"ገበሬ ወርቅ ነው" የዘመናችን ድንቅና ታታሪ ገበሬ | በአጭር ጊዜ ሚሊየነር የሚሆኑበት ስራ | የከብት እርባታ |Cattle breeding |business

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 10. 2023
  • "ገበሬ ወርቅ ነው" የዘመናችን ድንቅና ታታሪ ገበሬ | በአጭር ጊዜ ሚሊየነር የሚሆኑበት ስራ |Cattle breeding in Ethiopia |business
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
    You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia

Komentáře • 99

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Před 10 měsíci +21

    የልማት ትሩፋትን ያሳካ የዘመናችን ታታሪ ሚሊየነር ገበሬ !
    czcams.com/video/NGO-4937I4Y/video.html

  • @user-td5vl2sv2w
    @user-td5vl2sv2w Před 10 měsíci +55

    እስኪ ይህ ስራ ጥሩ ነው የምትሉ በ ላክ

  • @user-bf9tf9vj2i
    @user-bf9tf9vj2i Před 10 měsíci +23

    የመዳም ቅመሞችዬ እኘ ጀግኖች ነን አንድ ላንድ ባንችልም አንድ ለሶስት አንድ ላምስት እየተደራጀን ብንሰራ ካለንበት የተሻለ ውተታማ እኖናለን አናም አይዞን አገር ገብተን እሰራለን የኔ ጀግኖች

    • @user-js2fs1wv6r
      @user-js2fs1wv6r Před 10 měsíci

      በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው

    • @yashidata7934
      @yashidata7934 Před 9 měsíci +1

      በጣም ጥሩ አሳብ ነዉ

    • @user-bf9tf9vj2i
      @user-bf9tf9vj2i Před 9 měsíci

      @@user-js2fs1wv6r ኢንሽ አላህ አገር ሰላም ይሁንና አገራችን እገባለን

    • @user-bf9tf9vj2i
      @user-bf9tf9vj2i Před 9 měsíci

      @@yashidata7934 ኢንሽ አላህ አገር ሰላም ከሆነ ሁሉም ነገር ካሰቡበት ቀላል ነው

    • @yashidata7934
      @yashidata7934 Před 9 měsíci +1

      @@user-bf9tf9vj2i እዉነትሸን እህት አለም ሀገራችንን ሰላም ያረግልን

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 Před 10 měsíci +5

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን እኔ ህልሜ ነው በዚህ ስራ በደንብ እያጠናሁ ነው ሰላሌ ላይ እንደዚ ሰርቼ አንድ ቀን መተ ትጎበኘኛለህ

  • @shimelisalemu9853
    @shimelisalemu9853 Před 10 měsíci +6

    ጫላ እባክህ ስለ ንብ እርባታ ፕሮግራም ስራልን። ❤

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa1718 Před 10 měsíci +5

    ጥሩ ሰራ ነው የሚሳየን ቻናሉን አናሰድግለት

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Před 10 měsíci +5

    የተከበርክ ጫላ ስላቀረብክልን የተሟላ መረጃ በጣም እናመሰግናለን።
    ሌሎችም ከአንተ ተምረው የአንተ ቻናል ላይም የሚሰሩትን ጨምሮ እንደአንተ የጠራ መረጃ ቢያቀርቡልን መልካም ነው።

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 Před 10 měsíci +3

    የኔ ህልም የወተት ፋብሪካ እና የሞኖ ፋብሪካ መክፈት እናመስግናለን ስለ መረጃዉ በቅሩቡ መግባቴ ነው ሃገሬ ኣለናልኺ ደቅኺ

  • @Betu4185
    @Betu4185 Před 9 měsíci +2

    የገበሬ ልጅ ነኝ በጣም የሚደንቅ ሥራ ነው ጎበዝ ❤

  • @user-kq6qf9qw7w
    @user-kq6qf9qw7w Před 5 měsíci +1

    ኑሩልን እ|ር ያብዛችሁ

  • @aishatube2939
    @aishatube2939 Před 10 měsíci +6

    ማሻ አለህ ጥሩ ስራ ነው

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Před 7 měsíci +1

    የምትሰሩ ሰውች ሁሉ እግዚአብሔር በርከቱን ያድላችሁ የሚሰራ ሰው መልካም ነገር ነው የሚያስብ

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 Před 10 měsíci +3

    ሁሉ ከተሟላ መስራት አይቸግርም ነበር ዋናው ቦታ ግን ወተት በጣም ውድ ነው እኛ ጋር 40 እስከ 60 ነው ከአረብ ሀገር የምንመለስ መስርያ ቦታ ቢሰጠን እናመሰግናለን

  • @user-fi2yu8yr1z
    @user-fi2yu8yr1z Před 3 měsíci

    ገና ዛሬ አየሁት ቤትህን ተባረክ

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m Před 7 měsíci +1

    chaleye Enamesgenalen Naferawochem Teleq Beta Yaderesachehu FETARE!!!❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tedialemu2114
    @tedialemu2114 Před 10 měsíci +1

    በጣም እናመሰግናለን ስለሰጠኸን ምክር እና ትምርት ቀና ሰው ነህ መልካም እድል እመኛለው በቅርብ የበለጠ ለውጥ እንጠብቃለን
    አዘጋጅን የዘውትር ተመልካች ነኝ በጣም ጡሩ አቀራረብ ነው የምታቀርበው ትምርት በብዛት ቀስሜለው በብሮግራምህ በርታልን

  • @sisaytolla4831
    @sisaytolla4831 Před 9 měsíci +1

    መልካም ስራ ነው በርቱ እናንታንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 Před 9 měsíci

    አገር ስገባ ኢሻአላህ ይህ ስራ በጣም አሪፍ ነው ጫላ ጎበዝ ነህ በርታ

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 Před 9 měsíci

    ጫላ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ስራ ነው

  • @MeaziTekeste
    @MeaziTekeste Před 10 měsíci +1

    Yedrjitu balebet betam kena sew new.chala berta.

  • @zaraase663
    @zaraase663 Před 10 měsíci +4

    ጊደሮች በስንት ብር ይገኛል
    ?

  • @Isamuntaha
    @Isamuntaha Před 10 měsíci +2

    ጡሩ ነው ግን ኣንኣንዴ መስራት ሚፈልግ ሰው እንዴት ነው ከብቶችን ማግኘት ሚቻለው ሚለውንም ጭምር ጠዪቆ ከገበያ ነው ኬት ነው ሚገኘው ??

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Před 10 měsíci

    Great speech wonderful I like your job 👍 thank you for share olso open mind

  • @zekariasgebreegziabhair6541
    @zekariasgebreegziabhair6541 Před 10 měsíci

    Beautiful video!! Very good personality, thank you

  • @user-td5vl2sv2w
    @user-td5vl2sv2w Před 10 měsíci

    ዋው ጀግና በርታ

  • @nesifamohamdnesifi9303
    @nesifamohamdnesifi9303 Před 9 měsíci

    Ye gbrna sra gn eyesabegn new❤

  • @S-G.19
    @S-G.19 Před 10 měsíci

    ጎበዝ በርታ!

  • @meskaram9542
    @meskaram9542 Před 10 měsíci +1

    Bagaa nagaan dhuftee caalaa bayee galatomii 🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Před 10 měsíci

    Thank you

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před 9 měsíci

    ማሻላሊበርታታእሚገባሥራነው

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 Před 10 měsíci +1

    አንድጠይቅልኝ የምፈልገው ባጠቃላይ ስራው ስት ካሬ መሬት ላይ አረፈ ሁለተኛ የከብቶች መኖ ለራሳቸው እያመረቱ ነው ወይስ ከውጪ እየገዙ

  • @user-eb4hd8xz2e
    @user-eb4hd8xz2e Před 9 měsíci

    መልካም ስራ ይሁንልህ በርታ ጫላ መ

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat Před 9 měsíci

    Geletomma, Gebeyawoch.❤
    ❤❤Peace
    Very Good Luck.

  • @sitinamulat1429
    @sitinamulat1429 Před 10 měsíci

    Tebarku!

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 Před 9 měsíci +1

    The only issue with this video is not asking initial capital. You should ask that, and also, how is one able to get a loan ? Land for the business and many more !! It's great channel, but please, those questions are very important

  • @NjJh-lr9wn
    @NjJh-lr9wn Před 10 měsíci

    ግበዝ በርታ ጫለ ላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @ZibadahBesmelahi
    @ZibadahBesmelahi Před 10 měsíci

    Masha allaha allaha echamirelachu batami dase yelali
    Chala balafawu yashurabe kufeya mashini asetalalifa nabare la ehete edetegaza lamasayate befalige atahuye kete magayate echilalahu ebaki liku ni sheri aregiliyi

  • @diboram-ss1we
    @diboram-ss1we Před 10 měsíci

    Caala gaalatomi hoojin baayye hawuu dha gaara fuduratile hojaachuuf muulata qaabuu dha information gaari nuf fidee❤❤❤❤❤❤

  • @GetabalewAyele
    @GetabalewAyele Před 5 měsíci

    Kenante gar mesrat ifeligallehu , indet lagegnachihu ichilalehu?

  • @TamiratShomoro
    @TamiratShomoro Před 5 měsíci

    እግዚ/ር ይርዶት በርቱ ሌላ ጥያቄ ያለኝ እቅድ አለኝ ምን ያህል መሬት ይበቃል ለሰር ለመኖ ለመትከል?

  • @ZibadahBesmelahi
    @ZibadahBesmelahi Před 10 měsíci

    Ara masha allaha eya ga 15liter mitalabe 300.000she tabeloyi ali ara wagawu 2016 kahona arefe nawu

  • @KeriyaHandArte
    @KeriyaHandArte Před 10 měsíci

    Woow hojji garidha

  • @dawitgezahegne9343
    @dawitgezahegne9343 Před 10 měsíci

    በጠቅላላው በጣም ደስ እሚል መረጃ ነው የሁለቱም ክፍል። ሠውየው የማስረዳት አቅሙ ከፍተኛ ነው አንተም ጫላ እንደ ዘመኑ ጋዜጠኞች ጣልቃ ባለመግባትና ሀሳብ ባለመቆራረጥህ ደስ ብሎኛል። በተረፈ ግን የከብት ማደለብ ስራው ላይ ሁለታችሁም የዘለላችሁት ጉዳይ አለ እሱም የታሰረ የሳር መኖ ጉዳይ ይሄ በጣም አንገብጋቢና በግልፅ ሊነገር ይገባል ምክንያቱም ማደለብም ሆነ የወተት እርባታ(ዳየሪ) የሳር መኖ ላይ የተመሠረተ ስለሆነ። የቅባት እህል ተረፈ ምርት ሆነ ሌላው አጋዥ እንጂ ቋሚ መኖ አይደለም። እናም የዶሮ ወኖ ዋጋ ስታስረዱ የሳር መኖ ፍጆታና ዋጋን አለመግለፃችሁ ትንሽ ግልፅነቱን አጉድሎታል። በተረፈ ሠፉፊ እርሻ ያላቸው የሳር መኖ ምርትላይ የተሰማሩ ካሉ እንግዳ ብታደርግልን ደስ ይለኛል። አመሠግናለሁ።

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 10 měsíci

      በቀጣይ ስቱዲዮ እንጋብዘዋለን

    • @dawitgezahegne9343
      @dawitgezahegne9343 Před 9 měsíci +1

      @@gebeyamedia እንግዲህ በተስፋ እንጠብቃለን ። በተረፈ የእንስሳት እርባታ ሲታሠብ አብሮ መነሳት ያለበት የሳር እና ሌሎች መኖዎች ናቸው ። ግን ለአሁኑ ጥያቄህን እንድታነሳ እምፈልገው ለወደፊት እተስፋፋ ለሚሄደው የእንሠሳት እርባታ በሀነርም ሆነ በአለማችን ላይ ካለው የሳር መኖ አይነት የትኞቹ ተመርተው ጥቅም ላይ እየዋሉ እንዳለ ማወቅ እንፈልጋለን ። ምክንያቱም ውሀ ፣ ከደጋ እስከ ቆላ የአየር ንብረትና ለም መሬት ባለበት ሀገር ይሄም አዋጭ ቢዝነስ ስለሆነ።

  • @AliHassan-ru9ef
    @AliHassan-ru9ef Před 10 měsíci +1

    ክፈለሀገረ የሚልኩ ከሆነ ጠይቅልን

  • @g.k4495
    @g.k4495 Před 10 měsíci

    ሰላም ቤተሰብ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱ👍 በቀጣይ አቶማቲክ የእንጄራ መጋገረያ ዬት እንደሚገኝ ብታሳውቀን ደስ ይለናል

  • @user-gt9fx4hg4l
    @user-gt9fx4hg4l Před 10 měsíci +3

    ማሻአላህእኔም የገበሬልጅነኝ መስራት እምፈልገውም ይከስራመስራትነው ኢሻአላህ ከስደትመልስ

    • @GoodBoy-yl4tf
      @GoodBoy-yl4tf Před 10 měsíci

      እኔም ወላሂ እንስሳት እርባታ የምወደው የስራ ዘርፍ ነው ቅር ካላለሽ ኣግብተሻል ወይስ ኣላገባሽም ካላገባሽ ተጋብተን ኣብረን ከብት እርባታ እንስራ

    • @bezayetade9218
      @bezayetade9218 Před 10 měsíci +1

      😅😅😅😅 gosh tagabu ena enyam kananta enmar❤

    • @user-ge4dl5qy5p
      @user-ge4dl5qy5p Před 10 měsíci

      Wey good lamoch eko nachew tegabtew tolo tewaldew wetet misetu enji sew....

    • @ZibadahBesmelahi
      @ZibadahBesmelahi Před 10 měsíci

      😂😂😂batami taseqalachu enate bade degaye 2wofe nawu

    • @user-bh5ph1bd1
      @user-bh5ph1bd1 Před 4 měsíci

      ​@@GoodBoy-yl4tfእ እርፍ 😂

  • @mengistudenbi334
    @mengistudenbi334 Před 10 měsíci

    አከባቢያቸዉ ጠይቅልን

  • @dagimgebreegziabher3694
    @dagimgebreegziabher3694 Před 7 měsíci

    ለዚሁ ስራ ምን ያህል የመሬት ይዞታ ያስፈልገዋል🙏

  • @awettadese7689
    @awettadese7689 Před 8 měsíci

    Kebtech yetnew yemgnu felge neber

  • @devalve618
    @devalve618 Před 8 dny

    ጫላየ የዘመኑ ኩራት ነህ

  • @user-bk7cf2qy6l
    @user-bk7cf2qy6l Před 10 měsíci

    Tew yerukunim atatatil eshi hulachihum siru tiru sew huni kegeterm amititew yisiru

  • @user-ge4dl5qy5p
    @user-ge4dl5qy5p Před 10 měsíci

    Des yilal seraw gena altenekam bekirbu inshallah egnam teketayoch nen

  • @nocomment4566
    @nocomment4566 Před 10 měsíci +1

    HI CAN YOU PLEASE MAKE A VIDEO ABOUT HYBRID CAR PRICES AND TAX RATES I WANT TO SEND TOYOTA HYBRID CAR FROM USA

  • @rahel6129
    @rahel6129 Před 10 měsíci

    Chalaye thank you be gugut setebikew neber kemer hulachinm tenekiren meserat alebin eskemechi be sedet ennoralen le mesale ene 13 amet honegn besedet gin zarem sew bet new miseraw mikineyatum hager bet begeba min eyeseraw noralew be mil feracha

  • @GetachewAsefa-dv4es
    @GetachewAsefa-dv4es Před 9 měsíci

    ከቤት አሰራር ጀምሮ አስረዳን

  • @zinashtahiro3090
    @zinashtahiro3090 Před 10 měsíci

    selam wendime chala betam arf ye lewti mereja new .le ene feliglign 20 litir belay ye hone lam .ene wede jima negn adrashaye .le beteseboche megzati felige new .

  • @AndnetHaylnew
    @AndnetHaylnew Před 7 měsíci

    😍😍😍

  • @user-ez5ke6ki8l
    @user-ez5ke6ki8l Před 10 měsíci

    ❤❤

  • @yitbarekejigu6828
    @yitbarekejigu6828 Před 3 měsíci

    ሰላም እንዴት ናችሁ ስራችሁን ወድጀዋለሁ ስልጠናውን እንዴት ነው ማግኘት የምችለው እባካችሁ ስልክም ካለ

  • @user-xb9rg1hh2l
    @user-xb9rg1hh2l Před 9 měsíci

    Ye lam wag seraln

  • @saronmangistu5218
    @saronmangistu5218 Před 10 měsíci

    Galatomi chalaa waant gaarii nuuf dabarsita

  • @derejejebessa9787
    @derejejebessa9787 Před 10 měsíci

    Ende Nafira farm aynet behagerachen yibza eyalku bedoro erbatana kebt madeleb endihum wetet erbata men yakel riket menor alebet? Benawkew

  • @kGK53322
    @kGK53322 Před 10 měsíci

    ኢንቨስትመንቱ ምን ያህል የመሬት ስፋት በቃው ?

  • @user-hn2gw7xe5j
    @user-hn2gw7xe5j Před 9 měsíci

    እስኪ መስኖ እርሻ ስራ አቅርብልን

  • @user-ge4dl5qy5p
    @user-ge4dl5qy5p Před 10 měsíci

    Bayhon megobgnet yichalal

  • @KeriyaHandArte
    @KeriyaHandArte Před 10 měsíci

    Mashinni lozi falfallu yoo jirate video warbi

  • @isayiasf5643
    @isayiasf5643 Před 10 měsíci +1

    ጥረታችሁ ለፍሬ ያድርግላችሁ

  • @user-uz1ct2lw3x
    @user-uz1ct2lw3x Před 10 měsíci

    ናፊራ FARM ባለቤት አቶ አበራ ሰራህ ጠንካራ
    ደከመኝ
    ሰለቸኝ የማይል ብርቱ ሰው ነው
    አላማው የተሻለች ኢትዮጵያን ማየት በዶሮ እርባታ / በወተት ላሞች / በሚደልቡ በሬወች መድረሰና ሩቅ አሳቢ ነው
    ገበያኑ በጣም አመሠግንሀለው

  • @user-cc3lb4gh6k
    @user-cc3lb4gh6k Před 9 měsíci

    ቁርጠኛ ሰዉ ካለ እኔ ኣለሁ ዝቅ ብዬ ለመስራት ዋናዉ በልቶ ካጅ ያልሆነ ሰዉ ካለ ታማኝነት ያለዉ ሰዉ ካለ ኣለሁ ❤

  • @aishatube2939
    @aishatube2939 Před 10 měsíci +1

    እኔ የህና ዲዛይነር ነኝ በወር አንድ ሺህ ዶላር እስከ 1500 ዶላር ሰራለው ብሩ ይቀመጣል በዶሮ እሞክራለሁ በቃ

  • @user-ye8ev5vl3x
    @user-ye8ev5vl3x Před 10 měsíci +3

    ጫላየ እኔ 30000 አለችኝ ምን ስራ ብጀምርበት ያሰራኛል አገር ላይ የገጠር ልጂ ነኝ ዳግም ስደት ከምመለስ በዝሁ ልቀሳቀስ ብየ ስላሰብኩ ነው እስኪ ውዲ የጫላ ቤተሰቦችም ሀሳብ አስተያየት ስጡኝ ስደት ስልችት ዲክም ብሎኛል

    • @mekdesyedingllij9660
      @mekdesyedingllij9660 Před 10 měsíci +2

      ዶሮና ፍየል ገዝተሽ አርቢ እኔም መስራት እፈልጋለሁ ሀገር ስገባ

    • @user-ye8ev5vl3x
      @user-ye8ev5vl3x Před 10 měsíci

      @@mekdesyedingllij9660 እሺ እህት ፈጣሪ ያሳካልን

    • @Business_Abex
      @Business_Abex Před 9 měsíci +1

      Filagotish mendnewu? ke filagotish gar yalewun zenebaleshin ategni

    • @jamila3850
      @jamila3850 Před 9 měsíci +1

      እህት ባለሽጀምሪ በግ አደልቢ ባቅምሽ ሁለትምይሁኑ ፉርሽካገዝተሽ ዶሮም እህትባለሽጀምር

    • @tube1623
      @tube1623 Před 7 měsíci

      ​@@jamila3850❤❤❤

  • @user-zk7xu5qr3g
    @user-zk7xu5qr3g Před 10 měsíci

    አድራሻችሁን ንገሩኝ እባካችሁ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 10 měsíci +1

      ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ

  • @user-cp3cw1li9b
    @user-cp3cw1li9b Před 10 měsíci

    Hi Chala egezhaber ke antena betseb bemuluhi gar selam yimululhi aderashin silk kuter askemtleng

  • @9615AA
    @9615AA Před 9 měsíci

    መጥተን መጎብኘት የምንፈልግ ሰዎች የት አከባቢ እንዳላቹ ብጠቁሙን ልምድም ብታካፍሉን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Před 9 měsíci

      ጦቀምን እኮ ችግሩ እናንተ ቪዲዮውን አላያችሁትም እንጂ

    • @9615AA
      @9615AA Před 9 měsíci

      @@gebeyamedia አዎን ቪዲዮውን ስጨርስ አድራሻውን አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ ።

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 Před 10 měsíci

    Thank you