ስራን በተግባር ! በከብት እርባታ ስራ ውጤታማ የሆነችው የ74 ዓመቷ ጀግና እናት ! | Cattle breeding |business idea |gebeya media
Vložit
- čas přidán 4. 06. 2024
- ስራን በተግባር ! በከብት እርባታ ስራ ውጤታማ የሆነችው የ74 ዓመቷ ጀግና እናት ! | Cattle breeding |business idea |gebeya media
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ - Zábava
በቀን 61 ሊትር ወተት የሚትታለብ ላም !
czcams.com/video/MwgcXFb3FXI/video.htmlsi=pmvHnQMFbNUuIsn0
קניה
ዋው ብዚ ሆሉ ወተት ብዙ ነገር መስራት ይችላሉ በተለይ cheese 🍕 ለ pizza
ኧረ የማይታመን
የእውነት መልካም ሰራ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሆት ይኛ ጅግና እናት 🙏🏾💪🏾👍🏾
እኔ ራሱ ኢትዮጵያ ስገባ እንደዚህ ነው ማድረግ የምፈልገው በእውነት
የምወደው ስራ ለመስራት ያብቃኝ
ቅን እናት❤❤❤
መንግሰት እንዲህ ያሉ ሰዎችን ማበረታታት አለበት።በየቦታዉ በ ኢንቨስትመንት ተሰጥተዉ ሰራ የማይሰራባቸዉ ቤት ይቁጠረዉ። እባካችሁ አገር ወዳድ የመንግስት አካል ካላችሁ ለሚሰሩ ሰዎች ስጡ ሀገር የሚያድገዉ በሚሰሩ ሰዎች ነዉ።
ማሻ አላ እናታችን እድሜውትን አላህ ያርዝመውና የበለጠ ይስሩ
ምርጥ ወተት ከጥራት ጋር ነው ያላቸው👍👍
የኔ እናት አነጋገራቸው ደስ ሲል❤አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
እማይዬዬዬዬዬ:ደስ ሲሉ:ረጅምድሜ:ይስጠዎት:የኛ ጀግና:እናት
እማማ ኩብቶችን ግን እደጅ አውጡቸው ። እንኮን እንሰሳ ሰው ከ 3 ቀን በላይ ጨለማውስጥ ከተቀመጠ ይታመማል
እንደማያወጧቸው እንዴት አወቅሽ ?
@@user-tv5fx5gy6w ሲናገሮ አልሰማሽም ። እኔ ሰምቻለሆ
ቦታ አጣሁ ወደውጭ ለማስወጣት የቦታችግር አለ አለችኮ እሷም አልጠፋትም ነበር
So beautiful life.
ልጂ ለእናቷ ምጥአስተማረችአሉ ያንችቢጤ
ጀግና እናት 🌹🌹🌹
በጣም ጥሩ ፕሮግራሙ አንቱ በሚል ይስተካከል ........አር እስቱ ላይ
❤❤❤❤ጀግና እናት ገብዬ🥰🥰
ጀግና እናት ነወት
ምርጥ እናት
ማሻ አላህ ጀግና እናት ኖት
እድሜና ጤና ይስጦት
የኔ እናት ጓበዝኖት ማሻአላህ❤❤❤❤❤
ጀግና እናት❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ እናታችንን👍👍👍
የኔ,እናት,ጀግናኖት❤❤❤❤❤
ደስ የሚል ኘሮግራም ነው
ማማዬ ራዠመ እደሜ ከጠን ተመኛሁለቹ የሪቢ 🤲🤲🤗
ሰላም ገበያ ሚዲያ የላሞችን ዋጋም ብትጠይቁ አሪፍ ነዉ❤❤❤
እንሰው ከቦታቸው ባይነሱ ጥሩ ነው።
❤enamesegenaleni teleyalachu demo ❤
wow clever woman!!
yene enat❤❤❤
እኔ ምለው ቅቤ አላቸው አደለ ወተታቸው ቅቤ ይወጣዋል?
ማዘር ደስ ይላሉ
ጀግና
ወላሂእኔምየላምወተትእርባታነውመስራትእምፈልገው
ፀሀይ የማይመታው ከብት ቫይታሚን ዲ እጥረት አለባቸው ማለት ነው ጉልበታቸውንም የሚታመሙት ካልሲየሙን የሚያለሰልሰው ቅባት ከቆዳቸው ስር የሚገኘው ነው እሱ ፀሀይ ሲመታው ቀልጦ አጥንታቸውን ያለሰልሳል የሚገኘው ቂቤም ቫይታሚን ዲ የሚኖረው እኮ በቆዳቸው ስር ባለው ቅባት ክምችት ነው ስለዚህ ይታሰብበት🥺
Hero Mom.
ሰላም ገበያዎች❤❤❤
Bretu enate❤
ሲጀመር የ74 አመት አናት አንቱ ነዉ የሚባለው ከየት ያመጣችሁት ባህል
እንደሆነ አናቅም አዛዉንት አንቺ ብሎ መፃፍ አወኩ ባይ ጥራዝ ነጠቅ ባላገር
ጅግና ኣደ ❤❤❤❤
Teyaqiwa gobez nat
Mam Fetari Tena Yistachu!!
❤❤❤
Wow Jegnit inat tilik ariaya not yilemlimu...
የፍየል ምርጥ ዝርያ የሚያቀርቡ ካሉ ብትጠቁሙኝ የምታውቁ ካላችሁ ? አመሰግናለሁ
Ok
Please ገበያ ሚዲያዎች የሚሸጥ የወተት ላም የት አገኛለሁ?
የኔም ጥያቄነው
አለሽ አንዴ ትወና ትተሽ ነው?
❤❤❤❤
ምግባቸዉስ ግን አይዘለቅም
1ሊትር 100ብር እሪ ከባድ ነው
❤🎉❤
❤❤❤❤😘😘😘😘
❤❤❤🎉🎉🎉😊😊
Jegnna enat nachew burttu.
Edamy ny tany enatychyn
mertu ansobegnal 80 liter
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Abesa
Yene enate egzbiher erjima edamena tena yesatota 🤲🤲🤲
Be ewunet gebza enat nota 👏👏👏egzbiher tsegawun yabazalot 🤲🤲🤲bertu 💯👏👏👏❤❤❤🙏🙏🙏
ገጠር ያዋጣ ከሆነ እኛም እንሰራለን ኢሻአላህ
ገጠርላይወተቱንማንይረከበናል?እከተማጠጋያለቦታከተገኘበጣምጥሩነዉ
@@mekiya917 አወ ግን ካስተዋውቅን እየመጡ ይረከቡና
@@mekiya917 ሻይቤቶች ይወስዱታልከቶከተገኝ
ከተማ ወስደሽ መከረያት ትችያለሽ@@mekiya917
ወተት እየጠጡ
• ለስራ የሚሆን ናሽናል አይዲ (National ID) ፕሪንት የሚያደርጉ የፕሪንተር ዓይነቶች ከነዋጋቸው እና ዝርዝራቸው ስሪልን፡፡ በጣም አመሰግናለሁኝ፡፡
አዑን በሪ 🤔ስንት ነው?
🤔🤔መልስ የለም
የ74 አመት ሴትዮ አንቺ ማለት አይከብድም!?
ግን አንድ ላም ስንት ይሆን ዋጋዋ
ከ250 ሺ ባላይ ነው ይላሉ
40 shi
😂😢😢@@murshidamurshida8266
ወድሜ የዛሬ 2 አመት 45ሺ የገዛው የፈረጆቹ ወደ 150ሺ ናቸው ብለዋል
@@user-zh2li7mt8q መቼ በዚህ ግዜ 150 ሺ አለ እንዴ
መንግስት የመኖ ፋብሪካዎችን ማብዛት አለበት።መንግስት እራሱ መኖ ማምረት ቢጀምር ዉድነቱን ሊያረጋጋ ይችላል።ወተት፣እንቁላል፣ዘርፍ ላይ መኖ ፋብሪካን ነዉ ማብዛት ወጣቱም ወደ ሰራዉ እንዲገባና ለተጠቃሚዉም ዎጋዉን ተመጣጣኝ ለማድረግ መኖ መቀነስ አለበት።
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤💯🌹🌹🦁🇪🇹🇪🇹🦁🌹💯💯