This is my lovely aunt! She is the perfect example of dedication and commitment! Im glad you interviewed her. I’m sure many will be inspired & motivated by her ❤❤❤
1:426:51 nice to see a 73 years young habesha,... exercise influencer, you are going to change many lives to a better health and life style......go girl!
I love this lady so much ❤ she inspires and confirms what I have always and already knew, that putting ourselves first, taking care of our bodies and mind with consistency matters and it carys you a long way. Way to go beautiful lady❤ we got this!
Wow I do like her energy I’m vegan too I do exercise She should have her own CZcams channel she’s very amazing and inspirational person We do need this kind of thinking and energy for our community I love her ❤❤
You have inspired me! I will see how far I can go. I am at your starting point by weight, age and being active. I will definitely update my status after 6 months. Fingers crossed! Thank you! It was very inspirational!!!
What an inspiration!!! I've been working out the last 17 years but I always struggle to keep up my fitness regime when I go home!!! Now, you motivated me❤❤❤
She is my grandmother I'm proud of her I'm lucky to have her as my grandmother
wow! u r so lucky.
እኛ ሀገር አበዛኛው ሰው ሃምሳ ሲሞላው መኖሮ ያቆማል ወጣቱም መንቀሳቀስ አይወድም እድሜ ሲጨምር በአለባበስም በውፍረትም መዝረክረክ ያለብን ይመስለናል ያረጀ ስው ቤተክርስቲየን ይዋል የሚል የተጻፈ ህግ የለም መጻሀፉም የሚለው በጉብዝናህ ወራት ሳለህ ፈጣሪህን አስብ ነው የመኖር ገደባችን ሞት ብቻ ሊሆን እንደሚገባ ከአንቺ ተምሬያለሁ ከእነ ውበትሽ ቅልጥፍናሽ ረጅም እድሜን ተመኘሁ
አንዶ እኔ ነኝ እድሜ38 ገባ የመጨረሻ እድሜ ላይ የደረስኩ ይመስለኛል በጣም ሁሉ ነገር ያበቃ እየመሰለኝ እጨነቃለው እሶን አይቼ ታደስኩኝ አሁን ሞራሌ መጣ
አብዛኛው ማልት አትችይም........
ኮሜት መፆፍ ብቻ ሳይሆን ወደ ተግባር መግባት ያስፈልጋል ❤
😂😂እኔ 30 አመት ጀምሮ ስጨምር ስጨምር ነገ እስቦርት ሰራለዉ 😊በሚቀጥለዉ እያልኩ 41 አመት ሆነኝ ኪሎየ 93 ገብቶል የማልጠጣዉ ነገር የለም ይቀንሳል የተባለዉን ሁሉ ጠጥቻለዉ ግን እስፖርት ነዉ መስራት ነዉ ያቃተኝ 😂 እድሜ ጤና የስጥሽ ለብዙቻችን ትምርት ሰጠሽን❤
እኔ በ29 ኣመቴ ተዝረክርካለሁ ሁለት ልጅ ወልጃለሁ ቦርጭ አስቸገራኝ ምን ይሻለኛል😢😢😢😢
ማርያምን ጀግና እናታችን ናቸው በጣም ደሞ ደስ ያለኝ ቤተክርስቲያን ሄጄ ፀልዬ ነው ምመጣ መታደል ነው❤❤❤❤❤❤ ሴቶችዬ እንንቃ እራሳችን እንጠብቅ ውድቅ አንበል
Enatachen? Area aybalem! Jegna lij!
ሳላደንቅ ማለፍ ንፋግነት ነው ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እድሜ ይስጥልኝ
This is my lovely aunt! She is the perfect example of dedication and commitment! Im glad you interviewed her. I’m sure many will be inspired & motivated by her ❤❤❤
You are luacky
ግበዝ ሴት ነሽ ። ሁላችንም ከዚህ ትምህርት እንውሰድ በጣም ይጠቅመናል 🙏👍
ጀግና እናት ነሽ ለልጆችሽ ኩራት ለሀገር አስተማሪ ነሽ ቤተክርስቲያን ለመሄድ እድሜ አይወስነውም የእውነት ሞራሌን ነው ያመጣሽው በድጋሚ ጀግናነሽ እድሜ ይስጥሽ።
ወ/ሮ ፀሐዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል፤ እጅግ ተግባቢ ፣ደርባባ ፣ሰው አክባሪ፣ዘናጭ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ። ልዩ ብዬ ሰይሜሻለሁኝ ።
በጣም ገራሚ 😮😮😮
በእውነት የኛ ሴቶች ከ35 በኊላ እድሜ መደበቅ እራስን መጣል ያብዛኛው ኢትዮጵያዊ ችግር ነው ።ወ/ሮ ፀሐይ በእውነት እስከ ዛሬ በሚዲያ እየቀረበች ብዙ ማስተማር ስትችል ተደብቃ መኖሯ አሳዝኖኛል 😢
የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ ስላስተዋወቅሽን እናመሰግናለን ❤
እነ ሰይፉ አርቲስትና ሃብታም ብቻ አታምጡብን እንዲህ አይነት ጀግኖችን ወደ ፊት አውጧቸው ።
በጣም Thank You
ብዙም ተምሬያለሁ ።
እኔም አመሰግናለሁ
@@Lifeshowhiwotግን የት ነው ቦታው የመዳም ቅመም ነኝ በስራ የተሰባበር ሰውነቴ በስፑርት ባጠነክርው እያልኩ እዚም እሞክራለሁ
@@ZorishMenjeta አዲስ አበባ ነው
@@Lifeshowhiwot እሺ ውዴ እግዚአብሔር ካለ በቅርቡ እመጣለሁ ስልክ ቁጥር አስቀምጪ
@@ZorishMenjeta 0977635280 thanks
የደጓ እማሆይ አበበች እና ያቶ ሙላቱ ቦጠራ የእጅግ መልካም ቤተሰብ ዉጤት ::እረጅም ዕድሜ ለመላዉ ቤተሰብ::
1:42 6:51 nice to see a 73 years young habesha,... exercise influencer, you are going to change many lives to a better health and life style......go girl!
በጣም ጎበዝ እናት አነቃቃሽን እኮ። የስፖርት ማዕከሉን በራስሽ መክፈት ብትችይና ብትሰበስቢን❤❤❤
ጀግና እናት ነሽ አንደኛ ለቡዙ እናቶች ምሳሌ ትሆኛለሽ❤
I love this lady so much ❤ she inspires and confirms what I have always and already knew, that putting ourselves first, taking care of our bodies and mind with consistency matters and it carys you a long way. Way to go beautiful lady❤ we got this!
Wow I do like her energy
I’m vegan too I do exercise
She should have her own CZcams channel she’s very amazing and inspirational person
We do need this kind of thinking and energy for our community I love her ❤❤
ወ/ሮ ፀሐዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል፤ እጅግ ተግባቢ ፣ደርባባ ፣ሰው አክባሪ፣ዘናጭ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ።
ጀግና ምሳሌ የሆነች እናት በእውነት አለእድሜው ለደቀቀው ሁሉ
She's not normal older women she has a lot of energy " look how she keeps move !!! I am proud of you Emma.
የኔናት 🥰🥰🥰ታድለሽ እኔ በቅጡ 50ሳልሞላ እራሴን አሮጊት ነኝ ብዬ ነግሪው በቃ ጆዮንቶቼ አጣምማለሁ ከዚህ በኋላ 🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️ዋው!🥰🥰
ጥሩ ነገር ለማግኘት ዋጋ መክፈል ይጠይቃል በጤና ውበትን ጠብቆ ለመኖር የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድርግ እንዴት የኑሮ አችን አካል እንደሆነ አይተናል አስተማሪ አነቃቄ ነው ለአዛውንቱም ለወጣቱ ምሣሌ ነሽ። የማህበረሰቡን አመለካከት በመስበር ምዴል ነሽ ። የዐላማ ፅናትሽን አድንቄአለሁ።ቀጥይበት
የእውነት እኔ ራሰን ታዘብኩ ጎበዝ የምለው ቃል የለኝም የእኔ እናት በ55 አሜት የአልጋ ቁራኛ ሆናለች ።🙏
አላህጤናዋን ይመልስላቸዉ እናቶቻችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ
ፀሐዬ በጣም ተወዳጆ እናት ለብዙ ሰዎችተምሳቤት የምትሆን መልካም ቅን
እ/ግ የምትወድ እናት ናት ረዝም እዕድሜ ጤና ይሥጥልን
በጣም ዕድለኛ ነች።የሚገርመው መልካም ሰው .ለሰው የምትረዳ ሰው ነች እሱን አልተናገረችም።
Beauty is being in a good shape not putting too much makeup like Ethiopian artists!!! Go girl! So amazing!!!
Amazing ,strong & humble woman .❤
She should be on ebs tv let those lazy young girls see her she inspired me I'm one of lazy women blessings go girl ❤
ጎበዝ ነች ገራሚ ነው
ስለሰዉ ምን አገባት።በጣም በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ።አረ እኔን ሽማግሌ፡መሳይ ወጣቱን አነሳስተሽኛል
ድንቅ ሴት! ሀበሻ አውርቶ ሲደክመው ይተዋል ። የሰው ልጅ ኩራት ነሽ ። አሻሮ በሞላበት ሃገር
እናታችን ይህን ህዝብ ማነቃቃት ይኖርብሻ እኛ ሃገር ወደ ሗላ መጓዝ ይመቸዋል
እንደቆምን ሳንቀመጥ አለቀብን ትልቅ ትንሺ ጤነኛ በሺተኛ የማይመርጥ ዝግጂት ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን
ፀሀዬ ሁሌ ትቅረብልን ❤❤
እሺ
ሳላቋርጥ ነው ነው ያየሁሽ ማሚ ❤ስላስተማርሽኝ አመሰግናለሁ 🙏እድሜና ጤና ይጨምርልሽ🤲
በጣም የምትገርም ሴት ነች ዛሬ ከአሰዋ ብዙ
ተማርኩ
እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይሰጥሸ
ዋው እታልዬ አንቺ እኮ የቤታችን ሞዴል ነሽ ጎበዝ እስፖርት ህይወትሽ ነው ካንቺ ብዙ እንማራለን
እባክሽ እምታቂያት ይመስለኛል እና ስፖርት ቤቱ የት ነው? አመሰግናለሁ፡፡
Yirgye, you left me speechless. Not only on your sports performance and developnent, you were so humble and modest. በአንድ ቃል ለመግለጽ "ኮራሁብሽ!"
ብርቱዋ እህታችን
እድሜና ጤና ይስጥሸ።
The Ethiopian version of Chris Jenner successful mother of successful children.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ በእውነት እንዳችን ነው መኖር የምፈልገው ጎበዝ እናት
❤wow! Amazing. Good job!!
ጀግና ሴት በጣም ለብዙዋች አስተማሪ ነሽ ❤💪💪💪💪💪👌😍😍😍
በጣም ጉበዝ ሴት ናቸው ለብዙውች እናቶች ለብዙ ሴቶች ለወንድችም ጭምር ጥሩ ተምሳሌት ናቸው እድሜ ቁጥር ነው እራሳችንን ስውነትቻንን በምግብና በእካል እንቅስቃሴ ከየዛንው ልክ እንደ south east Asia ሰውች ክ100 አመት በላይ መኖር ይቻላል ይህው እኝህም እናት በተግባር እያሳዩን ሰለሆነ ወንድሞቼ እህቶቼ እንደ እቅማችን እራሳችን እንጠብቅ ከእግዚአብሔር በታች እህታችን ጋዜጠኛዋ አሁን በቅርብ ግዜ ነው ዩትብ ላይ ያገኘውሽ በርቺ ትህትናሽ አቀራረብሽን ወድጀዋለው ሌላም ወደፌት ብዙ ቪድዩ ከካሜራ ወንድማችን ውይም እህታችን ጋራ አጠብቃቸዋለው እንጠብቃቸዋለን
እናመሰግናለን
ጀግና ሴት ናት እግዚአብሔር እድሜ
ጤና ጨምሮ ይስጥሽ🙏🙏🙏❤❤❤
የእኔ ጀግና ሴት ዕድለኛ ነሽ አንቺን ሳይ እራስ ወቀስኩት ጀግና ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ከጥንቱ ከጠዋቱ ጀምሮ ስለማወቅሽ እያደረግሽ ያለውን ድንቅ ቆራጥነሸንና ጠንካራ ስብዕናሽን እያደነቅሁ በሁሉም የዕድሜ ደረጃ የ።ሚገኙ የሰው ልጆች ሁሉ ያንቺን አርአያ ቢከተሉ በእጅጉ ያተርፋሉ ,,, ከጤና በላይ ምንም የለምና ሰላም
am proud of youu ❤ ena ene am 25 years grl gn endanchi tengna swent endinoregn eseralehu korechbeshalhu.
ዋው !!!እጅግ እጅጉን ለብዙዎች አስተማሪ የህይወት ተሞክሮ ነው ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጦት እናታችን ።
ጠግቦ አለመብላት makes my life simple.
በጣም ጎበዝ እናት ስንት ሴቶች ገና በልጅነት ዕድሜ እራሳቸውን ይጥላሉ በተለይ ሴቶች ጡረታ ሲወጡ በአመቱ አታውቂያቸውም ይሄ ለእነሱ ትልቅ ትምህርት ነው
❤❤❤ 3:47 3:4ፅሀዬ የኔ ጀግና እረዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ ቀና ስው ነሽ
በተለይ ዝነጣዋ አንድም ቀን አትፋርሽም
You have inspired me! I will see how far I can go. I am at your starting point by weight, age and being active. I will definitely update my status after 6 months. Fingers crossed! Thank you! It was very inspirational!!!
ዋአዉ አሚገረም ነዉ ትልቅ ትምህርት ነዉ
እኔም አምሳራት አመቴ ነው አሁን ምመስለው የአስራ ስምንት አመት ወጣት ነው አቛሜ ጅም እሰራለሁ አመጋገቤን አስተካክየ ነው፡፡
አቤት ውሸት እስኪ ፎቶ ገጭ አርጊ
@@VARIETY_VARIETY😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂18😅😅
ውይ ልብ እኮ አይሞትም😂❤
ፀዳ ያለች ነጭ ውሸት😂😂😂😂
ውዷ እህታችን ከኛ አልፈሽ ለብዙ ሰው ምሳሌና ትምህርት በመሆንሽ የብዙ ሰው አስተሳሰብ አስተሳሰብ እንደሚሻሻልም አምናለሁ።
ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና አንመኛለነ
በጣም የምትደነቂ ሞዴል ነሽ ብርታታችን
To all the viewers tks so much for ur support God bless u all
ጠያቂዋ ኃይማኖትን ለመወረፍ ጥረት አድርገሻል። ነጠላ ለብሶ ቤተክርስቲያን መገኘት እኮ መባረክ ነው። ልክ አይደለሽም።
በተቃራኒው ነው የተረዳሸኝ በእኔ ሀይማኖት እና በዚህ እድሜ በሀገራችን ያለውን ለመጠየቅ ነው የሞከርኩት በዚህ መልኩ ብትረዱኝ ደስ ይለኛል
ማሻ አላህ አንበሳ ትልቅ ትምህርት ነው ለኛ እናመሰግናለን ❤❤❤
What an inspiration!!! I've been working out the last 17 years but I always struggle to keep up my fitness regime when I go home!!!
Now, you motivated me❤❤❤
What a great a example you are!!
በጣም ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ በጣም ነው ያስቀናሽኝ እናቴ ያንቺ እኩያ ናት እና ልዩነታችሁ የሰማይና የምድር ነው በርቺ❤
ጭራሽ 73አመት አትመስልም 50ቤቶች እንጂ ጎበዝ በርቺ
አመሰግናለሁ በጣም አነቃቂ እና አስተማሪ ቪዲዮ ነው😮
Gud bel Gonder ‼️‼️
Gobez Anbesa nesh👍🌹💪
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💪🌅
Edme Tena yestish💚💛❤️
You are a role model for all women thank you very much!!!!
Betam jegena 🔥
wow real life style the first investment is investing in your own health 🎉🎉🎉 congratulation since you inspired us good job👏👏👏
በአመጋገብዋ ዙሪያ ማየት እፈልጋለሁ በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነው ጎበዝ አዘጋጅ ነሽ በርቺ❤❤❤
በእውነት ለሌሎች ምሳሌ ነች
በጣም ደስ የምትል እናት በርቺ በቀጣይ እንጠብቃለን❤❤❤
The "ተይው: ትቸዋለሁ" part is too funny!.🤣🤣🤣....በተረፈ: ምንም ቃል የለኝም። እጅግ አስተማሪ ቪዲዮ ነው። ባለቤታቸውና ልጆቻቸው ምን ያህል ዕድለኞች ናቸው!..
Wonderful Jornalist and wonderful women lifestyle experience. I loved it. Keeping.
Amazing 👍
Well done Mama keep it up.
wow jegna nachew
ዋው❤❤❤❤
በጣም አስተማሪ ጎበዝ ነች በውነት ዕድሜ ከጤና ይስጥልን
Wow !!!
Wow❤❤🎉
Mashaallah byalew egnanim endanchi brito yadrgen👍👍👍
Tsehay, You are so motivated and dedicated . You are inspiring for many and I am so proud of you. Keep up your hard work . I am lucky to know you.
የኔ አበረታች ጎበዝ በርችልኝ❤
Wow wow wow ❤❤❤❤
Wow good job I'm so proud off you
Boss lady
So inspiring
Well done dear, keep up the good
U are inspirational
Btam tenkara enat lebuzu msale Nesh egziabher edmena tena ystsh🙏❤ thanky You ❤
Wow I like 👍
Bravo 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 reste strong 💪
Wow my besti, I am proud to call you a friend, God bless you.
Wow, impressed👏👏
Thanks you2
ጎበዝ የኔን አሳብ ነው ያላት በርች
Wow love it
Thanks for bringing for as❤she is amazing!!! I will start running tomorrow ❤
You are ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤
Good job
Hats off to you, thank you so much!
ዋዉ ጎበዝ እናት ጥሩ ትምህርት አግኝተናል የሚቀጥለውንም ፕሮግራም በጉጉት እንጠብቃለን እናመሰግናለን