመጣ በምግብ ስለሆነ በዚህ በሽታ የሚሰቃዬ ሰዎች በፕሮግራምህ ብታስተላልፈው

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos Před 3 lety +2

    Dr Danieal you r so special what you knew to tell us as ur knowledge so God bless u. U r so kindy

    • @bsbdbdbsbbd9837
      @bsbdbdbsbbd9837 Před 3 lety

      ደክተራአኔ፡ጥያቄያስነጥሰኛል

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 Před 3 lety

    የኔ ጤና Tube ሰላም ላንተ ይህብ የምትሰጠን የጤና ምክሮች በጣም እናመሰግናለን thank you

  • @elsamekonnen5120
    @elsamekonnen5120 Před 3 lety +3

    ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር! ከአይን ሥር ለመያብጥና ለሚጨማደድ መፍቴውን በታሰረዳኝ
    ጌታ የባርክህ

  • @andbel9777
    @andbel9777 Před 3 lety +1

    Thank you D/r Dani God bless you

  • @alamuae3123
    @alamuae3123 Před 2 lety +3

    በጣም ነው የማሰነጥሰኝ ያሳከኝል

    • @sabaabraham6367
      @sabaabraham6367 Před 2 lety

      እኔም ተቸግሬአለሁ መፍትሄው ምንድነው

  • @nigjihrfv3456
    @nigjihrfv3456 Před 3 lety +3

    አመሰግናለሁ ዶክተር አፍንጫዬን በጣም ያሳክከኛል ጆሬዬን አይኔን እንቅልፍ ይከለክለኛል ዶክተር ለዚህ መዳኒት ካለ ንገርኝ

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 Před 3 lety +1

    Enamesegnalen docter

  • @shamsiharon3662
    @shamsiharon3662 Před 2 lety +3

    በጣም እናመሰግናለን አሳስያ ነው እሚሉት አረብ ሃገር በጣም ነው እምሰቃይ ያስነጥሰኛል ሽታ ነገር ከሸተተኝ በጣም ነው እምሰቃይ ውሃ ነው እሚፈሰኝ ቪክስ እቀባለሁ ሃኪም ቤት ሂጄ ከኒና እና በአፍጫ እሚረጭ ነው እሚሰጡኝ ለግዜው ቢያስታግስም ግን አያድንም

  • @tigistashenafi6596
    @tigistashenafi6596 Před 3 lety +6

    ሰላም ዶክተር በጣም እናመሰግናለን አንድ ደግሞ እኔ ለውጥ ያየሁበት ልክ ሲነሳብኝ ጥቁር አዝሙድ በእጄ እሸት እሸት አድርጌ በንፁህ ጨርቅ ቋጥሬ አንዱን የአፍንጫ ቀዳዳ በጣቴ ደፍኜ በአንዱ መሳብ (ማሽተት)እያቀያየርኩ እስባለው ከዚያም ይለቀኛል

    • @user-qy2yo7np5f
      @user-qy2yo7np5f Před 3 lety

      ሽኩራን

    • @teshome7160
      @teshome7160 Před 3 lety

      እናመሰግናለን እኔም ተቸግሬያለሁ ሀኪም ሄጄ መዳኒቱ ሲያልቅ ይነሳል

    • @newuae3590
      @newuae3590 Před 2 lety

      እህት እኔም እስቲ ልሞክርዉ ተሰቃይቻለሁ ወዳዉ ነዉ የሚተዉሺ ወይስ ይቆያልልል መልሺልኝ ዉደ

  • @jalejembere2911
    @jalejembere2911 Před 3 lety +1

    TABARKE DR

  • @saraasagere-qn9zn
    @saraasagere-qn9zn Před rokem

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥበብን ይጨምርልህ

  • @missblined4221
    @missblined4221 Před 3 lety +1

    አመሰግናለሁ ዶክተር ዮናስ

  • @helendejene3229
    @helendejene3229 Před 3 lety +3

    እባክህ ስለ ማይግሬን ብትሰራልን በጣም ስለተቸገርኩኝ ደስ ይለኛል

  • @yeshewalulsisay4790
    @yeshewalulsisay4790 Před 3 lety +1

    Thank you, God bless.

  • @yarebimarege5876
    @yarebimarege5876 Před 3 lety +2

    በርታ ዶ/ር

  • @alisualih7120
    @alisualih7120 Před 3 lety +1

    Thank you very Mach.

  • @merawimekale
    @merawimekale Před 5 měsíci +5

    እረ በማስነጠስ ደከመኝ ከሰው ጋር መገናኘት አልቻልኩም አይኔን ይበላኛል

  • @fikrtselase9024
    @fikrtselase9024 Před 3 lety +1

    Inamesegnalen doctor

  • @almtsehaymingistu150
    @almtsehaymingistu150 Před 3 lety +1

    ዶር ዳኒ ተባረክ

  • @user-jq6gv8bm3z
    @user-jq6gv8bm3z Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን. ዶክተር

  • @user-vo6fx2gw8q
    @user-vo6fx2gw8q Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @foziazaynu9159
    @foziazaynu9159 Před 3 lety +1

    Thank you Dr

  • @tewodrosbrhane3822
    @tewodrosbrhane3822 Před 3 lety +2

    Thank you Doc, God bless you.
    I'm sorry to ask you. If you can, Can you make a video on nerves and nervous system?

  • @yemimekonnen2061
    @yemimekonnen2061 Před 3 lety +1

    Thank you.

  • @sintayehueegiju4856
    @sintayehueegiju4856 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @ayalberihun3046
    @ayalberihun3046 Před 3 lety +1

    ዶክተር ተባረክ በጣም እመስግናለሁ ሰሞኑን እኔና እህቴን ብጣም እስቸግሮናል ባልከው መሰረተ እንሞክራለን👍

  • @Alsatega
    @Alsatega Před měsícem +1

    አስፍላጊ ነው ብዝወች በዚህበሽታ ተጠቅተና

  • @tigistfikade892
    @tigistfikade892 Před 3 lety +1

    Thank you god bless

  • @melatelias5310
    @melatelias5310 Před 3 lety +1

    እናመስግናለን ዶክተር

  • @mizertsegay1275
    @mizertsegay1275 Před 3 lety +1

    Thanks

  • @fasekaamare3742
    @fasekaamare3742 Před 3 lety +1

    Thanks so much Dr

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ዶክተር 🙏

  • @zewdituwajifo8856
    @zewdituwajifo8856 Před 3 lety +1

    Thank you so much

  • @martagebre8318
    @martagebre8318 Před 3 lety +4

    ዉድ የኔ ጤና ቱብ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እባክሕ በእግር ላይ የሚወጣ የደምስር ሕመም መድሀኒት ወይም መፍትሄ የምትለው ካለ በቻናልህ ብታስተምር እላለው አመስግናለው

    • @user-us6gl1ur3c
      @user-us6gl1ur3c Před 3 lety

      ዶክተርዬ እረ እኔም እየተሠቃየዉ ነው

  • @umuuimaran4058
    @umuuimaran4058 Před rokem +2

    Wayee Dr techagarakuu bezii bashitaa😢😢😢

  • @sem4451
    @sem4451 Před 3 lety +1

    Thank you so much Dr🥰🥰

  • @Jeremy13-jemy
    @Jeremy13-jemy Před 3 lety +1

    Tank you Dr Dani God bless you !!

  • @shewayedebessa9642
    @shewayedebessa9642 Před 3 lety +1

    Dr Thank You

  • @masikonjo7938
    @masikonjo7938 Před rokem +3

    እሥኪ እረጋ ብትልሥ ለመረዳት

  • @meseretabuhay6219
    @meseretabuhay6219 Před 10 měsíci

    Thanks, Dr., am so safring for this so Much thanks

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z Před 3 lety +2

    ዶክተር ዳኒ ስለ ኮሮና እስኪ መረጃ ካለህ ንገረን ስለ ክትባቱ

  • @oromiashashemene8300
    @oromiashashemene8300 Před 2 lety

    Enamaseginalen gin be qiziqaze na demana gize betam yemagnal lesus mafte mndnew

  • @abcabdi8523
    @abcabdi8523 Před rokem +1

    Thank You Dr.

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 Před 3 lety +2

    አመሰግናለሁ ዶር ሳይነስ የብዙ ሰው ችግር ነው።

  • @getahunhailu7686
    @getahunhailu7686 Před 3 lety

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን ኑርልን

  • @abayassefa2605
    @abayassefa2605 Před 3 lety

    Selamk bizit yibelilih k lib inamesegnalen

  • @tsiontsion1748
    @tsiontsion1748 Před rokem

    ዶክተርዬ በጣም እናመስግናለን

  • @Getahunkebede-xi4no
    @Getahunkebede-xi4no Před 9 měsíci +3

    እየውልህ ወንድሜ እኔ በአረብ ሀገር ነኝ በጣም ያነጥሰኛል ተሠቃየሁ ህክምናም አላገኝ እና እባክህን ምናይነት ምግብ ልጠቀም ምናይነት ልተው ተባበረኝ

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @geneneagaro
    @geneneagaro Před 2 dny +1

    docter wuha sitaten yafinegnal

  • @ozianmama2143
    @ozianmama2143 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸን አንድ ጥያቄ አለኝ ሳይነስ አለብኝ ግን ጉሮሮዬ ይቆስላል አንዳንድ ፍሩቶች ስበላ በጣም ጉሮሮዬን ይከረክረኛል ይበላኛል ከዚያም ይደማል ይህ ነገር ምንድነው? እስኪ ስለጉሮሮ ትምህርት ስጠን

  • @user-kj5el5wx7x
    @user-kj5el5wx7x Před 3 dny

    ዶክተርዬ አሁን ያልካቸው ሁሉ ምልክቶች ከኔጋ አለ በጣም ነው የማመኝ መተፈስ በብርድ ሳአት

  • @indegenamanor325
    @indegenamanor325 Před 3 lety +2

    ዶ/ር እኔ ጠንካራ ሽታ የለው ሽቶ አቡዋራ እና ቅዝቃዜ ያስነጥሰኛል በጣም ፈሳሽ ይበዛል አንድ አንዴ ያፍነኛል ጠዋት በጣም እቸገራለሁ ቀዝቃዛ አይር ይረብሸኛል
    አመሰግናለሁ

  • @tsigealemsgd3036
    @tsigealemsgd3036 Před 3 lety +1

    Thank you

  • @gizawuGirma-yc5mz
    @gizawuGirma-yc5mz Před 4 měsíci +1

    ዶክተር፣በጣም፣ነዉ፣የሚያመኘ፣አሊመንታሚን፣ነበረር፣የምዎስደዉ፣አሊተሻለኘም

  • @asnakewolamo8547
    @asnakewolamo8547 Před 2 dny +1

    Sinus means "Xuxe" in Sidaamu afoo

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z Před 3 lety

    አመሠግናለሁ እድሜ ይሥጥህ

  • @tigistdemekedebero9186
    @tigistdemekedebero9186 Před 3 lety +1

    ዶ/ር ስለ ምትሰጠን ጠቃሚ መረጃ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ። ጥያቄ አለኝ አለርጂ እና ሳይነስ ልዩነቱን ብታብራራልን?

  • @mszinet2401
    @mszinet2401 Před 3 lety +1

    ዶክተር አላህ ውቀትህን ይጨምርልህ የባሩሌ መዳኒት ካወክ ብትነግረኝ ብዙ ሀኪቤት ሄድኩ ግን ሊለቀኝ አልቻለም

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Před 3 lety +1

    Thank you Dr bless you more🙏

  • @mahboobamahbooba4239
    @mahboobamahbooba4239 Před 3 lety +1

    ኡከን ደነ መጠህ ዶክተር

  • @Mehrat-bb9pp
    @Mehrat-bb9pp Před 4 měsíci +1

    ዶክተር ጤና ይስጥልኝ ያሳክከኛል ጠቆረብኝ አየር ወደዉስጥ ይገባል እየታወቀኝ አልፎአልፎ ይጦቅራል

  • @embakomnoah9749
    @embakomnoah9749 Před 3 lety +1

    ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ ስለ ትምህርቶት። በእኔ ላይ ያለው ሳይነስ ከባድ ጠርን; ሽቶ :አቧራ: ዶድራንት :በጠባብ ቤት ውስጥ :ከተቀመጥኩበት በጣም ያስነጥሰኛል። ነገር ግን በአፍንጫየ አከባቢ ህመም አይሰማኝም ። ዶክተር ምክር ካሎት?

  • @marthamande
    @marthamande Před 3 měsíci

    Thank you 😊 ❤

  • @samsonsahele8059
    @samsonsahele8059 Před 3 lety +1

    ጤና ይስጥልን ዶ/ር. በርክስታውን ቪዲዮችህን አይቻለሁ:: በጣም እጅግ አስፈላጊ ሆነው እግኝቻቸው በአግባቡ እመለከታቸዋለሁ:: ዛሬ ያለኝ ጥያቄ የ18 አመት ሴት ልብ አለችኝ:: ትንሽ ይአጅ ጣቶቿ ብርድ ሲሆን እያበጠባት ስለመጣ ሃኪም ቤት ሄዳ ድትመረመር በኩላሌቷ ውስጥ በጣም ብዙኅ ፕሮቲን ተገኝቶባት አሁን ሌላ ምርመራ ለማድረግ ቀጠሮ አላት:: የዚህን ችግር መንስኤውና መፍትሄውን ብትጠቁመኝ ደስ ይለኛል:: ዘላቂው መፍትሄ ምንድን ነው::