"እባካችሁ ልጆቻችሁን ያዙ ምከሩ" በቅርቡ ጥቃት ስለደረሰባቸዉ ሴት ህፃናት ከባለሙያ ጋር የተደረገ ዉይይት በቅዳሜን ከሰዓት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Kedame Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
    Telegram Channel: t.me/ebstvworl...
    Facebook: / ebstv
    Watch EBS TV on NILESAT / EUTELSAT
    Frequency: 11511, 11512, 11513, 11514
    Symbol rate: 27500
    Polarization: vertical
    FEC: 5/6
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1_Choice

Komentáře • 19

  • @Life12558
    @Life12558 Před 4 lety +7

    እንዲህ አይነቱን ድርጊት በጭራሽ በቸልተኝነት የሚታለፍ አይደለም እና ሁላችንም ድምፃችንን እናሰማ

  • @qimemtube165
    @qimemtube165 Před 4 lety +5

    ይህን ነገር መስማቱ በራሱ እንዴት ይከብዳል🥺 የእውነት ስንት ህይወታቸውን ሙሉ ለሴት ልጆቻቸው ኖረው ለስኬት ያበቁ ምርጥ አባቶች በምሉባት ሀገር እንዲህ አይነት ለንግግር እንኩዋን የማይመች ድርጊት መፈፀሙ🙄😣...... ብቻ ያሳዝናል
    እባክዎ Channaሌን በቅንነት subscribe አደርገው ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ 🤗😍

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Před 4 lety +2

    በህግ ጠበቅ ያለ እርምጃ መወሰድ አለበት
    ህጉን ማጥበቅ ከሌሎች ሃገራት ትምህርት መዉሰድ !!!ውይይቱን ጠበቅ አድርጋችሁ ካላቀረባችሁት ይህ ያበረታታል እንጂ ችግሩን አይቀርፍም

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 4 lety +1

    ይህን መስማተ እራሱ በጣም ይከብዳል

  • @meremamuhye8988
    @meremamuhye8988 Před 4 lety

    ኸረ ፈጣሪ ከእንድህ አይነት ፈተና ይጠብቀን ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ ከባድ ነው ምንም ቢሆን ልጁን

  • @merabe-y6j
    @merabe-y6j Před 4 lety +2

    Attack on children has definitely increased in Ethiopia than ever before and that is because we accepted the internet with out any restriction or parental control. The government should come up with ways to filter the internet and provide apps for parents to control their kid phones and electronics.

  • @hanaweldearegayhall6694

    I think the lawyer explained it well, the problem lies with the investigators and prosecutors rather than the law itself.

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 Před 4 lety +1

    ምህግአል፣እግዛብሄር፣ይበቅለላች፣የበቀር፣አምላ፣እሱነው፣ጉላድስሙንው፣እሜባለው፣

  • @selinaselu5645
    @selinaselu5645 Před 4 lety

    E.B.S Thanks this issue need more discussion. Please..

  • @Luv_rara704
    @Luv_rara704 Před rokem

    Oh egzabher yeker belen

  • @maezaseyfu2147
    @maezaseyfu2147 Před 4 lety +1

    እንዴት አስከፊ ድርጊት ነው 😭😭😭💔

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 Před 4 lety +1

    የደፍር፣የገደል፣ይገደል

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 Před 4 lety +1

    ሰው ሲናገር ኽ ኸ ኽ የሚል ሰው 😜😂

  • @alamdebru2482
    @alamdebru2482 Před 4 lety

    Yemidefrutn megdel neber

  • @user-gu1ds6zu5k
    @user-gu1ds6zu5k Před 4 lety

    እዚህላይበርቱልንእባካችሁነግበኒበሎ

  • @tewodorthird7398
    @tewodorthird7398 Před 4 lety

    በጣም ዘገያቹህ ይህን አስከፊ ትውልድን የሚያበላሽ አፀያፊ ድርጊት ለማጋለጥና ለመከላከል።አሁንም ቢሆን በመንግስት ደረጃ ከፍተኛ ዘመቻ ተደርጎበት ቅጣቶችን ማየት እንፈልጋለን።

  • @zenittube2398
    @zenittube2398 Před 4 lety

    ሠብሥክራይብ አረጉኝ ውዶቸ