የጨጓራ መዳኒት ለሚወስዱ ሰዎች | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 03. 2024

Komentáře • 267

  • @ubbubyvububybybyb9754
    @ubbubyvububybybyb9754 Před 3 měsíci +4

    እንዃን በሰላም መጣህ ኣረ የጥርስ መቦርቦር😢😢😢 መዳሃኒት

  • @aminat4274
    @aminat4274 Před 3 měsíci +12

    እኔ ይሄው እየተሰቃየሁ ነው በጣም ያስገሳኛል አልፎ አልፎ ያቅረኛል ምንም ብመገብ አይስማማኝም በዛላይ በጣም ይመታል ትካሻየንም ያመኛል ዱአ አዲርጉልኝ

    • @Abisnya104
      @Abisnya104 Před 3 měsíci +1

      ሺንትሸ ሸታ አለው እህቴ እኔ ቅመም ያለው ወይም ዘይት ያለው ምግብ ሰመገብ በጣም ያመኛል ፍቴም ያብጣል😢

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před 3 měsíci +2

      አላህ ያሺራችሁ

    • @user-ue7rj5dr4j
      @user-ue7rj5dr4j Před 3 měsíci

      ጉበትሽን ታይ

    • @Abisnya104
      @Abisnya104 Před 3 měsíci

      @@user-ue7rj5dr4j ጉበት እንደዝህ ነው የምያደርገው ማለት ነው ? መንሰኤውሰ ምንድነው እኔ ከዋሃ ውጭ ምንም ነገር አልጠጣም

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq Před 3 měsíci

      በባዶ ሆድሽ ተልባ አፍልተሽ ሲበርድ ጠጭ ነጭ እሩዝ በሰላጣ ተመገቢ እህቴ እኔ እሱን ነው እምጠቀመው ተመስገን ነው ሳሰለች ተልባውን ተጠቀሚ ምስር የምስር ክክ ቀዝቃዛ ነገር ፍልፍል አስዋጥ ብርቱካን አሲር ሆምጣጣ ነገር እነዚህን አትጠቀሚ ቢያንስ 8 ሰዓት እንቅልፍ ተኝ እህቴ

  • @serkisaray3070
    @serkisaray3070 Před 2 měsíci +1

    ደኩተረ ብሎዝም ነክ እኮ ቃል የለኝም ስላንተ ኑረልን 🥰🥰

  • @user-tg7hj6ns8c
    @user-tg7hj6ns8c Před 3 měsíci +1

    እድሜና..ጤና.ይስጥህ..ዶክተርየ..እንደ.መልክህ.ፀባይህ.ወርቅ

  • @teg22345
    @teg22345 Před 3 měsíci

    Thank you DR.

  • @Getahunmekonin-xk1vw
    @Getahunmekonin-xk1vw Před 2 měsíci

    Enmesegenalen Dr egziabeher edeme ena tena yestek

  • @mahletzetewahdo9369
    @mahletzetewahdo9369 Před měsícem

    Thank you! Dr.

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed Před 3 měsíci

    Enamesegnalen Dr

  • @Anywayok
    @Anywayok Před 3 měsíci

    Thank you

  • @saidehali8223
    @saidehali8223 Před 3 měsíci +1

    ዶክተር ሰይፈ እናመሰግናለን

  • @SaraUsnzsa
    @SaraUsnzsa Před 3 měsíci

    Thanks Dr please do video for Haptic A,B ,c full information let us know important for all of us!

  • @bintahmed
    @bintahmed Před 3 měsíci

    የኛመልካም አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ምስሎችህን አላህ ያብዛልን ያረብ

  • @MahletMahlet-hk6bl
    @MahletMahlet-hk6bl Před 3 měsíci +2

    እንኳን ደና መጣህ ዶክተር ሰይፈ🙏❤🙏🙏 የመዳም ቅመሞች ሼር ስብስክራይብ አድርጉ ብዙ ሰወች በሽታቸውን ይወቁ ።።።። ይህ ድንቅ እውቀት ለሁሉም 🤔🤔🤔🤔👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ ለአገራችን 🙏🙏🙏

  • @yalem2598
    @yalem2598 Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን ዶክተር ክበርልን ❤️

  • @user-ph1yj1ct6o
    @user-ph1yj1ct6o Před měsícem

    ተባረክ❤❤

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h Před 3 měsíci

    ሰላምክ ይብዛ ዶ/ር❤

  • @hayatyarsulwdaji7600
    @hayatyarsulwdaji7600 Před 3 měsíci

    ምርጥ የዘመኑ ጀግና ዶክተር

  • @hayatail6337
    @hayatail6337 Před 2 měsíci

    አላህ ይጠብቅህ ዶክተር አተ ትለያለህ❤

  • @user-le4zy3wp9g
    @user-le4zy3wp9g Před 3 měsíci +2

    ከልጅነቴ ጀምሮ ሆዴን ማቃጠል እና የሆድ ህመም አለብኝ እራሴንም በተደጋጋሚ ያመኛል ረራሰሴነንመም የመሚለቀኘኝ ሲያስታዉከኝ ነዉ ሌላዉ ስመረመር ባክቴርያ ይላሉ መዳኒት ስወስድ ባክቴርያዉ አይጠፋም

  • @martaabera-tj7dy
    @martaabera-tj7dy Před 8 dny

    "Thank you, Dr. Seife! I truly appreciate your invaluable information and advice. You're the best!"

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj Před 3 měsíci

    እናመሰገናለን ዶኮተር

  • @Tebelay-fu4fv
    @Tebelay-fu4fv Před 21 dnem +1

    ሰለም ዶክተር እነደምን አሉ
    ተበላይ እባላለሁ ምግብ ስመገብ ሆዴን ይነፋኛል ይቆርጠኛል ያሰገሳኛል የተመገብኩትን ምግብ ዳጀስት(አየፈጭልኝም) ዶክተር እባክህን ከአግዚአብሔር በታች አርዳኝ

  • @meronkebede8751
    @meronkebede8751 Před měsícem

    ዶክተር እናቴ በጣም ያማታል ከእምብርቷ በላይ ኃይለኛ ቁርጠት ይሰማታል መርፌም ትወስዳለች ግን ለትንሽ ጊዜ ይተዋትና ይመለሳል.
    ደም እና ሰገራ ሰታ ምንም አልተገኘባትም

  • @MahamedAwel-n8o
    @MahamedAwel-n8o Před 2 dny

    Dr mech lanagrh

  • @tofee605
    @tofee605 Před 3 měsíci +2

    ሰላም ዶክታር አማን ነዉ አራ በአላሀ እናቴ እየተሰቃዬች ነዉ መላ በልልኝ ዬት ነዉ ስራ ምትሰራዉ የላሀበትን ትመጣላች ሙሉ ምርመራ አድርግላት እስክ ተበበራኝ በፈጣራ 🤲🤲

  • @Foziya364
    @Foziya364 Před 3 měsíci

    SiderAL FORTE INT Ani medanti layii mebiryaa isiti Dr

  • @rahimahussan9023
    @rahimahussan9023 Před 3 měsíci +1

    ዶክትር እኔ ሁልግዜ እክታተለልሁ ትምርትህን በጣም ዴስ ይልስል ሳትሰስት ሙያህን ማካፍልክ እኔ ጥያቄ አለኝ ጉፍን ምንም አይለየኝም 1ቀን ውየ አንድቀን ያመኛል ግን አይቆይብኝም ሲይዘኝም በጣም ፍጥንጥን ነው የሚያድርገኝ ዴህነብሆን 4 ወም 3ክዚህ በተለየ ሁሌም ጉፍን የተልየኮ የለውም ይስነጥሸኛል ፍሳሽ ይወርዳል አሁን ስሰማ በማርኛ አላቅም በአርበኛ ሀሰያነው ይላሉ ግን ሆስቢታል አልሄድኩም እስካሁን የሄው ሁለት አመቴ እስኪ አብራራልኝ ምንድን ልበለዉ

  • @user-gd3rw1qe8b
    @user-gd3rw1qe8b Před 3 měsíci

    ዶክተር ላተ አለመኮመት ንፍግና ነው እድሜክን ያርዝመው ያለህ ትህትና ለሰው ያለህ እዝነት ወደር የለውም እድሜህን ሁሉ በመልካም ነገር የምታሳልፍ ያድርፍህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምክ

  • @efnanabdulkidir1142
    @efnanabdulkidir1142 Před 3 měsíci +1

    Dr alrgic saynes as aschgerng menm madan alchalkum

  • @AsyaAhmed-sx8ho
    @AsyaAhmed-sx8ho Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @misragabi8544
    @misragabi8544 Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @YenabetTube
    @YenabetTube Před 3 měsíci

    Bemejemrya amsginalew sile morning siralen peleas

  • @rsrs8270
    @rsrs8270 Před 3 měsíci

    👍👍👍👍

  • @MixuTasfaye
    @MixuTasfaye Před 2 měsíci

    docketeri be mariyami atiefenyi melisilenyi
    ye ergizena mekelekeya merife ye 2ameti asiqebire neberi gin alisewexawumi areba ageri nenyi ahun 6ameti hononyale chigeri yemexali weyi ❤🙏

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara Před 3 měsíci +1

    ❤ ዶክተርዬ እናመሰግናለን
    እኔ የሚሰማኝ ሆዴን መንፋ ደረቴን ማቃጠል እና ማቃር ነው በብዛት የሚሰመኝ
    ሀገር እያለሁ ሽሮፕ ይታዘዝልኝ ነበር አሁን ግን ልሞት ነዉ ምግብም መጠቀም አልቻልኩ

  • @idrisahmad6297
    @idrisahmad6297 Před 10 dny

    የኔጨኃራ አያቃጥለኚም ማንኛዉንም ምግብ ስበላ እልቤላይ ቁጭይላል ወደ ጉሮሮየ ይመለሳል በጣም ያስጨንቀኛል ልቤ ይመታል እንቅልፍ አያስወስደኚም ልቤ ይቆስላል አንዳንድጊዜ ዉጋትይይዘኛል ተሰቃየሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MedinaTube-no5ko
    @MedinaTube-no5ko Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @seadanur4629
    @seadanur4629 Před 3 měsíci

    Dr bemejemeria alah yistln.. Yene tyake cheguwarayen yamegnal kenbrete belay deretelay bzu gize snekaw yamegnal ena degmo begra bekul new smetoch yalut stegnam mchit aysetegnm andande ketute betach chemddo yzegnal jerbayenm endezaw gn grs yegebagn begra begul new smetu ena ychohal hulem

  • @astergashaw3046
    @astergashaw3046 Před 3 měsíci

    🙏🥰

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን ዶ/ር እኔሰ የማደርገው ጨንቆኛል ኢንደሰኮፕ ሁሉ አድርጌ አለሁ ለ 6 ወርም ክኒን ወሰጃለሁ ግን ቆይቶ እንደገና ይነሳል
    የሀሞት ጠጠርም ነው ተብየ ተቆርጦ አውጠውታል ከ 5 አመት በፊት ደጋሜ ደግሞ ዘንድሮ ያቃጥለኛል የበለሁት ምግብ ከውሃ ውጭ አይሰማማኝም ተሰቃየሁ

  • @fetyemaryamlj
    @fetyemaryamlj Před 3 měsíci

    ስለ አንጀት እጥፋት አብራራልን ዶክተር 🤲🤲🤲

  • @HiwotlemaLema
    @HiwotlemaLema Před 3 měsíci

    Inee baxem alfo alfo yasmalasanyal

  • @sinitandebrhan3684
    @sinitandebrhan3684 Před 3 měsíci

    Selam doctor
    Sle Kojic yefit soap Mndnew tqmu ena gudatu
    Pls Mels doctore

  • @user-sw3dn6ru9u
    @user-sw3dn6ru9u Před 3 měsíci

    ተባረክ

  • @user-me4fu9ge6b
    @user-me4fu9ge6b Před 3 měsíci +1

    ሠላም ዶክተር እድሜህን ያርዝምልን ጥያቄ ነበረኝ ምንድነው አሱም አሁን በየማህበራዊ ሚድያው የስንፈተ ወሲብ ፍቱን መዳኒት አለን እያሉ ዶክተር እከሌ የሚል በዝቶብናል እና ዶክተርዬ እንቅጩን ብታስረዳን

  • @Bamni946
    @Bamni946 Před 3 měsíci

    Centrum with lutein gudat alew basint idme Kilil wist lalut nw mimakare??????

  • @FreweyniBeyene
    @FreweyniBeyene Před 3 měsíci

    Merejahn betam wedjewalew betam anamesegnalen degtere ane betam be chogora betam techegralew andewum kalaschegerkuh andand tyake lteykh felge neber

    • @FreweyniBeyene
      @FreweyniBeyene Před 3 měsíci

      Malete ane Saudi Arabia negn yalehun anam ande lbe wetche metakem alchlm betam techegralew jerbaye yakatlehna ye hmbrtey belay yakatlegnal mkbi belche mchot yelewum yamegnal betam techegralew andawm ayteh mels btsetegn des ylegnal tebaberegn

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን እኔ አዳዴ ያልተስማማኝ ምግብ ስበላ ብቻ ነው ሚያመኝ ቃር ነው እና ግማሽ ብርጭቆ ወተት ስጠጣ ይተወኛል
    አልሃምዱሊላህ

  • @efnanabdulkidir1142
    @efnanabdulkidir1142 Před 3 měsíci +1

    Sinus alrgic pls Dr 🤧 😪

  • @MLin-dh2fc
    @MLin-dh2fc Před 2 měsíci

    😢😢😢😢😢አይይ

  • @KalidWondu
    @KalidWondu Před 3 měsíci

    ስልክህን ከየት ላግኛው

  • @user-dx8mb8lg5l
    @user-dx8mb8lg5l Před 19 dny

    ደክተር በቅድሚያ ምስጋና ምስጋና ይገባሀል እኔ በጣም አሰቃየኝ ቁጭብየ አዱራለሁ ለሊትለሊት ይብሳል ያቃጥለኛን ዉጋት አለዉ ያስመልሰኛል ያስገሳኛል ጀርባየንሁሉ ያቃጥለኛል ሆደን ይነፋኛል ደክተር በናትህ አማክረኝ

  • @umiahmed5469
    @umiahmed5469 Před 18 dny

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበረኝ የጭዳራ መድኃኒት በባዶ ሆድ ነው የሚዋጣ

  • @asia2177
    @asia2177 Před 3 měsíci +2

    ዶክተርየ በምታምነው አምላክ ሀገሬ መግባት አስጠላኝ በማዳት የተነሳ

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb Před 3 měsíci

      ጥቅል ጎመን ያጠፋል

  • @user-dq1hv7zt4s
    @user-dq1hv7zt4s Před 3 měsíci

    D.r enate ejig eyetesekayech nw.sewinetwa sayiker menemene beyegezew mitiwesdew yechegwara medanet eyekebedat techegiralech.ene kager wiche negin lefaseka memelese ayikerm hakemiye bemebete anitegar endametat tebaberegin ???

  • @HawaEndris-up3fm
    @HawaEndris-up3fm Před 3 měsíci +1

    እኔ ዘይት የበዛበት ምግብ ስበላ ያመኛል ምግቡም አይፈጭም መግብ ሲቀርብ ይዘጋኛል እረ ብዙ ስቃይ አለኝ

  • @salamzeleke7097
    @salamzeleke7097 Před 3 měsíci

    Ibakin, wobh Aschgarn

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 Před 3 měsíci

    ዶክተር በጣም አመሰግንሃለሁ

  • @mesimesi9422
    @mesimesi9422 Před 2 měsíci

    ደኩተር ትምህርት በጣም ደስ የሚልነው ቀጥልበት እውቀትህ ፈጣሪ ይጨምርልህ እና ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ በኢሞ ፅፌልህ ኣልመለስኩም እኔ በፈለኩት ስኣት ኣንተን ማማከር ኣልችልም ያለሁት ኣረብ ኣገር ነው በስልክህ ሁሌቴ ደውየ ነበር ኣላነሳህም እና በተመቸህ ሰኣት እንድትመልስልኝ ተስፋ ኣደርጋሎሁ

  • @alicell5258
    @alicell5258 Před 3 měsíci

    👍👍❤❤

  • @tenaabera1592
    @tenaabera1592 Před 3 měsíci

    ዶክተርዬ በእግዚአብሔር እግሬን በጣም አሞኛል መላ በለኝ please

  • @mekdsseife4812
    @mekdsseife4812 Před 3 měsíci +2

    የጨጓራ ባክቴሪያ መድሀኒት ምንድነው ዶክተር ከቻልክ መልስ በትሰጠን

  • @alemituyemichaellij1007
    @alemituyemichaellij1007 Před 3 měsíci

    ዶክተርየ እኔ ምስር፣ በርበሬ የብዛበት እና በዝይት የተጠበሱ ምግቦች ስበላ ወዲያኑ ይነሳብኛል እና ሃሳብ ካለክ

  • @user-ts4jb1xm4k
    @user-ts4jb1xm4k Před 3 měsíci

    Yeprotin gudat mindin naw yetignaw naw yemaygodaw 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @najatbeitendris6398
    @najatbeitendris6398 Před 3 měsíci

    ሰውነት እና ጀርባን ለሚያቃጥ ጨጎራ መፍትሄውና መድሀኒት ምንድን ነው

  • @user-nz9so4dh6c
    @user-nz9so4dh6c Před 3 měsíci

    ዶክተር በማርያም አትለፈኝ 😢እኔ ለረጅም አመት ሁለቱም ጎኔ በጣም ያመኝ ነበር እና ከአመት በፊት ሀኪም ቤት ሄጄ በ X Rey ምርመራ አድርጌ ምንም የለሽም አሉኝ ከዛ ሌላ ቀን የደም ሽንት እና የ ultrasound ምርመራ ሳደርግ የኩላሊት ጠጠር አሉኝና መዳኒት ሰጡኝ ዉሀ ጠጪ አሉኝ ግን ህመሙ እስካሁን አልጠፋሞ እየባሰ ሄደ እንጂ ከሁለት ቀን በፊት ድጋሚ ሀኪም ቤት ሄድኩ የሽንት እና Ultrasound ተመረመርኩ ct scan በሙባለዉም ታየሁ ግን ምንም የለሽም አሉኝ ኩላሊትሽ ደና ነዉ ጠጠርም የለዉም አሉኝ እኔ ግን ያቅለሸልሸኛል ሰዉነቴ ይዝላል ጎኔን በጣም ያመኛል ከጀርባየ ጀምሮ እስወደታች ይወርዳል አንድ ቦታ ብቻ አይደለም ህመሙ አንዳንዴ የማቃጠል ስሜት አንዳንዴ ዉስጡ እጅ ያለ እስከሚመስለኝ የመቆርቆር ስሜት አለዉ ምግብ ስበላ ህመሙ ይብስብኛል እና ዶክተር ምን ሊሆን ይችላል በጭንቀት ልሞት ነዉ በሰዉ ሀገር በልጅነቴ 😢😢😢 የኩላሊት ችግር ወይም ጠጠር ከላይ በጠቀስኳቸዉ ምርመራዎች ሊታወቅ አይችልም ነዉ ወይስ ሌላ ምን አይነት ምርመራን መመርመር አለብኝ የኩላሊቴን ጤንነት ለማወቅ

  • @-rm4pu
    @-rm4pu Před 3 měsíci

    ሰላም ዶክተር ሰይፍ እናመሰግናለን እባከወትን በህክምና ዙሪያ እማመክረወት ነበረኝ ከቻሉ አድራሻ ቢሰጡኝ

    • @bintseid1800
      @bintseid1800 Před měsícem

      ቁጥር አለልሽ ፈልጊው ፕሮፋይሉ ላይ

  • @user-wx5yy8ib4x
    @user-wx5yy8ib4x Před 3 měsíci

    የዶክተር ቤተሰቦች እኔንም አበረታቱኝ

  • @meskihabte7731
    @meskihabte7731 Před 3 měsíci

    Dr. Inemaseginalen❤❤❤❤

  • @feyizadetemod6345
    @feyizadetemod6345 Před 3 měsíci

    ሰላም ሚጊብ ከበላዉ በሀላ አይሰራፊልኝ ዎገቤን የቀጢላኘን ?

  • @user-uv5mb3ek8z
    @user-uv5mb3ek8z Před 3 měsíci

    ዶክተር እናመሰግናለን እኔ የጨጓራ 🦠 አለብኝ መጥፋት ይችላል ወይ ምገብበጥንቃቄነው እምዎስደው እሚያመኝ የተለያየምግብ ስመገብ ዘይት የበዛበት ስመገብ ነው እስኪ ለጨጓራ ባክቴሪያ መድሀኒት ስራልን

  • @EthioTemesgen
    @EthioTemesgen Před 3 měsíci +2

    በጨጋራ ህመም ምክንያት የጉሮሮ ቱቦ ላይ እና የጀርባ ላይ ስሜት ይፈጥራሉ እንዴ

  • @user-zv7vi5kq5j
    @user-zv7vi5kq5j Před 3 měsíci

    ❤በማሪያም እዳታልፎኝ እኔ ያለሁ ኩዌት ነው እመ ሀፀኔ እደቡግጂ እሚ ስል እየ ወጣ አስቸገረኝ ከአመት በፊት ሀኪም ቤት ሄጀ ነበር ምንም አደል ብለው ኪኒኒ ነው የሰጡኝ ግማሹ ፈነዳ ግማሹ ጠፋ ግን አሁንም እደዚው አይ ነት ወጣብኝ 😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏በፀሎት አስቡኝ

    • @najatbeitendris6398
      @najatbeitendris6398 Před 3 měsíci +1

      መልሰሽ ሂጅና ተመርመሪ በተይ እሚፈነዳ ከሆነ ኢንፌክሽን ይፈጥላ ስለዚ የሂድሽበት ደካማ ሀኪም ቤት ከሆነ ሌላ ቦታ የተሻለ ሀኪም ቤት መሄድ አለብሽ እህት መታየቱ ጥሩ ነው

    • @user-zv7vi5kq5j
      @user-zv7vi5kq5j Před 2 měsíci

      እሺ ❤❤❤❤አመሰግናለሁ

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 Před 3 měsíci

    ዶክተር የቆዳ ሀኪም ጋር ሄጄ tranexaheal 500ml ለሁት ወር እንድውጥ አዞልኝ ጀምሬዋለው እና ይህ መዳኒት ለማድያት ምን ያህል እሙን ነው? ስለ tranexaheal የሆነ ነገር ቀለኝ።🙏

  • @adh61
    @adh61 Před 3 měsíci

    ዶክተርዬ አላህ እድሜህንም እውቀትህንም በረካ ያድርግልህ ኑርልን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Před 3 měsíci

      አመሰግናለሁ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa Před 3 měsíci

      ዶክተር በአላህ መልስልኝ እናቴ የኪላሊት ጠጠር አለብሽ ብለዋት መዳኒት እየወሰደች ነው እስኪ ንገረኝ ማለቴ መዳኒቱን ምን አይነት ነው እና ያለሁት እውጭ ሀገር ነው አሳውቀኝ እሽ አመሰግናለሁ ።።​@@Dr.SeifeWorku

    • @user-te8jf6tz4s
      @user-te8jf6tz4s Před 3 měsíci

      Doctor ene dame now emystfenge mn laderge hakime sahide mnme alelungme dame now yatmermerkute😢😢

  • @KedirAbedela-rk7ry
    @KedirAbedela-rk7ry Před měsícem

    የጨጋራ መዳኒት ከምግብ በፊት መውሰዱ ጥቅሙ ምድነው

  • @TiaWati-qv9ky
    @TiaWati-qv9ky Před měsícem

    Dofiteri chogara siyamane eresemi cimirina miyamane😢

  • @SaraSelim-j7q
    @SaraSelim-j7q Před 20 dny

    Ibs or low. Fad map diet mendnew

  • @user-ro1fp4tw2x
    @user-ro1fp4tw2x Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን ዶክተር ግን ሕክምና የሚሠጡን መድኃኒት ምንም አይነት ለዉጥ የለዉም ጠቃጥየ ልሞት ነዉ😢😢😢

  • @Amina-fs8nn
    @Amina-fs8nn Před 3 měsíci

    ዶክተር በአላህ ስልክ ቁጥርህን ልቀቅልን

  • @lidyaberha3112
    @lidyaberha3112 Před 3 měsíci

    ሰላም ዶክተር እኔ ምግብ ስበላ ክጉሮሮዬላይ ነው የሚቆመው ካላስታወኩ ወይም ካላስተወኩ ወይም የሚያስገሳ ፈሳሽ ካልወሰድኩ በጉሮሮዬ ላይ ነው ሚቆየው ምን ትመክረኛለህ

  • @asleyafanga3087
    @asleyafanga3087 Před 3 měsíci

    ዶክተር እማስጊነለዉ የጮገረ ተማሚ ነበሩከኝ የምሰጠዉ ትሚርት ሰል ሚከተተል አሁን በጠም ለዉጥ አገኜችለዉ አለሀምዲሊለይ ግን ማደኒቱን የጀማረኝ ቀን ቢቸ ነዉ ሚወዝደዉ

  • @idrisahmad6297
    @idrisahmad6297 Před 10 dny

    እኔ የትንፍሽም የሁሉም ምርምራ አድርጌነ ለ6ወር ያህል ተወኚ አሁን መልሶ መጣ ብዙ ከስሬ 😢😢

  • @hayatihayati9170
    @hayatihayati9170 Před měsícem

    አተንአዳምጥሀለሁ

  • @yechalaletube6154
    @yechalaletube6154 Před 3 měsíci

    😢😢😢የተሰቃየሁበት በሽታ ብበላም ባልበላም

  • @user-bf9mj2ti3n
    @user-bf9mj2ti3n Před měsícem

    ወገቢን ያቃጠለኛል

  • @asia2177
    @asia2177 Před 3 měsíci

    ዶክተር ለማደት እባክህን ተባበረኝ በዋሳብ ሀይ ብየህ ነበር

  • @user-dg3ih5dy2g
    @user-dg3ih5dy2g Před 3 měsíci +1

    ዶክተር በአላህ አትለፈኝ የትለትል መድሀኒት ምንድነው የሚበለው የሰው አገር ነኝ ሆዴ እየተነፈ ተቸገርኩ

  • @madinachanel6313
    @madinachanel6313 Před 3 měsíci

    ዱክተርየ አጎቴ በሳባ ምች እየተሰቃየ ነው እደትነው አተን ማገኝት የምችለው

  • @user-ot2or2dm8e
    @user-ot2or2dm8e Před 2 měsíci

    ድክ፣እኒ 4 ውርሁነንኝሀምቤትህዥጭጎራንውቁስልትአሉመድሀትስንኝግንምንመፍትሄይለም፡

  • @user-br5vn1pv8b
    @user-br5vn1pv8b Před 3 měsíci

    መልሰልኝ😢😢😢😢

  • @user-vx4hs4zg2z
    @user-vx4hs4zg2z Před 10 dny

    ሰላምዶክተር የጨጓራበሽታ ጭቀትጭንቀትይላል ያዞራል እንዴ አፌእንለሎሚ ይሆመጥጠኛል እስኪንገርኝ ዶክተርየ

  • @rgfg336
    @rgfg336 Před 3 měsíci

    ዶክተር የወር አበባ የምቆየው ምክንያት ምንድነው እባክህ መልስልኝ😢😢😢

  • @fetasport4640
    @fetasport4640 Před 3 měsíci

    ዶክተር ብዙ ጊዜ በቀኝ ኩላሊቴ አካባቢ የመዉጋት ስሜት ይሰማኛል እንዲሁም ማቅለሽለሽ እና በርበሬ ያለበት ወጥና ድንች ስበላ በጣም ያመኛል!ምን ባደርግ ይሻለኛል?

  • @emebetmekonen2527
    @emebetmekonen2527 Před 3 měsíci

    እናቴ በጣም እየተሰቃየች ነው

  • @zeynbezeynbe
    @zeynbezeynbe Před měsícem

    የቲንክሮትህመምምንነዉመልክቱአብሪራ

  • @user-fg1zm9ex4l
    @user-fg1zm9ex4l Před 3 měsíci

    ሰላም ዶክተር
    የዉልክ ምግብ ከተመገብኩ በኋላ ውሀም ልጠጣ ጎንበስ ካልኩ ወድያው ማመለስ ሳይሆን እንደ ህጻናት ልጅ ቅርሻት ልበለው ባፌ ይሞላል በልቼም ጋድም ካልኩም እብዛኛው ግዜ እንደዛ ያደርገኛል ምንድን ነው?

  • @umueimran
    @umueimran Před 3 měsíci

    ወድህጨጓራ ወድህ የወስፋት ትልሊገለኝነው
    እባጋችሁ የወስፍት ትል መድሀኒትእምታቁ ተባበሩኝ😢😢😢😢😢

  • @user-vz6sq4wf8i
    @user-vz6sq4wf8i Před 3 měsíci

    አድራሻህ የት ነዉ

  • @user-wq7lr1ok6d
    @user-wq7lr1ok6d Před 3 měsíci

    እኔ ከእቅልፊ ብቻ ነው የሚያነሰኝ ሌላ ሰሜት አይሰማኝም ብቻ ጥዋት ነው የሚያቀጥለኝ ሲቀሰቀሰ ይለቀኛል እሰኪ መላ በሉኝ