በተቀዳደደ ልብስ ቤት ልገዛ ሄጄ ያልጠበኩት ነገር ገጠመኝ | Abel Birhanu | KB tube | DMC realstate

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 03. 2024
  • 👉 በተቀዳደደ ልብስ ቤት ልገዛ ሄጄ ያልጠበኩት ነገር ገጠመኝ
    Tags
    #kb #ኬቢ #kbtube #kb_tube #abelbirhanu #ኬቢ_ቲዩብ
    #Sera_Film #ሴራ_ፊልም #ፊልምንበአጭሩ #የፊልምወዳጅ #ሴራየፊልምታሪክ #kb #ኬቢ #serafilm #ሴራየፊልምታሪክ #amharicmovies #ሴራፊልም #sera #sera_film #አጭርፊልም #shortmovie #achrfilm #shortfilm #FetaDaily #Zehabesha Official #ትንግርት ቲዩብ #TingretTube #arifcinema #አሪፍሲኒማ #arif #አሪፍፊልም #የፊልምታሪክ #የአማርኛፊልም #ትርጉም #ትርጉምፊልም #የፊልምታሪኮች #አጭርየፊልምታሪክ
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethiopia
    ethiopian movie
    ትርጉም
    ትርጉም ፊልም
    አማርኛ ትርጉም ፊልም
    ፊልም በአማርኛ
    የኢትዮጵያ ፊልም
    seifu on ebs
    Amharic film 2021
    Ethiopian film
    New Amharic film
    New Amharic movies
    ethiopian film new
    amharic film
    አማርኛ ፊልም
    አዲስ ፊልም
    movie explained
    የፊልም ታሪክ ባጭሩ
    amharic story
    ethiopian movie 2021 full movie
    seifu on ebs, new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian, teddy afro, fana tv, 9 shi part, amharic film, betoch, tigrigna music, ebs tv, ethiopian drama, ethiopian comedy, ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14, hanan tarik, amharic music new ethiopian movie, new ethiopian movie 2019, ethiopian movie, full ethiopian movie, ethiopian drama, ethiopian new movie, new ethiopian film, ethiopian movies, best ethiopian movie, new ethiopian movies, amharic movie, ethiopian comedy, ethiopian film, ethiopian new drama, ethiopian movies 2019, ethiopian, ethiopian new movie 2019, new ethiopian music 2019, latest ethiopian movies, funny ethiopian comedy, new ethiopian music seifu fantahun on ebs show, seifu show, seifu on ebs, seifu fantahun show, seifu fantahun on ebs, seifu fantahun show 2018, seifu fantahun late night show, seifu fantahun, seifu fantahun prank, funny pic seifu show, seifu on ebs this week, seifu on ebs this week 2018, new ethiopian music 2019, ethiopian new music, zebiba girma, ethiopian music 2019, zebiba girma gerager, new ethiopian music, ethiopian music, amharic music 2019, new ethiopian song 2019, new amharic music 2019, ethiopian song 2019, new ethiopian song, gerager, ethiopian love music, ethiopian new song, new ethiopian music 2019 this week, senselet drama, ethiopian news, zena, ethiopia zena, Mystery recapped, sci fi recapped, movie recapped, story recapped, movie shorts, movie synopsis, movies in short, movie in short, movie in minutes. detective recapped, sci fi movies,sci fi review,sci fi summary,movie review,movie summary,Movies Under 10 minutes,science fiction movie,movie trailer, full movie,Daniel,trailer,daniel CC,Daniel CC movie review,Netflix, Story Recapped, Story, Recapped, Story Recapped Movie review, Story Recapped Explained, Story Recapped Channel, Movie recap, Story recap, Movie recaps, horror movie review, true scary stories, horror stories, mr. nightmare, creepypasta, creepy stories, true horror stories, horror, scary, Movie summary, Movie Recap, sci fi movies,sci fi review,sci fi summary, movie review,movie summary,Movies Under 10 minutes,science fiction movie,movie trailer,horror movie review,full movie,Daniel,trailer,matfya
  • Zábava

Komentáře • 1,4K

  • @KBTubeEthiopia
    @KBTubeEthiopia  Před 3 měsíci +174

    ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
    0911274881
    0905043433

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 Před 2 měsíci +314

    ወንዱ ልጂ ይሸለም የምትሉ በላይክ

  • @NigistLove
    @NigistLove Před 3 měsíci +528

    በእውነት በአለባበስ የማይለካ ማንነት ትትናነው ለወንዱ አስተናጋጂ የልቡን ይሙላለት

    • @merimahassenmerimahassen8718
      @merimahassenmerimahassen8718 Před 3 měsíci +5

      ሴትኮውሻናቸውወላሂ

    • @samuelsaminago5203
      @samuelsaminago5203 Před 3 měsíci +4

      እናቱ ድራማኮ ነው

    • @user-tx9vh3yq7t
      @user-tx9vh3yq7t Před 3 měsíci +1

      አዎ

    • @user-ll9gk6zf8u
      @user-ll9gk6zf8u Před 2 měsíci +1

      .አስተናገጁ ሊመሠገን ይገባል ችግሩ ግንአብዝሀኛው ሰው በልብስ ያምናል

    • @azizatube172
      @azizatube172 Před 2 měsíci

      እናት ድራማ እና ለማስታውቅ ነው እሽ ሁሉን እናስተናግዳለን ለማለት ነው መልክቱ እሽ

  • @user-db7kf6nq8d
    @user-db7kf6nq8d Před 2 měsíci +74

    ዋው ምርጥ እቀባበል ተባረክ ልብሱን ሳይሆን ሰው በመሆኑ ማክበርህ ነው👍👍👍👍

  • @Tttt-xe9xq
    @Tttt-xe9xq Před 3 měsíci +73

    ዋው ትትና ወንዱ ልጅ ይለያል ለስራው ታማኝ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @mikale9718
    @mikale9718 Před 3 měsíci +334

    አሪፍ የሚያስተምር ድራማ ነዉ 😂 በተደበቀ ካሜራ ቢቀረፅ ኖሮ አሪፍ ነበር ለማንኛዉም አሪፍ ማስታወቂያ ነዉ በርቱ

  • @alemasefaw9
    @alemasefaw9 Před 3 měsíci +469

    ማነሽ በለጤ ሰውን በአለባበሱ ሳይሆን በሰውነቱ ማክበር ብንችል መልካም ነው የእውነት ታሳፍሪያለሽ ለቦታው አትመጥኚም ወንድማችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፈጣሪ ❤

    • @halom3886
      @halom3886 Před 3 měsíci +20

      ድራማ ነው ከሌላ እየኮረጁ ነው በዛውም ማስታወቂያ ሰሩ

    • @Bolew
      @Bolew Před 3 měsíci +3

      Mastawekiya new don't judge

    • @yenantw21
      @yenantw21 Před 3 měsíci +14

      እነርሱ ቢዝነሳቸውን እየሰሩ ነው ልጅቷ ለድራማው ድምቀት ብላ ነው አትሳደቡ።

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Před 3 měsíci +6

      ይሔስ ድራማ ነው በእውነት ሰውን ባለባበሱና ባለው ንብረት የሚገምቱ ሰወች አሉ እኔም አጋጥሞኛል አንዳንድ ሰወች ጭንቅላት የላቸውም

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh Před 3 měsíci +4

      የእውነት የእውነት አንተ በልጅቷ ቦታ ራስህን አርግና ልክ እንደሱ የለበሰ ሰው ቢመጣብህ ምን ታደርጋለ?

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Před 3 měsíci +64

    ዋው ምርጥ እቀባበል ተባረክ ልብሱን ሳይሆን ሰው በመሆኑ ማክበርህ እንጀራ ይውጣልህ❤ሴቷ ግን ቡቱቶህን ቀይር አይባልም እንቺ የጭንቅላት ቡቱቶ በዚህ ፀባይሽ ብዙ ደንበኛ ታባሬሬለሽ

    • @sarahsaoron2393
      @sarahsaoron2393 Před 3 měsíci +3

      እሰይ የኔ ቆንጆ ደግ አረግሽልኝ ይችን የጭንቅላት ቡቱቱ😂😂

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 Před 3 měsíci

      😂😂😂😂😂😂ደነዝነትማፊሞክ😅😅

    • @SaraTesfaMichaelAbreham
      @SaraTesfaMichaelAbreham Před 2 měsíci

      ይ ቺ አይድልም 12ሚሊን የቅርና 12 ብርር ስትሽት ነው የምግባው ቶሎ አስንብተውት

    • @AlliHossen-ts4wp
      @AlliHossen-ts4wp Před 2 měsíci

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @WubeGetaneh
      @WubeGetaneh Před 2 měsíci

      የእሱሰ ቡትቶ በሰከንድ ውሰጥ ይቀየራል የአንች የአዕምሮ ብትቶ ግን ለመቀየር እድሜን መጨረሰሸ ነው ገለቴ 😢😢😢

  • @user-nn5sm4yw3y
    @user-nn5sm4yw3y Před 2 měsíci +31

    ዋውውውው እዲነው ትህትና ወድማችን ክብር ሰውን ማክብር ክበር

  • @user-sw3du1vi6y
    @user-sw3du1vi6y Před 3 měsíci +137

    የእውነት ቢሆን እንደዚህ በትእግስት አታስረዳውም። ለማንኛውም አሪፍ ነው

    • @user-nj9pv8dy3k
      @user-nj9pv8dy3k Před 3 měsíci +4

      ቀላል ያስረዳሉዴ ኮምሽን አለዉኮ ዉዴ😅😅

    • @NmN-by1ez
      @NmN-by1ez Před 2 měsíci

      ትክክልነሽ 😂😂😂😂

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 Před 3 měsíci +46

    ተባረክ ፡ቦታህ ይባረክ ይህ አለም የጎደለው ትህትና ምን ያህል እንደጎዳን ይህ ያስተምረናል፡፡ትህትና ሁሉን ያሸንፋል፡፡

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 Před 3 měsíci +23

    ወድሜ አተ ተባረክ ሰው ባለባበሱ አይደለም☝👍👍👍😍😍😍😍

  • @muluemebetbainesethiopia2129
    @muluemebetbainesethiopia2129 Před 3 měsíci +16

    እዉነት ነዉ ሰዉ በሰዉነቱ ነዉ መከበር ያለበት አስተናጋጅዉ እጅግ በትትና የተሞላ ሰዉ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @samuelalemayehu9246
    @samuelalemayehu9246 Před 3 měsíci +35

    ካሳሁን በጣም ትልቅ ሰው ነህ የሰው ልጅ በአለባበስ መገመት የለበትም ያደረከው ነገር ሁሉ ክበርልን እህታችን ላደረክሽው የተበላሸ ሥነ ምግባር መጸጸት አለብሽ ትክክል አይደለሽም ከሥራ ባልደረባሽ መማር አለብሽ ።

  • @ethiopiahagere5377
    @ethiopiahagere5377 Před 3 měsíci +140

    ካሜራ ማን መንፈስ ነው እንዴ😂

    • @mariyamm2314
      @mariyamm2314 Před 3 měsíci +2

      እኔም ግራ ገባኝኮ ክክክ

    • @imaneid3884
      @imaneid3884 Před 3 měsíci

      😂😂😂😂😂🎉

    • @user-ij6zg8tq7l
      @user-ij6zg8tq7l Před 3 měsíci +17

      ካሜራ ማኑ መንፈስ ነው እንዴ?የ2024 ምርጥ ቀልድ ተመችቶኛል

    • @FatimaSaeed-ec1fo
      @FatimaSaeed-ec1fo Před 3 měsíci +1

      ትክክል መንፈስ ነው እደ

    • @yasinredi1523
      @yasinredi1523 Před 3 měsíci +2

      ማስታወቂያ ብቻ ነው

  • @EnatLakew
    @EnatLakew Před 3 měsíci +15

    በእውነቱ ከሆነ አንተን ለማመስገን ቃል የለኝም የምር የእውነት ሰው ነህ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው ዘርህ ይባረክ
    የስራ ባልደረባህን ግን ምን ልበላት ብቻ ማስተዋልን ይስጣት
    እሄን የዘቀጠ አስተሳሰቧን እንትቀይር ወንድሜ አግዛት እባክህን አመሰግናለሁ ክበርልኝ

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 Před 2 měsíci +33

    ወንድ ወንድ አይደል አሳዳጊህ ይባረክ ባህል ወጋችንን ያረሳህ ጥሩ ትሁት ኢትዮጵያዊ ተባረክ

    • @ZakirMusema-du3gm
      @ZakirMusema-du3gm Před měsícem

      የስራ ማስታወቂያ ነው ባክህ ብትሄድ በዚህ ልክ የምታገኘው ይመስልሃል?

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p Před 3 měsíci +56

    ማነሽ ብርቄ ይኼውልሽ ሰው መከበር ያለበት በሰውነቱ እንጂ በአለባበሱ አይደለም ወንዱን ግን አለማመስገን አይቻልልም ❤❤❤ ብርቄ ግን ተረጋጊ

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 Před 2 měsíci +6

    ሰው በልብስ አይለካም ሰው መሆኑ በቂ ነው ሴቷ ግን ለሰው ክብር የላትም ከዚህ ትምህርት ወስጃለሁ እና ወንድማችን ለሰው ያለህ ክብር የሚገርም አላህ ያክብርህ

  • @abushikiyaabushi6613
    @abushikiyaabushi6613 Před 3 měsíci +22

    ኩረጃ የማይሰለቸን ምርጥ ሀበሾች ነን

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u Před 2 měsíci +13

    ወንዱ አስሀናጋጅ ማሻአላህ ደስ ሲል መልካም ልብ አስተዋይነዉ

  • @user-zh7se4mr4z
    @user-zh7se4mr4z Před 2 měsíci +16

    ወንድሜ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 Před 3 měsíci +12

    ያስተናገድከዉ ወንድማችን እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድለህ የተቀደደ ልብስ ቢለብስ ለአንቺ ምንሺ ነካሺ ስራሺ አርፈሺ አትሰሪም ሰዉን በልብሱ መጻሐፍን በሺፋኑ አትዉደደዉ ይባላል እኮ ተረቱ ሀገራችን በእንዳንቺ አይነቶች ተሞልታ እኮነዉ ጣጣዉ የበዛብን ልቦና ይስጥሺ ፈጣሪ

  • @ChxydNcgdhx
    @ChxydNcgdhx Před 2 měsíci +10

    ዋዉ ወንዱ አስተናጋጅ ምርጥ ልጅ❤❤

  • @user-rg7ye9dx6s
    @user-rg7ye9dx6s Před 3 měsíci +7

    የሚገርም ማስታወቂያ ።ብራቮ እቤል ጅግና።

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 3 měsíci +28

    መልካም ሰዉ ፈጣሪ ያብዛልን

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ub Před 3 měsíci +49

    የሰራችሁት ማስታወቂያ ጥሩ ነው በእውነተኛም እንደዚህ ቢሆን ጥሩ ነበረ

  • @msalem8573
    @msalem8573 Před 2 měsíci +7

    በጣም ጀግና እና ሰዉ አክባሪ ነህ ወንዲማችን

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 Před 2 měsíci +7

    እግዚአብሄር የባረከው ሰዉ እድሜ ይስጥህ የኔ ወንድም ሰዉን በአለባበሱ ሳይሆን በሰዉነቱ ማክበር ተገቢ መሆኑን ከዚህ ወንድማችን መማር ያስፈልጋል ሁሉም ሰዉ ክፉ አይደለም እንደዚህአይነትም መልካም ሰዉ አለ እድሜ ይስጥህ።

    • @tsehaydesalew4649
      @tsehaydesalew4649 Před 2 měsíci

      በጣም❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hussenmehamedapp7924
    @hussenmehamedapp7924 Před 3 měsíci +9

    አላህ ያክብርህ ወንድማችን እንዳንተያለ ጨዋወችን ለሀገራችን ያብዛልን
    አቺን ቁሊታም እህታችንን እፕትፍረዱባት የሴት አይምሮ ስለሚፈጥን ነው ከዚህ ቡሀላ ትማራለች ብየ አስባለሁ

  • @shams9208
    @shams9208 Před 3 měsíci +14

    ብዙ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ላንች ደግሞ ልቦና ይስጥሽ ልበ ብሷ

  • @HappyBabyTurtles-ub7ig
    @HappyBabyTurtles-ub7ig Před 2 měsíci +9

    ሰውንበአለባበሱ መገመት ከባድነው አሰተናጋጅን ግን አለማድነቅ አይቻልም ሰውየሚያከብርሰው ሁሌም ይከበራል ጎበዝበርታ በዚሁ ቀጥል

  • @degefadadi8847
    @degefadadi8847 Před 2 měsíci +2

    ተባረክ ፡ እንደ ባላጌዋ ልጅ ልብስ አይተክ አልናክም፤ቦታህ ይባረክ ይህ አለም የጎደለው ትህትና ምን ያህል እንደጎዳን ይህ ያስተምረናል፡፡ትህትና ሁሉን ያሸንፋል፡፡ ጀግና ልጅ ዘመንህ ይባረክ፡፡

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před 3 měsíci +66

    ኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን እደዚህ ለብሰው ወርቅና ሱፍ ለብሰህም አያስተናግዱም

    • @ekaramyatwb724
      @ekaramyatwb724 Před 3 měsíci +2

      ግንለምና ዝቅተኞ ስለሆነነው አስተሳሰባች በልብስ

    • @SaraTesfaMichaelAbreham
      @SaraTesfaMichaelAbreham Před 2 měsíci +1

      አሱን ልብስክ በትህድ አንንገ ትክ ን በለው ነው የምድፉክ kiki😜😜

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 Před 2 měsíci

      Exactly

    • @S.m543
      @S.m543 Před 2 měsíci +1

      ትክክል ።የመንግስት መስሪያ ቤትማ ቅናት አለባቸው ደህና ለብሰሽ ሲያዩሽ ስድብ ይቀናቸዋል።

    • @zamzamyasen5099
      @zamzamyasen5099 Před 2 měsíci

      ያላሕ ርግማን ይዉረዲብሺ እርጉም

  • @EthioGebeya8
    @EthioGebeya8 Před 3 měsíci +20

    እኛም ጋር ምንም ካሜራ ሳትይዝ እንደዚ ሆነ ብትመጣ በደንብ እናስተናግድሀለን. 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Semeru-Youtube
    @Semeru-Youtube Před 2 měsíci +5

    ምናልባት ለልጅቷ ጤነኛ እብድ
    መስሏትስ ከሆነስ...➛😂😂
    በነገራችን ላይ #አቤላ የምር ከልብ እናመሰግናለን ሀገር ውስጥም ላሉ ወጭ ሀገርም ላሉ የኢትዮጲያ ሰዎች እዛው ሆነው ቤት መግዛት ከፈለጉ በቀላሉ ሊገዙ እንደሚችሉ አሳይተህናል በድጋሚ ከልብ እናመሰግናለን..➛🙏 እስኪ ኢሄን መረጃ
    ሰምታቹ የተደሰታቹ ካላቹ በ...#Like..አሳዩኝ

  • @rukykassa210
    @rukykassa210 Před 3 měsíci +29

    ወንድየው ማሻ አላህ ሽልማት ይገባዋል ሴቷ ግን ለቦታው ብቁ አይደለችም።

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 Před 3 měsíci +35

    አሁን የናቀቺው በአለባበሱ እሱዎ የድሐ ቤተሰብ ልጅ ትሆናለች ትልቁ ደሀ ትንሹን ድሀ ይንቀዎል ክክክክክ

  • @fatumamengesha3807
    @fatumamengesha3807 Před 3 měsíci +60

    ድራማህ ደሰ ይላል ግን ትልቅ ትምርት ነው

  • @user-vs2hh3yi1j
    @user-vs2hh3yi1j Před 3 měsíci +5

    ዋው ጀግና የሰው ማኘ እድሜ ከነጤና ተመኘሁል እሺ የኔ ጀግና በእንጀራላይ እንጀራ ይስጥህ የአብራሙ ስላሴ ይቺግን ሴት ተብዬዋ ግን እኔም ሴትነኝ ይሄን ስል ሆኖም ሴት ስልጣን አይኑራት ምክንያቱም አለባበስና ቁመና ስለምታይ አይኗ የጎሰቆለ ማየት ስለመትፈል የረገምን አይደል ምክንያቱም ከመጀመራዉኑ አዳምን ያሳት ስለሆንን ::

  • @user-nn7ef2tg5i
    @user-nn7ef2tg5i Před 2 měsíci +3

    ይህ ፈታኝ ስራህ ቀጥልበት በጣም ተመችቶኛል ወላሂ አንዳንድ የደነቆረ ጭቅላት ያላቸው ሰዎች ይማሩ ይሆነል አደንቅሀለሁ በርታ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Před 3 měsíci +18

    ወዱ አስተናጋጅ እመብርሀን ያልታሠበ እጀራ ትስጥህ❤❤❤

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 Před 3 měsíci +6

    ዋው ማሪያምን ወዱን አሰተናጋጅ ሳላድቅ አላልፍም ሰቲቱን ግን ዝቅዘቆ ነበር መግርፍ እች ሰግጤ እንዴት ብላ ነው ያይችው ሰው ባለባበሱ ብቻ ነው እሚለክው 🤔🤔🤔🤔

  • @muktarawole3517
    @muktarawole3517 Před 3 měsíci +7

    ምርጥ የDMC ማስታወቂያ

  • @user-hd2cs8df6b
    @user-hd2cs8df6b Před 2 měsíci

    ዋው ወንዱ ልጅ በጣም ምርጥ የሸው ክብር ያለው እነደዚህ አድርጎ ማሰረዳት የሚገርም ልጅ ነው ያቺን ልጅ ግን የያዝከውን ብር ሳታሳያት እንዳትሄድ

  • @louhouldiallo7087
    @louhouldiallo7087 Před 3 měsíci +6

    አሪፍ ማስታወቂያ ነው እውነት ብሆን ደስ ይል ነበር እንድመስልም ከፈለጋችሁ ድብቅ ካሜራ አርጉት ስትተውኑም ፍፁም አትሁኑ

  • @alemneshtemesgentemesgen8576
    @alemneshtemesgentemesgen8576 Před 3 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ። የሚገርም ደስ የሚል ውጤት ነው ። እንገዛልን ፍጥረት ይባረክ።አሜን።

  • @user-ks9jy2bl1c
    @user-ks9jy2bl1c Před 2 měsíci +1

    ሰውበአለባበሱ ሳይሆን በሰወነቱ መከበር አላበት ወንድ አስተነጋጁ ግን እግዝይቢሒራ አምላክ ክብሩን ይስጥክ ተባረክ ሲታ ደሞ በጣም ክፊነሽ

  • @tewachewahadu
    @tewachewahadu Před 3 měsíci +11

    ጥሩ የማስታወቂያ ስራ ነው

  • @uadh7751
    @uadh7751 Před 3 měsíci +13

    ያዛሬው በጣም የሚጋርም ነው ❤❤❤❤

  • @user-ij9yr3gj1l
    @user-ij9yr3gj1l Před 2 měsíci +7

    ማነች እቺ ቀሺም ለዛ ድርጅት አትመጥንም ዎንዱን ግን ሳላመሰግን አላልፍም ሰዉ በሰዉነቱ እንጂ በልብስ አይለካም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

    • @AmroMobile-lv5qu
      @AmroMobile-lv5qu Před 2 měsíci

      ማስተወቂያ ድራማ ነው አትስደቧት

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- Před 2 měsíci

      ዴምሪኝ እማየ🎉🎉

  • @TemesgenGetamesay
    @TemesgenGetamesay Před měsícem

    ወንዱ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ለሰዉ ልጅ ትምህርት ነው የሰጠሀወ።

  • @user-pg9xr1ht5y
    @user-pg9xr1ht5y Před 2 měsíci +1

    ልጁማ ማስረዳት ሲችል❤❤ ይሸለም የምትሉ ቆይስኪ ይህን መርጃ ሠምተው ከክፍለ ሐገር ቢመጣ ያስተናግዳሉ❤

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Před 3 měsíci +14

    ይገርማል የለጅቷ አስተያየት የምገርም ነው ሰው በአለባበስ አይለካም በውስጥ ማንነት እንጂ ዋጭ እውነቱነን

    • @user-rq2iu1gx7t
      @user-rq2iu1gx7t Před 3 měsíci

      እከካም በያት ሰዉ በልብሱ አይለካም 10000 ቢያሳሳያት አብራ ትጋጋደማለች አበት😊

  • @Henoke1978
    @Henoke1978 Před 3 měsíci +12

    አሪፍ ማስታወቂያ ናት ስንት ተከፈለህ ግን ?

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን ስውን በስውነቱ እንጅ ባአለባበሱ ባአንለካ መልካም ነው በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው አነቃቅቶኛል ወንድማችንን ሸልምልን መበረታታት አለበት ❤

  • @Medi-m5o
    @Medi-m5o Před 3 měsíci +6

    ቆንጆ ማስታወቂያ ነው 😂😂😂,ተው ወንጀል አታስገቡን ተውኔት ሊሆን ይችላል ልጅቱን እንድናመናጭቃት ከማድረግ አስተማሪ በሆነ መንገድ በድራማ ቢቀርብ ጥሩ ነበር

  • @ErmiTube-om9cw
    @ErmiTube-om9cw Před 2 měsíci +3

    በጣም ምርጥ ነው ሰው ለሚንቅ ስው ምርጥ ትምህርት ነው በርታ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Před 3 měsíci +19

    የኔ እህት እንግዳ ቤት ሊገዛ የመጣ በኣለባበሱ መፍረድ ኣትችይም ላንቺ የሚገባ ቦታ ያለሽ ኣይመስለኝም ትንሽ ስርኣት ይኑርሽ ሌባ ዘንጧ ይሰርቃል ኣትሳሳቺ ማናጀሩ ጋበዝ ተባረክ

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de Před 2 měsíci +1

    የተባረክነህ ፈጣሪይባርክህ😢😢ለዝችጨለባበስህንአስተካክልላለችህ ሱፍለብሰህሂድናጠይቃት ምንትላለች ማየትእፈልጋለን ይችባለጌ ሰውበሰውነቱ ይከበረል😢😢😢

  • @user-vn4wd5ri7g
    @user-vn4wd5ri7g Před 2 měsíci +10

    አስጎምዠህኝ እር የኢትዮጵያ ህዝብ አዋጡእና ቤት ግዝለኝ ስያምር ማሻአላህ❤❤❤❤

    • @user-bu9bz4tw2x
      @user-bu9bz4tw2x Před 2 měsíci

      Ene be netsa besetugn alwesdem mekenyanum endezi aynet bet west Manor alchelem yedaha lin sele honku ene yemawuko lela alem new😂

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- Před 2 měsíci

      ዴምሪኝ እማየ🎉🎉

    • @user-vn4wd5ri7g
      @user-vn4wd5ri7g Před 2 měsíci

      @@user-bu9bz4tw2x ምን ያስቃል ቤት ገዙለኘማለትነውእደ

  • @SmilingCoffeePot-tm6cn
    @SmilingCoffeePot-tm6cn Před 2 měsíci +5

    ወላህ ወንድሜ አላህ ያክብሪህ ሳትጠየፊ ያስተናገድከዉ ፈጣሪ ያክብሪህ የትም ብትሄድ ተከበሪ በዝሁ ቀጥል

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- Před 2 měsíci

      ዴምሪኝ እማየ🎉🎉🎉

  • @user-ui6th5kg1p
    @user-ui6th5kg1p Před 3 měsíci +2

    በለጤ አእምሮሽን አስፊው አሳፋሪነሽ ዎድሜ ፈጣሪ ትልቅያርግህ

  • @user-jw1vn1ec9k
    @user-jw1vn1ec9k Před 2 měsíci +1

    ወዱ አስተነጋጂ ግን ዋውውውውውው ሥጦታ አበርክትለት ለመልካም እነቱ ለምትሉ ላክ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Před 2 měsíci +3

    ምርጥስውየስውልክእማቅጋርያኑርንያአላህ❤

  • @FentaErgataw
    @FentaErgataw Před 3 měsíci +3

    በልብስ ሳይሆን በአምሯቸው የሚያስቡ ሰዎች ስላሉ እ/ር ይመስጌን

  • @tofiksultan2598
    @tofiksultan2598 Před 3 měsíci +2

    ይገርማል አንዳንድ አስተያየቶችን ሳይ የህዝባችን የዋህነት ያሳዝናል በዚህ ድራማ እንኳን እንሸወዳለን ፓለቲካውንም ለዚህ ነው መገንዘብ አቅቶን የምንባላው

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l Před 2 měsíci

    ዋዉ ወንድማችን ካሳሁን በእውነትም ስራ ወዳድ ሰው አክባሪ ኑትህ ያስታውቃል አላህ ይጨምርልህ

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 Před 3 měsíci +3

    መልካም ሰዉ ተባረኪ

  • @HassoV
    @HassoV Před 3 měsíci +9

    አይዲያ ጠፋ እንዴ ከዚህ በፊት በትረካ መልክ አቅረባችሁ ነበር አሁን ደሞ እራሳችሁ ሰራችሁ!!!😂

  • @HayathAcmad
    @HayathAcmad Před dnem

    ውንድም እንጀር ይውጣልህ ጌታ ይባሪክህ❤❤❤❤❤

  • @aromatube143
    @aromatube143 Před dnem

    ድራማ መሆኑ ያስታውቃል ቢሆንም 1💪 DMC የአርባምንጭ ባለውለታ

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube Před 3 měsíci +5

    አሪፍ ማስታወቂያ ነው

  • @najesthalu2883
    @najesthalu2883 Před 3 měsíci +3

    የወንዱ ኣስተናጋጅ ክብር ይገባዋል

  • @dejenebekele-ft7vm
    @dejenebekele-ft7vm Před měsícem

    ካምፓኒው ምርጥ የማስታወቂያ ዘዴ ተጠቅሞአል።በመጀመሪያ ደረጃ ለአዲስ ፈጠራዊ ማስታወቂያ ስነዘዴ መጠቀማቸው ልያስመሰግናቸው ይገባል።አድንቄአለሁ።
    በመቀጠል ሴቷ አስተናጋጅ የተሰጣት ስክሪፕት ስለሆነ ምንም ባልልም እንዲህ ግን አይባልም።ዛሬ ላይ በሀገራችን ሞላጫ ተራ ሌቦች እንኳን ዘንጦ ይለብሳሉ ግን ተግባራቸው ሌብነት ነው።በርካታ ሰዎችም የሚሸወዱበት በአለባበስ ሰውን ስለምገምቱ ነው።
    ወንዱ ልጅ ከድርጅቱ ተልዕኮ ጋርም ብሆን የግሉንም ስብዕና ጥሩ አድርጎ ገንብቶታል።ሰው ሰው በመሆኑ ምንም ዓይነት አለባበስ ብለብስ መከበር አለበት።ደንበኛ ንጉሥ ነውና።

  • @user-bo5qy4ns6k
    @user-bo5qy4ns6k Před 2 měsíci +2

    የሚገርም ነዉ ወንድማችን እናመሠግናለን አባክሽ ሴቷ ግን እደት ነዉ የሚያረግሽ

  • @habibanesh5940
    @habibanesh5940 Před 3 měsíci +5

    ምርጥ ማስታወቂያ በአቋራጭ

  • @JonGrma
    @JonGrma Před 2 měsíci +3

    ጥሩ ማስታወቂያ ስራ ነው

  • @niema8807
    @niema8807 Před měsícem

    አሁን እኮ ሴታ ምንም አይኖራትም እንዴት እንደተመነቃቀረች አይ ሰው እንዴት ባለባበስ ይታያል ወንዱ ግን የኔ አባት በጣም ደስ ይላል❤❤

  • @RaheemaRh
    @RaheemaRh Před 2 měsíci +1

    ማስታወቂያ አሰራር ከ ደስ ይላል ተነጋግራችሁበት እንደሆነ ግልጽ ነው

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w Před 3 měsíci +4

    Top adeverteisment!!!!❤😂

  • @user-by8lg8np7f
    @user-by8lg8np7f Před 3 měsíci +5

    ልጅቷ ታሳዝኛለሽ መጀመሪያ ሰውን በልብሱ አይደለም የሚታየው ጊዜ አልሰጠሽውም ሊያወራሽ አንቺ ግን በልብሱ ብቻ አይተሽ ቡቱቶህን ቀይር አልሽ አንቺ ምን ስለሆንሽ ነው እንደዚህ የምትናገሪው ማናችንም ሰውን በልብሱ ሳይሆን በሰውነቱ ነው ማክበር በትህትና ብታናግሪው ምን ነበረበት ገና ለገና የተቀደደ ልብስ ለበሰ ብለሽ ማንቆሸሽ አንቺ ሃብታም መሆንሽ ነው ሰውን የምትንቂው አንድ ቀን አንቺም እሱ የለበሰውን ለብሰሽ የምትገኚበት ጊዜ ሊመጣ ይችላል አንቺም እንዳንቆሸሽው የሚያንቆሽሽ ይገጥምሻል ጠብቂ ሀብት ኩራት አይደለም ገንዘብ ይሄዳል ይመጣል ግን ሰውን በሰውነቱ አክብሪ ለማንኛው አምላክ ልቦና ይስጥሽ

    • @merimahassenmerimahassen8718
      @merimahassenmerimahassen8718 Před 3 měsíci

      እሷምኳቅጥርተኛናት ያባቷቤት አደረገችውእኳ ይች ካሰር እደሷ አይነቶች ናቸው ሀገራችንን ወደሇሊያሚያስቀሩት

  • @MuluMl
    @MuluMl Před 3 měsíci

    ተባረክ የኔ የሰው ልጅ በአለባበሱ አይለካም

  • @genetterefe6113
    @genetterefe6113 Před 3 měsíci

    Waw ❤❤. Tihtnaw endet des yilal fetari yibarkik wendme

  • @sologirma8560
    @sologirma8560 Před 3 měsíci +7

    ማስታወቂያ ልሠራ ነው ብትል ያምርብህ ነበር

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 Před 3 měsíci +7

    ኣታስቀኝ ተውውውውው እንኩዋን እንደዚህ ብለህ ሻሂ ቤት ኣያስገቡህም ናቃለን ተውን ኣትሽውዱን

  • @Yemareyam
    @Yemareyam Před 2 měsíci

    ዋው ወንድ ልጅ ። ሔዋኖች ፈጥነትና ስህተት የተሰጠን ከፈጣሪ ስለሆነ ፈጠነች ተግስቱን ከዚህ በላይ ያብዛልህ🎉

  • @alemayehuabebe2678
    @alemayehuabebe2678 Před měsícem

    ጥሩ የማስታወቂያ ስልት ነው።ኢትዮጵያውያን በጣም እያደግን መሆኑን ያመለክታል።
    እኛ ደሀን እንደ ለማኝና ሌባ ስለምንመለከት በቅጡ እንደማናስተናግድ ታወቀ ነው። እቺን የማስታወቂያችሁ ሰስኜንስ አድርጋችሁ ስለተጠቀማችሁ እስከመጨረሻው ነው ያየሁት።በርቱ

  • @SarkalEthopia
    @SarkalEthopia Před 3 měsíci +3

    የሰወን ለጅ ባለባበሱ ሳይዎን በስወንቱ በናከብረው መልካም ነው ወደማችን አርጀም አድሜ ይስጠክ

  • @abdurhmanhussen
    @abdurhmanhussen Před 3 měsíci +7

    ገራሚ ስራ ነው ወደነዋል ❤

  • @getshtasew9347
    @getshtasew9347 Před 2 měsíci

    የልጁ ትህትና አያስገርማቹ ይሄ ተነጋግረው የተሰራ ድራማ ነው ፍለፊቱ ካሜራ እየተቀረፀ ትህትናቸውን ልንፈትን ነው አትሉም ይልቅ አገላለፁ ላይ በጣም ጎበዝ ነው ለስራው የሚሆን ሰው ነው

  • @Galane-nr3pz
    @Galane-nr3pz Před 2 měsíci

    Wow yetbreke sawuu newu saweyewu geta zamanun yebreki
    Lazachi setim mirtun yilakilat fatarii ❤❤❤❤❤❤❤

  • @daniman-lm2ii
    @daniman-lm2ii Před 3 měsíci +3

    እንዴት ቀረፃችሁት 100%script ነው😂😂😂😅😅😅

  • @DakonbekeleMergiya
    @DakonbekeleMergiya Před měsícem +3

    ወንዱ በርታ ሴቷ ልቦና ይስጥሽ ሌላ ምንም አልልሽ

  • @user-be2bo5iu5f
    @user-be2bo5iu5f Před 2 měsíci +2

    ተባረክወንደሜችን

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 Před 2 měsíci +2

    ጀግናፈታኝነህየምር👍👍👍👍👌👌👌

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 Před 3 měsíci +3

    ሴቶች ለምድነው የሰውልጅ ክብርመሆኑን በሰውነቱ እማያከብሩት ባልየነች ወይም ሌባናት ወንዱግን አደኛነው

  • @andualemtaffes3088
    @andualemtaffes3088 Před 3 měsíci +4

    እቺ መባረር ነው ያለባት

  • @Phawlosnigussiee
    @Phawlosnigussiee Před 2 měsíci +1

    ቆንጆ ማስታወቂያ በቅንጅት ሰርታችኋል ተመችቶኛል አገባባችሁ

  • @kebebushhailu7306
    @kebebushhailu7306 Před 2 měsíci

    ማስታወቁ ነው ።ግን በጣም ደስ ይላል ።የሰው ልጅ ።አለባበስ ሳይሆን ።ሰው በመሆኑ ብቻ መከበር ።አለበት ።🎉🎉🎉🎉