ላሜ ለመውለድ ሰትደርሰናጥጃዋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 08. 2023
  • የወተት ላሞች ለመውለዱ ሲደርሱ
    1,የላሞቹ የጡት መጠን እየጨመረ ,እያደገ ይሔዳል
    2,የጡታቸው መጠን መተለቅና መቅላት ቀሰ እያለ
    3,,መጨናነቅና መተከዝ,መቁነጥነጥ ይታይባታል
    4,የሆድ ወደ ታች መዝቀጥ,የሆድ መተለቅ
    5,የወገብ መሰርጎድ
    6,ጭራዋን ከፍ ከፍ ማድረግ ይህም ለመውለድ መዘጋጀትዋን ከፍተኛ ግፊት እንዳለና ለመውለድ ጥቂት እንደቀራት ይነግረናል
    7,ሆድ አካባቢና እንብርት አካባቢ ኤዴማ ( edema ) መሰል እብጠት መኖር
    ይህንንም የወተት ላሞች በብዛት ከ4/6 የወለዱ መሆናቸውና በብዛት ከፍተኛ የወተት መጠን የሚሰጡ መሆናቸውና ከተወሰነ ለውጥ በሀላ እንደሚጠፍአ እና ይህም ከፍተኛ ወተቶ አምረቾ ላይ እንደሚታይ መረጃወች ይገልፃሉ
    በተለይ የወተት ላሞች በእርግዝና ወቅትና ከወለዱ በሀላ በተለያየ በሸታ ሊጠቁ ሰለሚችሉ በቅድምያ
    1,calcium deficiency ( በካልሸየም ማጣት ) ሰለሚወድቁ ከመውለዳቸው ከ30 ቀናት በፊት የቡፀጉ ምግቦችን መሰጠት ይጠበቅብናል ይህም ጤናማ ላሞች እንዲኖረንና እርባታችን የተሻለ እንዲሆን ሰለሚረዳን እንከታተላቸው

Komentáře • 44

  • @LIGHTandPEACE
    @LIGHTandPEACE Před 10 měsíci +1

    Natnael from mekele. ላሜ ልትወልድ ቀናት ነው የቀራት። ይሄ ቪድዮ በጣም ኣግዞኛል። you are having an impact on a large scale. 🙏

  • @user-ek1zg6sn7j
    @user-ek1zg6sn7j Před 11 měsíci

    ያለው ነገር ከዋጋቸው ኣብዴት ብታደርገን በጣም ኣሪፍ ነው።
    የገበያ ሪፈረንስ ጭምር እናገኛለን ።
    ለምታደርገው ኣስተምህሮ ግን ልባዊ ምስጋና ይድረስህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EthioGeez
    @EthioGeez Před 11 měsíci

    As always great video!! Thank u so much!

  • @user-rb7qx4bh3v
    @user-rb7qx4bh3v Před 11 měsíci

    በጣም እናመሠግናለን ዶክተር

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před 11 měsíci

      ሰላም ጄሪ እኔም አመሠግናለሁ በርቺ

  • @user-tw7yf9wo6z
    @user-tw7yf9wo6z Před 2 měsíci

    መሸአላህ የትናቸው እነዝህ እሚሸጥ አላቸው እንዴ

  • @abebawabebe26
    @abebawabebe26 Před 11 měsíci +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @macbalefekrte4114
    @macbalefekrte4114 Před 11 měsíci

    Endetelemedw mirt astemari video e/r yibarkih dr

  • @user-mq8ie3xi3n
    @user-mq8ie3xi3n Před 11 měsíci +1

    ትታስረዳ ማሻ አላህ ተልብህ ነው 🌹

  • @user-zp2qe6dr2q
    @user-zp2qe6dr2q Před 11 měsíci

    ማሻአላህ 🥰🥰🥰🥰

  • @abduseman1733
    @abduseman1733 Před 2 měsíci

    እኔሁሌነውምከታተልክ ዶክተርሀይሉ በዚስራዘርፍ ለመስራት እቅድአለኝ ምንትመክረኛለክ አውጭነው

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před 2 měsíci

      ሰላም እንዴት ነህ የወተት እርባታ ሰራ ከ3/4 ላሞች ካሉህ መካከለኛ ትርፍ አለው ነገር ግን 1/2 ከሆን ብዙም አይኖረውም ክራይ , የሰራተኛ,መኖ ሲባል ይከብዳል ግን ከ5/10 ከሆኑ በጣም ትርፍ አለው

  • @AdhanomGirnkil
    @AdhanomGirnkil Před 11 měsíci

    Waww days yelaly abetchenu

  • @dejenesidelel4611
    @dejenesidelel4611 Před měsícem

    መሰሪት እፈልጋለሁ ግን ?

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Před 11 měsíci

    ሰላም ወንድማችን የትሀገነህ ያለሀው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በቅርቡ በሬ መደልብ እፈልጋለሁ አንተን መከተል ከጀመረኩ ወደህ ሀገሬ ልገባ ወሰንኩ ስለ መልካምነትህ አመሰግናለሁ🙏አንድ ጥያቄ ከላም ከበሬ ና ከፍየል የቱ ነው አዋጭ በንቴ እይታ

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před 11 měsíci

      እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ላገርህ ያብቃህ

  • @user-zp2qe6dr2q
    @user-zp2qe6dr2q Před 11 měsíci

    አቦ ስወድህ ሺጥልኝ እና ላርባ የማዳም ሰራ ልቤን ደከመኝ

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před 11 měsíci

      እጅግ በጣም አመሠግናለሁ እኔም

  • @AbdulFetah-ih8qf
    @AbdulFetah-ih8qf Před 11 měsíci

    ሰላም ዶክተር እንደዝህ ልወልዱ የተቃረቡ ላሞች ዋጋ ስንት ይሸጣሉ እባክህ ንገረኝ በዝህ ስራ ለመሰማራት እፈልጋለሁ

    • @Milkii-farm-qonna-milkii
      @Milkii-farm-qonna-milkii Před 11 měsíci

      እስከ 210k

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před 11 měsíci +2

      አንዳንድ ቦታ 185.000/195.000 አንድ መቶ ሰማንያ አምሰት ሺ እሰከ አንድ መቶ ዘጠና አምሰት ይደርሳል

  • @user-nr8vg7bi3v
    @user-nr8vg7bi3v Před 11 měsíci

    Ye tjaw waga snt nw lgzah

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před 11 měsíci

      ሰላም እዮብ የጥጃወች video ሰሞኑን ይለቀቃል
      ዋጋም እንደ እድምያቸው ጠይቀኝ አይተህ

    • @user-nr8vg7bi3v
      @user-nr8vg7bi3v Před 11 měsíci

      Eshi bzar felgaleh tnsh knash kalew

  • @yohannesmekonen5755
    @yohannesmekonen5755 Před 11 měsíci

    ዶክተር ዎጋ ንገርን

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před 11 měsíci

      ሰላም ዋጋቸው 185.000/190..000 ይጠራሉ

  • @user-zp2qe6dr2q
    @user-zp2qe6dr2q Před 11 měsíci

    ወለደቺልህ በሰላም?

  • @user-zp2qe6dr2q
    @user-zp2qe6dr2q Před 11 měsíci

    ለምን ዋጋ አይነገረንም

    • @user-uz1ct2lw3x
      @user-uz1ct2lw3x  Před 11 měsíci +1

      185.00/190.000 በዚህ ዋጋ ሲነጋገሩ እሰማለሁ

    • @user-zp2qe6dr2q
      @user-zp2qe6dr2q Před 11 měsíci

      @@user-uz1ct2lw3x ከነጥጃቸዉ ነዉ??????

    • @user-mq8ie3xi3n
      @user-mq8ie3xi3n Před 11 měsíci

      ተወለዱ ነው ወይስ እርጉዞቹን ነው 185,00 ,190,00 የሚሸጡት
      እኔ ሴት ጥዳ ያላት አድስ የወለደች እፈልጋለሁ

    • @user-zp2qe6dr2q
      @user-zp2qe6dr2q Před 11 měsíci

      @@user-mq8ie3xi3n የኔም ህልም ነዉ 😥ቪደዉ ይሰራልን

  • @EliasToronto
    @EliasToronto Před 11 měsíci

    As always great video!! Thank u so much!