የሚጥል ሕመም (Epilepsy) የግንዛቤ ሳምንት በኢትዮጵያ NEW LIFE EP 316.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 11

  • @ethiopneur
    @ethiopneur Před 3 lety +1

    አሪፍ አሪፍ የስኬት ቪዲዮን አዚህ ቻናል ውስጥ በመግባት ይመልከቱ አመሰግናለሁ 👍

  • @tesfanshyirefu-sr8bt
    @tesfanshyirefu-sr8bt Před rokem

    የሚጥል ህመም ከመስራት እና ከመማር አያግድም እንደማነኛውም ህመም ተላላፊ ያልሆነ በሽታ ነው።

  • @hessamohad7525
    @hessamohad7525 Před 3 lety

    መዳኒቱ በአግባቡ ከተጠቀሙት ሊጠፋ አይችልም ማለት ነው? መልሱ ለኔ በጣም አስፈላጊነው

  • @LoveHub
    @LoveHub Před 3 lety +1

    🔴 ❗️ ትምህርታዊ ነው❗️

  • @user-wb5oc5oh1r
    @user-wb5oc5oh1r Před 3 lety

    ጥሩ ትምርት ይህን ኮመንቴን ያያችሁት መልስሉኝ እሬሳ ዘመድ ሲሞት የሚጥል ምንድነው

    • @helentube.
      @helentube. Před rokem

      ምን ማለትሸ ነዉ እህቴ ግልፅ አይደለም

    • @hayatumer2879
      @hayatumer2879 Před rokem

      ሰውሰሞት የሚጥልማለት
      ምንአልባት አንዳንድሰወችእሬሳ ሲያውየሚጥል የሰይጧነውወይምሲህር ድግምትያለባችውነው የምሰማው

    • @user-wb5oc5oh1r
      @user-wb5oc5oh1r Před rokem

      @@helentube. ቤተሰብ ሬሳ ሲወጣ መውደቅ እራሷን መሣት እናቴ እንዲህ ትሆናለች

  • @shkuralamohamed8553
    @shkuralamohamed8553 Před 3 lety +1

    ዲስ ላይክ ያረጋችሁ በሙሉ የሚጥል በሽታ ይዘዝባቹ ok kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @Aregitu7
    @Aregitu7 Před 3 lety

    🙌🏼

  • @mahletsolomon1346
    @mahletsolomon1346 Před rokem

    Man Ida very good