ውሎ አዳር - 61 ሊትር ወተት በቀን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ውሎ አዳር - 61 ሊትር ወተት በቀን #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Komentáře • 74

  • @seadatube5368
    @seadatube5368 Před rokem +13

    እኔን የገረመኝ ይህን የመሰለ ቪዲዮ አለመታየቱ 😢😊

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Před rokem +14

    ወይ አምላኬ ይህም አለ ይህን ጎበዝ ወንድማችን መሸለም አለበት የምትሉ ብቻ ከአመጋገብ እስከ ንፅህና አጠባበቅ ወይኔ በፈጣሪ ስም እጅህን ይባርክህ ክፋ አይንካህ በውነት ምንም ምገልፅበት የለኝም

  • @user-zu6pi7kn7h
    @user-zu6pi7kn7h Před rokem +26

    እኔም በጣም የምወደው ከብት ማርባት ያርቢ ያሳካልሽ በሉኝ

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 Před rokem +15

    አሁን ይሀ ያልታየ ሌላ ምን ይታያል አይ ሀበሻ ከቱ ህዝብ እማ ይጠቅመው ቦታ ሲይ ይውላል

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před rokem +4

    አስክዬ የጋዚጠኛ
    አውራ
    እግዚአብሔር ርጅም
    እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ
    ውዴ❤❤❤❤

  • @user-xd2om1sp9b
    @user-xd2om1sp9b Před rokem +5

    ማሻአላህ ደስ ሲልልልል የአመቱ ምርጥ ጀግና ብየሀለሁ የባሌ ምኞት ነበር ይሄ ስራ ግን መነሻ ካፒታሉ በጣም ይከብዳል

  • @asnimola77
    @asnimola77 Před rokem +6

    በጣም በዘመናዊ መንገድ ነው እየሰራህ ያለኸው በርታ ወንድሜ !!

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 Před 5 měsíci

    Great Great Great Great Great Great Great Great Great Great እጅግ ድንቅ ስራ ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ

  • @WorkuGashaw
    @WorkuGashaw Před 23 dny

    ብዙ ጊዜ የሚሰጠው ማብራሪያ የምግብ ፍጆታቸውን ሲቀርብ አላየሁም አቅርቡት

  • @seidmohammed2680
    @seidmohammed2680 Před rokem +1

    Thank you my brother and Askale the best explorer, berchilin.

  • @mimisirgute3798
    @mimisirgute3798 Před rokem

    ❤❤❤❤አስኩዩ እውድች እኩን እግዛብሄር የማረሽ መዳኔአለም ይእጠብቅሽ

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před rokem

    አፈር ልብላ
    በጣም ነው የከበደኝ አለች
    እውንት ጀግና ንሽ ❤❤❤❤😢😢

  • @user-ty1ym5pz7u
    @user-ty1ym5pz7u Před rokem +1

    ማሻላሕ ከብቶች ሰወድ በፍቅር ነወ👏🌹🌹🌹

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Před rokem

    መሸአላህ ጀግና ነው ትነባህሪይምችው ያውቃል

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 Před 10 měsíci

    ማሻአላህ ደስ ይላል ገበዝ ነህ ወንድማችን በርታ

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 Před rokem +3

    እንኳን ደህና መጣሸ አንደኛ ኮመት❤👍👍😊

  • @FN-jc7jq
    @FN-jc7jq Před rokem

    ጥሩ ነው

  • @meahmmad8315
    @meahmmad8315 Před rokem

    ሥራው በጣም ያዋጣል አቀዋለሁ ነገረ ግን ቦታ ይጠይቃል መግሥት ለሀብታ እጂ ቦታ የሚሠጠው ለሊላው አይሠጥም ፍግያለው አዱንያ ብረታትን ይጠይቃል

  • @sisol3162
    @sisol3162 Před rokem +1

    የኔ ውድ ተሽሎሽ ነው አይ መድሀንያለም ምን ይሳነዋል እንክዋን ጨርሶ ማረሽ በጣም የምወደው ፕሮግራም ኢቲቪ ላይ የቀረ አንድ ደህና ፕሮግራም ይሄ ፕሮግራም ነው

  • @samirasa3ed914
    @samirasa3ed914 Před rokem

    ማሻአሏህ አሏህ ከሰው አይን ያውጣልህ

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Před rokem

    መሸአላ ይገርማል ጎበዞች አሡኩየ አችም ጎበዝ ሤት ነሺ በየደረሽበት ትሠሪአለሽ

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ድቡልቡል ፍቅር ታሲዛለሽ

  • @zamotube5162
    @zamotube5162 Před rokem

    Yigarmal iwunet ya Shaggar lij Hono Irsha mashallah betam jegna new

  • @Sara-cq3tl
    @Sara-cq3tl Před rokem +3

    አንደኛ ነኝ አስኩየ ስወድሽ

    • @nadayashaneh4485
      @nadayashaneh4485 Před rokem

      እናትዋ እኔ ነኝ አንደኛ እሺ ክክክ

    • @Sara-cq3tl
      @Sara-cq3tl Před rokem

      @@nadayashaneh4485 እረ ተይ እኔ ነኝ አንደኛዋ

    • @nadayashaneh4485
      @nadayashaneh4485 Před rokem

      @@Sara-cq3tl እሺ ውዴ አች ነሸ አንደኛ ክክ😍

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Před rokem +1

    አስኩ ጎበዝ ነሽ

  • @martamekonen7455
    @martamekonen7455 Před rokem

    ጌታ ያስፋህ

  • @farymitu
    @farymitu Před rokem

    Askye

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před rokem

    በስመአም ስውዬውም
    ከብቶቹም ሲምሩ❤❤❤❤❤

  • @newapproacheconomics
    @newapproacheconomics Před rokem

    She is SMART

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 Před rokem

    I love cows they are so cute and sweet animals ❤

    • @meronguta7016
      @meronguta7016 Před rokem

      Wowowo wowowo wowowo wowowo wowowo wowowo wowowo wowowo wowowo wowowo wowowo wowowo wowollll love bithazer❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-em6nt4rq4g
    @user-em6nt4rq4g Před 3 měsíci +1

    ፊልም ቢሆን 1ሽ በላይ ላይክ የኖረው ነበር ወጣቱ መን ያሀል ለመለወጥ መነቃቃ እደለለው ያሳያል

  • @PakPak-vu6wt
    @PakPak-vu6wt Před rokem +2

    እህቴ አስካላ፡በጣም እዎድሻላው በጠም፡አካብርሻላሁ ያኔ ቆንጆ ስራሽም አድናቂናኝ

  • @emmitube1931
    @emmitube1931 Před rokem +1

    ቱቱ እደጉልኝ አይ አስካልዬ

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi452 Před rokem

    አስኩ ልብሱ በጣም ነው የሚያምርብስሽ

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Před rokem

    I can't wait for next week 😊

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem +1

    ❤እኔ ሁሌ ለመስራት የምፈልገው ስራ ነው

  • @elyaskamilebrahim8248

    😂😂😂😂💕👏👍 ወይ ሰርካለም

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před rokem +1

    ጡሩነው፡ከብት እርባታ የአሜርካን፡ከብት፡እንዲሂ፡እንክብካቤ፡ይፈልጋሉ፡አውቆበታል🎉🎉🎉

  • @Ethi912
    @Ethi912 Před rokem

    Thank you ❤ dear askal and her team ❤

  • @user-mq8ie3xi3n
    @user-mq8ie3xi3n Před rokem +1

    ወድም አድት ጥጃ ስጠኝ

  • @samritube9007
    @samritube9007 Před rokem +1

    የክብት እራባት የመስራት ፍላጎት አለኝ እና ከትንች ለመነሳት ይቻላል

  • @zainabkebede8442
    @zainabkebede8442 Před rokem

    ማሻአላህ ❤❤❤

  • @askaletesfaye5916
    @askaletesfaye5916 Před rokem

    አመሰግናለሁ ለሰጣችሁኝ አሰተያየት

    • @user-qe1ju2ms4f
      @user-qe1ju2ms4f Před rokem

      አተ ነህደ

    • @BjyHyt
      @BjyHyt Před 10 dny

      እር ጋዜጠኝዋነች​@@user-qe1ju2ms4f

  • @Shortmemory-qi7ud
    @Shortmemory-qi7ud Před 11 měsíci

    እሱ አርብቶ አደር እሷ አውርቶ አደር

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před rokem

    ❤❤❤

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před rokem +1

    ለካከብቶችም፡ቀምሠውትነው፡ሥኳርየተወደደው

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Před rokem

    ወይ አስካለ 😂😂😂😂 ከባድ ስራ ነው
    ለሰራተኞችህ ደመወዝ ጨምርላቸው ትተውህ እንዳይሄዱ ufffff

  • @buzuneshlema5617
    @buzuneshlema5617 Před rokem

    Hodchew kebad new

  • @ehgdurjhr8928
    @ehgdurjhr8928 Před rokem

    👍❤❤❤❤

  • @eyutitube2138
    @eyutitube2138 Před rokem

    💚💛💓

  • @zinetmohammed5597
    @zinetmohammed5597 Před rokem +1

    አንዷን ስጡኝ

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 Před rokem

    እኔም ፍላጎት ነበረኝ። ዉድ ናቸዉጅ

  • @user-tw7yf9wo6z
    @user-tw7yf9wo6z Před 3 měsíci

    ማሽኑ ለገጠር ይሆናል ይሆን ???

  • @amleworktufer7402
    @amleworktufer7402 Před rokem

    🗣❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🗣👍👍👍👍👍👍👍👍🗣🙏🙏🙏🙏🙏🗣😇😇😇😇😇😇😇🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us Před rokem

    👍👍👍💪💪💪💪💪👍👍👍👍

  • @user-ze2gq5qs8m
    @user-ze2gq5qs8m Před rokem

    ማሻአላህአላህይጠብቅልህበርታለኔምአድትሸጣሊኛለህኢሻአላህከብቶችእወዳለሁ❤

  • @almaznuguse5157
    @almaznuguse5157 Před rokem +1

    በታም የምትደነቅ ስው ነህ የሚገርመው ላአሞቹን አትበህ መአለብህ እንተን አለማድነቅ ንፉጉነት ነው