//ዙረት // አልፎዝ ፕላዛ በአዲስ ነገር ብቅ ብሏል //በእሁድን በኢቢኤስ//
Vložit
- čas přidán 19. 08. 2024
- መቅደስ በአልፎዝ ፕላዛ ውስጥ ባሉ የተለያዩ ሱቆች ተገበያይታለች
On the "Zuret" program, Mekdes showcased shopping at various shops in Alfoz Plaza.
''ዙረት" የተለያዩ ነባር እና አዳዲስ ቦታዎችን የሚያስቃኝ መረጃ እየሰጠ መዳረሻዎችን በአዲስ መልክ በማቅረብ የሚያዝናና ፕሮግራም ነው።
"Zuret" is your go-to for fascinating info on existing and new places, presented in a fun and fresh style. Come along as we explore destinations in exciting new ways!"
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv. - Zábava
😢ለካ አገሬ ሠላምና ብር ብቻ ነው የጠፋው ሁሉም አለ አላህ አገራችን ሠላም ያርግልን
ይሄን ኮሜንት ምታነብ ውይም ምታነቢ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጥህ/ይስጥሽ
አሜን ለሁላችንም ይስጠን❤🙏
አሚንንንንን
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እጂ ሁሉም ነገር አለ መቅድ ቆጆ❤❤❤
መቅዲ የebs ድምቀት በጣም ነው የምወድሽ
ማሻአላህ ሀገረችን በጣም እየዳገች ነዉ
ማሻየሹዋ ፦ ምክንያቱም የእድገት መሠረቱ ሰላማዊው ኢየሱስ እንደሆነ ምስክርነቱን ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥
- ሰላምም በኔ (በኢየሱስ / ዒሳ] ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾🤔
መቅደሰ ምነው ፀጉሬ ነው አልሸሳ አረጋጊው
ፀጉሯ ነውማ በብሯ ስለገዛችው የግሏነው 😂😂😂 ስንት ሺብር አውጥታ ትበትነውጂ
Minaw wardachubat yakana bizu yawral er tawat
Das yamilaw nagar minim bitlwat atsamachum eswa
😂😂😂😂😂😂😂
@@user-kp4gg2hw4f kenat ???demo le artificial 😂😂
እኔ እኮ ሀያ ሚሊዬን ህዝብ የአስቸኳይ እርዳታ የሚያስፈልግበት ሀገር ላይ ምንም ችግር የሌለብን ነው የምታስመስሉት አብዛኘው ህዝብ መሰረታዊ የሆነውን ነገር ማሟላት ባቃተበት ሰአት በናንተ አልፈርድም ደመወዝተኘ ናችው ያሳዝናል
ዋው መቅዲ አቀራረብሽ ምርጥ ነው በጣም አሻሽለሻል በዚሁ ቀጥይ ደግሞ አይዋሽም በጣም አምሮብሻል መኪናሽ ስታምር ለመኪናም ኘስስስስስስ ነው ሚባለው ወይስ ሌላ አለ ለማንኛውም የጤናና የሰላም ይሁንልሽ!!
መቅዲዬ ዓባይ ቲቪን ስላስጋበኘሽን thank you
ከተፎካካሪ አካል ጋር መልካም ግንኙነት እንዳላት ማሳየቷ ፡ ለሌሎችም ጥሩ ምሳሌ ትሆናለች።
ይመችሽ መቅዲ አሪፍ መኪና ነው 💐🙋👍🇪🇹
መቅዲዬ የኔ ማር በጣም ነው የምወድሽ መኪናሽ ደሞ በጣም ያምራል ከዚም በላይ ይገባሻል❤❤❤❤❤❤
ቸሩ ጌታችን አላህ ሱበሀነወተአላ ❤❤❤ለማይለካው ስጦታው በነፃ ያደለን ኒአማ/ፀጋ ስንት ያያወጣ ነበር ቢገመት 🤔🤔🤔🤔ለህንድ ፀጉር 45ሺ ብር 😳😳😳ጌታየ አልሀምዱሊላህ ለማይገመተው ፀጋህ
ክክክክ 45 ሺ አሉዴ ጨርሼም አልሰማሁ ለዛዉም ለሚወልኝ የሰዉ ነገረሰ የማያኮረሠ አልሀምዱሊላ በነፃ የተሰጠን ስጦታ በምን ይተመናል
Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 Hagerie ❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ሂሩት ዳምጠው
የሰው ፀጉር 45000ሺ ከሆነ የራስ ፀጉር ስንት ልወጣ ነው ????🤔🤔🤔🤔🤔
ያሳቀኝ ኮመት
የራሳችንማ እርክሶባቸው አዴል ይህየን 45000 የሚገዙት ማሬ
EBS why you guys so fake show the world the truth ok people are starving in Ethiopia
Why don’t u ask ur government zey can’t show everything problem! Zey ve specific shows which shows zat
Your car is wow ❤❤❤
እንኳንም ወንድ ሆንኩኝ 😂😂❤
😂😂😂😂 አይገኝም አሉ 😅
ሙስሊም ሆነሽ ሁማን ሄር ትሸጫለሽ
ንግዲን እጂ መቸ ዲንን ያውቃሉ
@@user-ol3jy8pn8y
እራሱ ሙሐመድ ፥
- የጌታውን ቃል ሲጠራጠር ፡ ከእርሱ በፊት መጽሐፉን (መፅሀፍ ቅዱስን) የሚያነቡትን (ይሁዳውያንና ክርስቲያኖችን) እንዲጠይቅ ታዟል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲ የዮናስ ምዕራፍ [ሱረቱ ዩኑስ] ቁ. ፺፬)። 📖👈🏾🤔
@@TruthEz ወሬ አትፊ የጃሂል እና የካፊር ወሬ መቀባጠር ነው ውጪ ከዚህ ማን ጠራሺ ስለእስልምና ማወቅ ከፈለግሺ አንብቢ
Lula betam konjo neshi
1one chice mekidi pay her nice money coz ppl watching coz of mekidi
መቅዲ የሀቢበቲ ❤❤❤❤
መቅዲ ዛሬ በጣም ሸው አሳየሽ
Wowww makidi kintuu❤❤❤
ህዝቡ የሚበላው አቶ ተቸግሩል የኢቢስ ቲቪ ሊገዛ የማይችል እቃ እና ሞል እየሄዴ የበለጠ ተስፋ ያስቆርጠናል ፡፡ እባካችሁ የብዝሁኑንን ኑሮ ያማከለ ቦታ ብታሳዮን እና መኪና ገዛው የሚል ሰራቶኞችን ብታስቀሩልን ፡፡ የሚያስጠላ ፕሮግራም
ማሻአላህ
ማሻየሹዋ ፦
easy on human hair lady.
Botawu yati nawu
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ሀያት ffuv
Wey good 9000 sitbal tru new. Ye T-shirt waga new ?????
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@አዲስኒውስ
Dani, are you Daniel Hailemariam, a brother of Getahun?
መቅዲየ ተሞላቀቅሺ ዛሬ
እና ምንሽ ተነካ ብትሞላቀቅ ስራዋ እየሰራች ነው
Menau aregagew betam show asyeshi besew segur yektma sew alemsl aleshi leheuman ades neshi enda tergage
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@qonpzuf
ዛሬ ፀጉራ ምነው 😂😂😂😂
Agerachen hulum nger wed new ye China kolkole new 😊
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
☝🏾
@teg
በሰው ፀጉር ምነው ሆ
Ena tadeya beawerae tsergur tezenet tewu enjee feta teblebet 😂😂😂😂
Mekidye amrobishal
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@jwmqjhq
መቅዲ ብር የያሽበት ዘንቢል የታል
እኔ እማ ሲያከረፍፉት የተገፈፈ ቆዳ ነው የሚመስለኝ ሰይፉን ብመስል አለብስም
❤❤❤❤❤❤
😮menw Muslim albasat atasyem
👉🏾 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@eockyle
Yaa faresh chira 45 she biqres😂😂😂
Mekdi zenachie ❤❤❤❤
እርመቅዲቀስእያልሺ ተራመጂ የሄፀጉርደስምአላለኝ
ክክክክ ዱብ እደይል ብለሽነዉ
Wedloch 😂 Tebdloch 🦏🦏🦏
Lula ena daneil bale ena mist behonu yismamalu
Jije kiya😂😂😂
ምነው እንዴ respect
yet nowe?
My hair? it's not your.
😂😂😂😂😂😂😮😮😮
Hahaha gude hari 45 era yena hari yebekgenle
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
መሲመኮንን
አይ መቅዲ ሂውማን ሄሩ አሳቀኝ😂
450000
It is not correct to tach the wig this way . She is destroying the curly if it was me I do not slaw her because I am in this business
Lula hella thick 🥵💯💯
ህዝቡ የሚበላው አቶ ተቸግሩል የኢቢስ ቲቪ ሊገዛ የማይችል እቃ እና ሞል እየሄዴ የበለጠ ተስፋ ያስቆርጠናል ፡፡ እባካችሁ የብዝሁኑንን ኑሮ ያማከለ ቦታ ብታሳዮን እና መኪና ገዛው የሚል ሰራቶኞችን ብታስቀሩልን ፡፡ የሚያስጠላ ፕሮግራም