አነጋጋሪ ፍርድና ቅጣት፣ነሐሴ 13, 2016 What's New Aug 19፣ 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #EBS_What's_New
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Komentáře • 481

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 Před 23 dny +205

    ይገደል ሌሎችም መማሪያ ይሁን

  • @afishow
    @afishow Před 23 dny +421

    የህፃን ሔቨን ደፋሪ አረመኔዉ ሰዉበላዉ ባደባባይ ይገደል የምትሉ በላይክ ግለፁ 👍

  • @user-po7pu7yu1l
    @user-po7pu7yu1l Před 23 dny +125

    የኔ ውድ ልጅ ሄቨንየ አላህ ፍርዱን ቅርብ ያድርግልሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆ ብሎ ተነስቶልሻል የኔ ውድ ልጅ ኢንሸአላህ ፍርዱ እሩቅ አይደለም ቅርብ ነው 😢😢

  • @halehale7257
    @halehale7257 Před 23 dny +262

    የሞት ፍርድ ካልተፈረደበት ዝም አንልም ፍትህ ለሔቨን

    • @itayodose6116
      @itayodose6116 Před 23 dny +3

      ፍትህ ለሔቨን😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-kr8ny6gb7j
      @user-kr8ny6gb7j Před 23 dny +3

      Awo zimi anlmi

    • @oumumusab5182
      @oumumusab5182 Před 23 dny

      አወ ዝም ማለት የለብንም

    • @AAa-pz5ib
      @AAa-pz5ib Před 19 dny +1

      ይሄ አውሬ ባደባባይ ይገደል
      ፋትህ ለሄቨን
      ፍትህ ለሄቨን

    • @fatma6629
      @fatma6629 Před 12 dny

      ችግሩአሁን ይርሱታልዝም ይላሉ

  • @FasikakassawKassaw
    @FasikakassawKassaw Před 23 dny +39

    የሚዲያው የጀርባ አጥንት የሆነው ኢቢኤስ ይህን ዘገባ ስለዘገባችሁ እናመሰግናለን🙏😭😭😭 ፍትህ ለፌቨን😭😭😭😭

  • @BbxHhx-ey5yr
    @BbxHhx-ey5yr Před 23 dny +71

    ይገደልልልንን

  • @itsmydamonelove4804
    @itsmydamonelove4804 Před 23 dny +34

    ቸልተኛነት በዛ ስንት ህፃናት ህይወታቸው አለፈ ይብቃ

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    በአደባባይ ይገደል የምትሉ ዝም አንልም😢😢

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz Před 23 dny +54

    ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ለተገደለችዉ ለህፃን ሄቨን ፍትህ ለህፃን ሄቨን ፍትህ ለህፃን ሄቨን 😢😢😢😢😢😢

  • @YerasawaFano
    @YerasawaFano Před 23 dny +43

    መገደል አለበት

  • @HikmaHussein-gt1ev
    @HikmaHussein-gt1ev Před 23 dny +29

    መረጃ ደብቀዋል ዶክተሮች ሁሉም ተባብረዋል ዳኞችም ፍትህ ለህጻን ሄቨን😢😢😢

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 23 dny +44

    በአነጋጋሪነት በአንድ ሳምንት ግርግር አንላቀቀም ይህቺን ህፃን በአሰቃቂ ከመቅጥፉ ጠበቃውን ጨምሮ በዙሪያው ያሉት ሰዎች እሷን ማሳደዳቸው ሁሉም መጠየቅ አለባቸው ሁሌ በእንደዚህ የሳምንት ጩኸት ብቻ no morr no more ፍትህ ፍትህ ፍትህ !!!!!😢

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 Před 23 dny +36

    መገደል አለበት የገደለ ይገደል

  • @ዘሀራይቱብ2
    @ዘሀራይቱብ2 Před 23 dny +32

    አላህ ፍርጉን ያምጣልን ይገደል

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ym Před 23 dny +36

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን የሞት ፍረድ ይፈረድበት ሁሌ ሞትን መስማት ሰልችቶናል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዚች ንፁህ ነፍስ 😢😢😢

  • @selinatube2879
    @selinatube2879 Před 23 dny +40

    አረ ደከመኝ እኔስ ፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ
    😭😭😭

    • @MedinaTube-no5ko
      @MedinaTube-no5ko Před 23 dny

      በጣም ነው የሚያመው አላህ እናት ያፅናናት ፍትህ ታግኝ ልጇን ባታገኝ 😢

  • @Rahmet-pi2ne
    @Rahmet-pi2ne Před 23 dny +33

    አላህ ማስተዋሉን ለኢትዪጲያ እና ህዝቦቿ ላይ ይስጠን ልብ ይስጣችሁ አላህን ፍሩ እባካችሁ 😢😢

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g Před 23 dny +2

      ማለት ፍትህ አጠይቁ ነዋ
      አላህን እሚባልበት ቦታ አለዉ
      ህጉ እንጂ ያልተገበረዉ በሸሪአ ቢተዳደር አላህ እኮ ለሁሉም ወንጀሎች ቅጣት እሚሆናቸዉን ተናግሮል

    • @user-zx8fo2fj4h
      @user-zx8fo2fj4h Před 23 dny +1

      እንዴት አለህን ፊሩ አይገደል መለት ነወ ወይስ አልገበኝም በድነችን የገደለ ይገደል ነዉ እሄ ደሞ አረመኔ 3😭😭

    • @Rahmet-pi2ne
      @Rahmet-pi2ne Před 18 dny

      ዚና በዝቷል አላህ ከሚቆጣበት ትልቅ ወንጀል ደሞ ዚና ነው ለዛም ነው ሁላችንም እያየን አለም ታውሯል ይሄ ሚዳ ስለ ወጣ እጅ ስንት ያልተወራለት ወንጀል እዳለ እሱ ብቻ ያውቃል በእጥፍ ይቅጣቸው

    • @fatma6629
      @fatma6629 Před 12 dny

      ​@@Rahmet-pi2neወላሂ በይ እዴዛነው ሚለው ድኑ የገዴለይገዴልነው ካልቻልሽ ዝም በይ ፍትህ ይጠይቁ

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 23 dny +14

    እኛ እናቶች ጆሮአችን መስማት የሚፈልገው ይህ አራዊት የስቅላት ፍርድ ተሰጠው የሚል ዜና ነው 😳😡… መሪዎቻችን ከዝች ጨቅላ እናት ጎን በመቆም አኩሩን እንጠብቃለን ... እግዚኦ ሁሉን የምትችል አምላክ እግዚአብሔር አንተው ወደ ጥልቁ ጣልልን ... እህታችን ያማል ሀዘንሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ .....😭

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před 23 dny +15

    😢😢😢😢😢😢😢😢መገደል አለበት😢😢😢😢😢ታመምሁ ባየዋት ቁጥር😢😢😢

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 Před 23 dny +25

    የሞት ፋርድ እንፈልጋለን ፋትህ ለሄቨን

  • @TesfaneshFikir
    @TesfaneshFikir Před 23 dny +15

    መሞት አለበት እኛ ሴቶች ወልደን ለአውሬ ፍርድ ለኢትዬጵያ

  • @user-dc4hi2nr6d
    @user-dc4hi2nr6d Před 23 dny +16

    ልባችን የደማው የ አውሮ የእጁን ያገኛል ኢንሻ አላህ የሞት ፍርድ እንደምፈረድበት ተስፋ አለኝ አሸናፊው አላህ ይርዳን 🤲🤲🤲
    ያጋደለ ይገደል የሚል ህግ በኢትዮጵያ ምድር ይፅዳቅ የገደለን ይገደል ማለት ፍትህ እና እዝነት እንጂ ጭካኔ አይደለም
    የሟች ቤተሰብ ፍትህ ያምየገኝ ሲሆን የገደለን በመግደል ውስጥ የብዙ ሰው ህዋት መታደግ አለበት ምክንያቱም እንድህ አይነት ጠንካራ ህግ ስኖር ሁሉም ሰው ይፈራል ይጠነቀቃል (ይህ ደሞ ለማህበረሰቡ እዝነት ነው )

  • @ועח
    @ועח Před 23 dny +25

    ፍትህ በአሰቃቂ ግድያ ስለተገደለችው ህጻን 🙏😭😭💔💔🇪🇷

  • @alahamalaham
    @alahamalaham Před 23 dny +26

    የገደለ ይገደልሌላምንም ፍርድ የለም 😢

  • @Mese22-qi3ii
    @Mese22-qi3ii Před 20 dny +3

    ይገደል ይሄ ኑሮም አይጠቅም ነገም የሌሎች እፃናት እጣፈታ ይሄ ነው እሚሆነው በዚህ ሁሉም ትምህርት ይውሰዱበት

  • @aeraer8
    @aeraer8 Před 23 dny +18

    ፋትህ ይገደል

  • @ዘሀራይቱብ2
    @ዘሀራይቱብ2 Před 23 dny +22

    ይገደል ልጆ

  • @EthiopaLove-wf7fp
    @EthiopaLove-wf7fp Před 23 dny +7

    ፈትህ ለፌቨን 😢😢😢😢እዲህ አንድ ሰንሆን ድምጣችን ምንያህል ሀይል እዳለው የተረዳውበት የኢትዮጰያ ህዝብ ፈጣሪ አንድ ያረገን እንበረታ አንድ እንሁን እጅግ በጣም እማመሰግነው ሚዲያ በቅድሚያ እዮሃ ሚዲያ እናመሰግናለን እዮሃ ሚዲያ 🙏ለእናቷ መፅናናት ለህፃኗ ፈትህን እና ፈጣሪ ነፈሷን ይማርን😢🙏

  • @tigistwolde3953
    @tigistwolde3953 Před 23 dny +5

    ፍትህ በፍ/ቤት ሳይሆን በእጃችን ነዉ ያለዉ አቤት በል ሀገሬ ለዚህ ጩኸት ምላሽ በእጃችን ነዉ

  • @KkOo-jj3pz
    @KkOo-jj3pz Před 23 dny +18

    سبحان الله
    ፍርዱ ትክክል ስላልሆነ ራሱ ሰውየው ይግባኝ ጠየቀ!!!ጌታችን ሆይ ሳውዲ አረብያን ጠብቅልን አንድትም ደም በበደል አትፈስምና ሀገራችንም በአንተ ትእዛዝ እንድተዳደር አንተ ሂዳያ ስጠን በደለኞችንም ጀርባቸውን ቁረጥልን

    • @alahamalaham
      @alahamalaham Před 23 dny +4

      ወላሂየማል እሥልምና የገደለይገደልይላልሥንል ሀይማኖታችሁ ገዳይ ነዉ ይሉናል ግል ለትምርትነበር የገደለይገደል ያለን አላህ😢

  • @sitotawteruneh9782
    @sitotawteruneh9782 Před 23 dny +10

    በብዛት ማለት ይቻላል ዳኞች ጠበቆች በሙስና በሴሰኝነት የህግ ክብርን ያሳነሱ ስለሆኑ አዲስ መዋቅር ያስፈልጋል አስተማሪ ፍርድ ያስፈልጋል ዝም አንልም

  • @user-lu8ns7dm8i
    @user-lu8ns7dm8i Před 23 dny +7

    ባደባባይ ይሠቀል እና ሢሠቃይ ማየት እፈልጋለን

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 21 dnem +3

    ይጋዳል 😢😢ያምትሉ እጅ ወዳ ላይ 😢😢😢

  • @HUAWEIHUAWEI-vb9wt
    @HUAWEIHUAWEI-vb9wt Před 23 dny +3

    ፍትሕ ለሕጻን ሔቨን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @awetbirhane
    @awetbirhane Před 23 dny +5

    በቃ ግደሉትና ሰላም እናግኝ😢ሰው ሀገር ልጆቻችንን ትተን የተሰደድነው እንቅልፍ አጣን😢

  • @user-zo8vx8lt2p
    @user-zo8vx8lt2p Před 23 dny +13

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @zeynebkemal3488
    @zeynebkemal3488 Před 23 dny +7

    ኢንሻአላህ በአደባባይ ይስቀላል

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 Před 23 dny +3

    የንፁሀን አምላክ አደባባይ አወጣው እሔኔ የስንቱን ሕይወት አበላሽቷል እሔ አረመኔ ሰው በላ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Natanan-taddese
    @Natanan-taddese Před 23 dny +13

    ፍትህ ለ ሄቨን ይገደል!😭😭😭😭😭☝️

  • @ifg3536
    @ifg3536 Před 23 dny +14

    Yigadali mitilu layaki aragu😢

  • @Haymnot.ይቱብ
    @Haymnot.ይቱብ Před 23 dny +6

    ፍትህ ለብላቴናዋ ሔቨን የኔም ልጅ ናት ያተም ያችም ናት በቃ ይገደልልን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እረ ተቃጠልንን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mdmudser1943
    @mdmudser1943 Před 23 dny +8

    መታሳር ምንዉጋላዉ ይጋዳላ ያምትሉ እስክ❤❤

  • @ruthruth8913
    @ruthruth8913 Před 22 dny +2

    በአደባባይ መሰቀል አለበት ለሁሉም አረመኔዎች ትምርት ይሆናል

  • @ElsabetAklilu-xx2yz
    @ElsabetAklilu-xx2yz Před 23 dny +2

    በዚህች ብላቴና እና በሌሎ ህፃናት ላይ የሚደርሰው ስቃይ ይብቃ ካላችሁ ይሄንን አረመኔ ትክክለኛው ፍርድ መሰጠት አለበት ለሌሎች ማስጠንቀቂያ ይሆናል ሌላውም እሞታለው ብሎ እንዲያስብበት ትክክለኛው ፍርድ ስጡት ለዚህ አረመኔ ሰው ማሰር ብቻ ለሌሎች ማስጠንቀቂያ አይሆንም።።

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 Před 23 dny +3

    እግዚአብሔር እባክህ ፍርዱን አሳየን !!!

  • @LemlemTeare-kf4uh
    @LemlemTeare-kf4uh Před 23 dny +5

    እባካቹ ህጉን ይቀየር የሰው ልጆ የምድር እንጂ የሰማይ ስለ ማይፈራ ጠቅላላ መንግስት በዚ ጉዳይ ትኩረት በማድረግ ህጉን ሊቀይረው ይገባል😢😢😢😢😢

  • @NaimaMuhamed-zr9he
    @NaimaMuhamed-zr9he Před 22 dny +1

    ለምንድን ነው ግን በሀገራችን ላይ እንደዚህ እና ተመሣሣይ አሠቃቂ ተግባር የሚፈፅሙ ግለሠቦች በግድያ የማይቀጡት

  • @user-tk1yx2kh3n
    @user-tk1yx2kh3n Před 23 dny +6

    የዕድሜ ልክ ጽኑ እስር ይገባዋል፣ Justice to Heaven!!!

    • @oumumusab5182
      @oumumusab5182 Před 23 dny +1

      ለምን እሱ ሲቀለብ ይናራል ለምን አይፈታም ለዚህ ለዚህማ

  • @user-gx6eo8xs7k
    @user-gx6eo8xs7k Před 23 dny +7

    ጫቅላ ህፃን ደፊሮ ገድሎ 25 ዐመት ምን ብያርገት ነበር ምት የሚትፈርዱበት ፊትህ ለሔቨን😭😭😭😭💔💔

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 Před 23 dny +7

    ይገደልን ይህን ፍርድ ብቻ ነው የምንፈልገው አንጀታችን ተቃጠለ እረ ይፍርድ ያለህ ኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @FasikakassawKassaw
    @FasikakassawKassaw Před 23 dny +4

    ፍትህ ለፌቨን ይገደል በአደባባይ ይሰቀል 😭😭😭😭

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 Před 20 dny +1

    ፈትህ ለሄቨን አይ ህያምስት አመት አስረው የሚቀልቡበት ምክንያት የለም ይፈታ እሱን በቁሙ አሰቃይቶ ባደባባይ ይሰቀልልን የምትሉ like😢😢😢 ፈትህ ለህፃናቶች ፈትህ ለሴቶች።

  • @jareda.6279
    @jareda.6279 Před 23 dny +1

    Bravo ebs!!
    Thanks for being a voice
    BETTER LATE TGAN NEVER

  • @FrdosMohamed-s4y
    @FrdosMohamed-s4y Před 23 dny +6

    ይገደል በአደባባይ መቀመጫ ይሆናል

  • @Almer-m9m
    @Almer-m9m Před 23 dny +3

    በደበበይ,ይገደል😭😭

  • @guighi-ft8co
    @guighi-ft8co Před 19 dny

    ደሞ ስታሳሳ የኔማር ምንብየ ልፃፊቃል አጣሁ እናትሽን አላህ ሶብሩን ይስጣት የልጅ ሀዘን ከባድነዉ

  • @user-gq8jg2mr1j
    @user-gq8jg2mr1j Před 23 dny +2

    ይሰቀልልን ፊቴህህህህ

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Před 22 dny +1

    ልባችን ተሠብሮል 😢😢 ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢😢 እዉነት መግደል አለበት😭😭

  • @aloaloaloo3497
    @aloaloaloo3497 Před 23 dny +4

    ይገደል በአደባባይ 🙏

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 Před 23 dny +2

    እባካችሁ ይኸ የመጨረሻ መሆን አለበት ይገደል በአደባባይ 💔💦💦💦💦💦

  • @user-pe4ci7he4r
    @user-pe4ci7he4r Před 23 dny +7

    ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢😢

  • @almaze214
    @almaze214 Před 23 dny +1

    እናመሰግናለን እንዳ ከህዝብ ጎን ስትሆኑ ነው የማአምርባቹ

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Před 22 dny +1

    ይገደል ይገደል 😢😢😢😢😢😢😢ጮሀታችን ይቀጥላል😢😢

  • @tube6676
    @tube6676 Před 23 dny +2

    ፍትህ ለፌቨን
    ወላሂ ልጅቷ መቀጠፏ እሳት ሆነብኝ
    ለእናቷ ልቤ ተሰበረ በአደባባይ ተሰቅሎ ይገደልልን

  • @sadasayed8547
    @sadasayed8547 Před 22 dny +1

    ይገደል በአደባባይ አለያ በየለቱ እዲህ አምፅ እና ጨካኝ ፍፃሚወች ይቀጥላሉ ይገደል ይገደል በአደባባይይይይ

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር

    ይገድል 😢😢ነገም ይደገማል 😢😢😢ካል ተገደለ😢😢ይቀጥላል😢😢😢😢ይገደል😢😢😢😢😢😢

  • @MakonnenAssefa
    @MakonnenAssefa Před 23 dny +2

    Masekel Alebat, perde,,,,,,

  • @user-bk9zq2wq3k
    @user-bk9zq2wq3k Před 18 dny

    ይሰቀልልን ብለናል 👐👐

  • @AlmazAbraraw
    @AlmazAbraraw Před 23 dny +2

    ፍትህ ለብላቴናዋ !
    ፍትህ ለህፃን ሄቨን!
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ💔😭😭😭
    ወጀለኛው በአደባባይ ይሰቀል
    ደፋሪው በአደባባይ ይሰቀል

  • @Almer-m9m
    @Almer-m9m Před 23 dny +2

    💔💔😭😭አረመኔ,መገደል,አለበት,

  • @mobilemobile7500
    @mobilemobile7500 Před 23 dny +2

    በርቱልን ስንተጋገስ እናሸንፋለን

  • @Chdf-f2g
    @Chdf-f2g Před 22 dny

    ዮሃ ዮሀ ሚድያ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤ሚስጥ አወጣህ❤❤❤

  • @user-zq6js9tl9i
    @user-zq6js9tl9i Před 23 dny +3

    ያሞት ፍርድ ማሆን አላባት ፍትህ ላ ሂፃን

  • @sofiyadetamoadmesofiyadeta7305

    የሞት ፍርድ ይፈራድበት ይገዳል ወለሂ የማል ወንድ ልጅ እንድጣለ ነው የረገኛ የአላህ ለተበደዮች ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zahraahmed4094
    @zahraahmed4094 Před 23 dny +1

    ይገደል ድምፃችን ነዉ ይሄ አረመኔ😢😢😢😢

  • @user-sj3xk2km2r
    @user-sj3xk2km2r Před 23 dny +3

    ይገደል 😢😢ፍትህ

  • @hellaaddis8797
    @hellaaddis8797 Před 23 dny +4

    አዉ ልክ ነዉ አስተማሪና የማያዳግም ፍርድ ያስፈልጋል ደሞ ሰሞኑ እራሱ ብዙ ህፃናት ተደፍረዋል ለመድፈርም በዝግጅት ላይ ያሉ ወንጀለኞችንም በየ ኮመንቱ እያየን ነዉ

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 Před 22 dny +1

    Justice for Heaven and all Ethiopian children

  • @user-ov3nv6it8c
    @user-ov3nv6it8c Před 23 dny +3

    ይገደል😢😢

  • @user-dc7sn9hp1l
    @user-dc7sn9hp1l Před 23 dny +2

    ፍትህ ይገደል እደገደላት

  • @user-wl3hg8tr9x
    @user-wl3hg8tr9x Před 22 dny +1

    መገደል አለበት።

  • @user-jl3jn7qi4r
    @user-jl3jn7qi4r Před 18 dny

    ይገደል ባደባባይ የሌላም ትምርት ይሆናል የገደለ ቢገደል ግድያ እንዲ አይበዛም ነበር
    ቤተሰቢቻ አላህ ይሰብራቸው

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 Před 18 dny

    የህፃን ፌቨንደፋሪ አረሜኔ ነዉ ከእስር ወቶ እናተየሁን ለመግደል የዛተ ነዉ እናትየዉ አላሰራ አላስቀምጥ ብለዉ ነዉ ወደ ሚድያ የወጣችዉ ሰለዚህ በሞት ፍድ ካልሆነ ነገ እስር አምልጦ ይወጣል ሰዉ ይጨርሳል ይታሰብበት😭😭😭😭

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 Před 22 dny

    May the lord give consolation for the families of Heaven!!

  • @bizenlesh446
    @bizenlesh446 Před 23 dny +2

    በአደባባይ መስቀል አለበት ፍትህህህህህ ለሄቬን 💔

  • @user-wu3vg4lu9b
    @user-wu3vg4lu9b Před 23 dny

    ይህ ሁሉ እድዘገብ ያረገዉ የኛ ጩህት ነዉ አሁንም ይገደል እያልን መጮህ አብበን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @dhdjhdjjdjjdud5820
    @dhdjhdjjdjjdud5820 Před 19 dny

    ተሰቃየን እኛ በምንሰማው ይሁን በምናየው በናታቹ እንደዚ ኣይነት ድርጊት እሚሰሩ የሞት ፍርድ እንፈልጋለን እኛ ወሬ ብቻ ሰለቸን ኣሁንስ እፍፍፍ😢

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 Před 23 dny +2

    ይገደል

  • @LUBABAAHMED-kd1uf
    @LUBABAAHMED-kd1uf Před 18 dny

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ህፃን ሄቨን ይሰቀል ይገደል የምትሉ

  • @KidSis-tq7mj
    @KidSis-tq7mj Před 19 dny

    አንድ ላይ በትብብር እንገድለዋለን ምንም ማስተባበያ አያስፈልግም እኛ በስቃይ እንዲገደል ወስነናል አሁን ራሱ ንፁህ አየር መተንፈስ አይገባውም ወደ ገሀነም እንልከዋለን

  • @user-bd6zl9kn5x
    @user-bd6zl9kn5x Před 23 dny +1

    ፍትህ ፍትህ ለዝች ሚስኪን ደም

  • @Hawa-fu3rk
    @Hawa-fu3rk Před 23 dny +2

    ይገደል ነገም ሌላዋን ይገላል ኧረ ፍትህህህህህህ ኧረ ፍትህ ምንድነዉ እምጠብቁት

  • @Somayube
    @Somayube Před 22 dny

    ፍትህ ለፌቨን ፍትሕ ለሕፃናት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭💔

  • @ayaayalkbet5429
    @ayaayalkbet5429 Před 23 dny +2

    Justice For Heaven😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ot8sf5vf4b
    @user-ot8sf5vf4b Před 20 dny

    ይገደል የለሎሸ መማርያ ይሁን 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

  • @aynlemw
    @aynlemw Před 23 dny +3

    በሞት ይቀጣልን ሶስትወንጀልነው ያደረሰባት በዚች እንብጥላይ

  • @umuabuketube3002
    @umuabuketube3002 Před 23 dny +1

    ይገደል የሰው አውሬ

  • @user-cu2jw7pl5g
    @user-cu2jw7pl5g Před 18 dny +1

    ይገዳል ፍትህ 😢😢

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j Před 23 dny +1

    ሀሥቡነሏህ ወኒእመል ወኪል

  • @user-qw4vn1uq4k
    @user-qw4vn1uq4k Před 22 dny +1

    ፍትህ 😭😭😭😭😭