የጉበት በሽታ ህክምና | Hepatitis A,B,C | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 222

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh Před 2 měsíci +9

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ማነው እንደኔ የዶክተር ሰይፉን ትምህርት በጣም በደስታ የሚከታተል

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před 2 měsíci +38

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @Kamila-wr9nl
      @Kamila-wr9nl Před 2 měsíci

      S.A.W

    • @cggh6051
      @cggh6051 Před 2 měsíci

      ❤ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @onelove4538
      @onelove4538 Před 2 měsíci

      S.A.W

    • @goodnews2392
      @goodnews2392 Před 2 měsíci

      ኮተታም

    • @cggh6051
      @cggh6051 Před měsícem

      @@goodnews2392 በሽታ ይዞሽ ያኳትትሽ አቦ እነየገረመኝ ለምን አብዳቹሁ ሴዉን ታሳብዳላቹሁ ያከልባ

  • @zeynbeahussain2560
    @zeynbeahussain2560 Před 2 měsíci +10

    እሄቶችን አሞብኛል ጉበት አለባችሁ ከተባሉ 6 7ከመት ሆናቸው አላህ በእዝነትህ ያረብ

    • @sadeenameera9252
      @sadeenameera9252 Před 2 měsíci +4

      እረህማኑ የታመመውን ሁሉ አፊያ ያድርጋቸው

    • @zheinambazheinamba1345
      @zheinambazheinamba1345 Před měsícem +1

      የኔም እህት😢

    • @zeynbeahussain2560
      @zeynbeahussain2560 Před měsícem +1

      @@zheinambazheinamba1345 አላህ መዳኒታቸውን ፍጥሮ እነሡም እደጓደኞቻቸው ሆነው የሚደሰቱበትን ግዜ እውንና ቅርብ ያድርግላቸው ያረብ

  • @Redu78978
    @Redu78978 Před 2 měsíci +3

    ዶ/ር ሰይፈ ስለሰጠህን ትምህርት እናመሰግናለን ክበርልን❤❤❤❤

  • @legessezewudie
    @legessezewudie Před 22 dny

    ደ/ር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠወት❤❤❤

  • @SonySony-iw1mx
    @SonySony-iw1mx Před 2 měsíci

    መሸአላህ ወዲማችን ረጂም እዲሜ አገላለጥህ በጣም ጥሩነዉ
    የኔ ጥያቂ የደም ግፍት መደሀኒኒት

  • @tsgieteresabeyene6128

    ተባረክ ❤

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara Před 2 měsíci +4

    ❤ ዶክተርዬ well come

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 Před 2 měsíci

    አላህ እደናተ ያሉትን ያብዛልን ያረብ አንተው ከፈተና ጠብቀን

  • @senaitwelaa
    @senaitwelaa Před 2 měsíci +3

    ሰላም ደክተር ሰይፈ እንካን ደህና መጣህ ስለ ሞሪንጋ አጠቃቀምና ጥቅሙን ጉዳትም ካለው ቢድዎ ስራልን

  • @MohammedSofiyamohammed
    @MohammedSofiyamohammed Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን ዶክተርየ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před měsícem

    እዉነት ነዉ አባቴ ታሞ ቶሎ ወደ ሀኪም ቤት ሳይሄድ ቆይቶ ህመሙ ከባድ ሲሆንበት ወደ ሐኪም አመራ እና ካንሰር ነዉ ተባለ ሊሞት አካባቢ አይኑ ፊቱ ቢጫ ነበር።

  • @meseretyohannes798
    @meseretyohannes798 Před 16 dny

    Thanks for good presantation Dr

  • @user-oh3pi1ft4q
    @user-oh3pi1ft4q Před měsícem +1

    በውጩ አለም ብቻ የየለመደ ነበር ያለ ዛዛታ አሳምሮ ፕሮግራሙን አዳማጩ አጣጥሞ እድሠማ ማድረግ እናም በርታ ወንድማችን እናመሠግናለን

  • @fgfg8049
    @fgfg8049 Před 2 měsíci +1

    እናመሰግናለን ወድማለም❤

  • @Kamila-zr9qg
    @Kamila-zr9qg Před měsícem

    በጣም ነው የማመሰግነው ደክተር እርሜህን ያርዝምልን ከነመላው ቤተሰቦችህ የኛ መልካም ኢትዮጵያዊ በሌላው ስልኬ ነበር የምከታተልህ ተሰብሮብኝ በዚህ ስመጣ እሩጬ መጣሁ ውዳ አንተ ሺ አመት ኑርልን

    • @ሰአድ
      @ሰአድ Před měsícem

      ማማየ በምንድነው ያገኘሽው ቴሌ ግራም አይመልስም😢

    • @Kamila-zr9qg
      @Kamila-zr9qg Před měsícem

      @@ሰአድ እኔ በዙሁ ብቻ ነው የምከታተለው ቁጥሩም የለኝ እምፈልገውን ነገር ሁሉ ገብቼ በቤቱ እማዬው🌺

    • @ሰአድ
      @ሰአድ Před měsícem

      @@Kamila-zr9qg እሽ አመሰግናለሁ

  • @ismaciilsanbul5198
    @ismaciilsanbul5198 Před 28 dny +1

    Dr sefuu dhifamaa garuu gaffin kiyya wan tokko wan

  • @tigistgosheme5246
    @tigistgosheme5246 Před 15 dny

    Ara doctor❤❤❤embatane emfalgawe

  • @JemilaMOhammed-tf5gm
    @JemilaMOhammed-tf5gm Před 2 měsíci +4

    ዕስኪ ኮሜቴን ታየከው ከወገቤ በታች ለመቆም ዝልፍልም ዐቅም ዐጣለሁ መንስኤው ምንድን ነው

  • @MrAbdallah-oq8hh
    @MrAbdallah-oq8hh Před 2 měsíci +2

    DR T× S❤❤❤ ❤❤( ISKE MARIFE INDETE INDE MIWOGA / YETI YETI INDE MINEWOGA ASAYI ASITAMIRE MALATE GAXARE BUZU DR SILAMAYIGANE INE MAWOKE IEALIGALOW ?)

  • @usdfusdfyfyt9969
    @usdfusdfyfyt9969 Před měsícem

    ተባረክ doctere❤

  • @user-oy3zt2ll7m
    @user-oy3zt2ll7m Před měsícem

    እና መሰግናለን ዶክተር

  • @MahletMahlet-hk6bl
    @MahletMahlet-hk6bl Před 2 měsíci +4

    ዶክተር ሰይፈ እንኳን ደና መጣህ። ።።።።።እልልልልልልልልልልልል ዳይ ወደ 1 mmmmmmmmmmmm👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před 2 měsíci

    ❤ተባረክልን ❤Dr❤እረጅምእድሜናጤናይስጥህ ❤የማያልቀውን❤መልካም ❤ምሽት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.

  • @edudugetachew1149
    @edudugetachew1149 Před 2 měsíci +1

    እናመሰግናለን

  • @belayche4050
    @belayche4050 Před 10 dny

    Thank you Dr

  • @cggh6051
    @cggh6051 Před 2 měsíci +2

    ዶክተር ሰይፋ ተረገዘን በጣም ያቃጥለኛል ይወጋኛል ምክንያቱ ሜንድነዉ ከልብ እናመሠግናለን

    • @almazgirma7029
      @almazgirma7029 Před 2 měsíci

      Enemi bxami new yemyakatlgeni

    • @cggh6051
      @cggh6051 Před měsícem

      ባማረኛ ብትመክረኝ ይገባኝነበር

  • @Samiyaaaa12345
    @Samiyaaaa12345 Před 2 měsíci +1

    Doctor please meleselgn gastric alebesh belewgn ena prolactin hormonesh chemrual belewgn neber gin tinfash yateregnal hule mindn new ena medhanit wesje Dena nesh alegn doctoru gin still metenfs yaketegnal min telegnalk

  • @hawaawae8931
    @hawaawae8931 Před měsícem

    ተባረክ🙏🙏🙏

  • @user-የሀይቋ
    @user-የሀይቋ Před dnem

    እኔም በጣም እያመመኝ ነዉ በተለይ ጣፋጭ ስቀምስ የምግብ ፍላጎትም የለኝም😢

  • @tube6676
    @tube6676 Před 2 měsíci +2

    Biology smar yalawokutn ewuket be ante bzu temarku D/R Enamesegnalen Nurleng

  • @user-ik2ie3ul3f
    @user-ik2ie3ul3f Před 2 měsíci

    Dr thank you very much and God bless you more and more.

  • @user-lx4ty5sy2k
    @user-lx4ty5sy2k Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @yaredmulate7965
    @yaredmulate7965 Před 25 dny

    Agelaletsh betam new des emil dr gn be mn labratory endemitawek new mejemrya mtnegren lemeleyet malet new tkklegnawn

  • @seadayesuf7563
    @seadayesuf7563 Před 2 měsíci +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር በህክምና የማይድን የሳል በሽታ ምክናየቱ ምንድነው ?

  • @azebtar5013
    @azebtar5013 Před 2 měsíci

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለንእ ስለ ባዝሊንእ ብታስረዳንእ ከይቅርታጋር

  • @Wudye-eg1sc
    @Wudye-eg1sc Před 2 měsíci

    እናመሠግናለን

  • @shogel5579
    @shogel5579 Před 15 dny +1

    እኔምአለብኝ ደጉተር

  • @EfraYouTube
    @EfraYouTube Před dnem

    ዶ ር አይኔን ብዙ ጊዜ ያቃጥለኛል አይኔ ዝም ብሎ እንባ ይወርዳል ምን ይሁን ይሄኛው ምክንያት ምንድነው በማርያም መልስልኝ

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 Před 2 měsíci

    ተባረክ

  • @MalatAdolh
    @MalatAdolh Před 2 měsíci

    ዶክተረዬ ተባረክ❤

  • @EmebetWerki
    @EmebetWerki Před měsícem

    የዉነት ትለያለ❤❤❤❤

  • @suzifkr-kg2wd
    @suzifkr-kg2wd Před měsícem

    እኔ ከዛሬ 6አመት በፊት ወደ ውጭ ሀገር ልሄድ ምርመራሳደርግ ዝቅተኛ ቢሆንም ጉበቴ ላይ ትንሽ ምልክት እደለው ነግረውኝ ነበር ቢሆንም እኔ የሚሰማኝ ነገር የለም ዶክተሮችም ጣፋጭ ነገር እድጠቀም ነግረውኝ ነበርና በስአተ ኦርጅናል ማር ተጠቅሜ ነበር ብቻ ከዛ ወድህ ስደት ላይ ስለሆንኩ ቸክ አላረኩም ለቆኝ ይሆንደ 😢

  • @adissadu7359
    @adissadu7359 Před 2 měsíci

    thank u docter,

  • @fentayewalelgn5545
    @fentayewalelgn5545 Před 8 dny

    እናመሰግናለን ዶክተርየ ከፍተኛ የጥርስ ህመም አለብኝ መንጋጋየ ተቦርቡሮ አለቀ አርቲፍሻል መንጋጋ ማስተካከል ጉዳቱ ምንድነው ለስንትጊዜስ መቆየት ይችላል???

  • @HobishCo
    @HobishCo Před 19 hodinami

    መደንቱ ሚድኖ

  • @biniyamin7995
    @biniyamin7995 Před 2 měsíci

    Shukran

  • @obseayano5984
    @obseayano5984 Před měsícem

    Selam doctor sa'aat eyleze yeras mitat chigir mindinew

  • @noorhusain3883
    @noorhusain3883 Před 2 měsíci

    😢😢 ያቀለሽልሽኛል

  • @birhanubirhan4279
    @birhanubirhan4279 Před 2 měsíci +2

    ሰላም ፀጉሬ ቲንሽ እየገባብን ነው እናበምላጭ ተቆርጬ ልፈገፍገው ነበር የገባፀጉሬ ይመለሳል አንተሌላያስተካክልልሀል የምትለኝካለ ንገረኝ❤

  • @ሰአድ
    @ሰአድ Před měsícem +1

    ዶክተር መልስልኝ በናትህ በዚህ በሽታ ወንድሜ ሊሞትብኝ ነው ስንት አመቱ ሆዱን ይነፋዋል 😢 ቁጥር አሥቀምጥልኝ የት ነው ያለህው ዶክተር እንድታክምልኝ ነበር😢 እባክህ መልስልኝ🙏

  • @user-qe4rh7fb5x
    @user-qe4rh7fb5x Před měsícem +1

    ዶር በጣም እናመሰግናለን አናቴ የነርቭ በሽታ እየተሰቃየች ነውበተለይ ማታ መታ ሰውነቴ ተቃጠለ የሆነ አውሬነገር ይሄድብኛሌ ትላለች መፍትሄውን ብትነግረኝ ወይም አነተ የምትሰራበት ተቋም ህክምናው የሚሰጥ ከሆነ አድራሻህን ብታሳውቀኝ

  • @ZuzuZuzu-xc4ph
    @ZuzuZuzu-xc4ph Před 2 měsíci +3

    ይሄ መጥሮ ጉበት በሽታ ነው አባቴን ያሳጣኝ 😭

    • @user-zk8zk6by5f
      @user-zk8zk6by5f Před 25 dny

      እኔም ወዲሚን😢😢

    • @tizitaeshetu1307
      @tizitaeshetu1307 Před 3 dny

      Enem Abaten asatagn yawum sidet lay iyalew betam yemiwedew Abaten 😭😭

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 Před 2 měsíci +2

    ዶክተር እኔ ጥርሲ ይደማል ምን ይሆን ችግሩ ?

  • @Nati-ef9ib
    @Nati-ef9ib Před 2 měsíci

    Sciatica please 🙏

  • @naimahabdelrahman9269
    @naimahabdelrahman9269 Před 2 měsíci

    ዶክተር ሀኪቤት ሂጄ እጥሌሼ ትንሽ ነዉ አሉኝ መደሀኒት እየወሰድኪ ነዉ ቡዙጊዜሆወኝ

  • @hayatmohammad1716
    @hayatmohammad1716 Před měsícem

    ዶክተር 4አመት ህፃነዉ ሆስቢታል ሲሆድ ጉበቱሉይ ህመሙአለአሉ ልጁመደሀኔቱን መዉሰድይችላል

  • @ezanaAntenhe
    @ezanaAntenhe Před 7 dny

    ሌላ ስ በለብስ እንዴት ሊይዝ ይችላል በለብ ሊይዝ ይችላል ወይ ?

  • @wibrest7265
    @wibrest7265 Před měsícem

    ድርቀት ድርቀት የምን ምልክት ነው አመሰግናለሁ ❤❤❤ እኔ በጣም ድርቀት ድርቀት ችግር አለብኝ

  • @birtukansholeleburte9624
    @birtukansholeleburte9624 Před 2 měsíci

    ዶክተረ ጠናይስጥል እኔ የሀሞት ጠጠር አስወጥታለሁ ነገርግን ጉበቴላይ ምልክትአሳይታል ምልክቱ ትንሽ ጠባሳ ነገር ያሳያል እደፈላዉነገር መስሎየከሰመነዉ ሁሉምስዉላይታያልብሎኛል ሰለዚህመፍትሔዉ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Před 2 měsíci

      የከሰመ ከሆነ ችግር የለውም

  • @ezanaAntenhe
    @ezanaAntenhe Před 7 dny

    ቶሎ ከተደረሰበትስ ይድናል ወይ

  • @lubaba355
    @lubaba355 Před 2 měsíci +1

    ጉበት ከሰው ወደሰው ይተላለፋል ?

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 Před 2 měsíci

    ዶክተር እኳን ደህና መጣህ የእግር የክታሮት መደሀኒት ካለህ እርዳኝ መቆም አልቻልኩም እመዳቤት

  • @YabumanYabu
    @YabumanYabu Před 12 dny

    ene hepitaytes yelebgnm gn sewneten ydekmegnal

  • @sitoahmed
    @sitoahmed Před 2 měsíci +1

    ጠባሳስ ጉበት ላይ

  • @Sara-ko1hc
    @Sara-ko1hc Před měsícem

    Awu tikikil nh doctor inat saytawok motech be gubet beshita

  • @g65uty73
    @g65uty73 Před 6 dny

    የወፍ በሽታ በክምና የመጥፋት ምልክት አለ
    ግን ይከበሽ የወፍ ምልክት ነዉ

  • @user-mm7tz7oz1s
    @user-mm7tz7oz1s Před 2 měsíci +1

    ደኩተርየ እኔ ጥያቄ አለኚ እኔ ምኖርዉ ዉጭ አገር ነዉ በጣም ይደክመኛል የተለያዩ ምርመራ አድርጌ አለሁ የደም ማነስ ብቻ ነዉ አለሽ ያሉኚ ግን ድካሜን መቋቋም አልቻልኩም ❤❤❤❤❤

    • @onelove4538
      @onelove4538 Před 2 měsíci +1

      Keyeser wesjbete arife Nw

    • @jemaljemalmohamed3207
      @jemaljemalmohamed3207 Před měsícem

      ቢታሚን b12 በሽሮፕ በሚመስል መልኩ ፋርማሲ ጋር አለ ደም ይተካል አይዞሽ

  • @YishakMekonnen
    @YishakMekonnen Před měsícem

    አእኔየጉበትበሽታአለብሽተብያለሁእሱምHBSAgነውየተባልኩትበባህይድናልብለውኛልስለዚይድናልወይስአይድንም።

  • @woldemuluken
    @woldemuluken Před 19 dny

    doctor ygubet woba emebale ale ende

  • @AschalewKebede-s9u
    @AschalewKebede-s9u Před 18 hodinami

    ዶክተር በጀመሪያ ሰላም ነህ ላሰቸግርክ ሄፕታይትሰ B አለብህ ተብይዬ ይድናል ወይ

  • @user-td8bv4jv5k
    @user-td8bv4jv5k Před měsícem

    Doctor ere amognale lawerhe felgalew

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh Před 2 měsíci

    ዶክተር እኔ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ከእርሱ የወጣ ቢሆንም እኔ አረብ አገር ነው ያለሁት ልጄ ሳይገረዝ አምስት ዓመት ሞላው በጣም ጨንቆኛልና አገር ምግብበትን ሰአት አላወኩትም እስከመቼ የዕድሜ ቢሆን ችግር ያመጣበታል ማለቴ ለማለት የፈለኩት እናመጠንቆይ ነው አስረዳኝ እስከዚህ አመት ድረስ ችግር የለውም የሚለውን አስረዳኝ የምታውቁም ካላችሁ ነገሩኝ አመሰግናለሁ❤

  • @user-nx4xc7jj9g
    @user-nx4xc7jj9g Před 2 měsíci

    ሰላም እንዴት ነህ ዶክተር በናትህ ካላቸገርኩህ ስለማሀፀንእጢ video ስራልኝ በናትህ በናትህ 🙏🙏

  • @AbdoNaser-sc7my
    @AbdoNaser-sc7my Před 3 dny

    Hbsag 😢

  • @mazaeshete276
    @mazaeshete276 Před 2 měsíci +1

    ዶክተር በፈጠረክ ቁጥርህ አሰቀምጥልኝ በጣም በዚህ በሽታ መጠየቅ እፈልጋለሁ እኔ ስደት ነው የምኖረው ልጄ በዚህ በሽታ አሞታል ተብያለሁ ስለዚህ አንተ መጠየቅ እፈልጋለሁ 😭😭በፈጣሪ ስም ልለምንህ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před 2 měsíci +1

      ቁጥረ አሥቀምጧል መጀመርያ እይው ቪድወ ላይ

  • @median2948
    @median2948 Před 2 měsíci +1

    Fatty liver አለብህ ተብዬ ነበር እና መዳን ይቻላል አይቻልም doctor .Fatty liver ሰፍ ያለ ማብራርያ ብታደርግልኝ

  • @alafkaar
    @alafkaar Před měsícem

    Dr Gubeti xabasa ke xefa tamaliso yimetali Ende pls

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 Před měsícem

    የት ጠፋህ እኔጋ አተመጣም

  • @genetanigole1364
    @genetanigole1364 Před měsícem

    Wonidime ke inchet wodiqo , gubet temeta
    Hikimna adirguwal gin iye tenesa yamuwal😢
    Est nigeragn mn madireg alebet 😢

  • @KsaKsa-hl2vi
    @KsaKsa-hl2vi Před 2 měsíci

    ደክተር እኔ ኩላሊት ጠጠር አለብን ከፍተኛ ድካም ይሰማኛል ጉበቲ ደህናነውብሉኛል ግን ጠጠር አለብኝ ሆደንግን ይነፈኛል

  • @richoricho2185
    @richoricho2185 Před 26 dny

    Selam lante yhun docter ene hepatits B) alebgn yekoye new kenate ligalets yechalkut gin mnm aynet yehmem simet yelegn yalehut ke hager wuchi new beye 6 wey ckeck adergalehu beye kenu miwsdew medanit alegn (veroclude 0.5)

  • @AbdoNaser-sc7my
    @AbdoNaser-sc7my Před 3 dny

    ❤❤❤❤

  • @sofiya6409
    @sofiya6409 Před 2 měsíci +1

    ዶክተርዬ እናመሠግናል
    እኔ ጎኔን በሁለቱም ማቃጠል እና የውጋት ስሜት በጣም እያመመኝ ነው 1 ወር ሆነኝ አንዳንደ ትንፋሸም ያጥረኛል እየሄደ ይመጣል

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Před 2 měsíci

      ስለ ወገብ ህመም በሰራሁት ላይ ሰፋ ያለ ማብራሪያ አቅርቤያለሁ፣ እባክዎ ይመልከቱት

  • @user-nr7tg7gu7z
    @user-nr7tg7gu7z Před 2 měsíci

    ሰለም ዶክቶር ረሴን በጠም የመኝል ሀክም ቤት ሄጄነበር ጊን ሚንም ለዉጥ ዬለውሞ ወለሂ በጠምነወ የሚየመኝ

  • @juharsiraje2926
    @juharsiraje2926 Před 2 měsíci

    ዱክተር ፊትን በጣምነውየማቃጥለኝ እስኪ መልሰልኝ ምንላርገው አይይ

  • @EskedarEsjedartasew
    @EskedarEsjedartasew Před 2 měsíci

    ሠላም ሠይፈ እንዳታልፈኝ ጎደኛዬ እያረገዘች ይወርድባታል ህክምና ሄደች ግን ምንም አልጠቀማትም ለ3 ጊዜ ነው የወረደባት እባክህን መፍትሄ ካለ

  • @EyerusEyerus-ck5ev
    @EyerusEyerus-ck5ev Před 2 měsíci

    ዶክተት ሰይፈ እንዳታልፈኝ ልቤን ደረቴን አካባቢ ለመተንፈስ እቸገራለሁ ትንፋሽ ያጥረኛል😢ጎንበስ ብየ ስተነፍስ ይሻለኛል ስቆም ተንፍሸ አልረካም ምን ሊሆን ይችላል በማርያም😢

    • @user-ul9cg2fk9i
      @user-ul9cg2fk9i Před 2 měsíci +2

      የእኔም ጥያቄ ነው

    • @zenuwoldemichael1631
      @zenuwoldemichael1631 Před 2 měsíci +3

      ለምን የልብ ዶክተር ጋ አትታይም የልብ ችግር ይመስላል ቀላል አይደለም

    • @EyerusEyerus-ck5ev
      @EyerusEyerus-ck5ev Před 2 měsíci

      @@zenuwoldemichael1631 በሰው ሀገር ነኝ እህት

    • @ameenaetp
      @ameenaetp Před 9 dny

      መፍትሄ አገኘሽ ወይ እህት

  • @Sara-ko1hc
    @Sara-ko1hc Před měsícem

    Emay hiwot yekete beshita😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ht9oh8nk1i
    @user-ht9oh8nk1i Před měsícem

    በናትህ መልሰልኝ ዉንድሜ የወፌቱ በሸታ አለበት የጉበት በሸታ አለበት የበሻ መዳኔት ሲወሰድ ጉበቱ ታመመ የኩላሌት ጠጠረ አድጎል ህድአገረ አሰወጣዉ ብለዉ መለሱት መችለዉን እያረኩኝነዉ ጨጎራህ እና ጉበትህ መታሰረ አለበት ተባለ እረዳኝ

  • @user-yl4fy6xl1m
    @user-yl4fy6xl1m Před 2 měsíci

    ዱክተረዪ እባክህን ልጅ ጉበቱ አሙታል እናም ምግብ አልበላም አለኝ ምን ላድረግ😢

  • @Demozbelhu
    @Demozbelhu Před 2 měsíci

    እስኪ በምንድነው እምናገኝህ ለማማከር ስልክህን ብታስቀምጥልን ወድሜ

  • @fgfg3784
    @fgfg3784 Před 2 měsíci

    አረ ዶክታር ቁጡር አስቀምጥ

  • @aliaalia3371
    @aliaalia3371 Před měsícem

    የባርሌ መዳኒት ነገረኝ ወድሜ😢😢😢

  • @user-oi9oq6dj6u
    @user-oi9oq6dj6u Před 9 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xr6bt8gq3w
    @user-xr6bt8gq3w Před 2 měsíci

    እኔም

  • @ShS-u3b
    @ShS-u3b Před 12 dny

    ዶከተርሰላምለቤትህአድስነኝግንበናትህእዳታልፈኝ፣እኔልቤአከባቢየሚያንቀኝነገርአለ፣በጀርባየከተኛሁበጣምያመኛልእናትራስትንሽከሆነ በዝህምክንያትትራስደርቤነውየምተኛው፣በሚያመኝስአትለትንሽደቂቃቁጭብየውሀጠጥቸነውትንሽየሚሻለኝ፣አሁንግንየድካምስሜትአለብኝየምንችግርነው

  • @user-yb8yj8yh3t
    @user-yb8yj8yh3t Před 2 měsíci

    ዶኮቶሪ የኔ ዎድም በጉበት በሺተ የተሰቀያ ነው እኪምነም የተከተተለ ነው ጊን አልተሸለም እስከሁን 4 ወሪ አስቆጠረ ምንም አልተሸለም እኔ አቴገ ብተይ ደስ ይለኝ ነበረ ዬት ነው መገኘት የምቺለው በአለሀ ወለሂ በጠም ከፊቶኘል 😢😢😢

  • @Fthyae
    @Fthyae Před měsícem

    ሰላም ዶክተር እኔ ጋዝ አለብሽ አሉኝ ሀኪም ቤት ህጀ ጣፍጭ ስደ እዳቴጠቀሚ አኝ ገብስ ብጠቀም ችግር አለው?

  • @qwereww-yu7hv
    @qwereww-yu7hv Před 2 měsíci

    እረ አልሀምዱሊላ እኔ የቪታሚን ዲ እጥረት ነው