"ጦርነቱ ቢቆም ራሱ ኢትዮጵያን ትቼ አልሄድም" - የመናዊቷ ስደተኛ ባለታሪክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 04. 2024
  • #addiswaltaentertainment #የበዓል_ፕሮግራም
    "ጦርነቱ ቢቆም ራሱ ኢትዮጵያን ትቼ አልሄድም" - የመናዊቷ ስደተኛ ባለታሪክ
    ይህ የዋልታ ቲቪ የመዝናኛ ቻናል ነው በቻናሉ አዝናኝ ጨዋታዎችና ጭውውቶች ባህላችንን የሚያስተዋውቁ ፕሮግራሞችንና የታዋቂ ሰዎች ኢንተርቪው ወደናንተ እናደርሳለን አዳዲስ ቪዲዮዎች ሲለቀቁ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ ።

Komentáře • 417

  • @wubshettilahun3580
    @wubshettilahun3580 Před 3 měsíci +82

    የመኖች በጣም ሚስኪን ህዝቦች ለኢትዬጵያን ደግሞ ያላቸው ፍቅር ደስ ይላል

    • @user-bf5ds5xv3l
      @user-bf5ds5xv3l Před 3 měsíci +5

      bemen awek yaw Arab Arab nw 😅😅

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 Před 3 měsíci +5

      ወላሂ አወ😢የመኖች በጣም ጥሩ የዋሆች ናቸዉ

    • @Lula124tube
      @Lula124tube Před 3 měsíci

      ​@@user-bf5ds5xv3lየመኖች ይለያሉ እንደሌላው አረብ አይደሉም

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 Před 3 měsíci +2

      ስሪያዎች የት ሄድ? እነርሱም በጣም ያሳዝናሉ። ጦርነት አስከፊ ነው።

    • @user-bf5ds5xv3l
      @user-bf5ds5xv3l Před 3 měsíci

      @@tsigenigatu3922 🤣🤣🤣 dubai enae ensu bate nw meseraw welahe betam teru sewoch nachew

  • @mekonnenhabte4052
    @mekonnenhabte4052 Před 3 měsíci +18

    ኢትዮጵያ ለየመኖች ቤታቸው ነበር ደርግ አባረራቸው እንጂ እኔ ራሴ አብረውኝ ያደጉ ብዙ ጎደኛ ነበሩኝ የመኖች ደግና የስራ ሰው ናቸው ለምሳሌ ፉል መለዋ ለአገራቸን የስተዋወቁ ናቸው ፈጣሪ አገራቸውን ሰላም ያድርግላቸው.

  • @selma5801
    @selma5801 Před 3 měsíci +31

    የመኖች ለኛ ለኢትዮጵያውያን ልዩ ክብር አላቸው የመኖች ቤት ሰርቼ አውቃለው አሪፍ ደመወዝ ይከፍሉኝ ነበር ጓደኞችም ጋ መገናኘት ስፈልግ በራሳቸው መኪና ወስደው ይመልሱኝ ነበር አላህ ሀገራቸውን ሰላም ያድርግላቸው ያረብ ❤

  • @SabahBekela
    @SabahBekela Před 3 měsíci +10

    እኔ የመን ነው የምኖረው የየመነ ህዝብ የዋህ ነው ሠው ይወዳሉ አላህ ያግዝሽ ኢንሻአላህ ብተውፊቅ

  • @meryemomertube5883
    @meryemomertube5883 Před 3 měsíci +125

    የሙስሊም ሚዲያዎች እዚች እህት ጋ ሄዳችሁ ስራዋን በደንብ አስተዋውቁላት 🌷

    • @Mansuryusu
      @Mansuryusu Před 3 měsíci

      Absolutely 💯

    • @Dont-k3j
      @Dont-k3j Před 3 měsíci +2

      ሙስሊም ፊት😅😅😅😅

    • @abduyassin9160
      @abduyassin9160 Před 3 měsíci

      I'll contact you to her if you need anything

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp Před 3 měsíci +3

      🤣🤣🤣ደሰ የሚል ሰደብ ​@@Dont-k3j

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před 3 měsíci

      አትቃጠል አንት የፈረንጆች የጭን ገረድ ​@@Dont-k3j

  • @habibagh
    @habibagh Před 3 měsíci +43

    ሀቂቃ የመኖች ሲበዛ የዋህ ደግ ናቸው የኔም መዳም የመናዊነች እደናቴነው ማያት የኔ ውድ አላህ ረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 Před 3 měsíci +2

      ማሻአላህ አወ😢በጣምጥሩናቸዉ ሀቅነዉ

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq Před 3 měsíci

      ያንቺ ማዳም የመን ውስጥ ነው ወይ ያላችሁት አሁን ሸቃላ አላቸው ወይ ? ስለ ጦርነቱ ብዬ ነው ?

  • @540963
    @540963 Před 3 měsíci +16

    የመኒዎች ለኛ ሀገር ጥሩ አመለካከት ነው ያላቸው
    የሚገርመው ሌላ ሀገር ስንገናኝ እንኳን ልክ እንደ ጥሩ ጎረቤት ሀገር ከሌላው አረብ ማህበረሰብ እጅግ በተሻለ ቀረቤታ ነው ለሰላምታቸው እንኳን

    • @aumiaumi1231
      @aumiaumi1231 Před 3 měsíci

      ባይሰጡስ ምንሊቀነስብን

  • @hanacell5845
    @hanacell5845 Před 3 měsíci +10

    የመኖች በጣም ጥሩ ህዝብ ናቸዉ

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 Před 3 měsíci +19

    ጀግና ሴት ባህሎን የማትረሳ 😊😊😊❤❤❤

  • @user-kt8gb6oo7d
    @user-kt8gb6oo7d Před 3 měsíci +19

    ምርጥ አገር ነበራቸው ግን ጦርነት አይኑ ይጥፍ😢አሁን እራሱ በዚህ ሁኔታ ሁነው በበሃር የሚጎዙ ልጆች ስለእነሱ መልካምነት ያወራሉ ስንቅ ያቀብሏቸዋል

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k Před 3 měsíci

      ከ ጦርነቱ በፊት ወደ ቤሩት ስንሄድ ሳና ኤርፖርት 3 ቀን ቆይተን ነበር እና የነበራቸው እንክብካቤ ብዙ ኤርፖርቶችን አይቻለው በፍጹም የ እነሱን ሩብ ያክል እንኳን አይሆኑም ለ እነሱም ለእኛም ሀገር ሰላሙን ይስጠን ማን እንደ ሀገር።

  • @fekaduargaw5243
    @fekaduargaw5243 Před 3 měsíci +4

    የመን እንደራሴ የማያት የደጋጎች አገር እግዚአብሔር ሠላምና መረጋጋት ያድርግላት ።

  • @FhHj-fj2vr
    @FhHj-fj2vr Před 3 měsíci +20

    ቁጥራን ለምን አላስተዋወቅሽላትም እረሳሽው በእናትሽ አስተዋውቁላት የመን ቸር ሀገር ናቸው

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z Před 3 měsíci +10

    የምር የምር የመኔወች ጥሩወች ናቸው በተለይ ለሀበሻዊያን ብዙ ኢትዮጵያን ይኖራሉ እና ጥሩ ናቸው ደሞ አማርኛ ጎበዝ❤❤❤❤

  • @user-ip8db2do5d
    @user-ip8db2do5d Před 3 měsíci +9

    እባካቹ ሙያዋን በደብ አስተዋዉቁላት
    ማሻ አላህ እህቴ አላህ ሁሉም ነገር ገር ያርግልሽ🎉

  • @FhHj-fj2vr
    @FhHj-fj2vr Před 3 měsíci +29

    የመን ቸር ናቸው በቸርነት ከአለም አንደኛ ናቸው እኔ ምስክር ነኝ ሳውዲ ስንሄድ አይተናቸዋል

    • @user-km2xy3vg8x
      @user-km2xy3vg8x Před 3 měsíci +1

      ትክክል ጫማኳ እያለቀብን መንገድ ላይ ይሰጡናል

    • @AbdelaAsfaw
      @AbdelaAsfaw Před 3 měsíci

      ከቼርም በላይ አዛኝ ናቸው

  • @nazarethtube1790
    @nazarethtube1790 Před 3 měsíci +3

    ጎበዝ ሴት ነች የመኖች መልካም ህዝቦች ናቸው እባካችሁ የውጭ ዜጎች ስታዩ ለምትሸጡት እቃ በአራት እጥፍ የምትጨምሩ ሰዎች እግዚአብሔር ያንን ገንዘብ አይባርክላችሁም መልካም ሁኑ ለሁሉም ።
    አታሳዝንም በዚህ ሁሉ መከራ አልፋ እንዲህ እራሷን ችላ በሰው ሀገር ላይ ሰርታ ሁለት ልጆች ይዛ የኢትዮጵያን የኑሮ ውድነት አስቡት አብሶ አዲስ አበባ የቤት ኪራዩን የሁላ ነገር ዋጋ ሰማይ በነካበት ሀገር እንደዚህ የምትፍጨረጨር ጀግና ሴት ለብዙ ኢትዮጵያውያን ትምህርት ነው።
    እግዚአብሔር ያበርታሽ በርቺ

  • @Muktarseid-dv7lr
    @Muktarseid-dv7lr Před 3 měsíci +6

    ሀሪፍ ስራ ነው ወድጀዋለሁ እንደዚህ አይት ዝግጅት ስትሰሩ ስልክ እና አድራሻን አስተዋውቁ

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 3 měsíci +22

    ውይይይ ደስ ስትል 🙂 እሰይ አገራችን እንኳን ለራሷ ለውጪ ኢሚግራንት እንኳን ታለምዳለች :: የኔ ቆንጆ የኢትዮጵያ ህዝብ መልካም ነው አንቺም አንደበትሽ ደስ የምትይ ፈገግተኛ ልጆችሽን ያሳድግልሽ :: ልጆችዬ እባካችሁ በየበረሀው አትውደቁብን እዚሁ ዝቅ ብላችሁ ጀምሩት እማይሆን ነገር የለም እኛ ልጆች ሆነን ትምህርትሲዘጋ ዳቦ እንሸጣለን ቁሬባት እንሸጣለን ::ፖሊስ አንዳንዴ ዳቦ ውድ ስንሸጥ ስንባረር እንውላለን ወደ ማታ ለናቶቻችን ወደ ቤት ስንገባ ቡና ስኳር ገዝተንላቸው እንገባለን የቀን እቁብ እንጥላለን .... እማያልፍ ነገር የለም ....ልጄ ስለአሳየሽን እናመሰግናለን:: 🙏👌

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 Před 3 měsíci +24

    ስልክ ቁጥሯን በሚንበር ቲቪ በሶፊ ሾው ቀርባ መረጃ ታገኛላችሁ

  • @user-jj8ce3bz1p
    @user-jj8ce3bz1p Před 3 měsíci +7

    የመን ደግ ሰዎች ናቸው❤

  • @desb8971
    @desb8971 Před 3 měsíci +4

    Very smart and creative woman
    Ethiopia is a welcoming country
    Wish you all the best

  • @ebrahimkebital2720
    @ebrahimkebital2720 Před 3 měsíci +8

    በጣም ጥሩ ህዝቡች ከአለም ጀግኖች ናቸው

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před 3 měsíci +4

    ማሻአላህ የመኒዎች የትም ብንንኖር በሰነመግባራቸው ይኖራሉ ጎበዝሰራተኛ እና በአይማኖታቸው ፅኑ ለሰው ብዙ ጥሩ የሚያሰቡ ናቸው እኛ የመንና ኢትዮጵያን ከሰባ መቶ በላይ የተዋለደ ዜጋ ነው የየመን ህዝብ ሰንቱ ኢትዮጵያውያን የተሸጋገርችባት ሃገር ሰለየመን ቢነገር ቢነገር አይጠገብም ጠቅላይ ሚኒሰቴር ታምራት ላይኔ ሲመጣ የየመንን ፍሩትና አትክልት በመሰኖ ውሃ አይቶ አለ በዚህ አይነት የመን ይህን ጋረጎ እኛ ይህን ኢትዮጵያ እንሰራለን ብሎ መሰኖ ሰራ ሁሌም ያከብራቸዋል እና እኔ ትውልድ ኢትዮጵያ አባቴ የመኒ ሲምት በጣም ተሰቃየሁ በደርግ ጊዜ ከዛ የኢትዮጵያ ትውልድ ምረጡ ተብለን ውትድርና ሊውሰድን በዛ የተነሳ ኢትዮጵያ ጦርነት ሲስፋፋ ወጡ አሉን ወጣን ወደ የመን የአባታችን ሃገር ከዛ እሰከ አሁን ኢትዮጵያ ተመልሼ አላውቅም አንዴ መጣሁ አገባሁ ወጣሁ ሁሉ ቤተሰቤን ወደ የመን ወሰድኩ ጥሩ ሰራ ነበረኝ ከዛ በሃላ ወደ አሜሪካ ገባሁ ሰሚራ ጎበዝ የመኒ የትም ብሄድ ጎበዝ ናቸው አልሃምዲሊላህ ይላሉ ኑረም ጠፋም በጣም ጎበዝ ነች የየመኒ ሴትም ወንድም እጅ አይሰጥም ለእናት አባት ያላቸው ክብር ከየመኒዎች የተማረ የትም ይኖራል ቅን ህዝብ ነው የመኒ አየሻት በመጀመሪያ አላህን አመሰገነች ጎበዝ ነች የመኒዎች ያልገቡበት ክፍለ ሃገርና ያላገቡት ያልወለደ የለም የመኒና ኢትዮጵያን አንድ ደም ነው አያችሁ ሁሉ ነገር ለባል አሰፈቅዳ ነው በርቺ በዲናቸው ጠንካራ የመኒዬችን ያየ ይማር አላህ ይጠብቃት ሰነሰርሃትሸ ማሻአላህ አላህ ይህፍዲክ ኢትዮጵያ ጦርነት ዋጋ እንደሌለው ዋጋ የለውም እኛ ኢትዮጵያ ዊ የመን ሲመጣ አገራችንን ያለን ይመሰላል ከሰዋ ንግግር ተማሩ አያችሁ በትንሸ ተነሰቼ ትልቅ ቦታ ደረሰኩ አለች ሰማችሁ በሃገራችው አይደራደሩም የምትላችሁ በትንሸ ብትሰሩ ወደ ትልቅ በሃገራችሁ ትደርሳላችሁ ትላለች ሳህር አላህ ይጠብቅሸ ከሷ ተማሩ ጎበዝ የመኒ በርትተው ሳይለምኑ ተመስገን ብለው ብዙ ውጣ ውረድ አይታ ጥሩ ቦታ ደረሰች በርቺ ደሰ የምትል የመኒ ነች ኢንሸአላህ ተማሩ ከነሱ የተማረ የተጠጋ ከአላህ ጋር ያልፍለታል ኢትዮጵያውያን የመኒዎች ተዋልደናል አንድ ነገ ሰላም ለኢትዮጵያ እና የመን ለዘላለም ኑሩ ይህን ያነበበ ሰልኳን ላኩልን ወይም ወብሳየትዋ ወይም ቲክ ቶክ ወይም በፊዝ ቡክ አሰቀምጭልን ግን እንደዚህ አይነት ሰታሰተዋውቁ ሰልካቸውን አሰቀምጡ ጎበዝ ጋዜጠኛነሸ

  • @user-sf2ie4up9m
    @user-sf2ie4up9m Před 3 měsíci +2

    አንበሳ ሰሀር ጥረትሽን በጣም አደንቃለሁ ታሪክሽን ስታወሪ እኔ ያሳለፍኩትን ነው ያስታወሽኝ እኔም ለ9ዓመት በስደት የመን ሰነዐ ነው የኖርኩት የወጣሁት እንዳቺው በጦርነቱ ምክንያት ነው የመን እናት የሆነች ሀገራችን ናት አንቺ ልክ ኢትዮጵያን እንደምትገልጫት ልክ እንደ ሀገራችን ተከብረን የኖርንባት ሀገር ሰላሟ እንዲመጣ የዘወትር ህልሜ ነው ።
    የመን እንደሄድኩ በጣም የተቸገርኩት ቋንቋ ነበር ልክ እንዳንቺ ሱቅ ,ገበያ ,ታክሲ ወዘተ... በኋላ ግን በሂደት ቋንቋውን ቻልኩ አሁንም አዲስ አበባ ሆኜ እንዳይጠፋብኝ ከቤተሰቦቼ ጋር አውራለሁ የኔ እህት የሰነዐዋ ጀግና በርቺ ማሻ አላህ ብለናል።❤❤❤

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Před 3 měsíci +6

    አድራሻዋን ቁጥሯን በታስቀምቺልን መልካም ነበር

  • @user-ji9lm1pk4y
    @user-ji9lm1pk4y Před 3 měsíci +8

    ማሻአላህ የመኖች እኮ ምርጥ ነቸው

    • @fatimarashid3481
      @fatimarashid3481 Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውውውው

  • @user-fb5uq7ps6n
    @user-fb5uq7ps6n Před 3 měsíci +19

    የኔ ዉድ እህት አላህ ይጠብቅሺ ቁጥሮን አስተዋውቁላት የሚዳያ ሰወች

  • @kiflomhaileselase7616
    @kiflomhaileselase7616 Před 3 měsíci +5

    የመኒዎች ለኢትዮጵያውያን በጣም ብዙ ቸርነትን አድርገውልናል የዋህ ቅን ደግ ህዝቦች ናቸው ፣ በተለይ ሴቶቻቸው ጎበዞች ናቸው በስራም ጠንካሮች ናቸው እንደዚህች እህታችን ምስክር መሆን ይችላሉ ፣ ሚዲያ ያላችሁ ስራዋን አስተዋውቁላት እርዷት ፣ ጀግና ሴት ነች ፣ እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ በርቺ ኢትዮጵያ አገርሽ ነች ❤❤❤❤We Love Yemen Nation

  • @kon9394
    @kon9394 Před 3 měsíci +13

    የመናዊ ነች ደስ ስትል የኔ ቆንጆ ቋንቋውን በደብ ትችላለች ከኢትዮጵያውያን ጋር ትግባባለች ይሄን የምታነቡ ምን አልባት የመን አገር ወይም የመን ዜጋ የሆናችው የልጅነት ጋደኛዬ ስለጠፉብኝ በምን ላግኛቸው አይ ጦርነት 😢😢😢

    • @owlwatchingu8956
      @owlwatchingu8956 Před 3 měsíci

      በኢትዮጵያ ህሉም ኣሞራኛ ኣይችልም:

    • @user-sf2ie4up9m
      @user-sf2ie4up9m Před 3 měsíci

      ፌስ ቡክ ላይ ግቢና የየመን ወዳጆች የሚል ግሩኘ አለ እዛ ላይ አፋልጉኝ በይ ትገኛለች እኔም ቡዙ አመት የመን ነው የኖርኩት አሁን ኢትዮጵያ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ።

    • @user-sf2ie4up9m
      @user-sf2ie4up9m Před 3 měsíci +1

      ፌስ ቡክ ላይ የየመን ወዳጆች የሚል ግሩኘ አለ ግቢና አፋልጉኝ በይ በርግጠኝነት ብዙ ሰው ስለሚያየው ታገኛታለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ።

  • @birhanjommy
    @birhanjommy Před 3 měsíci +2

    የመኖች ለኢትዮጵያውያን ጥሩ ልብ አላቸው። ሕዝቡ በጣም አክባሪ ነው

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 Před 3 měsíci +6

    كنت في اليمن لمدة 7 سنوات، أعمل في شركة عائلة هائل السيد كميكانيكي في مدينة تعز. الشعب اليمني شعب طيب ومحترم ومحترم جداً. أتمنى السلام والاستقرار. حفظ الله اليمن وشعبه.

    • @user-cq3iv2gc3t
      @user-cq3iv2gc3t Před 3 měsíci +3

      ወላሂ የመኔዎች በጣም ጥሩ ሰዎች ናቸው እኔ አላህ ቢል እና ሰላም ቢሆን የመን መኖር ምኞቴ ነው

    • @ekramseid3825
      @ekramseid3825 Před 3 měsíci +1

      አሚን

    • @Redseaafar00
      @Redseaafar00 Před 3 měsíci

      @@user-cq3iv2gc3tአዎ

  • @user-eg8ez7mb1c
    @user-eg8ez7mb1c Před 3 měsíci +10

    Yemen & Ethiopia we are family❤❤❤

    • @user-jl9ty6gs4b
      @user-jl9ty6gs4b Před 3 měsíci

      ተበዳ ውሾች አበሻ ውሻ ህዝብ ነው ቀላ ያለ ሰው የውጭ ስመለከት ከሰማይ መላዕክ የመጣ ይመስለዋል
      አበሻ የነጭ የቻይና የአረብ ቂጥ ላሽ ህዝብ ቱቱ😂😂😂

  • @user-pc9cm6us5d
    @user-pc9cm6us5d Před 3 měsíci +3

    ጀግናነችስልክስጡንእነእንገዛታለን❤❤❤❤❤❤

  • @SamualSamual-vk4yg
    @SamualSamual-vk4yg Před 2 měsíci +1

    የአማርኛ ችሎታዋ በጣም የገርማል

  • @samuelbeh6909
    @samuelbeh6909 Před 3 měsíci +8

    ጥሩ ደስ የምትል ጀግና እናት

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 Před 3 měsíci +4

    ማሻአላህ ደስ ስትል ስነስራአቷ ከአለባበስ ጋር ፍፁም አረብ አትመስልም ቀልጣፋፋ

  • @user-fz2gn5hf7y
    @user-fz2gn5hf7y Před 2 měsíci

    የመኖች የዋህ ናቸው ፍቅር ህዝብ ናቸው አላህ ይጠብቃችሁ
    اليمن اخوتنا اتم جمل اخبكم اخوتنا ال حبشي❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YmamMuhammed-nx6ou
    @YmamMuhammed-nx6ou Před 3 měsíci +101

    ምናለበት በዛው ብታስተዋውቂላት ቁጥሯን ምን ትጎጃለሽ አይ የኛ ሰው

    • @danileteffra3573
      @danileteffra3573 Před 3 měsíci +13

      መጀመሪያ ማስታወቂያ ፍቃድ ይጠይቃል ዝም ብለህ አትዉቀስ

    • @user-tb1fo8lm1l
      @user-tb1fo8lm1l Před 3 měsíci

      😅be to CT
      vbw ki 🎉..
      re! h ft
      😂😅gd vs s tea😊
      you stga​@@danileteffra3573

    • @zekiya-xc1fi
      @zekiya-xc1fi Před 3 měsíci +4

      ሰው ትችት ብቻ ነው ሚያቀው አደኛሰው ጥሩ እደሌለ የመናይቷ እህታችን መሠከረች

    • @sobrnjemiltube8450
      @sobrnjemiltube8450 Před 3 měsíci +8

      ቁጥሯን የሚፈልግ እኔ እሰጠውአለሁ

    • @user-km2xy3vg8x
      @user-km2xy3vg8x Před 3 měsíci

      ​@@danileteffra3573ምን ችግረ አለዉ እዘዟት ይሄ ነዉ ስልክ ቁጥሯ ማለት እቃዉ ታይቷል

  • @user-vs5eu8mm4m
    @user-vs5eu8mm4m Před 3 měsíci +8

    የኔማር አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ብተዋወቅሽ ደስ ይለኛል አና የመኒያ

  • @user-hw4ye7ik5w
    @user-hw4ye7ik5w Před 3 měsíci +4

    ማሻህ አላህ ብዙውቹ በጣም ጥሩውች ናቸው❤❤❤❤

  • @mosesadulis1443
    @mosesadulis1443 Před 3 měsíci +1

    ጠንካራ ሴት! እግዚአብሔር ይርዳሽ!

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Před 3 měsíci +11

    የኔ ቆጆ ስታምር አገላለፅሽ ይለያል አብሽር በርቺ ጀግና ሴት ነሽاله ىطش ىرب❤❤❤❤❤ ጎበዝ ልጆችሽአላህ ያሳድግልሽ

  • @ekramemohamad7392
    @ekramemohamad7392 Před 3 měsíci +5

    ጎበዝነች፣አማርኛመቻሏ፣፣አማርኛቋንቋ፣ይከብዳል፣ይባላል❤❤❤❤

    • @owlwatchingu8956
      @owlwatchingu8956 Před 3 měsíci

      Sorry for amharic . ኣሞራ ተዋህዶ ሌላ ቃንቃ ኣያቁም:

    • @Chillaxfam
      @Chillaxfam Před 3 měsíci

      @@owlwatchingu8956 Please stop spreading hate, it only brings harm and disunity. Ethiopia has enough of that already.

  • @ethiopianforlife9773
    @ethiopianforlife9773 Před 3 měsíci +7

    ‏ما شاء الله عليش أختي العزيزة الله يحفظك أتمنى لك كل سعادة والتوفيق وعيدك مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال❤

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp Před 3 měsíci +3

    የኔ ማር አፋ ሲጣፈጥ ❤❤❤

  • @firewen9668
    @firewen9668 Před 3 měsíci +2

    በዚህ ምድር እንደየመኒዎች የዋህ የለም ሲበዛ ለሰው አዛኝ ናቸው ሰው ሲራብ አይወዱም ስንቱን ያሻገሩ እነሱ ናቸው ምግባቸውም ይጣፍጣል በጣም ሲጀመር የየመኒ ምግብ ከኢትዮጵያ ጋር የሚያመሳስለን አለ እንጀራም አላቸው የየመኒ ሸፎት የሚባል የራሳቸው ምግብ የሚሰራበት ነው ለኛ ወጥ አይስማማም ስኳር ስኳር ነው የሚለው የነሱ እንጀራ በተረፈ ገንፎ ወጡ ሌላም ነገሮች ያቀራርበናል አላህ ሰላማቸውን ይመልስላቸው አሚን አላሁመ አሚን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo7458 Před 3 měsíci +8

    በጣም ጥሩ አማረኛ ነው የምትናገረው! በጣም ጎበዝ! በርቱ!
    ጋዜጠኛዋም ጎበዝና ጥሩ ጥሩ ጥያቄዎችን ነው የምትጠይቀው!

  • @susutube360
    @susutube360 Před 3 měsíci +28

    አድራሻዋን/ቁጥሯን ለምን እላስቀመጣችሁም እድህ የሚስሩ ስዎችን ማበረታታት አለባችሁ

    • @user-dp1jg7pe5h
      @user-dp1jg7pe5h Před 3 měsíci +1

      መንበረ. ላይ. ቀርባ. ነበር. አለ. ቁጥሮ

    • @abduyassin9160
      @abduyassin9160 Před 3 měsíci

      I'll contact you her if you need anything

    • @abduyassin9160
      @abduyassin9160 Před 3 měsíci

      I'll contact you her if you need anything

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp Před 3 měsíci

      ​@user-dp1jg7pe5hመቼ ማማየ

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp Před 3 měsíci

      ​@@user-dp1jg7pe5hልፈልገ መች ነው

  • @tetr4232
    @tetr4232 Před 3 měsíci +8

    ደስ ስትል መሽ አላህ ውዴ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @TesfayeAman
    @TesfayeAman Před 3 měsíci +7

    What a courageous woman she is! Filled with energy, affection, thanksgiving and joy after all the challenges she’s endured as an immigrant. Respect to this joyous Yemeni woman.

  • @tigistmateb9116
    @tigistmateb9116 Před 3 měsíci +2

    She is amazing lady GOD bless you and your children's , family. peace for the world .GOD BLESS YOU.

  • @user-yi7yr2ur4g
    @user-yi7yr2ur4g Před 3 měsíci +1

    ደስ ስትል ❤❤

  • @mesfine1376
    @mesfine1376 Před 3 měsíci +4

    ለማዘዝ ብትፈልጉ በስልክ ደውላችሁ ማዘዝ ትችላላችሁ ብለሽ ለምን አታስተዋውቂላትም

  • @seadi5
    @seadi5 Před 3 měsíci +9

    የኔማሮች
    ማሻአላህ

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 Před 3 měsíci +2

    የመኖች መልካም ሰዎች ናቸው

  • @jxdjff2100
    @jxdjff2100 Před 2 měsíci

    ማሻ አላህ አሏህ ይርዳሽ ጎበዝ

  • @samiba8699
    @samiba8699 Před 3 měsíci +3

    ጀግና ❤❤❤❤

  • @user-wo9fr3zf5q
    @user-wo9fr3zf5q Před 3 měsíci +3

    የመኖች በጣም የዋህ ናቸው አሰሪየ የመን ናት ትልቅ ናት9 ናቸው ሙሉ ቤተሰብ አንድ ቀን ሳይናገሩኝ በጋደኛየ ምክንያት ጥያቸው ጠፋሁ😢😢😢😢😢😢😢

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před 3 měsíci +4

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ በለፈው አይቸት ነበር ሚበር ቲቪ ላይ እህቴ በርቺልን

  • @user-jg1lq4wh6h
    @user-jg1lq4wh6h Před 3 měsíci +3

    እባካቹ ጋዜጠኞች ቁጥርዋ በሌላ ቪድዮ ፖስቱልን ሰርታቹ

  • @ZahraYouTube-rx2mt
    @ZahraYouTube-rx2mt Před 3 měsíci +2

    የመኔወች በጣም ጥሩ ናቸዉ አላህ ይጠበቃቹሁ ስወዳቹሁ

  • @user-rx9cj1zo3l
    @user-rx9cj1zo3l Před 3 měsíci +3

    I love Yemeni may Allah protect all Yemen people

  • @user-ck4fx3kg3k
    @user-ck4fx3kg3k Před 3 měsíci +1

    የኔ እናት ደስስ ስትል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @21media-nj7kz
    @21media-nj7kz Před 3 měsíci +1

    የኔ ቆንጆ የመን ግን ለኛ ለኢትዮጵያውያን የተለየ ፍቅር አላቸው እኔም በጣም እወዳችዋለሁ እግዚአብሔር ሀገራችሁ ሰላም ያድርግልን❤

  • @berhanumoges4192
    @berhanumoges4192 Před 2 měsíci

    ጎበዝ እህት !!

  • @JhGc-rn7hr
    @JhGc-rn7hr Před 2 měsíci

    የመኒ በጣም ደግ ህዝቦች ናቸው እግዛብሄር ሰላሙን ያመልስላቹህ

  • @user-zk9zr7du6w
    @user-zk9zr7du6w Před 3 měsíci +1

    እገዞት የመኖች ጡሩሠወችናቸው ማሻአላ❤❤❤

  • @samiba8699
    @samiba8699 Před 3 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @sofanitemillion6093
    @sofanitemillion6093 Před 3 měsíci +2

    She is a very lovely and intelligent lady! I can sense her humility and humbling personality in her ways of expressing things. Amazing nasty of the language- Amharic!!

  • @dessalegnwonbarga2144
    @dessalegnwonbarga2144 Před 2 měsíci

    የጥንካሬ ማሳያ ነች እገዚአብሄር ይርዳት ለብዙ እህቶች አርአያ ትሆናለች

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 Před 3 měsíci +5

    inshallah allah is with you !!! keep it up !!!

  • @fitsum3074
    @fitsum3074 Před 3 měsíci +1

    በጣም የምትገርም ጠንካራ ሴት ነች። ❤በእውነት ከልቤ አድንቄያታለሁ። ለሴቶቻችን ተምሳሌት ናት። መማር የሚፈልጉ ከሆኑ ማለቴ ነው።

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 Před 3 měsíci +1

    ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ አማረኛም ታቀላጥፋለች ያሰላም❤❤❤

  • @user-kq2vi2zl9u
    @user-kq2vi2zl9u Před 3 měsíci +2

    እጅግ በጣም ጎበዝ

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Před 3 měsíci +5

    She is lovely person. Good job
    💚💛♥️

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Před 3 měsíci +2

    She is speaking Amhara very well. Good .

  • @kasb3919
    @kasb3919 Před 3 měsíci +1

    ሳውዲ እየመጣሁኝ አንድት እናት ሪቦኛል ብዬት ለሟን ከውጭ አምጥታ አልባ ቂጣ ጋግራ አብልተኝ ብር ሰጥታ ዱዓ አድርጋ ነው መንጋድ የሳየችኝ

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m Před 3 měsíci +5

    يااخت/سحر ماشاءالله المقابله كانت رائعة ، انتى ذكيه وحرفية ومحافظه واتمنى لك التوفيق ، وكل عام وانت واسرتك بخير ! 🌹

    • @user-eo5jm9qn9x
      @user-eo5jm9qn9x Před 3 měsíci

      الله يسعدكم ❤

    • @user-gd3rq6zh5m
      @user-gd3rq6zh5m Před 3 měsíci +1

      You are Very good example for strong Yemeni women. God bless you and bring you back to your country “ beautiful Yemen 🇾🇪 “ 🌹

  • @habibaethiotube9598
    @habibaethiotube9598 Před 3 měsíci +2

    ሳሀራ ጅግና ነሽ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Před 3 měsíci +1

    መሸአላህ ጀግና ሴት👍👍👍

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp Před 3 měsíci +1

    🥰🥰🥰የመኔየ ሰወዳችሁ 🤣ጫት ቀጥል የሚበሉ የመኔ አሉ ብል ግን ማን ያምናኛል

  • @ZereHalefom
    @ZereHalefom Před 2 měsíci

    እኛ በባህር ወደ ሳዑዲ ያለፍን ምስክር ነን የየመኖች ደግነት በተቃራኒው በየመን ሀገር ሐበሻ ነዉ ጨካኝ

  • @michaelyemariamlij2633
    @michaelyemariamlij2633 Před 3 měsíci +1

    ኢትዮጵያ አረቦችን በብዛት ብትቀበል አሪፍ ነበር ። ታድግ ነበር ። ዩሮፓች እንደዛ ነው ሚያደርጉት ። ጎበዝ ሰራተኛ ናቸው

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed425 Před 3 měsíci +2

    ቆይ እኔም ሶሪያዎችስ እንደው ምላይ ይሆኑ ኢትዮ ተሰደው እንደነበር አስታውሳለሁ አላህየ በየሀገሩ ያሉ ሙስሊሞችን አላህ ይጠብቃቸው

  • @AmiTube-qg2ek
    @AmiTube-qg2ek Před 3 měsíci +1

    ይች ሴትዮ የምር ትለያለች ❤❤

  • @abebedese9907
    @abebedese9907 Před 3 měsíci +1

    ጎበዝ ልጂ ናት

  • @Tofikeahemede
    @Tofikeahemede Před 3 měsíci

    ቴንኪዉ ሲስተርዬ ትልቅ ባለዉለታነሽ ለስደተኛች በርቺ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-el6ug9qn3q
    @user-el6ug9qn3q Před 3 měsíci

    የመኔዎች ማሻ አላህ ያፋቸዉን አዉጥተዉ ብሉ የሚሉ ደግ ህዝብ ናቸዉ አላህ ሰላማችሁን ይመልሰዉ የኛንም ሰላም ያድርግልን ያረብ😢

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 Před 3 měsíci +1

    ጎበዝ ይመኒ ናት እውነት ምትበረታታ ናት

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 Před 3 měsíci +1

    ጅግና ሴት

  • @blackyweld5696
    @blackyweld5696 Před 3 měsíci +1

    She’s brave. God bless you and your family.

  • @umu267
    @umu267 Před 3 měsíci

    ግን እኮ ያደክማሌ አላህ ያግዝሽ

  • @kimochanal5384
    @kimochanal5384 Před 3 měsíci +1

    ماشاء الله تبارك الرحمن زاد الله لك مهنة و المعرفة و اشكرك لامنك أحببت بلادنا إثيوبيا 🇪🇹 و كل عام وانت بخير عيد سعيد ❤

  • @Lula124tube
    @Lula124tube Před 3 měsíci +6

    I love Yemeny peoples😘😘

  • @aregabadada2221
    @aregabadada2221 Před 3 měsíci +1

    It is a good experience to share our culture with other countries.

  • @DesAsha-bn9wu
    @DesAsha-bn9wu Před 3 měsíci

    ውይ ይመኖች ደጎች እንዴት እንደምወዳቸው።
    ግን አላውቃቸውም እኮ እንደ ሕዝቤ ልዋሽ እስኪ ።ግን እርዷት ጀግና ናት

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Před 3 měsíci +3

    የኔ ቆጆ ❤ማሻ አላህ

  • @nejatsalah2743
    @nejatsalah2743 Před 2 měsíci

    Well done keep it up my dear.

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 Před 3 měsíci +2

    She’s sooo sweet allah yehfezik habibty

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 Před 3 měsíci +2

    እውነት ነው በስደት ሲከፍ ቤተሰብን ማቀፍ ማልቀስ እውነት ነው