የፎረፎር ማጥፊያ | Dandruff and Seborrheic dermatitis | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 676

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před rokem +145

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️

  • @betiabelo644
    @betiabelo644 Před rokem +121

    ምን አይነት የተባረክ ዶክተር ነህ በጌታ 🙏እናመሰግናለን

  • @gelilagetachew556
    @gelilagetachew556 Před rokem +22

    ሀኪምዬ ሠዎችን ለመርዳት የምታረገዉ ጥረት ይመቸኛል ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አቦ ምርጥ ነህ ኢ/ያ እንዳንተ ሀኪም ያብዛላት

  • @seadihusna
    @seadihusna Před rokem +14

    ማሻአላህ በጣም ምርጥ አስተምሮነው እናመሰግናለን ደክተር በፈጣሪ እንዳታልፈኝ ጣፊያ ህመም በምን ምክንያትነው የሚመጣው ለምድነውስ የማይድነውና በየጊዜው የሚመላለሰው

    • @zakutuyb3229
      @zakutuyb3229 Před rokem

      ሳኣዲዬ አለሽልኝ( ጣፊያ ምን ማለት ናዉ

  • @smaraoptions7115
    @smaraoptions7115 Před 8 měsíci +3

    የሄሁሉ ትምርት በነፃ እናመሰግናለን

  • @kemuti7847
    @kemuti7847 Před rokem +3

    አነጋገር ይመቸኛል ብዙ ጊዜ እስከ መጨረሻው ነው የማዳምጥህ በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ያለህ

  • @Lube9398
    @Lube9398 Před rokem +14

    ዶክተር እባክህ ለሚነቃቀል ፀጉር በቤተሰብ ውስጥ መፍትሄ የሚሆን /ለፀጉር ጉልበት የሚሆን ሻቦ ንገረኝ እባክህ ፀጉሬ ከመጠን በላይ ይነቃቀላል

    • @tenayemusteahmed8378
      @tenayemusteahmed8378 Před rokem

      Kurunfud afilitesh tekebi ema

    • @Lube9398
      @Lube9398 Před rokem

      @@tenayemusteahmed8378 ሞከርኩት ግን ለውጥ የለውም

    • @medinaakmel7085
      @medinaakmel7085 Před rokem +1

      ይህዉልሽ እነም በጣም ነበር ሚነቃቀለው እኔ ምሰራበት ሰዉዬ የጎሎ ዘይት ያመርታል እሱን ስቀባ ለውጥ አመጣልኝ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Před rokem +8

    እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰህ ጎሽ መጣክ እኛም ጆሮ ሰተን እየሰማን ነው ተባረክ

  • @yostinaberhe5422
    @yostinaberhe5422 Před rokem +3

    ያለ ምንም ክፍያ ትምርትና መዳኒት ስለ ምትሰጠን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤ትግራይ ትስዕር❤❤❤

    • @------7948
      @------7948 Před rokem +1

      😂😂🤪

    • @user-kb4ld6ki5z
      @user-kb4ld6ki5z Před rokem +1

      ደመይ ምን ላይ ነህ 🤣🥰

    • @yostinaberhe5422
      @yostinaberhe5422 Před rokem

      @@user-kb4ld6ki5z ተምሀሪ😳ትግራይ ትስዕርዋ

    • @yostinaberhe5422
      @yostinaberhe5422 Před rokem

      @@user-kb4ld6ki5z ትግራይ ትስዕር 🥵🤣🤣🤣🤣🤣😕✊

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 Před rokem +4

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ አመሰግናለው ዶ/ር ስጠብቅ የነበረው ነው ።👏

  • @haymanotmulatu5787
    @haymanotmulatu5787 Před rokem

    በመጀመሪያ በጣም አመሠግናለሁ እግዚአብሔር እንደ አንተ ያሉ ዶክተሮች ያብዛልን ልጄ 4 አመቱ ነው ከ2 አመቱ ጀምሮ የራስ ቆዳው ላይ ነጣ ነጣ ያሉ ይወጡበታል እናም የራስ ቆዳው ወዝ የለውም ለመልካም ትብብርህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @esraelwegene2355
    @esraelwegene2355 Před rokem +5

    ደክተርዬ በጣም ነው እማመሰግነው ሺአመት ኑርልኝ

  • @zemenesimegnew1689
    @zemenesimegnew1689 Před rokem +1

    ዶክተር ተባረክ ምን አለ ሌሎች እንዳንተ ጠቃሚነገር ቢያስተላልፉ ያልሞተ ሞተ ያልተፋታ ያልተጋባ ሆነ ከማለት ቢቆጠቡ እግዚአብሄር ጥበቡን ያብዛልህ

  • @fahgfddd
    @fahgfddd Před rokem

    ዶክተር የምትለቃቸዉ ትምህርቶ በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ ስለሆኑ ሁሌም ነዉ የምከታተልህ ለዛም ብዙ ጥቅሞችን አግቻለሁ
    ሌላዉ እኔን የቸገረኝ ነገር ስላለ ልጠይቅህ ነዉ አመጣጤ እሱም ምንመሰለህ እራሴ ላይ ማለትም ከሁዋላ በኩል ያሳክከኛል ፀጉሬም እየተነቃቀለ ነዉ ሶሻል ሚዲያ ላይ የተለያዩ መድሃኒት ናቸዉ የሚባሉ ብዙ ነገሮች አሉ በዚህ ዙሪያ ምን ትመክረኛለህ እባክህ መልስህን እጠበቃለሁ። Thank you

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube Před rokem +9

    እግዚአብሔር ይስጥህ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን።

  • @bete_and_yididya1826
    @bete_and_yididya1826 Před rokem +6

    ጌታ ኢየሱስዬ ይባርክህ ነገር ግን አንድ ነገር ይጎልሃል ♥️♥️

    • @bete_and_yididya1826
      @bete_and_yididya1826 Před rokem +1

      እሱም ኢየሱስዬ ብቻውን ያድናል ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው ኢየሱስ የነገስታት ንጉስ ነው ኢየሱስዬ እውነት ሕይወት መንገድ ነው ከኢየሱስ በቀር ወደ አብ መግባት የለም ኢየሱስዬ ይባርካችሁ ❤️

    • @tigistabera2415
      @tigistabera2415 Před rokem

      @@bete_and_yididya1826 አሜን ኢየሱስ ያድናል

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z Před rokem +1

      @@tigistabera2415 ለራሱም አይሆንም እንኮን ሊደን አንቺን

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@tigistabera2415 ደምሪኛ

  • @soueidtelecom3210
    @soueidtelecom3210 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ማስረዳት ቢቻ የሚበቃ እውቀት ነው

  • @hayathaya4597
    @hayathaya4597 Před rokem +28

    ዛሬስ ለእኔ ነው የመጣሄው

    • @mezmur_channel1
      @mezmur_channel1 Před rokem

      Inem ka kirbi gize jamiroo ccirashii ayitefam kazihi bafit simeta sitatabi yitewow nebere

    • @hayathaya4597
      @hayathaya4597 Před rokem

      ጤና ሚድያ ላይ የፎሮፎር መድሃት የቀረበውን ገዝቸ ተጠቅሜ ዳነልኝ የፎረፎር ሻምቦ አለ ግዙ

    • @user-yc2vx2tq3b
      @user-yc2vx2tq3b Před rokem +1

      @@hayathaya4597 ኧረ ንገሪኝ በፈጠረሽ ልሞትነው አክኬ

    • @hayathaya4597
      @hayathaya4597 Před rokem

      @@user-yc2vx2tq3b ቁጥሪሺን ፃፊልኝ በውስጥ እድልክልሺ

    • @user-yc2vx2tq3b
      @user-yc2vx2tq3b Před rokem

      @@hayathaya4597 በዋሳብ ውደ

  • @user-vn7gh1pz3o
    @user-vn7gh1pz3o Před 10 měsíci +1

    ምርጥ ዶክተር ነህ በርታ ወንድሜ ምርጥ አስተምሮት ❤❤❤

  • @tube3808
    @tube3808 Před rokem +25

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹

  • @tenshasinaweletweled8632

    ሰላሜ ዶክተር በጣም አመሰግናለው ተባረክልኝ ቶሎ ቶሎ ብቅ በል

  • @user-id4dq6ej2l
    @user-id4dq6ej2l Před 10 měsíci +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እስኪ ሞክሬ ልየው ደግሞ እፍፍፍ

  • @hananf869
    @hananf869 Před rokem +2

    ዶክተር እባክህ ስለ ቡግር video ስራልን

  • @user-kk2dl8gi2x
    @user-kk2dl8gi2x Před rokem +1

    እናመሠግናለን ወንድማችን እዳተ አይቱ አዋቂ ያብዛልን

  • @ዳጉ
    @ዳጉ Před měsícem

    ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @Mozaze
    @Mozaze Před 4 měsíci

    ይመቸህ አባቴ እናመስግናለን መጨረሻህን ያሳምርልህ ❤❤❤❤❤

  • @tzzt5634
    @tzzt5634 Před rokem +5

    የኔ ፀጎር ከታጠብኩ ከ3 ቀን ቦሀላ በጣም ያሳክክኛል ስታጠበው የማቃጠል ስሜት በከፍተኛ ይሰማኛል

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 Před rokem +2

    ሰላም ዶክተረ እንኳን አደረሰህ. እረ የኔ ፀጉረማ በየቀኑ እየተነቀለ አለቀ ጭቅላቴ ባዶ ሆነ ከፎረፎሩጋረ ሰለቸኝ አፀጉሬ ነገረ እግዚአብሔረን

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 Před rokem +3

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ!እናመስግናለን 🙏👍

  • @hayattube4240
    @hayattube4240 Před 2 měsíci

    እናመሰግናል ዶክተርዬ

  • @user-lj8bu5sn3l
    @user-lj8bu5sn3l Před rokem +3

    شكرا جزيلا كل عام و انت بخير بصحة و عافية مع عائلتك ( سنة جديد)

  • @meronmelaku2193
    @meronmelaku2193 Před rokem +1

    እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርከው

  • @shetokdre9314
    @shetokdre9314 Před rokem +1

    ሰላም ዶክተር ሰላምህ ይብዛልን የምትሰጠን ትምርትህ በጣም ጠቃምነው በርታ እናመስግናለን

  • @user-cp7cd2ws4i
    @user-cp7cd2ws4i Před rokem +1

    አዳሜና ሄዋኔ ነይ ጉድሽን እይ እኔእኮ ፎረፎር የለብኝም ነበር በሰው ማበጠሪያ አበጥሬ ነው የያዘኝ የምትይ ሁላ 😂ፎረፎር አይተላለፍም!! ተባረክ ዶ/ር 🙏

  • @mubarekyasinyeju-vw2jl

    አመሰግናለሁ ጥሩ ማብራሪያ ነው የኔ ጥያቄ ለምን ያህል ጊዜ ነው shampoo ዎቹን የምንጠቀመው ከአቆመልን ቡሃላ ብናቆም ምንድን ነውresutu

  • @nasryahkora4117
    @nasryahkora4117 Před rokem +2

    እኳን ደህና መጣህ ዶክተር በጉጉት ስጠብቅ ነበር ደሞ ምታቀርባቸዉ በሙሉ ለኔ መልስ የሆኑናቸዉ በጣም ነው ማመሰግነው ሠላምህ ይብዛልን

  • @user-qk3up2zx8o
    @user-qk3up2zx8o Před rokem +6

    😥😥😥ደክቶር ፀጉሬ እየተነቃቀለ አለቀብኝ መነቃቀሉን ለማቆምና ፀጉርን ማሳደጌያ መደሀኒት ካለህንገርኝ እባክህን😥😥

  • @ametusiraje2489
    @ametusiraje2489 Před 23 dny

    አቦ ክፉ አይንካህ ወንድሜ❤❤❤❤❤ አመሰግናለዉ

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 Před rokem +2

    ስወድህ እኮ በርታ ዶክተርዬ❤❤

  • @SamriWorkneh-hl6zf
    @SamriWorkneh-hl6zf Před rokem +1

    የጠቀስካቸው ሻምፓዎች ጥሩ ናቸው ነገር ግን ከ ሻምፓ በኃላ ልንጠቀም የሚገቡት የቅባት አይነቶችን ብትነግረን
    ለምሳሌ እኔ ketoconazol shampoo እየተጠቀምኩ ነው ነገር ግን ለቆዳ የ coconut oil ቅባት እየተጠቀምኩ ነው

  • @user-if8yj6kn5h
    @user-if8yj6kn5h Před rokem +1

    ዶክተርየ መቸም ቅን ልብ ነው ያለህ ሳላደንቅህ አላልፍም በርታ
    እኔ ጄሮየን በጣም ነው የሚበላኝ ምክንያቱ ምን እንደሁ አላገባኝም የምታውቀው ነገር ካለህ ብታስረዳኝ

  • @bezicho
    @bezicho Před rokem +4

    እናመሰግናለን ዶክተር ክብረት ይስጥልን🙏🏿🥰💕🙏🏿 እስኪ እባክህ ስለ ቫይቲን እና Supplement ጠቃሚ እና ጎጅ እንዲሁም አወሳሰድ ጠቅለል ያለ ትምህርት ስራልን ዶክተር with respect🫶🏿🥰❤‍🔥🫶🏿

  • @melu-g
    @melu-g Před rokem +7

    ዶክተር እንኳን ደና መጣህ
    ስልችት ያደረገኝ ፎሮፎር ስቃዬን ነው ያሳየኝ ልክ በዚህ እንዳሳየህኝ ነው ጸጉሬ ዓመት ሊሆን ነው አሁን ላይ ቅንድቤ ላይ ይታያል እፍፍፍፍ እንዴት እንደሚያሳክከኝ 😥😥

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Před rokem +1

      መታየት ያስፈልገዋል

    • @melu-g
      @melu-g Před rokem

      @@Dr.SeifeWorku እሺ ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ🙏❤

    • @halimatube6233
      @halimatube6233 Před rokem +2

      እኔ ሀገር እያለሁ በጣም ያሥቸግረኝ ነበር 3አመቱ በምን እንደጠፋ አላወኩም ድራሹ ጠፋቷል የናእናእ
      ሻንፖ ተጠቀሚ እሥኪ

    • @tenayemusteahmed8378
      @tenayemusteahmed8378 Před rokem

      @@halimatube6233 simu mindinew esti ye shampoo

    • @melu-g
      @melu-g Před rokem

      @@halimatube6233 የሻፖውን ስም ንገሪን እስኪ ኧረ ሰልችቶኛል አሁንማ ወደ ቅንድቤ እየገባ ነው

  • @hawamohamed2866
    @hawamohamed2866 Před rokem

    ወላሂ እርዥም እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @rahmayimam3494
    @rahmayimam3494 Před rokem

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር የምትሰጣቼው ትምህርቶች በጣም ጠቃሚናቸው እኔ በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩት ግን ሁሉንም በሚባል መልኩ የሰራሀቸውን ፊደው አይቻቼዋለሁ እኔ አንድ ጥያቅ ነበረኘ ራስ ምታትን በተመለከተ ትንሺ ማብራሪያ ብትሰጠን እኔ እራሴን በጣም በተደጋጋሚ ያመኛል እዚህ ብዙ ህክምና አደረኩ ማስታገሻ እጅ እስመጨረሻው ሊያድነኝ የሚችል መድሀኒት ማግኝት አልቻልኩም እናቴ ውድሜ አክስቴም በዚህ ህመም በየጊዜው እንሰቃያለን እኔ ውጭ ነኝ የተለያየ ህክምና አድርጌ ፖራስታሞል ከልክለውኝ ሌላ ተተኪ መድሀኒት ታዞልኝ ሲነሳብኝ እሱን እወስዳለሁ ቶሎ ይተወኛል ካልወሰድኩ ግን ከ2እስከ3ቀን ይቆይብኛል በዚህ ዙሪያ ምን ይመክሩኛል

  • @tekalechworku9844
    @tekalechworku9844 Před rokem

    ዶክተር ለምሰጠዉ ት/ት በጣም አመሰግናለሁ!!!

  • @asde301
    @asde301 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር🙏🙏🙏

  • @dershayiyegeta3460
    @dershayiyegeta3460 Před rokem +1

    Zemenhe yebarek doctor

  • @user-iq4yk8me4c
    @user-iq4yk8me4c Před 11 měsíci +1

    እናመሰግናለን

  • @amareamsalu1308
    @amareamsalu1308 Před rokem

    እባክህ ዶክተር ስለ መገለ ጆሮ መንስኤ እና መፍትሄ ብትነግረኝ መፋትሔ አጣሁለት🙏🙏

  • @mekedestades
    @mekedestades Před rokem +1

    በጣም እናመሠግናለን ዶክተራችን ሥለቀና ትምርትህ ፈጣሪ ያክብርህ

  • @merontedi7120
    @merontedi7120 Před rokem +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @Josyk90
    @Josyk90 Před rokem +1

    Can you make some program about ithing allergies. Full body itching problems. Thank u

  • @selamteshome4554
    @selamteshome4554 Před rokem

    እባክህ ዶ/ር አድራሻህን ብታሳውቀኝ የልጄ የጭንቅላት ቆዳ በጣም አስቸግሮኛል አንዴ ብታያት በጣም ደስ ይለኛል

  • @user-jd7nv2qd6i
    @user-jd7nv2qd6i Před rokem +2

    እናመሠግን አለን ዶክተር አዲቀን ለሚበጣጠስ ፀጉር ብሰራልን ምንስ እደምጠቀም ብትነግረን 😍

  • @fatma6629
    @fatma6629 Před 4 měsíci

    ማሻአላ ይህ ቢዴወ ለኔ የተሰራ ይመስላል ጸጉሬ ተመለጠ ሻንቦ ታዞልኝ ለውጥ አልመጣም ፈገስነው የኔ

  • @alemmele
    @alemmele Před 10 měsíci +1

    Thank you Dr

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    Hunken Dena maxu Dr/wandimachin egzabher yi xabiqiq selamk Ena teninatk yabizalik egzabher tebark zemenk ye tebarke yihunilk 🙏🙏💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @selome6112
    @selome6112 Před rokem +1

    Sewedheko dokteryi ,, yemtawerawn yemtawek betam desplen yalehe yewket sew pe,,, ♥️ fetneteh marakyie neh eqo waw loves ❤️

  • @asmarethabtemariam3286
    @asmarethabtemariam3286 Před 11 měsíci

    Silsetehen merja betam enamesegnalen!!!ebakh doctor tiri yekoda hikimina yemisetibet bota bitinegren

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Před 9 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ክ 👏👏

  • @kibneshlagiso3461
    @kibneshlagiso3461 Před rokem

    Thank you so much 🙏እድሜክ ይሪዘም ተባረክ

  • @rabiaseid9624
    @rabiaseid9624 Před rokem +1

    ሰላም ዶክተር ለምትሰጠን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ጥያቄ ነበረኝ እኔ ፎረፎር ነበረብኝ መሀል አናቴ ላይ ግን መግቢያህ ላይ እንዳልከውና በምስል እንዳሳየሀው የመመለጥና የህመም ስሜት አለው ፀጉሬ በጣም ተነቀለ ስለሱ እንደዚሁ ማብራሪያና መፍትሔ ብትሰጠን መልስህን እጠብቃለሁ

  • @user-qj4jw5zm1w
    @user-qj4jw5zm1w Před rokem

    እናመሠግናለን ዶ/ር ስለቦርጪ ማጥፊያ እየጠበኩነው 👍

  • @AzebMeasho
    @AzebMeasho Před 5 měsíci

    ሰላም ዶ/ር ለቀናነትህ እናመሰግንሀለን

  • @gogamezalaleme3723
    @gogamezalaleme3723 Před rokem

    እናመስግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Mary-vj1vu
    @Mary-vj1vu Před rokem +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @user-xq4do4qb2r
    @user-xq4do4qb2r Před 8 měsíci

    ዶ/ር በመጀመሪያ ለዚሕ ማብራሪያ እናመስግናለን ልጄ 5አመቷ ነው ምንምአይነት ቅባት ቢቀባ ከትንሽ ሰአት በኋላ ወዝ እንኳን አይኖረውም ሳይታጠብ አንድ ሳምንት ከሞላው ግርፍርፍ ብሎ ይወጣልፀረ ፈንገስ pranzol shampoo በሳምንት 2 ጊዜ አጥባታለው ግንምንም ለውጥ የለውም ለትብብርሕ ኡመሰግትናለው

  • @kirubel704
    @kirubel704 Před 11 měsíci +1

    ገላችን በምን እንታጠብ በመታሻ or በሳሙና

  • @kibromt-gebriel1631
    @kibromt-gebriel1631 Před rokem

    ተባረክ ጎበዝ ዶክተር ነህ

  • @netsanetnetsanetmnda8155

    ለሚቆስል ፀጉር መዳኒት please 🙏🙏 Dr.

    • @user-ui5br2db3l
      @user-ui5br2db3l Před 9 měsíci

      አረ አወ አኔም ተሳቃይቸልሞትነው😢😢😢😢

  • @Gela-bg2it8qk6g
    @Gela-bg2it8qk6g Před 4 měsíci +1

    Thanks doc ❤❤❤❤

  • @SmilingCrane-zu5ls
    @SmilingCrane-zu5ls Před 4 měsíci

    እናመሠግናለን❤❤

  • @tsionsolomon3926
    @tsionsolomon3926 Před rokem +3

    እኔ ምጠይቀው ከሚፈረፈረው ብናኝ ጨምሮ ፀጉሬ በጣም ይሸታል ማለት ታጥቤ ቢያንስ 3 ቀን ውስጥ ሚጀምረኝ እሱስ ምንድነው ችግሩ ዶክተር

  • @-Ele
    @-Ele Před rokem +5

    🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹👍👍👍🌼🌼🌼🌼

  • @user-ev3jx2kr9b
    @user-ev3jx2kr9b Před rokem +2

    ሰላም ሰላም ዶክተር ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ እናመሰግናለን

  • @kks3812
    @kks3812 Před rokem

    ተባርከ ዶክተር የምር መልካም ስው ነህ

  • @helenkitchen3819
    @helenkitchen3819 Před rokem +1

    ዶክተርየ ኑርልን የተባረክ ነህ የትነው የምትሠራው ቦታህን ብናውቀው ተጠቃሚእኖናለን እባክህ ከቻልክ አሣውቀኝ እግዜብሔር እውቀትህን ያሰፋልን ኑሮህን ይባርክ ጤናህን ይሰጥህ ሀገራችን ሠላምያርግልን እንዳንተ በጓ ኢትዮጵያዊያንን ያብዛልን እናመሠግናለን ኑርልን በጣም መልካም ሠውነህ

    • @mayy3344
      @mayy3344 Před rokem

      የእውነት ምርጥ ዶክተር ነው እኔ ስለ ፀጉር በሚሰጣቸው ትምህርቶች ባጭር ግዜ እጅግ ገራሚ ውጤት ያየሁበት የመጀመሪያ ግዜ በሱ ነው ብሬ ግዜዬ ለረዥም አመት ያለ ውጤት ማባከኔ ይቆጨኛል ያለ መገጣጠም

    • @user-uh5ov3ck2s
      @user-uh5ov3ck2s Před 7 měsíci

      ​@@mayy3344እስኪለኔም ንገሪኝ ፎርፎ ሊገለኝነው እያሳከከ

  • @madeenamohammed8430
    @madeenamohammed8430 Před 7 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @hanayegeta7080
    @hanayegeta7080 Před rokem

    dr beftari melselgn en kehon gez bewal yefit genbari akababi yetsgure ser ena genbare lay betam yasakekegnal keza demo key ho yetkural netebtab yehonal takem tefto nebr degami ezaw akababi wetobgnal endmtmlselgn tesfa adergalew tebark🙏

  • @user-mx3dt5lk9m
    @user-mx3dt5lk9m Před 5 měsíci

    ደኩተርየ በጣም እናመሰግናለን

  • @melatadunga8280
    @melatadunga8280 Před rokem +1

    Thenks

  • @tsionsolomon3926
    @tsionsolomon3926 Před rokem +1

    🙏🙏🙏እባክህ ዶክተር ለኔ መልስ ስጠኝ ፀጉሬ ቆዳ ከመፈርፈሩ በተጨማሪ ይሸታል ታጥቤ 3ቀን በኋላ ጠረን ያመጣል በጣም ያሳክከኛል...ምን ትመክረኛለህ?

  • @user-ge1br1no3g
    @user-ge1br1no3g Před 7 měsíci

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤

  • @awet5949
    @awet5949 Před rokem +3

    አረ ዶክተር እግዚአብሔር ይሰጥ በእውነት 🥰

  • @HappyBreakfast-vu3br
    @HappyBreakfast-vu3br Před 3 měsíci

    Egziyabher Ybarkih

  • @birknesmekuriya7226
    @birknesmekuriya7226 Před rokem

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @tsitta...g
    @tsitta...g Před rokem +1

    Omg D.r thank u for answering wow u r so lovely

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před rokem +1

    You are blessed

  • @mezoonm1027
    @mezoonm1027 Před rokem +1

    በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው እናመሰግናለን ❤️

  • @zahrah1223
    @zahrah1223 Před rokem

    እናመሰግናለን ዉዴ ሻቦዎቹን ገዝቸ እሞክራለሁ የኔ እኳ ብዙም አደለም በሁለት ሳምት ነዉ ፀጉሬን የምታጠበዉ ስቆየ ፎረፎረ ያወጣል

    • @user-bu5ob4nj1v
      @user-bu5ob4nj1v Před rokem

      ያንችኳ ፎረፎር ሳይሆን ቆሻሻ ነው የሚሆነው ምክንያቱም ሳምንት ካለፈው ሳንታጠብ ከምጠቀመው ቅባት ጋር ቆሻሻ ይሆናል

  • @hiyamalsarabi1899
    @hiyamalsarabi1899 Před rokem

    Enamsegenalen ዶክተር

  • @gelilatesfaye7373
    @gelilatesfaye7373 Před rokem +1

    This is very helpful, this is the first video that I saw and I would like to ask where your work place is, I would like to be checked out because it requires based on your explanation. Or you can also suggest me another Dr. too. Thanks!

  • @mesitawotlegesa3299
    @mesitawotlegesa3299 Před rokem

    እናማሰግናለን
    ዶክታሪ

  • @user-oh9sj4kl6v
    @user-oh9sj4kl6v Před rokem

    እናመሠግናለን ደኩተር

  • @user-gp6wr7gy6v
    @user-gp6wr7gy6v Před 4 měsíci

    thank you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habtamurealevent4222
    @habtamurealevent4222 Před rokem

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እኔ ራሴን በጣም ያሳክከኛል ፀጉሬም በጣም ይነቃቀላል መታጠባያ ሻምፖወችን ብጠቀም ይሻላል ወይስ ህክምና ማለቴ የጊቢ ተማሪ ነኝና ከግቢው ክሊኒክ ሂጄ ምንም መፍትሄ አልሰጡኝም

  • @user-fu8px4op7y
    @user-fu8px4op7y Před 11 měsíci +1

    ሰላም ሰላም 💞💞💞ፍአጋ መዳንታ አሳየኝ ፊላስ 😢docitora 💞

  • @user-cd3ez6gu1h
    @user-cd3ez6gu1h Před 8 měsíci

    እናመሰግናለን በርታል ዶክተርየ

  • @selamagamegaltigray6332
    @selamagamegaltigray6332 Před rokem +1

    Thanks you Dr🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏