በቤት ውስጥ ለመከላከል የሚረዱ መንገዶች | ተደጋጋሚ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን | Dr. Seife

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 878

  • @user-ne2rs7xt9r
    @user-ne2rs7xt9r Před 2 měsíci +7

    ማነው ይሄንን ዶክተር እንደኔ የሚወደው ክበርልልን ❤️❤️❤️❤️

  • @user-ez9jv4jj7v
    @user-ez9jv4jj7v Před 2 lety +271

    ዶክተርዬ እኛ በአረብ ቤት የምንኖር ሰወች የኩላሊት እና የሽንት ቱቦ እንፌክሽን ብዙ ጊዜ ያጠቃናል😢😢

    • @abcdefghijklmno5701
      @abcdefghijklmno5701 Před 2 lety +14

      በጣም እግዚአብሔር በምረቱ ይርዳን እጂ ቲዬያ

    • @tsigekenaw7881
      @tsigekenaw7881 Před 2 lety +3

      ዶክተር እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @Mufii28
      @Mufii28 Před 2 lety +4

      Ere ene tolo tolo shintebet merot hone mindewu gin shinte tolo tolo new mimetwu uffff

    • @almahi37
      @almahi37 Před rokem

      ለምን

    • @user-ez9jv4jj7v
      @user-ez9jv4jj7v Před rokem +20

      @@almahi37 24ስዓት ቆመን ነዉ የምንዉል በዛ ላይ ሽንት ሲመጣ ቶሎ ወደ መጸዳጃ ቤት የመሄድ እድሉ የለንም 😥

  • @user-rt7et5hw8w
    @user-rt7et5hw8w Před 2 lety +14

    እዳተ አይነት ምርጥ ሀኪም ሰላላት ሀገሬ ታድላለች እግዚያበሔር እዳተአይነቱን ያበዛላት ተበረክልን 👏💝👏

  • @user-gx7ly4ig6x
    @user-gx7ly4ig6x Před rokem +59

    እኔ 3አመቴ ማህጸኔን ከታመምኩ በጸሎታችሁ አስብኝ😥😥

  • @user-qz4mo3rv2w
    @user-qz4mo3rv2w Před 2 lety +40

    ወንድሜ ስታወራ ትንሽ ፈጠን ስለምትል ለመረዳት ትንሽ ያስቸግረናል
    ትንሽ ብትቀንስ ደስ ባለን
    ስለ ትምህርትህ በጣም ኣናመሰግናለን 👐👏

  • @sihemsihem8497
    @sihemsihem8497 Před 2 lety +30

    እናመሰግናለን ዶክተር አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ የዛሬው የተለየ ትምህርት ነው

    • @selima4387
      @selima4387 Před 11 měsíci

      ደክተርበወርአበባሥትበተደጋጋሚለ3ጊዜያሥልሠኛልኘሊሥዶክተርመልሥልኝ

  • @zuzu2641
    @zuzu2641 Před rokem +6

    እናመሠግናለን ዶክተር እኛ የመዳም ሰራተኞች በብዛት ይህ በሸታ ያጠቃናል አሏህ የታመመውን ሁሉ ያሽረው እኔ መቸም ሲያመኝ ያሰክረኛል ዱአ አድርጉልኝ አሁንም አሞኛል😭

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před rokem +9

    ጌዜህ ቆጥበህ ስለምትሰጠን ትምህርት ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @zaidosman3856
    @zaidosman3856 Před 2 lety +57

    ሰላም ዶክተር ኤርትረኣዊት ነኒ አማርኛ ብዙ አደለሁም ልትረዳን አፈልጋለሁ ሱካር ብዙ ግዜ መተው ሞኩረኣለሑ ነገርግን ሳቆም በጣም ራስምታት ሕመም ይሰማኛል መፍትሔ ይፈልግለሁ ስለምታቅርቦው ሁሉ አመሰግናለሁ ቀትለው

    • @user-xf9tu1qk6w
      @user-xf9tu1qk6w Před 2 lety +5

      ስልኪ ደዉለሉ ሞ ፀገምካ ንገሮ ፅቡቕ መልሲ ክበካ እዩ ዝትገብሮ ነገር ዉን ምኽሪ ይህበካ እዩ፡ስልኪ ቁፅሩ አብ ቲክቶክ ፕሮፍይሉ ስለዘሎ ክትረኽቦ ትኽእል !!

    • @Sarasara-qf5tz
      @Sarasara-qf5tz Před 2 lety +3

      ማይ ብብዙህ ስተይ we love you Ertrian and respect 🇪🇷🇪🇹❤️

    • @zinethussein7354
      @zinethussein7354 Před 2 lety

      ሠላም ዶክተር እባክ ለፈጣሪህ ስትል እረዳኝ እደትእደማገኝህ አመቻችል ስለፈጣሪህስተል

    • @azebmichael9573
      @azebmichael9573 Před 2 lety

      Eq6

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j Před 2 lety +7

    ዶክተር እ/ር እዉቀትህን ይጨምርልህ በጣም እናመሰግናለን

  • @tsigehayile330
    @tsigehayile330 Před 11 měsíci +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን ቅልጥፍ ባለ ሁኔታ ሰለምታሰረዳን እናመሰግናለን እውቀትህ ይሰፋ ጤናና እድሜ ይሰጥህ ❤❤❤

  • @hi-vs9yg
    @hi-vs9yg Před 2 lety +5

    ዶክተር ሰይፈ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @user-ix8xz1ym7m
    @user-ix8xz1ym7m Před 2 lety +3

    በእውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ይግለፅልህ

  • @yamichetube7201
    @yamichetube7201 Před rokem +9

    የአይን ስር እብጠት መንስኤ ና መፍትሄ ብታስረዳን ከቻልክ አመሰግናለው ጥሩ ሰው ነህ

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 2 lety +18

    እግዚአብሔር ይስጥልን
    የእውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
    ዶ /ክተር እናመስግናለን በርታ

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Před 2 lety +6

    እናመሰግናለን ዶክተር ሁሌም ጊዜ አግቼ ብከታተልህ ደስይለኝ ነበረ 😍

  • @jerryjerry5136
    @jerryjerry5136 Před 2 lety +32

    ዶክተር ስለምትሰጠን መረጃዎች ሁሉ በጣም እናመሰግናለን

  • @lailamakoya3311
    @lailamakoya3311 Před 2 lety +7

    ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ጥበብ ይስጥህ ጌታ ይባርክህ

  • @user-ot8is4ki8k
    @user-ot8is4ki8k Před 11 měsíci +2

    አረ ተገላገልኩህ አሁን የዛሬ አመት በሰደት አቃጥሎ ልደፋኝ ነበር የሸንት እንፊክሽን አሁን ውሃ በመጠጣት ብቻ ለቆኛል እናመሰግናለን ዶክተሪዬ ትምህርትህ ተመስጬ ነው የምሰማው ከአላህ በታች አስባባችን ናቹሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹሁ

    • @mohammedyimam1397
      @mohammedyimam1397 Před 11 měsíci

      ፈልጌሽ ነበር አድራሻሽን እስኪ በዚህ ጉዳይ እምጠይቅሽ ነበረኝ🙏🏻

    • @user-zp5mc8tu4t
      @user-zp5mc8tu4t Před 10 měsíci

      እረ እህቴ ሲጀምርሽ እንዴት ነው ያደረገሽ ።እኔ ይሄው ሳምንት አለፈኝ ዛሬ ደግሞ ድንገት ሽንቴ ወደ ደም ተቀዬረ ያለሁት በስዴት ነው በዱአችሁ አስቡኝ

    • @user-ot8is4ki8k
      @user-ot8is4ki8k Před 10 měsíci

      @@user-zp5mc8tu4t እኔ ሽንት ቤት ቀየደቂቃው ነው ምገባው ግን ዉሃ ሽንቴ በጣም ይቆራርጥብኛል ትንሽም ከሸነው በኋላ በጣም የመቀጠል ስሜ ይሰመኝ ነበር ሲያቀጥለኝ አሁን ሽንት ቤት እሄድ ነበር ሽንቴ በጣም አነስተኛ ሰለ ነበር ያቀጥለኝ ነበር የደም ከለር አየለው አንደንዴ ግን እንፌክሽን ነው ተበልኩኝ ውሃ በደንብ ጠጪ እና ሽንትሽ ከመጣ አትያዢ ቶሎ ለመሽነት ሞክሪ ይለቅሻል ተበልኩኝ ወላሂ በይገርምሽ በጣም ብርድ ነበር ያዛኔ ግን በብርዱ ብዛት ውሃ ሳልፈልግ በጣም መጠጣት ጀመርኩ ፊት ሽንቴንም ከመጣ በሰራ ምክኒያት እቆይ ነበር አሁን አልሃምዱሊላህ ሽንቴንም ከመጣ ለሰከንድ አልዝም አሁን ነጻ ነኝ አንቺም ውሃ ጠጪ ሽንትሽ አትያዢ እሺ ውድ አይዞሽ

    • @user-ot8is4ki8k
      @user-ot8is4ki8k Před 10 měsíci

      @@mohammedyimam1397 ውድ እኔ ያለውት በስደት ነው ኦማን ሚባል ሀገር ነው ያለውት ስለቆየውብሽ ይቅርታ

    • @user-bt1bw1wv4g
      @user-bt1bw1wv4g Před 10 měsíci

      ኧረ ፈልጌሽ ነበር አናግሪኝ

  • @frehiwotlemma4437
    @frehiwotlemma4437 Před 4 měsíci

    ጊዜህን ሰተህ ስለሰጠኸን መረጃ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @yrgg5543
    @yrgg5543 Před 5 měsíci

    ፍጣሪ የባርክህ ደግተር በጣም ደስ እያለኝ ነዉ እምሰማዉ በጣም ነዉ እምወደህ ተባረክ በጠም ❤❤

  • @Rahmetwolloyewa
    @Rahmetwolloyewa Před 6 měsíci

    አላህ ኧረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሥጥህ መሠሎችህን ያብዛልን እጥር ምጥን ያለ ነገር ነዉ የምታሥተላልፈዉ

  • @Hussain-zu6ll
    @Hussain-zu6ll Před 6 měsíci +1

    ዶክተር ትለያለህ ዘመንህ ይባረክ 🙏 🥰🥰🥰

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op Před 25 dny

    በጣም ምርጥ,ዶክተር አላህ ይጨምርልክ❤❤

  • @user-rf6vd4cz4g
    @user-rf6vd4cz4g Před rokem +1

    ወላሂ ጀግና ነህ አላህ ይጨምርህ ሁልጊዜ አተን ነዉ ምከታተለዉ

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 Před 2 lety +2

    ዘመንህ ይለምልም ዶክተር ብዙ ተጠቅሜአለው ጤና ይስጥህ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Před 2 lety +1

      ፈጣሪ ያክብርልኝ፣ አመሰግናለሁ

    • @assa-je6qk
      @assa-je6qk Před 5 měsíci

      ሽት ተሸቶ መጨረሻላይ የማቃጥል ምድነዉ መልስልኝ

  • @kalkidanmuhaba8124
    @kalkidanmuhaba8124 Před 2 lety +2

    ይሄ በሽታ በጣም ያሰቃየኝ ነበር ልክ ሳረግዝ ግን የት እንደገባ ሳላቅ ፈጣሪ ገላገለኝ ኡፍፍፍፍ እንዴት እንደሚስጠላ እኮ አንዴ ቤተክርስቲያን ሄጄ ተነስቶብኝ ውሀ ስላልጠጣው ቤተክርስቲያን ውስጥ ሽንቴ አመለጠኝ ጉአደኞዬ አብራኝ ስለነበረች ተረድታኝ ቶሎ ብላ ወደ ቤት ወሰደችኝ እግዜር ይስጣት

    • @hanahana8273
      @hanahana8273 Před rokem +2

      😢😢😟😟😟እረ እህቴ ተሰቃየዉ አምስት አመት ሆነኝ እዚም አገርም ታክሜ ለግዜዉ ይተወኝና ይመለሳል ተቃጠልኩ ደከመኝ አሁን

    • @user-rl8nf5ub8g
      @user-rl8nf5ub8g Před rokem

      @@hanahana8273 ውሃ በደምብ ጠች ከዛ ይጠርግልሻል ውዴ እኔም እንደዛ ነበርኩ😥

    • @mahieshete6814
      @mahieshete6814 Před 10 měsíci

      @@hanahana8273እረ ውዴ እስኪ ስሜቱን ንገሪኝ

    • @furdosmohammed3849
      @furdosmohammed3849 Před 5 měsíci +1

      ወላሂተሰቃየሁይሄዉ6አመቴ ሸንቸም ሳልሸናም ያመኛልያቃጥለኛል እኔምሀኪቤት ወይምፓርማሲሄጀአልጠየኩም አሁንሲጠናብኝ ልሄድነዉ ሲበላኝሳክ ፋትራኳአይሰጠኝም በቤትዉስጥመደሀኒትካለዉመላበሉኝ😢😢😢😢

    • @kalkidanmuhaba8124
      @kalkidanmuhaba8124 Před 5 měsíci

      @@furdosmohammed3849 ውሀ በደንብ ጠጪ እንዲሁም ግብረስጋ ግን ነት ያለሽ ሰው ካለ እንዲመረመር አድርጊው አይዞሽ

  • @menbitube6362
    @menbitube6362 Před 2 lety +23

    እግዚአብሔር ከዚህም የበለጠ እውቀት ይግለፅልህ🙏 የዛሬው ይለያል እናመሰግናለን 😊

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Před 2 lety +5

      አመሰግናለሁ

    • @tigisttadesse437
      @tigisttadesse437 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @hekmtatyby4654
      @hekmtatyby4654 Před 2 lety

      @@Dr.SeifeWorku ዶክተርአላህይጠብቅህ ምነውሣውዲአርቢያሁነህልኚ ቢሆንበሺታየንነግሬህበሞትኩ ብሬምአለቀበሺታውምአለቀቀኚ ያርቢምንይሻለኛል

    • @user-ls1mx2cx4o
      @user-ls1mx2cx4o Před 2 lety

      @@Dr.SeifeWorku ሰላም ዶክተር እኔ በጣም በተደጋጋሚ ቢያንስ ለአስር ዓመት ያህል በሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን ህመም እየተሰቃየሁ ነው ለህመሙ ተብሎ የተዘጋጁትን መደሀኒቶች ሁሉ ተጠቅሜለሁ በመርፌ ተበጥብጦ የሚጠጣ እና የሚዋጡትንም እንዳለ ውጫለሁ ግን ልተወኝ አልቻለም ተመልሶ ይመጣል እና መፍትሄው ምንድነው እባክህ🙏🙏🙏

    • @lomitube3873
      @lomitube3873 Před 2 lety

      @@Dr.SeifeWorku Dr selam lante Ena lemot new erdagn bakih 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @babanon9062
    @babanon9062 Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ ጥበብ ይጨምርልህ ዶክተር ቃላት የለኝም በርታ

  • @emnetabraham8067
    @emnetabraham8067 Před 2 lety +1

    ምን ይባላል እግዚያብሔር እውቀትን ደግሞ ደጋግሞ ይግለፀልህ ሁሉ ከሱ ነው እና ምስጋና ይገባሀል አመሰግናለሁ ፡፡

  • @dodopopo6837
    @dodopopo6837 Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetbelachewbelachew4030

    ምርጥነህ ስተስረዳራሱበጣም ይገባል በርታ ፈጣሪይርዳህ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 4 měsíci

    😮Dr . አመሠግናለሁ። አሞኝ እውቀት ስፈልግ አግኝቼህ ሠማሁህ ተጠቀምኩበትም❤❤❤❤❤

  • @Alemgebrie-ft6ji
    @Alemgebrie-ft6ji Před 6 měsíci +1

    ለምትሰጠው ትምህርት እናመሰግናለን ደኩተር

  • @geriewedihaleka2089
    @geriewedihaleka2089 Před 9 měsíci +1

    እናመስለን ዶ.ር እውቀትህ ይዳብር

  • @godisgoodallthetime6183

    Wow ቃላት ያጥረኛል።ሁሌም ደሰ ብሎኝ ነው የምሰማህ በርታ ዶ/ር

  • @hdhghvfgsh6342
    @hdhghvfgsh6342 Před 2 lety +2

    ከልብ እናመሰግናለን ዳክተር ስለ ማህፀን እንፌክሽን ብታስረዳን

  • @Hiyab7512
    @Hiyab7512 Před 2 lety +3

    Thank you so much doctor I love all your videos. I just had UTi urinary tract infection its so painful

  • @zemzemahmed5106
    @zemzemahmed5106 Před 2 měsíci

    እናመስግናለን መልካም ስው ነህ❤❤❤

  • @user-fi1ql7du2p
    @user-fi1ql7du2p Před 5 měsíci

    ዶክተር እድሜና ጤና ይሥጥክ. ተባርክ🎉🎉🎉🎉

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Před 4 měsíci

    አዎ ዶክተርዬ ዘመንህ ይባረክ እኔ የሽት እፌክሽን ያጠቃኛል

  • @user-vb5ny7nx9g
    @user-vb5ny7nx9g Před 2 lety +1

    የኔም ጥያቄ ነበር ትክክል ነህ ዶክተር ሰላምህን አላህ ያብዛልህ
    እኔም እያመመኝ ነው

  • @faizanesru3582
    @faizanesru3582 Před rokem +1

    ስለ ዶክተር እስኪ ስለ ማህፀን ትቦ መዘጋት እና መፍትሄው ስራልን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 9 měsíci

    በስማም ዶክተርዬ ስወድክ እኮ❤አገላለጽክ ልዩ ነው ሚገርምክ ነገር በጣም ታምሜዬ መዳኔቱን እኳን አልጨረስኩትም በማህጸን እፌክሽን ተሰቃየው ምን ይሻለኛል

  • @meseretgebriye2963
    @meseretgebriye2963 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ዶክተር እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @user-nv8ug4qs8k
    @user-nv8ug4qs8k Před rokem

    ዶክተር ከልቤ ነው የማከብር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ እውቀቱን ጥበቡን ያብዛልህ ወድሜ

  • @user-mr4tj8eq4r
    @user-mr4tj8eq4r Před 3 měsíci

    ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tizitaneshburayu9349
    @tizitaneshburayu9349 Před 2 lety +2

    የእውነት ነው እምልህ ዶ/ር ስለምትሠጠን ትምህርት አመሠግናለው በርታልን

  • @HannaEshetu-me5yw
    @HannaEshetu-me5yw Před 3 měsíci

    ምርጥ ሀኪም!!

  • @user-et5mh6cm2n
    @user-et5mh6cm2n Před 10 měsíci +1

    እድሜና ጤና❤

  • @Lulalulawit
    @Lulalulawit Před 4 měsíci

    Wey yene abat..yetebarek Dr nehe.takeme neber gen yalugne ye shent figna infection new..ena yemeslgnal lelit salawek shenten selemeyez new..hule ayamegnem.. thanks ❤

  • @user-ce9gg9rv4u
    @user-ce9gg9rv4u Před rokem +1

    እግዛብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥሕ በርታ ዶክተር

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 Před rokem

    እናመሰግናለን ሐኪም ሊዩ ነህ እድሜ ይስጥ

  • @user-lj8bu5sn3l
    @user-lj8bu5sn3l Před rokem +1

    شكرا جزيلا يا دكتور الله يكثر من امثالك

  • @AyaGirma-r3c
    @AyaGirma-r3c Před 19 dny

    እናመሰግናለን ዶክቶር

  • @mekdaesyezihalem2461
    @mekdaesyezihalem2461 Před rokem

    ደክተርየ በጣም ነዉ እምናመስግን ፈጣር አምላክ ያኑርልን

  • @saniabdo3079
    @saniabdo3079 Před 2 lety +2

    Dr. ስለ ቀናነትህ በጣም በጣም ላመሰግንህ እወዳለው እና ይቀጥል ባይ ነኝ
    ስለ ጭንቀት ብትሰራልን እላለው

  • @hayahalain9269
    @hayahalain9269 Před 2 lety +1

    እድሜ እና ጤና ይስጥ ዶክተር

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 Před měsícem

    እርጋታህ እንዴት ደስ እንደሜን ❤❤❤❤❤

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 Před 2 lety +1

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን

  • @user-nc5ki3pr1w
    @user-nc5ki3pr1w Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንዲሚ💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-bo8eb1of1q
    @user-bo8eb1of1q Před 9 měsíci

    እደት ብየ ላምስግንህ ብቻ ዘመንህ ይባረክ

  • @Endalezewude
    @Endalezewude Před 5 měsíci

    Dr inde ante yetemare mihur yibzalin ,,ante zemenihi yibarek

  • @zuzutube1521
    @zuzutube1521 Před 2 lety +1

    እናመሠግናለን ዶክተራችን ተባረክልን

  • @RahmaMuhamed-hs1mm
    @RahmaMuhamed-hs1mm Před 8 měsíci

    ማሻ አላህ የማስረዳት ችሎታ ቃላት የለኝም

  • @kidistmoges1919
    @kidistmoges1919 Před 2 lety +1

    ዶክተር ስለሁሉም ነገር ከልብ እናመሰግናለን እኔ ያስቸገረኝ የሆድ መንፋት ብበላም ባልበላም በጣም ውጥር አድርጎ ነው የሚነፋኝ እና አንዳንዴ ማቅለሽለሽ የሆን ነገር ጉሮሮየ ላይ መቶ የሚወተፍ ነገር አለ ከዛ ምንም ባደርግ አይወርድም ።ጥያቄ ካበዛሁ ይቅርታ ዶክተር አመሰግናለው

  • @CheerfulHouses-ky2hz
    @CheerfulHouses-ky2hz Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባረክ 🥰🥰🥰

  • @sawseyabarergnjeu9239
    @sawseyabarergnjeu9239 Před 2 lety +1

    ተባርክ እዳተ አይነቱን ያብዛልን

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj Před 2 lety +2

    Thank you, doctor, I have a lot of pain in my back.

  • @shewithagos8209
    @shewithagos8209 Před rokem

    You are an amazing Doctor.
    Thank you so much

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 Před rokem

    በጣም ጥሩ ነው ዶክተር እውነት ነው ማስቴ የተዋት ከግንኙነት በኋላ መሽናት ስትጀምር ነው

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 Před 10 měsíci

    ዶክተርየ ሰለምትሰጠንመርጃዎች ሁለበጣም አናመስግናለን የዛሬዉ የተለየ ነዉ

  • @zemenesimegnew1689
    @zemenesimegnew1689 Před 2 lety +4

    እናመሰግናለን ሽ አመት ኑርልን የእኛ አስተማሪ

  • @mesigonderiwa
    @mesigonderiwa Před 7 měsíci

    ጀግና ነህ ደኩተር እድ እግዚአብሔር ፍቃድ ሀገሬ ስገባ ካንተ ነው ምመጣው ቁጥርህን እፈልጋለሁ የፊንጢጣ ኪንታሮት ሳይኖረኝ አልቀረም በውጨኛው ክፍል ቁብ ያለ ነገር አለው እና የት ነው አድሬስህ?

  • @fatamaali508
    @fatamaali508 Před 2 lety

    ዶክተር ሴፈ በጣአም እናመሰግናለን በፈቅረ ነዉ የምንከታተለው

  • @fateseid4780
    @fateseid4780 Před 2 lety +1

    ዶክተር ለምታቀርባቸው ጠቃሚ መረጃዎች እናመሰግናለን ክብደት ለመጨመር እና ክብደት መቀነስ ከበሽታ ይቆጠ ራል እዴ እኔ በአመት ውስጥ 16 ኪሎ ቀነስኩኝ መጨመር አልቻልኩም በየወሩ እደውም እየቀነስኩ ነው አሳስቦኛል ምን ማድረግ አለብኝ

  • @osamaal-jabrah4846
    @osamaal-jabrah4846 Před 2 lety

    አዉ በጣም ተመቸኝ ትምርት ዎንድሜ በጣም ደስ የምል ትምርት ነው ከልቤ እናመሰግናለን

  • @aaatebarkebbb4819
    @aaatebarkebbb4819 Před 3 měsíci

    ተባረክ ልኝ ልጄ🙏🙏🙏💕💕

  • @user-fv8cw5ju5l
    @user-fv8cw5ju5l Před 6 měsíci

    እናመሠግናን እድሜ ይስጥህ

  • @AnalemKasa-ip2ww
    @AnalemKasa-ip2ww Před rokem +1

    ያለሁት በስደት ሀገር ነው በተለይ ስራ በበዛብኝ ግዜ ስራ እረፍትስሆን ደህና እሆናለሁ

  • @user-ks8pj8hk2w
    @user-ks8pj8hk2w Před rokem +1

    ዶክተር ረበመጀመርያ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እዉቀትን ከእድሜና ከጤና ጋር ጥያቄ አረኝ ያልተፈላ ግን ተቆልቶ በደረቁ ቡና የመቆርጠም ሱስ ያዘኝ ችግር አለዉ ወይ የተፈላ አልጠጣም በደረቁ ነዉ እምቆረጥመዉ ?

  • @osmanjemal476
    @osmanjemal476 Před rokem +1

    Thank you D,r seife

  • @eyasuabdu8263
    @eyasuabdu8263 Před měsícem

    በጣም የተቸገሪኩኝ ለልት ለልት ለሽንት ብቻ አምስት ግዜ እናሰለዉ ምድኖዉ በናታቹ

  • @user-zg4ss1gi4n
    @user-zg4ss1gi4n Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ዶክተር መልካም ሰው ነክ

  • @JsjJdjdj-hw2qi
    @JsjJdjdj-hw2qi Před 6 měsíci

    በጣም ልዩ ነህ ወላሂ ❤❤❤

  • @sebirna7872
    @sebirna7872 Před 2 lety +1

    Thanks for your help DR

  • @ethiopia9573
    @ethiopia9573 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ። የምትሰራበትን ሆስፒታል ወይም ክሊኒክ ባውቅ ደስ ይለኝ ነበር።ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን የኔ ልጅ።

  • @amelearega3471
    @amelearega3471 Před 2 lety

    ዶክተር ሰላሙን ያብዛልክ ስለ ፎሮፎር እና ፈንገስ መከላከል አመሰግናለሁ

    • @firehiwottsegaye2224
      @firehiwottsegaye2224 Před 2 lety

      ዶክተር እባክህ ሽንቴ እደመጣብኝ ሳላቅ ሁሌም ፖንቴ ይርጥባል ይህ የሽንት ቧንቧሀ እፊክሽን ይሆን ልክ እስፖናቶ እዳደርገ ቧንቧሀ አይነት ስሜት ይሰማኛል ግን ህመም አይሰማኝም

  • @user-lm7op6pz3q
    @user-lm7op6pz3q Před 8 měsíci

    ትለያለህ ፋጣሪ ይጨምረልህ እናመሰግናለን በጣም

  • @saratube8487
    @saratube8487 Před 2 lety +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወድሜ ሰላም ነህ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልኝ እናም ዶኩረትዬ ስለምክሮችህ እናመሰግናለን ግን እኔ ይሄነን ሰሞን አይቸው. የማላውቅ ነገር አሞኝም የማያውቅ ነገር ገጥሞኛል. ሽቴን ልሼና ሽት ቤት ስገባ. ትንሽ ነው ጥብ ነው. የሚለው ቁርጥም እያደርገኛል. ብቻ የተለዬ ስሜት አለው ምላድርጌ ግን. እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ በፊት የተለያየ ነገር አሞኝ አያውቅም. ግን አድ ሀያ ቀን ሆነኝ. ይሄነገር ከተከሰተብኝ ምላድርግ ግን ?

  • @frezersamuel2538
    @frezersamuel2538 Před 2 lety +2

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @user-wn8xi3ep4q
    @user-wn8xi3ep4q Před měsícem

    እናመሰግናለን ዶክተር🙏

  • @saraweldeetsdik6190
    @saraweldeetsdik6190 Před 2 lety

    በጣም አመሰግናለው ያመመኝን አከምክልኝ ዘመንህ ይብረክ

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 Před 2 lety

    ደክትር፣ስይፉ፣ስለመርጃህ፣እናመስግናለን፣በርታልን

  • @user-kg5yb1gn8v
    @user-kg5yb1gn8v Před 4 měsíci

    እናመስግናለን እንባክህ በግል ባናግረህ

  • @user-dj1iv3bh2y
    @user-dj1iv3bh2y Před 7 měsíci

    እናመሰግናለን ዶከተር እኔ በዝ በሽት መካናት ከተደረ ተለያይቼያለሁ 😢😢😢😢😢

  • @workaworkaketema591
    @workaworkaketema591 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ❤❤

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 Před 2 lety +1

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን ሰላምክ ይብዛልን!

  • @MekdesHaile-sg5vu
    @MekdesHaile-sg5vu Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤ ስለ ሰጠህን ልዩ ምክር ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍💕💕💕💕