ETHIOPIA | አርቲራይተስ( Arthritis) በሽታን የሚያባብሱ 7 የምግብ አይነቶችና የሚቀንሱ የምግብ አይነቶች Food to avoid | Arthritis

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 542

  • @yenetena
    @yenetena  Před 4 lety +97

    የኔ ጤና ቤተሰቦች ይህንን ቪዲዮ ለብዙ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው !!

    • @hirutteshome2109
      @hirutteshome2109 Před 4 lety +4

      መልካም ሰው ነህ

    • @addisalemandarge1794
      @addisalemandarge1794 Před 4 lety +5

      ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በምታቀርብልን ቭድኦ እየተጠቀምንበት ነዉ የዛሬ ደሞ ለኔ በጣም የምፈልገው ነው

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety

      @@addisalemandarge1794አመሰግናለሁ

    • @behriyatb1557
      @behriyatb1557 Před 4 lety +2

      ዶክተር እነዚ የጠቀስካቸው ምግባች ብዙ አልጠቀምም እና አንድ እግሬ ያመኛል ስቆም ባላንስ አልጠብቅም ልምድ ሆኖብኝ ወደ አንድ አዘነብላለሁ ምን ትመክረኛለህ ምክርህ እፈልጋለሁ

    • @semiramohammed1423
      @semiramohammed1423 Před 4 lety

      thanks alot

  • @brave_newworld4628
    @brave_newworld4628 Před 4 lety +28

    በጣም ትልቅ አበርክቶ እያደርግክ ነው። ለ Athroid Atritis በርካታ መድሃኒቶች እወስድ ነበር አሁን የወተት ፕሮዳክት፥ ነጭ ዳቦና ፓስታ መብላት ሳቆም ግዜ መድሃኒቶቹም በዚያው ቀሩ። የምንበላው ምግብ ምን ያኽል ለጤናችን ወሳኝ እንደሆነ ተረዳሁ።ሃኪሞች መድሃኒት ማዘዝ ብቻ ነው የሚያውቁት አንተ ግን መድሃኒት የማያስፈልግበትን ሕክምናና ምክር እየሰጠኸን ስላለህ በጣም እናመሰግንሃለን።

  • @ef6079
    @ef6079 Před 3 lety +15

    የምትገርም ኢትዮጵያዊ ወገንህ ግራእንዳይጋባ ሁልግዜም የምትሰጠን ትምህርት ሁሌም እናመሰግንሀለን ፈጣሪ ይባርክህ ከነቤተሰብህ ቅድስ ነህ እኔ እናቴ ተከትባ ጭንቅ ብሎኝ ነበር በመጠኑም ገብቶኛል ያው ክፉ እንዳይመጣባት እፀልያለው ክበርልን የኛጤና🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail Před 4 lety +6

    ልፋትህን ይቁጠርልህ እግዚአብሔ በረከቱን ይጨምርልህ ለኛም ጤናችንን ይመልስልን

  • @almazendailalu8294
    @almazendailalu8294 Před měsícem +1

    ውድ ዶ/ር ጌታ ይባርክህ ። ወገንህን ለመርዳት እያደረግህ ያለው ጥረትና ድካም እጅግ የሚገርም ነው። አንተና ዘርህ ይባረክ። ይህን ዕውቀትና ብርታት የሰጠህ አምላክ ይባረክ።

  • @alemabebe7506
    @alemabebe7506 Před 2 lety +4

    ይህንን ቪዲዮ ያየሁት በጣም በጉልበቴ አካባቢ ህመም በተሰማኝ ወቅት ስለሆነ አመሰግናለሁ

  • @backeyoromo4452
    @backeyoromo4452 Před 2 lety +3

    ዶ/ር ይገርማል እንደዚህ አይነት ነገሮችን እያየክ እንድትደግምልን ትናንት ልጠይቅህ ነበር በትክክል ስለ አርትራይትስ ማወቅ ፈልጌ ነበር የፈጣሪ ነገር 24 ሰዓት ሳይሞላው መመልከት በመቻሌ ተደስቼአለሁ እግዜር ይስጥልን 🙏

  • @K-Arsema
    @K-Arsema Před 3 lety +4

    ዶክተር በጣም ቅን ሰው ነህ።እውቀትህን ስላካፈልከን እናመሰግንሃለን።ሃኪም ጋ ብንሄድ ምንያህል ወጪ እንደምናወ
    ጣ ካሰብነው ቀላል አይደለም። እግዚአብሔር የድካምህን ዋጋ ይክፈልህ።

  • @aminaahmed4180
    @aminaahmed4180 Před 4 lety +3

    ዶ/ር ዳኒ በጣም ነው የማመሰግንህ አላህ ከነ መላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ ለኛ ለወገኖችህ በሌለህ ትርፍ ጊዜ ለኛ ጊዜ ወስደህ ለጤናችን የጠየቅንህን ሁሉ ስለምትረዳን ከልብ አመሰግንሀለሁ።ተባረክ

  • @hirutfekadu4629
    @hirutfekadu4629 Před 4 lety +5

    እግዚአብሔር ጨምሮ ያበርታህ ያገርህን ልጆች ምናህል እየረዳህን እዳለህ እናውቃለን በተለይ የናተ የክምና ስራ ከባድ ነው ግዜህን ስለሰጠህን እናመሰግናለን

  • @fmayt7975
    @fmayt7975 Před 4 lety +5

    የብዙ ሰዉ ችግር ነዉ ጌታ ይባርክህ የምታዉቀዉን ስላሳወቅከን

  • @molumolu3229
    @molumolu3229 Před 4 lety +2

    ሕዝቤን ለመረዳት ስለሆንን አሜን አሜን መልካም የሚዘራ ያንኑ ደግሞ መልካም ያጭዳል ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመን ቡሩክ ይሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @abaynehgeb
    @abaynehgeb Před 3 měsíci +2

    ከሦት አመት በኃላ አየሁት ሁሌም አዲስ ነው❤❤❤

  • @et1206
    @et1206 Před 4 lety +3

    እናመሰግናለን በጣም እንዲህም የተባረከ ማህፀን የወለደው ሰው አለ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥህ

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b Před 3 lety +3

    ዶክተር ብዙ እየረዳህን ነው ብሩክ ነህ ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @frehiwotfeleke9782
    @frehiwotfeleke9782 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልኝ ዶክተርዬ እኔ በጣም ነው የምሰቃየሁ በዚህ በሽታ እሰቃያለሁ ኣንተየምትለው ነገር ሁሉ እከታተላለሁ እድሜይስጥህ 🙏

  • @sebsibt9694
    @sebsibt9694 Před 4 lety +4

    የእውነት የሚያስተምራቸሁ ሁሉ ትክክል ነው።ከሚያስተምራቸው ትምርቶች ውስጥ አንዱን የራሴን ችግር የፈታልኝ ጀግና ዶክተር ነው ዋው ሰብስክራብ አርጉት በጣም ትጠቀማላቹ።👍👍👍

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 Před 2 lety +2

    እንደ ዓይነት ትውልድ ለሀገሬ ለኢትዮጵያ ይብዛላት።
    እየባረከ ይባርክህ !

  • @assegedumebrate7083
    @assegedumebrate7083 Před 4 lety +2

    ዶ/ር ዳንኤል በጣም አመሰግናለሁ እኔም ከምቸገርበት አንዱ ነዉ በርግጥ መድሐኒት እየወሰድኩ ነው ተጨማሪ በምግብ መከላከል ደግሞ ተጨማሪ መፍቴ ይሆነኛል በድጋሚ አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 Před rokem +1

    ዶክተር በጣም ነው የማደንቅህ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙዎችን ላይክ እናደርጋለን አመሰግናለው የሚሉ አልሰማሁም አንተ ግን ሁሌ ስሰማህ ታመሰግናለህ በውነት ይብዛልህ በአንድ ጊዜ መቶ ላይክ ማድረግ ቢቻል ባደረኩኝ በጣም ደሰ ይለኝ ነበር አይበዛብህም ተባረክ በብዙ ተጠቅሜአለሁ ተባረክልኝ::

  • @zerihungudeta7738
    @zerihungudeta7738 Před rokem +3

    በጣም ነው የመናመሰግነው እድሜና ጤናህን ይስጥልን የህይወት ዘመንህን እየተወጣህ ነው እናመሰግናለን

  • @fortunapuscale8676
    @fortunapuscale8676 Před 4 lety +8

    Like ×10000... your are the best, God sent you to us ,to give us awareness in our health thank you so much and God bless.

  • @kidistzewede2105
    @kidistzewede2105 Před 5 dny

    የኔ ወድም ሰለመልካም ምክርህና አስተምሮህ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @user-fk2ez8ds5g
    @user-fk2ez8ds5g Před 2 lety +2

    ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጠቃሚ ትምሕርት ነው ።

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 Před 2 lety +3

    እናመሠግናለን ዶክተር የጉልበት ዘይት መቀነስ መፍትሔው ካለህ

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር። በጣም እየጠቀምከን ነው ዘመንክ ይባረክ።

  • @user-vo6fx2gw8q
    @user-vo6fx2gw8q Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ከልቤ አመሰግናለሁ ዘመን ይባረክ

  • @ayinalemwtsadik5499
    @ayinalemwtsadik5499 Před 3 lety +1

    ዶ/ር በጣም ነው የምናመሰግነው ።የብዙሀኑ ችግር ስለሆነ ት/ቱ ጠቃሚ ነው ጌታ ይባርክ

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 Před rokem

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዶክተር መቸም አንተ የምትለው ሁሉ በጣም ይስማማኛል። እንደውም ከዘንድሮ ህክምና ይልቅ ያንተን ነው የምከተለው በእውነቴ ነው የምልህ። እኔ ይሄ የመገጣጠሚያ በሽታ ከያዘኝ ሰባት ዓመት አለፈኝ። የሰጡኝ መድኃኒት በታብሌት መልክ ለሶስት ዓመት ጉበትሽ ተነክቷል ተብዬ ወደ መርፌ ተቀየረ። ይሄ ሁሉ ሲሆን እንኳን ሊረዳኝ ቀስ እያለ እጆቼ ጣቶቼ ሳይቀሩ አመመኝ መድኃኒቱን ማቆም እንደማልችልም በፊት ሳይነገረኝ አሁን ማቆም መፈለጌን ስጠይቅ ያሉኝ መድኃኒቱ ምንም ሰላም አይሰጠኝም። አንተ ያልካቸውን ጎጂ ምግቦች አልጠቀምም በሽታው በብርድ ብቻ ሳይሆን በሙቀትም ያመኛል። እና ሲጨንቀኝ ነው ላንተ መንገር የፈለግኩት።

  • @user-gd7xb6bj9q
    @user-gd7xb6bj9q Před 4 lety +1

    ዶክተር ዳኒ በጣም እናመሰግናለን ባለህበት ሰላምህን ያብዛልን እናቴ ያልከው ሁሉ ያማታል በጣም ተቸግራለች በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በርታልን 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
    ውድ የሀገሬ ልጆች ለወዳጅ ለዘመዶቻቹ ሼር አርጉላቸው
    በዚ እመም በጣም ብዙ ሰው ነው እየተጎዳ ያለው

  • @tsiegaredabekele1830
    @tsiegaredabekele1830 Před 4 lety +1

    በጣም አመስግንሀለው መተባበር እንዲ ነው ያወቁትን ለወገን መለገስ ትልቅነት ነው መልካም ጊዜ ይሁንልህ you did great 👍

  • @mekideseg2656
    @mekideseg2656 Před 2 lety +3

    pls press the thumps up as a thank u , 64 thousand of us listened to this video but only 6.4
    gave him thumbs up .

  • @elizabethnegussie8246
    @elizabethnegussie8246 Před 4 lety +5

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ አንተንም ቤተሰብህን ይባርክ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 4 lety +4

    Dr Dani Thank You For your Sharing GOD Bless you Long Life

  • @tigistberu2947
    @tigistberu2947 Před 3 lety +1

    አንተ መልካም ሠው ተባረክ ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል አመሠግናለሁ🙏

  • @yeshiworkwoldetsadik6053
    @yeshiworkwoldetsadik6053 Před 4 lety +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁበት በጣም እናመስግናለን። ምንም ምን እንደሆነ ባላቅም ጉልበቴን በጣም ያመኛል አሁን ያልከውን በሙሉ በተግባር አደርጋለሁ ግን የእኛ ነገር እንጀራችን እኮ የሚሰራው በስልፍራይዚንግ ነው እንዴት እንሁን ።

  • @alegnetaabdi3397
    @alegnetaabdi3397 Před 4 lety +1

    ዶክተር በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው:: እግዚአብሔር ይባርክህ:: ሰሞኑን ከባለቤቴ ጋራ ስለ ቲማቲም እና ቃርያ ብዙ ስንከራከር ነበር:: በጣም አመሰግናለሁ::

  • @hailukebede9774
    @hailukebede9774 Před rokem +5

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን!!!
    ነገር ግን እኔ፣ ጓደኛዬ እና አባቴ ቲማቲም ስንበላ በከፍተኛ ደረጃ የመገጣጠሚያ ሕመም እንደሚያሰቃየን በተግባር አይተነዋል፤ ቲማቲም ስንተው ነው ደሕና የሆንነው፡፡

  • @senaitgebru4119
    @senaitgebru4119 Před 2 lety +4

    ተሰቃየው በዚህ በሸታ,,አመሰግናለው የኔ ወንድም

    • @romanhaile4298
      @romanhaile4298 Před 2 lety

      Sister vitamin D3 wesege

    • @ethiopiadesta3060
      @ethiopiadesta3060 Před rokem +1

      ቲማቲም እና ድንች አትበይ እረድ ት። እሽ ቆንዶ በርበሬ ጨመረሽ ለብ ባለ ውሃ መጠጣት

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen976 Před 3 lety +1

    በጣም የሚገርመው ሁሉም ንም እያደመጥኩ ነው ጤና ለሰው ልጅ በጣም አሰፈላጊ ነው እናመሰግናለን ብዙ እውቀት አግኝቼበታለሁ።

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 Před 3 lety +2

    ዶክተር ለምታጋራን የጤና ግንዛቤዎች በሙሉ በጣም በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ዶክተር ስለታይሮይዲን ምንነት እና ምን አይነት ምግቦች ጥሩ እንደሆኑና የትኞቹ ጎጅዎች እንደሆኑ ብታማክረን ባለፈው በሱ ዙሪያ የሰራህውን ቪዲዩም ተመልክቼዋለው እንደው በሰፊው ብትመለስልን በትህትና እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ

  • @kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113

    ከዚህ በፊት ፀፌልህ ነበር ስለማድያት እባክህ ረጅም አመት ሆኖታል ብዙ ሀኪም ጋርም ሄጃለው ለግዜው ያደበዝዘዋል በዝቶ ይመለሳል የምታውቀውን እረዳ ን ተባረክ እጠብቃለው ከጌታ ጋር መልካም ዜና

  • @sebleondemand8158
    @sebleondemand8158 Před 4 lety +4

    You are the best, Dr.Dani! Tebarek❤️

  • @hirutfekadu4629
    @hirutfekadu4629 Před 3 lety

    እውነት ነው ወድሜ እግዚአብሔር ድካምህን ያቅልልህ የምር ቀላል አደለም እውቀትህን እንደጋን መብራት ሳትደብቅ የምትለግሰን ሀይል ትሆንህ እመብረሀን በርታ ጉበዝ ነህ

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ የተብራራ ለጤና ተስማሚና ማስወገድ ያሉብንን ነገሮች ስለገለፅክልን

  • @yetmworkmulatu3732
    @yetmworkmulatu3732 Před rokem +4

    ተባረክ ዶ/ር እኔ ወገቤን ዲስክ ብለውኝ ያመኛል ግን አሁን እግሬን ሁሉ ቁርጥማት በጣም ያመኛል ፡፡ከዚህ ጋር አርትራይተስ ሊሆን ይችላል?እባክህ እስኪ

  • @guenetassefa1550
    @guenetassefa1550 Před 4 lety +2

    God bless you Dr. Dani and your family richly! I can't thank you enough. May the good Lord reward you for all that you are doing to educate us. Very informative as always!

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 Před 2 lety +1

    በጣም አመሰግናለው ደ'ር ዳኒኤል እኔ ያመኛል መገታተምያየ ልክ ለእኔ ነው መልክቱ

  • @1a2w33
    @1a2w33 Před 2 lety

    ለምታደርስልን መልካም ሥራዎችህ ሁሉ ክብርና ምስጋና ከኛ ይገባሃል።

  • @user-bb7zo6yh3s
    @user-bb7zo6yh3s Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን ዴክተርየ እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጥልን

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Před 2 lety

    ተባረክልን ዶክተር ዳንኤል ወገኖችህን ለመጥቀም በምታረገው ሁሉ 💕 🤗

  • @yehalashettefritefri7382

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር በምታቀርባቸዉ ጠቃሚ ምክሮች ተጠቃሚ ሆኛለሁ ረዥም እድሜንና ጤናን እመኝልሀለሁ

  • @kidestgirma5941
    @kidestgirma5941 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ የጤና ጉዳዮችን ነው የምታነሳው

  • @yamiaebebe4744
    @yamiaebebe4744 Před 3 lety +2

    Thank you so much for teaching us God 🙏 bless you and your Sweet family

  • @asmaamail132
    @asmaamail132 Před 4 lety

    Thanx so much dr
    የኔ ዶከተር ደግሞ ብዙ ወተት ነው የሚያዝልኝ ጥራጥሬ ስበላ ብዙ አይመቸኝም እሰቲ ምን ትመክረኛለህ?
    በተረፈ የምታቀርብልን ትምህርቶች ሁሉ በጣም ጠቃሚ ናቸው በርታ ፈጣሪ ያግዝህ።

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ እግርና መቀመጫችን ላይ ላለው እጥንታችን እና ህመም በምን ይነሳልና በቤትና ዘወትር አመጋግብም ሆነ እንቅስቃሴ ምን ማድረግ እንዳለብን ብታስተምረን ደስ ይለናል እንዳለብን

  • @Ahlaqmedia
    @Ahlaqmedia Před 4 lety

    ሰላም ዶ/ር ስለ ምታቀርባቸው ትምህርት እና መረጃ ቃላት የለኝም አሁን ልጠይቅህ የፈለኩት ከ20 አመት ጀምሮ ቡግንጅ ያስቸግረኛል እሚገርመው ሰርች ባደርግም አጥጋቢ ነገር አላገኘሁም የበሽታው ምክንያት እና መከላከያውን እና ህክምናውን ብትነግረኝ እርግጠኛ ነኝ ለኔ ብቻ ሳይሆን ብዙዎች ይጠቅማል አመሰግናለው

  • @meskermataly6180
    @meskermataly6180 Před 4 lety +3

    እንኮን ደህና መጣህ ወድሜ በጉጉት ነው የምከታተለው።

  • @kurifekryashenfal4939
    @kurifekryashenfal4939 Před 4 lety +1

    ዶክተር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን እውነት ግልፅ የሆነ ትምህርት ነው የምሰጠው

  • @_dibora3949
    @_dibora3949 Před 3 lety +1

    በጣም አመሠግናለሁ ብዙ እየተጠቀምኩ ነው! ተባረክ🙏

  • @eduabi7562
    @eduabi7562 Před 3 lety

    I started watching last week and I never hear Drs told the truth and helping their people. may God bless u with ur best family

  • @K-Arsema
    @K-Arsema Před 3 lety +4

    ዶክተር ዳኒ በጣም እናመሰግንሃለን።ይሄ ችግር እኔም ጋ ስላለ በሌሎችም ስለማይ ምክር ይጠቅመናል። እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @sebletesfay8966
    @sebletesfay8966 Před 2 lety +1

    በጣም በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔርይባርክህ🙏🙏❤️

  • @abse5663
    @abse5663 Před 2 lety +1

    ወንድሜ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርፈክልሀ

  • @mendaayele7458
    @mendaayele7458 Před rokem +1

    በጣም አመሰግናለሁ ስለምትሰጠን ምክር

  • @selam38786
    @selam38786 Před 4 lety +1

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ዳንኤል

  • @muluemebetdegefe7394
    @muluemebetdegefe7394 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @eyerustamerat9727
    @eyerustamerat9727 Před 3 lety +1

    በጣም ገራሚ ት/ት ነው የምትሰጠን እናመሰግናለን

  • @senait3359
    @senait3359 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ያክብርን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘነው በአመጋገባችንም ለውጥ እያመጣን ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @abifuza893
    @abifuza893 Před 3 lety +1

    እናመስግን።አለን።ቃላትህ።አማርኛ።ይብዛበት።ከለብአመስግንአለሁ።

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 Před 4 lety +2

    Thank you so much appreciate it 👍

  • @chunawegayehu2448
    @chunawegayehu2448 Před 4 lety +1

    ዶር ከአንተ ብዙ ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ 👏👍🙏

  • @wudalatgedamu
    @wudalatgedamu Před 2 lety

    የኔ ጤናን ላይክ ካደረግሁ የቆየሁ ቢሆንም፣ እሰማህ የነበረው አልፎ አልፎ ነበር፤ ዛሬ እስከመጨረሻው ሰማሁህ።
    በጣም ጥሩ ምክር ነው፤ እናመሰግናለን!.
    የኔ ጤናን በእንግሊዝኛው ስትጽፈውጠግን፣
    * Yene Ttena * ብለህ ብታስተካክለው፤
    እንደ * ጠ * ጠበቅ ተደርገው የሚነበቡ ፊደሎች፣ በእንግሊዝኛ ሲጻፉ Double እንዲሆን ይመከራል።
    T ነጠላዋ እንደ ተ
    Tt double ግን እንደ ጠ ማለት ነው።
    አመሰግናለሁ!
    ውድአላት ገዳሙ፣
    ግንቦት ፳፫ ቀን ፪፻፲፬ ዓ.ም.( አዲስ አበባ)

  • @genetalena4133
    @genetalena4133 Před 3 lety +1

    ዶክተር እናመሰግናለን እኔ ልጠይቅህ የፈለጉት የታይሮይድ ህመም ጉዳትና ችግሩን የሚቀር ምግቦችን ብትነግረን ብዙ ጉዳትን ይቀንሳል ብየ ስላሰብኩ ነው አመሰግናለሁ

  • @elsag2834
    @elsag2834 Před 2 lety +1

    ጌታ ይባርክህ 🙏❣️♥️🌹❤️!!!

  • @user-tx6wy4pb7i
    @user-tx6wy4pb7i Před 5 měsíci

    ቀአነተ ትምህርት በጣም ለጤናየ በጣም ጥትም አግቻለሁ አመሰግናለሁ።

  • @genetzegeye3497
    @genetzegeye3497 Před 3 lety +1

    Dr Daniel,
    Thank you so much for your effort to teach our community in our own language. Which makes it very easy to learn.
    I advise people to take advantage of this great opportunity. I have a question for you. Do you know if coconut oil increases bad cholesterol?

  • @melakumengeshagenet3031
    @melakumengeshagenet3031 Před 3 lety +1

    Thank you Dear Doctor for sharing your experience 🙏🏾👍🏾🥰
    God bless you and stay safe with your family ❤️🥰💚💛❤️

  • @asterwordofa1239
    @asterwordofa1239 Před 4 lety +1

    በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ!!

  • @genetbehailu2981
    @genetbehailu2981 Před 4 lety +1

    Thank you Dr.Daniel for your helpful lesson and your time. I always said, Good things coming from good people .

  • @azebfantaye6441
    @azebfantaye6441 Před 4 lety

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ባለፈው ጊዜ ጠይቄህ ነበ ስለ Arthrits በጥያቄዬ መሰረት ስላስተማርከኝ በጣም አመሰግናለሁ በተናግርከው መሰረት መተው ያለብኝን ብግብ ሁሉ ትቼ ለውጡን አያለሁ በጣም አመሰግናለሁ

  • @shewayedesta3682
    @shewayedesta3682 Před 4 lety +2

    You are blessed 👍

  • @Gelane1
    @Gelane1 Před 3 lety

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክህ ወንድማችን ፀጋውን ይጨምርልህ በጣም አመሰግናለሁ
    ትምህርትሕ በጣም ጠቅሞናል
    ተባረክልኝ 🙏

  • @mebutejehija953
    @mebutejehija953 Před 4 lety +2

    Mashallh goboze lije nach Ethiopia endanta ayentun yebzalte migota nae

    • @kuwaitwekuwait5187
      @kuwaitwekuwait5187 Před 4 lety

      Dr gulbate siramEd dimci alew Ena rajim guzo sihed yamnyali mafte alew?

  • @woyinshetwondesen3629
    @woyinshetwondesen3629 Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር 👍

  • @genettadese888
    @genettadese888 Před 4 lety +1

    በጣም እናመሰግንሀለን ዶክተራችን

  • @azebasnake7513
    @azebasnake7513 Před rokem +1

    ዶር በጣም እናመሰግናለን ተባረክ

  • @helinamekonnenpoem812
    @helinamekonnenpoem812 Před 3 lety +1

    Dr.Daniyel zereh yebarek .Thank you for your time.

  • @askalekassye9307
    @askalekassye9307 Před 2 lety +1

    እንተ የተባረክ ሰው!

  • @woinshetgurmu954
    @woinshetgurmu954 Před 4 lety

    ዶ/ር ዳንኤል በጣም አናመሠግናለን ለምትሠጠን ምክር በሙሉ

  • @frehiwotfeleke9782
    @frehiwotfeleke9782 Před 2 lety

    ተባረክልኝ ጎበዝዶ/ር ዳንኤል

  • @frehgoss8761
    @frehgoss8761 Před rokem +1

    Feedback: thank you for your information, however, it will be nice at the end if you clarify the info. Like 123... Avoid and 123... Consume. It will be clarified what you trying to say. It is kind of confusing. I hope ... Thank you so much over all.

  • @user-mo7wd3xi3y
    @user-mo7wd3xi3y Před 4 lety +1

    ጌታ ያክብርልን

  • @tesfabeyene3217
    @tesfabeyene3217 Před 4 lety +1

    Thankb you Dr Dani brother God bless you for all your hard works

  • @merebgirmay8036
    @merebgirmay8036 Před 3 lety +1

    ዶክተር ተባረክ ብዙ ነገር አሳወከኝ

  • @katezizi2959
    @katezizi2959 Před 4 lety +1

    Thanks 🙏

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 Před 2 lety +1

    ተባረክልንእውነት ነው

  • @senaittegbaru9054
    @senaittegbaru9054 Před 4 lety +1

    Thank you God bless

  • @maygmayg2004
    @maygmayg2004 Před 2 lety

    We really appreciate for your help 🙏
    My husband was straggling to much after we followed the instructions from this video we seen amazing improvements after 3 months
    Thanks so much!!!

  • @samsonberhanu8025
    @samsonberhanu8025 Před 2 lety

    በጣም ጠቃሚና አሥተማሪ ፕሮግራምህ ያሥደሥተኛል