አባቴ "እምነቴን እንዳልቀይር" ይሰጋ ነበር!! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ተወዳጁ "የኔ መንገድ" ዝግጅታችን ለረጅም ዓመታት የንጽጽር ትምህርት ላይ የሰራውን ኡስታዝ ሳዲቅ ሙሐመድ (አቡ ሐይደር) "አባቴ እምነቴን እንዳልቀይር ይሰጋ ነበር" እያለ ወደ ንጽጽሩ ስለገባበት አጋጣሚ ፥ ስለሚሰራቸው ስራዎችና ስለሚያጋጥሙት ተግዳሮቶች ዛሬ በሚንበር ይዞላቹ ይቀርባል!
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
    CZcams 👉
    / @minbertv1
    Facebook👉
    / minbertv
    Telegram👉
    t.me/minbertv
    Website 👉
    www.minbertv.com/
    Tiktok 👉
    vm.tiktok.com/...
    #ሚንበር_ቲቪ
    #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Komentáře • 2,1K

  • @fyusuf3750
    @fyusuf3750 Před rokem +1249

    *ኡስታዝ አቡ ሀይደርን የምትወዱ ላይክ የኛ ጀግና አላህ ያቆይክ* 👍

  • @mimigetnet9315
    @mimigetnet9315 Před rokem +1655

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን እስልምና እምነት ውስጤ ነው ቀጥተኝውን መንገደ ምራኝ አምላኬ በዱአችሁ አስብኝ ጋይስ ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏🇪🇹💯❤️

    • @zula983
      @zula983 Před rokem +114

      የኔ ውድ አንብቢ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋልና እወቂ ማወቅ ይጠቅማልና

    • @assas5799
      @assas5799 Před rokem +70

      እህቴ አላህ እሥልምናን እምትቀበይ ያድርግሽ

    • @addisababamyhome903
      @addisababamyhome903 Před rokem +59

      እድሜ አጭር ናት እውነትን ለ መቀበል መወሰን ይጠየቃል

    • @user-zr2zr1wz8r
      @user-zr2zr1wz8r Před rokem +110

      አብቢ እኔ ሰለምቴ ነኝ ግን ማንም ሰብኩኝ አደለም እራሴ ነኝ አብቤ ነው የሰለምኩት አላህ ይረዳሽ

    • @tamimatamima5995
      @tamimatamima5995 Před rokem +30

      ያአላህ አንቴው ህድያ ስጥት

  • @Zaynab-xk1gm
    @Zaynab-xk1gm Před rokem +588

    ማናዉግን እንደኔ ይህን ጀግና በጣሚ የሚዉድ

    • @user-hf3qw9gs6m
      @user-hf3qw9gs6m Před rokem +2

      እኔ ወላሂ በጣም አላህ ይጠብቅው

    • @BintSeidTube-ts6lh
      @BintSeidTube-ts6lh Před rokem +2

      እህህህህህህህህ እኔ ወላሂሂሂሂ

    • @mugarmugar7412
      @mugarmugar7412 Před rokem +1

      እኔ

    • @user-xs1yf3cq6t
      @user-xs1yf3cq6t Před rokem +6

      ማን አይወደውም አቡ ሀይደርን እንኳን እኛ ሙስሊሞች ካፊሮችም ይወዱታል ሲታይ ጀግንነቱ ጎልቶ ይታያል አላህ እድሜና ጤና ይስጠው

    • @haleemahleema4755
      @haleemahleema4755 Před rokem +2

      እኔ በጣም ነው የምወደው ወላሂ ሀቢቢ

  • @moalm4849
    @moalm4849 Před rokem +596

    እኔ ሰለምቴ ነኝ፣ ከስለምኩ 8 ዓመቴ ነው። ሙስሉም ስሆን የተሰማኝ ስሜት በመጠኑም ቢሆን ላጋራቹህ።
    የፍጥረታቱን ሁሉ የሆነ አላህ (ፍፁም እውነት፣ ፍፁም ፍትሃዊ፣ እጅግ መሐሪ፣ የምድርና የሰማይ ብርሃን) ከልቤ መቀበል ስጀምር፣ በዓለም አለ ከሚባል ጣፋጭ ሁሉ የሚበልጥ የኢማን ጥፍጥናን ማጣጣም ጀመርኩ። የኢማን ጥፍጥና ከምን ጋር ማወዳደር ኣይቻልም። ከራሴ ፣ ከቤተሰቤና ከሌሎች ሰዎች ጋር ቅን መሆን ጀመርኩ። ልቤም በጣም ሩህሩህ ሆነ ፣ ዓይኖቼም በእንባ ተሞሉ፣ እስትንፋሴም ለስላሳ እና ፍጹም የተረጋጋ ሆነ፣ ህሊናዬም ለአላህ ፍጥረታት ሁሉ ፍትሐዊ መሆን ጀመር። ከትከሻዬም ላይ ትልቅ ሸክም እንደተነሳ ቅልል አለኝ፣ ከሁሉም በላይ ግን በጣም ፍልቅልቅና ደስተኛ መሆን ጀመርኩ። ጥልቅ ትህትና ያለውና ሰው ወዳድ ሆንኩኝ፡ ይህም ሙሉ በሙሉ ሰብአዊነት እንድላበስ አደረገኝ። አላህ (ጌታዬ) ሆይ፥ አንተንና አካባቢዬን በፈቃድህና በእዝነትህ እንዳውቅ ወደ ብርሃንህ ስለመራከኝ ምስጋናዬ ወደር የለውም።
    ይረዳችኋል ብዬ ተስፋ ኣደርጋለሁ።።

    • @fatumahussentube9631
      @fatumahussentube9631 Před rokem +6

      የኔ ጀግና የእውነት እኔ መጽሀፍ አብቤለሁ ግን በጠም ያሳዝናል እዛው መጽሀፋቸው ላይ 300ሺ ስህተት አለበት ይላል

    • @fenetaman7328
      @fenetaman7328 Před rokem

      Enkuan wode tefeterkebet emnet allah ashegageresh yene wed ehet

    • @miskumohammed8232
      @miskumohammed8232 Před rokem +4

      አወ የኔ ጀግና በጣም ተረድቸሺ አለሁ አልሀምዱሊላህ ምሰጋና ይገባው ለአለማቱ ጌታ

    • @hafidatalttahir2471
      @hafidatalttahir2471 Před rokem +7

      ሱብሃንአላህ አላህ ፅናቱን ለሁላችንም ይስጠን ማሻአላህ በኢስላም ኖረሽ በኢስላም ሞተሽ በኢስላም የምትቀሰቀሺ ያድርግሽ

    • @user-jn8hb6nq7c
      @user-jn8hb6nq7c Před rokem +1

      ማሻ አላህ

  • @sisulove4784
    @sisulove4784 Před rokem +447

    እኔም ሰለምቴ ነኝ ግን በክርስትና ለይ ሆኜ ብሞት ምን ይውጠኝ ነበር እስኪ ቅኑን መንገድ ለመራኝ አላህ ሽኩር አድርሱልኝ ሙስሊሞች አልሀምዱሊላህ የአለማቱ ንጉስ ጥራት ይገባው

  • @kdujakl3217
    @kdujakl3217 Před rokem +165

    እኔም ሰላምቴ ነኝ በድኔ ጠንካራ እንድሆን ዱአ አድርጉልኝ

    • @bintseid6668
      @bintseid6668 Před rokem +1

      አብሽሪ ማሬ 🌹🌹🌹

    • @NoraNora-uh7fi
      @NoraNora-uh7fi Před rokem +1

      አብሽሪ ማማዬ

    • @shawitnuru1116
      @shawitnuru1116 Před rokem

      አይዞሽ.አላህ.ያበርታሽ.እንኳን.ከጨለማ.ወደ.ብርሐን.አላህ.አመጣሽ.እድለኛ.ነሽ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 Před rokem +1

      አላህ ያጠንክርሽ ያጠንክረን

    • @user-hx4no6uo5g
      @user-hx4no6uo5g Před 4 měsíci

      አብሺሪ ዉደ

  • @mdenatshom6352
    @mdenatshom6352 Před rokem +242

    ሸሀዳ ሢቀበሉ የሚያለቅሱት ለቅሶ እንም አልቅሸዋለሁ ሰለምቴነኝ ለምን እዳለቀስኩግን አላውቅም ከውስጤ የሚፈነቅልስሜት ነበረኝ አልሀምዱሊላህ ወደ ሀቅ ለመለሠኝጌታ

    • @rashedahmed4032
      @rashedahmed4032 Před rokem +3

      አላሁ አክበር እንኳን ደህና መጣሽ ውድ💗 💙በተረፈ ጠንክሪ

    • @mdenatshom6352
      @mdenatshom6352 Před rokem +7

      @@rashedahmed4032 አልሀምዱላላህ 10 ሆኖኛል ከሠለምኩ

    • @tekyaahmed1050
      @tekyaahmed1050 Před rokem +2

      ማሸአሏህ አሏህ ያፅናሽ ውዴ

    • @user-bl1cg8md8o
      @user-bl1cg8md8o Před rokem +1

      አልሀምዱሊላህ እኳን አላህ ሀዳኪ ዉደ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @ashash9382
      @ashash9382 Před rokem

      😍

  • @kidistfentaw2824
    @kidistfentaw2824 Před rokem +59

    እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ቤተሰቦቸንም ቀጥተኛውን ምንገዲ እዲመራቸው ዱአ አርጉልኝ ወላሂ ብዙ ግዜ አለቅሳለሁ ስለቤተቦቸ ሳስብ ያረብ

  • @user-im7kx6gm5r
    @user-im7kx6gm5r Před rokem +138

    ኡስታዝ አቡሀይደር አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝን የምቶዱ እስኪ በላይክ👍👍👍👍👍

  • @user-dh2id5bj6v
    @user-dh2id5bj6v Před rokem +298

    እውነት ነው ሻሀዳ ሲያዝ ያለው ስሜት በቃል አይገለፅም ወላሂ ብቻ ስሜቱን የደርሰበት ነው ሚቀው አልሀምዱሊላህ አለ ኒኢመተል ኢስላ ለጌታዬ ጥራት ይገባው አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před rokem +3

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ ❤️

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem +1

      ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ

    • @hikmahzeprago2484
      @hikmahzeprago2484 Před rokem +4

      የሰለምቴዎች የት/ት ጉሩፕ የምታቁ ካላችሁ አስገቡኝ መማር እፈልጋለሁኝ

    • @jamatube8171
      @jamatube8171 Před rokem +2

      @@hikmahzeprago2484 እኔም እፈልጋለሁ ካገኘሽ አላህ ያበርታን

    • @user-pe7gn4ry6c
      @user-pe7gn4ry6c Před rokem

      አወን ወላሂ

  • @ekke2463
    @ekke2463 Před rokem +475

    ኡሱታችን ሺህ ዓማት ኑርልን

  • @fatiyanasir3956
    @fatiyanasir3956 Před rokem +227

    አቡ ሃይደርን የሚገልጽበት ቃል የለኝም።
    የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ትልቁ ሃብት ነህ።
    አንተ በራስህ ተቋም ነህ።
    ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም በቁርአን ትንታኔ ኡስታዝ አቡ ሃይደር በንጽጽር ትምህርቶች አላህ የሸለማችሁ የኛ እንቁዎች ናችሁ።
    የኔ መንገድ ዛሬ ማስታወቂያ አልበዛበትም። እናመሰግናለን።
    ሶፊ አላህ ይጠብቅሽ።

  • @user-wf2ls9cy9m
    @user-wf2ls9cy9m Před rokem +177

    አልሀምዱሊላህ ክብርና ምስጋና ይገባው የአለማቱ ጌታ እኔም የዚህ ስሜት ተካፋይ ነበርሁ ግን ይህን ነው ብሎ መግለፅ ይከብዳል አላህ ሆይ ለኔ የሰጥከውን ሂድያ ለቀሪ ቤተሰቦቼ እና ለጓደኞቼ ስጥልኝ

    • @monasity5790
      @monasity5790 Před rokem

      አሚን

    • @user-hd8he8mb5n
      @user-hd8he8mb5n Před rokem

      @@monasity5790 ቤተሰብእንሁን

    • @hayatseman9666
      @hayatseman9666 Před rokem +3

      አሚን አቺም ፅናቱ ይጨምርልሽያልተመሩትም ቤተሠቦችሽ
      አላህ ይምራቸዉ

    • @azizaabubeker4858
      @azizaabubeker4858 Před rokem

      Ameeen may Allah increase your knowlege hidaya for your family

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 Před rokem

      አሚን አልሃምዱሊላህ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @hayu684
    @hayu684 Před rokem +48

    እኔ ሸሀዳ ስይዝ ምድር ላይ እንደ አዲስ የመጣሁ ነው የመሰለኝ አልሀምዱሊላህ

  • @user-hs7mi4ib5r
    @user-hs7mi4ib5r Před rokem +35

    ወላሂ ሠለምቴነኝ ያለዉ ደሥታ ልዩነዉ ለቅሧ ጭቀት ከዛ በጣም ደሥየሚል ነዉ አልሀምዱሊላአ እሥልምናን ለሠጠኝ ቤተሠቦቸም ሠልመዉ ባያቸዉ በጣም ደሥይለኝነበር ዱአአርጉልኝ ለቤተሠቦቸ

    • @Hafiza-ir5dp
      @Hafiza-ir5dp Před rokem

      አለው ቃጥታኘዉን መንገድ ይምረቸዉ

  • @zuzutube_4645
    @zuzutube_4645 Před rokem +177

    ሙስሊም ያልሆኑ ሠዎች ቁርአንን አያነቡም
    ሀድስንም አያነቡም አተን ሙስሊሙን አችን ሙስሊሟን ነዉ የሚያነቡት ስለዚህም ምርጥ የኢስላምን ባህሪ በመላበስ እስልምናን እናስተዋዉቅ ☝️🕌🕋👌

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 Před rokem +1

      ትክክል በተለይ አለባባሳችንን ና ስነ ምግባራችን እንድሁም እውነተኛነታችን ላይ ሁሉም ሙስሊም መጠንቀቅ አለበት እስላማዊ መሆን አለበት።።።።

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem

      ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ

  • @fatumamohammed1689
    @fatumamohammed1689 Před rokem +268

    አህለን እህታችን ሶፊ እንዲሁም ጀግናችን ወንድማችን አቡ ሀይደር አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ከመላ ቤተሰቦችህ ጋር አላህ ይስጥህ መሰሎችህን ያብዛልን ኑርልን

  • @user-gz1uo3yf6m
    @user-gz1uo3yf6m Před rokem +49

    ይወለድ ኡስታዜ ዳግም እንደገና እንድታሸብርቅ ምድር በእስልምና😍😘

  • @hucenaghsd2392
    @hucenaghsd2392 Před rokem +53

    አኔ ሰለይሰላም በጣም ነበረ የመጠላዉ 😭😭😭😭😭😭አሁን ለይ አልሃምዱሊላህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭 አላህ የወደደውኝ ይመራል 🤲🤲የአለማቱ ጊታ ጥራት ይገበዉ እሰላም ሱላተ ቁመዉ ሲሰገዱ ተማረኩ😭😭😭🤲አዛን ሲል እባየ ይመጣል😭😭😭አጠቃላይ💚ሰለይሰላም ሰሰማ ወስጢ ይረካል አልሃምዱሊላህ 💚😭😭😭😭😭😭መጨረሸየን ይሳምረልኝ ይረቢ🤲🤲🤲🤲🤲💚

  • @user-nw2fc5nz6n
    @user-nw2fc5nz6n Před rokem +80

    ዋርካው!!
    ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር አላህ ይስጥልን

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Před rokem +138

    በርቱልን ያኡመተል ሙሀመድ

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p Před rokem +109

    ለቀጣይ ኡስታዝ ሙሀመድ ከድር ይቅረብልን 👍👍👍👍👍

  • @haha5706
    @haha5706 Před rokem +95

    ለወንድ ወንድ ለሴት ሴት ኢንተርቪው ቢደረግ እጅግ በጣም ጥሩ ነበር

  • @rahimatube2671
    @rahimatube2671 Před rokem +19

    ኡስታዜ አላሀ ይጠብቅህ ወደ እስልምና ከመጣሁ ጀምሮ ቤተሰብ ዘመድ ሁሉ ጠላት ሆነዋል ያለሁት ስደት ነው አንድ አላህ ነው ያለኝ በዱኒያም በአኼራም

    • @muhamed1525
      @muhamed1525 Před 6 měsíci

      አይዞሽ

    • @user-hu7bp6pq5x
      @user-hu7bp6pq5x Před 4 měsíci

      አብሽሪ ዉደደደ

    • @SEIDHUSSEN-rg2gb
      @SEIDHUSSEN-rg2gb Před 3 měsíci

      የኔ ውድ እህት አይዞሽ ወላሂ ሠው ቢኖርም ባይኖርም መጠጊያችን ጠባቂያችንአሏህ ብቻ ነው ሌላው ግን ውሽት ነው ማለቴ ሠውም ስታምኒው ከዳተኛ ነው ቤተሠብም ሲኖርን ነው የሚወዱን አሏህ ግን ቢኖርን ባይኖርን ግድ የለውም የውስጥ አዋቂ ጌታ እሱ ብቻ ነው መጠጊያችን

    • @SEIDHUSSEN-rg2gb
      @SEIDHUSSEN-rg2gb Před 3 měsíci

      ግን ምንም ነገር እንዳያታልልሽ ዱአ ብቻ አርጊ የጀነት ጓደኛዬ

    • @akhukumnuraminmusa
      @akhukumnuraminmusa Před 3 měsíci

      Abshirii

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u Před rokem +16

    ኡስታዛችንን በአይኔ ሙሉ ማየት አልችልም እሳሳለታለሁ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ

  • @seyaboss7303
    @seyaboss7303 Před rokem +69

    ያረቢ ጌታዬ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ጠብቀው

  • @firdoustube5078
    @firdoustube5078 Před rokem +69

    ዘረኝነት ጥንብ ናት ተዋት "ብለዋል ረሱል ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም

  • @user-yp1wu5sw8c
    @user-yp1wu5sw8c Před rokem +61

    አላህ ያበርታችሁ ወላሂ እኔም ገጠር ክፍለ ሀገር በጣም ሽርክ የተስፋፋበትና ሰላትን አስተካክሎ የማይሰግድ ሴት ልጅ ከሀይድ እንዴት. መታጠብ እንዳለባቸው የማያውቁ ተቆጥሮ የማያልቅ ጉድ አለ ከቤተሰቦቸ ጀምሬ እስከ ጎረቤቶቼ ማስተማር እፈልጋለሁ እውቀትን እንድጨምርልኝ ዱአ አድርጉልኝ

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před rokem

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ ❤️

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem

      ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴ

    • @user-gq3ss9qe2y
      @user-gq3ss9qe2y Před rokem

      በጣም ወላሂ ብዙ ኡስታዞች አሉ ግን ገጠር ላይ የሚሄድና የሚያስተምር የለም አቡሀይደር ይሄዳል ግን በየአካባቢዉ ተከፋፍለዉ በሄዱ ጥሩ ነበር ኢንሻ አላህ የሁላችንም ምኞት ነዉ አላህ እዉቀትን ይወፍቀን ያርብ

  • @quranlejemariwoch4649
    @quranlejemariwoch4649 Před rokem +53

    ኡስታዝየ አላህ እድሜህን ያርዝመው።
    ማሻ አላህ።ያንተን ትምህርት ጀምሮ ያለመጨረስ አይቻልም።

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem

      ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ

    • @mrmraarraa9647
      @mrmraarraa9647 Před rokem

      አስተያየትብ ግን ለምን ውሃ አታቀርቡም ይህንን ብታስተካክሉ ደስ ይለኛል ለግዶች

  • @user-fn5cp4dz3h
    @user-fn5cp4dz3h Před rokem +34

    እውቀት ❤️ Perfect ንግግር excellent😍 አቀራረብ 😍🥰 I love it🤩

  • @SaraSara-tu8sp
    @SaraSara-tu8sp Před rokem +45

    ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው የኛ ጀግና ኡስታዝ 🥰🥰🥰

  • @rahelaregawi721
    @rahelaregawi721 Před rokem +37

    የኔ መንገድ እራሡ አቡ ሀይደር ነው ስወደው እኮ

  • @bintahmed6655
    @bintahmed6655 Před rokem +104

    ያጀማአ አካውንት አስቀምጡልን ሁላችንም 100 ሆነ 50ብር በመሰደቅ የበኩላችን እንወጣ
    በምንም እናጠፋዋለን ለአሄራችን ይጠቅመናል

    • @user-kt5nr6xi8q
      @user-kt5nr6xi8q Před rokem +2

      ፊስቡክ ላይ ተጥለቅልቆ አለ ማሻአላህ

    • @user-hd8he8mb5n
      @user-hd8he8mb5n Před rokem +1

      ቤተሰብእንሁን

    • @r0dacanola589
      @r0dacanola589 Před rokem

      ሳህ ወላ

    • @user-eb3je7bu7s
      @user-eb3je7bu7s Před rokem +1

      በፌስቡክ አለ ደሞ በዚህም በተጠቂ ሚዲያ ለይ እይ

    • @bintahmed6655
      @bintahmed6655 Před rokem

      @@user-eb3je7bu7s ሹክረን ታጠቅ ላይ ስላላየሁት ነው ፌስ ቡክ አልጠቀምም

  • @uae6756
    @uae6756 Před rokem +16

    ያርብ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ እቺይ ኮመንይ እምታነቡው ሁላ በአላህ በዱዓ እኔ ቀጥተኛ መንገድ ገብቻለው ግን ለቤቴሴቦቼ አላህ ሂዳያ እንዲሰጥልኝ በዱዓ አትርሱኝ ውዶቼ

    • @user-py3dh8ht9n
      @user-py3dh8ht9n Před rokem

      አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ሂዲያ ይስጣቸዉ ዱዓ አድርጊ እህቴ አላህ አይሸግረዉም አላህ ይምራቸዉ

  • @user-pe7gn4ry6c
    @user-pe7gn4ry6c Před rokem +12

    አላህ ይጠብቅህ የኝ ጀግና ወላሂ ሽሀዳ ሲያዝ የሚሰማ ስሜት የሚቀው ሰለምቴ ብቻ ነው ወላሂ ያለቀስኩት ለቅሶ አሁን ድረስ ስሜቱ አለ ሁሌም የማይረሳ አላህ ሆይ በዝሁ አፀናን

  • @user-el5kz1zv3u
    @user-el5kz1zv3u Před rokem +89

    ግን የኡሰታዝ ጠያቂዉ ወንድ መሆን ነበረበት ሁላቹም አላህ ይጠብቃቹ🥰

    • @kemliatube2034
      @kemliatube2034 Před rokem +1

      @ኡሙ አብደሏህ ሰለምቴዋ Tube እንዛመድ

    • @user-hd8he8mb5n
      @user-hd8he8mb5n Před rokem +1

      @ኡሙ አብደሏህ ሰለምቴዋ Tube ደምሩኝ

    • @user-vr6fl1uy7g
      @user-vr6fl1uy7g Před rokem +1

      @ኡሙ አብደሏህ ሰለምቴዋ Tube እንደማመር ውደ ጀማራነኝ

    • @loveyourself5058
      @loveyourself5058 Před rokem +5

      Lesetoch set lewondoch wond bihon teru nber

    • @user-dm3ji5rd9h
      @user-dm3ji5rd9h Před rokem +4

      አሰሩ አታሠሩ ወይ ዝም አትሉ. ቱ

  • @txm8826
    @txm8826 Před rokem +63

    ምርጥ አቀረራብ ነዉ 👍👍🌹🌹

  • @muqadtube1691
    @muqadtube1691 Před rokem +42

    ኢንሻአላህ ልፋትህ ምኞትህ እውን ይሆን ዘንድ አላህ ይግዝህ ♥️እኔ በበኩሌ አምስትም አስርም ብር በምደገፍ ከጎኑ ነኝ አላህ ከ አጅሩ ተካፋይ ያደርገኝ ዘንድ የኔ መንገድ ተመካቾች እናንተስ ❓️

  • @user-gl8ok6zg2g
    @user-gl8ok6zg2g Před rokem +31

    እሢእኔን የሚወደኝ ሙሰሊምነኝ ላይክ ላይክ ከለለ አወዱኚም ማለትነው 😍😍😍😍

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Před rokem +17

    ኡስታዛችን አቡ ሀይደር ❤️😭
    ለምን እንደሆነ አላውቅም ሳይህ እንባዬ ይመጣል ለአላህ ብዬ በጣም ነው እምወድህ አላህ እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ይስጥህ 🙏🙏🙏❤️

    • @nazujibril9943
      @nazujibril9943 Před rokem +2

      Ameen 🤲

    • @farismohamed8848
      @farismohamed8848 Před rokem +2

      እኔም እንደዛው አላህ በሚያይው እሳሳለታለሁ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅው ያርቡ ርጅም እድሚና ጤና ይወፍቀው

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem +1

      ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴ

    • @Sofia-zd3es
      @Sofia-zd3es Před rokem +1

      @@farismohamed8848 Ameen🤲

  • @mekatube12
    @mekatube12 Před rokem +37

    አንተንና ምስሎችህን የብዛልን አለምን በሙስሊም እናጠለቀልቃት ዘንድ ኡስታታ

  • @jameelajam7839
    @jameelajam7839 Před rokem +69

    ማሻላ ድሰሚል ፈሮግራም ውታዜ

  • @sumeyaomer-bd5wg
    @sumeyaomer-bd5wg Před 4 měsíci +2

    አላህ እጥፍ እጥፍ እድሜ ከጤና ከኢማን ጋር ይስጥህ ኡስታስ አቡ ሀይደር❤❤❤❤❤

  • @Oromtitti5581
    @Oromtitti5581 Před rokem +9

    ሶፊ ተወዳጁን ኡስታዛችንን ስላ ቀረብሽልን እናመሰግለን አላህ ይጠብቃቹ

  • @user-yv1zp1cx8t
    @user-yv1zp1cx8t Před rokem +23

    አህለን ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ የኛ እቁ ኡስታዝ አደበተ ጣፋሽ ሽ አመት ከአፊያ ጋር ያረብ 🤲🤲

  • @AhmedMohammed-ui1wh
    @AhmedMohammed-ui1wh Před rokem +14

    የኔ ጀግና ሰወድህኮ ረጅም እድሜ ይሰጥልን ከጤና ጋር❤❤❤❤

  • @user-vw1zz6nl3n
    @user-vw1zz6nl3n Před rokem +25

    የአላህ ሰላም በኢስላም ልጆች ላይ ይስፈን ኡዝታዙና በጣም እንወድሀለን አላህ ከክፉ ነገር ጠብቆ ረጅም ሀያት ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 Před rokem +8

    ውይ #ዛሬ ገና #ትልቅ እንግዳ አቀረባችሁ የአላህ #እንደዚህ ውስታዝ እኮ የምሳሳለት የለም #አላህ ይጠብቅህ ውስታዝ ሳድቅ ( አቡ ሀይደር) ጀዛህን አላህ በጀነተል ፊርዶስ ይክፈልህ #ትልቅ ስራ ነው ሰውን ከጨለማ ወደ ብርሀን #መጣራት አላህ ኢኽላሡን ይስጥህ ያረብ

  • @sualih1
    @sualih1 Před rokem +12

    ኡስታዝን አቡ ሀይደርን ማየት ማለት ይማርካል እንደሳሀባች አቡበክርን ሲዲቅ እነአልይን እንደ ኡመር እብኑል ከጣብ ይስታውስኛል አላህ ይጨምርልህ አባቴ

  • @user-kg5ke8br9m
    @user-kg5ke8br9m Před rokem +22

    وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?

    • @user-gl8ok6zg2g
      @user-gl8ok6zg2g Před rokem +1

      የልም ሙሰሊምነኝ ማለት በጣምደሰየሚል ቃልነው

  • @user-jr1ui5ej3l
    @user-jr1ui5ej3l Před rokem +28

    የኔ መንገድ እንኳን ሰላም መጣችሁ እጅግ ብዙ አስተማሪዎች እየተላለፉ እኛም ትምህርት እየወሰድን ነው ጀዛኩመሏህ ኸይራ ውድ የኔ መንገድ ቤተሰቦች በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ወደ ቤቴ ጎራ ብላችሁ አበረታቱኝ 👍🌹

  • @user-fo4zq1nd1f
    @user-fo4zq1nd1f Před rokem +52

    ወላሂ ደስታኛ ከሚያደርጉን ነገሮች አንዱ ስራ ነው።
    ኢላሂ ያርዝቀችን በር ክፈትልን!🤲
    ዱባዮች ስራ ፈልጉልኝ!😔

  • @zeharafentaw9136
    @zeharafentaw9136 Před rokem +12

    አልሀምዱሊላህ እስልምናን የሰጠኝ ጌታዬ ጥራት ይገባው።
    እድሜአችሁ ይርዘም

  • @mahirmahir4152
    @mahirmahir4152 Před rokem +8

    አሰላሙአሌይኩም ያጀመዓ እህቴ ከፍራብኛለች ዱአ አደርጉልኝ በተጨማሪ ልጆቼ ሀፍዝና ዓሊም እንደሆኑልኝ ደየአ አደርጉልኝ በአላህ አዝህ ላይ ኮሜንት የሚታደርጉ ወንድሜና እህቶቼ በሙሉ

  • @welelameka
    @welelameka Před rokem +62

    Long live my beloved Ustaz! Mashallah!

  • @zeyadumoha3056
    @zeyadumoha3056 Před rokem +5

    ኡስታዛችን እንወዶሀለን ረዥም አመት ኑርልን የኛ በመሆን እንደሰታለን

  • @seidatube419
    @seidatube419 Před rokem +10

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ ሀቂቃ በጣም ደስስስስ ብሎኛል ሰዉ ሳይሞት ነዉ ማስደሳት ያለብን ይህ ሀሳብ መጦ እንዲህ በሄወት ማስደሰት ትልቅ ነገር ነዉ ጀዛቹሁን አላህ ይክፈላቹህ

  • @nevergiveup3235
    @nevergiveup3235 Před rokem +9

    ኡስታዜ ይህን ብሩህ አእምሮና ምሉዕ አንደበት ባለቤት ያደረገህ አላህ ሱወ በራህመቱና በእዝነቱ ያካትህ እኛንም ከሚጠቀሙት ያድርገን ለኸይሩ ይወፍቀን ያረብ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Před rokem +3

    ጀግናችን የሀይደርአባት ሀይደርም የተ ተተኪያድርገው ኢንሻአላህ እረጅምእድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አላህ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ እነወደሀለን እናከብረሀለን ኑርልን መሰሎችህን ያብዛልን

  • @user-yo5no7pk8g
    @user-yo5no7pk8g Před rokem +9

    የኔ አባት ከክፋ ነገር ይጠብቅህ ጠና ከእድሜ ጋር ይስጥህ የኔ ጀግና🌍💞

  • @abdurahmanelyas2274
    @abdurahmanelyas2274 Před rokem +16

    እረ ላይክ አርጉ ለኡስታዝ 👍👍👍

  • @medna1571
    @medna1571 Před rokem +18

    አልሀምዱሊላህ እንኳን በስላም መጣችሁ በጉጉትስጠብቃችሁነበር።

  • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn

    ኡኡስታዜ ሺ አመት ኑርልን የኛ ጀግና ኡስዝ ሶፊዬ የኔ ቆንጆ ስወድሺሺሺሺሺሺ💞💞🌹🌹

  • @ahmedyusuf8741
    @ahmedyusuf8741 Před rokem +7

    ምርጡ ኡስታዛችን የኛንም አካባቢ ኑር በኑር አድርገህልናል እንወድሀለን

  • @medujemal2981
    @medujemal2981 Před rokem +15

    አላህ ይጠብቅህ የኢስላም ጀግናችን በጉጉት ስጠብቀው ነበር እድሜና ጤና በሃያት ያኑርልን እስታዛችን

  • @tube9781
    @tube9781 Před rokem +75

    🌸, እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦🌹
    🙏🙏🙏
    ☞ , ነብዩ ﷺ ለባልደረባቸው ሰውባን ረዲየሏሁ ዐንሁ ምንድነው ፊትህን የቀየረው? ብለው
    ሲጠይቁት «በሽታም ሆነ ህመምም የለብኝም፤ ግን አንቱን ሳላገኝ ስቀር ከባድ የሆነ
    ብቸኝነት ይሰማኛል፤ አንቱን እስከማገኞዎ ድረስ» ማለቱ ነው።
    .
    🌸, እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦🌹
    🙏🙏🙏
    ☞, አቡበከር አስ-ሲዲቅ ረዲየሏሁ ዐንሁ ከነብዩ ጋር በሂጅራ ጉዟቸው ወደ ዋሻ ከመግባታቸው በፊት
    «ወሏሂ ካንቱ በፊት ካልገባው በስተቀር አትገቡም፣ የሆነ ነገር ቢኖር እንኳ ካንተ በፊት
    እኔን ይጉዳኝ» ማለታቸው ነው።
    .
    🌸, እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦🌹
    🙏🙏🙏
    ☞, ዐሊይ ኢብን አቢ-ጧሊብ ረዲየሏሁ ዐንሁ በነብዩ ﷺ ፋንታ በፍራሻቸው መተኛታቸው ነው፤
    የመካ ካፊሮች ነብዩን ﷺ ለመግደል መስማማታቸውና በዛ ፍራሽ ላይ ሊሞቱ
    እንደሚችል እያወቁ መተኛታቸው ነው።
    .
    🌸, እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦🌹
    🙏🙏🙏
    ☞, ቢላል አል-ሐበሺይ ረዲየሏሁ ዐንሁ ነብዩ ﷺሲሞቱ የነብዩ ﷺ ፍቅር መዲና
    አላስቀምጥ ብሎት አዛን ማድተጉን መተዉና መዲናን ጥሎ መሄዱ ነው፤ ይህ ብቻም
    ሳይሆን ነብዩ ﷺ በህልሙ መጥተውበት ምንድነው እንዲህ መጥፋት? ለምን
    አትዘይረንም? ሲሉት ገና ሌሊቱ እንደነጋ የነብዩን ﷺ ቀብር ዚያራ ለማድረግ መጓዙ
    ነው፤ ከዛም አዛን እንዲያደርግ ለምነውት ያን ጣፋጩን አዛን ሲያደርግ የመዲና ህዝብ
    በሙሉ በእንባ መራጨቱ ነው። ነብዩ ﷺ ከሞቱ በኃላ እንጂ እንደዛ አይነት እልቅሻ
    አልታየም ተብሎ በታሪክ ኢስኪፃፍ ድረስ።
    .
    🌸, እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦🌹
    🙏🙏🙏
    ☞, ከበኒ ዲናር የሆነች ሴት ባሏ፣ አባቷና ወንድሟ ወደ «ኡሑድ» ዘመቻ ወጥተው ሳለ
    ሙስሊሞች ከውግያው ሲመለሱ ሁሉም እንደሞቱ ሲነገራት «ነብዩ:ﷺ እንዴት ሆኑ?
    ብላ መጠየቋ ነው፤ ከዛም እሳቸው አልሞቱም ሲሏት እሳቸውን ካላየው ብላ ነብዩን ﷺ ስታያቸው «ካንቱ በኃላ ያለ ሙሲባ ሁሉ ለኔ ገር ነው» ማለቷ ነው።
    .
    🌸, እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦🌹
    🙏🙏🙏
    ☞, ዙበይር ረዲየሏሁ ዐንሁ የ15 አመት ወጣት ሆኖ የነብዩን ﷺ መገደል የውሸት ወሬ ሲሰማ
    የመካ መንገዶች ላይ ሰይፉን እየጎተተ መውጣቱ ነው።
    .
    🌸, እውነተኛ_ፍቅር_ማለት፦🌹
    🙏🙏🙏
    ☞, ረቢዐተ ኢብን ከዕብን ረዲየሏሁ ዐንዩ ነብዩ ﷺ ምንድነው ሓጃህ (ጉዳይህ) ሲሉት ካንቱ: ጋር
    በጀነት ጓደኛ መሆን ነው ማለቱ ነው።
    .
    «አንድ ሰው ከወደደው ሰው ጋር በቂያማ ይቀሰቀሳል» ማለቶን እናውቃለን፤
    🌸, እኔም_አንቱ
    🙏🙏🙏
    የአሏህ መልዕክተኛ ሆይ! እንወዳችኃለሁ🌹በአባቴ፣ በእናቴ፣ በቤተሰቦቼ፣ በንብረቴና
    በነፍሴ ፊዳዕ ልሁንሎ አንቱ የአሏህ መልክተኛ ﷺ ጦይባዬ የአላህ ባሪያ

    • @user-vr6fl1uy7g
      @user-vr6fl1uy7g Před rokem

      ደምራኝ ውድ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem +2

      ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ

    • @tube9781
      @tube9781 Před rokem

      @@kamilawollo7528 ማማዬ ዛሬ ተደማሪ ነኝ አንቺ ዛሬ ደሚሪኝ እና ነገ እመለሳለሁ ኮመንት አስቀሚጥኝ 🍓

    • @fatimaswa3171
      @fatimaswa3171 Před rokem

      ስወድሽ እስኪ ይሄን ፅሁፍ በዋትሳብ ላኪልኝ ጦይብየ ???

  • @user-kg5ke8br9m
    @user-kg5ke8br9m Před rokem +6

    አቡየ ኡስታዜ አላህ እረጅም እድሜ አላህ ይስጥህ መሰሎችህን ያብዛልን ያረቢ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 Před rokem +35

    no sugar coating Masha’allah proud to be a muslim❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semiethiotub
    @semiethiotub Před rokem +4

    እኔ ቃል የለኝም ለኡስታዝ አቡ ሀይደር አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ያሰብካቸው ሁሉ ይሳኩልህ ኡስታዜ

  • @asyawudale8224
    @asyawudale8224 Před rokem +8

    አህለን ኡሥታዝ እህቴ ሡፊ የኔ እቁወች አላህ ይጠብቃቹህ ማሻአላህ ሽህ አመት ኑሪልን ከኔ እድሜ ቀንሸ የሚሠጥ ቢሆን እሠጥህ ነበር ግን አላህ ያቆይልን🌹🌹🌹🌹🌹🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦

  • @nasihabinteebrahim9471
    @nasihabinteebrahim9471 Před rokem +6

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ቢኖር የኔ መንገድ ነው እና ሶፋቲ የኔ እንቁ አሏህ ያበርታሽ የኔ ውድ ♥♥የዛሬው ደግሞ ከጀግናው ኡስታዛችን ጋርየሌለ ውበቱን ደፍቶበታል

  • @neimahagos5486
    @neimahagos5486 Před rokem +38

    ماشاءالله تبارك الله ربنا يزيدك كمان وكمان اللهم أنصر إسلام و المسلمين اللهم آمين

  • @samerasamera9142
    @samerasamera9142 Před rokem +6

    አልሃምዱሊላህ ረበናአለሚን ሙሥሊም ላደረገኝ ጌታ ጥራት ይገባው ያረቢ ሙሥሊምነትን ሣሥበው ይሄ ነው ብየ የማልገልፀው ሥሜት ነው የሚሠማኝ ያኢላሂ ኡሥታዞቻችንን አተ ጠብቅልን መሠሎቻቸውንም አብዛልን አገራችንም ሠላላላላላላላላላላላላላም አድርግልን አሚን ያረበናአለሚን

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 Před rokem +1

    አቡ ሀይደር በጣም የምወደው የማከብረው ትልቅ ሰው ነው ሰሞኑን በሞተር ላይ ሆኖ ገጠር ለገጠር እየትንገላታ ትልቅ ስራ እየሰራ መኪና እንደለለው ስሰማ በጣም ነበር ያዘንኩት ለእሱ ስለማይመጥነው ብዙወቻችን አናውቅም ነበር

  • @samiraomer7226
    @samiraomer7226 Před rokem +5

    የኛ ልዬ ኡስታዝ አላህ እድሜህን ያስረዝምልን ጀዛከላህ ኸይር ውድ እህታችን ሶፊ አንችም ጀዛኪላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Před rokem +38

    አህሌን ኡሥታዛችን ጀግናችን 🌹🎧ከንግግሮች በላጩ ንግግር ያአሏህቃል ቁዐንነዉ 🛑ከመገዶች በላጩ መገድ የነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም መገድ ነዉ🛑እናማ እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ እዉቀትን እንማር🌹

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem

      ደምሪኝማሬዎዎየየእህቴዎ

    • @SOFYe-TIKUYE
      @SOFYe-TIKUYE Před rokem

      @@kamilawollo7528 እ እረኔቆየሁ እቤትሽእራሱእመጣለሁኮ

  • @tube-xt4gl
    @tube-xt4gl Před rokem +7

    ኡስታዜ የኛ ጀግና አላህ እረጅም እድሜና ጤናይስጥልኝ ያረብ 🤲🥰🥰

    • @user-vr6fl1uy7g
      @user-vr6fl1uy7g Před rokem +1

      ጦይባየ ደምራኝ ጀማራነኝ

    • @tube-xt4gl
      @tube-xt4gl Před rokem

      @@user-vr6fl1uy7g እሽ ውዴ በርች

    • @user-vr6fl1uy7g
      @user-vr6fl1uy7g Před rokem

      @@tube-xt4gl ሽኩረንውደ እኔም አረግሻለሁ

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h Před rokem +2

    የኢትዮጵያ ዶክተር ዛኪር. ኡሰታዝ አቡ ሐይደር
    አሏህ መሰሎችህን. ያብዛልን
    የድን ወታደር የእኛ አንበሳ 💖💘❤🌹 አሏህ ይጠብቅ

  • @kalkalu8244
    @kalkalu8244 Před rokem +4

    በኡስታዝ አቡ ሀይደር ዳእዋ ምክንያት ነው የሰለምኩት አላህ ይጠብቅህ

  • @user-ln4me3vz5k
    @user-ln4me3vz5k Před rokem +15

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አልሃምዱሊላህ ውብ የሆነ ዲነል ኢስላም ለሰጠን አልሃምዱሊላህ እንደዛሬ በጉጉት የጠበኩት የለም አህሌን የኔውዶች😘😘😘ኡስታዜ እንዳተ አይነቱ አላህ ያብዛልን

  • @rhamethabtemuyoutube7632

    ለእኛየሰጠንእስልምና አላህ ለቤተሰቦቻችን እስልምናን ሂድያ ይስጥልን ያረብብብብ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před rokem +2

    መሻአላህ ጀግናችን በማቅረብሽ በጣም ደስ ብሎኛል አመስግናለሁ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እድሜና ጤናም ይስጥህ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @brkd403
    @brkd403 Před rokem +8

    አላህ የብዙዎች ሂድያ ሰበብ ሲያደርገወት ነውና አላህ ይጠብቁዎት ኡስታዝና።

  • @brkd403
    @brkd403 Před rokem +20

    እደኢስላም ደስታ የሚገኝበት ሀይማኖት የለም።

  • @HawezaTube
    @HawezaTube Před rokem +3

    ኡስዝታዝ አቡሃይደር አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ!
    ብዙ ወንድምና እህቶችን በተለይ ከኢትዮጵያ ውጭ የሚገኙትን እኔንም ጨምሮ ለምነታችን የምንሰጠውን ጊዜ አበአግባቡ እንድንጠቀምና ትኩረት እንድንሰጥ ትልቁን ሚና ተጫውተሃል ያኔ ሚዲያዎች አሁን ባሉበት ደረጃ ሳይስፋፉ ከ13 አመት በፊት በፓልቶክ ብዙ ነገሮችን አሳውቀህን አልሃምዱሊላህ አሁኗ ሰአት ላይ ደርሰናል
    ጀዛከላሁ ኸይር ወንድም
    ያንተንም ፈለግ የምንከተል አላህ ያድርገን

  • @hidayajemal1473
    @hidayajemal1473 Před rokem +5

    ማሻአላህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጠህ እድሜ ላንተ ባንተ ሰበብ ነው እኔም የዳንኩት አልምዱሊላሂ ረቢል አለሚ ሹክረን 💖💖☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @b.6015
    @b.6015 Před rokem +5

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ኡስታዜ አቡ ሀይደር ስወደው

  • @user-gi7hy6mn1e
    @user-gi7hy6mn1e Před rokem +1

    አለሀምድልለህ አለ ኒእማተል እሰለም አቡ ሀይደር በጠም ነዉ ማደቀዉ ሚወደዉ አለህ ረጂም እድሜ ይስጠዉ ሶፊዬ የኔ ጠፈጭ ኑሪልን ማሬ ስወድሽ

  • @user-lt2oo2ow8m
    @user-lt2oo2ow8m Před rokem +5

    አላህ ያግራልንንን ያረቢ አላህ ሆይ በኢስላም አኑረህ በኢስላም ላይ ግደለኝ ኢላሂ ቤተሰቦቸንም አተዉ ምራልኝ

  • @roqianesre4022
    @roqianesre4022 Před rokem +13

    አሰላም ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውስተዝ አቡ ሀይደር አንደ ግዜ ወደ ጉራጌ ክልል ይሂዱ የምትሉ እጅ አውጡ

    • @roqianesre4022
      @roqianesre4022 Před rokem

      @ኡሙ አብደሏህ ሰለምቴዋ Tube እሺ እህት

  • @user-uh3cw8ze2x
    @user-uh3cw8ze2x Před rokem +51

    በወሎም ሂድና ከሽርክ አውጡልን

    • @user-io5gm6jr7g
      @user-io5gm6jr7g Před rokem +1

      በትክክል 😢

    • @b.6015
      @b.6015 Před rokem +1

      በጣም ወላሂ

    • @user-vr6fl1uy7g
      @user-vr6fl1uy7g Před rokem

      @@b.6015 ደምረኝ ወንድም

    • @madinamadina4749
      @madinamadina4749 Před rokem +4

      ወላሒ እኔም ሰልኩን ባገኘሁ እያልኩነበር በሺረክ ተጨማለቁ😡😡😡ምንይሻላልበአላህ ወሎላይ

    • @user-jy4zc1de4q
      @user-jy4zc1de4q Před rokem +2

      @@madinamadina4749 እረ ወሎ ሂዲ ማለት ከባዲ ነዉ በጣም እኔ የኮ/ቻ ልጂ ነኝ ያጋጠመኝን ላካፍልሺ ተሻፋኝ ነኝ አልሃምዱሊላህ ቤተሰቦቸም የካባቢዉም ሰዉ ጠላኝ ምን አሸፈነሺ ነይ መጂት እንሂዲ የምትፈልጊዉን ይሰጡሻል ሸሆቹ ብለዉኝ ቁጭ አለቀስኩም ወላሁ በሺሪክ የተጨማለቀ እንደወሎ ምሪዲ ያለ አይመስለኝም😭

  • @m.nassirsalih4148
    @m.nassirsalih4148 Před rokem +1

    ኣቡ ሃይደርን በመጋበዝሽ ኣመስግንሻለሁ ሶፊ።ኣቡ ሃይደርን እንዴት እንደማደንቀው ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል።እውነቱን ለመናገር በእንግሊዝኛ ዳዕዋ የሚያደርጉ ብዙ ታላላቅ ዳዒዎች እሰማለሁ።ኣቡ ሃይደር ከብዙዎች በላይ ኣደንቀዋለሁኝ።ኣላህ ይህፈዘው።

  • @hayatbeshir7645
    @hayatbeshir7645 Před rokem +2

    ማሻ አላህ የሙስሊሙ ኡማ መክታ እና ጅግና የአላህ ስጡታ አላህ ይጠብቅልን የአርቢ ብጣም ጅግና ነህ ውላሂ አላህ ይጥብቅህ

  • @hhabeshawit5917
    @hhabeshawit5917 Před rokem +3

    ኡስታዝና የኛ ጀግና ረበና ይጠብቅህ ከእነ ሙሉ ቤተሠቦችህ ረጂም እድሜ እና ጤና ይወፍቃችሁ! ያረብ አሏህ ጀዛክን ይክፈልህ

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 Před rokem +4

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ
    ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ ቀን 4.4ኬ ማሻአላህ አላህ ያ አፍዙኩም
    መጨረሻችውን አላህ ያሳምርላችው

  • @ummasudcoha8466
    @ummasudcoha8466 Před rokem +3

    ያአላህ የመጨረሻ እስትፍስህ ብለሽ ስትጠይቂው ኡስታዝን ወላሂለአዚም 😭😭😭እባየ መጣ ሞት ለሁሉም ባይቀርም ኡስታዝ አቡ ሀይደር ሳሳሁለት አላህ ረዤም እድሜ ይስጠው ያረቢ

  • @SemiraMohammedali
    @SemiraMohammedali Před měsícem

    ኡስታዝዬ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አላህ ይጨምርልህ የአላህ እርዳታ እና እገዛው አይለይክ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና

  • @naemanaema6710
    @naemanaema6710 Před rokem +2

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ እኔ የሁለየም ምኞቴ ተወልጀ አደግሁበት እስልምና ገብቶ ማየት አንዳንደ በጣም ይጨንቀኛል እንደት ብየ ቤተሰብን እንኳን እንደምዘይር አላቅም አላህ የሆነ ሰበብ ፍሩ ሂዳያ ይስጣቸው

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ Před rokem +3

    ዋለይኩም ሰላም እህታችን የዛሬው ደሞ ልዩዩዩዩዩዩ ሰርፕራይዝ ነው ያደረግሽን ውዱ ኡስታዛችን አቡ ሀይደር በመጋበዝሽ በጣም ደስስ ብሎናል ግን ያቺ ሀማር ላይ ያየናት ምስኪን እናት ጨውና ዘይት የጠየቀችሽ እናት ፈጣሪ እናንተ ጋ ቅርብ ነው ካንቺ ጋር ልሂድ ያለችሽ እናትን ከአስቶርጓሚ ጋር የኔ መንገድ ላይ ብትጋብዣት ምን ይመስልሻል
    እንዲሁም ከብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነው ውድ የኢስላም ልጅ ውድ ኡስታዛችን መካሪያችን አህመዲን ጀበልን ጋብዢልን

  • @user-wm5ez3dr9m
    @user-wm5ez3dr9m Před rokem +13

    ግን እስታዝ ሳደት ከማል በሽርክ የለዉ ማሀባረሳብ በቁጥሩ ያማይቃጣር ሰዉ በሽርክ አዉጥቶዉል እስታዝ ሳደት አለህ ይጣብቅክ ያእስለም ጀግነ