ETHIOPIA: በተቋማት ውዝግብ ምክንያት በየቀኑ 3 ሺህ ሊትር ወተት እየተደፋ ነው - FANA TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • የጀነሲስ ፋርም እና የኢትዮጵያ የምግብ የመድሃኒት እና የጤና ክብካቤ አስተዳደር እና ቁጥጥር ባለስልጣን መካከል የተፈጠረው ውዝግብ በየዕለቱ 3 ሺህ ሊትር ወተት እንዲደፋ ምክንያት ሆኗል።
    የጀነሲስ ፋርም የወተት ማቀነባበሪያ በተቋማት የምርመራ ውጤት ውዝግብ ምክንያት በየቀኑ 3 ሺህ ሊትር ወተት ለመድፋት ተገዷል።
    እስካሁንም ከ129 ሺህ በላይ ሊትር ወተት በባዮ ጋዝ ውስጥ ማመንጫ ውስጥ ተጨምራል።
    የተደፋው ወተት በገንዘብ ሲተመን ከ3 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ አለው።

Komentáře • 93

  • @RoroRoro-ow9tm
    @RoroRoro-ow9tm Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይፍረድባቸው

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 Před 3 lety +3

    ለመሆኑ በኢትዮጵያ መንግስት አለ?! ማንም የመንግስት መስሪያ ቤት ሕዝቡን አንደፈለገ የሚያሰቃይበት አገር!! በጣም ያሳዝናል!!

  • @benyamgirma
    @benyamgirma Před 2 měsíci

    አስር ብር ቢሰጣቸው ምን እንደሚሆን መገመት አይከብድም ።

  • @rahelnoreyi3413
    @rahelnoreyi3413 Před 6 lety +3

    ውይ ውይ ግፍ እግዚአብሔር ይይላችሁ ተንኮል ለምትሰሩ ሰወች

  • @user-me9hp1vg3e
    @user-me9hp1vg3e Před 3 lety +1

    ለምን ለምስኪነ ለድሀ አትሰጡትም ከምፋት

  • @HosamHosam-vk8xy
    @HosamHosam-vk8xy Před 5 lety +3

    ስው ምቀኝነው

  • @user-tw7yf9wo6z
    @user-tw7yf9wo6z Před 3 měsíci

    አገራችን ያሉ ባለስልጣናት እኮ ደሃ ሰርቶ ሲለወጥ ያማቸዋል ምቀኝነት ነው

  • @user-ro7fm1ey1k
    @user-ro7fm1ey1k Před 4 měsíci

    እግ/ር ይፈርዳል።

  • @samiramousa3598
    @samiramousa3598 Před 6 lety +2

    *ፈሳድ ሀስቢነላህ ወኒመል ወኪል ስንቱ ወገን በራሀብ ይሞታል*

  • @yeshambelbelay8891
    @yeshambelbelay8891 Před rokem

    የመድሃኒት ቁጥጥር ሰራተኞ በሙስና ተግባር የተዘፈቁ ስለሆኑ ሌሎች ፋብሪካዎችንም በማስቸገር ላይ ናቸዉ

  • @user-qb4hv6zd1h
    @user-qb4hv6zd1h Před 6 lety +6

    አይይይይይ አላህ ይይላቸው ያሳዝናል
    አላህ ይድረስላችሁ መንግስት የለን

  • @ethiopianassembliesofgodch4149

    ምን ማለት ነው ስንት የተራበና የተጠማ አለ

  • @brookemlaelu589
    @brookemlaelu589 Před 6 lety +2

    ውይ ውይ ኢትዪጵያ ላይ ያለ ግፍ ስንት የተራበ ሕፃናት ባለበት እንዲሕ አይነት ግፍ

  • @munajasemalmunaja1576
    @munajasemalmunaja1576 Před 6 lety +3

    ውይይይይይ ምነው በጣም ነው ያዘኩት

  • @zeharaademshiferaw6308

    I Ethiopian it's to amazing

  • @Getafricchannel
    @Getafricchannel Před 6 lety +1

    ወይ ጉድ እረ ግፍ አትፈፅሙ ተው ታዲያ ማነው ሰርቶ መኖር የሚችለው እንዴት ነውስ ተሰርቶ የሚኖረው
    እግዚሃብሔር አምላክ የድሆች አምላክ ከገባችሁበት መከራ የባሰ መከራ ይስጣችሁ በስልጣን ላይ ያላችሁ በሙላ

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 Před 4 lety +1

    እረ ግፍ ነው አላህን ፍሩ

  • @dageaster8016
    @dageaster8016 Před 5 lety +2

    ከብቶቹ ከነሡ በላይ ያስባሉ ምን አለ ለደሀ ቢሠጡ

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913 Před 4 lety

    ፋና እናመሰግናለን ግን ፕሮግራሙ እናንተ እኛ ጋ ነዉ እሚቀረዉ ወይስ ለሚመለከተዉ አካል ታደርሱታላችሁ? ምክኒያቱም እነዚህ እናቶች ያሳዝናሉ በጣም የወደፊት እጣፈንታቸዉን ስታስብ ከባድ ነዉ አንዳዴ ደግሞ ቆም ብዬ ሳስብ መጠጥ ቤቶች ሲዘጉ ገንዘብ የማይጠግቡ ሰዉን ዘዎር ብለዉ የማያስቡ የብር አምላኪያን ባላሃብቶች እስከዛሬ የሚፈፅሙት ግፍ በማን አለብኝ ስሜት ዛሬ ላይ ገንዘብ የማይፈልግ ሙስና የማይሻ ሸዋጆች የማይሸዉደዉ የውስጥ አዋቂዉ ጌታ ይቀጣቸዉ ጀመር ግን በዚሁ ልክ መተዳደሪያ የሌላቸዉ እናቶች እንዴት ልብ ይነካሉ እናም እኔ በወተት ምርት ብዙ እማዉቀዉ የተጋነነ ጉዳይ ገጥሞኝ ሳይሆን እንዲሁ ብዙ ልባቸዉ የተደፈኑ ባላሃብቶች ኘፈናፈኛ አጥተዉ ስላየሁ የአሏህ ጥበብ ገርሞኝ ነዉ

  • @nigistbirhanu413
    @nigistbirhanu413 Před 6 lety +3

    ምን አለ ለበጎ አድራጎት ለሆነ ለህፃናት ማሳደጊያ ቢሰጥ ምቀኞች

  • @user-yk8ew5mo1t
    @user-yk8ew5mo1t Před 5 lety +1

    ላላላላላ ሀራም ሀሱነ አላህ ወናሚል ወኪል 😭😭😭😭😭ሌሽ የሚደፋው አረ አንቁ😡😠😠😠ይህን ሃብት የሰጠን ጌታ ነገ ይጠይቃናል ደግሞ ሞልቶ የተረፈው መሰላችሁኮ ባድጎ ህዝቡ ይለምማል በአድ ጎን በረሃብ ይሞታል አረ መቼ ነው ጨቅላት የሚኖረን

  • @mphoditle5336
    @mphoditle5336 Před rokem

    ለዝህ ሁሉ ግፍ መንስኤው ሌላ ሳይሆን የባለስልጣናቱ ማናለብኝነት እና ጉቦ ፈላግነት ነው።
    የግፍ ግፍ

  • @tube504
    @tube504 Před 6 lety +1

    ቆይ ለምንድን ነው የሚደፋው

  • @etarzeynuetarzeynu978
    @etarzeynuetarzeynu978 Před 2 lety

    ግን ከወተት ብዙ ነገር ሠርተን መሸጥ ይቻላል
    ቅቤ አርጎ እረጂም እዲሜ ማቆየት ይቻላል ሤቶቹ እዴገፋ አርጋቺሑ ተመዲፋት ወይም መልሣቺሑ ላላሞቹ መሥጠት በቆሎ እና ሌላ ግበአት ጋር ቀላቅላቺሑ ለሐብቶቺና ዶሮ መኖ መሥራት ይቻላል ግዲ ሠዉ ሥለማይጠጣዉ መደፋት አይደለም?!

  • @seblewonge3322
    @seblewonge3322 Před rokem

    እረ የመንግስ ያለ እረ የመንግስት ያለ

  • @ggde3012
    @ggde3012 Před 6 lety +4

    ለህዝቡ አታድሉትም

    • @demelawembeale3940
      @demelawembeale3940 Před 3 lety +1

      Gg De, ወተቱ በሽታ አለበት ከተባለ ለህዝብ ማደል አይቻልም።

  • @birtukankidane5454
    @birtukankidane5454 Před 6 lety +3

    ስንቱ እፃን፡ በወትት፡ጥረት ይሞታል ባለስልጣን ወተት በግፍ ያስደፋል ህሊና ብስሁላ

    • @fawziyaadeno2139
      @fawziyaadeno2139 Před 4 lety

      ላኢለላህ ሙሀመደርሶሎላት
      አላህንአለመፈራትነው
      ምናለለደሀብሰጦት ከመደፉት

  • @zachoo5135
    @zachoo5135 Před 4 lety +2

    Most hotels and international food chains in the country dump hundreds of tones of food every year.The government should do something about it .

  • @genetadugna1596
    @genetadugna1596 Před 6 lety +3

    መንግስት?? መንግስት ሲኖር አይደል እናቴ በእውነት ያማል ለማመን የሚከብድ ነው እንዴት እንዴት ወተት ይደፋል ይሄንን ያዘዘውን እግዚአብሔር ድፍት ያድርገው ስንቱ ህጻን በአሁን ግዜ ወተት ሳይጠጡ ሳያዩ የሚኖሩ አሉ አምላክ ይፍረድባቹ ለናንተ ይለቀስላችሁ የደሀው እንባ ለናንተ ይሁን ምን እንደምል አላውቅም ቃላት የለኝም!!

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Před 6 lety

      ጌታ ይባርክሽ!
      ሕዝቡ መንግስት የሚለውማ ለምዶበት ነው ኢትዮጵያ መንግስት ካጣች 27 አመት ሆናት😭😭😭😭
      የኢትዮጵያን ሕዝብ እግዚአብሔር ያስብ

  • @tigistfikremariam9205
    @tigistfikremariam9205 Před 4 lety

    ምንድ ነው ማየው ? እረባካቹ ምትሰሩትን አታውቁም

  • @user-bu9ms5xe7t
    @user-bu9ms5xe7t Před 6 lety +1

    ጉዲ ጥጋብ

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 Před 2 lety

    Yashegwal yemelewen piece of paper gentelachehu talu ena serachehun seru medre hodam cadre hula gubo felgew new

  • @user-gj5lk6wh4x
    @user-gj5lk6wh4x Před 6 lety

    Yeallah betam yasaznal wuy gif

  • @RoroRoro-ow9tm
    @RoroRoro-ow9tm Před 3 lety +1

    😭😭😭😭😭😭

  • @user-fe8pv2pc8b
    @user-fe8pv2pc8b Před 5 lety

    ከሚደፋ ለምን ለአካባቢውኗሪአይከፋፈልም ወይ እደኢትዮ ግራ የገባው ሀገርአላየሁም እደውምስኪን እናትና አባቴ ሳላያቸው የሞቱብኝ እደሁ ነዳማውን አልችልም ብየ እጂ አዳዳ ሁኔታወችን ሳይ አገር እዳልገባ በጣም እየገፋፉኝነው

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 6 lety

    ይህን ያደረጉ መከስስ አለባቸው ለዚህ ነው ኢትዮጵያ ንግድ መክፈት የሚያስፈራው ማፊያ የሆኑ መንግስቶች

  • @ethiomidia7071
    @ethiomidia7071 Před 3 lety

    omg gud eko nw men aynet hager nw gobe

  • @linakonjo5029
    @linakonjo5029 Před 6 lety +4

    ያሳዝናል

  • @user-id6ml8dg3d
    @user-id6ml8dg3d Před 5 lety

    ወውይ።እንዴት ወተትይፈሳል አይ።እረክፍነው ደሀ።የትባገኘውይላል።እናተ።ታፈሰት አይጥጋብ

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 Před 5 lety +1

    ይችናት ሀገራአችን. ወተት ይደፋል. ቢራ ይጠጣል

  • @papahnavar5348
    @papahnavar5348 Před 4 lety +1

    What's going on? 😨

  • @nazretethiopia8909
    @nazretethiopia8909 Před 6 lety

    Hooooo gud eko new ahun yihen mn yilutal ayiiiiiii mn ayinet gud new

  • @zeharaademshiferaw6308

    YAllahi

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 Před 6 lety

    ena sew keemot bedefa ayshalim degimos anid ken kedefachihu lemin alakomachihum ehine wuha chemrachihu yhonal

  • @halimahalima5578
    @halimahalima5578 Před 4 lety

    ijolen meqaa godanaratii rakachaa jirtii mal ta.ame ijelee sanitii yo kenitanii

  • @hayatmuhammed2267
    @hayatmuhammed2267 Před 4 lety

    ለምነው እሚደፋው?

  • @oneethiopia7767
    @oneethiopia7767 Před rokem

    አይ ይሄ ትውልድ!!! ገና ቅጣቱን ይቀበላል እየተቀበለም ነው .....ከአምላክ ለሰው ልጆች የተሠጠን ፀጋ ወተትን መድፋት።

  • @user-hz7lx2ss8d
    @user-hz7lx2ss8d Před 3 měsíci

    ለድሀ መንግስት የለም ፈጣሪ እንጂ😢

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha3447 Před 2 lety

    endezeh eyalu new nuro miyaswedidut leka .indezeh yemiseru sewoch yedegefalu enji aytasehgim.minalbat ke balesiltanu gubo teyko ato yehonal.

  • @seblewonge3322
    @seblewonge3322 Před rokem

    የጀሶ እንጀራ እያስበላን የህፃናት ጉሮሮ ይፍረድባችሁ ሌባ ሁሉ ሌባ ሁሉ እረ የአገር ያለ እረ የህፃናት ያለ በዝች ደሀ አገር ጢባ ጢቢ ምድረ ጉበኛ ተጫወቱባት እንጂ ፍትህ ድሮ የት አለና

  • @ProGamer-wm4up
    @ProGamer-wm4up Před 3 lety +1

    እንደዚህ አይንት ቆሻሻ ሰዎች ተሰባስበው ነው የሀገር ደህንነት የማይለቀው

  • @user-xn5jg1is5y
    @user-xn5jg1is5y Před 3 lety

    አፈር ብሉ አቦ እናተ መሀይሞች

  • @frehiwotamanwel4299
    @frehiwotamanwel4299 Před 6 lety

    How is this make sense???? people are starving, and we have this much milk trowing away each day???? how is sad is that? Am sure one Ehadig member will open similar farm soon... they are cleaning the path ....they don't care how ever much affected on this.

  • @fiftyfifty1058
    @fiftyfifty1058 Před 5 lety

    ወይ ወተት እኛ ለአይናችን አጥተናል እናንተ ጐርፍ አረጋችሁት፡፡ አይ ቁጥጥር ባለስልጣን ......................

  • @abirehammisganaw5148
    @abirehammisganaw5148 Před 6 lety +1

    If its unhealthy and harmful to the community...its good job....But we need to see the lab result

    • @etneshtadesse2583
      @etneshtadesse2583 Před 6 lety

      በጣም ያሳዝናል

    • @ggirum
      @ggirum Před 6 lety

      I have spoken with a Professor of Veterinary Medicine at Jimma University. He told me that any milk with the fungal toxin Aflatoxin must be destroyed. It would be criminal to let this poison get to the public.

  • @samirahmad7182
    @samirahmad7182 Před 4 lety +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ethiaddis8930
    @ethiaddis8930 Před 4 lety

    አይ ኢትዮጵያ ግፉ ግፉ በዛ

  • @askulaaraya1640
    @askulaaraya1640 Před 5 lety

    Menilabet kemitedefite lechegireneche bitakefafilet

  • @YouTubeYouTube-jj5bo
    @YouTubeYouTube-jj5bo Před 4 lety

    አይ መንግሥት ለድሀ አይሆንም ከሌላ ሀገር የመጣ ባለ ሀብት ቢሆን ኖሮ ምንም አይሉትም

  • @zamzammohamed7803
    @zamzammohamed7803 Před 2 lety

    እረ ይች አገረ ወደት እይህደች ነዉ

  • @klove4727
    @klove4727 Před 4 lety

    አረ ቢገፋ ጥሩነው

  • @tekafikire7235
    @tekafikire7235 Před 5 dny

    መንግስት ያዉቃል

  • @smdak8406
    @smdak8406 Před 5 lety

    ውይ ውይ ግፍ ነው

  • @zinnashzinnasj4774
    @zinnashzinnasj4774 Před 6 lety

    Mekena sew new endek yaderegew setanech

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 Před 5 lety

    Lenesu biser gin ayidefutim neber

  • @ousmankassa1940
    @ousmankassa1940 Před 4 lety

    12900 ሊትር ወተት ወደገንዘብ ሲቀየር 3ሚሊየን ውሸት 250,000 ቢሆን ነው

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 Před 5 lety

    Wey endet yazaznali

  • @yodittogo1374
    @yodittogo1374 Před 5 lety

    Yalkashaw *

  • @seblewonge3322
    @seblewonge3322 Před rokem

    እውነት አሳፋሪ አኔም አለቀስኩ እረ እናት እረ ህፃናት እንባ ይፍረድ

  • @seblewonge3322
    @seblewonge3322 Před rokem

    ምድረ ጎቧም ሌባ ሁሉ የእፃናት ጉሮሮ ይፍረድ ስንት ጉድ በከተማ ውስጥ አለ ሌቦች አገር ይፍረድባችሁ ሌባ

  • @raheemahr8176
    @raheemahr8176 Před 6 lety

    Giifno musina falgono

  • @ggirum
    @ggirum Před 6 lety

    Alfatoxin - ወተቱ ውስጥ የተገኘው ኬሚካል የመጨረሻ አደገኛ መርዝ ነው ። ማንኛውም ከብት አንቲባዮቲክስ ከወሰደ በሁዋላ ለአራት ቀናት የሚታለበው ወተት መደፋት አለበት።
    መርዝ ህዝብን እንዳይጎዳ በመቆጣጠሩ መስሪያቤቱ መመስገን አለበት።

  • @genanawtesema1552
    @genanawtesema1552 Před 10 dny

    ደደብ ሰዉ አገሬን ፈጣሪየን አስቀየመ

  • @biftudebela246
    @biftudebela246 Před 6 lety

    Uuuff are bakachu gifii new

  • @lifetree2363
    @lifetree2363 Před 6 lety

    Wow!! There are thousands of kids who can use that milk. Why didn’t you take it to the people who is in a shelter because of Juhar and some young Oromos.

    • @yeneworktekle6540
      @yeneworktekle6540 Před 5 lety

      Life Treeይህ ነገር በዕውነት ተደርጎ ከሆነ ሠራተኛው ለምን ይፈራል፣መባረሩእንደሆነ አይቀር። ለደሃው ለምን አያድሉትም።ወኔው ሁሉ ከዳውሳ።ኤጭ ሁለት ጊዜ ሞት የለም። ኧረ እናንተ ሰዎች አስተውሉ። ያለፉት ዘሮቻችን የዘሩትን ግፍ ይህ ትውልድ እያጨደ ነው ያለው። ግፍ አይበቃም ወይ? ኧረ በቃ። እግዚአብሔርስ እንዴት ይታረቀን።

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 Před 5 lety

      ለምንይደፍልጉድነዉደሞየፈርጀላምቅቤአይወጣዉምለሠዉቢጠጣዉምነለአይጉድ

  • @meazafente918
    @meazafente918 Před 6 lety +1

    ይህ የወያኔ ሻጥር ነው? አባካችሁ መላ ፍጠሩ በእንስሳዎትቹ እምላክ

  • @yumitadayu7387
    @yumitadayu7387 Před 4 lety

    😂😂😂😂😂😂

  • @yodittogo1374
    @yodittogo1374 Před 5 lety

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ylkesahaw satyo she is Funny

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913 Před 4 lety

    ፋና እናመሰግናለን ግን ፕሮግራሙ እናንተ እኛ ጋ ነዉ እሚቀረዉ ወይስ ለሚመለከተዉ አካል ታደርሱታላችሁ? ምክኒያቱም እነዚህ እናቶች ያሳዝናሉ በጣም የወደፊት እጣፈንታቸዉን ስታስብ ከባድ ነዉ አንዳዴ ደግሞ ቆም ብዬ ሳስብ መጠጥ ቤቶች ሲዘጉ ገንዘብ የማይጠግቡ ሰዉን ዘዎር ብለዉ የማያስቡ የብር አምላኪያን ባላሃብቶች እስከዛሬ የሚፈፅሙት ግፍ በማን አለብኝ ስሜት ዛሬ ላይ ገንዘብ የማይፈልግ ሙስና የማይሻ ሸዋጆች የማይሸዉደዉ የውስጥ አዋቂዉ ጌታ ይቀጣቸዉ ጀመር ግን በዚሁ ልክ መተዳደሪያ የሌላቸዉ እናቶች እንዴት ልብ ይነካሉ እናም እኔ በወተት ምርት ብዙ እማዉቀዉ የተጋነነ ጉዳይ ገጥሞኝ ሳይሆን እንዲሁ ብዙ ልባቸዉ የተደፈኑ ባላሃብቶች ኘፈናፈኛ አጥተዉ ስላየሁ የአሏህ ጥበብ ገርሞኝ ነዉ

  • @abdelaali2525
    @abdelaali2525 Před 5 lety +3

    ያሳዝናል