ሙስሊም የበላበትን እቃ እንጥል ነበር! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ
    በተለያዩ አጋጣሚዎች በሚደረግ እውነትን የማወቅ ጥረትና ጥልቅ ፍላጎት በርካታ ሰዎች እንደ አላህ ፈቃድ ወደ እስልምና የብርሃን ጎጆ ይዘልቃሉ።
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
    CZcams👉
    / @minbertv1
    Facebook👉
    / minbertv
    Telegram👉
    t.me/minbertv
    Website 👉
    www.minbertv.com/
    Tiktok 👉
    vm.tiktok.com/...
    #ሚንበር_ቲቪ
    #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Komentáře • 605

  • @Juju-yq3bf
    @Juju-yq3bf Před rokem +295

    ያ ጅመአ እኔም እኮ የመጅመሪያ እረመዳኔ ነው 😢 እኔም ወደ እዚህ ብርሀን ከመጣው 3 ወሬ ነው ❤❤❤

    • @user-rr4ef4if7b
      @user-rr4ef4if7b Před rokem +2

      አሏህያፅናሽ እህት አለም

    • @user-ps3bf9zh4u
      @user-ps3bf9zh4u Před rokem +1

      መሻ አሏህ አሏህ የፂነሺ ውዴ

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Před rokem +5

      ማሻ አላህ እህቴ አላህ ፅናቱን ጥንካሬውን ይስጥሽ አቅሽሪ ፈተና ሊበዛብሽ ይችላል በእምነትሽ እናም በፈተናውም ታገሺ የሚደርስብሽ ፈተና ሁሉ ምንዳ አለው እድለኛ ነሽ አንች እንደተወለደ ህፃን ንፁህ ነሽ ያለፈው ወንጀልሽ ተምሮልሻል

    • @yusratube7257
      @yusratube7257 Před rokem +1

      ማሻአለህ አለህ ብርተቱን ይስጥሽ

    • @Tube-zu5ff
      @Tube-zu5ff Před rokem +2

      እኮን መጣሽ አሏህ ያፅናሽ ቁርአንሽን በተቻለሽ ቅሪ

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Před rokem +571

    ማሻ አላህ ደስ ሲል እኔም የዛሬ 11አመት ነው እስልምናን የተቀላቀልኩት ደስተኛ ነኝ አልሃምዱሊላ❤❤

  • @yerageduale4464
    @yerageduale4464 Před rokem +235

    አልሀምዱሊላህ ረብላ አለሜን እስልምናን ለወፈቀኝ እኔም ከሰለምኩ ረመዳን17አምስት አመቴ ሱም አልሀምዱሊላህ አላህ ወላጆቸንም ሂድያውን ይስጥልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Před rokem

      ማሻ አላህ እህቴ አልሃምዱሊላህ

    • @yerageduale4464
      @yerageduale4464 Před rokem +1

      @@user-ow3fj3dd9k 🌹🌹🌹

    • @taybat536
      @taybat536 Před rokem +1

      ማሻአላህ
      አሏህ አክበር አላህ ያፅናሺ
      ሂዳ ተአላህ ነዉ አላህ ሀሂዳይስጣቸዉ ቤተሰቦችሺን

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Před rokem +1

      አላህ ያጠንክርሽ ቤተሰቦችሽንም ይወፍቃቸው ያረብ

    • @yerageduale4464
      @yerageduale4464 Před rokem

      ​@@taybat536 አሚንያረብ

  • @HubiHubi-lm9tm
    @HubiHubi-lm9tm Před rokem +251

    እንባ እየተናነቀኝ ነው ያዳመጥኳት😢
    እኔም ሰለምቴ ነኝ እስልምናን ከተቀበልኩ ወደ 10 አመት ሆኖኛል አልሃምዱሊላህ
    ከቤተሰቦቸ ከቅርብም ከሩቅም ዘመዶቸ አንድ እንኳን ሙስሊም የለም ብቻየን ነኝ😢
    ቤተሰቦቸ ከሚባለው በላይ እስልምናን ይጠሉታል እኔንም እምነቴንም ከሚባለው በላይ ነው ሚጠሉት ግን ለምን እንደሚጠሉት አያውቁም 😢
    ሁሉም ቤተሰቦቸ ጋ ፅብ ነን አሏህ ብቻ ለኔ የወፈቀኝን የኢስላም ብርሃን ለእነሱም ይወፍቃቸው ያረብ
    ሰለምቴ መሆን የምር ከባድ ነው አላህ ያግዘን በስ

    • @hyaitr8929
      @hyaitr8929 Před rokem +7

      አብሽሪ ማማ ቤተሰቦቺሽን አላህ ይወፉቃቸው እስልምናን

    • @feteneabiye5994
      @feteneabiye5994 Před rokem +3

      አብሽረየኔእህትእኔምእንዳችነኝአላህቤተስብቻቸንምአላህይውፈቃቸው

    • @abcabc7430
      @abcabc7430 Před rokem +2

      ቤተሰቦችሽን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው እህቴ አንችንም አላህ ይጠብቅሽ

    • @zekiazekuzekiazeku135
      @zekiazekuzekiazeku135 Před rokem +2

      አብሽር ከምንም በላይ አላህ አለልሽ

    • @mohaaadanmohaaadan3361
      @mohaaadanmohaaadan3361 Před rokem +1

      አብሽሪ የኔ እህት አላህ ይጠብቅሽ

  • @zuzuybakowaleje5700
    @zuzuybakowaleje5700 Před rokem +76

    ሶዶ ጉራጌ ለእስልምና ያላቸው ጥላቻ በጣም ከባድ ነው ከዛ ማህበርሰብ ውሰጥ መርጦሽ እስልምናን ለወፍቀሽ አላህ ምሰጋና ይገባው

  • @Selina-rl6to
    @Selina-rl6to Před rokem +79

    አልሀምዱሊላህ ከሠለምኩ 2 አመት ሊሆነኝ ነው እዚ ቦታለይ ኢንሻ አላህ እዚ ቦታለይ ቁጭ ብዬ ታሪኬን አወራለው ኢንሻ አላህ

  • @user-on1tq9wc1v
    @user-on1tq9wc1v Před rokem +18

    ማሻአላህ አላሁ አክብር እኔም ወደ4ተኛ አመት እያስቆጠርኩ ነው ከሰለምኩ አልሀምዱሊላህ አላህ ቤተሰቦቸን ሂድያ እንድሰጥልኝ ዱአ አድርጉልኝ 😢😢

  • @user-zd8fy6xr8q
    @user-zd8fy6xr8q Před rokem +107

    ኡኽታዬ ቆራጥ ጀግና ሴት ሁኝ ለምንም አትሸነፊ ወደፊት እንጂ ወደኃላ አትጓዢ ሁሌየም ቢሆን እራስሺን ሁኝ በራስሺ ተማመኝ በእውቅትሺ አትመፃደቂ ነገሮችን ሁሌየም ቀለል አርገሺ እይ በገንዘብሺ አትመፃደቂ ገንዘብ የሃጥያት ስብስብ ነውና በአግባብ ተጠቀሚበት ጦይብ ሁሌየ ንፁህ ልብ ይኑርሺ እራስሺን ከማንም ጋ አታንሳፅር የራስሽ ማንነት ይኑሩሽ ቻይ አንጄት ታጋሺ ልብ ሆደ ስፊ ሁኝ በጥንካሪሺ ልክ ተጓዢ ስትኖሪ የእውነት ኑሪ ስትስሪ ትርጉም ያለው ስራ ስሪ ሁሌየም በእምነትሽ ጠካራ ሁኚ ችግርሽን እና ሀዘንሽን ለአሏህ እንጂ ለሰዎች ከመናገር ተቆጠቢ በፍቅር ተማምንሺ ኑሪ! አላህ ቀጥተኛውን መገደ ይምራን

    • @hiwet639
      @hiwet639 Před rokem

      ምነዉ በግድ ልሸፍናት አልሽ

    • @asma9866
      @asma9866 Před rokem +1

      ምክርሽ በጣም ደስ ይላል

    • @Ethio7745
      @Ethio7745 Před rokem

      ​@@hiwet639 መሰረት አደለችም በሷ ከፍተው ኘው

    • @user-zt7wp3zt1d
      @user-zt7wp3zt1d Před 4 dny

      እረ ትግስት ❤❤❤

  • @menalhelen664
    @menalhelen664 Před rokem +20

    አስልምና ኮ ላወቀዉ የ ህይወት ቅመም ነው..🤍
    አልሃምዱሊላህ እኔም ከሰለምኩ 1 ዓመት ከ 4ወር ሆኖኛል በጣም ደስተኛ ነኝ.... እስቲ ለ እናቴ ዱአ አድርጉልኝ 🙏🙏🙏🙏

    • @zainabsaed9874
      @zainabsaed9874 Před rokem

      አላህ ይወፍቅልሽ አችንም ያፅናሽ

    • @YasminAbdo-kk9ko
      @YasminAbdo-kk9ko Před 10 měsíci

      አላህ እስልምናን ይወፍልቅልሽ አሚን

  • @taybat536
    @taybat536 Před rokem +69

    ግን ተይቅርታጋር አዳድ የሚረዱ አሉ ተቤተሰብ ተገለዉ የሚነኖሩ አካዉትና ቁጥራቸዉን ብታስቀምጡ የምንችለዉን እንረዳቸዋለን

    • @fatihaali389
      @fatihaali389 Před rokem

      የኔም ሀሳብ ነው ወላህ😢😢

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 Před rokem

      ልብ ካላችሁ መጨረሻላይ እኮ ቁጥር ታስቀምጣለችም ትናገራለችም በዛ እራሷን ደውላችሁ ማግኝት ትችላላችሁ እህቶቼ❤

  • @user-vb9lt6gc2g
    @user-vb9lt6gc2g Před rokem +68

    ሱብሀንአሏህ ሁለተኛ እኔን አገኜሆት ሆደ ባሻ😥አላህ ያፅናንን ያረብ በራህመቱ "#ፈዒነ ማዓ ልኡስሪ ዪስራ"#ለኔም የመጀመሪያ ምኛቴ ለእናቴ ተስፋ አለኝ በአላህ ራህመት!

    • @user-tg9dd5gh3e
      @user-tg9dd5gh3e Před rokem +1

      ገና ላየው እኔ 🥰🥰🌺🌺

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s Před rokem +1

      አላይ ይወፍቅልሽ ያረብ

    • @user-vb9lt6gc2g
      @user-vb9lt6gc2g Před rokem +1

      @@user-tg9dd5gh3e የኔ ውድ ማታ ነው ያየሁት ሶፊ በሰርጎ አጠራቅማ ነበር መሰለኝ አጣደፈችን ከረመዳን ስራጋ ከረመዳን ቡሀላ ብትመጣ አሪፍ ነበር

  • @eriwedi2222
    @eriwedi2222 Před rokem +34

    ማሻኣላህ እህቴ ኣላህ መልሶ መላልሶ ያጽናሽ እርግጠኛ ነኝ በሕይወትሽ ስኬታማ ደስተኛ እንደምትሆኝ ወንድምሽ ከኤርትራ ነኝ ❤

  • @bintseid1800
    @bintseid1800 Před rokem +91

    አ ል ሃ ም ዱ ሂ ላ ህ የምትለዋ ቃልኮ ደስስስ ሲል እኔን ብቺ ነው ወይስ እናንተንም?

    • @hadyaeshetu7681
      @hadyaeshetu7681 Před rokem +2

      የኔ ዉዲ አላህ ያበርታሺ ማሻአላህ አይዞሽ በርቺ
      ግን በጣም ያሥለቅሣል እኩል ነዉ ያለቀሥኩት ወላሂ

    • @AbduSultan-oc1ph
      @AbduSultan-oc1ph Před rokem +2

      እኔም ወለሂ

    • @djxj2214
      @djxj2214 Před 10 měsíci

      አልኸምዱሊላኽ,ሁሉም,ሠውነው

  • @Fatiya.N
    @Fatiya.N Před rokem +46

    ማሻ አላህ ❤
    አላህ ዱኒያን ለወደደዉም ላልወደደዉም ይሰጣል እስልምናን ግን ለወደደ ሰው ብቻ ነው የሚሰጠው አልሃምዱሊላህ❤
    ምንም ነገር ባይኖረን እስልምናን አላህ ከሰጠን የነብዩ ሙሐመድ ተከታይ ከሆን ከማንም በላይ ሃብታም ነን❤
    አልሃምዱሊላህ አላህ እስልምናን ስለሰጠን
    እህቴ በርቺ ጠንክሪ አላህ ካንቺ ጋር ነው
    ሶፊ ተናፈቀሽ ነበር😢
    ሚንበሮች ቀጥሉበት❤

  • @habibasweet722
    @habibasweet722 Před rokem +15

    የኔ እህት እኔም ሰለምቴ ነኝ

  • @mekibuser9912
    @mekibuser9912 Před rokem +6

    አላህ የመራው ማንም አያጠመውም ሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አሚን

  • @feydukedir
    @feydukedir Před rokem +9

    እህታችን ሀናን አዎን አንቺ ጠንካራ ነሽ። እንዳልሽው ሁሉንም ነገር ለሰው አይነገርም። ሲከፋሽ ሆነ ስትደሰቺ ስጁድ ላይ ሆነሽ እያለቀስሽ ለፈጣሪሽ(( ለአላህ ሱ ወ ))ንገሪው ለችግርሽ ሙሉ መፍትሄ ማግኘት የምትችይው ከአላህ ሱ ወ ብቻ ነው። ስጁድ ላይ ሆነሽ እያለቀስሽ(( አላህን ሱ ወ)) ለምን እንደከፋሽ ንገሪው የምትፈልጊውን ልክ እንደ ህፃልጅ እያለቀስሽ ጠይቂው ((አላህ ሱ ))ወ ዘንድ ለጥያቄሽ ለፍላጎትሽ በመልስ ታገኛለሽ። (( አላህ ሱ ወ )) ይጠብቅሽ። እኛንም አንቺንም መጨረሻችን ((አላህ ሱ ወ ))ያማረ ያድርግልን።።።።፣

  • @ErhmatDawed-ky1pg
    @ErhmatDawed-ky1pg Před rokem +33

    ዋ ኢስላማ እንዴት የሄ ሁሉ መስሊም እየለ እህቶቻችን ወንድሞቻችን ሲስቃዮ ዝም ብለን እናያለን

  • @user-eh8eo7se5f
    @user-eh8eo7se5f Před rokem +11

    የኔ ውድ የአንቺ ደግሞ ተለየብኚ ጥንካሬሽ አላህየ ይጠብቅሽ አብሽሪይ የአለም ሙሥሊሞች አንድ ነን ከጎንሽ ነን በዱአቺን ጠንክሪይ❤❤❤❤❤

  • @hawatahireyoutube
    @hawatahireyoutube Před rokem +15

    ይህን ብሮግራም በጣም ነው የምወደው የምከታተለው ምክንያቱም እራሴን እድፍትሽ ይረዳኛል

  • @mohammedjemal372
    @mohammedjemal372 Před rokem +6

    እህቴ አላህ በቅርቢቷም አለም ሆነ በወዲያኛው አለም ምርጥ ኑሮ ያኑርሽ

  • @makiyahadam8822
    @makiyahadam8822 Před rokem +50

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ልቤ መድትቁ ያርብ ልቤን አተን ለመገዛት ክፈትልኝ

  • @bouhabdoulsalam
    @bouhabdoulsalam Před rokem +32

    most beautiful religion, May Allah bless you everyday sister,

  • @ahmedsfg
    @ahmedsfg Před rokem +13

    በእውነት አልህን ብቻ ለማምለክ ከልባቸው ፈልገው የሚሰልሙ ሰውች ሸሃዳ ሲቀበሉ የሚሰማቸውን ስሜት ለመግለጽ ያዳግታቸዋል ሚስጥሩ ግን ከአላህ የሆነ የኑር ኢማን ሲሚጎበኛቸው ስለመሆኑ በሱረቱ አንኑር ቁጥር 35 ላይ
    (نُّورٌ عَلَىٰ نُورٍ ۗ يَهْدِي اللَّهُ لِنُورِهِ مَن يَشَاءُ ۚ وَيَضْرِبُ اللَّهُ الْأَمْثَالَ لِلنَّاسِ ۗ وَاللَّهُ بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمٌ ‎﴿٣٥﴾)

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Před rokem +24

    የኔ እህት አብሽሪ የዱኒያ ፈተና አላፊ ነው ዋናው የአኼራ ነው እኳን አላህ እስቲቃማውን ሰጠሽ አሁንም አላህ ይስጥሽ ይስጠን

  • @sumeyuali1541
    @sumeyuali1541 Před rokem +10

    ወላሂ የሚሰልሙ ሰዎች በጣም ጠንካራ ነቸው በድናቸው መሻአላህ አላህ ይገዝሽ ❤እንወድሻለን

  • @zahraimam8427
    @zahraimam8427 Před rokem +12

    አስለቀሽኝ የኔቆጆ ስታምሪ ደሞ እንኮንም የኛሆሽልን የኔማር አብሽሩ ሁሉም ያልፍል እስልምናብቻ ካለሁሉም ሙሉነው

  • @AzizaAbubeker-xi5ed
    @AzizaAbubeker-xi5ed Před rokem +32

    Mashallah she is very strong to keep her religion of Islam. She makes me cry

  • @user-tw7qm8my8q
    @user-tw7qm8my8q Před rokem +12

    አይዞሽ የኔውድ ጠንካራ ሁኝ ለማንም እዳትበገሪ አላህን ብቻ ይዘሽ ወደፊት አላህ ጥናቱን ብርታቱን ይስጥሽ😢

  • @user-yv1zp1cx8t
    @user-yv1zp1cx8t Před rokem +20

    ማሻላህ ዛሬ ሁለቴ ነዉ ልበል የተለቀቀልን ❤❤

    • @user-tg9dd5gh3e
      @user-tg9dd5gh3e Před rokem

      የትጠፋሽ እግርሽ እንዴትነው 🥰🥰

  • @shikur4491
    @shikur4491 Před rokem +6

    አላህምድሊላህ በጣም ጠንካራ ናቸው ሰለምቴዎች እኔ አንድ ሰለምቴ በተለይ ሴት ብረዳ ደስ ይለኛል

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 Před rokem +7

    የአላህ አልቅሰሽ አስለቀሺኝ አላህ በዲንሽ ላይ ያፅናሽ የጀነት ቆንጆም አላህ ያርግሽ ያርገን😭😭💔☝☝

  • @sitraa132
    @sitraa132 Před rokem +7

    ሙሚን ላረገን አላህ ምሰጋና ይገባው እሱ እደሚፈልጋቸው ባሮቹ ያርገን

  • @hanan9538
    @hanan9538 Před 5 měsíci +1

    የኔ ቆንጆ አብሽሪ ጠንካራ ሴት ነሽ እኮ አይዞሽ አለፈ እኮ አሁንም አላህን ይዘሽ ውደፊት እሽ የኔ እህት❤

  • @halimo1255
    @halimo1255 Před rokem +12

    አላሁአክበር አላሁአክበር ወክል ለጠራዉ ሰዉ ለአብዱ ወክል የምሆን ጌታ አልሀምዲልላህ ያአላህ ወደ እስልምና የገቡቱን ሰለምቶችን አንተዉ አጠንክርልን ገና ለምገቡትም ጠንክሮ እንዲ ሄዱ አግዛን ወደ እስልምና ለማምጣት ለምአስቡትንም አንተዉ ቀላል አርግላቸዉ አሚን

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d Před rokem +5

    ማሻአለህ ምንኛ መተደል ነዉ አለህን ፈጠሪዉን ፈልጎ እንዲ መሰቀያት እንዴት ደስ ይል 😢እስልምነን መወፈቅ የምር መተደል ነዉ ❤የሰለምቴዎች ጥንከሬ የምር የስቀነኛል ተድለቹ ( አለህ ገር ስትገነኙ )እንዴት ይሁን ሚቀበለቹ ለሱ ብለቹ / እሱን ፈልገቹ ይህን ሁሉ ግፍና መከረ ድሎትን ትተቹ ስቀይን መርጠቹ አንድ አለህን ይዘቹ ምን ይሁን ክፍያቹ የኢለሂ 😢🌹🌹💎

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p Před rokem +9

    ማሽ አላህ ዛሬ የስካሁኑን ፈንታ ሁሉ ነው የተለቀቀልን

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h Před rokem +23

    ሡበሃን አሏህ እሰልምናን አምረረረው የሚጠሉ
    ሠዋች ይሠልማሉ #የምትወጃቸወን በሙሉ አሏህ
    እሰልምናንን ይወፍቅልሸ እህታችን እንደኔ ሆድ ይብሳታል ሰታለቅሰ የኔ ማረረ😢😢😢😢😢 አሏህ ያሰብሸበት ያድረስሸሸሸ#
    #

  • @FathimaFath345-dv6ns
    @FathimaFath345-dv6ns Před rokem +7

    አህለን ሶፊዬ
    ኡፍፍፍ እህታችን አልቅሳ ታስለቅሳለች ሀያቲ አሏህ ፅናቱንና ብርታቱን ይስጥሽ ያረብ

  • @ismailezra5808
    @ismailezra5808 Před rokem +7

    ጡሩ ንሮ የሚኖር ሰው ነበር ሙስሊም ነው ኣጠገቡ ኣንድ ምስኪን የሁዲ እየለመነ ነብር እና ሙስሊሙ ምን ይላል እቺ ኣዱንያ ለሙስሊሞቹ እስርቤት ናት ኣለ ከዛ የሁዲው ምን ይለዋል እንዴት እነዲዚ ትላለክ ጡሩ ልብስ ለብስክ ሃብታምም ነክ እኔ እየለመንኩኝ ቀዳዳ ልብስም ለብሼ እንደዚም ኣላልኩም ሲለው ሙሲሊሙ ምን ኣላው ኣንተ እንድሁም ፈጣሪህን በደንብ ኣመስግን ኣሁን እየኖርክ ያለሀው ጀነት ነው ከላይ የሚጥብክህ ያለው ግን ሌላ ነው ለኛ ሙስሊሞች ግን የዱንያ የተሰጠን ጸጋ የኣኼራን የጣጥ ጥፍር ኣታሆንም

  • @amitt244
    @amitt244 Před rokem +6

    አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም ዉዷ እንኳን ብርሀን ወደ ሆነዉ እስልምናችን ተቀላቀልሽ አብሽሪ ፊል ኸይር ማማ

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 Před rokem +7

    ሱብሐናአላህ አላሁ ሱብሐነአሁ ወተአላ የፈለገውን እንዲህ ይመረወል አላሁ ሱብሐናአሁ ወተአላ ፅናቱን ይሰጥሸ (ያአ ሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ዲኒክ)ሶፊዬ እባካቹሁን ሶፍት ጠረቤዛ ላይ አሰቀምጡ ጀዛኩሙላሁ ኸይር

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 Před rokem +8

    አላህ መላ ቤተሰቦችሺን ወቀጥትፕኝው መንገዲ ይምራቸው

  • @user-rv8hb3vk1y
    @user-rv8hb3vk1y Před 3 měsíci

    መሸአለህ የኔ ማገድን ቨዩትብ ሚከተተለዉ ሁሉ ወደ ተፋጥሮ ሀይማኖት የተመለሰ ነው ይበልጥ ምከተተለውት ደስ ስሉ

  • @nesrer
    @nesrer Před rokem +2

    ምርጥ የሆና ትዳር አላህ ይስጥሽ ዱዐያነው ጀግና የሆንሽ ሴት ነሽ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Před rokem +6

    እኔ እራሱ መጨረስ አቃተኝ 😢አይዞሽ የኔ እህት ወሏሂ ልቤን ነካሽው

  • @nemaetelhimy7205
    @nemaetelhimy7205 Před rokem +2

    البرنامج شيق جدا ونافع الله يسعدكم ويثبتنا واياكم امين

  • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn

    😢😢😢😢 ኡፍፍ የኔ ማርርርር ረበናየ ያፅናሺ ያግዝሺ ያጠንክርሺ አሏህ ሙሉቤተሰብሺን ሂድያይስጥልሺ ሶፍያዬ ናፍቀሺኝ ነበር እህትነቴ❤❤❤

  • @saralove6759
    @saralove6759 Před rokem +5

    አንድቀንጠብቁኝ😊ሀገርስገባ

  • @sgffsq9586
    @sgffsq9586 Před rokem +6

    አህለን ቢክ የኔ መንገድ ማአሻአሏህ

  • @user-tq1sh6wg1s
    @user-tq1sh6wg1s Před rokem +1

    ወደ እስልምና እንኳን ደህና መጣሽ የኔ እህት በጣም ቆንጆ ሀይማኖት አላህ ሁል ጊዜ ይባርክሽ☝️♥️🫰💖

  • @GkVn-ye2ei
    @GkVn-ye2ei Před 2 měsíci

    አላህ ከዚሂም በላይ ያፅናሽ እህቴ አላህ ስለ ወደ ደቀ ነው የመረጠሽ

  • @kemilnejakemil
    @kemilnejakemil Před rokem +6

    አህላን ረመዷን ሙባረክ ❤️❤️❤️👍

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 Před rokem +26

    እንዴ(ሙሽሪት)ሶፊ ከዚህ ሁሉ ጊዜ በኃላ ስትመጪ "ዝው !!!"ተብሎ ነው የሚገባው?ስንናፍቅሽ እንደነበር አልተረዳሽልንም ማለት ነው።አጅሬው የኛን ሁሉ ሼር ጠቅልሎ ወሰደው ብለን ብናማ ይፈረድብናል?
    እንኳን ደህና መጣሽልን!!!

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Před rokem +14

    አይዞሽ ቆንጅዬ❤😭😭አስለቀሺኝ
    ሙስሊም የበላበት እቃ መጣሉ ይገርማል
    ሀገራችን ኢትዮጵያ ሙስሊም በጣም ይጠላል ማለት ነው

  • @saratesfay135
    @saratesfay135 Před rokem +2

    Subhanallh Islam is the best way to life’s

  • @fatoomamoosa8791
    @fatoomamoosa8791 Před měsícem

    ማሻአላህ የኔ ዉድ እህት ሀናንዬ አብሽርይ ቁርአንንም ለሁላችንም ያግራል ያረብበጣም ጀግና ሴት ነሽ ህልምሽ እዉን ነዉጠነክርይ

  • @user-yv1zp1cx8t
    @user-yv1zp1cx8t Před rokem +6

    ወረቢ እዴት ልጨርሰዉ ያረቢ 😢😢

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 Před rokem +2

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ የኔ ውድ በርግጥ ከችግር ጋር ምቾት አለ

  • @Tube-lj7om
    @Tube-lj7om Před rokem +2

    አልሀምዱሊላ እኔ ወደተፈጠርኩበት እሥልምና ከተመለሥኩ 7አመት ሆኖኛል በጣም ደሥተኛነኝ ❤❤❤

  • @semirakasaw911
    @semirakasaw911 Před rokem +2

    ማሻ አላህ አላህ አክበር አላህ አክበር አልሃምዱሊላህ አላህ ቤተሰብ ችን ቀጥተኝውን ይምራልኝ ያረብ

  • @user-yf5bq8dv1r
    @user-yf5bq8dv1r Před rokem +2

    አህለን ሶፊ ሙሽሪት እኳን ደህና መጣሽ ሀናንዬ አላህ በጣም ይወድሻል ወላሂ ይኸን እስልምናን ቀጥተኛውን ምገድ የወፈቀሽ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CutenessFUN
    @CutenessFUN Před rokem +12

    አላህ ፡ ላሻው ፡ ሰው ፡ ነው ፡ ሂዳያ ፡ የሚሰጠው ፡ አልሀምዱሊላህ ፡ ሲሰጥ ፡ ጥንካሬውንም ፡ አብሮ ፡ ነው ፡ ሱብሃነላህ!

  • @sgffsq9586
    @sgffsq9586 Před rokem +2

    ያአሏህ ያኡክቲ አብሽሪ ላትብኪ ኢንሻአሏህ ዘይጀዲድ መውለድ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Před rokem +3

    ጀግና ወላሂ እሰልምናን ባወቁት ወላሂ በጭፈን የሚጠሉ ሙሰሌምማለት ደሰታማለትነው

  • @rich-ug9bs
    @rich-ug9bs Před rokem +2

    አይዞሽ እህቴ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 Před 4 měsíci +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አብሽር እህት አለም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LubabaMuhammed-bh1be
    @LubabaMuhammed-bh1be Před 4 měsíci

    መሻዓላ በጣም ያስቀናል

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 Před 4 měsíci

    አልህም ዲሊላህ እኳንም የተፈጠርሽበት ሀይማኖት በሰላም መጣል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eneyehussien8631
    @eneyehussien8631 Před 5 měsíci

    Mashallah allah mechereshashen yasamerelesh🙏🙏🙏

  • @beshirhussen
    @beshirhussen Před rokem

    አላህ የወፈቀዉ በመከራ ወቅት በሶብር ይፈተናል። አላህ ብቻ በቂያችን ነዉ። እንደ አንቺ አላህ ልባችንን ያርጥብልን። ጀግና ነሽ በጥናትሽ ቀጥይ

  • @mramta8830
    @mramta8830 Před rokem +2

    የሰለማችሁ እህት ናወንድሞች አላህ ያጠንክራችሁ ምንዳችሁ ከፍ ያለ ነው አብሽሩ ታላቅ ምንዳ ከታላቅ ፈተና ጋር ነው

  • @taybat536
    @taybat536 Před rokem +1

    የኔ ጀግና ሱምያ አብሺሪ አንችዉጋር ነዉ እኩል ያለቀሰኩት አላህ ያጥናሺ አላህ ይጨምርልሺ

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt Před rokem +1

    ማሻ አሏህ

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer Před rokem +2

    ያረብአላህሆይልቤንእደሰለምቴወችክፍትአርግልኝ

  • @SelhadinMensur-jm7ud
    @SelhadinMensur-jm7ud Před rokem +1

    ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ❤❤❤❤

  • @user-my2yf1bq7g
    @user-my2yf1bq7g Před 5 měsíci

    መሻላ አላወዶሻ

  • @najatalsaqaff8854
    @najatalsaqaff8854 Před rokem +1

    Mashallah Betam des yilall Sofi Enkiwan beselam temelesh tenafikesh neber Allhamdillah

  • @Fatima-jn8tk
    @Fatima-jn8tk Před rokem +2

    አይዞሽ ጠንካራ ነሽ አሁንም አሏህ ያጠንክርሽ እህቴ

  • @hadayahussen5509
    @hadayahussen5509 Před rokem +1

    ማሻአላህ እንኳንደህናመጣሺ ወደእስልምና እህታችን

  • @rebiyahabib1350
    @rebiyahabib1350 Před rokem +1

    አለሁአክበር

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b Před rokem +5

    አህለን ወሳህለን ሶፊ እስተብሮግራምሺ ናፍቀሺናል እንኳን ደህናመጣሁ የምዳም ቅመሞነኝ

  • @cd4076
    @cd4076 Před rokem +3

    የኔውድ አላህ አሳብሽን ያሳካል ያረብ

  • @proudhabesha7963
    @proudhabesha7963 Před 5 měsíci

    ወደ ተወለዱበት ዲን ለተመለሱ ሰዎች ያለኝ አድናቅትና ፍቅር ወደር የለዉም::

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Před rokem

    ማሻ አሏህ ሰለምቴዎች ወሏሂ ጠንካራ ናቸው
    አይዞሽ እህቴ እንኳንም አላህ እስልምናን ወፈቀሽ

  • @shamsshamsya1542
    @shamsshamsya1542 Před rokem +1

    መሻአላህ ተባረክ አላህ

  • @abdujemal3234
    @abdujemal3234 Před rokem

    ጀግና ሴት አላህ በጀነት ይካስሽ በዱንያም መሻትሽን ይሙላልሽ

  • @tube3507
    @tube3507 Před rokem +1

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አላህ በቤቱ ያፅናሽ

  • @mrmraarraa9647
    @mrmraarraa9647 Před rokem +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @kedo1418
    @kedo1418 Před rokem

    ማሸአላህ አንቺንም በመንገዱ ያፀናሸ ቤተሰቦችሸን አላህ የሂዳያ ብራን ይወፈቃቸው አብሸሪ የኔ እህት❤

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Před rokem +6

    አልሀምዱሊላ ነኢመተል ኢስላም 😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @halimo1255
    @halimo1255 Před rokem +2

    ማሻሀ አላህ ቢዬሻለዉ ዉዱዋ እህቴ

  • @gdgg5699
    @gdgg5699 Před rokem

    አልሀምዱሊላህ እህታችን ማሻአላህ
    ወደ ድነል እስላም ያመጣሺ አላህ
    ቤተሰቦችሺንም አላህ ሂድያ ይስጣቸው

  • @eezx7905
    @eezx7905 Před 5 měsíci

    ماشاءالله تبارك الله ❤❤❤❤አይዞሽ የኔ እህት

  • @amitube461
    @amitube461 Před rokem

    አልሀምዱሊላህ አብሺሪ እህታችን አሏህ ሁሌም ጠንካራ ያድርግሺ ያረብ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před rokem +2

    ያኔ እህት አይዞሽህ አስለቃሽኝ ሀቢብት አላህ ይጨምርልሽ

  • @user-do9uc8np3i
    @user-do9uc8np3i Před 3 měsíci

    Mashallaa

  • @jenajena2892
    @jenajena2892 Před rokem +2

    አላህ ያበርታሽ ያሰላም❤❤❤

  • @AsmaAsma-nt3ze
    @AsmaAsma-nt3ze Před 2 měsíci

    Subihan alah mashala ehitachin

  • @user-xu6um5oq1g
    @user-xu6um5oq1g Před rokem +9

    مشالله مشالله تبارك الله ❤❤❤❤❤